የነዋይ እና የፀሀዬን መዚቃ አቅራቢዎቻችን አስመስለው ተጫወቱት//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 115,667

ebstv worldwide

ebstv worldwide

19 күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 277
@tsehayretta7817
@tsehayretta7817 17 күн бұрын
ምርጦቼ ebs እንደኔ የሚወዳችሁ ላይክ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 17 күн бұрын
የእውነት ማን እንደኢቢኤሰ የሚያዝናና ብሮግራም የለም በሙሉ ሰራተኞች የልባቸውን የሚሰሩ ለምን ባለቤቶቹ አያያዝ ሰራተኛ ያውቃሉ ሁሌም በባለቤቶቹ እንኮራለን በርቱ ደሰ የሚል ነው
@userd42
@userd42 17 күн бұрын
የምን,አገር,መናፈቅና,መጨነቅ,እናንተን,እያየን,መደሰትና,ማመስገን,ብቻ ነው,ኑሩልን,ስንወዳችሁ,ኢቤኤሶች,,ሥራችሁ,የሚደነቅ,ነው,ወይኔ,ኢትዮጵያዬ መቼ,ነው,የማይሽ,አገሬ,ኡፍ,ታድላችሁ,ፈጣሪ,ሆይ,እባክህ,ፊትህን,ወደ, ኢትዮጵዬ,መልስ,ፈጥሮዋችሗል,መቼስ,ለአሪፍ,ሥራ,ኑሩልን,የአገራችን,ልጆች እንዲህ,የምታዝናኑን,ተባረኩልን
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 17 күн бұрын
ውይይይይይ.... በእውነት የወጣትነትን ግዜ አታውሳችሁኝ... እንወዳችኃለን::
@user-wf2nv9uu4p
@user-wf2nv9uu4p 17 күн бұрын
በእውነት እናተ ሰዎች ስወዳችሁ
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc 17 күн бұрын
የዛሬው ደሞ ይለያል እረ ዳኔሻ እና ተሱ ሁላችሁም ትለያላችሁ የምወዶቸው ቢተሰብ አድርጉኝ❤❤❤
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 17 күн бұрын
እናንተ ባትኖሩ ማን ነበር ከሀሳብና ከጭቀት ሚያወጣን ከምር😂😂😂😂የፀጉሩ ነገርስ ሞትኩኝ
@hananamara1129
@hananamara1129 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@addisw1713
@addisw1713 16 күн бұрын
😅😅😅
@QdistArsema
@QdistArsema 16 күн бұрын
ምነው ይሄ ዘመን እስከዘላለም ኑሮልን በነበረ ቢያመልጠኝም ሰላም የሆነ ዘመን 😭😭😭❤️❤️❤️❤️
@MerryMer-mw2of
@MerryMer-mw2of 10 күн бұрын
ያምኑባቸዋል መቅደስ፣ዘወትር ፣ዳንኤል ዳንሳቹ ተመችቶኛል ❤💖
@user-tn6tv7zg5z
@user-tn6tv7zg5z 16 күн бұрын
ተንሱ😂😂 ግን ትችልበታለህ ስወድህ ምርጦቼ ዋው ናቹ ጌታ❤❤❤❤😊
@dadesert5446
@dadesert5446 17 күн бұрын
ዛሬዉ፡ያበደ ነዉ ትችላላችሁ የእዉነት ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@hamerefissha
@hamerefissha 17 күн бұрын
በስመአም ዳኒ ትሱ መቅዲ ሉላ ቃሊ በቃ ለኢቢየስ ድመቀት ናችው በጣም ትሠራላችሁ ይበል ብለናል
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 17 күн бұрын
መቅድና ሉላ ቃል አለባበሳችሁ ሲያምር😍😍😍😍
@umuhajer
@umuhajer 17 күн бұрын
ቃልን አላወቅኳትም ነበር😂
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 17 күн бұрын
​@@umuhajerme to መጀሪያ😂😂😂
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂እኔም​@@umuhajer
@solekebede1921
@solekebede1921 17 күн бұрын
ትንሱየ አደኛ❤
@faniwongel6944
@faniwongel6944 16 күн бұрын
በጣም ማማር ብቻ ሳይሆን ወደነበርንበት ዘመን ና እጅግ በርቀት ወዳለችው ኢትዮጵያችን ልባችንን በቀላሉ አሸፍታችሁታል። Let God BLESS you !!!
@user-lt7nf3cn5p
@user-lt7nf3cn5p 17 күн бұрын
ወላሂ በጣም እንደወደድኳችሁ፡፡ ማዝናናትን ከቁምነገር ጋር ታውቁበታላችሁ፡፡ የመልካም ዘመኑ ወጣቶችን አስታወሳችሁኝ፡፡ ልበ ቅኖች፡፡ በርቱ
@salamomg9210
@salamomg9210 17 күн бұрын
ኢቢኤሶችዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ቅዳሜና እሁድን በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 17 күн бұрын
ሁላችሁም።ታምራላችሁ።ሂዶባችሀልኝ።እደኔ።በጉጉት።እሁድ።የሚጠብቅ።እስኪማነው።የድካማችን።ማስረሻናችሁ።ኑርልን።አገራችን።ስላምአድርግልን።
@marmar803
@marmar803 17 күн бұрын
እኔ የፀሀዬ ዮሐንስ ድምፁም ፤ አቀላለፁም ፤ ሙዚቃዎቹም፤ በጣም ጥሩ ናቸው ይመቹኛል ፤በአጠቃላይ አድናቂው ነኝ ለማለት ነው ! !🙌 👌
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 17 күн бұрын
የዳንኤል ጥርሥ የዘወትር መኮሣተር 😂😂 የማናወቀውን ያልኖርንበትን ግዜ አሥናፈቃችሁን❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 17 күн бұрын
ኡፍ በሳቅ ገደላችሁኝ እናንተ ባኖሩ በሰው ሀገር ምን እሆን ነበር የፀሀዬ ፍንጭት አስቆኛል መቼም በደንብ ነው የተጫወታችሁት ኢቢየሶች ትለያላችሁ የብርቄ ዳንስ አሳቀኝ❤❤❤
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p 17 күн бұрын
እኔ ወላሂ በአላህ ስም ይሁንብኝ ኢቢኤሶች በሙሉ እወዳችሁ አለሁ እናተ መፈጠሬን አታቁ እኔ ሱሶቸ ሆናችሁብኛል። እናተ ልክ እንደ አረቦች ትተዛዘናለችሁ ትዋደዳላችሁ ሁሉም ኢትዮጲያውይ እንደ እናተ በሆነ እወዳችሁ አለሁ እወዳችሁ አለሁ ..... .
@Selam23549
@Selam23549 16 күн бұрын
ትክክል ነሽ ምን አለ ሁሉ ቢተዛዘን ነገ ጥለው ይሄዳሉ ይቺን አለም
@user-iq9fb7he5f
@user-iq9fb7he5f 17 күн бұрын
የምርጦች ምርጥ ቅዳሜ ከሰዐት እሁድን ebs እናመሰግናለን
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 16 күн бұрын
ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ደስ የሚለል ትዘታ በጣም እወዳችዋሁ ምርጥ አዝናኝ ምንግዜም አነደኛ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 17 күн бұрын
የኔ ወርቆች ትለያላችሁ ስታምሩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉
@MerryMer-mw2of
@MerryMer-mw2of 15 күн бұрын
ያምርባቸዋል ሁላችሁ ዳንሳቹሁ ተመችቶኛል ❤💖
@saradezi8588
@saradezi8588 16 күн бұрын
በጣም የሚደነቅ ቻናል ebs. ኑሩልን::❤️❤️❤️❤️🙏🏾
@GB-vr2vy
@GB-vr2vy 10 күн бұрын
ፀጉራችሁ የሴቶቹ የድሮዉ ተስማምቾችኀል ቀጥሉበት❤❤❤❤
@ReemRim-iz3ok
@ReemRim-iz3ok 15 күн бұрын
በጣም ደሰ ይላል አሰፈሸ ቢኑር ደግሞ የበለጠ ብቻ ምርጥ ጥንዶቹ ናቹው
@yihunatube
@yihunatube 12 күн бұрын
ኢኔ ebsoch behulu liyu nachihu.Andu des yemtlugn ሆናቺሁ ነው የምትጫወቱት. Keep it up!
@marmar803
@marmar803 17 күн бұрын
ሀሳባችሁ ፤ በአጠቃላይ አቀራረባችሁ ደስ ይላል ፤የዛሬው። ማንነት በትላንቱ ላይ እንደተመሰረተም አሳይታችኋል 👌ሁላችሁም ታምራላችሁ በተለይ ግን ዛሬ " ሉላ" በጣም ታምራለች በኦልድ ስኩል ስታይል ፤ "ዳንኤል ተገኝ " ደግሞ መንቀዥቀዥ ፤ ጀምረሀል ተረጋጋ ፤ ራስህን ሁን ፤ መልክህም የሚሆነው ለመረጋጋት ነው እሺ !!!!
@lemtsega
@lemtsega 11 күн бұрын
ሴት እና ካህን ክብራቸዉ ልብስ ነዉ በጣም ነዉ ምታምሩት እነ ሉሊ መቅድ
@KidsZone-kc3un
@KidsZone-kc3un 16 күн бұрын
Dani is a priceless addition to the group.
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p 17 күн бұрын
ውይ ሉላ እንዴት ተሳለች በጣም ነው የሄደብሽ የዛን ዘመን ኮረዳ ብትሆኝ ከአሁኑ የባሰ ያምርብሽ ነበር ጊዜ ደጉ
@MerryMer-mw2of
@MerryMer-mw2of 3 күн бұрын
መቅደስ እና ጃፒ የሚወዳችሁ ላይክ አድጉኝ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 17 күн бұрын
ebs ሶች አንደኛ ❤❤❤❤ይጨምርባችው እውነት ትለያላችሁ❤❤❤❤❤
@user-up2eu9do2o
@user-up2eu9do2o 17 күн бұрын
የኔ መለሎ የቆንጆዎች ቆንጆ ሉላዬ❤
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 17 күн бұрын
አቤት ጥምረት ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@emunobel6282
@emunobel6282 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ከልባችሁ ስለሆነ መንፈሳችሁ ተጋብቶብናል በተለይ ዳኒ እግዚአብሔር ያክብርክ❤❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 17 күн бұрын
ወይኔ ዘወትር😂😂😂😂😂😂
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 14 күн бұрын
ዘወትር ያቅብጥብጥ አይመስልም ጣል ያለው ዘውድ ሁኖ አረፈው😂😂😂😂
@yyu4891
@yyu4891 14 күн бұрын
ዎዉዉ ታምራላችሁ የድሮ እሰታይል ጣአሙ ጎበዞች በተለይ ትንሹ አሰመሰሎል
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 17 күн бұрын
በጣም ልዩ ነው
@tsehayretta7817
@tsehayretta7817 17 күн бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ መልካም ቀን
@Tsion25
@Tsion25 17 күн бұрын
ወይዬ ትዝታዬን አባባሳቹብኝ❤❤❤❤ ትቸላላቹ እውነት
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 17 күн бұрын
ዋው ebs የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 3 күн бұрын
ዋዉ......👌👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤️
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 15 күн бұрын
አቦ ይመቻችው ትዝታ ኑሩልን❤😥
@ermiyasermy-cf9wi
@ermiyasermy-cf9wi 13 күн бұрын
ሉላ ከእርጋታዋ ጋር በጣም ነው የተዋሀደው
@senaitbayesa6618
@senaitbayesa6618 17 күн бұрын
እነደ ሳቅም እንደ ማልቀስም ያደርገኛል 😢😢😢😂
@meratwondesne1971
@meratwondesne1971 13 күн бұрын
Satmrhuw ebs chi barthu❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 16 күн бұрын
ኧረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ የመቅዲ ሀረኪት😂😂😂😂
@bezawitbelayneh9616
@bezawitbelayneh9616 15 күн бұрын
የሳቄ ምንጮች😂 ደስስስስስስስትሉኝ ደግሞስ ስወዳችሁ ኢቢኤሶች
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ምርጦች ትችላላቹ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 15 күн бұрын
God is good💚💛❤
@ssaa3540
@ssaa3540 17 күн бұрын
ወይኔ ኑሩልን የመዳምን ድብረት ማሥለቀቂያ
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 16 күн бұрын
ምርጦች በርቱ ❤❤❤❤ምቀኛን አትስሙ
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 11 күн бұрын
Wow, amazing job hulachihum, Tinsu degmo rasun new ende yewatkew, minim alasfogerkim
@fdrd4798
@fdrd4798 6 күн бұрын
ሲያምሩ♥️
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 15 күн бұрын
Wow so beautiful all lovely thank you so much 🙏 💞🙏🥰😘🤩😍🤣
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 17 күн бұрын
አለባበስ100/,አቀራርብ,100/,የፀጉር እስታይል,100,/አክቲንግ ሙዚቃ .100/,ባጠቃላይ ያበደ ነዉ ወደሇላ አዞራችሆኝ በትዝታ ❤❤❤ህህህህ
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 14 күн бұрын
ደጉ ዘመን ስለሆነ መሰለኝ ትልቁም ትንሹም በትዝታ ወደዃላ ተመልሶ ከልቡ የሚሰማው
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p 17 күн бұрын
ከሳውድ ስመለስ አያችሁ አለሁ ኢቢኤሶቸ ሀባይቦቸ ናችሁ
@meazahaile8199
@meazahaile8199 17 күн бұрын
You guys are so funny and so cute. Good job good luck
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 17 күн бұрын
ትችላላቹ 👌👌👌👌👍
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 17 күн бұрын
ዋው ይለያል❤❤❤❤ ያዘመን 💚💛❤️👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@konjitgebre57
@konjitgebre57 16 күн бұрын
ውይ ቃልዬ ሀሀሀሀሀሀሀ ከምር የድሮዎቹን ስታምሪ
@ShamilKedir-xe3js
@ShamilKedir-xe3js 16 күн бұрын
ምርጦች ምርጥ ነው
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 11 күн бұрын
ትችላላችው በጣም
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 17 күн бұрын
ወይ መቅድ እደው ምኑን ሰጠሽ 😂😂😂😂😂
@user-gu7pd8ev7l
@user-gu7pd8ev7l 17 күн бұрын
የኢብዬሰ ድምቀቶች ሰታምሩ ሰወዳቹ
@hayu684
@hayu684 17 күн бұрын
ትንሱ❤ ዳኒ ተውኔት አንደኛ🎉
@birhanafework9450
@birhanafework9450 17 күн бұрын
Ebs betam tamiralachihu nuru zelalem
@melonayveronica925
@melonayveronica925 12 күн бұрын
መቅዲዪ ምንም ብታረጊ ያምርብሻል በጣም ነው የምወድሽ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 17 күн бұрын
ሲያምሩ አይ ተሡ እመጨረሻዉ ላይ ጭፈራ😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 17 күн бұрын
አይ ትንሡየኮ እደህፃነው አሚያደርገው ሁላችሁን እወዳችኋለሁ ከልቤ❤የፀጉሩን ነገር እንመለሥበታለን😂
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 16 күн бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-ok2ls8sx2c
@user-ok2ls8sx2c 17 күн бұрын
አስ ናፈቃቹኝ❤❤❤
@Lijtofuk
@Lijtofuk 17 күн бұрын
ወጣት ነኝ ግን የድሮ ሙዚቃ እወዳለሁ ❤
@yabundegeTewabs
@yabundegeTewabs 15 күн бұрын
ይሄ ጊዜ ነው የናፈቀን
@kbkejivjr3601
@kbkejivjr3601 14 күн бұрын
ውይይ እኔስ ዘወትር በጣም እያሳቀኝ ነው 🤣
@user-uz2cc8kx3b
@user-uz2cc8kx3b 17 күн бұрын
መቅዲና ትንሱ አልተቻሉም
@gggaaalalow3218
@gggaaalalow3218 17 күн бұрын
ዋውስታምራ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 17 күн бұрын
ዳኒ የፍንጭቷ ነገርስ 😂😂😂😂😂
@Arabarab-uz6sr
@Arabarab-uz6sr 17 күн бұрын
የምር ትለያላችሁ በተለይ የወኒንም ብትጨምሩት የበለጥ ትደምቁ ነበር ♥♥♥♥
@rozbatesebtube9634
@rozbatesebtube9634 15 күн бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤
@Emu-yp7ln
@Emu-yp7ln 17 күн бұрын
መቅዲ ከልምምድ እንጂ ከአራስ ቤት አይመስልም
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 17 күн бұрын
ሲያምርባቹ ❤😘
@user-uz2cc8kx3b
@user-uz2cc8kx3b 17 күн бұрын
እረ እነዴት እንደምታምሩ
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 17 күн бұрын
Ebs nuriliiyii ❤❤❤❤❤❤
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 17 күн бұрын
የዳኒ ጥርስ ይምጣብኝ በጣም ታምራላችሁ
@kelemtube
@kelemtube 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉 እረወይኔ ት😂😂በግል ሳቃቸው ሲመጣ ዋት ይሚይደርጎት ነርስ 😅😅😅 ይመቻችሁ ሰላም ለአለም ይሁን🎉🎉🎉🎉
@hekmamohammed-zl7qy
@hekmamohammed-zl7qy 17 күн бұрын
መቅዲየ ድምቀትነሽኮ
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 17 күн бұрын
Woww
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 17 күн бұрын
የዛሬ ይለያል እውነት ❤
@hekmamohammed-zl7qy
@hekmamohammed-zl7qy 17 күн бұрын
ደስስትሉ
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 17 күн бұрын
Wowትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 17 күн бұрын
Kalkidan afro betam amrobatal❤
@toutube9875
@toutube9875 17 күн бұрын
የሳቄ ምጮች❤❤❤❤❤❤ ወላሂ ሰወዳቹህ
@melkamaragaw4334
@melkamaragaw4334 17 күн бұрын
ቃልዬዬዬ❤❤❤
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml 16 күн бұрын
ትንሱ ዛሬ ወንድሜን መሠለኝ😢😢
Giving 1000 Phones Away
00:18
MrBeast
Рет қаралды 21 МЛН
Cute Barbie gadgets 🩷💛
01:00
TheSoul Music Family
Рет қаралды 70 МЛН
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 47 МЛН
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 78 МЛН
ሁልጊዜ የምንጠቀማቸዉ ንግግሮች
23:15
Maraki English with abi
Рет қаралды 27 М.
I Made A Whole Bucket Of Popcorn Using A Straightener🤭🤯
0:24
Giggle Jiggle
Рет қаралды 20 МЛН
Do you want to help the homeless?#viral #trending #dog #shorts
0:41
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
0:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 32 МЛН