GMM TV : ጂ ኤም ኤም ወጣቶች# የመጽሃፍ ቅዱስ ሙሉ ምዕራፎቸን በቃሉ የያዘው የ7 አመት አስደናቂ ህጻን

  Рет қаралды 37,616

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

6 күн бұрын

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 401
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 5 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ በደሙ ሸፍኖ እንደ ሳሙኤል በቤቱ ያሳድግህ ምድርን ውረስ የጌታን ድምፅ መስማት ይሁንልህ❤❤❤❤
@tsegalegese
@tsegalegese 4 күн бұрын
ዋው ይህ ሙሉ ለሙሉ የእግዚአብሄርን ፀጋ ያሳያል! የዘመኑ ፍፃሜ ደርሷል!
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 2 күн бұрын
Ayidalam
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 2 күн бұрын
Dabater lija nawu
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk Күн бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እውነት
@HappyFountainPen-rg4ti
@HappyFountainPen-rg4ti 16 сағат бұрын
​@@Adele-qc6kk❤
@getutolla4312
@getutolla4312 5 күн бұрын
በመጨረሻ ዘመን መንፈሴን በወንዶችና በሴቶች ልጆች ላይ አፈሳለሁ ማንም ወድሙን እግዚአብሄርን እወቅ ብሎ አያስተምረውም ሁሉ ከእግዚአብሄር የተማሩ ይሆናሉ እንደሚል ቃሉ -ኢዩ 2:28-29ያዝያ ትንቢት ውጤት ነው ይሄ ህፃን፤እግዚአብሄር ያፅናው፣ አክሰንቱ ደግሞ እንዴት ይጣፍጣል
@mayasolomon9445
@mayasolomon9445 4 күн бұрын
ከክፉዎች በጌታ ኢየሱስ በከበረው ደሙ ተሸፈን ይሸሽግህ ድምጹን ያሰማህ የኔ ውድ ልጅ ተባረክ ፓስተሩ ጌታ ይባርክህ
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Күн бұрын
Gobez berta bewstu yallewnm tiazaz yemmtakebr yadrgh Allah yasaddgh Allah yitebbkh
@user-cj6gn2kq2k
@user-cj6gn2kq2k 4 күн бұрын
እንደነዚህ አይነት ልጆች ሳይ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ተስፋ አላት ብዬ እፅናናለሁ። በኤሊ ዘመን ቤቱን ያቆሸሹ አፍኒንና ፊንሀስ እያሉ ሳሙኤል በጥበብና በሞገስ በቁመትም ያድግ እንደነበረ ለእግዚአብሔር እደግለት ተባረክ!!!
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 3 күн бұрын
ትክክል
@alazaraklilu4398
@alazaraklilu4398 Күн бұрын
Yes geta sewu alewu 👍
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Күн бұрын
ምድረ መናፍቅ ውሸታሞች 👹 ልጆች ወደኔ ይምጡ ያለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እናንተ ወደ ምንፍቅና አዳራሽ ኖው የምትረጡት
@belayabebe476
@belayabebe476 4 күн бұрын
እስከ ህይወት ዘመንህ ፍፃሜ(በዚህ ምድር ያለው) ይህ ፀጋ አይወሰድብህ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 күн бұрын
አሜን አሜን
@woinshetgatayebarkhdagenwo7895
@woinshetgatayebarkhdagenwo7895 4 күн бұрын
ናሆምዬ የኔ ልጅ ይህን አይምሮ የሰጠህ ከግዚአብሔር ይባረክ ፈፅሞ በክርስቶስ ደም ተሸፈን እደግ ይህ ታላቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ እንደምትሆን አልጠራጠርም
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 4 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው ! ይህ የዘመን ፍጻሜ ለእኛ ማስተማሪያ ነው ፡ ገራሚው የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ! የተረጋጋ ልባም ልጅ ተባረክ !!
@Asszel-3591
@Asszel-3591 4 күн бұрын
የዚህ ልጅ ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ትክክለኛ የጥሪህ ቦታ ላይ ነህ ፍሬህ ይብዛ እንደ አንዳንድ መካኖች አይደለህም ተተኪዎችህ ይብዙልህ ይህን ህፃን ፓስተር ብለህ ልዩ ወንበር በማዘጋጀትህ በጣም ባረክሁህ አከበርኩህ የእውነት የክርስቶስ ልብ አለህ:: ተባረክ ማስተዋልና ጥበብ ይብዛልህ
@user-lm9ol6ui6y
@user-lm9ol6ui6y 5 күн бұрын
ጌታ ይበራክ፡ ይህን የመሰለ ትውልድ ለዓለም ብርሃን የበራከልን ፡ ዘመንህን በክርስቶስ ደም ይሸፈን ዕደግ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 күн бұрын
በጌታ ስም ምን አይነት ፀጋ ነዉ ኡፈይ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ይጨምርልህ። እንደ አንተ ትዉልዶች ይብዙልን።
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 4 күн бұрын
ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ስለዚህ ህፃን የሰማይ አባት ለዘለዓለም ይባረክ
@user-su2hh6bt1h
@user-su2hh6bt1h 5 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለዝህ ልጅ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ። ዋው ዋው ድንቅ ነገር ነው ❤❤🎉🎉 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅ ያሳድግህ ወንድሜ ።
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 4 күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ።ዘና ብለህ የወጣኸው ህያው ቃል በእምነት ወደውስጥህ ዘልቆ ይጥቀምህ የምትመነዝረው ይሁን።ኧረ ብርክ በል ጀግና ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@adentedela5358
@adentedela5358 4 күн бұрын
ብላቴናዉ ናሆምዬ የረዳህ መንፈስ ቅዱስ ጥበ ቡን ይጨምርልህ በእዉነት እንደሳሙኤል በ እግዚአብሄር መዳፍ እድግ በል
@mentwabseifu
@mentwabseifu 4 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ከዚህ ዘመን ክፉ ነገር ሀሉ ጠብቆ ክብሩን የምትገልጥና እርሱን የምታገለግል የክብር ዕቃው ያደርግህ፣ በደሙ ሸፈንኩህ፣ ሁላችንም አንጸልየለት!!!! እኔ በጣም ሳሳሁለት።
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 4 күн бұрын
እውነት እውነት የእግዚአብሔር መንግስት መገለጥ በህይወትህ ይብዛ በጌታ በኢየሱስ ስም!!! አሜን ❤❤❤❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 күн бұрын
Amen
@betselottenker1479
@betselottenker1479 4 күн бұрын
እጅግ ድንቅ ተሰጥኦ! እግዚአብሔር ይህን ብሩህ እምሮ ያብዛልህ።
@gadisanegussie8779
@gadisanegussie8779 4 күн бұрын
እናንተዬ፣ ቀናሁ እኮ የምር! እንዴት ያለ መታደል ነው በናታችሁ! እግዚአብሄር ለትልቅ መከር እያዘጋጀህ ያለህ ብላቴና ነህና ይህ ጸጋ እስከመጨረሻው ሳይወሰድብህ በጽናት በቤቱ ያቆይህ፣ ምንም ቢመጣ የእግዚአብሄርን ሃሳብ ብቻ ከማገልገል መቼም ቢሆን አትጉደል፣ ሁልጊዜም እግዚአብሄር ደስ የሚሰኝብህ ሁን፣ ብዙዎች ከሆድህ በሚፈልቀው ምንጭ ይረስርሱ፣ ይዳኑ፣ ይጽናኑ፣ ጌታ ኢየሱስ በአፍህ ብዙ ይናገር፣ በእጅህም ብዙ ይስራ፣ ለህልውናውም በቂ ምስክር ሆነህ ኑር። አሜን! ተባረክልኝ ናሆምዬ! እወድሃለው። በጥበብ፣ በእውቀትና በማስተዋል፣ የጌታንም ድምጽ በመስማት እደግ!
@AlexEducation-hm7mb
@AlexEducation-hm7mb 3 күн бұрын
ልጄ ጌታ ለራስህ ለቤተሠብ ለቤተክርስትያን ለአገርህ ያሳድግህ ቤ/ቲያንና ወለጆቹ አደራቹ ቃሉ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት እንዲጠቅመው ጸልዪለት የተባረከ አይምሮ ነው ያለው
@beyenegebresilasie456
@beyenegebresilasie456 5 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ እንደ ሳሙአል ብእግዛብሔር ቤት ማድግ ይሁንልህ
@tsehayyemer7040
@tsehayyemer7040 4 күн бұрын
This is not just a talent this is a miracle and a gift given to him from Heaven and a blessing
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 5 күн бұрын
እደግ ተባረክ የኔ ልጅ😘😘
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 4 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእጁ ውስጥ ይሰውርህ፣ ማንም አያገኝህ ማንምም አያወጣህ!
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 күн бұрын
አሜን አሜን
@user-kq9dl4jc8s
@user-kq9dl4jc8s 4 күн бұрын
ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልህ ተባረክ ምድሪቱዎን ሁሉ ውረስ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ልብህን ይጠብቅልህ እድግ በል🎉
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl 5 күн бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ ካንተ ጋር ይሁን ተስፈልገናለህ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 күн бұрын
አሜንንንንን
@KinfeOneLove
@KinfeOneLove 5 күн бұрын
ውድድድድድ አድርጌሃለው ፣ ጌታ ጤናህን ሰላምህን ደስታህን ያብዛው
@addistedla
@addistedla 4 күн бұрын
ወይ የመንፈስ ቅዱስ ሰራ ከልጆችአፍምስጋናን ሚቀበል ጌታፀጋዉን ያብዛልህ ዘርህይባረክ
@AlemayehuKeno
@AlemayehuKeno 4 күн бұрын
ከሕጻናትና ከሚጠቡ አፍ ምሥጋናን አዘጋጀ።አንቺም እናቱ ተባረኪ።እንግዲህ ከሙሴ ጀርባ እናቱ÷ከያዕቆብ ጀርባ እናቱ÷ከይስሐቅ ጀርባም እናቱ
@SelamSelam-om8gq
@SelamSelam-om8gq 5 күн бұрын
አሁንም ጌታ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግህ
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 4 күн бұрын
It is absolutely amazing. እግዚአብሔር በበለጠ ጥበብና እውቀት ያሳድግህ:: ተባረክ
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 4 күн бұрын
በክርሰቶሰ እየሱሰ ደም ተሽፈን ተባረክ❤❤❤
@makinebiyat4876
@makinebiyat4876 4 күн бұрын
ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወላጆችክ ይባረኩ
@hailuayenew2285
@hailuayenew2285 3 күн бұрын
ፓር አንተነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ታላቅ ፍሬ ነው ይህ ለትውልድ ምሳሌ የሆነ ህፃን እንዲሁ ሳትለይ ሳትሰለች ኮትኩተው አጣው የሚያሳድግ እግዚአብሔር ነውና ነገ ለተመኘኸው መጋቢነት ይደርስልሐል ታላቅ አክሊልም ይሆንልሀል። እኛም ስለትውልድ በመፀለይ ከጎንህ እንተጋለን።
@user-xw8zi1ki3s
@user-xw8zi1ki3s 4 күн бұрын
ጌታ ይባርክሕ እዉነትም ፓሥተር ይሄ ታምር ነዉ ጌታ ያሣድግህ የጌታን ስራ ሥራ አባቴ እድግበልልኝ ❤❤❤
@melketadesse3656
@melketadesse3656 4 күн бұрын
እድግ በል ተባረክ ቤተሰቡ ጌታ ይባርካችሁ።
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 4 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ❤
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 5 күн бұрын
ጌታ ያብዛልህ አይምሮህ ይባረክ❤❤❤
@eleni311
@eleni311 4 күн бұрын
ሀሌ ሀሌ ሀሌ ሉያ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ዳዊትን ከወንድሞቹ መካከል መርጦ የቀባ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር አንተንም ይቀባህ እግዚአብሄርን ታዛዥ እና አገልጋይ ያድርግህ እናትህንም አንተንም ጌታ ይባርክችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
@bertukannegash6022
@bertukannegash6022 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ!!!
@Jesusislord-ge1kr
@Jesusislord-ge1kr 5 күн бұрын
በኣየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈነኩህ ራስ እንጂ ጅራት አትሁን እናት በደንብ ተከታተይ ትልቅ ሸክም አለቀሰ ጌታ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አምን
@jemo5716
@jemo5716 4 күн бұрын
እኔ በእንባ ነዉ የሠማሑት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናቲቱ አደራ አደራ በዚሑ እንዲቀጥል አደራ፣።።።
@birhaneblessed
@birhaneblessed 4 күн бұрын
ሚልክያ 4:6፤ መጥቼም ምድርን በእርግማን እንዳልመታ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል። ይህ ልጅ ዩቲብር አማርኞ መፅሐፍት ቅዱስ በድምፅ ማንበብ ይችላል ወላጆች Amharic audio bible በልጆች ለአባቶች ይጀምር እድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ እንወድሀለን
@loveDoe1
@loveDoe1 5 күн бұрын
His mom is so beautiful too ❤ bless you sister🙏
@eritrea3560
@eritrea3560 4 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ ይህ የማንቅያ ደወል ነው።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 күн бұрын
ዋው እግዚአብሔር በሞገስና በጥበቡ ያሳድክህ ዋው❤❤
@aberamamo1497
@aberamamo1497 4 күн бұрын
ዋው እግዚአብሔር በቤቱ ያሰድጋው ። አእምሮ የተበራከ ይሁን ❤❤❤❤
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 күн бұрын
ውድ ልጄ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም በደሙ ተሸፈን ፍፃሜህ በእግዚአብሔር ቤት ያማረ ይሁን። እግዚአብሔር ምድራችንን ይባርክልን ይፈውስልን።
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 күн бұрын
Amen
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 4 күн бұрын
Hallelujah Keber Legeta Yehun Hallelujah Amen 🙏 🙌 Nahome Geta Egzabeher Yasadegeh Zemeneshe Yebarek Amen 🙏 🙌 👏
@danawityohannes6956
@danawityohannes6956 4 күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ቡርክ በል
@user-ny2qs3jk7q
@user-ny2qs3jk7q 4 күн бұрын
ቤቢዬ እግዚአብሔር በዚህ የቃሉ እነት አብዝቶ ያሳድግህ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 5 күн бұрын
Hallelujah glory to the most high God ✨️, I pleaded in the blood of Jesus christ, this boy
@TsegaDesta-x1y
@TsegaDesta-x1y 4 күн бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ይጠብቅህ ያሳድግህም
@bihaneshajula4497
@bihaneshajula4497 5 күн бұрын
አባቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም ተከነወን አእምሮህን የከፈተልህ አምለክ ክብሩን ይውሰድ በበቃል እሳት ተቀብተህ የጠለትን ደጅ ውረስ አይበቃም የአንተ አይነቶች በጌታ ይብዙልን
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 3 күн бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ሥራ በዚህ ብላቴና ሲገለጥ፣ጌታ ይመስገን፣ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ናሆም ፣ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@Catmeowcatmeoe
@Catmeowcatmeoe 4 күн бұрын
ስለዚ ልጅ ጌታ ይባረክ❤
@user-zc7io2jk5w
@user-zc7io2jk5w 4 күн бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ በእርሱ ቤት ይለቅ:: ይህንን ፀጋ የሰጠህ አምላክ ይባረክ
@teshomeevangelicalministry1181
@teshomeevangelicalministry1181 4 күн бұрын
ይኼ የእግዚአብሔር ተአምር ነው። አንተ ህጻን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@yayineabebahabtamu
@yayineabebahabtamu 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በቃሉ የምትኖር ያድርግህ
@belshkaasnake
@belshkaasnake 3 күн бұрын
የኔ ልጅ አግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ዘመንህን ሁሉ በጌታ ቤት ያኑርህ 👍👍👍
@mesfinwolde3221
@mesfinwolde3221 2 күн бұрын
ጌታ ሆይ! የእግዚአብሔርን ቃል በዚህ ብላቴና አንደበት መስማት እንዴት ደስ እንደሚል። ተባረክ❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ቤበቱ ያሳድግህ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@SenaitSefinew-fl4je
@SenaitSefinew-fl4je 4 күн бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በክንፎችህ ሸሽገህ ወዳየህለት ይድረስ አደራህን
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 5 күн бұрын
እግዚብሔር ያሳድግህ የኔ ልጅ ❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 4 күн бұрын
እናቱንም እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን በረከት በሚገባ እያሳደግሽ ነው። ተባረኩ።
@user-kt3kq7yd3w
@user-kt3kq7yd3w 4 күн бұрын
ይህ መታደል ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zj2164
@zj2164 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርከው ዘመኑ ሕይወቱ ይባረክ። ቤተሰቦቹ እናቱም ትባረኪ። እንደዚህ አይነት ትውልድ ይብዙልን። እግዚአብሔር የተናገረው ይህ ነው የኢትዮጵያን ልጁች የሕጻናትን አእምሮ እከፍታለሁ። ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ።
@user-wn2oi8cf4j
@user-wn2oi8cf4j 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህም። ለቤተሰቡ እና ለፓስተሩ እናንተ አላፊነታችሁን ስለተወጣችሁ እና መንፈስቅዱስም እረድቶት በእግዚአብሔር ቃል መሞላት ቻለ ጌታ ይባርካችሁ!!
@SelamTefera-mh7lu
@SelamTefera-mh7lu 5 күн бұрын
ጌታእየሱስይባርክህያሳድግህቤቱይትከልህ❤❤❤
@paulossamuel3037
@paulossamuel3037 4 күн бұрын
I have no words to express this holy spirit-driven baby boy who is able to recite the the gospel according to John.
@meseretwaldee895
@meseretwaldee895 4 күн бұрын
Geta yiibarakii zamii yiibarakii tabarakii 💯💯🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉thank you.jesus father so so much ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 күн бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በእውቀት በማስተዋል ያሳድግህ !!❤❤❤
@user-yw8qi3oo7h
@user-yw8qi3oo7h 4 күн бұрын
Menfes kidus aserarik girumina denki new Nehomiye geta eysus yasdigeh❤❤❤❤❤❤❤!!
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 күн бұрын
ጣፋጭ እግዚአብሔር ይርዳህ ድንቅ አስተዳደግ ጎበዝ ልጅ ድንጭ ምሳሌ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 3 күн бұрын
የጌታ ጸጋ ይብዛለት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያሳድገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 4 күн бұрын
ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ
@dawitztmichael
@dawitztmichael 4 күн бұрын
Wow! I am speechless!! May God bless this little boy!! He is surely into something. Amazing. The mom and the pastor should be very proud (in a good way 😊). Thank God in Jesus' name. Amen!
@user-kf3mb2ld3r
@user-kf3mb2ld3r 2 күн бұрын
እግዛአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ እድግ እድግ በልልኝ ተባረክ
@salemabraha6289
@salemabraha6289 22 сағат бұрын
የተባረክ ሕፃን፣ መንፈስ ቅዱስ ያደረብህ። እኛን የደካከምነውን እንድትመክር እንድታነቃቃ የተወለድክ፣ ለትውልድህ መልካም አርኧያ ያድርግህ። ካንተ ፀጋ አይወሰድብህ። ደግሞም በዚህ ሁሉ ውስጥ የወላጅ እናቱ ጥረትና ልጇ ጌታን እንዲያውቅ የነበራት ጥማት ይታያል። እግዚአብሔርም ታማኝ ነውና እንደሀና የልቧን መሻት ሰጣት።ስሙ ለዘላለም ይባረክ።
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 4 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ በደሙ ሸፍኖ ለክብሩ ያሳድግህ❤
@mihiretumisganu7170
@mihiretumisganu7170 5 күн бұрын
Tichilalek Esh Kimem. Imbaye metabign tebarek zenih yibarek
@jesusislord4747
@jesusislord4747 5 күн бұрын
Wow you are adorable ❤❤❤ God bless you!
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 2 күн бұрын
ለትውልዱ ሁሉ የመፍትሔ ሰው ያርግህ ተባረክ !የሚደንቅ ፀጋ ነው😮😮😮😮
@adentedela5358
@adentedela5358 4 күн бұрын
ምሳሌ 7:1፤ ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ጠብቅ፡ ትእዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽግ።
@AntenehYimer-fq4ld
@AntenehYimer-fq4ld 17 сағат бұрын
ፓስተር ናሆም አንተ የቤተክርስትያናችን በረከት ነህ ,,,ተባረክ :;
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 күн бұрын
POWERFUL.
@melatmulugeta9988
@melatmulugeta9988 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካሙን መንፈስ ይሙላብህ ተባረክ ይብዛልህ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 күн бұрын
የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 күн бұрын
AMAZING.
@tsigeredaayza8845
@tsigeredaayza8845 2 күн бұрын
የሚበልጠዉን ይዘሃል የነገር ጅማረና ፍፃሜ የሆነዉን ይዘሃል
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Күн бұрын
ተባረክ እደግልን በራሴ በውነት አፈርኩ ጌታ ለወጣቱ ሁሉ አስተማሪ ያድርግህ❤❤ ለቁም ነገር ያብቃህ❤
@girmabeka7576
@girmabeka7576 5 сағат бұрын
ጌታ ኡየሱስ ይባርክህ በእውነት ተባርኬአለሁ።ለትውልዱ በረከት ያድርግህ።
@bezaitetadele381
@bezaitetadele381 2 күн бұрын
በዘመንህ ሁሉ አይምሮህ ፈፅሞ በክርስቶስ እጆች የተጠበቀ ይሁንልህ ማንም ምንም የሚያውክ አይኑር በዚህ በረከት ጌታ ይባርክህ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 күн бұрын
ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የሚገርም ነው ድንቅ ልጅ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ያሳድግህ ሀይምሮህ የተባረከ ይሁን ከዚህ ክፉ ዘመን ይሸሽግህ የህይወት መመሪያ የሆነውን የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል በውስጥህ ስለሞላው መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን እህናቱ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ውድ ስጦታ ልጅሽን አጥብቀሽ ያዢው የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
@wellelaasfaw4475
@wellelaasfaw4475 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ።ይህ ብላቴና በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ።ተባረክ ለምድራችን መድሀኒት ያድርግህ ❤❤❤
@binitotes4298
@binitotes4298 3 күн бұрын
በጣም እግዝኣብሄር ይባርክህ፧ ጎበዝ ልጅ ቀጥልበት ዘመንህን ፣መንገድህን ሁሉ እ/ር ይምራህ፧፧ አሜን
@user-qe5uk3mp3l
@user-qe5uk3mp3l Күн бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያርግልህ ጌታ ባፈሰሳው ዳሙ ሽፍን ያርግህ ያኔ ጣፈጭ ወላጆቹንም ጌታ ኢየሱስ ይበርክ❤❤❤
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 4 күн бұрын
May the Lord Bless you all the days of your life. Amazing Gift!!!
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ!ይህ ልጅ እግዚአብሔር ለእርሱ ክብር መገለጫ ነው።
@tensaegebre7084
@tensaegebre7084 4 күн бұрын
You are blessed young man 🤩 ❤♥️♥️♥️May God bless you abundantly!!! The Lord blessed your mind ❤
@kedestmichael3555
@kedestmichael3555 4 күн бұрын
ዘመንህ ሁሉ የተባረክህ ሁን::
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 127 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 76 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 159 М.
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 137 М.
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,4 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,9 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 61 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 5 МЛН