ዳጣ ወይም ቆጭቆጫ

  Рет қаралды 12,133

shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ

shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ

2 жыл бұрын

ተወዳጅና ጣፋጭ የዳጣና የቆጭቆጫ አሰራር ትወዱታላችሁ

Пікірлер: 74
@Selamawit
@Selamawit 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ ሸዋ ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው የምር በጣም ነው እሚያምረው ባገኘው ብዬ ተመኘሁ እሚገርመው እኔ ሁሌም እሰራለሁ አሁንም እራሱ በአርጔዴው ከለር አለኝ ምግብ ስመገብ እሱን ካላረኩ የበላሁ አይመስለኝም ግን የኔ ቃሪያ ነው ትልልቅ ነው እናመሰግናለን ውዴ ሼርርር
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
ሰላምዬ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለው
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ ሸዋ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ እና የሆነ የቆጭቆጫ አሰራር ነው ያሳየሸን በትኩስ እንጀራ አቤት ሲጥም እኮ 👌
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@atyub
@atyub 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት ዋው በጣም ሀሪፍ አሰራህ በርችልኝ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meronwg9509
@meronwg9509 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሸዎ ፍቅር እዴት እደምውድ ዳጣ በጣም ቆንጆ እርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እዴት እደሚጥምመገመት ይቻላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን💕💕💕🎶
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@adona16
@adona16 Жыл бұрын
ሰላም ሸዋዬ ዋው በጣም ምርጥ የሆነ የዳጣ (የቆጭቆጫ) አሰራር ነው ያሳየሽን የተጠቀምሻቸው ግባአቶች የቃረያዎቹ ከለር ዋው ልዩ የሆነ አሰራር ነው 👌ከለሩ ሲያምር
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሽዋዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! ዋዉ! በጣም ቆንጆ ዳጣ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በተለይ አሁን በዓል እየመጣ ስለሆነ ዳጣ ያስፈልጋል እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍😍😍
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኅብስትዬ
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በተለይ በፆም ስአት ያባላል እኛ አበሾች የሚያቃጥል ምግብ ስላደግንበት ምርጥ ዳጣ ነው እናመሰግናለን 💚💛💜🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@birukmekdi
@birukmekdi 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን ሰላም መጣሽ ሸዋ የኔ መልካም በጣም ቆጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ ግን ምግቡን በልቸዉ አላቅም ለመጀመሪያ አችጋ ማየቴነዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ
@zemzemali7153
@zemzemali7153 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሸዋየ ማሻአላ ፍልፍል እወዳለሁ ደሥይላል ያገራችን ሚጥሚ ሽታው መጣብኝ ሥወድ ብታይ ጥሩሩ ትምርትነው እናመሠግናል ላሣየሽኝ ቀጣይ እጠብቃለሁ ሣአት እየጠበኩነው ብቅ እላለሁ
@rbkaym1811
@rbkaym1811 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሸዎ ፍቅር በጣም ልዩ የሆነ የዳጣ እስራር ነውከለሩ እዴት ይምራል እይንንም ይስባል ባለሞያነሽ ይሄን የስሩ እጆች ይባረኩ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን💕💕💕🎶
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ክልብ
@richokitchen2137
@richokitchen2137 2 жыл бұрын
ስላም ሸዋዬ ቆንጆ የ ዳጣ አሰራር ነው ሼር ያደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👍👌
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዋዉ ሸዋዬ እኔም ቆጭቆጫ በጣም ነዉ የምወደዉ የቤትሽ ሽታ ታሰበኝ እኮ የዝንጅብሉ የነጭ ሽንኩርቱ የድንብላሉ ሽታ አብሮ ሲፈጭ የሚገርም ነዉ የሚሆነዉ ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል ይህን የመሰለ ቆጭቆጫ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ💕👌
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@user-pb4jy8fp8l
@user-pb4jy8fp8l 2 жыл бұрын
ሸዋዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው ዳጣ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽን ይባርክ በጣም ወድጄዋለሁ ፡፡ 👌
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሙያ ገና ሲያዬት ከለሩ ልዬ ነው በዛ ላይ ልክ ነሽ ሀፒታይት ይከፍታል አንዳንዴ ያስፈልጋል አፈጫጭሽ ተመችቶኛል ልዬ ዳጣ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ማማዬ 🙏🥰
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የሸዋዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ምርጥ ዳጣ ነው የሰራሽዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👍
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 жыл бұрын
ሸዋዬ እንኴን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ስራ ድሮ እናቴ ስሰራው አስታውስ ነበር እንዴት እንደምትሰራው ባላስተውልም እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Жыл бұрын
የሽዋዬየኔ ባለሙያ በጣምኮ ጎበዝ ነሽ ሁሌ የምትሰሪያቸው ለየት አርገሽ እንደአገርቤት አሰራር ነው የምታዘጋጅው በውነት ካንቺ ብዙ ርንማራለን ምርጥ ቆጭቆጫ ነው የሰራሽው 👌እናመሰግናለን 🙏👍👏
@kalkidanethiopia3009
@kalkidanethiopia3009 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሽዋዬ በጣም ቆንጆ ዳጣ ነው የሰራሽዉ ቀዩም አረንጓዴዉም በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍😍
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@asheluwillie9720
@asheluwillie9720 2 жыл бұрын
ቆንጆየዳጣን አሰራርን ነው ያሣየሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👌💖👍
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ዋው ብያለሁ ጥርት ያለ ስራ ነው ጽዳትሽ ቀረጻሽ የድምጽ ጥራት. ሙያሽ ነጭ ሽንኩርቱ ይበልጥ ጠአም ይሰጠዋል ።እጅሽ ይባረክ ላይክ ሸር
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ የእኔ ቆንጆ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ🙏👍🏽❤️❤️
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመግናለሁ ከልብ
@sarontube1237
@sarontube1237 2 жыл бұрын
wow merte kochekocha aserare new yasayeshn betam new yewededkut asegumegeshg egesh yebarekh share seaderekeshn
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ እናመሰግናለሁ
@UmuMubarekTube
@UmuMubarekTube 2 жыл бұрын
*አህለን ሸዋ እኳን ሰላም መጣሺለሰን ሰላምሸመ ይብዛልን ዋውዉ የኔዉዲ በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ እናመሠግናለን ቀጥይበት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዉድ ኢትዮጲያዉያን በያላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ ሀገራቺን ሠላሟን አላህ ያብዛልን👍👍👍*
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ የሸዋ በጣም ቆንጆ ዳጣ ነው ያሳየሽን እኔ እስባይሲ በጣም ነው የምወደው ይህንንም ስርቼ መብላት ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@medihntube
@medihntube 2 жыл бұрын
ሸዋዬ እጅግ በጣም ቆንጆ የዳጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እኔም በጣም ነው የምወደው አሰራሩም ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@rossethiotube
@rossethiotube 2 жыл бұрын
ሸዋዬ ቃሪያዉን በእጂሺ ስትከትፊዉ የኔ እጂ አቃጠለኝ😂 ምርጥ የሚጣፍጥ የዳጣ አሰራር ነው ያሳዬሺን እጆችሺ ይባረኩልን እኔስ ብቻዉን ከእንጀራ ጋር ስበላዉም ደስ ይለኛል አሁን አማረኝ አቦ 😂
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
ላክልሻ ወይ ትፈጫለሽ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ሰላም ሽዋዬ waoo እጅግ በጣም ቆንጆ የዳጣ ነው የተጠቀምሻቸው ቅመሞች ያጣፍጠዋል አር እናድራለን 😂የድንብላ ቅጠል አዎ ቀዩ ላይ ካደረግሽ ከለሩ ይቀይረዋል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ነው የሚያምረው በዛላይ ሁለት አይነት ከለር ዳጣ ወይም ቆጭቆጫ በጣም ተወዳጅ ነው አብሶ ከጥሬ ስጋ ጋር በደቡብ ኢትዮጵያም የተለመደ በየቤቱ ማይጠፋ ነው👌❤
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
እውነት ነው አይጠፋም
@rosatube6848
@rosatube6848 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ሸዋዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ የሆነ የዳጣና የቆጭቆጫ አሰራርን ስላሣየሽን ደስ ብሎኛል ብዙ የማላውቀውን ሙያ ነው የተማርኩት እሞክራለሁ 💖በጥብስ በዳቦ👌👌 አሰፈላጊው በምንም ነገሮች መመገብ እንችላለን ባለሞያ ነሽ ዲያንዬ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ያክብርልን 👌👌💖💖🙏🙏👍👍
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@saradawit
@saradawit 2 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ቆጭቆጫ ነው የሰራሽው የተጠቀምሽው ግብአቶች ሁሉ ምርጥ ናቸው በዛ ላይ አረንጎዴ እና ቀይ ከለረ ያምራል ልክ ነሽ ልዬ ቴስት ይሰጠዋል ነጭ ሽኝኩርቱ እና ዝንጅብሉ እጅሽ ንባረክ ሸዋ👌💕🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ሽዋየ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ እንደው የስራሽ ምንጊዜም አድናቂሽ ነኝ ሲያምር ጽድት ያለ ስራ ከለሩ ደሞ ልዩ ነው በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ዋዋዋ ምግብ ብቻ ሳይሆን ይህ የዘመኑ መድሀኒት ነው 👌 ለራሱ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
ርችዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@honey6765
@honey6765 2 жыл бұрын
የሚያምር ቆጭቋጮ ነው ሽዋየ ያዘጋጀሽው ሲያዩት በጣም ያመጓጓል ሲበላ ደሞ ይበልጥ ይጣፍጣል የይህን ስላሳየሽን ተባረኪ እናመሰግናለን ማሬ
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia 2 жыл бұрын
Shewaye nicely presented I will definitely prepare the same like yours for the comming holiday thank you 👌🙏❤️✅
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ሽዋዬ በጣም ቆንጆ ዳጣ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አሜን
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 2 жыл бұрын
ዋውውውው የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@niceworld2181
@niceworld2181 Жыл бұрын
ሰላም ሽዋየ ወይ ዳጣ እንዴት እንደሚያምር ልዩ ነው በያይነቱ ከከለሩክ አሰራረሩ በልዩ ሞያ ነው ያዘጋጀሽው ይህን በእንጀራ ቀባ አርጎና በቁርጥ ሲበላ ታየኝ ያስጎመዣል የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ የኔ ውድ
@user-fe7tm7yj3w
@user-fe7tm7yj3w 2 жыл бұрын
ሸዋዬ የማዘርን የቃሪያ ጨዉ ወይም ዳጣ አስታወስሺኝ ብዙ የማያቃጥለዉን ቃሪያ ነበር የምታዘጋጄዉ አቤት ሲጥም ልሼ ነበር የምጨርሰዉ ብታይ ምርጥ ስራ ክበሪልን
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 2 жыл бұрын
ሸዋዬ የኔ ውድ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ይህንን ለመስራት መነሳሳትሽ እራሱ የሚደነቅ ነዉ በዚህ ሀገር ከለሩ ሲያምር ለመብላት የሚያጓጓ ድንቅ ቆጭቆጫ ነው አንደኛ ነሽ💕👌
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ሽዋዬ 🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ እና ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የማላውቀው ነገር ነው የተማርኩት የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ጠሩ ጣእም እንደሚሰጠው አምናለሁ 🙏👍👌ቆጭቆጫ ዳጣ አሰራርን ስላሣየሽን እናመሰግናለን በስም ብቻ ነበር እማውቀው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን እሔንን አሁን ነበር ??ሲያዩት ያስጎመጃል እንዴት እደሚጣፍጥ ታየኝ እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርክሽ እሞክረዋለሁ 🙏🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ማርትዬ
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
ሸዋየ የኔ ዉድ ሰርቼዉ አላቅም አንቺ በሚገባ ሰርተሽዋል ዳጣ በጣም ነው የምወደው አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን እንዳንቺ አድርጌ መስራት ፈልጋለሁ❤️🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@wubkitchen
@wubkitchen 2 жыл бұрын
Sewa yene malkam betam konjo asarar new yasayshin ijish yebarki.gin ayqatilk
@bnbettytube
@bnbettytube Жыл бұрын
👍👍👍
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 2 жыл бұрын
Adoro data quello si mangia con qualsiasi cibo io mi piace tantissimo come hai preparato molto molto ottimo 👌
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
መጠኑስ ምን ያክል ቃሪያ ነጭ ሽንኩርር ወዘተ ንገሪን
@genet3394
@genet3394 11 ай бұрын
ምንድን ግላፍ
@user-xg2dm5cd6x
@user-xg2dm5cd6x 2 жыл бұрын
ዳጣ እና ቆጭቆጬ ይሄንን የመሰለ የእናቶቻችንን ሙያ በዘመናዊ መንገድ ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
ቀላል የዳጣ አሠራር በቤት ዉስጥ
6:15
melat tube
Рет қаралды 59 М.
የወላይታ ዳታ አሰራር
17:02
Wolaita TV | ወላይታ ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
የመስቀል ልዩ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት
26:09
Adot አዶት tube
Рет қаралды 31 М.
Ethiopian food ቆጭቆጫ/የቃሪያ አዋዜ
7:32
Ehete—kitchen
Рет қаралды 6 М.
How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 32 М.
😇 or 🔥 ? #shorts
0:43
A4
Рет қаралды 4,8 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 11 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН