የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 685,846

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

11 ай бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 2 000
@zegizumuhammad9632
@zegizumuhammad9632
እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ከወገቤ ጀምሮ እስከ እግሬ አይ ስደት😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g
እኔስ ገና በወጣትነቴ ያለመደገፊያ መቀመጥ አልቻልኩም ወገቤን 😢የስደት ትርፉ እሄነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w
እኔስ ገንዘቤ ሳይቀር የጨረስኩት በዚህ በሽታ ነዉ😢
@byky3031
@byky3031
እኔ አሞኝ አያቅም ነበር ግን ከወለዲኩ በኋላ አልታርሥኩም ወዳዉ ተነሳሁ እድሜ ለሥደት አሀን በየሰአቱ ያመኝል ቁጪ ብየ ቶሎ መነሳት አልችልም እሥኪ ዱአ አዲርጉልኝ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያርብ
@Hawlathassen
@Hawlathassen
እኔ ከጀመረኝሁለት አመት ይሆነኛል ወዳው ህጀነበር ሀኪም እራጅምተነስቻለሁ ሲጀምረኝ እግሬን ማቃጠልነበር መዳኒት ስወስድ ወገቤንም አመመኝ ስቀመጥ ስተኛ ነበር እማመኝ ብዙ ነገር ሞክራለሁ እረፍትሳረግ ትቶኝ ነበር ከዛ ስደትመጣሁ ባመቴ ተነሣብኝ አልፎ አለፎ ያመኝነበር አሁን ጎበስማለት አቃተኝ እቃማሣት አልችልም ምን እደማረግ ጨቆኛል 😢😢😢😢
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315
እኔ ሁሌ የማያቆም ህመ ም አለብኝ በግራ ጎኔ ከወገቤ እስከ እግሬ ጭምር 😢😢😢😢
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn
እኔም በጣም ያመኞል 😢በ ልጅነት ካመመኝ ለሚቀጥለው ምን ልሆን ነው ብየ አስባለሁ😅 አይዞን ወገን ከማዳም ስራ ስንላቀቅ ደና እንሆናለን እሽ❤ ከባድ ነው ቢሆንም ቀለል አድርጉት የማዳም ቅመሞች ነገ ሌላ ቀን ነው 😊በተስፍ ፈገግ በሉ ነገ ደና እንደምንሆን አምናለሁ😊❤ እናመሰግናለን ዶክተር😊
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d
አላህ አፊያችንን ይስጠን እህቶቼ ወገቤን የሚለዉ ብዙ ነዉ አይ ስደት😢😢
@user-fj3qu9sd5z
@user-fj3qu9sd5z
ስደት ያተረፍኩት ወገብ ሕመምነው አንድልጂኮ ሳልወልድ 😢😢
@user-yq6yn7nc3d
@user-yq6yn7nc3d
አረ ዶክተር አንድ በለኝ አኔ ወገቤን አስከአግሬ አጅን አንገቴን ሁሉ ነዉ የማስታወስ ችሎታዬ አነስተኛ ነዉ እባክሕን ስራ መሥራት አልችልም በቃ አይኔ አይገለጥም እስፓርት ስሰራ ይሻለኛል እባክሕን ጭርሽ ማሠብ አልችልም እባክሕ ዶክተር አግዘኝ ያለሑት ሣዉዲ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t
ስደት ላይ ያለን አንድም ደህነኛ የለንም በብዛት የወገብ ህመም ተጠቂወችነን ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጠንና ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን ዙሮ መግቢያችንን😢😢😢
@user-eh5xy8ro6i
@user-eh5xy8ro6i
ያረቢ እስከዛሬ ትንሽ ትንሽ ነበር የሚያመኝ ሀኪም ሄጀ ደህናነሽ አሉኝ እነሱ ብራቸውን ብቻ እጂ በደንብ አይመረምሩም ሰራተኛ አሁን ግን ዛሬ በጣም አመመኝ ቀጥ ብየ ስራ መሥራትም አልቻልኩም የአሏህ በሰውቤት በሰው ሀገር የአሏህ አተው እርዳኝ
@negasenshew7085
@negasenshew7085
ኧረ ተባረክ ያለ ክፍያ የእረፍትና የቤተሰብ ጊዜህን ሰውተህ ለወገን መድረስና መርዳት ማስተማር ምን አይነት መታደል ነው ትምህርትህ የሁላችንም በሽታ የዳሰሰ ነው እግዚአብሔር አይለይህ እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ይስጥህ በስንቱ እንጎዳ ባይሆን በአንተና በመሰሎችህ ደስ ይበለን እንጂ ብዙ የተማረ ቢኖርም የጋን መብራት ነው ከራሱ ውጩ ለሌላ አያበራም ተወልዶ የመከነ ተዘርቶ ያልበቀለ ማለት ይህ ነው አንተ ግን ተባረክ
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e
እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ ወገባችን ታሟል አብሶ ስደት አለም ያለነው የወገብ በሽታና ኩላሊት እድሁም የጨጓራ ተጎጅ ነን😢 ብቻ እግዚአብሔር ይሁነን
@adimasutumato6162
@adimasutumato6162
Wow! It is a very attractive and useful lesson.
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729
በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው አመሰግናለሁ!
@fekadutechane8651
@fekadutechane8651
Well organised!!
@asteraraya3204
@asteraraya3204
እናመሰግናለን ዶክተርየ❤❤❤❤❤
@adimasutumato6162
@adimasutumato6162
Dr really God bless you and your job. It is very nice lesson
@legessezewudie
@legessezewudie
Thank you dear Dr seife for you great about backbone problem!!
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
የጀርባ ሕመምን እንዴት ማስታገስ ይቻላል
10:10
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:20
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 189 М.