No video

የእየሱስ አምላክ ማን ነው? | "ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ?" ያለውስ ማንን ነው? | ጥልቅ ውይይት በኡስታዝ ወሒድ ዑመር |

  Рет қаралды 9,820

አልኮረሚ / Alkoremi

አልኮረሚ / Alkoremi

3 жыл бұрын

ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለዳዕዋው ስፋት የበኩልዎን አስተዋጾ ያድርጉ። 💐
---
የኢየሱስ አምላክ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡
መግቢያ
ቁርኣን ከወረደበት ምክንያት አንዱ የአዕምሮ ባለቤቶችም አላህ አንድ አምላክ ብቻ መኾኑን ሊያውቁበት ነው፦
14፥52 ይህ ቁርኣን ለሰዎች ገላጭ ነው፡፡ ሊመከሩበት፣ በእርሱም ሊያስጠነቅቁበት፣ እርሱም አንድ አምላክ ብቻ መኾኑን ሊያውቁበት፣ የአዕምሮ ባለቤቶችም ሊገሰፁበት የተወረደ ነው።
ነገር ግን ይህንን አንድ አምላክ አንዴ በማንነት ሶስት ነው፣ አንዴ ሰው ሆነ፣ አንዴ ለሰው ኀጢአት ሞተ እያሉ በነውርና በጎዶሎ ባህርይ ያሻርኩታል፤ ይህ አንድ አምላክ በመለኮታዊ ቅሪት ሲናገር እንዲህ ይላል፦
ሆሴዕ 11፥9 እኔ አምላክ ነኝ እንጂ ሰው አይደለሁምና፥
ኢሳይያስ 44:6 ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።
አንዱ አምላክ እኔ አምላክ ነኝ እንጂ ሰው አይደለሁም፣ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም እያለን ተመልሰው “ሰውም አምላክ ነህ” ማለት እኛ ፍጡራን፦ ፈጣሪን “ስለ አንተ ከአንተ ይልቅ እኛ እናውቅልሃለን” እያልነው ነው፤ ነገር ግን ኢየሱስ በአንዱ አምላክ እና በሰዎች መካከል መካከለኛ ሆኖ ከአምላክ ሰምቶ የሚናገር ሰው ነው፤ በድንቆች በምልክቶችም ከአንዱ አምላክ ዘንድ ለእስራኤል ሰዎች የተላከ ሰው ነበረ፦
1ኛ ጢሞቴዎስ 2:5 አንድ አምላክ Θεοῦ አለና፥ በአምላክ Θεοῦ እና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
ዮሐንስ 8፥40 ነገር ግን አሁን ከአምላክ Θεοῦ የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤
የሐዋርያት ሥራ 2:22 የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ አምላክ Θεοῦ በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከአምላክ Θεοῦ ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤
እንግዲህ ኢየሱስ ሰው ከሆነ እና አንዱ አምላክ የላከው ከሆነ ሰው የሆነው ኢየሱስ እና አንዱ አምላክ ሁለት የተለያዩ ማንነት እና ምንነት ናቸው ማለት ነው፤ ኢየሱስ የሚያመልከው የራሱ አምላክ አለው፦
ነጥብ አንድ
“አምላኬ”
“አምላኬ” ማለት “የእኔ” አምላክ ማለት ነው፤ “አምላኬ” በሚል የመጀመሪያ መደብ “እኔ” የሚል አገናዛቢ ተውላጠ ስም አለ፤ “የእኔ አምላክ”my God” የሚለው የኢየሱስ ሙሉ እኔነት አምላክ አለው፦
ማቴዎስ 27:46 በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፡- ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህም፡- የእኔ አምላክ የእኔ አምላክ ፥ አንተ እኔን ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው። “”My God, my God, why have you forsaken me””.
ዮሐንስ 20:17 ኢየሱስም። ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ። እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ “አምላኬ” እና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።
በተለይ ኢየሱስ አንዱን አምላክ “አንተ” እራሱን ደግሞ “እኔ” በማለት “አምላኬ” ማለቱ ሰው የሆነው ኢየሱስ እና አንዱ አምላክ ሁለት ህልውናዎች መሆናቸው ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፤ “ተውከኝ” ስላለም በተወው ባለቤት እና በተተው ተሳቢ መካከል “ተውከኝ” የሚል ተሻጋሪ ግስ”transitive verb” መኖሩ ኢየሱስን ከአምላኩ ይለየዋል፤ በተጨማሪም “ወደ” የሚለው መስተዋድድ*preposition* መጠቀሙ በሁለት ማንነት መካከል ለመለየት የሚመጣ ነው፣ ኢየሱስ ማርያምን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ማለቱ ወንድሞቹና ማርያም የተለያየ ማንነት እንዳላቸው እንደሚያሳይ ሁሉ “ወደ አምላኬ አርጋለው” ማለቱ አምላኩና ኢየሱስ ሁለት የተለያዩ ህላዌዎች መሆናቸውን ፍንትው አድርጎ ያሳያል። ኢየሱስ ካረገም በኃላ አብን አምላኬ ይላል፦
ራእይ 3፥2፤ ሥራህን በአምላኬ ፊት ፍጹም ሆኖ አላገኘሁትምና የነቃህ ሁን፥ ሊሞቱም ያላቸውን የቀሩትን ነገሮች አጽና።
ራእይ 3፥12 ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ።
ነጥብ ሁለት
“አምላካችን”
ኢየሱስ “ወደ አምላኬ እና ወደ አምላካችሁ” አለ እንጂ “ወደ አምላካችን” ስላላለ አንዱ አምላክ ለኢየሱስ አምላክ የሆነበትና ለሃዋርያት አምላክ የሆነበት መደብ ይለያያል ይላሉ፤ ይህ ውሃ የማያነሳ ሙግት ነው፤ አንደኛ ይህ አነጋገር የተለመደ ነው፦
ዘፍጥረት 43፥23 እርሱም አላቸው፦ ሰላም ለእናንተ ይሁን፥ አትፍሩ፤ አምላካችሁ እና የአባታችሁ አምላክ በዓይበታችሁ የተሰወረ ገንዘብ ሰጣችሁ፤ ብራችሁስ ደርሶኛል።
“አምላካችሁ እና የአባታችሁ አምላክ” ስለተባለ አንዱ አምላክ ለአባታቸው ለያእቆብ እና ለልጆቹ አምላክነቱ ይለያያልን? ሁለተኛ ኢየሱስ “አምላካችን” በሚል አንደኛ መደብ ብዜት ተናግሯል፦
ኢሳይያስ61:1-2 የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። የተወደደችውን የእግዚአብሔርን ዓመት “”አምላካችንም”” የሚበቀልበትን ቀን እናገር ዘንድ፥ የሚያለቅሱትንም ሁሉ አጽናና ዘንድ ልኮኛል፤
ማርቆስ 12:29 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ። እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ “”አምላካችን”” አንድ ጌታ ነው፥
ነጥብ ሶስት
“አምላክህ”
መዝሙረኛ እግዚአብሔር ለኢየሱስ አምላክ መሆኑን ለማሳየት ” አምላክህ” በማለት በሁለተኛ መደብ ተናግሯል፦
መዝሙር 45:7 ጽድቅን ወደድህ ዓመፃንም ጠላህ፤ ስለዚህ ከባልንጀሮችህ ይልቅ እግዚአብሔር “አምላክህ” የደስታ ዘይትን ቀባህ።
ዕብራውያን 1:9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር “አምላክህ” ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ።
ለኢየሱስ ባለንጀሮቹ ሲቀቡ የነበሩት ነብያት ናቸው፤ ክርስቶስ ማለት “የተቀባ” ማለት ሲሆን አምላኩ እግዚአብሔር ኢየሱስን የደስታ ዘይት በሆነው በመንፈስ ቅዱስ ቀብቶታል፤ ቀቢው አንዱ አምላክ ከሆነ ተቀቢው ሰው ብቻ ነው፦
የሐዋርያት ሥራ 10:38 እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤
ነጥብ አራት
“አምላኩ”
ኢየሱስ አምላክ እንዳለው ለማሳየት “አምላኩ” በማለት በሶስተኛ መደብ ተናግረዋል፦
ራእይ 1:6 መንግሥትም “”ለአምላኩ”” እና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥
ሚክያስ 5:4፤ እርሱም ይቆማል፥ በእግዚአብሔርም ኃይል “”በአምላኩ”” በእግዚአብሔር ስም ግርማ መንጋውን ይጠብቃል፤ እነርሱም ይኖራሉ፤ እርሱ አሁን እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ታላቅ ይሆናልና።
በተጨማሪም “የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ” በማለት ኢየሱስ አምላክ እንዳለው ተናግረዋል፦
ኤፌሶን 1:17 የክብር አባት የጌታችን “”የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ”” እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።
2ኛ ቆሮንጦስ1:3 የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
2ኛ ቆሮንጦስ 11:31 ለዘላለም የተባረከ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት እንዳልዋሽ ያውቃል።
መደምደሚያ
[ሙሉ ጽሑፉን እዚህ ያገኙታል። t.me/Wahidcom ]
#የእየሱስ_ጌታ #JesusProphetOfAllah #Ustaz_Wahid_Omer

Пікірлер: 240
@user-kk8cv9tz3p
@user-kk8cv9tz3p 3 жыл бұрын
በዝህ ምድር ለይ የሰጠኝ ልዩ ስጦታ ብኖር እስልምነ ብቻ አልሀምዱልላይ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@user-kk8cv9tz3p
@user-kk8cv9tz3p 3 жыл бұрын
እሽ ግዴታችንን እንወጠለን በርታ
@mamiemayeenateyenehulunege9406
@mamiemayeenateyenehulunege9406 3 жыл бұрын
ኮሜንት መፃፍ አልወድም Like and share ግን አደርጋለሁ አንድ ግርም ድንቅ የሚለኝ እንድሁም እጅግ በጣም የሚያሳዝነኝ እኛ ሙስሊሞች ግን ውሎችን የት ይሆን???የማንንስ ፔጅ ነው የምንከታተለው ያጀመአ የሚጠቅመንን ትተን በማይመለከተን ቢዚ ከመሆን አላህ ይጠብቀን ይህ ፕራክ ቢሆን የሚኖር ተመልካች ነበር ሱበሀን አላህ አላህ ይህድነ ጀሚአን ጀዛኩመላሁ ኸይር ዱኒያ ወል አሄራ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር። ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይር ኡስታዝ አላህ ሂዳያ ዬስጣቸው ለኛም ፅናቱን
@user-yn9cv5eh2w
@user-yn9cv5eh2w Жыл бұрын
ያረብ አምሣያህን ያብዛልን መታደል ይሉታል ይሄነው የእውቀት ሁሉ በላጭ አላህ ይጠብቅህ
@mekiya1512
@mekiya1512 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምሪልክ።
@endriyashmariyam3012
@endriyashmariyam3012 2 жыл бұрын
Woww migrm akrarb
@ka-ab634
@ka-ab634 3 жыл бұрын
ለ ወገኖቻችን አላህ ቅኑን መንገድ ይምራልን ወላሂ በተለይ መነኩሴወቹ ድካማቸዉን ሳስበዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑኝ በሁቱም ሃገር ኪሳራ!!
@semirajemal2216
@semirajemal2216 3 жыл бұрын
ጥርት ያለ መልዕክት አሏህ ይጨምርልህ እንግዲህ ከዚህ በላይ ምን እንደሚያስፈልጋቸው እንጃ አልሰማንም መፀሀፋችንን አላነበብንም ብሎ ችክ ማለት ካልሆነ በቀር ኑ ተመለሱ ወደ ተፈጠራችሁበት እምነት አላህን ብቻ አምልኩ ብሎ ከሚጣራ ወዳጅ የበለጠ ምን አለ? አልኮሮሚዎች በርካ ሁኑ አላህ ጀዛቹን ያብዛላችሁ ሙስሊም ወንድም እህቶች ይሄ ለሁሉም ጠቃሚ ነውና ሼር አድርጉ ሊንኩን ኮፒ እያደርግን ለወዳጅ ዘመድ ቤተስብ ለሁሉም እናዳርስ በዚህ እንኳን እናግዛቸው ወሰላማለይኩም💜
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር።
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
በዘርጅ፡እጅ፡የከፈሩት፡ቢያነቡማ፡የሩሳቸው፡መፃሀፉ፡እየነገራቸው፡ነው
@theinnermeistheenemy9088
@theinnermeistheenemy9088 3 жыл бұрын
-አብይን የተደገፈ ተቀጠፈ: kzfaq.info/get/bejne/hKifZZWi08CynaM.html -
@susu.7392
@susu.7392 2 жыл бұрын
አሏህ ይጨምርልክ ኡስታዛችን👌👌👌👌👌👌
@hhshshshusshsheh9701
@hhshshshusshsheh9701 3 жыл бұрын
ምርጥ ትንታኔ ነዉ የሚገርም ማሰርዳት በሉ ከርሰቲያኖች አድምጡ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@user-kq6vq1mm5f
@user-kq6vq1mm5f 3 жыл бұрын
እልቅ እናንተ ድንጋይ ታመልካላች የራሳችሁን እወቆ
@user-ft4ok4tb1k
@user-ft4ok4tb1k 3 жыл бұрын
@@user-kq6vq1mm5f የት ኛው ድንጋይ?? እኛ ሙስሊሞች አንድ አላህ ብቻ ነው ም ና መ ል ከ ው ::ከ ዛ ውጭ ምን ድ ረ ስል አድ ነ ን ብ ለ ን እን ለ ምን አል ን??
@user-ep7ed8ee9r
@user-ep7ed8ee9r 3 ай бұрын
جزك الله خيرا
@theinnermeistheenemy9088
@theinnermeistheenemy9088 3 жыл бұрын
Truth Matters regardless. Fantastic jobs
@Bintmusatube
@Bintmusatube 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ወሳኝ ትምህረት ነዉ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 3 жыл бұрын
ماشالله تبارك الله الله يكتب لك الأجر الله يسترك ويحفظكእባካችሁ አሜን በሉ
@SALMAN-ro1ih
@SALMAN-ro1ih 3 жыл бұрын
جزاكم الله الخير أستاذنا على ما تقدمونه جعل الله في ميزان حسناتكم
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@SALMAN-ro1ih
@SALMAN-ro1ih 3 жыл бұрын
انشاء الله
@user-bu4je2nx3h
@user-bu4je2nx3h 2 жыл бұрын
መሻአላሕ
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 3 жыл бұрын
ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ሂዳ ይስጣቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን ያረብ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 3 жыл бұрын
@@Alkoremi ኢሻአላህ
@user-hh2km1jp7l
@user-hh2km1jp7l 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ወሐድ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 3 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላረገንጌታችን በርታ ወድሜ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
አሚን። ወኢያኩም። ሼር በማድረግ አግዙን።
@rahatuqalb7405
@rahatuqalb7405 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ዛኪር !! አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
አሚን። እናመሰግናለን። ይህንን ቻናል ለሌሎችም በማስተዋወቅ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@habibamahmud6739
@habibamahmud6739 3 жыл бұрын
Mashallah perfect expression
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@ancharotube7658
@ancharotube7658 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ዑስታዛችን ዋሒድ።
@hadyamengesha9167
@hadyamengesha9167 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ እወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛከላሁ ኸይረን 👍 እኛንም ህግጋቱን አክብረን ጸተን እምንሞት አላህ ያድርገን እነሱንም አላህ ህዲያ ይስጣቸዉ እኛ ሳናዉቅ ዲነል ኢስላምን ያጎነጸፈን ጌታ በሰማይም በምድርም ሙሉ ምስጋና ይገባዉ ❤❤❤❤❤👍
@seadi5740
@seadi5740 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ 👍👍👍
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 жыл бұрын
አህለን ጀዛከላህ
@user-zx3kr2db1q
@user-zx3kr2db1q 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጃዛካላሁ ካይራን👍👍👍👍
@hayat7670
@hayat7670 3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይርሱብሀንአላህ
@fuadmenur9439
@fuadmenur9439 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ፤ አላህ ይጨምርላችሁ!
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@zahramohammed2585
@zahramohammed2585 2 жыл бұрын
Allah yechemirelih
@pure_heart7175
@pure_heart7175 3 жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@ayushali9451
@ayushali9451 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ይሄ ሁሉ ማስረጃ ከባይብላቸው እያለ ማስተባበላቸው በጣም ነው ሚገርመው አልሃምዱሊላህ ከጥንት ለጠበከኝ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@omaradnan9845
@omaradnan9845 3 жыл бұрын
جزاك لله خيرا ياخي سبحان الله العظيم رب العرش العظيم شي عجيب نو الله يحفظك يارب
@ethopp19
@ethopp19 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡስታዙና እናተም በአስተማራቹህት እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ስላሴ እያሉ የሚዳክሩትንም ጀሊሉ ይምራቸዉ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@zebibasiraj7204
@zebibasiraj7204 3 жыл бұрын
ጀዛ ኩሙላህ ኸይር ግልፅ መልዕክት
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@user-ds5qh6do9n
@user-ds5qh6do9n 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ በእስልምና የምንፀና ያድርገን!
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@hawityimam4024
@hawityimam4024 3 жыл бұрын
As wr wb ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንድሁም ኡስታዝ ወሂድ ሰላም ብያለሁ በመጀመሪያ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አላህ ከጥመት ያዉጣቸዉ ሱባሀን አላህ እንድህ ሀያል ጌታን (ፈጣሪን) በሰዉ ማመሳሰል سبحانالله usetaze ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነዉ ልክ ተጠቃሚ ያድርገን
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@user-ls5gb9vu9j
@user-ls5gb9vu9j 2 ай бұрын
አልህምዱሊላሂ ሙስሊምስላረገኝ
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
Jezak allla hyir jegnchin
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@gechisiyum5607
@gechisiyum5607 2 жыл бұрын
አልአምዱ ሊላህ ጊዜዉ የአቅ ነዉ
@sharaalter8783
@sharaalter8783 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@sharaalter8783
@sharaalter8783 3 жыл бұрын
@@Alkoremi ኢንሻ አሏህ
@abuhuz9506
@abuhuz9506 3 жыл бұрын
Shukreen jezaakellah kehier 🙏🙏🙏🙏 yemefelgew areest nbr
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@abuhuz9506
@abuhuz9506 3 жыл бұрын
አልኮረሚ / Alkoremi እሺ ግዴታችን ነው ::
@user-gs9ot9ki1g
@user-gs9ot9ki1g 3 жыл бұрын
ኡስታዜ ስጦታዬ ጀዛከሏህ!!
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@amirzeynuamirzeynu4107
@amirzeynuamirzeynu4107 3 жыл бұрын
ወላሂ ገራሚ ስራ ነው!!
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@user-yf1fi7ur9u
@user-yf1fi7ur9u 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@endrismehamed2578
@endrismehamed2578 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ሼር
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
@@Alkoremi ኢንሻአላህ አሚንን መርሀባ
@neim624
@neim624 3 жыл бұрын
@@argobbatube2232 ባተ ሼር መጥቼ ሰብ አደረኩ
@neim624
@neim624 3 жыл бұрын
@@Alkoremi ጀዛኪላህ ኸይር
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
@@neim624 ተባረኪልኝ እናመሰግናለን
@rneingyeimru107
@rneingyeimru107 3 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸይር … የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
በናንተም ላይ ይሁን። ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@rneingyeimru107
@rneingyeimru107 3 жыл бұрын
@@Alkoremi insha Alah. Aminnn…
@fatimasaed6021
@fatimasaed6021 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝነ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@user-fe5rg3kw2e
@user-fe5rg3kw2e 3 жыл бұрын
ጀዛክላህ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@qasayedali7528
@qasayedali7528 3 жыл бұрын
ሸኩረን
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@uhail1262
@uhail1262 3 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽነት እንዲኖረው ማድረግ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። ዳዕዋውን እናስፋው። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@user-wn9pl7wo1d
@user-wn9pl7wo1d 3 жыл бұрын
Enamesegenalen
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን። ይህንን ቻናል ለሌሎችም በማስተዋወቅ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበርካቱሁ ወሂዲየ ስወዲህ ኮ. አላህይጨምርልሕ ሀቢቢ ግልፅ ትምህርት 👈👍
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@omaradnan9845
@omaradnan9845 3 жыл бұрын
بسم لله الحمد لله الحمد رب العالمين اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب
@user-gb3vv1cm4o
@user-gb3vv1cm4o 2 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ስላመጣከኝ የረብ ለቤተሰቦቼም አላህ ዪምራልኝ ኢሻ አላህ
@lubababiyn7485
@lubababiyn7485 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከ አላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይር👏👏👏አላህ ሱበሀነሁ ተዓለ በአንድነቱ ሶስትነት የሌለበት በአምላክነቱ ከ ሰውነት የጠራው ፍፁም አምላክ ሁሉን ቻይ ነውና ማስተዋልን እና አስተንትኖ መረዳትን የሚልች ልብ ይስጣቸው!!👈👈
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@lubababiyn7485
@lubababiyn7485 3 жыл бұрын
@@Alkoremi ኢንሻኣላህ እያደረግሁ ነው!
@ahlamkedir8206
@ahlamkedir8206 3 жыл бұрын
ማሻኣላህ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ቪድዮዎቻችንን ሼር ማድረግ አትርሱ። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@seadihabeshawit9509
@seadihabeshawit9509 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ እኛንም በኢስላም ያፅናን እነሱንም ቀጥተኛ መገዱን ዉቡን ኢስላ ልምናን ይወፍቃቸዉ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@seadihabeshawit9509
@seadihabeshawit9509 3 жыл бұрын
@@Alkoremi ኡስታዛችን አይቼ ሼር ሳላደርግ አላልፍ አላህ ያግዝህ
@amiradem5243
@amiradem5243 3 жыл бұрын
Wahide kezi befit yaderekachewun weyeyeyoch be mulu be kelalu endenagegnew ezi lekelen.allah yechemerele.
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ። ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@haayrbna7135
@haayrbna7135 3 жыл бұрын
Allahmdulilah
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ምንዳህን ይክፈልህ ወገኖቻችንን ደግሞ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@user-lw8oy6wg1l
@user-lw8oy6wg1l 3 жыл бұрын
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ جزاك اللهُ‎ حیر
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@magdbsome3041
@magdbsome3041 3 жыл бұрын
Mashallah
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 3 жыл бұрын
اخلن یااخي
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g 2 жыл бұрын
የት አላችሁ ክርስቲያኖች ተምራችሁና ባይብላችሁን አንብባችሁ እራሳችሁን ከጀሀነም እሳት አድኑ ። አሏህ ሂዲያ ይስጣችሁ ለኛም ፅናቱን አሚንንን
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 3 ай бұрын
😂😂😂😂ፀሐይ ስንት ነች?
@ansarhassen
@ansarhassen 3 жыл бұрын
mashallah
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@SAMUELYILMAYILMA
@SAMUELYILMAYILMA Ай бұрын
1, ከዝህ ሁሉ የሚየድን እውነተኛ ሰላም እረፈት ደስታ ወደ ዘላላም ሕይወት የሚወስድ ተመልሶ የሚመጣ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ።ዮሐንስ:-14:6
@haq-rv3pn
@haq-rv3pn 6 ай бұрын
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ 1 እግዚአብሔር ነው ኢየሱስ አለምሳይፈጠር አለ ዮሐ17:5 ሰውነቱን ለምን ትጠቅሳለህ ራዕይ22:12 አልፋእናኦሜጋ ነኝ ከሰማይ ወርጃለሁ ዮሐ6:38 አብአምላክ ሆይ ይለዋል ዕብ1:8 አብርሃም ሳይወለድ አለሁ ብሏል ዮሐ8:58 አምላክነኝ አለ ራዕይ1:8
@user-ui2vx7ug9y
@user-ui2vx7ug9y 3 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ለቤትህ አድስነኝ ጀዛኪሏሁ ኸይረን
@fadelaahmedmohamed9298
@fadelaahmedmohamed9298 2 жыл бұрын
😭☝️👍👍👍🤲🤲
@user-ki5we7xo6o
@user-ki5we7xo6o 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍💕
@negnselemte4891
@negnselemte4891 3 жыл бұрын
❤✔️
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽነት እንዲኖረው ማድረግ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። ዳዕዋውን እናስፋው። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@negnselemte4891
@negnselemte4891 3 жыл бұрын
@@Alkoremi ኢንሻ አሏህ ወንድሞች በርቱ
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
ጥረት ያል መልክ ነው አልሃምዱሊላህ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
@@Alkoremi ኢንሻ አላህ
@user-kx2cx4uh7v
@user-kx2cx4uh7v 3 жыл бұрын
በዝች አለም አዉነተኝ ዬሆና ሐይመኖት እስልምና ብሆን እንጂ ዑስተዝ አለህ እዉቀትን ይጨምራል
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@haq-rv3pn
@haq-rv3pn 6 ай бұрын
የአላህ አምላክ ማነው በእኔ ቻናል ገብታችሁ ተከታተሉ
@user-fl6yr3ko2h
@user-fl6yr3ko2h 3 жыл бұрын
መሸአላህ ተባርክ አላህ ሁልግዜ ልቀቁ ሰብስክራብ አሪጌልሁ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@user-fl6yr3ko2h
@user-fl6yr3ko2h 3 жыл бұрын
@@Alkoremi እሽ አሚን
@SuSu-id7ux
@SuSu-id7ux 3 жыл бұрын
💗💗💗👏👏👏👏👏👏👏
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@haq-rv3pn
@haq-rv3pn 6 ай бұрын
የአላህ አምላክ ማነው 92:3 ወደማን ይጸልያል 1:5-7 33:56ወደማን ያማልዳል አላህ 32:4 6:70 39:44 ሰዎች የሚያታልሉት ቂል አምላክ አላህ4:142
@nat9813
@nat9813 2 жыл бұрын
Selam Eski and ngr bcha enarg hidna andn yeortodox memhr mn malet endehone endiyasredah tetk tereda beand bekul bcha manbeb lewsane ykebdal bye nw amesegnalew
@user-yy6zj3jt5z
@user-yy6zj3jt5z 3 жыл бұрын
✅✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@sudais7684
@sudais7684 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትሩ ስራ ነው ምትሰሩት ግን እንዴት ነው እንደዚህ አይነት ቪድዮ የሚሰራው ሚያውቅ ካለ ጀዛከላህ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን። በኢሜይላችን info.alkoremi@gmail.com አናግረን። እናብራራልሃለን። ኢንሻአላህ።
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ቪድዮውንም ለምታውቀው ሰው ሁሉ ሼር በማድረግ ተባበረን። ጀዛከላህ ኸይር።
@sudais7684
@sudais7684 3 жыл бұрын
ኢንሻ ኣላህ እሽ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 жыл бұрын
ማሻኣላህ አቀራረቡ በጣም ይመቻል ወንድሜ በውስጥ ላናግርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ??
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
በኢሜይላችን info.alkoremi@gmail.com ልታናግረን ትችላለህ።
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ቪድዮዎቻችንን ሼር ማድረግ አትርሱ። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@user-gk2dw7qt7o
@user-gk2dw7qt7o 3 жыл бұрын
اسلام عليكم✋✋✋❤💔 الله يحفظنا من الكفر
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
اميين.
@user-fm1pg1vn4o
@user-fm1pg1vn4o 3 жыл бұрын
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
ጠማማን፡አላህ፡ካላቀናው፡ማንም፡አያቀናው፡ቅኑን፡ይምራቸው
@melattube2214
@melattube2214 2 жыл бұрын
Eyesus yesewn lj lemastemar be mulu sew hono yetefexere sihon gn ye egzabher menfes new yanten semche emneten texeraxre neber gn bedenb yeyesusn kal slesemaw beftsum stetegha neh eyesus yegzabher menfen new aleke
@selamwerkey1844
@selamwerkey1844 2 жыл бұрын
መጀመሪያ የራስክን እምነት እቅ
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 3 жыл бұрын
ትምርትህን እኔ ካንተ በፊት በደንብ አጣርቻለው እሰልምናን እና ተዋህዶ ክረሰቲያንን በደንብው የተረዳሁት አጣርቼ ግን 100 በሙሉ እደተረዳሁት እኔ ገባኝ ለኔ በደንብ የገባኝ ልቤን ከፍቼነው ቀኝነው የገባኝ እኔም እዳተ አሰብነበር ግን መምህር እናተ እንደተረዳቹህት አይደለም አመሰግናለው
@jemilaahmed2484
@jemilaahmed2484 3 жыл бұрын
የተረዳችሁትን አስረዱን ለራስ ገነትን ለሌላው ገሀነምን ሚመኝ የለም መቼስ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
ታዲያ እንዴት እንረደው ሚስጢር ነው የምትሉት ሚስጢር በፍቅረኛሞች እንጂ በእምነት ሚስጢር የለም ሂዲያ ይስጣችሁ እውነታውን እያወቃችሁ አትደብቁ እራሳችሁን ነው የምትጎዱ
@alamdehayle8596
@alamdehayle8596 2 жыл бұрын
Era baa allha endt arege mawerad echilalaw negaruyn mitaqu
@user-rc5rc9wc4d
@user-rc5rc9wc4d 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ቆንጆ ትምህርት ቀጥልበት ሀቁ ይውጣ ውሸት ይዘርገፍ ይወቅ የሰው ልጅ በጭፍን መንገድ ______?
@selamwerkey1844
@selamwerkey1844 2 жыл бұрын
ወንድ ከሆንክ ለምን online አታወሩም
@sadam7329
@sadam7329 2 жыл бұрын
ማስተዋለይ ይስጣችሁ አምላክ ነው
@zbintebrahim9960
@zbintebrahim9960 3 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱሳቸው ላይ እየሱስ ጌታየ ጌታችሁ ጌታችን እንደሚል እንጅ ጌታ ነኝ እንዳላለ መሆኑን ያመለክታል ልቦናቸው ትሸፍኗል እየሱስ የአላህ መልክተኛና ባሪያ ነው የትንሳኤም ቀን ጌታ እንዳልሆነ የኔም የናተም ጌታ አላህ ነው እኔ አላድናችሁም ይላቸዋል አላህም ለአስተባባዮች በዛች ቀን ወዮላቸው ብሎ አስጠንቅቋል
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርሰቶሰ ጌታ ነዉ ከሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም አርግጥ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@Alkoremi
@Alkoremi 4 ай бұрын
እየሱስ ወንድማችን፣ ሰው እና በተዓምር የተፈጠረ የሰው ልጅ ነው።
@tamexking4662
@tamexking4662 3 жыл бұрын
" አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ #አምላክ ነው፤ አሜን።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 9:5) ጌታ እየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው፡፡አሁን ያወራኸውን ለመመለስ ሊቃውንት መጥራት አይጠይቅም፡፡ስለማታውቀው ስታወራ ትስታለህ አውቃለሁ ካልክ ወተህ መሞገት ነው የምን ያልሆነ ነገር መቀባጠር ነው!
@rehimamubarak9277
@rehimamubarak9277 3 жыл бұрын
Bateta wanedmachen
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@user-ks4iy2co6r
@user-ks4iy2co6r 3 жыл бұрын
እሽ ፈጣሪ አይደለም ካላችሁ እናተ እኮ አላህ ፈጠረን ትላላችሁ አታፍሩም አምሳያችሁ ማን ነው ማን ፈጠራችሁ አላህ ፈጠረን ካላችሁ እንደት በማን አምሳያ ተፈጠራችሁ እሚጠይቅማችሁ ቁርአናችሁን ጠንቅቃችሁ ብታውቁ ነው መፅሐፍ ቅዱስ እንደፈለጋችሁ እየቆረጣችሁ እንደምታደርጉት አይደለን ሙሉውን ማወቅ ያስፈልጋል
@kedijayealahbaria4921
@kedijayealahbaria4921 3 жыл бұрын
ሥሚ አላህ አምሣያ የለውም እሡን የሚመሥል አንድም ነገር የለም አላህ ሁሉን እንዳሻው የሚፈጥር ጌታ ነው እና ሠወችን ለመፍጠር ምንም አምሣያ አያሥፈልገውመ እኛን በእሡ አምሣያ ፈጠርን ካልንን ሌሎቹሥ በማን አምሣያ ተፈጠሩ? አላህ ያልነበረን ነገር ካልነበረበት የሚያመጣ ሁሉ በእጁ ነው እና ሠማይን እና ምድርን የፈጠረ ጌታ እኛን ለመፍጠር በጠመም ቀላሉ ነው
@kedijayealahbaria4921
@kedijayealahbaria4921 3 жыл бұрын
ይልቁንሥ አንቺ መፀሀፋችሁን በደንብ አንብቢ አላህ ምን ይላል መሠለሽ لَقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ هُوَ الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ ۖ وَقَالَ الْمَسِيحُ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ اعْبُدُوا اللَّهَ رَبِّي وَرَبَّكُمْ ۖ إِنَّهُ مَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدْ حَرَّمَ اللَّهُ عَلَيْهِ الْجَنَّةَ وَمَأْوَاهُ النَّارُ ۖ وَمَا لِلظَّالِمِينَ مِنْ أَنصَارٍ (72) እነዚያ ጌታችን የመሬም ልጅ መሢህ ወይንም ኢሣ ነው ያሉት በእርግጥም ከፈሩ መሲህ ወይንም ኢሣ አለ እናተ የኢሥራኤል ልጆች ሆይ አላህን ተገዙ ጌታየን እና ጌታችሁን እነሆ በአላህ የሚያጋራ እኮአላህ በእሡ ላይ ጀነትንእርም አደረገ መኖሪያውም እሣት ነች ለበደለኞችም ምንም እረጂ አጋዥ የላቸውም አለ
@hasibunallahwonimelwokilke553
@hasibunallahwonimelwokilke553 3 жыл бұрын
ይህ Usitazi ዋሂድ ፔጅ ነዉ እስቲ ንገሩኝ ????? አላህ ይጠብቃቹ ከተኮለኞች ሴራ ያረብ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
አዎ። ሼር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽነት እንዲኖረው ማድረግ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። ዳዕዋውን እናስፋው። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@hasibunallahwonimelwokilke553
@hasibunallahwonimelwokilke553 3 жыл бұрын
@@Alkoremi ኢን ሻአላህ
@SAMUELYILMAYILMA
@SAMUELYILMAYILMA Ай бұрын
ኢየሱስ:-ሞቼም ነበርሁ እነሆ ከዘላላም እስካ ዘላላም ድረስ ህያው ነኝ የሞትና የስዖል መክፈቻ አለኝ::የዮሐንስ ራዕይ:-1፥18 ሃሌሉያ ኢየሱስ መክፈቻ አለው። 2, የእግዝአብሔር ልጅ እንደመጣ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቦናን እንደሰጠን እናውቃለን፤እውነተኛም በሆነ በእርሱ አለን፥እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላላም ሕይወት ነው።1ኛ ዮሐንስ መልዕክት:-5:20
@SALMAN-ro1ih
@SALMAN-ro1ih 3 жыл бұрын
ሱብሓን አላህ 🤔አረ ሙስሊሞች የት ነን? ኮታኮተት የሚያቀርቡ በካፊሮች ሚዲያዎች ላይ ተዘፍዝፈን እንውላለን ። ለዱንም ለአኼራም የሚጠቅመን አናቅምን?? እስኪ እራሳችን እንፈትሽ !!
@Alkoremi
@Alkoremi 3 жыл бұрын
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,7 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 7 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,7 МЛН