Ethiopia | የቫይታሚን ዲ እጥረት ለወረርሽኙ ፅኑህመምና በክትባቱም ተከላካይነት ላይ ምን አስከተለ? የቅርብ የጥናት ውጤት| ሁሉም ሊሰማው የሚገባ

  Рет қаралды 50,698

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

2 жыл бұрын

የቫይታሚን ዲ እጥረት ለወረርሽኙ ፅኑህመምና በክትባቱም ተከላካይነት ላይ ምን አስከተለ? የቅርብ የጥናት ውጤት| ሁሉም ሊሰማው የሚገባ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 218
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzfaq.info/love/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዳክተር ውመን ዋነደይ መልቲ ቫይታሚን እወስዳለው ስለሱ ምን ትላለህ ?
@SuperThankyougod
@SuperThankyougod 2 жыл бұрын
ዶክተር ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ያክብርልን ስለምታካፍለን እውቀት:: k2 ሲወሰድ Arterial calcification ላለው ሰው calcium dislodged ያደርጋል በደም ስር ውስጥ ሚባለው ትክክል ነው ወይ? Coronary High calcium score ያለው ሰው ቢወስድ ችግር ይኖረዎል ወይ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@f.t8710
@f.t8710 2 жыл бұрын
OK
@meazayohannes2446
@meazayohannes2446 2 жыл бұрын
Ye dem maqtegna, emiwesdu sewoch vitamin k2 mewsed yelebachewm!!!!
@wintab9571
@wintab9571 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ነኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ ዶክተር ዳኒ ከነመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርካቹ አንተን ማመስገን ከቃላት በላይ ነው
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 жыл бұрын
I agree with you.
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
የጌታችን ሰላምና ፀጋ ለአንተ እና ለቤተሰብህ ይሁን ዶክተር ዳኒ የባረከህ ይባረክ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኑሪ ዘላለም ክፍ አይንካችሁ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ
@hhajae
@hhajae 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሰዉ ነክ በርታ
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 2 жыл бұрын
አንተ የተባረክህ ወንድም አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ያለህን እየሰጠኸን ስላለኸው እውቀት
@yabi9414
@yabi9414 2 жыл бұрын
ተባረክ
@user-ut2vz2qe5z
@user-ut2vz2qe5z 2 жыл бұрын
Tebareke
@ruthyohannes4007
@ruthyohannes4007 2 жыл бұрын
Tebareki dr
@selamawitgb1571
@selamawitgb1571 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 2 жыл бұрын
ተባረክ 🙏🙏❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
Thank you for sharing...,
@negedetsehayseifu3139
@negedetsehayseifu3139 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ
@mamidecor4478
@mamidecor4478 2 жыл бұрын
Betam amsegnalu Dr. Daniel
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሰገርም ነው።
@rosejesus7724
@rosejesus7724 2 жыл бұрын
Thank you so much!
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Thanks.God bless Dr
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ በጣም ነው የምናመሰግነው ጊዜ ወስደህ ስለምታስተምረን🙏🙏🙏🙏
@medimedi619
@medimedi619 2 жыл бұрын
Thank you so much 💞
@fantayegebremariam5207
@fantayegebremariam5207 2 жыл бұрын
Thank you so much God bless you and your family abundantly
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank you dr blesss you mor💒
@lueldemeke5383
@lueldemeke5383 2 жыл бұрын
Thank you!
@meaza660
@meaza660 2 жыл бұрын
Dr abo tebarke betame dese yemel tmheret!
@meronasgedom4208
@meronasgedom4208 2 жыл бұрын
Thank you my brother!
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 жыл бұрын
Doc. እነደዚህ እያሰብክ ጊዜህን ወስደህ ወቅታዊና ጠቃሚ ነገሮችን እነደምትመክረን አብዝተህ እንድታገለግለን እግዚአብሔር ጤና እና ብርታት ይስጥህ ከቤተሰቦችህ ጋር ❤🙏❤
@lilitufa6234
@lilitufa6234 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው እማመሰግነው
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
Thank you Dr. God bless you .
@Sellu5956
@Sellu5956 2 жыл бұрын
Thanks Dr Dani
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 2 жыл бұрын
Thanks bro
@gezahagne9884
@gezahagne9884 2 жыл бұрын
Perfect presentation
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ኑርልን
@fikirtehaimanot8881
@fikirtehaimanot8881 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ.ር 🙏🙏🙏
@genetkalata9710
@genetkalata9710 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@tsegaanteneh5735
@tsegaanteneh5735 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶር / ዳኒ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ተባረክ ከነ ቤተሰብህ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
Thank you Doctor Daniel for your advice
@abbaytrufat
@abbaytrufat 2 жыл бұрын
ስለመረጃው በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 жыл бұрын
በጣምአመሰግናለሁኝ ለምታስተላልፈው ብሙል
@munahassan
@munahassan 2 жыл бұрын
Thank you doctor Dani 🙏
@user-vo6fx2gw8q
@user-vo6fx2gw8q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 💖🌺🌺
@saraembaye8613
@saraembaye8613 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr 🇪🇷
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
Thank you
@seblebirhanu6374
@seblebirhanu6374 2 жыл бұрын
Dr Dani በእውነት እግዚያብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን አብዝቶ ይባርክ!! ወገኖችህን በቅንነት የምትጠቅም ፣ የክርስቶስ ልብ ያለህ Amazing person!! ተባረክ በብዙ እድሜና ጤና ይስጥህ!!
@susisherfu5777
@susisherfu5777 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ውቀትህን ሳሰስት. ስላስተማርክን በጣም አመሰግናለው በርታ ፈጣሪ ይርዱ
@titihagos138
@titihagos138 2 жыл бұрын
thanks
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 2 жыл бұрын
ብዙ ነገር ከአንተ ተምራለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነመላው ቤተሰብህ::
@ganatganat2457
@ganatganat2457 2 жыл бұрын
እግዛብሄር በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ዶክተር
@shalomzewde3749
@shalomzewde3749 6 ай бұрын
Oh wow God bless you doc
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 жыл бұрын
Dear Doc. Dani God bless u more thank u so much.
@yayahala615
@yayahala615 2 жыл бұрын
ሰታመም የአንትን ፔጅ ነው የማየው.... ተባረክ ዳኒ ....
@zowdikidane3760
@zowdikidane3760 2 жыл бұрын
Thanks Dr 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️👍👍👍👍💐💐💐💐💐💯🎊☃️🕍🕌💏🙏😁🇪🇷♥️🇪🇹🙏
@mimizeleke4196
@mimizeleke4196 2 жыл бұрын
Thank you Go to bless you
@mesaymengistu6197
@mesaymengistu6197 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ዳንኤል እግዛብሄር ይስጥልን እንዚአይነቱን ለጤናችን ጠቃሚ መረጃ ስሐምታደርሰን ። ይህን ቫይታሚን D በቀን1ከወሰድኩ በቂ ነዉ አንተ ቪድዬ ላይ ያለው አይነት ነው ያለኝ ካልሺየም በፍሌበር መልክ ያለዉን እወስዳለሁ ነገር ግን አንድ ቀን እሱን አንድ ቀን ቫይታሚንD3 ን ነው እምወስደው እባክህ እንዴት ነዉ መዉሰድ ያለብኝ?
@DM-ht8us
@DM-ht8us 2 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Any time
@samuelticcue2865
@samuelticcue2865 2 жыл бұрын
Yes yes good
@beniyamurga840
@beniyamurga840 2 жыл бұрын
I am always watching your video even I can't Wait the next one Dr Thank you so much God bless you .
@abitekle4221
@abitekle4221 2 жыл бұрын
Grazie
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር
@lueldemeke5383
@lueldemeke5383 2 жыл бұрын
ዶክተር እንዴት ነህ ! እኔ ጥይቄ ነበረንኝ ለእናቴ ነው እሳ ኢትዬጵያ ነው ያለችው:: ዶክተራ የእግርሽ አጥንት ሳስቶል አላት እና ዶክተር ምን መውሰድ ነው ያለባት ?ምን ልላክላት ? እኔ እዚህ ነው ያለውት thank you!
@genettesfaslassy3426
@genettesfaslassy3426 Жыл бұрын
I have no word just God Bless you 🙏 more each and every day.
@senaitbresch7849
@senaitbresch7849 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለው ከዚህ ቻና ብዙ ትምርት አግኝቼበታለው ይህን ቫይታሚን እኔም ከዶክተር ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው Thank you
@ghenetbeyene8846
@ghenetbeyene8846 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ደክቶር ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሁሉ ጊዘ አንከተላለን ትምህርት የሆነ ነው ሁሉን ሰው ማስማት አለበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rutharaya3479
@rutharaya3479 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 Dr Daniel
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Glad it was helpful!
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 2 жыл бұрын
Thanks so much Dr God bless you 🙏
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
You are very welcome
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
betam betam amesegnalew de/r teqami tmrt new
@kidisthagos2311
@kidisthagos2311 2 жыл бұрын
Thank you Dr to share God Bless you and your families
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Same to you!
@rahelasefaha9077
@rahelasefaha9077 2 жыл бұрын
We love you bro from Asmara
@mariabebe8880
@mariabebe8880 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ በበኩሌ በጣም ተጠቅሜያለው በምታስተላልፋቸው መልእክቶች ተባረክ ! ቫክሲን ተወግቼ ኮቪድ እየተመላለሰ አስቸገረኝ
@betelhmewilliams4566
@betelhmewilliams4566 2 жыл бұрын
Thank you it is helpful, can you mix it also same time your video for kids also kids vitamins and health and growths, thank you
@simretmengsteab5367
@simretmengsteab5367 2 жыл бұрын
Yekenyelna 😊🙏dear Dr Daniel ke Berlin Germen
@fatumahusen2945
@fatumahusen2945 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ባለህበት ከነቤተሰቦችህ ሰላምህን ያብዛልን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ዶክተር እኔ ከዚህ በፊት ቫይታሚን ዲ በሳምንት አንዴ በዉሀ እሚወሰደዉን ታዞልኝ እየወሰድኩ ነበር ዶክተር አሁን ዶክተር አቁሚዉ ብሎኝ አቁሜለሁ ዶ/ዳኒ አሁን ፈሳሹን እንደዛዉ በሳምንት ብወስደዉ ይሻላል ወይስ ታብሌቱ ይሻላል ????????
@vicotra30
@vicotra30 2 жыл бұрын
Please daniye about kids constipation problems... Video beteseralene🙏🙏
@Heyb21
@Heyb21 2 жыл бұрын
Hello Dr Ehete daileses tadergalch enezihen hultune betewesede techlalech
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
ta Dr !!!
@asterzerezghi5094
@asterzerezghi5094 2 жыл бұрын
💕💕💕💕
@dinkneshdinknesh482
@dinkneshdinknesh482 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናሎህ ደር እኔ የቫይታሚን እጥረት እንዳለብኝ አላውቅም ነበር ግን ዝም ብሎ ይደክመኛል የሆነ ነገር እንዳለ ይገባኝ ነበር ስመረመር የቫይታሚን እጥረት ያውም በጣም በጣም ዝቅተኛ እንደ ሆነ ተነገረኝ እና በመርፌ ሰጡን ፈጥኖ ለማገገም እና ቤተሰቦቼ ተሎተሎ ተመርመሩ እጅግ አመሰግንሀሎህ
@marmarmarmarmarmar74
@marmarmarmarmarmar74 2 жыл бұрын
Teyake alegn ena betam nw meyadakemagn menim selsera hule yedekam semat yesamagnel beza lay feta betam tabalashtohal andand ken dena yehonal andende ken betam yebesal tsagurem yenakakelal ehe yemin vitamin eterat yehun ebakihin maleselign megibem ayebalelignim felagot yelagnim
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 2 жыл бұрын
ዶክተር ከልብህ ሆነህ ሰለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን አለማወቃቺን ጎድቶናል እኔ ሰሞኑን ተመርምሬ በጣም ሎ ነው ተብዬ ታዞልኝ መውሰድ ጀምሪያለሁ
@sulaimansudani6368
@sulaimansudani6368 Жыл бұрын
ዶክተር ጥሩ ነበር ገለጻህ በሚሊግራም እየቀየርከው
@zedb4789
@zedb4789 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብዙ ተጠቅሚያለሁ በትምህርትህ ከቻልክ ጥያቅዪን ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ቪታሚን በአጠቃላይ አይስማማኝ ምን ማረግ አለብኝ
@yessemworku9817
@yessemworku9817 2 жыл бұрын
Hi
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Thank you Thank you dr.Daniel God bless you 🙏
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
You are very welcome
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
የመልቲ ቪታሚን ጥቅሙ እና ጉዳቱ ምንድነው ዶ/ ር ዳኒ👏
@moyeman5622
@moyeman5622 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ አውቶ ኢሚዩን ዲስስ አለብኝ (እንደ አርትራይትስ ነገር) ያለሁት አውሮፓ ነው እና ህክምና ክትትል ላይ ነኝ እና ሰሞኑ ደሜ ቼክ ሲደረግ እጅግ በጣም ወርዶ ነበር እናም በቀን 15ጠብታ እስከ 2 ሳምንት ከዛም በሳምንት 40 ጠብታ እንድወስድ ተነገረኝ እናም የሚሰማኝ የነበረ የህመም እና የድካም ስሜት ለውጥ አለኝ:: ምናልባት ዶክተር ዳኒ እባክህ እስቲ Ebetrax ስለሚባለው medication የሆነ ነገር ብትለኝ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@titeyama2528
@titeyama2528 2 жыл бұрын
Thanks so much but when talking please slowly slowly....
@samritame
@samritame 2 жыл бұрын
My kids take kids multivitamins but if there is any other vitamins pls let us know thank you. bless you abundantly🙏❤️
@tegestgodana321
@tegestgodana321 2 жыл бұрын
Hi Dr.💕 Ena 50 sie new mewsdw bsamt Ada Dr Azolegn Ena gn bezaw ketlku salakom cheger alew 3amet yhonal?
@nigitade6203
@nigitade6203 2 жыл бұрын
Tnku dr gin what about use,dose..of ZINK
@Tigsit23
@Tigsit23 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር አጠቃቀሙን ንገርን ዶክተር እኔ ሁሌም ነምወስድ ከምግብ በውሀላ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ችግር የለውም
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x 2 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-rs3fz6ck3j
@user-rs3fz6ck3j 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒአል ከነ ይቕርታ በጣም ነው የሚከታተለው ያንተ ትምህርት ከመጠን በላይ ወዲቸዋለሁ ነገር ግን ስታስተምረን በጣም ትቸኩላለህ ኣንዳንድ ጊዝየ በጣብ ይረብሸኝና ትንሽ ቐስ ብትል ጥሩ ነበር ኣመሰግናለው።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
ዶክተር ስለ መልካም አስተምህሮ ይህ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጥያቄ ቫይታሚን ዲ ለመውሰድ የ እድሜ ገደብ የለውም ወይ? በ ማንኛውም የእድሜ ገደብ ያለ ሰው መውሰድ ይችላል ወይ ? ተባረክ
@rahwagebreselassie7017
@rahwagebreselassie7017 Жыл бұрын
10000......gzie subscribe madreg bichal endiet tru neber, rejim edmie yistih Doctor!
@yetm1026
@yetm1026 2 жыл бұрын
ስለ ጠቃሚ መረጃዎ በጣም እናመሰግናለን። ሌላም ሳይንሳዊ መረጃ አለ ቫይታሚን D3 ድብርት እና ውፍረትን ለመከላከል ይረዳል። በዩቲዩብ ላይ እንደዚህ ያለ ጠቃሚ መረጃ? አመሰግናለሁ ወንድሜ።
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ጤና ለልጆች ምን አይነት ቨይታሚን ይስጣል ልጆቼ ቨይታሚን ወስደው አያቁም እድሚያቸው 8 እና 11 ነው እድሚያቸው ልጆቼ ግማሽ እትዮጵያዊ ናቸው የነጭ ድብልቅ ናቸው ስለዚህ እባክህን ምትለኝ (ምትነግረኝ)ነገር ካለ ??አመስግናለሁ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ የፎሊክ አሢድ ሥወሥድ ነበር ለ3 ወራት አሁን ግን ጨርሻለሁ ግን እሥካሁን ፀጉሬ መርገፉን አላቆመም እርግጠኛ ባልሆንም vitamin D3 ይመሥለኛል
@hiwottadesse5778
@hiwottadesse5778 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ዶክተር ዳኒ። በቀን በቀን አንድ ዲ3 5000 luplus 300 soft gels እወስዳለሁ ጥሩ ነው????
@tilahunhasu8421
@tilahunhasu8421 2 жыл бұрын
ዶ\ረ ሳላም ነዉ ወገቤ ብዙ ጊዜ ይደረቅብናል ምን ይሁን እባክህን መልስን
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 2 жыл бұрын
ደክተር ተባረክ አንድ ጥያቄ አለኝ የታይሮ ሰርጀሬ አድርጌለው ካልሼም ቫይታሜንD መዳኔት እወሰዳለው 5አመት ሁኑኛል አሁን እግሬ እያበጠ አሰቸገረኝ መልሰልኝ ጌታ ይባረክ
@user-rd9rt4to3v
@user-rd9rt4to3v 2 жыл бұрын
ባጋጣሚ ሆኖ እየወሰድኩኝ ነው
@simretmengsteab5367
@simretmengsteab5367 2 жыл бұрын
Dear Dr Daniel kab Berlin eye le lejoch ye Corona Vaccine yemkeral wey Dankeschön
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 14 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
The Types of People That May Be Vitamin D DEFICIENT! | Dr. Steven Gundry
15:25
The Dr. Gundry Podcast
Рет қаралды 113 М.
Ноутбук за 20\40\60 тысяч рублей
42:36
Ремонтяш
Рет қаралды 363 М.
Tag her 🤭💞 #miniphone #smartphone #iphone #samsung #fyp
0:11
Pockify™
Рет қаралды 72 МЛН
Здесь упор в процессор
18:02
Рома, Просто Рома
Рет қаралды 416 М.