የአዋቂዎች የኪንታሮት በሽታ (Hemorrhoids) መንስኤ እና መፍትሄዎች | Causes and remedies for the hemorrhoids.

  Рет қаралды 73,357

ብሩህKids

ብሩህKids

2 ай бұрын

የአዋኪዎችህ የኪንታሮት በሽታ (Hemorrhoids) መንስኤ እና መፍትሄዎች | Causes and remedies for the hemorrhoids.
Hemorrhoids: Overview and Types
Hemorrhoids, also known as piles, are swollen veins in the anus and lower rectum. They can develop either internally (inside the rectum) or externally (under the skin around the anus) 1. Here are the key points:
Internal Hemorrhoids:
Located inside the rectum.
Usually not visible or palpable.
May cause painless bleeding during bowel movements.
In some cases, they can protrude through the anal opening, leading to discomfort.
External Hemorrhoids:
Situated under the skin around the anus.
Symptoms may include:
Itching or irritation.
Pain or discomfort.
Swelling around the anus.
Bleeding (especially if a blood clot forms).
Causes of Hemorrhoids
Several factors contribute to the development of hemorrhoids:
Increased Pressure:
Straining during bowel movements.
Prolonged sitting (especially on the toilet).
Chronic diarrhea or constipation.
Obesity.
Pregnancy (due to increased pressure on the anal region).
Anal intercourse.
Low-Fiber Diet:
Insufficient dietary fiber can lead to constipation and straining.
Aging:
As people age, the risk of hemorrhoids increases due to weakening and stretching of the supporting tissues in the rectum and anus.
Remedies and Treatment Options
Here are some approaches to manage hemorrhoids:
Home Remedies:
High-Fiber Diet: Increase fiber intake to soften stools and prevent straining.
Topical Treatments:
Apply over-the-counter hemorrhoid creams or suppositories containing hydrocortisone.
Use pads with witch hazel or numbing agents.
Warm Sitz Baths: Soak the anal area in warm water for relief.
Pain Relievers: Acetaminophen, aspirin, or ibuprofen can help alleviate discomfort.
Medications:
For mild symptoms, consider creams, ointments, or suppositories available without a prescription.
These may contain ingredients like witch hazel, hydrocortisone, or lidocaine.
Minimally Invasive Procedures:
Rubber Band Ligation: A procedure to cut off circulation to the hemorrhoid using rubber bands.
External Hemorrhoid Thrombectomy: Removal of a painful blood clot within an external hemorrhoid.
Consult a Health Care Provider:
Seek professional advice if symptoms persist or worsen.
Rectal bleeding should not be assumed to be due to hemorrhoids; other conditions (including colorectal cancer) must be ruled out.

Пікірлер: 114
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician 2 ай бұрын
☎️ የሕክምና ቀጠሮ ስልክ 0984650912
@Melonafisu11Melonafisu11
@Melonafisu11Melonafisu11 2 ай бұрын
Selam d/r Ene የኪታሮት ተተቂ alenbrkum gn lijn kewlsku bhuala bkitarot teyazku 2were yhonegnal keyazegna ena yh ወደልጄ ytelalef yhon yaw ant balkehew meserat new kebiteseb yalebet kal yemetlalef almu ynorw yhon
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 2 ай бұрын
ዶክተርየ እባክህ እኔ ከአገር ውጪ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና በድርቀት እሰቃያለሁ በቃ ሰንጥቆኝ ነው የሚወጣው ልጄም እንደ እኔ ነው የሚያደርገው እና እኔ ውሀም እጠጣለሁ አትክልት እመገባለሁ ግን ለውጥ የለም እና ሮያል ሻይ የሚባል አለ እሱን አንድ ቀን አልፎ አንድ ቀን እጠጣለሁ በቃ ጠራርጎ ያስወጣልኛል ግን እሱን እረስቸ ካልጠጣሁ ይደርቅብኛል የምር ልጅ አምጨ ለመውለድ እንኳን የዚህን ያህል አልጨነቅም እና ሮያል ሻይ ሞሪንጋ እጠቀማለሁ ጉበቴን እንዳይነካኝ ፈራሁ እባክህ ንገረኝ
@user-rw4iy5yz2c
@user-rw4iy5yz2c 2 ай бұрын
Hi
@anwersrt6892
@anwersrt6892 2 ай бұрын
ዶክተር እኔ ሁለተኛው ደረጃ ኪንታሮት ነው ያለብኝ ብዙ ጊዜ መድሀኒቶች እና የሚቀባ ክሬም ታዞልኝ ተጠቅሜ ነበር እስከ አሁን ፋይበር ያላቸውን ምግቦች ነው የምጠቀመው። ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ሊጠፋ አልቻለም ሰርጀሪ ላረግ አስቤ ነበር ችግር ይኖረዋል? ደግሞ ኪንታሮት የወንድ ልጅ የወሲብ ፍላጎትን ይቀንሳል?
@user-mc1po8ur7h
@user-mc1po8ur7h 2 ай бұрын
ዶክተር እናቴጋ እያመማትነው ባክህ
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y 2 ай бұрын
ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን እኔ ከ13 አመት በፊት ነዉ በፊንጢጣየ ከዉጭኛዉ በኩል እባጭ አለ ቤተሰብ ያን ግዜ ስቀመጥ የህመም ስሜት ነበረዉ እና በባህል እንድሰራ ወላጆቼ ፈልገዉ እቢ አልኳቸዉ አሁን ህመም አይሠማኝም ሁኖም እባጩ አልጠፋም ብዙም አደል በጣም መጠኑ አናሳ ወይም ቀኝን ነዉ ግን እሰጋለሁ ዶክተር ምክርህን እፈልጋለሁ በተረፈ በርታ ወድሜ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር❤❤❤
@amrankan6115
@amrankan6115 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ዶክተር
@user-zu1bc6zj6r
@user-zu1bc6zj6r 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ለሰጠኸን መረጃ❤
@user-lo7zt2fl9u
@user-lo7zt2fl9u 19 сағат бұрын
ምርጥ ግልጥ እናመሰግለን
@amlaktume6417
@amlaktume6417 2 ай бұрын
Thank you so much Dr very halpefull video 🙏
@LobabaSaeed-nl3px
@LobabaSaeed-nl3px 2 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው ወድሜ
@user-iw3li8yi5q
@user-iw3li8yi5q 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር፡ እኔ ከህመሙ ጋር ከ30 አመት በላይ ቆይቻለው፡ በወቅቱ እንዳልታከም ተዘናግቼም ፈርቼም አሁን 4ኛ ደረጃ ላይ ደርሶ መቸገር ጀምሬያለው ሰገራ መቀመጥ ተቸግሬያለው ስቀመጥም ፊንጢጣዬ ወጥቶ አልገባ እያለኝ ነው።ዶ/ር እባክህ ባህላዊ ህክምና ዘመናዊ የሚለው ላይ እየተወዛገብኩ ተቸግሬ ህመሜ እየባሰ ነው።ምን ትመክረኛለህ 3ትንንሽ ልጆች አሉኝ ሳላሳድጋቸው እንዳልሞት ሰግቻለው ዶ/ር እባክህ ጥሩ ህክምና የማገኝበትን ስፍራ ጠቁመኝ ተጨንቄ ነው እርዳኝ።
@user-hu9kw3eo1p
@user-hu9kw3eo1p 2 ай бұрын
እናመሰግናለን፣ዶክተር
@pastorfetenechuleta3447
@pastorfetenechuleta3447 2 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@astertefera151
@astertefera151 2 ай бұрын
ተልባ ፣ አልሞልድ ሚልክ ፣ሶያ ሚልክ በጣም ጥሩ ነው በበኩሌ በፆም ሰአት እንደ ውሃ በመጠጣት እንጀራውን ፈትፍቶ በመልባት /ዳቦውን ተልባውን ፈጭቶ በሰላጣ ላይ ነስንሶ በመብላት ቶይሌት ስንሄድ በቀላሉ መጠቀም ያስችለናል ከዶክተር በተጨማሪ ማለት ነው
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 2 ай бұрын
እሄ ለምን ይጠቅማል ንገሪኝ ቀጣም እያመመኝ ነዉ
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Ай бұрын
Dr enkuan abero aderesen enamsegn alen ❤️❤️❤️🙏
@meseretmeseret1332
@meseretmeseret1332 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-mi7yl8pb5f
@user-mi7yl8pb5f 2 ай бұрын
Betam enamsgenalen❤
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 2 ай бұрын
thank u dr
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 2 ай бұрын
አመሰግናለው ዶክተር እደውላልው❤❤❤❤
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 2 ай бұрын
Well came
@Phil17.
@Phil17. 2 ай бұрын
አምላክ ይባርክህ ዶ/ር
@nabeela4979
@nabeela4979 2 ай бұрын
Enamesegnalen
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
እነመሰግነለን ዶክተረ
@user-sc5vl9ls6y
@user-sc5vl9ls6y 2 ай бұрын
D/r hulem eketatelhalw betam amesginalew ye 6 work lij alchign tonsil/entil eyemta techegiryalw bebet wust endet tirt larg?
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 2 ай бұрын
እነመሠግናለን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@freamare2186
@freamare2186 2 ай бұрын
Thanks DR. my mom has stage 4 internal ....can you recommend me where to take her?
@almasmas6481
@almasmas6481 7 күн бұрын
yes❤❤❤❤❤
@seadayimer5718
@seadayimer5718 2 ай бұрын
ዶክተር ስለትምህርት በጣምአመሰግናለሁ ልጄስዴስት ወርከሀያ ቀኑ ስወለዴጀምሮ ያቀርሻል አሁንም አልተወው ምንላርግ
@eyobbiru4784
@eyobbiru4784 2 ай бұрын
እንዴ ዶ/ር እውነት ነው እኔም በጾም ጊዜ ነው የተነሳብኝ እንዴት ሊሆን ቻለ?? ሌላው ደግሞ በጣም ግልፅ አርገህ ነው ያስቀመጥክልን እናመሰግናለን!!
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 2 ай бұрын
Ine kakayen saderig yagenal ena kakay yiderikal degemo kakaye bemiwetabeti bota new yalewi lezawim 2 new kakayen yaderikewal kakayen Bush saderg yitezetizenal be kezikaza wuha sitatebi tinsh yishalenal
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 ай бұрын
ቀዶ ጥገና እማ የተመለሰነው ያስወጡት የተናገሩነው ስለምክርህ አመሰግናለሁ
@hawamohammed9957
@hawamohammed9957 2 ай бұрын
አወ ይተካል😢😢😢 እዳው ዝምብሎ መቃጠልነው😢
@birhanehailu6979
@birhanehailu6979 2 ай бұрын
What about the extetnal one?
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እናቴ ተሠቃየች በሀኪም በህክምናም መፍትሄዉ ንገረኝ የፊጥጣ ነዉ የሧ ይደማል ያሥምጣታል ብቻ ምን ለበልህ
@LijidawetSomeno
@LijidawetSomeno 2 ай бұрын
ine baxmi nw yemyameni dotctri yen yewuchi nw gin baxm yasekike li
@BetygirmaBaqala19
@BetygirmaBaqala19 2 ай бұрын
Creme gele maxaqam echalal
@kidestyoutube27
@kidestyoutube27 Ай бұрын
❤❤❤
@MekdesAbebe-j1x
@MekdesAbebe-j1x 4 күн бұрын
ለረጅም ጊዜ የምቆዮው የውጭ ኪንታሮት መዳህኒት ወይም ህክምና አለው
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 2 ай бұрын
ሰላም
@hayatmhomaed5191
@hayatmhomaed5191 2 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እረ እጡቴ ላይ እጫፉ ላይ ወቶብኛል ግን አንድ አንድ ግዜ ይወጋኚል ግን እጡቴ እጫፉ እጥቁሩ አካባቢ ነዉ የዉጣብኚ እና ወደሊላ በሺታ ይቀይርብኛል ፈራሁ ግን አያመኚም እና መድኔት ካወክ ተባበረኚ
@lailaadam1864
@lailaadam1864 2 ай бұрын
የፊንጢጣ ኩንተሮት የለበት ሳዉ ለመስለቃቅ ምን መድረግ አለበት
@user-qg8sv8hs8s
@user-qg8sv8hs8s 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zemuybereket7425
@zemuybereket7425 Ай бұрын
Benath Doctor ቂጤ ውስጥ በጣም እደቲላቲል ነገር ይንቀሳቀሳል በጣም ምንቀሳቀስ ያለዉ ይሰማኛል
@ghccc5684
@ghccc5684 2 ай бұрын
እባክህ ወድሚ ንገርኝ እኔ ላስወጣዉ ወጦብኛል በሀኪም ቤት
@dimateayte7153
@dimateayte7153 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@TesfishTamrat
@TesfishTamrat 2 ай бұрын
❤❤
@Lilitadele
@Lilitadele 2 ай бұрын
ዶክተር እኔ የውጭ ኬንታሮት ኣለብኝ ኬንታረቱ ከማህፀኔ እና በፊጢጣየ በጎን በኩል ነው ያለው ደም ይቛጥርና ይፈሳል ምግልም ኣለው እባክህ መፍቴሄ ካለህ ንገረኝ እባክህ
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይዳብስሽ ይንቀልልሽ ጣናሽን ይመልስልሽ አሜን 👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@SamiAmi-er7hh
@SamiAmi-er7hh 2 ай бұрын
እኔ ከሰርጀሪ ቡሃላ እብጠትና ሽታ ያለው ፈሳሽ እንዲሁም ፈስ አስቸገረኝ መፍትሄው ምን ይሆን?
@misayebabe4211
@misayebabe4211 9 күн бұрын
ዶ/ር የእኔ ከውጭም ከውስጥም ነው የውሶጡ ሽንት ቤት ስጠቀም ይወጣል ስጨርስ እና ስነሳ በራሱ ይገባል
@nurmussa2022
@nurmussa2022 2 ай бұрын
👍
@AdresTalah
@AdresTalah 3 күн бұрын
ዶክተርየሀበሻመድሀኒትልትነግርኝትችላለህ
@senaytSenayt-ez3id
@senaytSenayt-ez3id 2 ай бұрын
ዶክተር ማህፀን ዉስጥ ይፈጠራል ወይ?
@user-wc9hm8md3s
@user-wc9hm8md3s 2 ай бұрын
ዶክተርዬ እኔ በጣም ታምሜ ነበር ማለትም ከበዓል ማግስት በጣም አብጦ ለመመለስ ረጅም ጊዜ ወስዶብኝ ነበር እና ዶክተር አስወጥተን ይትካል ይባላል ይህ ምን ትላለህ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር Please መልስልኝ ከእርግዝና በፊት ፎሊክ አሲድ ለ3ወር መውሰድ ግዴታ ነው ?
@AbdirezakMuhamad
@AbdirezakMuhamad 2 ай бұрын
Awo mama arif naw wasajiw
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 ай бұрын
@@AbdirezakMuhamad eshii betam amsegenalhu
@user-wc7jq3nk4z
@user-wc7jq3nk4z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamiAmi-er7hh
@SamiAmi-er7hh 2 ай бұрын
እኔ ከሰርጀሪ ቡሃላ ትንሽ እብጠትና ሽታ ያላው ፈሳሽ እንዲሁም ፈስ አስቸገረኝ ምንድነው መፍትሄው ዶ/ር?
@user-ph3tl9oh4d
@user-ph3tl9oh4d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-er5hl9rc8h
@user-er5hl9rc8h 2 ай бұрын
ኪንታሮት እና ፊንጥጣ ልዩነት አለው ?
@JamaalNuuriyyee
@JamaalNuuriyyee 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@rushodjg-gl9vw
@rushodjg-gl9vw 2 ай бұрын
ዶክተርየ ትግራኛ ትኝላለ❤🙏መልስልን
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 2 ай бұрын
ዶክተር እኔ ያሣክክኛል ውሥጡንአንዳንዴ ይዴማል ፋንጢጣየጋ . አንተ እንዳልከው ግን ግንኙነት ያልከው እኔ አድርጌ አላቅም በእሡ በዚህኛው ራሡ ካደርኩ ዘጠኝ አመቴ ምን ላድርገው. ማግኒጂየም. አይርን .ፓታሼየም ዜሮ እንዴሆነ በሠውነቴ ዶክተሯች ነግርውኛል በተዴጋጋሚ ቬሬዴ ሲመጣ እያመመኝ ሀኪም ቤት ሥለሚወዴ ነገሩኝ .እና ኪሎየም ቀንሷል በጣም ቀጭን ነኝ እሥኪ ምን ይሻለኛል ኪታሮት ያከሣል እንዴ ዶክተር አብራራልኝ
@ysolnet
@ysolnet Ай бұрын
ዶ/ር እኔ ደግሞ አንተ ካልከው በተቃራኒው ነው የተከሰተብኝ ። በፆም ወቅት አትክልት እና ፍራፍሬ ስመገብ አያመኝም ። ፆም ሲፈታ ግን ከፍተኛ የሆድ ድርቀት ስለሚያጋጥመኝ የውጪው ኪንታሮት አይነት ህመም አለብኝ ።
@yoannesalta3930
@yoannesalta3930 2 ай бұрын
የሳማ ሻይ መጠጣትና በሱ መታጠብ ጥሩ ነው
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 29 күн бұрын
ያስለቅቃል እንደደ
@user-nq2dr5wk5l
@user-nq2dr5wk5l 2 ай бұрын
Selm D
@Sofia-yu7xn
@Sofia-yu7xn 2 ай бұрын
ሲጀምር እንደት ነው የሚያረገው ዶክተር
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
እሰይ ሳታዳምጪ ነዉ የምኮምቺ
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 2 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👏
@lomiboki9833
@lomiboki9833 21 күн бұрын
😢😢
@seifusolomon-qg3xv
@seifusolomon-qg3xv 2 ай бұрын
ጓደኛችን ሰሞኑን ኪንታሮት የካቲት ሆስፒታል ድረስ በ እግሩ ሄዶ ነገር ግን ቀዶ ጥገና ያስፈልጋል ብለው ስተኝተውት ህይወቱ አለፈ ታዲያ ይሄን እያየን እንዴት ሆስፒታል ልንሄድ እንችላለን?
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 2 ай бұрын
የኪንታሮት ተጠቂ ነኝ ሕክምና ንገሩኝ
@user-fv3wf6gj5i
@user-fv3wf6gj5i Ай бұрын
የኔ 4 ደረጃ ላይ ነው ግን አይደማም ለስላሳ ነው ግን የሆዲ ዲርቀት አለብኝ ሰገራ ወጥቸ ከጨረስኩ በኋላ ግን ሰውነቴን በሙለ ይነዘንዘኛል
@user-mc1po8ur7h
@user-mc1po8ur7h 2 ай бұрын
የውስጡስ ምን መፍትሔ አለው
@Tadele-sp1iy
@Tadele-sp1iy 2 ай бұрын
ክፋያ ምን ያህል ነዉ 2ተኛ ደርጃ የተባለዉ ነዉ ዶክተር ማወቅ ከተቻለ ብትነግርኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AliceMaru-jv2ut
@AliceMaru-jv2ut 27 күн бұрын
Hi
@user-gi4hm3eq1z
@user-gi4hm3eq1z 2 ай бұрын
ከባድነውዶክተር እኔአለብኝሆ
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 2 ай бұрын
ዶክተር ጥያቄየን እደምመልስልኝ ተስፍ አለኝእህቴ ኪታሮት አለባት እፊጥጣዋ ላይ እና ህክምና ሄደች ኦፕራሲ ተሰራይ ግን አልተነቀለላትም በጎን ወጣ በጣም እያመማት ነዉ ምድነዉ መፍትሄዉ ያለችዉ በዉጨ ነዉእባክወ እደት ነዉ ህክምና እምታገኘዉ??
@mohammedaadm8308
@mohammedaadm8308 2 ай бұрын
መፍትሄ ካገኚሺ ንገሪኚ እስኪ ለእናቴ
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 2 ай бұрын
@@mohammedaadm8308 እሽ እህቴ
@YamaneGabray
@YamaneGabray 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@hawaebrhaim
@hawaebrhaim 2 ай бұрын
ዶክተርየ እባክህን ኮሜንቴን አይተህ መልስልኝ እኔ የሆድ ድርቀት አለብኝ በፊጋራየ ውስጥ በጎን በኩል የአተር ፍሬ የምታክል እባጭ አለብኝ በእጄ ስነካው በጣም ልስልስ ያለ ነው አንዳንድ ግዜ ህመም ሲሰማኝ ቫዝሊን ስቀባው ፀጥ ይልልኛል አንዳንድግዜ ደግሞ ካለበት ይጠፍና ቆይቶ ቆይቶ ይመለሳል
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
ቀዶ ህክምና አይሆንም አባቴ ተቀዶ ወቶለት ተመልሶ መቶበታል
@user-qw3uu5fc9c
@user-qw3uu5fc9c 2 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@faizaabdela8236
@faizaabdela8236 2 ай бұрын
እኔ ዶክተር የውስጥ ኪንታሮት አለብኝ ሆድ ድርቀት አለብኝ ሰገራ ሲያስምጠኝ ይወጣል በዛ ላይ እርጉዝ ነኝ መፍትሄው ምን ይሆን?
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician 2 ай бұрын
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ ይመልከቱት
@ReshanMikel
@ReshanMikel 2 ай бұрын
Kintirot mn malwt new mndnew miwetaw
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 ай бұрын
ዶክተር ከሰው ወደሰው ይተላልፊል ?
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
አዎ በዘር ይተላለፋል አባቴ አለበት እህቴም አለባት😢😢😢
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k Ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢😢😢​@@abc12452
@DestaKhalil
@DestaKhalil 2 ай бұрын
D,r እኔ 6አመት ሆነኘ እያደገብኘ ነወ አገሬ ሥገባ እታከማለሁ ብያለሁ ግ በጣም እየጨመረ ነው በውጭ ነው ያለው ገና ልጅ ነኘ ቡዙ ነገር ይገጥመኘል ሁሉ ያሳስበኛል ምግብ ግን አስተካክየ ነወ ህሙ ብዙ አይደለም ወሀም እጠጣለሉ
@user-uq8po3ij5y
@user-uq8po3ij5y 2 ай бұрын
የኔ በህፃንነቴ ጀምሮ አለኝ ከፊንጢጣየ አሁን እየበዛ ሄደ ህመምም ይሰማኝ ጀመረ ያለሁት በሰው ሀገር ነው ምን ላድርግ 😢😢😢😢
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 2 ай бұрын
ምግብሽን አስተካኪዪ ከምግብ ነው የሚበዛው ???
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 ай бұрын
ኧረ እኔ የተሰቃዬው ነው😭
@salembirhanu4616
@salembirhanu4616 2 ай бұрын
ዶክተር የ3 አመት ልጅ አለኝ አይኑ ይቀላል አብዛኛው ጊዜ ቴሌቪዠን ሲያ ነው
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician 2 ай бұрын
ረጅም ሰአት TV ማየት የለበትም
@Esu-kq3mj
@Esu-kq3mj 2 ай бұрын
5 አመቱ ነው ስቅ ይለዋል
@hehjj3505
@hehjj3505 2 ай бұрын
ዶክተር እናቴን ረዥም አመት ያማታል ታዳ አሁን ህክምና ብታገኝ ይሻላታል ማለት ነው አግዘኝ ዶክተር በፈጣሪ
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 2 ай бұрын
የኔም እናት 15አመት ሊሆናት ነዉ ሊተዋት አልቻለም።
@user-tk9ug2wb9w
@user-tk9ug2wb9w 2 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው ግን ከትመርቱ ውጭ ጥያቄ ልጠይቅህ 9ወር ልጅ ዘአለችን በራሷ አትገለበጥም 1ዳደዬ ብቻ ወደፊት እኔ ስገለብጣት ወደኋላ ትመለሳለች መግብም አትበላም ያለሁት አረብ ሀገር ነው ሀኪም ቤት ወስጃት ነበር የካልሲዬም እጥረት ነው ብሎ ኳልስዬም ሰጠኝ ግን ለውጥ የላትም ለምግቡም ሌላ መዳነለት አዘዘልኝ ለውጥ የለም ምን ላርግ ዶክተር በፈጣሪ ልጠይቅህ እርዳኝ
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician 2 ай бұрын
ስትወለድ ችግር ነበር??
@user-tk9ug2wb9w
@user-tk9ug2wb9w 2 ай бұрын
@@DrFasilPediatrician አልነበረባትም
@harun237
@harun237 2 ай бұрын
Ene leje endazi tama nabar calcium exrat ena vitamin d gen ahun denalach alhamdulillah ba hekemena makatatal yefalegal
@user-ft7fj2di5l
@user-ft7fj2di5l 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 66 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Anal Fissure ( የአይነምድር መውጫ መሰንጠቅ)
10:04
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 17 М.
I drew a picture for my brother @ohiofinalboss.
0:22
竹やぶgames
Рет қаралды 22 МЛН
Gosta de 🌟 e 🍿?
0:19
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 3,5 МЛН
SMART idea and very USEFUL 📱 #camping #survival #bushcraft #outdoors
0:14
Ăn Vặt Tuổi Thơ
Рет қаралды 35 МЛН
Головоломка от дедушки🔥
0:31
FERMACHI
Рет қаралды 17 МЛН
World’s Largest Jello Pool
1:00
Mark Rober
Рет қаралды 39 МЛН