የይፋት ቀልብ የሚያረጥብ ዚክር أستغفر الله من تمتع أستغفر الله من تجمع أستغفر الله من تجملأستغفر الله من تخيل

  Рет қаралды 284

Awfat Tube

Awfat Tube

Ай бұрын

"ሁድ ኔ ይና ሲፋ "
እዚህ ውበት አለ ፣ የቀልብ ሰኪና መረጋጋት አለ። ከዚች አድካሚ ዱንያ ትርምስና ውጥንቅጥ አውጥቶ ሌላ አለም የሚከት። ስንወጣም ስንወረድም ፣ስንገዛም ፣ስንጠቃቀምም ፣ስንዋዋብም ፣ስንሰበሰብም ሌላም ሌላም ባደረግነው ነገር እና ተግባር ሁሉ ተውበት እና ምህረት አላህን ይጠየቃል። ሰለዋት ዚክር ይባላል ፣ከተማው አያጓጓቸውም።
መላውን ይፋት ከጨኖ እስከ ሾንኬ ብትሔድ " ሁድ ኔ ይና ሲፋ " ከአያት ቅድመ አያቶቻችን የወረሰነው ፣ለጨንቀቱም ፣ለራስ ምታቱም ፣ለሆድ ቁርጠትም ለጠላትም ለበላእም፣ለማጣቱም ለማግኘቱም ፣ ለዱንያውም ለአኺራውም ፣ገበያም ስንወጣ ፣ጠላትም ስንገጥም ፣ስንወጣም ስንገባም የምንለው ሲፋ መድሐኒታችን ይሔው ነው ይልሐል።
ሰለዋት ፣ዚክር የጥዋትና የማታ አውራድ ይሄው ነው ያቆየን ጨለማውን ያሻገረን ፣ ብቻችንን ሆን ሰብሰብ ብለን የምንለው ይሔን ነው ይልሐል። እነዚህ ኬታቦች ከቤቱ አታጣቸውም ።
ከዚህ በላይ ምን ውበት ና ትልቅ ነገር አለ አልሐምዱሊላህ😍
أستغفر الله من تمتع
أستغفر الله من تجمع
أستغفر الله من تجمل
أستغفر الله من تخيل
🔼 أستغفرالله أستغفر الله من كل ذنب تبت الى الله .
🔼 الهي ترى ماحل بنا عجل بالنصر وبالفرجي
🔼 الله يامولى الله يا مولى يسر اللأمر ورفع البلاء الله يامولى.
🔼 انت الكريم انت الرحيم بلا مرى نحن ضيوف فلا تمنعنا من الكرتم .
🔼 الله يا الله يا الله يا ملجئ القصيد ياربه.
🔼 اللهم صلى وسلم على سيدنا محمد وآله , اللهم صلي وسلم على سيدنا محمد وصحبه.
#አርጎባ_ጀበርቲ #ይፋት #ሰለዋት_ተንቢሁልአናም #ተወሱላት

Пікірлер
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 125 МЛН
7 Fatiha 7 Ayetel Kürsi 7 İhlas 7 Felak 7 Nas Kur'an-ı Kerim Rukye
24:23
fussilet Kuran Merkezi
Рет қаралды 78 МЛН
ከባድ ሃይማኖታዊ ኪርኪር
17:20
hanani tube
Рет қаралды 187 М.
La ilaha illallah 1000 times - No one is God Except Allâh Tahlil
50:39
Nashid Records
Рет қаралды 3,5 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН