የወላይታ ዳጣ አዘገጃጀት |Ethiopian traditional sauce |

  Рет қаралды 45,785

melly spice tv

melly spice tv

4 жыл бұрын

የወላይታ ዳጣ አዘገጃጀት |Ethiopian traditional sauce |
• ቆጭቆጫ | ዳጣ |
ማየት ለምትፈልጉ

Пікірлер: 98
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ወይ ሚሉዬ... ይሄን የስሩት እጅችሽ ይባረከልኝ... ሚሊዬ እሄ የምልሽ 85 አይነት የ ባህል ሁሉን የምታውቂው እትብትሽ ደርቆ. በ 85 ..የ ቁዋንቁዋ ተናጋሪዎች ጋር ተበትኑዋል ማለት ነው... በርቺልን... ታዲያ.. ለዝች ልጅ... ሚሊየን ስብስክራይብስ... ቢስጣት... አረ ሼር ሼር... ስብስክራይብ... ላይክ...መልካም..ኮመንት ... ቴንኪው 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️... ኢትዮጵያዬ ስላምሽ.. ይብዛልኝ 🙏
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 жыл бұрын
እትብቷ በየቦትልው ስለሆነ ሳይሆን ጉበዝና ሁለ ገብ ክልልይ የማይወስናት እራሳን ስላስተማረች ነው። ለቀልድሽም ቢሆን ግን እሷን ሳይ ሁሌ የሚገርመኝ በክልልና በዘር የተወሰኑ ሰዌች ናቸው
@fathimakadheeja8821
@fathimakadheeja8821 3 жыл бұрын
ሜልዬ በነካ እጅሽ የዶርዜ የባህል ምግብ እንጭላና ፌቴላ ስሪልን አሳይን በጣም ቆንጆና ጣፋጭ ምግብ ነው ሀቢብቲ
@lijsolomon3929
@lijsolomon3929 4 жыл бұрын
ዋው ዳጣ ደስ ይላል ❤️ የባጭራ አሰራር እንዴት ነው
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው 🥰😍 ተባረኪ🙏🏾😘
@mahidemisse8422
@mahidemisse8422 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ጎበዝየሁሉን ባህልታውቂያለሽ:: የደቡብምግብ በጣም ነው የወደው
@Setna1312
@Setna1312 4 жыл бұрын
እኛ ያለንበት ሀገር የበሶቢላ ቅጠልም ፍሬ የለም ሌላ አማራጭ ካለ ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ።
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
ሜልዬ ሁሌም አዳዲስ ነገር ነው ይዘሽ የምትመጪው
@danielzerihun5748
@danielzerihun5748 4 жыл бұрын
ሚሊዬ እናመሰግናለን ይመችሽ
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሜልዬ በጣም ቆንጆ 🙏🏾👍🏾
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ዋው በጣም ምርጥ እና ቀላል ተባረኪልኝ የኔ ባለሙያ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለው
@abulle5609
@abulle5609 4 жыл бұрын
wow technolgy yemir arif new. ene tiz yemilegn be ejachin neber be wefcho mindixew ena kexadin behuwala erasu betam eji yakatilal degmo bedenbm yalefal. nice work melly.
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
Gobez Ehit! Ejochish yebareku💕
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 жыл бұрын
Very nice... can't wait to try it
@ezraephrem6791
@ezraephrem6791 3 жыл бұрын
Beautiful, I learned something today
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 2 жыл бұрын
በጣም፡እናመሰግናለን፡በርቺልን፡የኔ፡ባለሞያ
@sinasina7999
@sinasina7999 4 жыл бұрын
Melu betam yamral ebifam
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጥሩ ዳጣ ነው
@abbymartv4184
@abbymartv4184 4 жыл бұрын
ቅመሽና እሳይን 🤣🤣🤣🤣 እር በጭራሽ እንልሽም! በጣም እናመሰግናለን! I will definitely try it great recipe!👍👌
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ዉዴ
@selamefrem5829
@selamefrem5829 4 жыл бұрын
Awesome job👍🏾
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
Thank you for sharing Mellye, konjo argesh nw yeserashw 👍♥️
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
Thank you for sharing melye
@banchitube801
@banchitube801 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺልን በጣም ጎበዝ ነሽ
@rosenoire2075
@rosenoire2075 3 жыл бұрын
BETAM NSTUH NECHE BRAVO
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 жыл бұрын
Thank you melly 👌❤❤
@aidah832
@aidah832 4 жыл бұрын
Selam Melat can you pls give us the link for your food processor? I have never seen this kind. Thanks for the recipe I will definitely give it a try. Thanks again sister. Berchi👍🏾
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ይቀመስ ይቀመስ ይቀመስ ይቀመስ ክክክክክ ሜሊ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@heregasefa4871
@heregasefa4871 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@serkalemberhanemarim1838
@serkalemberhanemarim1838 3 жыл бұрын
Good job 👏
@zinukemal7654
@zinukemal7654 4 жыл бұрын
Wow
@eteneshbuleha274
@eteneshbuleha274 Жыл бұрын
ዋው፣ዛሬ፣ቀለል፣ያለና፣ያሚገበ፣አሰራር፣ነው፣ያሳየሽን፣ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን እቱ
@hafi_design
@hafi_design 4 жыл бұрын
melly betam tanks bzu neger astemreshignal eski ene ethiopia nw yalehut ezi cheese betam wed nw eski pizza yale cheese mesratn asayn konjo pizza
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 жыл бұрын
Thanks my dear a lot
@nebyataraya5642
@nebyataraya5642 4 жыл бұрын
Thanks you 🙏🏽👍
@hanaberhnut
@hanaberhnut 4 жыл бұрын
melu enamesegnaln Konjo new
@desalechkuma-vm8rm
@desalechkuma-vm8rm 3 ай бұрын
Ejish yibarek Yehagere daxa Bedemb Asayshgn
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye minew sayikemesi JK🤭 thank you for sharing stay blessed 🙏🏾❤️
@user-fh1jy9ze2p
@user-fh1jy9ze2p 3 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@fritamesfin2282
@fritamesfin2282 4 жыл бұрын
Tnx meluye
@menberekidane9529
@menberekidane9529 4 жыл бұрын
Btam new yemadneksh Get ejachsh yebarkach konjo.
@shegak5217
@shegak5217 4 жыл бұрын
Thankyou
@ranifikadu3168
@ranifikadu3168 4 жыл бұрын
👌👌👌
@truth2232
@truth2232 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ እህት ተባረኪ እወድሻለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ቅን ክበሪልኝ
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 4 жыл бұрын
ባለሞያ Melly 💚
@weyineshetweldetinsae7410
@weyineshetweldetinsae7410 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 4 жыл бұрын
👏👍👍👍
@richsint9440
@richsint9440 4 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ ሜሊዬ የበሶቢላውን ፍሬ የት አገኛለሁ ?
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Wayne ijishin ayifejim be ijish
@mefthajabir2673
@mefthajabir2673 4 жыл бұрын
Sawedesche marrrr
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ
@habtemariamaskale1830
@habtemariamaskale1830 4 жыл бұрын
What is your blender type
@user-md7db7bs4x
@user-md7db7bs4x 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል በሶ ብላ ባረበኛ ሥሙን ንገሪኝ እህት
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
ዘራፍ ማነው የቀደመኝ
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
Kimeshi enjy meliy
@getahungirma8117
@getahungirma8117 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ነው!! የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው?
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
እህቴ መፍጫው ስሙን አስቀምጪልኝ ለመግዛት እፈልጋለው በርቺ
@nejatnejat7217
@nejatnejat7217 3 жыл бұрын
(blender) ወይንም የጁስ መፍጫ ነው እሚባለው ማማዬ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
@@nejatnejat7217 እሽ አመሰግናለው እህቴ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@tsigeredatesfaye7822
@tsigeredatesfaye7822 4 жыл бұрын
Mellye enamesgnalen.Clubsandush ebaksh ebaksh .
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
Kiyi Lo"o esi osway dica
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
ብዙ ነገር ነው ካንች የተማርኩት።የፈረንጅ እገርን ቅቤ እንች እንዴት ነው የምታነጥሪው እሳይኝ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሱሴ አሳያለው በአል ከመድረሱ በፊት
@mefthajabir2673
@mefthajabir2673 4 жыл бұрын
Lname mayete efalgalawe
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ስላም ሚሊየ በሶ ብላ የት ነው የምታገኝው በእንግሊዘኛ ምን ይባላል wild basil ነው ወይ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
Basil leaf ነው የሚባለው አዜብዬ
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Ine be ije new mifecew
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s Жыл бұрын
ጭናዳም እና የስጋ መጥበሻ ብንጨምረበትስ ይበላሻል እስቲ ንገሪኝ ታየሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አረ በፍጹም አይበላሽም እንደውም ያጣፍጠዋል
@addisapolloinformationcent7994
@addisapolloinformationcent7994 3 жыл бұрын
ሱሴ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ወለጋም በዚህ ቃሪያ ነው የሚሠራው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ቲጂዬ
@almazweldu3914
@almazweldu3914 2 жыл бұрын
ባጣም ጎበዝ ነሽ አንድ ጥያቄ አለኝ ቦሰቡላ ምን ማለት ነዉ ብእንግሊዘኛ ወይም ትግርኛ ንገርኛ
@fevenmesfin4989
@fevenmesfin4989 22 күн бұрын
@@almazweldu3914 Sacred Basil = በሶብላ wey ሰሰግ Tegrgha
@fevenmesfin4989
@fevenmesfin4989 22 күн бұрын
Sacred Basil = በሶብላ Tegrgha ሰሰግ
@mefthajabir2673
@mefthajabir2673 4 жыл бұрын
Yen konjo balmoya nasche waww malke stege moya kagorabete ybalale moya kanche ayawe balafawe kan pan kake kanche ayescha beka ljoascha waddoete enmsagnalen
@Footballhmu147
@Footballhmu147 2 жыл бұрын
frew Dekolshal Or...
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ በጣም ግን ላም እንዲል አልፈለኩም
@kebedehabtegebriel7198
@kebedehabtegebriel7198 3 жыл бұрын
ስናፍጭ አይገባምወይ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እኔ በማውቀው አይገባም ከበደ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
መለየ ደምርኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ እናት
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
በቅንነት ነይ ቤቴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@kindiyhunhailu7946
@kindiyhunhailu7946 3 ай бұрын
ቃርያው ግን አይቀቀልም እንዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
ተቀቅሎም ሳይቀቀልም ነው የሚሰራው ይሄኛው ሳይቀቀል የሚሰራው ነው
@havamoges3166
@havamoges3166 3 жыл бұрын
ክሠርት ምልት ምንድንው ውጭ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
በእንግሊዘኛ sage leaf ነው የሚባለው
@Sbu23561
@Sbu23561 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ይህነን ጥበብ የሰጠሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረክ
@user-te3mh9zz1i
@user-te3mh9zz1i 4 ай бұрын
ደረቁን ምጥምጣ አገፊለው የምፈጩት ለምንድነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 ай бұрын
እሱም ሌላ አይነት አሰራር ነው እርጥብ ከሌለሽ ደረቁን ትቀቅይው እና ትፈጭዋለሽ ያለበለዚያ ደረቁን ከፈጨሽው ዳጣ ሳይሆን ዱቄት ሚጥሚጣ ይሆንብሻል
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Gin be qoco qixel new mixeqemew
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ
የወላይታ ዳታ አሰራር
17:02
Wolaita TV | ወላይታ ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 32 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 27 МЛН
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 213 М.
ዳጣ ወይም ቆጭቆጫ #ኢትዮጵያ ምግብ #shewafikre
12:18
shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
Рет қаралды 12 М.
Ethiopian Wine Drink "How to make Birz" የብርዝ አሰራር
36:26
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 497 М.
የወጥ ማቁላያ ከቀይ ሽንኩርትና ከአብሽ አዘገጃጀት (Ethiopian spices)
14:29
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 105 М.