#ተዘርፈናል_የሌቦች_አባት

  Рет қаралды 76,406

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

9 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#የሌቦች_አባት@NEGASHMEDIA

Пікірлер: 652
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 9 ай бұрын
አትጃጃሉ ይልቅስ ብንነቃ ነው የሚሻለን መምህር ግርማና እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ የሚያጠምቁ አባቶች የሚሉን ንቁ የመናፍስት ውጊያ እወቁበት ፆሙ ስገዱ ፀልዮ ነው ሌላ ነገር አላሉም ዘመኑን እየቀያየረ ትውልዱን የሚጫወትበት ሰይጣን አጋንትን እንንቃበት አቃቂር ማውጣት ለኛ አይበጀንም።
@etagegnehutsigemengistu8797
@etagegnehutsigemengistu8797 9 ай бұрын
True
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 9 ай бұрын
ያለነሱ አመቻቸውም እነ ማህበረ እንትና ነዛ ነው
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 9 ай бұрын
ንቃ ንቃ ንቃ በእድሜህ ተጠቀም ማጥመቅማ ትልቅ ሥጦታ ነው የወረሱትን ምን ታውቃለህ መኪናው ካሳሰበህ እናንተም ግዛ ደሞ እትቀላቅል ሀቀኛ አገልጋይ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 9 ай бұрын
በእግራቸው ቢሆኑ እኮ ምንም እትም እግዚኦ ቅናት!!!!!😂
@hanamarem6300
@hanamarem6300 9 ай бұрын
በትክክል
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 9 ай бұрын
ቀሲስ ሀይለ መሎኮት አባታችን ወድማችን አትንኩብን መሀበረ ሚዲያ እንወድሀቹሀለን አታስቀይሙን
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 9 ай бұрын
lemn tadya ende protestantochu yalhone neger yadergalu?
@user-qd5zm2xe4z
@user-qd5zm2xe4z 9 ай бұрын
በእዉነት በጣም በጣም አዝናለዉ ካንተ ይሄን አልጠብቅም ነበር ስለመናፍስት የምታቅ ይመስለኝ ነበር
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 9 ай бұрын
እንዲገባው አይፈልግማ ተይዞል
@zteshome75
@zteshome75 9 ай бұрын
የሚያውቁትአምላኪዎች ናቸው ሰውን አታምልኩ እግዚአብሔር አምልኩ ሰው አምላኪዎች
@alemalem6954
@alemalem6954 9 ай бұрын
ነጋሽ በክፉ መንፈስ አይነ ልቦናው ስለታወረ እና እርሱም ድነትን ስለማይ ፈልግ የለላውንም ትውልድ መዳኛ መንገድ አየዘጋ ነው በጣም ነው ያዘንኩት ለራሰ
@MelonaDaliy
@MelonaDaliy 9 ай бұрын
የመምህር ቀሲስ ሀይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ልጆች በረከታቸው የደረሳችሁ በላይክ ግለፁላቸው ወላዲተ አምላክ የአማኑኤል እናት በረከትዋ ይደርብን
@user-fo4vb7vw8o
@user-fo4vb7vw8o 6 ай бұрын
የመዳሕኒአለም ልጆች ነን
@user-eq2qn2fd7s
@user-eq2qn2fd7s 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 9 ай бұрын
ቀሲስ አይለ መለኮትን የሚነቅፍ ጤነኛ ያሎነ ሰው ነው ሰንበት ትምህርት ቤት ያላስተማረችንን መምህራን ያላስተማሩንን ትምህርት መንበርከክን ንስሃ መግባትና እንድንቆርብ ያስተማሩን አባቶቻችን ናቸው ከታሰርንበት እስራት የተፈታነው በአጋንት በባእድ አምልኮና በክፍ መናፍስት ስንሰቃይ በሳቸው አስተምህሮ በንጹ ልብ ስንበረከክ አግዚያብኤርን ስናመልክ ከታሰርንበት ተፈተናል አድሜና ጤና ይስጥልን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 9 ай бұрын
የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ስለ እነእንትና ከወራህ በኋላ ድብልቅልቅ እርገህ ስለ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ልጅ መላከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ከ ጉባኤያቸው ከ ወንጌል ትምህርት እና ከፈውስ አገልግሎት ከዛ ሁሉ የድካም ሰዓት ሰው ስለጠየቃቸው በመከናቸው ውስጥ ሆነው ሰው ለመባረክ ሲንቀሳቀስ እሰራ ያላቸውን ስልክ ይመስለኛል ሲባርኩ እይተህ ብርቅ ሆነብህ ባጅነቴ እኔም እናቴ እንስራዋም ስታስባርክ እይቸ አውቃለሁ እና ትክክል ነው እንደዘመኑ መጠቀምያ ቪላ ቤትም ጌጆም መኪናም ይባረካል የእናት የአባቶቻችን እምነት ጥንካሬ ብቻ ይበቃል ምን አለፋህ ምነው ስልክ ላይ ስለሆነ ቆጨህ እንዴ ወንድሜ ሰው ብቻ ለጥላቻ ለስድብ ቁርጥ ቀንጠብ አድርገው ይሚልኩልህን እያየህ ግር ካለው ጋር ግር አትበል በማርያም ሰው ስላንቋሸሻቸው ብቻ ሳታዳምጣቸው እንደሌላው ትሰድባቸዋለህ ማለት ነው ስንት እድሜአቸውን ሙሉ በፀሎት በስግደት ሌት ተቀን ለፍተው የተቸራቸውን ፀጋ ዛሬ አደባናይ ወጥተው ስፈውሱበት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ እንጁ የዩቱብ ብር መሰብሰቢያ አለመሄኑን እነግርሀለሁ ፐስንቱ ባት ነው ፍቅር ሰላም ያገኘው ውነሱ በተሰደቡበት የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት የተነካ የደረሰበት ብቻ ነው ሊናገር የሚችለው ምን ታደርጉ ግዜውም የሚያነሳው የሚሳደቡትን ነው የሚመርቁትን የሚድፈውሱትን ነው እግዚአብሔር ግን ለነሱ ቆሟል በቃ ስህተተኞች እደረግሀቸው ለመሆኑ እንተ ሀቁን ለማወቅም ወንበር ላይ ተድደህ ያመስጡልህን ስትናገር ቢዚ ነህ መምህራኑ የሚፅፉትን እኛ እናነባለን እኮ አንተስ እንበበህ የጉባኤ የትምህርት ቪድዮአቸውን አይተህ ሰምተህ ታውቃለህ አይመስለኝም ። እኔ በጣም ነበር የማከብርህ ለካ የመላከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮትም የመምህር ግርማ ጠላት ነህ! ማስተዋልን ይስጥህ እሱም ከአያቶቹ ጀምሮ በቤተክርስትያን እድሜውን ሙሉ ያሳለፈ በመማር የለፋ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የለው ልጅ ነው እንደ እናንተ የዩቱብን ግዜ ይዞ የመጣ ተሳዳቢ ባልልህም ጭዋ ነህ ተገራሚ አይደለም እስቲ ግዜ ስጥና እድምጠው ወንጌል ተምረህ ትቀየርበታለህ ፀያፍ ተብሎ ከወሮበሎች ከመናፍቃን ጋይ መምደብክ ነውርን ማውራትእንዳይሆንብህ። ኧረ ወንድሜ እኔ እንትን ብቻ በክፉ ማንሳት ቅር ይለኛል ኧረ አስተውል ጭራሽ ወግ በወጉ እራሳችንን ከራሳችን ጋር እሺ ለመናፍቃን ትረባ እሳልፈህ እትስጥ ክንያቱም የኦርቶዶክስን በኦርቶዶክስ የቤታችንን በቤታችን ግዜ አውራ እና ለማንኛውም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ ወንድሜ ስለምወድህ አንተን በቻልኩት ሰፖርት ለማረግ ነበር የምሯሯጠው ግን ይሁን እስቲ። አንድ ቀን ሀቅም ትወጣለች እውነተኛ አገልጋዮች ይከበራሉ ድንግል ቤተክርስትያናችንን ህዝባችንን ትጠብቃን አሜን።
@God-db9vp
@God-db9vp 9 ай бұрын
እውነት ነው ያልከው
@weletekiros2334
@weletekiros2334 9 ай бұрын
Lbona yistew besu biet keldo new😢
@MelonaDaliy
@MelonaDaliy 9 ай бұрын
የአባታችን የቀሲስ ሀይለመለኮት ግርማ በረከታቸው ይደርብን እንወዶታለን ብዙልን ተባዙልን ቀሲስ❤
@cooldave8626
@cooldave8626 9 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብኃል!!! መጀመሪያ ለእግዚአብሔር ስገድ ፁም ፀልይ መምህር ግርማን ከመተችህ በፊት እሽ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 9 ай бұрын
አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቀንልን መምህር ግርማን በሳቸዉ ተለዉጠናል
@FilagotGirma
@FilagotGirma 23 сағат бұрын
አንተምንአይነትሰውነኽየዘመድኩ ንንሰምተሮጠአትዘባርቅ
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 9 ай бұрын
የቀሲስ እኮ በስልክ የሚላኩ መናፍስት አሉ እሱ ነዉ የሚባርኩት
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 9 ай бұрын
መንቀፍ እንጂ ሁሉንም አንድ ላይ ጨምቀው ምን ድነው የምታደርጉት ብለው አይጠይቁም ወይ ዝም አይሉ ወይ እንደ ወንድም ቀርበው እውነቱን ተረድተው አይመካከሩ እኔ ብቻ እውነት ነኝ እኔን ስሙኝ በቃ😢😢😢😢
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 9 ай бұрын
እውነት ነዉ ክህነት ደግሞ የአባት ውርስ አይባልም ማንኛውም ካህን እርኩስ መንፈስ የማባረር ስልጣን አለው
@God-db9vp
@God-db9vp 9 ай бұрын
​@@user-fh8fr7gv3rያሳዝናሉ
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 9 ай бұрын
አይደለም ካህን ቀርቶ በአሁን ሰአት አንድ ምእምነን ፁም ስገድ ፀልይ ቅዱስ ቁርባን ተቀበል ጠላትህን እወቅ ብሎ የሚናገር እራሱ ብዙ አይገኝም እናተ እርስ በእርስ ነቀፋ መጀመሪያ እራስን መመርመር እኔ ማነኝ የሚለውን😢
@sewkbur123
@sewkbur123 9 ай бұрын
አባታችን የሁላችንንም ስልክ ቢባርኩልን ጥሩ ነበር መልካሙን ብቻ እንይበት ነበር።
@ZIYINGenanaw-sb4kz
@ZIYINGenanaw-sb4kz 9 ай бұрын
ቀሲስ ሀይለ መለኮትን ባትተቹ መልካም ነው እባካቹ ምንም ካላወቅን ዝም ብንል ጥሩ ነው
@user-rq5fs9gi8d
@user-rq5fs9gi8d 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሁሉንም አትነካካ የአባን ልጅ ለቀቅ
@danielgizaw1112
@danielgizaw1112 9 ай бұрын
እድሜ ልካችንን እንዲዚህ እየተነቃቀፍን ጠላት እላያችን ላይ ቤቱን ሰርቶ ቁጭ ብሏል። የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 9 ай бұрын
አሜን ወሬ ያለቀባቸው ሰዎች መላከ ኃይልን ደሞ፣፣!!??
@bethelehem4989
@bethelehem4989 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 9 ай бұрын
ትክክል ነው ጋዜጠኛ ነጋሽ ማስተዋል ይስጥሽ
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 9 ай бұрын
​@@tghahayoutuificationመላከ ሀይል? ይሄ ስም ለመላእክት እንጂ ለሰው ልጅ አልተሰጠም
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
ተዋህዶ የእግዚአብሔር ቤት ናት። ከመናፍቁ ጋር ዓትቀላቅላት።
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አወቅሁ ብሎ ለዩቱብ ማሞቅያ የራስን ክቡር ወንድምእውነት እራስን መርምር በይው 🎉🎉🎉
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 9 ай бұрын
ሀይሄ ተሀድሶ ነው
@zteshome75
@zteshome75 9 ай бұрын
እውነት ነው
@uukk8926
@uukk8926 9 ай бұрын
በል ስረአት ይኑርህ መምህር ሀይለ መለኮት ላይ አፍህን ዝጋ ሰለሎሎቹ አያገባኝ እኛ ግን በመምህር ግርማ እና በሀይለ መለኮት ትምህርት ተቀይረናል
@user-rj6nv5ue2d
@user-rj6nv5ue2d 9 ай бұрын
ሲጀመር ተዋህዶ ሰውን እንጂ ስልኩን ምን ማለት ነወ መቃወም አለብን ወንድማችን እውነትህን ነው❤ ተዋህዶ ለወላለም ተኑር
@uukk8926
@uukk8926 9 ай бұрын
@@user-rj6nv5ue2d ልጅ ሲጀመር ኦርቶዶክዶክ አደለም እና መምህር ሀይለ መለከት ባርኮ ሰለጣቸው ምንድነው ጥፋቱ እኛ ሰወች ችግራች ሰላምንባርክ ነው እንድሁ ሁነን የቀረነው እኔ በራሴ በነሱ ትምህርት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አውቃለሁ እናቴ ማርያም በምታውቀው ምን አላቅም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@uukk8926
@uukk8926 9 ай бұрын
@@user-rj6nv5ue2d እና መባርከ ምንችግራለው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ይህ ስተት ነው
@yomatube1250
@yomatube1250 9 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ነጋሽ።
@natnaelkebede2135
@natnaelkebede2135 9 ай бұрын
የሚጠብቅ ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው ኧረ የአምላክን ብቻ የሚሰራውን ስራ.. አምልኮ ..ስግደት ..ለፍጡር አትስጡ “እኔ እግዚአብሔር ነኝ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።” - ኢሳይያስ 42፥8
@yenantw21
@yenantw21 9 ай бұрын
@@natnaelkebede2135 የአምላክ ጥበቃ በአባትነቱ በመለኮቱ ነው የእናታችን የቤዛዊት አለም ጥበቃ ደግሞ በምልጇዋ ነው የሰው ሰውም አለው በፍጡርም ፍጡር አለው እርሷ ግን በማህፀን ሆና እግዚአብሔር የመረጣት ስለሆነች እናከብራታለን የፀጋ ስግደትም እንሰግድላታለን። ሲጀመር እናንተ ለፈጣሪ የአምልኮ ስግደትን ሳትሰግዱ ስለ ስግደት ሲነሳ አንጀታችሁ ያራል እስኪ መጀመሪያ እናተ ለፈጣሪ ስገዱ እርሷን ተዋት።🙄🙄🙄 ለመሆኑ ስንት አይነት ስግደት እንዳለ ታውቃለህ(ሽ)? የተግባር ዜሮ ጥቅስ ለመደርደር አንደኛ ደናቂርት።
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 9 ай бұрын
​@@natnaelkebede2135ምድረ መናፍቅ ውጣ ከዚህ እቤትህ አይደለም ቀላዋጭ ሁሉንም ከእኛ ሰርቃችሁ ልትዋቡ ምድረ ሌባ ውላ
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 9 ай бұрын
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ ባትወሩ ይሸሻል በሰው ቁስል እንጨት ስደድ ይላል የሀገሬ ሰው ትእግስታቸው ይደንቀኛል ለስንት አመታት በመከራቸው እግዚአብሔር ከእሳቸው ጋር ሆነ ለብዙዎች ደርሰዋል የሰውን ችግር ብትረዱ ይሻላል ይዛችሁ ከማብጠልጠል 😢
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 9 ай бұрын
እእ ወረድ በል ከአባታችን ከመምህር ግርማ ልጅ ከብዙም መልካም ነገር ይሄ ታያችሁ ስንቱን መልካም ትታችሁ አይይ እስቲ የተግባር ሰው እንሁን እስቲ መጀመሪያ
@yenantw21
@yenantw21 9 ай бұрын
አባታችን ቀሲስስ ሀይለመለኮት ግርማ ላይ እርሳቸው ስለመንፈስ ነው ሙሊንውን ቪዲዮ ሳታዮ አንድ ሰከንድ ቪዲዮ አምጥታቼሁ ሰውን አታወናብዱ ።በስልክ የሚገባ መንፈስ ኢሉምናቲ አለ ,እረ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል ።😢😢
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክ
@tachteda
@tachteda 9 ай бұрын
ዩ ቲዩብ ስላለኽ ብቻ ሥለማታውቀው ነገር አትቀባጥር ። አንተ ሁልጊዜ ስለአንድ ነገር አስተያየት ስትሠጥ ሌላውን እንዳይከፋው በሰህተት ታስደስታለህ !
@yenantw21
@yenantw21 9 ай бұрын
@@user-di3rq8ll2j ምን ያስቃል ወይስ አንደኛው ነህ ምኗን ሲኮረኩራት ሳቀች ነው የሚባል አባባል አለ። የኢሉምናቲ አብዛኜውም የሚመጡት በስልክ ነው በኢሜል መረጃውን ይልካሉ ያሉበት ድረስ አሜሪካ ቁጭ ብለው ይከታተሏቸዋል በሴልካቸው እና ይሄ ምንድነው ብሎ ማሰቡ አይሻለም ሰውን ላይ ከማላገጥ። እፍ ማለታቸው ደግሞ ካህን ናቸው የክርስቶስ ስጋ ወደሙ ያቀብላሉ ይቀበላሉ ይፀልያሉ ይሰግዳሉ ከአፋቸው የሚወጣው የእግዚአብሔር ሀይል ነው እንጂ እንደማንኛውም ሰው አይደለም ።
@Berhanu-zm6mx
@Berhanu-zm6mx 9 ай бұрын
ምን ያቃሉ እነዚህ ዝም ብለው ነው ስንት ጉድ እንዳለ አያቁም
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 9 ай бұрын
ብዙ ሰው ስለ መናፍስት ውጊያ ያልገባው ነው ።
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 9 ай бұрын
ወንድማችን ጋሽ በአገልግሎት ልግዜም እደምለው አንተንንና አንን የመሠሉትን የሠጠን ቅዱስ ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን ።እውነት እውነተት ነው በሚገርም ሁኔታ ብዙ አቶቻችን አገልጋዬቻችን የአምልኮት ግዜ ቢኖራቸው ኖሮ ሠግደው ቢያግዱን አስራት አውተው አስራት ቢያስወጡን ቅዱስ ስጋውን ቅዱስ ደሙን እየተቀበሉ እድንቀበል ቢያደርጉን አንተን ወንድማችንንም እኛን ምእመኑነም መጦፎ ነገሮቸን እምናይበት እምናዝንበት የምንናደድበት ገዜ አይኖርም ነበር ነጋሽ ማንንም ልመዝንም ልተችም አልችልም አላርገውም ። ነጋሽ የሠላእከ መንክራት ልጅ ቀሲስ ሀይለለኮት አገልግሎት ጨርሦ በጉዞ ላይ እያለ ምእመን አላሣልፍ ብለውት ነው ቪዲዬው ማሣያ ነው ሞባይል ስልክ ላይ ያለ ፎቶ ነው እየባረከ ያው በእጃቸው የያዙትን የተለያዩ መገልገያዎች ነው የምንፈልገውን ነገሮ ለማወቅ ለመመርመር ቀላሉ ዘዴ ጠዋት ፀሎት ስግደት 41 ማታ ፀሎት ስግደት 41 ንስሃ ቅዱስ ቁርባን አስራት ከዚህ ውጪ ያለው ሁሉ ውሸት ማስመሠል ብቻ ነው
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 9 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ምን ያቃሉ በለዉ ነዉ ክህነት የማይከበርበት ዘመን ጌታ ይማርን ስግደት ለገበው ነዉ የ6ወር እርጉዝ መስለን መስገድ ፈታኝ ነው ለእኛ ብቻ ልብ ይስጠን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 9 ай бұрын
ወንድሜ እሱ የጸሎት ሰዐት መች ያዉቅና እዚህ ቁጭ ብሎ ይማ ይተች እንጂ እንዲህ እየሆነ ነዉ እንግዲህ የ ኢትዮዽያን ሰላም ትንሳኤዋን ማየት የሚናፍቀዉ በ ሀሜት ዉስጥ ከዚህ ቀደም ከደረጀ ዘወይንየ ጋ ሰለ አብይ ይልማ ሲያወራ የግለሰብ ጉዳይ ባይወራ ብሎ አብይ ላይ ሲፈርድ ነበር ለ ሱ ሲሆን ግን ይቻላል ፍሬ አልባ ከፍሪያችሁ አዉቀናችኃል ነጋሽ የሚሸወድ የለም
@elsayemariam
@elsayemariam 9 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን በእውነት ልቦና ይስጠን መስተዋልን ያድለን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 9 ай бұрын
በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን (፫)ጸልዩ ለሀገሪትነ🇪🇹 እንዲሁም ለመላዉ አለም 🙌የድፈረት ሀጥያት እንዳይገዛን አገልጋዮችኽን እኛ ልጅችህን ጠብቅ
@peacelove4778
@peacelove4778 9 ай бұрын
አሜን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 6 ай бұрын
ቀሲስ ሀይለ መለኮት በረከታቸዉ ይደርብን❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህልን ወንድማችን ነጋሽ ❤❤❤ እግዚአብሔር ተዋህዶን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ❤❤
@TashaleBalay-jw9cy
@TashaleBalay-jw9cy 9 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ 🙏
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 3 ай бұрын
እኔ በእውነት በጣም አክባሪክ ነኝ መምህር ቀሲስ ሀይለመለኮትን ለኛ ተውልን እናንተ መንቃት ሲያቅታቹ ትንሽ ሰበብ እየፈለጋችሁ አትነዛነዙ እግዚአብሔር በነሱ እደሚሰራ እኔ ምስክር ነኝ ምን ያክል ስእሰቃይ እደኖርኩ እኔ አውቃለው ምነው ቢሆንልን ሁሉ ነገራችንእን እያስባረክን በተጠቀምን ሰውና ሴጣን መለየት ባቃተን ዘመን ለይ ነው ያለነው እኔ ከልቤ ስትናገሯቸው ያመኛል መቼ ነው ምትነቁት እሚገርመው እኔ አድቀን የመናፍስት አስተምሮ ሚያስተምሩትን አባቶች ወይም መምህሮች አግቻቸው አላቅም አስተምሮታቸውን እየተማርኩ በርቀት ነው የዳንኩት እነሱን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ብቻ ተውልን ይብቃ እያያቹ ለምን አታምኑም
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 9 ай бұрын
Abatachen berketot yederben ❤🙏
@tigistkebede-mj5zw
@tigistkebede-mj5zw 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በጎህ ህልነን ይስጠን ለሁላችንም ።
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ የመናፍስት ሴራ በደንብ እወቅ በታዉቅ ኖሮ መናፍቃን አትተችም ነበር ስልኩ ላይ እፍ አለበት እ 🙄ትልቅ ኬዝ አረጋችሁት አደል ዛሬ ወጣቱ በያዘው ስልክ እየተበላሽ ነው በስልካቸው ሳያስቡት የወሲብ ፊልም ማየት ይጅምራሉ በኃላ መዉጣት ያቅታቸዋል 😢እረ እስኪ ጸበል ቦታ ሄድ ብላችሁ እዩ በስልክ ነው የገባዉት ብሎ ሲለፈልፍ ትሰማላችሁ ሰይጣን እኮ ዘመኑን እየመሰለ እየተቀያየረ ነው የሰውን ልጅ እየጎዳ ያለውን እና መተቸት ብቻ ከሚሆን ማስተዋል እና የመፍትሔ አሳብ ማምጣትም ጥሩ ነው ጹሙ ጸልዩ ስገዱ ቅዱስ ቁርባን ቁረቡ ለ ቤተክርስትያን አስራት አዉጡ ጨሌ አዉልያ አድባር ጣኦት ነው ብለው ነው ያስተማሩት እንጅ ምንም አላረጉም ለምሳሌ በኛ ሀገር መስቀል ገና ግንቦት ልደታ ስትሆን አድባር የሚባል ትልቅ ዛፍ አለ እዛ ተሰብስበን ነበር የምናከብ ያች ዛፍ ደሞ ከሌሎች ዛፎች ልዩ ክብር ነበራት አድባር ተብላ እና ይሄ ሁሉ ባዕድ አምልኮ የቀረው በሳቸው ትምህርት ነው ::እንጅ ማንም ተው መጥፎ ነው ያለ የለም ደመራ ቤተክርስትያን ማክበር ጀመርን::እናት አባቶቻችን ሁሉም በሰፈር ለቁርባን አበቃ ዝክር እንዴት መዘከር እንዳለበት አወቀን 🙄እና ምኑም ነው ጥፋታቸው ግን🤔ይሄው ደህና አባቶች ስትከሱ ነው የምኖሩት ቤተክርስትያን ዉስጥ ከመናፍቅ ጳጳስ እስከ ሰባኪ አፈራችሁ በአድ በኩል ቅባት እና ጸጋ የሚባሉ ጥንቁልናዉን ተያይዘውት መጠቆል የቤተክርስቲያን አካል እስኪመስላቸው ድረስ የሌላ እምነት ሰዎች እየሰደቡ እያሳደዱ ነው አስተዉል አንድ ደብር ላይ ፕሮግራም ሲዘጋጅ 20/30ይሁናሉ እራቅ ያሉ ቤተክርስትያን ግን ተዘግተዋል ጭራሽ ለመማር ከቤተክርስቲያን ዉጭ መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ መግቢያ ይላሉ እ መምህር ግርማ ሲሆኑ ግን አይናቸው ይቀላል ብር ሰበሰቡ ነጋዴ ሌባ ወዘተ እሳቸው ግን ቤተክርስትያን ያሰራሉ ይረዳሉ የተሰደዱ ጠያቂ ያጡ ወገኖችን ያጽናናሉ ግልጽ ነው ስራቸው እና አስተዉል አጥማቂ እያሉ የተሳደቡስ እነሱ ምን አረጉ ትዉልዱ የት ያለው🤔አብዛኛው የተበላሸው ትዉልድ ኦርቶዶክስ ነው ወደ ምንፍቅና የሚሄደው ኦርቶዶክስ እሺ ምን አተረፋቹህ ❓❓❓😳
@melen5742
@melen5742 9 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ መልዐከ መንክራት መምህር ግርማብዙዎችን ወደ ንስሀ ህይወት አምጥተዋል
@martaetopian6896
@martaetopian6896 9 ай бұрын
እግዚአብኤር ያክብርልኝ እህቴ ❤❤
@samerasaleh7610
@samerasaleh7610 9 ай бұрын
Ewenet new ehte
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን
@hiwotw5404
@hiwotw5404 9 ай бұрын
100% right nesh sister
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 9 ай бұрын
በስመአብ ወልድ🙏ጌታ ይቅርይበለን ከንቱ የ ከንቱ ከንቱ የሆንክ ፍጡር ነህ አዝናለሁ ለፍተው ላሳደጉህ አምላክህን በከብት ስትመስል አይከብድም አንተ ከብቱ ከሚሰጠው ጥቅም ያነስክ የወደክ የማትረባ ነህ ልቦናህን ይመልስልህ አኛንም ይን አይነት ጉድ ከማየት ይጠብቀን 🙏
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@zainabal1660
@zainabal1660 9 ай бұрын
እደው የምፈራው ደሞአተን እዳይቀይሩህ ነው እመቢቴ ትጠብቅህ በዝህ ስሀት ለህዝባችንም ለይማኖታችንም ለውነት ቆመህ ያለህው በርታልን ወድማችን ተስፋ እዳትቆርጥ ውሉምያልፋል🙏🙏🙏
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 9 ай бұрын
ይሄ ታሀድሶ ነው
@tibebusintayehu6641
@tibebusintayehu6641 9 ай бұрын
ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ።ቃለሕይወት ያሰማልን።
@Meme-mv7qj
@Meme-mv7qj Ай бұрын
መምህር ግርማ ከነልጃቸው ዘመናቸው ይባረክ❤❤❤❤❤
@astergetachew4629
@astergetachew4629 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ነጋሽ
@yonastekie8762
@yonastekie8762 9 ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ የድንግል ልጆች ገና እንበዛለን
@haregteferi5645
@haregteferi5645 9 ай бұрын
Zimare melaeketin yasemalen❤Abatochachin rejimedmen ketenagar yadilelen.
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n 9 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢
@helin6219
@helin6219 9 ай бұрын
ትንሽ ሚዲያ ላይ ተሰሚነት ተደማጭነት ተከታይ ስናገኝ ምንናገረውንም. ማመዛዘን መልካም ነው እናም በደንብ እርግጠኛ የሆንክበትን ብቻ ብታቀርብ መልካም ነው
@danatefera7313
@danatefera7313 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ነጋሽ ❤❤❤
@user-tj9rb5eg1u
@user-tj9rb5eg1u 9 ай бұрын
ወንጌል መናገር ያልሆነለት ክስ መደርደር ይቀነዋል
@genzebmolloa5907
@genzebmolloa5907 9 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በቃበለን
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 9 ай бұрын
Mdanialem lehulachinm masitwalin yistilin tbark ante mirti sew nehi❤❤❤ embete yasbikiwun tasakalik
@kuwaitstar751
@kuwaitstar751 9 ай бұрын
Bemene moralach new lessee hayler melkote metenageru mejemer betekeresteyan salute debaters tekawèu
@Hameremedia21
@Hameremedia21 9 ай бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍታሽን ያሳየን!! ሰላሙን ፍቅሩን፤ስምምነት አንድነቱን፤በረከት ረድኤቱን፤ዝናመ ምሕረቱን፤ጠረ በረከቱን አይንሳን!
@peacelove4778
@peacelove4778 9 ай бұрын
አሜን
@EthioJanMuller
@EthioJanMuller 9 ай бұрын
cheru medihanialem ybarkh wendme..lehulum indeyesraw ykeflalina lersu setite ante bcha mengedhn ketl
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 9 ай бұрын
ለመዝሙሩ ቃለ ሂዎት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል የተቀደሰ አገልግሎት እሰይ እልልልልልልልልልል
@lamlamhabet3296
@lamlamhabet3296 5 ай бұрын
Aye wedemi temutiwes layako Tefal hudachew Amelakache edale
@ababamoges4604
@ababamoges4604 9 ай бұрын
Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel EMEBATEYEA MARYAME KEBRENA. MESEGANA. YEGEBASHE. KENE. LEGESHE 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@liyamulat6306
@liyamulat6306 9 ай бұрын
ምልከታህ በጣም ደስ ይላል ቀጥል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 9 ай бұрын
Memhier Girma ,God give s him tsega and he is honest agligay blessed Man
@user-mo5sr1vb5t
@user-mo5sr1vb5t 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛልን
@danatefera7313
@danatefera7313 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 9 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 9 ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ የሰፈሬ ልጆ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ።
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genethagos6789
@genethagos6789 9 ай бұрын
ነጋሽ ልጄ ድንግል ትጠብቅ እባክህ ልጄ አትናደድ በሽተኛ ትሆናለህ በርግጥ የአገር ጉዳይ ያበሽቃል በጸሎት አምላክን መጠየቅ ይሻላል:: እማሆይ
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 6 ай бұрын
ነጋሽ ትለይብኛለህ አንድ ሺ ግዜ ሁሉን መከራ እየተጋፈጥክ ስለሆነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናን
@emebettomass
@emebettomass 9 ай бұрын
በነገርህ ላይ በዚህ የነቢያት ቅዠት በቤተሰቤ ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይ በጣም ከባድ ፈተና ነው ቤት በመከራይት አለቅም ብሎ ከከንቴባ ቤሮ ድረስ የመልቀቂያ ደብዳቤ ቢደርሰውም አለቅም ብሎ ከአንድ አመት በላይ በፍርድ ቤት ክርክር ፈራጅ ጠፍቶ በነጻ ተቀምጧል የእግዛብሂር ግዜ እየጠበቅን ነው በተረፈ ወንድማችን እናመሰግናለን
@eritrealove7981
@eritrealove7981 9 ай бұрын
ጎበዝ በርቱ ሁላችሁም ኣባላት። ፈጣሪ ይጠብቅልን❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 9 ай бұрын
እዉነት ብለሀል ❤❤❤❤❤❤
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 9 ай бұрын
ግራ የገባም ትውልድ የሆነናል ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረት በቸርነቱ ጠብቆን እንጂ ጠፍተናል የሚራመድ አስክሬን ሆነናል 😊
@ytayshebrhanu9990
@ytayshebrhanu9990 9 ай бұрын
አንተስ፣ዘመንሕ፣ይባረክ
@balager21
@balager21 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tsehaymulugeta1067
@tsehaymulugeta1067 9 ай бұрын
አባቶቻችን መምህራኖችን እንዲበዙ መበርታት አለባቸው አንተን እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-bx3cs6cf9p
@user-bx3cs6cf9p 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር በጣም የሚያስተምር ነገር ነው የምታቀርብልን ነጋሽ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ እኛም እያበረታታናችው ነው በርቱልን
@zteshome75
@zteshome75 9 ай бұрын
ወወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይሁንህ
@user-yb4bj5dz8n
@user-yb4bj5dz8n 9 ай бұрын
አንደኛ ተዘርፈናል ያልከው መዝሙር የተኛው መዝሙር ነው የተዘርፍከው ማን ብየ ልጥራው ስምህ የሚለው ያንተ መዝሙር አይደለም ሌላው በቅናት የሞት ሰብ እንጂ እዉነት ይዛህ ለእዉነት የቆምክ ሰው እንዳልሆንክ ያግልጽ የፊትህን ቅናት ይመሰክራል ማርያም ብለህ ጥራ ሚካኤል ብለህ ጥራ የሚል የማማ ዝናሽ ማቅረብህ ትልቅ ስህተት ነው ኡየሱስ ነው መጠራት ያለበት
@meazatesfaye5823
@meazatesfaye5823 9 ай бұрын
mezmuru ye ortodox tewahdo mezmur new enante ga sihed zefen new mkniyatum yaredawi yemezmur sratn amlakawi menfesn slematketelu ortodox mezmur msganawa slehone bemezmure dawit metshafawi astemro mesert new zmarewan mtseraw enante gn bezefen mesariya slehone mtserut endetm msgana lihon aychlm ye egziabhern legziabher yekesarn lekesar slezi atsreku
@እሞድሽ
@እሞድሽ 9 ай бұрын
ሌባ
@hanna9502
@hanna9502 9 ай бұрын
የመቆድንያዎቹ ውይ እንዴት ደስ ይላል. በጣም ደስ አላቸው እኮ.
@user-nv7hn5kh1r
@user-nv7hn5kh1r 9 ай бұрын
ወንድሜ ለምታደርገው መልካምነት ፈጣሪ ደግሞ ደጋግሞ ያክብርህ። ሁሌም ከጎንህ ነን በርታ .
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 9 ай бұрын
ወዱሜችንበረታልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@disbydude124
@disbydude124 9 ай бұрын
Egzyabhare leb yestewena berene egzyabhare new yemyle wedo aydelehm leb endysetew enselyelet
@fannygebre8061
@fannygebre8061 9 ай бұрын
Very proud of you bro
@user-mi4fu3wd4k
@user-mi4fu3wd4k 9 ай бұрын
የኛ ሕዝብ ድንቁርና ከረሀብ ብሶል
@Abenezer_Sh_Dh
@Abenezer_Sh_Dh 9 ай бұрын
Mashqabet Steterah!
@natalasafer3333
@natalasafer3333 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይታረቀን ነገሮ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወንድማችን ተመልካቾችን እናስተውል የምንሰማውን የምናየውን እንምረጥ በተለይ ያጋንት ጫጫታ አንውደድ ለምን ቢባል መጸሐፍ ቅዱስ ያጋንት ጫጫታ አያስተናግድም ዝም ብለክ ውጣ ነው ያለው ጌታችንም ቅዱሳንም ሐዋርያት ይሕንነውያሉት ከፍሬአቸው ታውቃላችሁ ይላል
@honeysaba4890
@honeysaba4890 9 ай бұрын
አሜን ወንድማችን በርታልን ፀጋዉን ያብዛልን!!!
@user-gj6ze4qm6f
@user-gj6ze4qm6f 9 ай бұрын
የጅል ዘመን እግዚአብሔር ይፋረዳችሗለ እደቀለዳችሁ
@user-ck8vp8hn1s
@user-ck8vp8hn1s 9 ай бұрын
Slk mebarek MN chgr alew
@NanaNana-qm9hu
@NanaNana-qm9hu 9 ай бұрын
እወድህ ነበር ግን በማይመጣ መጣህ በመምህር ግርማና በልጃቸዉ ቀልድ የለም
@zteshome75
@zteshome75 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምልክ ሰው አምላኪ
@ayaha3449
@ayaha3449 9 ай бұрын
ይገርማል
@abebufentaw218
@abebufentaw218 9 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@birhanulambebo7094
@birhanulambebo7094 4 ай бұрын
የምንገለገልበትን መባረክ ክፋት አይመስለኝም
@mesfineolana2690
@mesfineolana2690 9 ай бұрын
enamessegenalen
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 9 ай бұрын
እግዚኦ ማርናክርስቶስ😊😊
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 5 ай бұрын
Egiziho marena kirstos abetu ykir belen lbona ysiten yewnet lela min elalew kale eywetn yasemaln wedimachin edime tena ysitln ♥️🙏🏻♥️🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏
@MeMe-or5de
@MeMe-or5de 9 ай бұрын
Ye Girma liji newi Eigzabher yejachewin yistachewi !
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 9 ай бұрын
More Blessed wendmachin !!!
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 9 ай бұрын
ነጋሽዬ ጠንካራው ወንድማችን በርታለን
@yemaryamlikenegn9200
@yemaryamlikenegn9200 9 ай бұрын
ክበር ወንድማቼን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 9 ай бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አይዞክ ወድማችን ...ሴጣን ገና ይቃጠላል ..
@getachewgezahegen8290
@getachewgezahegen8290 9 ай бұрын
Ante weshetam! Guadegnahn astkakleh be'vidio takerbaleh? Manm ayamnhm. Eyesus mashofia aydelm.ye'alem Nigus engi !!!
@fanuelgebrehiwot8787
@fanuelgebrehiwot8787 9 ай бұрын
ያባቱ ልጅ
@user-wb4hv9fm4s
@user-wb4hv9fm4s 9 ай бұрын
am proud of you!
@HaNa-qz9ne
@HaNa-qz9ne 9 ай бұрын
ነጋሽ በጣም ጥሩ እይታ ነው። አሰተማሪም ነው።ድምፅህ ከማይኩ ይርቃል
@mariamariam3303
@mariamariam3303 9 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ወንድም ጋሼ ልበልክ አለኮ መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን እኮ ነው
@user-nq4zj6ec9x
@user-nq4zj6ec9x 9 ай бұрын
ተማሪዎች አይዞኝ የዘንድሮ መአት😢
@zainabal1660
@zainabal1660 9 ай бұрын
አተውነተኛ ሰውነህ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤
@winnerreta4378
@winnerreta4378 9 ай бұрын
ወንድማችን በርታልን
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ይህ ሰውዪ ቄሰ ነው መጀመሪያ ቄሰ ከሆነ ጭንቅላቱን ነው ማለት አሰዳቢ ሀይማኖታችንን አታርክሱብን እዚያው ሂድና ተጨማለቁ እኛ ሰርተን እንጂ በሰይጣንና በሚራክል ወንጀል ሌብነት አንፍልግም ቄሰ ከሆነ አሰዳቢ ነው መከሰሰ አለበት ወንበዴ
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በርታልን ወድማችን❤❤❤❤
#ልብ_የሚሰብር_ሀዘን_ገጥሞናል @NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
18:56
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 733
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 4,2 МЛН
#ጠንቋይ_ፖስተሮች #ፍልፍሉ_ጉድ_ተሰራ@NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
30:16
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 60 М.
#እዩጩፋ_አበደ #ፎርጅዱ_ቄስ@NEGASHMEDIA
31:55
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
#ክርስትና_ድራማ_አደለም #የአባ_ገብረከደን_ፍሬዎች!!!@NEGASHMEDIA
29:21
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН