የቫይታሚን ዲ እጥረት የሚገርም መረጃ ፣vitamin D deficiency

  Рет қаралды 9,628

ሰኒ ትዩብ Seni tube

ሰኒ ትዩብ Seni tube

3 жыл бұрын

ውድ ተመልካቾቼ በመጀመሪያ ስለምታረጉልኝ ድጋፍ፣አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ በመቀጠልም ከማቀርብላቹ ስራዎች ባሻገር አንዳንድ እኔን የገጠመኝን ሰው እንዲማርበት በሚል መልእክቶችን አስተላልፋለሁ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛቹት ለወዳጅ ዘመድዎ አድርሱልኝ like share comment ማድረግም አትርሱ
ክበሩልኝ

Пікірлер: 115
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 4 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ ልክ ነሽ ባይታሚን ዲ ሀገር ቤት ያለው መዳኒት ለሁለታመት ተጠቅሜ ቴራፒ ወስጄም ለውጥ አልነበረኝም ከ 9 ወደ 89 ለውጥ ያገኘሁት በስተ መጨረሻ ከውጭ የመጣ መዳኒት ነው የታዘእዘልኝን መጠን በአስር ሺ በሳምት አዴ ወስጄ ለውጥ አለው እና እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ በትከከል መረጃው ጥሩ ነው በርቺ 🙏
@senitube5770
@senitube5770 4 ай бұрын
እንዲህ አይነት አስተያየት ሳይ ደስ ይለኛል ነምግብም ተከታተይው ተባረኪልኝ
@enuyalew6145
@enuyalew6145 3 ай бұрын
Ibakish medanitun asayign ine betam amognali indet fb simishin nigerign lawurashi
@tube-jf6xe
@tube-jf6xe 3 жыл бұрын
የቀንየልና ማዓረይ በርትዒ❤👌
@dermay96
@dermay96 3 жыл бұрын
በርችልኞ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው
@asterastu1908
@asterastu1908 3 жыл бұрын
ሰኒዬዬዬ ምቅርቲ በርችልኝ ማማዬ
@user-dz9wy4fn1n
@user-dz9wy4fn1n 3 жыл бұрын
ሰኒየ በርቺ ዚያዳይ ❤❤
@asttmmay4857
@asttmmay4857 3 жыл бұрын
ሰኒዬዬ የምወድሸ በርቼልኝ ማማዬ
@user-kr7ht8xw9v
@user-kr7ht8xw9v 3 жыл бұрын
እሺ ሰኒዬ የቀንየልና በርትዒ👍❤
@user-pj8jl7cs1m
@user-pj8jl7cs1m 3 жыл бұрын
የቀንየልና ሰኒዋይ ማዓረይ ❤
@user-kr7ht8xw9v
@user-kr7ht8xw9v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መሊኡ ይምሓርኪ🙇
@getachewasefa5604
@getachewasefa5604 3 жыл бұрын
Seniwaye mearey. Btaemi des behali gobzi zagaley😍😍😍
@abigualasefa5795
@abigualasefa5795 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ሰኒ ዝያዳይይይ
@user-ju7nl3kk4d
@user-ju7nl3kk4d 3 жыл бұрын
በርችልን
@user-uf4kx9dn1c
@user-uf4kx9dn1c 3 жыл бұрын
ሰኒ ዝያዳይ በርትዒ❤😍
@mesakbicha355
@mesakbicha355 3 жыл бұрын
Seniye wude betam harif neger new enamesegnalen share like👉fetari ymarsh
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
አሜን ምቅርተይ
@marysami2333
@marysami2333 3 жыл бұрын
Gobeze 👍❤️💛
@wubittefera7857
@wubittefera7857 3 жыл бұрын
ስኒይ ውዴ እናመስገናለን ሽረ ስላደረገሽን አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋ የሁን በተጨማረም መዳኒትሽን ውስጅ ምግብም ባይታሚኑን የሚተኩ በይ 🙏😍👈
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
ውቢትዬ አመሰግናለሁ
@ethiopiawitethiopiawit1080
@ethiopiawitethiopiawit1080 3 жыл бұрын
Thank you seniye. Teru temihirt new. Tebareki 💋
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
Thank you meski
@samueleasroma296
@samueleasroma296 3 жыл бұрын
Seniye bershi yene konjo
@tube5094
@tube5094 3 жыл бұрын
Thank's senay zeyday❤😍👍
@banchi34
@banchi34 3 жыл бұрын
Wooow
@zerihunlema8159
@zerihunlema8159 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሙሉ በሙሉ ይማርሽ አስትዬን ሰላም በይልኝ
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ zerihun መልእክቴንም አድርሻለሁ
@hiwott
@hiwott 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰኒዬ 😘
@supperapp8611
@supperapp8611 3 жыл бұрын
ሰላምኪ ይብዛሕ መዓረይ ቀዳመይቲ ግጭው
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
የቀንየለይ መአሪተይ
@alemhalefom92
@alemhalefom92 3 жыл бұрын
Thank you seni for sharing
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
Thank you yen mar
@soshitube7215
@soshitube7215 3 жыл бұрын
ሰኒየ❤ይቅኒየልና ዚያዳይ በርትዒ
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
የቀንየለይ መአረይ
@user-bu6sc8tb6n
@user-bu6sc8tb6n 3 жыл бұрын
ሰኒ ምቅርተይ የቅንየለና ዝያዳይ 😍😍😍😍
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 3 жыл бұрын
Saniyee maharey shukarey liyyuu inamasaginalan
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
ውዴ አመሰግናለሁ
@soshiaxum8720
@soshiaxum8720 3 жыл бұрын
ማዕረይ😘ሶሺ አየ
@wyjci5558
@wyjci5558 3 жыл бұрын
thank you for the info
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
Thanks love
@ehit2toooy933
@ehit2toooy933 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ
@galerobhailu987
@galerobhailu987 3 жыл бұрын
Seni wude emokralehu turu sra bershi
@RakiHailu89
@RakiHailu89 3 жыл бұрын
Seni mearey bertie ❤️
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
የቀንየለይ መዐረይ
@alemtube3593
@alemtube3593 3 жыл бұрын
Selam seniye konjo tefasbn😘
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
አለምዬ አዎ አል መች አለኝ ሊቭ
@GsffDfgg-bg3dd
@GsffDfgg-bg3dd 8 ай бұрын
❤❤
@user-gf3ws7qd9p
@user-gf3ws7qd9p Жыл бұрын
Emmsegnalne
@user-dz8wr3vm9h
@user-dz8wr3vm9h 3 жыл бұрын
ምርተይ የቅንየለና አበባ እየ
@rigbetube1077
@rigbetube1077 3 жыл бұрын
የቕንየልና ሰኑ ሽኮር ላይክ ሼር ምጭውቲ
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
መዐረይ የቀንየለይ
@mitmitajunta2678
@mitmitajunta2678 3 жыл бұрын
Seniwaye mearey btaemi nemsgn👉mesak
@user-fx3oy1hh3v
@user-fx3oy1hh3v 3 жыл бұрын
የቅንየልና ምቅርተይ
@erobadeye2682
@erobadeye2682 3 жыл бұрын
Seni yene melekam
@aduylulatube
@aduylulatube 3 жыл бұрын
Ykeniyelna seniy
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
የቀንየለይ ምቅርተይ
@susutube3918
@susutube3918 3 жыл бұрын
Ykenyalna zhaftey
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
የቀንየለይ
@rahigaltigray2504
@rahigaltigray2504 3 жыл бұрын
Turu sra new kitybet seniye
@user-zw5cd7vf6f
@user-zw5cd7vf6f 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ሰኒ እኔእኮ በቃጨጨርሶኛል😢😢😢😢😢
@senitube5770
@senitube5770 3 ай бұрын
አይዞን እህቴ በደንብ ተከታትለሽ ከወሰድሽው ይስተካከላል
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
ውዴ መልሺልኝ እንዴት ነው አጠቃቀሙ ቪታሚ ዲ አጠቃቀሙ ጠዋት ወይስ ከሳት ወይስ ማታ እንዴት ነው አጠቃቀሙ ወይስ በፈለኩት ጊዜ? ከምግብበፊት ወይስ ከምግብ በዋላ እርስ ገዝቼ መጠቀም እችላለው?የግድ ዶክተር ማዘዝ አለበት? Pls
@user-qe1ob3xh1f
@user-qe1ob3xh1f 3 жыл бұрын
ሰኒ ምቅርተይ የቅንየለና
@user-kj4ds4rx4p
@user-kj4ds4rx4p 3 жыл бұрын
የቅንየለና ሰኒ ሓፍትና
@kechomita5135
@kechomita5135 3 жыл бұрын
Seniwaye gobzi mearey mesak negn
@kalaraya3717
@kalaraya3717 3 жыл бұрын
bicyi wedye
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mesertg43
@mesertg43 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እረ እኔም አንች እዳልሽው ያመኛል
@senitube5770
@senitube5770 2 жыл бұрын
አንቺም እግዛብሄር ይማርሽ ዶክተር ይይሽ
@user-gv9td1yj7y
@user-gv9td1yj7y 3 жыл бұрын
የቅንየለና ምቅርተይ
@RakiHailu89
@RakiHailu89 3 жыл бұрын
Seni yene bale moya
@user-rv5ct9tk6v
@user-rv5ct9tk6v 6 ай бұрын
ሰሙምንድነውእማየእኔሰልሞትነውብኣረብሃገር
@senitube5770
@senitube5770 5 ай бұрын
የምን ስም ነው እህቴ አልገባኝም
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 2 жыл бұрын
ሰኒ እኔ ሳይታወቅልኝ ለ6ወር በጣም ታምሜ ፓራላይዝድ ሆኜ ነበር እና 50000ሺውን ለስድስት ወር ወስጄ ነበር ግን አሁንም ትከሻየ ላይ እና ወገቤን በጣም ያመኛል
@ashurah7673
@ashurah7673 10 ай бұрын
ቶሎ አይተውምዴ😢😢
@user-lf6ms6wp6nHanitube
@user-lf6ms6wp6nHanitube 3 ай бұрын
yene ke gimash betachi new vitamin d3 1000m jemiriyalew
@senitube5770
@senitube5770 3 ай бұрын
በደንብ ተከታትለሽ ውሰጂው
@tittit5623
@tittit5623 2 жыл бұрын
አሪፈ ነው ለሰወሰት ወር አንድ ሓባ ለሳምንት በዶክቶር ታዝዞኝ የተጠቆምክ ነው
@senitube5770
@senitube5770 2 жыл бұрын
ጎበዝ እስከሚያልቅ በደንብ መከታተል ነው
@ashurah7673
@ashurah7673 10 ай бұрын
እና ተወሺዴ እኔ ታምሜለሁ😢
@halimamoktar9817
@halimamoktar9817 2 жыл бұрын
Enem endayncha yamgiale benateshe
@senitube5770
@senitube5770 2 жыл бұрын
ሃኪም አይቶሻል
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 10 ай бұрын
እሽ ከስት እስከ ስር ነው ናርማን አለሽ እናት እኔ 14ነው ያለኚ እናም ለሶስት ወር ታዞልኚ በሶስትወሩው ሊላዶክተር ጋስሄድ አያስፈልግም በቂነው አለኚ ግራገባኚ እባክሽ ንገሪኚ አረብ አገርነው እምኖረው
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 10 ай бұрын
አይተሽ እዳታልፊኚ እራሴን ያመኛል
@ashurah7673
@ashurah7673 10 ай бұрын
ማሬ ትክክለኛው አርባ ነው እኔም ታምሜለሁ😢😢
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 10 ай бұрын
@@ashurah7673 እይዋ
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 10 ай бұрын
@@ashurah7673 እሽ ለስትወር አዘዙልሽ ማጎወ አቡካዶወ ወተት በፍጥነት ይሞላዋል ብለዋል ማር
@ashurah7673
@ashurah7673 10 ай бұрын
@@user-mi8gz7dz8x ስድስት ወር አሁን አራተኛወሬ ባይተወኝም ብዙ ለውጥ አለኝ
@SeneMame-r3e
@SeneMame-r3e 6 күн бұрын
kirkland vitamind3 25mcg(1000iuui)keyet new emagegnw ehet bakeshe felegelegn
@shitutadesse2003
@shitutadesse2003 2 жыл бұрын
እኔ ኢ ዮ ግን አሞኝ ሀኬም አዞልኞል
@user-vs2de9dr8c
@user-vs2de9dr8c 2 жыл бұрын
እህቴ እኔ ጭራሽ ፀሀይ አላገኝም የራስ ቆዳየ በጣም ያቃጥለኛል ያሳክከኛል ፀጉሬም አለቀ የቪታሚን ዲ እጥረት ይሆን ሳኡድ ከመጣሁ ነው የጀመረኝ
@senitube5770
@senitube5770 2 жыл бұрын
እህቴ የሳውዲ ፀሃይ ብውጣም ከባድ ስለሆነ እንሸሻለን ከቻልሽ የቫይታሚን መጠንሽን ቼክ አርጊ የፀጉር መርግፍ የ አይረን እጥረትም ሊሆን ይችላል ህክምና በቅርብ ቶሎ ማታገኚ ከሆነ አይረን እና ቫይታሚን ዲ ብለሽ ከፋርማሲ መግዛት ትችያለሽ ከቻልሽ ደሞ አመጋግብሽን ቪድዬው ላይ የገለፅኩትን ተከታትለሽ ሞክሪ
@wttdgg6221
@wttdgg6221 2 жыл бұрын
@@senitube5770 እህቴ እኔም በጣም ተቸግሬለሁ ባይታምን ተብየ እስቲ መፈቴሁን ንገሪኛ
@senitube5770
@senitube5770 2 жыл бұрын
@@wttdgg6221 መጀመሪያ ፈጣሪ ይማርሽ እያልኩ ፀሃይ ግድ ልናገኝ ይገባናል ቢያንስ በቀን ከአምስት እስከ አስር ደቂቃ ፀሃይ ልናገኝ ይገባናል በተረፈ ደግሞ ቪድዬው ላይ እንደገለፅኩት ቫይታሚን ዲ እንክብል፣ሳልመን አሳ፣አቮካዶ፣አልመንድ ደግሞ አዘውትረሽ ውሰጂ ከዚህ በተጨማሪ ደሞ ዶከተርሽ ያለሽን መተግበር አለብሽ ይህን ሞክረሽ ውጤቱን አሳውቂኝ
@awkoabed6382
@awkoabed6382 3 жыл бұрын
Seniye mearey btaemi nemsgn harif tmhrti eyu👉mesak bicha
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 3 жыл бұрын
እህቴ አልመንድ በምን ስዓት ነው የሚበላው እናም ስንት ፍሬ ነው የሚበላው
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
በማንኛውም ሰአት ልትበይው ትችያለሽ ብዛትም አይጎዳም ግን እስከ አስር ፍሬ ብትወስጅ ጥሩ ነው
@user-tp1kw1ux7v
@user-tp1kw1ux7v 2 жыл бұрын
እህኔ እስኪ የሚያወፍር ከኒና ካለሽ አሳይኝ በፈጠረሽ
@user-zt1tx4yf5m
@user-zt1tx4yf5m 2 ай бұрын
እኔ እያመመኚ ስመረመር ባይታሚን ዴ የለሺም አለኚ ለ6 ወር መድሀኒት ታዘዘልኚ ግን ጰጉሬ አለቀ ግስሜም ጢጫ ነዉ የሚሆነዉ
@senitube5770
@senitube5770 2 ай бұрын
ፀጉርሽ ድንገት የአይረን እጥረት እንዳይሆን ቼክ አርጊ
@abebekebede7910
@abebekebede7910 2 ай бұрын
እኔ ደግሞ አግሬ ላይ vatamin D አለብሽ 0 ተብዩ ያሳየሽንን ነጩ ክኒነን እና በባለክዳን ላስቲክ ያለው ለ3 ወር ታዘዘልኝ
@subahanallahalhamdulilah6267
@subahanallahalhamdulilah6267 2 жыл бұрын
እህቴ እካክሽን በውስጥ ላውራሽ አድራሻ ብትልኪልኝ
@senitube5770
@senitube5770 2 жыл бұрын
ስለዘገየሁብሽ ይቅርታ በቴሌግራም Senait hagos ብለሽ ፈልጊኝ ወይም ያንቺን ላኪልኝ
@senitube5770
@senitube5770 2 жыл бұрын
በቴሌግራም Senait hagos ብለሽ ፈልጊኝ
@ayeshaahmed6545
@ayeshaahmed6545 Жыл бұрын
ሠኒ ላወራሽ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝሽ
@senitube5770
@senitube5770 Жыл бұрын
እሺ ችግር የለም ፌስቡክ ላይ Nails and lashes by seni በሰኒ ብለሽ ሰዎች አርጊ እና መልእክት አስቀምጭልኝ
@yidnkgirma7881
@yidnkgirma7881 2 жыл бұрын
Ena endet naw ahona???enem salalabgh nw
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 3 жыл бұрын
እኔ የቪታሚን ዲ እጥረት አንሶኝ ህመሙ ሊገለኝ እና መዳኒት ስተውኛል ግን ምንም ለውጥ አላየሁበትም ብዙ መቆም አልችልም ከወገቤ በታች በጣም ነው የሚያመኝ እንዲሁም ከአንገቴ በላይ ሊገለኝ ነው ምን ትይኛለሽ እህት በስው ሀገር ልሞት ነው ጨንቆኛል
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
Hakima yasuf በመጀመሪያ እግዛብሄር ይማርሽ ፣በተቻለ መጠን በቀን ለ10 ደቂቃ ቢሆንም ፀሃይ ብታገኚ ጥሩ ነው ቪድዬላይ የገለፅኩትን አመጋገብ ተጠቀሚ ከቻልሽ ስልክሽን ላኪልኝ በውስጥ አወራሻለሁ
@enuyalew6145
@enuyalew6145 3 ай бұрын
Ibakish indet neshi ahun lewut aleshi
@tanatana2666
@tanatana2666 2 жыл бұрын
erguz mewused yichilal
@senitube5770
@senitube5770 2 жыл бұрын
Aychalem
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 2 жыл бұрын
ሰኒ እኔ ሳይታወቅልኝ ለ6ወር በጣም ታምሜ ፓራላይዝድ ሆኜ ነበር እና 50000ሺውን ለስድስት ወር ወስጄ ነበር ግን አሁንም ትከሻየ ላይ እና ወገቤን በጣም ያመኛል
@senitube5770
@senitube5770 2 жыл бұрын
Tsehay uma በመጀመሪያ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ/ይማርህ የ ቫይታሚን ዲ እጥረት ቀላል ይመስላል እኔም 50,000ውን ነው የወሰድኩት በአመጋገብ መታገዝ አለበት በቀን በተቻለ መጠን እስከ አስር ደቂቃ ፀሃይ ማግኘት አለብን ውጤቱን እስከመጨረሻ አሳውቂኝ
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 14 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 7 МЛН
ኤች አይ ቪ ኤድስ በአፍሪካ
15:23
VOA Amharic
Рет қаралды 626
ወሳኙ ቫይታሚን "ቫይታሚን ዲ"
14:26
Pink Lotus Ethiopia
Рет қаралды 17 М.
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 15 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 2,4 МЛН