የአይቲ ባለሞያው ቀዳማዊ ሙሉአለም.... በትራፊክና በአሽከርካዎች መካከል ያለውን ችግር ለመፍታት አዲስ ቴክኖሎጂ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 60,894

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

የአይቲ ባለሞያው ቀዳማዊ ሙሉአለም.... በትራፊክና በአሽከርካዎች መካከል ያለውን ችግር ለመፍታት አዲስ ቴክኖሎጂ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 162
@saaaasss2137
@saaaasss2137 2 жыл бұрын
አቤት እንኳንም ኢትዮጰያዊ ሆንክ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@sabahailu6594
@sabahailu6594 2 жыл бұрын
ቀዳምዬ ፈጣሪ እውቀት ይጨምራል የቤተሰብ እና የሀገር ኩራት ።
@aya8710
@aya8710 2 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በተለይም ለኢትዮጵያ ህዝብ በባለንብረቶችና ትራፊክ መካከል ያለውን ግጭት ና ንትረክ ያስቀራል እንዲሁም የሙስና ሰንሰለት ያስቀራል ። አሁን መንግስት ማግኘት ያለበትን ገቢ በስርዓቱ ይሰበስባል
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
የሚገርም ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰው ነው ዋው!!!
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 2 жыл бұрын
እባክህ ሴፍሻ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ይምጽ ሁናቸው ወገን ሀገር እንደሌላቸው እረ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭
@kidus293
@kidus293 2 жыл бұрын
የተሳካ የስራ ዘመን ይሁንልህ።
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሀገረ እዉቀት ያላት ልጅዋቸ አላት የእኔ እቅድ ለየት ይላል ሀገረ ላይ እናት አና አባት የለላቸዉ የሚያቅፋ ነዉ
@admash8970
@admash8970 2 жыл бұрын
እንደዚህ ነው ሀገርን መውደድ!
@beitymajaz9516
@beitymajaz9516 2 жыл бұрын
ሌቦች ደህና ስብቱው ካሁን ብሀላ መዘርፍ ቀር እልልልልል ጀግና ነህ በርታ ወድማችን
@bkstylish6507
@bkstylish6507 2 жыл бұрын
ትራፊኮች Nomore ቅቅል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ሰአት ላይ ነው ይህንን ቴክኖሎጂ ያስተዋወከው 👏👏👏 ያገር ልጆች ለኢትዮጵያ ውለታ መመለሻ ጊዜ ነው🙏
@27forlife
@27forlife 2 жыл бұрын
አሪፍ technology ግን በትራፊኩ ስልክ ብቻ ሳይሆን መንገድ ላይ ካሜራ ተገጥሞ track ቢደረጉ መኪናዎቹ አሪፍ ነው። በርታ ወንድማችን።
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
_ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።።
@somayahss5513
@somayahss5513 2 жыл бұрын
🇸🇦saudi lalu wagnochachen demts hunu saifu ballh
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከተጠቀሙበት ተባረክ ወንድም❤
@Mamite926
@Mamite926 2 жыл бұрын
Well done! That’s fantastic!
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 жыл бұрын
በእውነት አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳካልህ
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ ተባረክ ኢትዮጵያ ማሀፀነ ለምለም ናት
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ለሐገር የሚጠቅሙ ያብዛልን ፈጣሪ ሠላም ለእምየ ኢትዮጵያ
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 2 жыл бұрын
that's the way it has to be, we have to attach great importance to education and people who are willing to pass on their knowledge to our country, thank you, brother, we love you !
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
ሰበር ዜና ማክሰኞ ሃምሌ /24/2016/አድስ መረጃ
Tsehay Tube ፀሐይ ዩቲብ
Рет қаралды 160