No video

የወንዶች ዓይነ-ጥላ.በትዳር ውስጥ የሚፈጥሩት ችግር Memehir Girma Wondimu 660

  Рет қаралды 21,437

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

የወንዶች ዓይነ-ጥላ.በትዳር ውስጥ የሚፈጥሩት ችግር Memehir Girma Wondimu 660#subescribe_now
Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 104
@fishbogale3519
@fishbogale3519 2 ай бұрын
የሀጢያታችንን ከፍታ ያልተመለከተ ስፍር ቁጥር የሌለውን ቸርነቱንና ምህረቱን ያበዛ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ስሙ ይክበር ይመስገን ❤🙏🙏🙏
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 ай бұрын
አሜን
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋ ያብዛሎት
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 ай бұрын
በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ መድኃኒያለም ጸጋውን ያብዛሎት ከክፎ መንፈስ የተያዙትን እንዲላቀቁ በእርሶ አድሮ ስልጣኑን ለሰጦት አሁንም መድኃኒያለም የተመሰገነ ይሁን።አሜን!!!
@Eyob797
@Eyob797 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ትመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@melesedesalegn
@melesedesalegn 2 ай бұрын
እኝሕን ትልቅ አባት ነው እንግዲህ በየቤተክርሥቲያኑ የተሠገሠግው ደብተራ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ እየተቃወማቸው ያለው መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የምትቃወሙ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ንሥሓ ግቡ
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
.የጪቅ ደራሿ❤❤❤❤❤የፍቅር እናት ቤዛዊተአለም ትድረስልን አቤቱ በምረቱ ይማረን በደል ሀጥያታችን በዛ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን በእዉነት የኔ ሚሊየን ይሆናሉ ያሉብኝ መናፍስቶች ብዘረዝረዉ አያልቅም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት መሐተቤን ከምበጥስ አገቴ ይበጠስ ቸሩመድሐንያለም ይጠብቀን
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 2 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እቁ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን በድሜ በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲
@amanuel5687
@amanuel5687 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልን አባ ይፍቱኝ
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ❤❤❤❤❤❤
@AnanjSnje
@AnanjSnje 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን በርከተዎ ፀሎተዎ ይ አይለየን አሜን አሜን አሜን😢😢😢ተቸግሪ አለሁ አባቴ በፀውት አትርሱኝ አስካለ ማሪያም😢😢😢😢
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 2 ай бұрын
እድሜ ና ጤና ይሰጠልን አባታቺን❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 2 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 2 ай бұрын
አንደዉ አግዚአብሔር ይስጥልኝ የሚቃወሙት ልቦና ይስጣቸዉ አንደዉ የታመምዉ ነዉ የሚያቀዉ ቅድስ ስላሴ ያገልግሎቶ ዘመን ይባረክ አባታችን ።
@awaw1174
@awaw1174 2 ай бұрын
አባታችን ዕድሜና ጠና ይሱጡ ፈጣሪ
@mulu5487
@mulu5487 2 ай бұрын
አባየ አንካን በሰላም መጡልን ለነሱ የደረሰ ኛንም ይድረስልን🎉🎉🎉
@elssaandarge1156
@elssaandarge1156 2 ай бұрын
kesiratachu yetefetachu abet metadelachu❤❤❤
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 2 ай бұрын
ኣሜን አግዛብሄር የምስገን 🙏🏾
@HaregHaraka
@HaregHaraka 2 ай бұрын
የኛ ውድ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤🙏⛪🙏🙏
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 2 ай бұрын
እህህህህ እንኳንም እግዜህበርማራችሁ ከናቴቱይልቅ ህጻኑነው ያሳዘነኝ እንኳንምእግዜህበር በማለዳው ፈታህ ቤቤየ አባታችን የዜህ መከረኛ ትውልድ ሀዋርያዊ አባት ነወት የማቱሳላን እድሜይስጥልን
@muha72
@muha72 2 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl 2 ай бұрын
አባታችን ይስጥን እግዚአብሔር ይመስገን ዘላለም ኑሮልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 2 ай бұрын
ለናንተ የደረሰ መዳህኒአለም ለሁላችንም ይድረስልን አባዬ ሺ አመት ኑሩልን የኛ ስጦታ አባት❤🎉
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታቺን ኑሩልን
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን
@Ashnafi-rm3ek
@Ashnafi-rm3ek 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጦት
@BisratBeyene-ir7ze
@BisratBeyene-ir7ze 2 ай бұрын
አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በረከቶ ይድረሰን አሜን አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜና በጤና ያቆዮልን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 ай бұрын
ርዥም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዥምልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን።🤲🤲🤲
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 2 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጣታ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው የእናተ የደረ የእኛም ይደረስልን
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 2 ай бұрын
አቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም መድሃኔአለም
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@TsedaleAhmed
@TsedaleAhmed 2 ай бұрын
አባታችን እዴሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛለውት ወለተመዲን በፀሎት አስቡኝ
@user-vk4iw4pd5g
@user-vk4iw4pd5g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ላባታችን ይሰጥልን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 24 күн бұрын
አባታችንን እግዚአብኤር ይጠብቅልን❤❤❤
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 2 ай бұрын
Abbaayyee baraketu hidirebign ameeen ameewn ameeen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 2 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠዋት❤❤❤ ሺ አመት ኖሩልን❤❤❤
@getinetgetu-ux8ed
@getinetgetu-ux8ed 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 2 ай бұрын
አባታችን ሺአመት ያኑርልን❤❤
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 2 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት። በፀሎትዎት ያስቡኝ። !!
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 2 ай бұрын
እግዚኦ ምን ሻለናል ተሳሰረናል ወላድት አምላክ ከስራታችን ትፍታንይህን እያየን በህወታችን ማሾውነውአንሰማ አባታችን አደክምናቸውእድሜና ጤናውንይስጥልንእግዚአብሄር ያበርታችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ty8pf5de2g
@user-ty8pf5de2g 2 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሠንበት ብላችሁ😢😢😢😢
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Ай бұрын
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡ በግዛብሕር፡በጾለት፡ኣስቡኝ።
@noone-qw9hd
@noone-qw9hd 2 ай бұрын
ፀጋው ይብዛ ሎት
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 2 ай бұрын
ምምህረይ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
መምህር ግርማ ወደ አገልግሎት ተመልሰዋል እንዴ? አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@merrymeery2731
@merrymeery2731 2 ай бұрын
አግዚአብሔር,እረጅም,አድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት ❤❤❤❤አሜን,አሜን,አሜን
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mametohem7990
@mametohem7990 2 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etheth4380
@etheth4380 2 ай бұрын
Ezigaber yimesgen ❤❤
@yordanosgirma5022
@yordanosgirma5022 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በጊዜህ ወደቤታችን ና
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 2 ай бұрын
Aboya egziabher yhalkum. Nakum zhabena egziabher kbru ysfah .
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 2 ай бұрын
ከትዉሌድ ይህን ማን አስተዋለ😭😭😭❤🙏
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 2 ай бұрын
ሽሬ ንግብሪ የሕዋት
@mulusew505
@mulusew505 2 ай бұрын
አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ለመውደቅ ተቃርቤያለሁ ፈራሁ ዳግም በርስዎ መታየትን ይስጠኝ. ወለተ ማርያም
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 2 ай бұрын
አባቴ በፀሎታችሁአስቡኝወለተስላቤ ከነቤተሰቦቸ ግራ ተጋብቶኝነው ያለሁት
@user-rn8in2lp8y
@user-rn8in2lp8y Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j 2 ай бұрын
Abate edmena tena chemro ystot medhane alem
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-qu1sn4jj3q
@user-qu1sn4jj3q 2 ай бұрын
❤Amen abtachin fateri idmena tena abizito yistelin,inwadchawalen❤❤❤
@MabetTadsee
@MabetTadsee 2 ай бұрын
Abate salam
@biniam2451
@biniam2451 2 ай бұрын
Egziabher Edmen tnan yhabkum abona
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏
@Mariam5g23
@Mariam5g23 2 ай бұрын
Duai yimtulin abatachin yemtlu esti be wereket miknyat agerachin mehed yalchalnew sitlu abaye ebakwotin nulin dubai
@saraabi7780
@saraabi7780 2 ай бұрын
Edmea yestote abatachen egziyabeher yemsgen
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 2 ай бұрын
አባታችንእግዚያብሔር❤በርሣላይአድሮ❤በሰዉሀገርምሁኜለኔአጥያተኛዋ❤ሠላምይወትንስለሰጠኝ❤እግዚያብሔርይመሥገን❤አባታችንፀጋዉንያብዛሎት❤ይኑሩል❤❤❤
@bizubizu3221
@bizubizu3221 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fm9jr7ys1u
@user-fm9jr7ys1u 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@gvvcccc1938
@gvvcccc1938 2 ай бұрын
አባዬ እድሜ ከጥና ጋ የስጥዉት
@KuriBachaa-jj4by
@KuriBachaa-jj4by 2 ай бұрын
Abbaa anafisi kadhanaa national godhaadha
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b 2 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት! እንደዚሁ ኦቲዝምየሆነ ልጅ የማውቃቸው አሉ ምን እናድርግ ምንስ ተመክሩናላቹ?
@user-qd8ee8zt2g
@user-qd8ee8zt2g 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን እድሜናጤና ይስጥልን ኣባታችን እህት ወንድመቼ የኣባታችን ግሩብ ፣ወይም ቁጥር ካላቹ ተባበሩኝ❤
@asugaltigray2608
@asugaltigray2608 2 ай бұрын
እኔም እፈልጋለው ካገኘህ ወይ ካገኘሽ ለኔም ተባበሩኝ😢
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@MakeyaMakeya-kj5vr
@MakeyaMakeya-kj5vr 2 ай бұрын
Please please ebakachu guys comment lay yalachut Abba girman yetnow yemigegnut ke Ethiopian yetnw yalut feligacho ataeut botan alkm mehed felige yemtakut reply argulign
@user-ir7xc4wd9m
@user-ir7xc4wd9m 2 ай бұрын
Emiredan tefa ahunes heymanota lkeywr nen
@mechpunk
@mechpunk 2 ай бұрын
betselot mebertat yasfelgal egziabhier yirdah tesfam aykoretm, fetena binorm egziabhier melkamun eskiyameta metages tegebi new. degmo yeAban tmhirt eyeteketatek aydel ende berta keOrthodox wuchi hywot yelem, betselot asbugn new yemibalew enji haymanot mekeyer wede tfat megbat new. behaymanoth tsna.
@regasa1
@regasa1 2 ай бұрын
ረጋ ቲዪብ ላይ ስልክ ቁጥር አለ ደዉል በምንችለዉ እንተጋገዝ፡፡
@Sahlemariam
@Sahlemariam 2 ай бұрын
ተፈሪ ወንድሜ ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኔም ይድረስ።
@Mussie5
@Mussie5 2 ай бұрын
የ መቸ ኖ ኣባ ግርማ ካልጋሪ የለም ኡነት ተናገሩ የት ኖ ያሎው
@berketEndashaw
@berketEndashaw 2 ай бұрын
ኧረ የትነው ማገኛቸው ኧረ ያሉበት የሚያውቅ
@princess4698
@princess4698 2 ай бұрын
ኣባ የት ነው emigegnut emigegnubet ቦታ የምታውቁ አህት ና ወንድሞቼ ንገሩን በጌታ 😭😭🙏
@mulusew505
@mulusew505 2 ай бұрын
ውጭ ነቸው እኮ
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB 2 ай бұрын
ስልክዎን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው ??
@MahiiYabbal
@MahiiYabbal 2 ай бұрын
የት ነው የሚያገለግሉ መሄድ ፈልጌ ነበር
@mulreferja3385
@mulreferja3385 Ай бұрын
Kuter felgalho
@user-cg7is4sl6r
@user-cg7is4sl6r 2 ай бұрын
አባታችን ወደ ትግራይ መቸ ነው እምትመጡት 😢
@sosaso4562
@sosaso4562 2 ай бұрын
@ tigist hunde Amen abachin izaberi hixachu ye gudi koo charuu madalami noo shanoo minoo idaa yenya isuu ye zalamii hiyootachinoo zalamii madati✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢 sichinoo ye gazabii lagizawii wadanii ye zalamii hiyooti ratani gini hoo ye isuu charinati buzunoo abatuu izaberi hoo libe wada hate malishinyi adara ida ine idati hoo imate haxinyaa lijishi sahu adagi adara ye hulumi inate😢😢😢😢😢 tarike laxi adarashi Amen abachin Qaliyooti asamalen ye timituu abachin izaberi katachi ehe timiti ye hiyootachin midanti noo nurilen izaberi Rajimi idemena xena hixachu kufuu idanakachu imate huligize hixabiqachu ye sahu ulata wagaa yelami ye izaberi ye zalami noo ine masi yelami wadaloo kararabaloo😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@weldayzerea5339
@weldayzerea5339 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Memeher Girma Wondimu 178  የሚሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ
37:44
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 97 М.
በመተት ንብረቴን አስረሱኝ በለጠችን ትሙት ትውደቅ ክፋቶች Memehir Girma Wondimu #subscribe   በካናዳ ካልጋሪ የተሠራ
21:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
Memeher Girma Wondimu VCD 68 B
51:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 99 М.
መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች-Z Ethiop Tube
25:12
እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው  Memehir Girma Wondimu Video 608 #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ
35:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 104 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 50
1:24:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 120 М.
Memeher Girma Wondimu 146  " አጋንንትን አዉጡ  "ማቴዎስ 10:8  በዲግሪና ማስትሬት የተማሩ ልጆችን  ቡዳ ዛር  እንዳልተማሩ ሲያደርጋቸዉ
20:07
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН