የሐዋርያውን ስም ያጠፋነው ብር ተከፍሎን ነው

  Рет қаралды 158,068

Ethereum 2022

Ethereum 2022

4 жыл бұрын

በየቀኑ የሚለቀቁ ቪዲዮች እንዲደርሶት Prophet Israel Dansa ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ / @prophetisraeldansa ተባረኩ ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!

Пікірлер: 1 100
@user-kk6vf5oq3x
@user-kk6vf5oq3x 4 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ገና ገና እናያለን የሐዋርያውን ስም ያጠፉት ሁሉም እንደዝ በአደባባይ ላይ ይዎጣሉ በጣም ደስ ብሎኛል ጠላት ተቃጠለ ሐዋርያዉ እስራኤል ዘመንህ ይባረክ ልዩ ነህ 😘
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 жыл бұрын
እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጥ እውነት መቼም ለውሸት ቦታ አልቀውም 😭😭😭😭😭እስራኤል ወደ ፊት እንጂ የለም ወደ ኃላ ከጌታ ጋር እህቴ ዘመንሽ ይባረክ😭😭❤❤❤❤❤❤ጌታ ማስተዋል ይጨምርልሽ በጣም ደስስ የሚል ነገር ነው በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ
@mimimiri5952
@mimimiri5952 4 жыл бұрын
የዉሸት። ምስክርነት። ያስታዉቃል። ደግሟ ስንት ተከፈለሽ የነቃ ነቅቷል ጂላችሁንፈልጉ
@Dina-yj6vj
@Dina-yj6vj 4 жыл бұрын
እኔ በኪሴ የእገዳ ደብዳቤ በመያዝ አዲስ አበባ ቄራ ሄጄ ስሜን ጠርቶ ጨርሼአለሁ ብሎ ባስተላለፈው መልዕክት ወደሥራዬ ምንም ጥፋት ሳይገኝብኝ የተከለከለው ደመወዜ ሁሉ ተከፍሎኝ በክብር የተመለስኩ ህያው ምስክር ነኝ፡፡ እግዚአብሔር በእርሱ ያለገደብ የሚጠቀምበት ባሪያው ነው እኔም ጌታ ቢረዳኝ መረጃዎቼን ይዤ በመምጣት እመሰክራለሁ፡፡
@girmayetadesse7548
@girmayetadesse7548 4 жыл бұрын
ገና ጉድ እንሰማለን ጌታ ስያከብር እንጅ ሲያዋርድ አይተንም ሰምተንም አናዉቅም ስሙ ለዘለሀለም ይባርክ ከሳሼ ተዉ ብዬሀለሁ ተዉ ተዉ ዳቢሎስ ተዉ ብዬሀለሁ ተዉ ተዉ ሀይለኛ ነዉ ከእኔ ጋር ያለዉ ተዋጊ ነዉ ከኔ ጋር ያለዉ የጠላት ስራዉ ፈርስ እልልልልልልልልልልል ደል
@sinkearefeto9656
@sinkearefeto9656 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 4 жыл бұрын
Eleleleeeeeeeeee❤❤❤
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 жыл бұрын
😘😘😘❤❤❤❤
@bhlole5835
@bhlole5835 4 жыл бұрын
Yes Yes Ameeeeeeeeeen ellllllllllllllllllllli
@jesusislord1017
@jesusislord1017 4 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ላክልኝ እባክሽ እቴ በጣም ነበር የፈለኩት በዚህ ቁጥር በዋሳፍ ወይም በተለግራም +27604615533
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
ሰልፉ የእግዛብሔር እኛ ዝም እንበል እራሱ ይዋጋል
@glorytogod7884
@glorytogod7884 4 жыл бұрын
ልክ ነው ስላሳወቃችሁን በጣም ኣሪፍ ነው በቃ ግን ካሁን በሁዋላ የሚያሳድድዋችሁንም እንኩዋን ውደዱ ብሏል Just be Vigilant...be careful or prayerful.
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
😓
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
እፍረተ ቢሶች አሁንም የበለጠ ውሸት ነው እናውቃችዃለን 💔🤮👺😭
@belaywonje8449
@belaywonje8449 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብሮት ያለውን ማን ይቃወማል ስለ እውነትና ምስክርነት እግዚአብሔር ይባረክ።
@tigi9197
@tigi9197 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ መቼም ምንም ነገር ቢሆን እውነት እውነት ነው ማንም ሰው እውነትን በገንዘብ ሊሸፍን አይችልም እግዚአብሔር የእውነት አምላክ እውነት ነው ስሙ ይባረክ እስራኤል ደንሳን እግዚአብሔር ስላነሳው ማንም ሊቃወመው አይቻልም
@mululegesse9975
@mululegesse9975 4 жыл бұрын
የእውነት አምላክ ከእንደዚህ አይነት ስህተት ጠብቀን እግዚአብሔር ሆይ አይናችንን ክፈትልን በኢየሱስ ስም አሚን።
@fghh5572
@fghh5572 4 жыл бұрын
አቤት እየሱስ !!ገና መች ገናገና ትዋረዳላችሁ እህቴ ቆንጆዬ ተባረኪ ንግግርሽ ጣፋጭ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ
@salamawattasfay4549
@salamawattasfay4549 4 жыл бұрын
ብዘገይም ይመጣል እኮ ገታ ታማኝ ነው ነብይ እስራኤልን የምነኩ የእግዝአብሄር ቁጣ ይውረድባቾ ።
@marykulasa8610
@marykulasa8610 4 жыл бұрын
ትንቢተ ናሆም 1 ኢየሱስ ፍቅር ነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ሐዋርያውን ተባራክ ዘመንህን በኢየሱስ ስም ይባርክ ጸጋውን በእጥፍ ይብዛልህ ክብር ለጌታ ይህን
@swfiaadham9312
@swfiaadham9312 4 жыл бұрын
Tbatik
@marykulasa8610
@marykulasa8610 4 жыл бұрын
@selam Tes አልስሞ
@aberashkassahun8820
@aberashkassahun8820 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለዉ ግን ይህን ድርጊት የሚፈፅሙት ሰዎች ቅጣታቸዉ የከፋ ነዉ እግዚአብሔር ባስነሳቸዉ ነብያቶች ላይ እጃችሁንና ምላሳችሁን የምታረዝሙ ብትቆጠቡ መልካም ነዉ ዳድ ተባረክ
@abayneshmengesha4126
@abayneshmengesha4126 4 жыл бұрын
አፖስትልዬ ዘመንህ ይባረክ ገና ጠላት አይኑ እያዬ አንተ ወደ ከፍታ ትወጣለህ ጌታ ካንተ ጋር ነው የሚያወራውም ወሬውን ይቅጠል እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ የማይሰማ ይመስላል ነገር ግን አሁን ቤቱን ሊያጠራ እርሱ በደጅ ነው።
@aberashkassahun8820
@aberashkassahun8820 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዝም ቢልም ቢዘገይም ግን በስራ ላይ ነዉ ሰዉ የዘራዉን ያንኑ ያጭዳል
@abayneshmengesha4126
@abayneshmengesha4126 4 жыл бұрын
@@aberashkassahun8820 እውነት ነው እግዚአብሔር ቀብቶ ባስነሳው ሰው ላይ እንደዚህ አፋቸው የሚያላቅቁ ወዮላቸው መጨረሻቸው አያምርም
@user-fq6dy6oz7m
@user-fq6dy6oz7m 4 жыл бұрын
ሰአሊው ልጅ ተባረክ በጣም አመሰግናለሁ መልካም ልጅ ነህ ሲከፋኝ አፅናንተኸኛል መቼ ብትል የገና ቀን 2012 i will never forget you you are best with best undestanding
@user-ni8zk2tg5k
@user-ni8zk2tg5k 4 жыл бұрын
ቅነት አይሰረም ቅበት እጅ
@cometojesus4083
@cometojesus4083 4 жыл бұрын
Yes ቅባትን ለማውረድ የሚመጣ የደሊላ መንፈስ ይወጋ በኢየሱስ ስም ለሌሎች ኣገልጋዮች ደግሞ ትምርት ነው በሱ የተሰራው ክፋት ለነሱ ለገባቸው ትምርት ሆኖ ይቅረብላቸው ኣንተም ሃዋርያው እናም ሌሎች ኣገልጋዮች ከዚህ በሗላ ቦታ ኣትስጥዋቸው ከመንፈሳዊ ነገር እንዳያዳክማችሁ የመንፈሱ ዋና ኣላማ የተቀቡትን ለመጣል ነውና በዚህ የሚሸወድ ካለ ካሁን ብሗላ ለክ ነው እንደተባለው ጆሮ ያለው ይስማ
@user-ew5op8ox1i
@user-ew5op8ox1i 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ካንተ ጋር ነው አንተ ይቅር ባይ ነክ ፈራጅ አንድ አምላክ ነው
@azalechdemissie3127
@azalechdemissie3127 4 жыл бұрын
HAWARIYAW ESRAEL GETA ENKUAN EREDAH EWUNET Geta yayal betam des blognal Geta ahunm yasdenkh ayizohBerta Geta Kanye gar NEW AMENNNNNNNNN HALELUYA ELLLLLLLLLLELLLLLLLLLLLLLLLLL HALELUYA
@user-ew5op8ox1i
@user-ew5op8ox1i 4 жыл бұрын
Degenetu new yegodaw
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 4 жыл бұрын
አስመሣይ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 4 жыл бұрын
@@azalechdemissie3127 አይቀጥልም ካዳሚዎቹ ተጫጩ ኢየሱስ ይመጣል።
@janatjanat2734
@janatjanat2734 4 жыл бұрын
እውነት ምን ጊዜ እውነት ነው እስራኤል ዳንሳ መልካም ሠው ነው
@janatjanat2734
@janatjanat2734 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እያለሁ ኢትዮጵያ እያለሁ በብዛት እሄድ ነበር እስራኤል በትህትና የሚያገለግል ሰው አሁን
@mimiyegetalijjsas3184
@mimiyegetalijjsas3184 4 жыл бұрын
Yesss
@tirhasabraham5885
@tirhasabraham5885 4 жыл бұрын
Geta abzito abzito yibarikish ayzosh ehitye lewnet bicha sayhon lewengiel new yekomshiw
@sabaashmelash1768
@sabaashmelash1768 4 жыл бұрын
እየዋለ እያደረ ገና ብዙዎቹ ይመጣሉ ምን ታየቶ ጠላት ከቅርብ ነው ከሩቅ አይመጣም ይሁዳ ከጌታ ጋር ነበር
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
አቤት ምሕረትህ እንዴት ቸር አምላክ ነህ ጌታ ሆይ ማረን ማረን ቆይ ግን ምንድነው ጥቅማቸው እነኚ ሰዎች
@kalebmatewos7717
@kalebmatewos7717 4 жыл бұрын
እውነትን ለመናገር መዘግየት አያስፈልግም፤ ዘግይቶም ቢሆን መግለፃችሁ ጥሩ ነው።
@honeyaranda9225
@honeyaranda9225 4 жыл бұрын
የስጣኒ ጆሮ ይድፍኔ ስጣኔ ውሽታም ነው ሥም ማጥፋሃት ብቻ ነው
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
Kaleb Matewos ምንም ማስመሰል አያስፈልግም የሚናገሩት ሁሉ ውሸት ነው
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 4 жыл бұрын
ወንድም እስራኤል ተመለስ። ንስሀ ግባ።
@alemituwmadibo4610
@alemituwmadibo4610 4 жыл бұрын
Wawuuu eyesus YADINALI igizabiher tewagi NAW simumi igiziyabihernaw ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯💯💯💯💯💯🎤🎤🎤🎤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭😭😭Tebarekii ihite
@alemituwmadibo4610
@alemituwmadibo4610 4 жыл бұрын
Apostili wudddddd ♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯🎤
@salamawattasfay4549
@salamawattasfay4549 4 жыл бұрын
ገታ ይጠይቃቾ ነብይ አይበላም የተቀባ ሰው ሰልፉ ብዙነው ነገር ግን ገታ ከእሱ ጋርነው የተቀባ አይበላም
@honeyaranda9225
@honeyaranda9225 4 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ሌመንፍስ ቅዱሴ ይሁኔ
@zewdenshhaile7662
@zewdenshhaile7662 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሁሉን ያውቃል
@ynabiytiyenenesh9158
@ynabiytiyenenesh9158 4 жыл бұрын
Wawawawa Amen Uneti Nawwwuu
@muraermiyase3233
@muraermiyase3233 4 жыл бұрын
የተቀባ ሰልፉ ብዙ ነው ነብይዬ አይዞህ ጌታ ግን ከአተ ጋር ነው ቅባትህ ይጨምራል
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 4 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ይደንቃል!!ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!!!!
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 4 жыл бұрын
እረ የእየሱስን ስም አታርክሱ ለውንብድና አታደርጉት???
@tube-jp8hb
@tube-jp8hb 4 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ገስት ሀውስ ከመቼ ነው ቸርች የሆነ? ደግነቱ እኔ የነብያቲ ተከታይ አይደለሁም እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ምስክር ነን ባዮችም ነብይ ኤኬል ብዙ ነገር አደረገልኝ ማለት ምን ማለት ነው? ጭራሽ እግዚአብሔር አደረገልኝ ማለት ቀረ ?
@lilikm900
@lilikm900 4 жыл бұрын
Where is the " Enough is Enough" sign that was supposed to be in front ? I guess it's already forgotten and Dansa is back to business as usual. The fake title and pictures of the video says it all he is back to the habitual lying and deceiving like his master, the father of all lies.
@getuadmas6416
@getuadmas6416 4 жыл бұрын
Gest house yeseleyelesh betam des yelal
@grace5734
@grace5734 3 жыл бұрын
Lmn la guest house ekflalw Anchi eko God lngrshe kfelge Ye God kal ewnt new esu kanbebshe yngeral aychu aydel gezachun guest house lay tatfutalach. 1 nger lngrshe God btam setrkbt new nebey mngershe B/c God hulam ka anchi gar new
@tube-jp8hb
@tube-jp8hb 3 жыл бұрын
@@grace5734 እማ እኔም ለጌታ ልጅ ነኝ ነብይ ጋር መሄድ አይጠበቅብኝም
@grace5734
@grace5734 3 жыл бұрын
@@tube-jp8hb wanaw esu new ke geta gar mtgat
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 жыл бұрын
የሆነ ማስታወቂያ የምሰሩነው የምትመስሉት የልጁን 500ሽብር መልስ የኔታዩቲይ ላይያወራው ልጅ ዮኔታዎች እቺን ሴት አቅርበው መጠየቅ አለባቸው
@yordonsfsehaye7194
@yordonsfsehaye7194 4 жыл бұрын
ጌታ ቀን ኣለዉ ላኡሉም ጌታ ትልቅ ነዉ።
@ደሴ
@ደሴ 4 жыл бұрын
አቤትህ ጌታይ ይምየደርግትህ አየወቆምነ ይቅር ይበለቸዉ
@aklilubashe
@aklilubashe 4 жыл бұрын
@Yeneta Tube የኔታ ቲዩብ ይህንን ዘመቻ የጀመርከው ሰራዊት ፍቅሬ ጉድ ከወጣ በኋላ ነው ምናልባት ተባባሪ አባል ነህ ኢሉሚናቲ አባሎች ጋር ህብረት አለህ ?ወይም ከሰራዊት ዝርፊያ ጋር ተባብረሃል ።
@yeneneshtadesse9045
@yeneneshtadesse9045 4 жыл бұрын
ጠላትህ ሺህ ጊዜ ብፎከር ድል ያንተ ነው ። የሐዋርያ እስራኤል ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክህ!!!!
@mazitigabu2151
@mazitigabu2151 4 жыл бұрын
Amen Amen Ame እኔ ኦርቶዶክሥ ነይ ግን ሀዋሪያው እሥራኤል ዳንሣ እውነት በጣም ነው የምወደው ዘመን ሁሉ ይባርክ
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 4 жыл бұрын
@@mazitigabu2151 ለምን ወደድሽው?
@omaalemayehu2343
@omaalemayehu2343 4 жыл бұрын
ምርጥ የዘመናችን ያደባባይ ሌቦች እግዛብሄር ይፍረድብህ እስራኤል
@abebak8523
@abebak8523 4 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 118:11"መክበቡንስ ከበበቡኝ በእግዚአብሔርም ስም እአሸነፍኅቸው"።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
@terefechtubie265
@terefechtubie265 4 жыл бұрын
እውነት መቼም ቢሆን ይዘገያል እንጅ መውጣቱ አይቀርም.ክብሩን ጌታ ይውሰድ.
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 4 жыл бұрын
እውነት 😂 ታቀላቹ👉😂😂😂😂😂😂😂
@yadakoldinsa8845
@yadakoldinsa8845 4 жыл бұрын
ወዳጆቼ ይህንን ምስክርነት ከእምባዬ የተነሳ መስማት አልቻልኩኝም። ዳሩ ግን ለቤተክርስቲያንና ለእግዚአብሔር ሰዎች ፈተና የሚሆኑት ወዳጆቻችንና ወንድሞቻችን ናቸው። መፍትሔው ግን አንድ ነው። እሱም ተግተን መፀለይ ነው ። ያደኮል ከቤልጂየም
@Yehdego
@Yehdego 4 жыл бұрын
እናንተስ ማን ያቃል ተክፍላቹ እየመሰከራቹ ብትሆኑ
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 4 жыл бұрын
ታድያ ምን ጥርጥር አለው እኔ የሚገርመኝ ይህ ሁሉ ሰው ቁጭ ብሎ ሲያጨበጭብ ነው
@lucasandmarcusbestvideo8284
@lucasandmarcusbestvideo8284 4 жыл бұрын
Koki 1000 ymechish bra
@sbulelemcenge8889
@sbulelemcenge8889 4 жыл бұрын
Enateni yidifachu polotikanochii.
@Yehdego
@Yehdego 4 жыл бұрын
sbulele mcenge አንቺ የእውነት የእግዚኣብሄር ልጅ ብትሆኚ ይድፋቹ አትይም ነበር ይቅር ይበላቹ ነበር የምትይው እኔ በግሌ በእግዚኣብሄር ስም ማንም እንዲነግድብኝ አልፈቅድም ቃሉ በደምብ ስለሚገባኝ ከሰው በላይ ቃሉን ነው የሚታዘዘው የአሁኑ ክርስትያን ደሞ እግዚኣብሄር ኣይነልቦናው ይክፈትላቸው
@daginetmarkos570
@daginetmarkos570 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ እንወድሀለን p.Israel
@brehanebrehane862
@brehanebrehane862 4 жыл бұрын
Ezgaber yekerbalachu tilik nahur new
@masiwaqayoohayat1942
@masiwaqayoohayat1942 4 жыл бұрын
egzabiher yiferdal
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 4 жыл бұрын
ነብይ እስራኤል አንተን ለማስቆም ነው አንተ ግን ለዘላለም እየሱስ እስከሚመጣ አትቆምም
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 4 жыл бұрын
እኔ ብያለሁ ሁሌ ከጌታ በስተቀር ማንም እንደሌለው አሁንም እየሱስ አቅም ይሁነው በደሙ ይሸፈን
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
የሄን ቪደወ አይቶ እግዘብሔርን እነደሰው ቶሎ ቢፈርድ ብሎ የተመኘ ስንቱ የሆን?? ምክናየቱም ፎቷቸውን ያለፈቃድ መለጠፍና ያልተናገሩትን ርእስ ከመስጠት በላይ ወንጀል አለ ??? ሰወቹ በሌላ ቪደወ ወተው የተናገሩት ምስክር ነው ኸረ ፉገራ አቁሙ
@naseemtoys5827
@naseemtoys5827 4 жыл бұрын
ለሁላችንም ትምርትነው ንቁ ኣስተውሉ ፡ ደሞ ገስታውስ ሁሉም ወጌላዊሁሉ መቅረትሃለበት በቸርች መፈወስይቻላል ፡ እባካችሁ ውጌልንኣታሰድቡ፡ ፡ ሰውራሱ ከተሰጠ፡ ለጌታ የትምያድናል፡ ገስታውስ ይቅርጌታን ኣሰደባችሁት፡ ውጌል መቀለጃ ሆነ፡ለጥቅም ኣታገልግሉ እባካችሁ
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 4 жыл бұрын
Eko :: machiberber kezih yjemral
@user-uh4qe5bm7e
@user-uh4qe5bm7e 4 жыл бұрын
Ename edate edasetaluye
@Menelik27
@Menelik27 4 жыл бұрын
በጭራሽ አላምናችሁም እናንት ደግሞ በእስራኤል ተክፍሏችሁ የመጣችሁ ውሽታሞች ናችሁ ወይ ዘንድሮ እምነትን ከመልካም ባሰ ማለት ነው ወይ መውረድ።እረ በናታችሁ አትፉግሩን ይበቃል!!!
@beruktawitalemayhu7795
@beruktawitalemayhu7795 4 жыл бұрын
እናንተሰ እስራኤል እንዳልከፈላችሁ በምን እናውቃለን ?? እናንተም እየዋሻችው ቢሆንሰ ??
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
Beruktawit Alemayhu ግጥም እድርጋ እየዋሸች ነው ሳትተነፍስ ስታወራ እያት ስለሰው ሰው እንዴት ያውራል : በጣም ያሳዝናል
@beruktawitalemayhu7795
@beruktawitalemayhu7795 4 жыл бұрын
@@Eyerusalem_ betam eko new megermaw demo sew tegodaw belo seyawera lesaw enkuan bayazenu yesaw cheger baygebchaw lemen zem aylum
@agape4497
@agape4497 4 жыл бұрын
Shalom :: ማስረጃዋን ማየት ይሻላል :: ዝም ብለን ከመፍረድ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ:: አዋቂ እርሱ ነው ክፍርዎች እንደሆን ይህንን ከማድረግ አይመለሱም ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ ቦዶ ጭንቅላቶችን መጠቀም ስራው ነዉ::
@mogesyimer6455
@mogesyimer6455 4 жыл бұрын
ማንንም ኣምንም በህይወቴ ብዙ ነገር ተምሬለሁ
@msfreedomet9810
@msfreedomet9810 4 жыл бұрын
Yes Israel is Leba achbe
@mengistumulatu3703
@mengistumulatu3703 4 жыл бұрын
ወንድሜ እስራኤል አብረን በሀይል እናገለግላለን አይዞህ በርታ።
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው በጌታ ሰው ይህ ሁሉ ሲወራበት ።ይህ ሁሉ ስራ የሰይጣን ስራ ነው ።የእግዚአብሔር ሰው አይዞ ጌታ ካንተ ጋር ነው።
@felekefeleke2211
@felekefeleke2211 4 жыл бұрын
ሌባ
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚገርመው ይሄ የአንድ ነብይነኝ የሚል አገልጋይ መድረክ አይመስል Looks like reality show I can’t wait to see the next episode
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 жыл бұрын
የኤልዛቤል መንፈስ በቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገዋል። የናቡቴን ደም ያፈሰሰች ኤልዛቤል ዛሬ ከቤተክርስቲያን እንድትወጋ እንድትወረወር ውሾች ደሟን እንዲልሷት ትንቢቱ እንዲፈጸም። ኤልዛቤል ትወጋ።
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 4 жыл бұрын
ወንድም እስራኤል ተመለስ። ንስሀ ግባ።
@kaleabzelalem6847
@kaleabzelalem6847 4 жыл бұрын
ሀዋርያውን እንኳን እነኚ ተራ ወረኞች እራሱ ሉሲፈር አይቋቋመውም
@lemin100
@lemin100 4 жыл бұрын
You are right, tell them
@gossiet3004
@gossiet3004 4 жыл бұрын
ይህ አጭበርበሪ የሚሰራው ጠንቋይም ይሰራዋል
@godisgood9069
@godisgood9069 4 жыл бұрын
@Yeneta Tube የኔታ ቲዩብ setanu gudu fela
@mommiesclub2945
@mommiesclub2945 4 жыл бұрын
Yeneta Tube የኔታ ቲዩብ what the hell are you doing here? Yeserawit puppet and ye demon telalaki your end is near !!!!!!!!!
@grace5734
@grace5734 3 жыл бұрын
Hawaryaw ke God ymta mhon albt mjmerya manm hawarya ney selala aydelm plss read bible mjmerya la esu kmtkrakru
@ethioweekly1280
@ethioweekly1280 4 жыл бұрын
Hold on a second ! የነብዩ ደጋፊ የሆናችው ሰዎች እንዲሁም እውነተኛ ሰው ነው ብላችው ምስክርነት የምትቆሙ ሰዎች ሩቅ ሳትሄዱ የውሽት እና የሌብነት ስራውን ትመለከቱ ዘንድ የልባችውን ዓይን ክፈቱ የእኔ ጥያቆ ገና ከመግቢያው በዚህ ቪዲዮ ( video ) ላይ እንደ ርዕስ Banner አድርጎ የተጠቀመባቸው ፍቶዎች ወ/ሮ እንግዳ እና ወ/ሮ መዕዛ ከ የኔታ ቲዩብ ሲሆን በዚህ ቪዲዩ ላይ ግን ሁለቱም ግልሰቦች በየትኛውም ሁኔታ ምስክርነት ሲሰጡ አይታዩም እንዲውም በ ርዕስነት የተጠቀመው የሐዋርያውን ስም ያጠፋነው ገንዘብ ተከፍሎን ነው የሚል ሲሆን አሁንም በዚሁ ቪዲዩ ላይ ይህንን የተናገሩ ስዎች የሉም ሌሎች ሰዎች የተለየ ምስክርነት ሊሰጡለት እንዲውም ታምር አድርጎላቸው ከ በሽታ ተፈውሰ ሊሆን ይችላል ነገር ግን በማንኛው ሁኔታ ምስክርነት ያልሰጡ ሰዎችን እነሱ እንደተናገሩ አሰመስሎ መቅረብ ሌብነት ውሽት እንዲውም ቅጥፈት ነው አውንም ከሐሰትኛ ነብያት ትጠበቁ ዘንድ ይህንን ፃፍኩላችው ሃሳብ ያለው በ ሃሳብ ይቃወመኝ እግዚአብሔር ይባርካችው
@bizuyetube371
@bizuyetube371 4 жыл бұрын
አስተዋይ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
Ethio Infotainment በትክክል
@lilikm900
@lilikm900 4 жыл бұрын
They already know the truth but they don't want to accept it.
@yitbareksaron1979
@yitbareksaron1979 4 жыл бұрын
አረ ንገርልኝ እስኪ ሰዉ እኮ ደነቆረ ድራማቸውን መረዳት አልቻለም ሆሆሆ እግዚኦ
@elroiproduction2498
@elroiproduction2498 4 жыл бұрын
Betam tiru melis naw wondime/ihite yeirsu dagafiwochi gin machem ayigabachawum mikiniyatu dagimo inarsu nabiy tabiyewoch ga mizorut yemayihonaw woyim yemayisakaw yegenzeb woyim yesiket mignotachawun lamasakat naw yaa dagimo machem ayihonim yalachawun mulichi adirigaw aragifaw yiwotalu inji! Keep shining dear!
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 4 жыл бұрын
እኔ እኮ ሰው እንዴት እስከጥግ ይከፋል ጌታ ምህረት ያድርግላቸው
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 жыл бұрын
አይታችሁት እንካን አያሳዝንም የዋህነቱ በእየሱስ ስም በደሙ ትሽፍን አሜንንን እንወድሃለን
@FmMf-bv4kw
@FmMf-bv4kw 4 жыл бұрын
የእግዝሐብሔር ሰው አፖስት ፀጋህ ይጨምራል እንጂ ከፍታህ ይጨምራል እንጂ ወንድሜ አትያዝም ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ
@fvvhgg9392
@fvvhgg9392 4 жыл бұрын
እኔ ምፈራው አሁን ደግሞ እነሱ ናቸው አስፈራርተውኝ ነው የምሰክርነው እንዳይሉ እንድ መንግሱቱ በለጠ እሱ ስንቴ ነው አንዴ እነሱ አንዴ እነዚዬ እያለ የሜያወዛገብ ግን እግዚአብኤርን እየዋሹ ሰውን እያታለሉ እስከመቼ ደርስ እንኖራለን ማንም የዘራውን ማጨዱን አይቀራም ፈጣሬ መልካሙን እንደዘራ እሱ ይርዳን ወገኖቼ የአባቴ ቅዱሳ ከዚህ በኃላ ምንም አይነት ነገር በነበያቶች ላይ ብነሰማ ከዚ ምስክርነት መማር አለብን ወገኖቼ እግዚአብኤር በስራ ላይ ነው ዲያብሎስ በሽብር ላይ ነው ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል
@FmMf-bv4kw
@FmMf-bv4kw 4 жыл бұрын
በጣም እኔም የምፈራው ነገር ነዉ ለሁሉም እግዚሐብኤር ማስተዋሉን ይስጣቸው
@user-xh7kh5mr9t
@user-xh7kh5mr9t 4 жыл бұрын
አይሱሰ አለ አኮ።☝☝☝☝☝🤘🤘✅✅✅✅
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
የሰውነትሽ እንቅስቃሴሽ እየዋሸሽ እንደሆነ ያስታውቃል አደበትሽ ይተባተባል ሁለተኛ እስራኤል ዳንሳ አላውቀውም ትያለሽ መልሰሽ እቤቱ እኮን ያለው ነገር ታውራለሽ ሶስተኛ ቀና ብልሽ ሰውን ማየት እልቻልሽም አንገትሽን አቀርቅረሽ ቀና ማለት አትችይም እየዋሸሽ ምሆኑን በደንብ ያስታውቃል
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር እንዴት ነው ግን ህዝቡ ይህንንም ሆነ እስራኤል ዳንሳን የምታምኑት:: ይች ልጅ እራሱ በጣም እውተኛ አደለችም ወይ ገንዘብ
@desalegnfeyisa4330
@desalegnfeyisa4330 4 жыл бұрын
በወንድሞች መካከል መርዝ የምትረጩ ተጠንቀቁ። መጥፍያ መንገዳችሁን አታመቻቹ። ሰይጣን ቢሮ ከፍቶ በሰው አመካይነት ሥራ እየሰራ ነው።
@imanekuma4797
@imanekuma4797 4 жыл бұрын
Dhuga jete yihudota
@janatjanat2734
@janatjanat2734 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@Dina-yj6vj
@Dina-yj6vj 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ሰው ፀጋ የሚቃወም ሰይጣን በኢየሱስ ስም ወጋሁ የተወጋ ይሁን እኔም በነብዩ በኩል የተደረገልኝ ነገር ብዙ ነው፡፡
@alitahini7221
@alitahini7221 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሐዋርያዉ የሠራት ጌታ አግዚአብሔር ካንት ጋር ነው በርታ ዳድ እዎድሃለው በጌታ ፍቅር 💞💞💞💞❤❤❤❤
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 жыл бұрын
እኔ። ማንም። ምንም። ቢል። አልሰማም።። በጣም።። እወደዎለሁ።።
@user-vx1sc4jn2f
@user-vx1sc4jn2f 4 жыл бұрын
Agebew
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 жыл бұрын
ባለ። ትዳር። ነው። እኛ። ደሞ። እደ። እናንተ። አይደለም። ሁለት። ማግባት። አይቻልም። ። ማማዬ
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 4 жыл бұрын
መቼ ነው ምትበጂው
@martakonjo9011
@martakonjo9011 4 жыл бұрын
Enase Betey Sewedew Eko
@ynabiytiyenenesh9158
@ynabiytiyenenesh9158 4 жыл бұрын
@@user-vx1sc4jn2f Geta Yiqri Belishi Mamayeee
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
You Contradicting yourself You’re not telling the truth
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 4 жыл бұрын
ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል ሰጣን ግራ ይግባዉ ክብር ሌ ጌታ ይሁን 🙌🙌🙌❣️👈
@Amanuel.g.b
@Amanuel.g.b 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህተ አዉነት ሁሉም ግዜ ታሸንፋለሸ ጌታ ይባርክሽ!!!!
@jessus2607
@jessus2607 4 жыл бұрын
Babiyyyyyyyyy አንታ እውነትኛ ነብይ ነህ አይዛክህህህህ እግዚአብሔር ለእየደደቾ እንድ ስራ ይከፍለል
@helinameressa1012
@helinameressa1012 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@helinameressa1012
@helinameressa1012 4 жыл бұрын
Dad ነው babiyee
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዛብሔር ይፈርዳል የነብይ እስራኤል ቅንነት ሁሉንም ነገር ያጋልጣል
@a.b8120
@a.b8120 4 жыл бұрын
በየሱስ ስም አንደዚህ ደግሞ ኣለ ወይ ጉድ ኣይዞሽ አውነት ሁሉ ኣውጭው ተባሪኪ የተለያየ ስያውሩ ሚንም ኣደም ለኢስራኢል ምክኒያቱ ከጠላት አግዚኣበህር ነው የሚጠበቀው አግዚኣበህር ካንተ ስለሆነ ላኒተ ሚንም ኣየደሪስም ነቢዪ በታም ነው የሚንወደው ናፈቅራለን ላንተ ይቅር በኢትዩፕያ በኣለም ሙሉ ነው የሚውደው ስይጣን ግራ ይግባ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲ኣሚን
@helenetphelenhelen7082
@helenetphelenhelen7082 4 жыл бұрын
Wodo yawoxalu
@helenetphelenhelen7082
@helenetphelenhelen7082 4 жыл бұрын
Bar/r barya laye sime lamxifate yamyaserute bamulu eyamxu yekita yexaykalu
@elshadaie3183
@elshadaie3183 4 жыл бұрын
ተናግሬ ነበር ኣስጠንቅቄ ነበር በዩቱብ የሚሰለፉት ግሩፕ ስማቸውን ዝርዝር ሰጥቼ ነበር ያንቺም ስም ኣለበት በነገራችን ላይ ዋናው ተዋናዮች የየኔታና የኛ ቱዩብ ሲሆኑ የነሱ ኣላማ ቀላል ነው ብር መስራትና ማባላት ነው ከዛም ኣልፎ ግን ከቤትክርስትያኑ ኣገልጋዩች ኣኩርፈውና ቀንተው ከሚሰማሩት ኣልፎ ከነዚህ ጋር በውስጥ መስመር ድውሉ ይሚሉ ሳሚ ሙሉጌታ ኤርምያስ የሚባሉ ለክርስትና የተጉ መስሏቸው በለው ውጋው ውስጥ መሰመር ሃሜት ኣቀብሉ የሚሉ ከንደዚህ ያለ ስራ ተባባሪ የሚሆኑ የፈሪሳውያን ኣካሄድ ያላቸው ከሳሾች መሳይ ኤልያስ በፊት አኢቫንጀሊካል ቲቪ ላይ የነበሩ በጌታ ፊት ኣቀረብናቸው እወቋቸው ግን ጸልዩላቸው ጌታ ይችላል ጆሮ ያለው ይስማ የውሸት ኣስተያየቶች ስብስብ በዩቱብ ተቀጥረው ከሚሰሩት ጥላቻን በዘር በሃይማኖት ለማስፋፋት በወንድ በሴት ስም በተለያየ ቻነሎች በመግባት ኣንዴ ኦርቶዶክስ ኣንዴ ሙስሊም በመሆን ኣንዴ ጴንጤ ተቆርቋሪ በመምሰል ወንድ የሴት ፎቶ ለጥፎ ሴት በመምሰል ይወያያሉ በብዛት እርስ በርስ ኣስተያየት ይሰጣጣሉ ይመራረቃሉ ከዛም ግረፈው ግደለው ይላሉ ይራገማሉ በብዛት ይህ ኣይነት ድርጊት በሶስተኛ ኣለም ነው የሚፈጸመው የቻነላቸው ገበያ ለማብዛት ይህ ግን ከዛም ኣልፎ ኣላማው ጥላቻን በዘር በሃይማኖት በግሩፕ ተግቶ ኣንድ ኣይነት ኣስትያየት የሚቀባበል ግሩፕ ነው ኣጀማመራቸው ኣገልጋዮችን ለመቃወም እና ሌላም የቻነሉ ሬቲንግ ለማሳደግ ነው ግን ሃሳቡ ከዛም ኣልፎ በኦርቶዶክስ በሙስሊም ቻነል ሁላ የድጋፍና የማጋጨት ተልእኮ የዘር ለማስፋፋት በመቶ የሚሆን ኣካውንት ከፍተው የሙሉ ሰኣት ተቀጣሪ በማበጀት ተመሳሳይ ሃሳብ ካስፈለገም መጽሃፍ ቅዱስ እየጠቀሱ ተልእኮ ኣላቸው ተጠበቅ ወገን ንቃ በጥቂቱ ስሞቻቸው ዲቦራ ኣሌክሳንደር ብሎ ሴት መስሎ የሚገባ Lil Km, expose them, Fiyori Embaba, A bdual, Hsshshsh, Mehret Solomon Betti Betti Berry Berry, God Help us, Nadra Dandash, ማስተዋል ጌትነት , Mesi Brhane halimabent islam Hsshshsh Berry berry Mehret Solomon Habesha cult expose them Yenense Tasfy Nadra Abduall Alshemili Fyiori ማስተዋል ጌትነት And Many Many more
@FawazFawaz-fz8ry
@FawazFawaz-fz8ry 4 жыл бұрын
@@elshadaie3183 zimary
@goldlove7267
@goldlove7267 4 жыл бұрын
እስራኤል እንኩዋን በሀሰት ሊከሰስ በሙሉ አይን መታየት የለበትም ያሳሳል
@amennewu.jesusismylife6007
@amennewu.jesusismylife6007 4 жыл бұрын
ayin simaykelke newu inji enaniten mesimtm hone mayet yastelale Israel en Geta yibarkewu
@elrobitania4980
@elrobitania4980 4 жыл бұрын
ምድረ ጋንጩር ገና ይዋረዳል እስራኤል ዳንሳ የኢትዮጲያ ህዝብ በረከት ነው ።
@girmayetadesse7548
@girmayetadesse7548 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 4 жыл бұрын
Sedebe hatiat new.
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 4 жыл бұрын
ምን አደረገ ለኢትዮጵያ ፣ ህዝቡን ከመበዝበዝ በስተቀር።
@girmayetadesse7548
@girmayetadesse7548 4 жыл бұрын
@@user-bd3oo2ej2k ምን በዘበዘ
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
Elro Bitania እንዴት?
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 4 жыл бұрын
እግዛብሄር መልካም አባት ነው ልጆቹን ለአውሪ አሳልፎ አይሰጥም ሀዋርያ እስራኤል ገና ፀጋው በእጥፍ ይጨምራል እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጠው
@beletechbuzuecell6037
@beletechbuzuecell6037 4 жыл бұрын
ድንቁ አየሱሰ ድንቅ ያዴር ጋል amen Amen Amen Wowwwwwwwwwww Dad Aizeo Eshi
@fvvhgg9392
@fvvhgg9392 4 жыл бұрын
እውነት መቼም ወድቆ አይቀርም ጌዜ ይፈጃል እንጂ የእውነት አምላክ እውነትን ያውጣልን ጌታሆይ ስምህን ይባርክ አባቴ ለአለም ሁሉ ምህረት ያርግላት
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 4 жыл бұрын
ኣመናችሁት? ምን አዚም አደረገባችሁ?
@ደሴ
@ደሴ 4 жыл бұрын
ሴጠንህ ግረ ይግበዉ
@peace-4all587
@peace-4all587 4 жыл бұрын
You are decived misleading. .let me tell you his drama he is the one of paid her.( them) to lay to testommonnie in the beginning. He misleading people wake up!! Already we discarn him checked by the word of God no need testommonnie lay he is false prophet .
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
አቅዋም የለሽም ዝም ብለሽ ያየሽውን ሁሉ የምታምኚ ጅል ነገር ነሽ።ድራማ ነው ያየሽው ሁሉ እህቴ አትሸወጂ
@ደሴ
@ደሴ 4 жыл бұрын
@@birukayele04 ፀገዉ ስለተከፈልኩ ነዉ
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
@@ደሴእስቲ ንገሪን ፀጋው ምንድነው?
@glorytojesus6124
@glorytojesus6124 4 жыл бұрын
zemenesh yebarek
@zedodesale8463
@zedodesale8463 4 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው!!! ምንድነው እየተሰራ ያለው ።ፎቶ የተለጠፈው ሌላ ሰው የሚያወራው ሌላ። አረ ፈጣሪ ይፈወሰን!!!አባቴ ሆይ የሁሉንም አንተ ታውቃለህና መስተዋልና ንፁህ ልብ ስጠን።
@4mood
@4mood 4 жыл бұрын
What is going on from starting 23 min ??? ለምንድነው የልጅቷን መዳፍ በጣቱ የሚጎረጉረው???
@soli7289
@soli7289 4 жыл бұрын
Bonhomie I know right 😂😂😂
@matims9911
@matims9911 4 жыл бұрын
ምንም አላማረኝም እኔ እንደምመስሌኝ ከዝ ወታ ደግሞ አስገድዶኝ ነዉ የመሰከርኩት የምትል ይመስሌኛል
@user-dc4dn4st1c
@user-dc4dn4st1c 4 жыл бұрын
አኮ አይቀርም 😂😂 አግዚአብሔር ይግስፃቸው
@matims9911
@matims9911 4 жыл бұрын
@@user-dc4dn4st1c እኔ ብሆን እችን ልጅ ምጠይቃት ብዙ ነገር ነበረኝ ።
@peace-4all587
@peace-4all587 4 жыл бұрын
you are decived so you think this is true .he made a drama he paid her to testommonnie to lay .He is false prophiet he is misleading most people follower false prophiets also want know futures that why disceved but i would like to give you advice please read your bible spend time alot then you will disern those false prohiet Jesus said my sheep knows my voice
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 жыл бұрын
የፌስ ቡክ ደንበኞች ሆነናል የዘንድሮ አማኞች ፌዘኞች ሆነናል። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@a.b8120
@a.b8120 4 жыл бұрын
እነን በእምነት ከ5 ት ኣመተ ነው ያግለግልኩ ግን እንድዚህ ስሚቸ ኣላውቅም ኣስግሪምኝ እኅነገር ድግሞ ስትስሙ እኮ በጣም ነው የሚያስግርም እነ እንቅልፍ ኣጣሁት ወይነ ምን ማድሪግ ይሻላል እባካቹ እኂነግር ቢዝጋ ይሻላል
@mulujesus9592
@mulujesus9592 4 жыл бұрын
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል አሜን አሜን አሜን
@lensamulunafamily5103
@lensamulunafamily5103 4 жыл бұрын
Egzbr kewnt ger new egzbr yemern yekr yebeln 😭😭😭😭😭🙊👏👏👏👏👏 egzbr sew bewnt betam ewedddlw begeta fkr♥️
@a.b8120
@a.b8120 4 жыл бұрын
ዉየ ውየ ጉድ ሰው የሚበላ ነው የሚያጣ አንኣጀ የሚያወራ ኣያጣም አግዚኣብህር ምህረቱ ይላኪላቸው ሚን አንዚህ ኣላማ የለላቸው አግዚኣብህር የማያውቁ ስዎች ናቸው ላንተን ስምህን ለማጥፋት የተነሱ አግዚኣብህር ይቅር ይበቸው ላንተን ደግሞ ጊታ በደሙ ይሽፍንህ ኣይዞ ግና የጠላት ህፍረት ታያለህ ቲስማልህ ላኒተ ደግሞ እጥፍ እጥፍ የባሪክ ኣተን ቡሩክ ነህ ተባሪክ ኣሚንንንንንንን
@wodehord7063
@wodehord7063 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይፈርዳል በእውነት ይፈርዳል ጌታ ይቅር ይበላችው አሁንም ጊዜ አላችው እና ተመለሱ አለም ጠፊናት ጊዜ አለኝ እያላችው ስይጣን እንዳይገላችው እባካችው ተመለሱየመዳን ቀን አሁን ነው ይላልና
@solomonhaile2375
@solomonhaile2375 4 жыл бұрын
በእውነት ሰይጣን ቢሮ ከፍቶ በሰው እየተጠቀመ ነው ወንጌል ይቀጥላል ኢየሱስ ያድናል
@bettywolde3003
@bettywolde3003 4 жыл бұрын
ወይ ዳዲ 😂😂😂አንቺ እራሱ እናቱ አትሆኚም እረ እፈሩ በናታቹ
@subsc691
@subsc691 4 жыл бұрын
man nw yeh postl or apostle ? mejemeriya guesthouse eyalachehu genzeb mesebsebiya argachewhal. Eyesus miliyoner neber ende endenante?
@lizakassaya1772
@lizakassaya1772 4 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ላይ የምቀኝነት የወሬን መንፈስ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
@tesfayedesalgn6049
@tesfayedesalgn6049 4 жыл бұрын
አሜን የተወጋ ይሁን
@martakonjo9011
@martakonjo9011 4 жыл бұрын
Amen Yewega
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 жыл бұрын
እውነተኛ ነብይ ስለሆነ ይፈተናል ጌታ እየሱስ ክርስቶስም ተፈትናል እኛ እንውድሃለን
@gossiet3004
@gossiet3004 4 жыл бұрын
Hello Hello እውነተኛ ነብይ በገንዘብ ፍቅር ያበደ እይደለም:: እውነተኛ ነብይ ፀባይ ይህን አለም የካደ ነው::
@msfreedomet9810
@msfreedomet9810 4 жыл бұрын
Hello Hello you better believe the trut Jesus not the apostel
@alemtesfaye3912
@alemtesfaye3912 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk labs nebiy
@martakonjo9011
@martakonjo9011 4 жыл бұрын
Ewenet New Yegeta Sew Enewedehalen
@addis.g6448
@addis.g6448 4 жыл бұрын
ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል። ዘመንህ ይባረክ ነብይ
@user-mx2xk5wb6w
@user-mx2xk5wb6w 4 жыл бұрын
ጋና ምኑን አየን ስም ያጣፉት ሁሉ ይመጠሉ አሜንንንን የእግዚአብሔር አይን እዉር አይዳለም ወዊዊዊዊዊ እንዴት ደስ አለኝ ኡኡኡኡኡኡ አይዞሽ የኔ መር ታበራክህ ጌታ ይበርክሽ እዉነቱን ስለልቀበርሽ ጌታ ይበርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
@danielkebede879
@danielkebede879 4 жыл бұрын
eskemeche eyacberebere endemenor algebagnem.....hezbum mastewal yelelew hezb new...ahun yemekesugn ezeh yeneberu sewoch nachew sel elel belo yacebecebalu ende??
@janatjanat2734
@janatjanat2734 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@evegebr
@evegebr 4 жыл бұрын
OMG... are you guys change the church to talk show??? What is the big deal... if you don’t get accepted by others? Focus about gospel and His glory!!! Be humble to glorify God...don’t seek any glory or acceptance form people
@honeytu
@honeytu 4 жыл бұрын
This video might not be important to you but it might mean a lot to someone that is confused. The God we serve is a God of Truth and Justice. Some information was hidden for a long long time, but now is the time for it to finally be revealed. Satan erer deben eyalew selehone lesu mazen iyasfelegim.
@lilikm900
@lilikm900 4 жыл бұрын
Where is the " Enough is Enough" sign that was supposed to be in front ? I guess it's already forgotten and Dansa is back to business as usual. The fake title and pictures of the video says it all that he is back to the habitual lying and deceiving like his master, the father of all lies.
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 4 жыл бұрын
ወይ ገንዘብ ። እስራኤልስ ከፍሎ እንደሆነ ማን ያውቃል? እዚህም ያለቅሳሉ እዛም ያለቅሳሉ።
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
@@lilikm900 you are smart .you get all moves that danssa making.
@ehrhbdbrh8544
@ehrhbdbrh8544 4 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእሱ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን እግዝአብሔር መልካም ነው ነቢያትን የላከ እግዚአብሔር ነው እኛም በቅን ብንራመድ መልካም ነው ባለፎም ብያለሁ ጌታ አይቸኩልም ግን ባሪያውን ይመርጣል በጉያውም ይሸሽገዋል ጥላት ይዋረዳል ያፍራል የዳዊት ቅዱስ በሃቅ ይፈርዳል ልጆቹንም ይመራል ነቢይ ሊዋጋህ የሚሻ ይወጋል በኢየሱስ ሃይል አሜንንንንንን የእስራኤል አምላክ ይባረክ ቅዱሳን ብዙልን በፀጋው ሙላት አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን በኢየሱስ ስም😍🙋
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 4 жыл бұрын
አቤት እግዝኦ የቅር ይበላችው እህቴ ጌታ ሰለመለስሽ ሰለረዳሽ ጌታ ይባርክ ሁሉም በተራ ይመጣሉ
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
The lady who is holding the Microphone really want to laugh but she is holding it!!!
@beteltesfay7207
@beteltesfay7207 4 жыл бұрын
True
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 4 жыл бұрын
ተው ተው እስራኤል ድራማው ይብቃ ሰውን እጂ ኢየሱስን አታታልልም።ተመለስ ኢየሱስ ይመጣል።
@beteltesfay7207
@beteltesfay7207 4 жыл бұрын
Esua nat ahun yedeberechign asemesay
@mengistutadessetesema3861
@mengistutadessetesema3861 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሺ ተባረኪ እውነት ምንጊዜም እውነት ይህን ያደረገ ግን ሳይቀጣ አይቀርምና የእግዚአብሔር ቁጣ ሳይመጣባችሁ ንስሀ ግቡ አለዚያ ቅጣቱን አትችሉትም ምክንያቱም እግዚአብሄር እራሱ በመዝሙረ ዳዊት 104 (105) የቀባሁአቸውን አትዳሱ በነቢያቶቼም ክፉ አታድርጉ ብሎሱው ግፍ ያደርግባችው ዘንድ ኡልፈቅድም ብሎ ስለእነርሱም ነገሥታትን ገሠጸ በምድርም ራብን ጠራ የእህልን ኅይል ሁሉ ሰበረ ይላል ይህን የምትሰሩ ጥተጠንቀቁ ሰው ብለው እጂ ቢወድቅ ሰው ያነሳዋል በእግዚአብሄር እጂ መውደቅ እጂግ ያስፈራል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ በእግዚአብሄር እጂ ሳትወድቁ ንስሀ ብትገቡ ይሻላችሁአል ብዬ እመክራችሁአለሁ በውስጣችሁም ያስገባችሁትን ዘንዶ አስወጡ እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጣችሁ !!
@dinkineshtamert584
@dinkineshtamert584 4 жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው አይዞህ የእግዚአብሔር ሰው ጣለት ይዋጋል እንጅ ድል ያአንተ ነው በሪታልኝ
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 4 жыл бұрын
እዉነት ጋብ ብትልብስ እንድ ቀን ራቁት መሆኗ እይቀርም ነብይ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ
@tadwosbayana7094
@tadwosbayana7094 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
@marielee1171
@marielee1171 4 жыл бұрын
ዮሁደም እየሱስን ክዶወልና አድስ አይሆንብህም አይዞህ ጌታ አዋቅኖ ፣ጠለቶችህ ይዋራዳሉ እንጂ አትዋራድም አንተ እውነታኛ ዬእግ/ር ሰው ነህ።
@yegetalej7397
@yegetalej7397 4 жыл бұрын
ማንን እንደምናምን እራሱ አልገባንም እግዛብሄር ብቻ የእውነት መንገድ ነው
@user-ew5op8ox1i
@user-ew5op8ox1i 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል በጊዜ መመለሰ
@fvvhgg9392
@fvvhgg9392 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመናቹ ይባርክ በእውነት ድንቁ ጌታ ድንቅ ያደርጋል
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@aileenm5593
@aileenm5593 4 жыл бұрын
*ወይ ጉድ ይገርማል እውነት ማቼም ተቃብረ አትቀራም አንድ ቀን እንዲህ ትገለጣለች ጣለት ግራ ይግበው!!!*
@tsehaynore7341
@tsehaynore7341 4 жыл бұрын
Where are the two women on the poster?
@user-rd9bp8ny4q
@user-rd9bp8ny4q 4 жыл бұрын
ሰይጣን አፈረ ለሐዋርያ ጌታ ይዋጋል
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 4 жыл бұрын
ኧረ እስራኤል ያድናል አይሻልህም አይ እናተ ቀልዱ ኢየሱስ ይመጣል አትቀጥሉምምምምምምም።
አንድ አጋጣሚ ያመጣው ጣጣ
30:58
Ethereum 2022
Рет қаралды 10 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ እንደሆነ ማሳያ ሁለቱ ምልክቶች። Kesis Ashenafi
26:29
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 130 М.
መልካምነትን አይቼ #marsiltvworldwide #mezmureproterstant
7:18
መልካም ወጣት
Рет қаралды 759
ነብይ እዩ ጬፋን በህልሜ……Major Prophet Miracle Teka
5:45
The Year Of Life / Miracle Teka
Рет қаралды 42 М.
ሐዋርያው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠየቀ
1:12:00
የ128 ነብያቶ ሚስጥር ተጋለጠ
19:25
Ethereum 2022
Рет қаралды 6 М.