የዮአዳን አዲስ tattoo (በታይላንድ)

  Рет қаралды 137,479

Yoadan X Sweet

Yoadan X Sweet

2 ай бұрын

dubaivlog #travel #chrisbrown #tattoo #jehoaddan #yoadan #sweet #dubai #funvlog #adventure #judy #travelvlog #food #abudhabi #chrisbrownconcert #f1 #addisababa #ethiopia #seifuonebs #entrepreneur #womanpower #ethiopianews #judyandsweet #thankful #blessed #businessnews #business #businessideas #ethiopianwomen #somethingbetter #besintu_sitcom
#carrace #breezy #thiland #jeonlipgloss #jeonbeauty #lipliner #skincare #beauty #vlog #thiland #pucket #travelvlog
Yoadan’s Instagram
yoadan_ephr...
Sweet’s Instagram
sweetephrem...

Пікірлер: 141
@Yoadanandsweet
@Yoadanandsweet 2 ай бұрын
Thank you for watching ❤ Yoadan’s Instagram instagram.com/yoadan_ephrem?igsh=MTJmZDM5cTlhOTNnOA== Sweet’s Instagram instagram.com/sweetephrem?igsh=MXAydGo0MG03ODNiYg==
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 2 ай бұрын
ስወዳችሁ❤
@BetiKas
@BetiKas 2 ай бұрын
Teguresh endet endezi liyadg chale i need some tip am wating for you🙏
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾 ​@@BetiKas
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
ሳቃችሁ ደስታችሁ ይጋባል በጣም ነው የምወዳችሁ አታስመስሉ አትጨነቁ ካሜራ ፊት ነው አትሉ በራሳችሁ ማንነት የመጣችሁ ዝነኝነት ወጣትነት ቁንጅና ይዛችሁ አጉል ቦታ ያልወደቃችሁ ሰው ሰርቶ መቀየር እንደሚችል ማሳያ ናችሁ በተለይ ለሴቶች ወንድ ጠባቂዎች ቁንጅናን የገቢ ምንጭ ብለው ለሚያስቡ ሴቶች ማስተማሪያ ናችሁ በራስ መተማመን የሴት ጀግና ኮራሁባችሁ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ❤
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 2 ай бұрын
👌👌🥰
@Kaygamer1616
@Kaygamer1616 2 ай бұрын
Subscribe
@hiwel9209
@hiwel9209 2 ай бұрын
እኔ ታቱን አልደግፍም ግን ከልጅሽጋ ያለሽ ፍቅር እጅግ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንዲሁ እንዳላችሁ ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ የወላጆችሽንም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እናት ካለች አጊጥ ጀንበር ካለች እሩጥ ይባላል እህቶቼ
@user-vj7ib9op2i
@user-vj7ib9op2i 2 ай бұрын
ለምን አለቀስኩ አማዚ ሲያየው ደስታህ ሁሌም ይኑር ሁሌም በዚህ ትህትናና ፍቅር ያሳድግህ የኔ ቆንጆ❤
@milan8639
@milan8639 2 ай бұрын
Omg the best volg ever😂😂 እናንተን ሳይ በኢትዮጵያ ተሰፋ እንዳልቆረት ታደርጉኛላችሁ, ልክ እንደዚህም የተባረከ ቤተሰብ እንዳለ እረዳለሁኝ ❤❤ ደግሞ በጣም ነው የሳኩኝ the most real reaction from your dad en mom 😂😂
@menberetamrat7605
@menberetamrat7605 2 ай бұрын
So beautiful mom and son he is so happy when he sees his name on it omg 😍❤️
@mekdesashager7961
@mekdesashager7961 2 ай бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ😍 በጭራሽ የማልደግፈው ነገር ቢኖር ታቱ ነው ግን የልጅሽን ስም ስለሆነ ያሰራሽው ደስ ብሎኛል በዛላይ የአማዚን ደስታ ሳይ እንባዬ መጣ እኔም ሲ ማም ስለሆንኩ ልጄን በምን ላስደስት ብዬ ነው የምጨነቀውና ስሜትሽ ተጋብቶብኛል፡፡ የምር ይሄን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው የኔ ንፁሆች🥰🥰🥰
@maranata5208
@maranata5208 2 ай бұрын
ማሜ ስውድሽ አሜን በርከትሽ ይድርስብን❤❤❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ታቱ ግን አልደግፍም ❤❤❤
@wazircell4191
@wazircell4191 2 ай бұрын
ማሚዬዬዬ❤❤❤
@meronzegeye6275
@meronzegeye6275 2 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ😘😘😘
@almazyilma1007
@almazyilma1007 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችው ግን ልጅ ላይ ሰፍ አትበዪ ሌላልጆች ውለጂ እግዚያብሔር በልጆች ይባርክሽ
@genetdawit1773
@genetdawit1773 2 ай бұрын
sweet is so sweet
@Hani30898
@Hani30898 2 ай бұрын
Awww Amazi reaction is priceless😍
@YanetSamson-us8jg
@YanetSamson-us8jg 2 ай бұрын
Nani yenem sm new betam new temwedachhu❤
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 ай бұрын
የኔ ንጉስ ደስ አለው አማዚዬ አላህ ያሳድግህ 🥰🥰🥰🥰🥰
@tenagneworqtenu448
@tenagneworqtenu448 2 ай бұрын
Your son's reaction priceless
@frehiwotkidane2963
@frehiwotkidane2963 2 ай бұрын
Where is you outfit from? So cute!
@selamabera9360
@selamabera9360 2 ай бұрын
ሱዲዬ የኔ ትሁት ❤
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 2 ай бұрын
Betame dese yelale betelye konjeye lejeshe semune siyaye yenebrewne Desta saye embaye meta alkesku . Yohannes from Australia
@TopTierAries
@TopTierAries Ай бұрын
♥️♥️ miss you guys
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 2 ай бұрын
Amazi's reaction is priceless 🥰
@weehag-bg4xm
@weehag-bg4xm 2 ай бұрын
Oww❤❤
@user-pj6hk4ev8n
@user-pj6hk4ev8n 2 ай бұрын
...አማዚየ ያሳድግህ 😘😘 ቆይ ለምንድን እንደዚህ ምትሰሚው ሰመሽ ልትጨርሸው ነው አንችን ነበር እንደዚህ መሳም በ ቤተሰቦችሽም በጣም ነው ደስ የሚሉት ❤❤ pisssss ✌️✌️
@ferdosahmed6603
@ferdosahmed6603 2 ай бұрын
You r sweet❤❤❤
@saadehmohd8896
@saadehmohd8896 2 ай бұрын
@ethioasni6631
@ethioasni6631 2 ай бұрын
እውነት ነው ማሚዬ ትክክል ነው ታቱ ምንም አይመከርም።
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp 2 ай бұрын
❤❤
@hiwotabera329
@hiwotabera329 2 ай бұрын
😊
@Nextlevel748
@Nextlevel748 2 ай бұрын
Habibti 🥰
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 2 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ በቀጣይ ቪዲዮ ወንድማችሁን አሳዩን❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 2 ай бұрын
ውብ ቤተሰብ❤❤❤❤
@user-fs8vr8no5s
@user-fs8vr8no5s 2 ай бұрын
😘😘😘
@abdifikru817
@abdifikru817 2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@selamworku9679
@selamworku9679 2 ай бұрын
I love you mom sewedat andegna nat
@mrsvip4622
@mrsvip4622 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 ай бұрын
God is good💚💛❤
@Beki_vlog
@Beki_vlog 2 ай бұрын
የኔ ማር
@eskedardamena5947
@eskedardamena5947 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fk4cd8iz4o
@user-fk4cd8iz4o 2 ай бұрын
Yene konjo 😊😊😊😊
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ fkcdizo
@Hagi776
@Hagi776 2 ай бұрын
እኦኦኦ የኔ ማር እኔን አስለቀሰኝ 😢አማዚየ
@tewoldebiruk
@tewoldebiruk 2 ай бұрын
ይህንን ኮመት አታጥፉት ለጋሽ ኤፍሬም አሳዩልኝ እነዚህን ልጆች መዳር አለቧት እውነት ትዳር ጥሩ ነው በቃ ወደ ትዳር እንዲ ጥሩ አይደለም ምርጥ ዘር ይብዛ አይ በቃ እውነት ፀልዩበት ይህ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ነው ምንም በቃ ወይ ሰርግ ነው የናፈቀኝ😢በቃ ❤❤❤
@Emiye20
@Emiye20 2 ай бұрын
ናኒ እኔን ብታገባኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው!
@MeseretBiranu-bp8ug
@MeseretBiranu-bp8ug 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mulugojjamtenaw1987
@mulugojjamtenaw1987 2 ай бұрын
ወድድድድድ
@arditube5698
@arditube5698 2 ай бұрын
I love sweet❤❤❤my favourite😍
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 2 ай бұрын
የተባረከች እናት።love you family....She is too spiritual and live life of true Christian. Pls ስሙዎት።tattoo not allowed ..its written on the bible do not tattoo..
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ስለሞተውም ሥጋችኹን አትንጩ ፥ ገላችኹንም አትንቀሱት ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ፤ ይላል (ኦሪት ዘሌዋውያን ም. ፲፱ ቁ. ፳፰)። 👉🏾📖🤔
@tihtinayejualgaw1788
@tihtinayejualgaw1788 2 ай бұрын
your mom is no word sewdat yene enat dagmo hulem getan tasekedemalche lovely mom
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ቲህቲና
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 2 ай бұрын
ወይኔ በአሏህ ለምን ራስን ማሳመም አስፈለገ I felt your pain girl
@zinashmentu8577
@zinashmentu8577 2 ай бұрын
ስዊትና ዮአዳን ❤❤ወንድማችሁን ጠፍቷል
@EdiIsmael-cw3fb
@EdiIsmael-cw3fb 2 ай бұрын
Des emil family mashalah
@evanathomastubeeve658
@evanathomastubeeve658 2 ай бұрын
Betam new miwedachu
@hiyabsweet646
@hiyabsweet646 2 ай бұрын
Btammm new mtamru more gen enatachu siwdat serata thtina❤❤
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾 @ ሂያብ
@Keyebini
@Keyebini 2 ай бұрын
Your mom has a point
@Mekdesdemke-ld9ow
@Mekdesdemke-ld9ow 2 ай бұрын
እንባዬ ነው የመጣው የልጅ ደስታ
@asterdesta312
@asterdesta312 2 ай бұрын
yoaddan Tayiland Lemin Hedeshnewu Nigarign❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ አስቴር ደስታ
@AsaytaDecor
@AsaytaDecor 2 ай бұрын
Why is everybody walking barefoot?
@SanchoSami
@SanchoSami 24 күн бұрын
Amazi min malet nw melshilgn please
@selamselu
@selamselu 2 ай бұрын
Ye amazi tsegur ydegln siyamrbet simmba❤
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾 @ ሰላምሰሉ
@smirahussain3227
@smirahussain3227 2 ай бұрын
ወይ ወላሂ ሳለሰበዉ አለቀሰኩኝ ኡፉ ልጂሸ ሴነበዉ😢😢 አይይ
@bezaworku8378
@bezaworku8378 2 ай бұрын
ምንድነው የከሳሳችሁት ታድላችሁ ማሚ ራሷ ወፍራ ነበር
@tgyitbarek7974
@tgyitbarek7974 2 ай бұрын
Eweye Ye amazi deseta 😢so cute
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾 @ ቲጂ ዪትባረክ
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 2 ай бұрын
Mami right
@elsayimenu5512
@elsayimenu5512 2 ай бұрын
እቺ እናት ልክ እደሄናት የሄዋቹም አድርገው ቢመጡ እደነግጥ እና እችለዋለሁ ጥሮ ልጆች ነቸው ታቱ በክርስትያን ባይፍቀድም ግን ስንት መጥፎ ነገር ይሻላል እግዛብሔር በአምሳሉ የሰራውን ገላ መንካት ባይገባም ክግዜው ጋር ነው እሱም ይቅር ይልሻል
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ስለሞተውም ሥጋችኹን አትንጩ ፥ ገላችኹንም አትንቀሱት ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ፤ ይላል (ኦሪት ዘሌዋውያን ም. ፲፱ ቁ. ፳፰)። 👉🏾📖🤔
@mesertkale3074
@mesertkale3074 Ай бұрын
ሰላም ዬዲ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ተቸግሬ ነው ተማሪ ነኝ እና scholar ደርሶኝ ብር ጠየቁኝ እና እባክሽ እንታግዚኝ ነበር እባክሽ ቤተሰቦቼ አቅም የላቸውም አመሰግናለሁ።
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@Elsa-oy2rq
@Elsa-oy2rq 2 ай бұрын
Wey setamr demo😊❤
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾 @ኤልሳ oyrq
@user-no5qg2nf8u
@user-no5qg2nf8u 2 ай бұрын
መብራት ነኝ ከካናዳየፀጊ ጋደኛ ነኝ በጣምምምምምምምም ነው የምወዳቹ እመብርሃን ድንግል ወላዲተ አምላክ
@2345heleneritrea
@2345heleneritrea 2 ай бұрын
Pente nachew bakeshe embeten ayamenum enezhe
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ሄለን ​@@2345heleneritrea
@aby605
@aby605 2 ай бұрын
I agreed with dad it's not noticeable ms looks like it's written in pen
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 2 ай бұрын
ናኒ እኔም በ ጋሽ ኤፍሬም ሀሳብ እስማማለሁ በመርፌው መታመምሽ ካልቀረ በደንብ የሚታይ ቢሆን አላማሽ ግቡን ይመታ ነበር እንደ እኔ እንደ እኔ ሐሳብማ አቤት አንገትሽ ላይ ያለውን አማዚያ በአማርኛ ብትነቀሽው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሆንልሽ ነበር ወዲህ የምትሳሽለት ልጅሽ ስም ወዲያ የራሷ ፅሁፍ ያላት ሀገርሽን ሌላው ደግሞ ዮኣዳንዬ ልብስ የማይሸፍነው ቦታ ቢሆንማ ይበልጥ ያበደ ይሆን ነበር ለምሳሌ የእጅሽ መዳፍ ላይ ከትንሿ ጣት ዝቅ ብሎ ባለው ቦታ አግድም ወደጎን ብታፅፊው🎉እንዴት አሪፍ ይሆን ነበር ለማንኛውም አስቢበት።
@brehanbera
@brehanbera 13 күн бұрын
ቆምጬ በሄዳችሁበት ትህዛዝ ሰጪ አዋቂ ነኝ ባይ ያሳዝናል አለፈባችሁ እኮ ማንም አይሰማችሁም ዘኬ ለቃሚ ሁሉ
@MarakiBrhanu-ng5ej
@MarakiBrhanu-ng5ej 2 ай бұрын
Nani amazi fitu sayew alksiko alaschil bilogn anchi rasu tbikesh neber tenkara nesh ene lijoch letter yitsifulign ena mom u r kind funny ,u r caring minamin silu enbaye kyet endmimta alawkim endgud new mwrdew..
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ማራኪ ብርሃኑ
@MarakiBrhanu-ng5ej
@MarakiBrhanu-ng5ej 2 ай бұрын
Yelwum silke esktnbeblish bires beki new eko wanaw yflkutin hasab address maregu yimsilgnal bihon sure better .comment gin ayasetim
@morasosa5390
@morasosa5390 2 ай бұрын
እውነታቸውን ነው ጋሽ ኤፍሬም A ብቻ ናት ምትታየው ዝክዛክ ነው ሚመስለው በደንብ አይታይም በ ደንብ አትጽፊም
@remora8829
@remora8829 2 ай бұрын
mom was dreading for "I'm pregnant"
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
Sayagebu yemin ergizina new?
@remora8829
@remora8829 2 ай бұрын
@@shalom744 eko, esun eko new yasferat
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
@remora8829 lol! Wiy I read ' dreading ' as ' dreaming' . I took it all wrong, my bad.
@Kal-eleora025
@Kal-eleora025 2 ай бұрын
ማሚ ስለ ንቅሳት ከ መንፈሳዊ ነገር አንጻር አስረጃት
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ስለሞተውም ሥጋችኹን አትንጩ ፥ ገላችኹንም አትንቀሱት ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ፤ ይላል (ኦሪት ዘሌዋውያን ም. ፲፱ ቁ. ፳፰)። 👉🏾📖🤔
@martamar1829
@martamar1829 2 ай бұрын
Ayitayim minim ferma new yemimeslew
@nejunejuti7233
@nejunejuti7233 2 ай бұрын
Sewchu batekaly badoegrnachew emn?
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ነጁ
@user-nb2fp8pw2w
@user-nb2fp8pw2w 2 ай бұрын
Why The Thailand's on barefoot?
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
I think, to reduce bacterial and germ 🦠 contamination.
@raeyhaddis3703
@raeyhaddis3703 2 ай бұрын
mendnew ketsafsh betlku matasfiw😅😅Fathers always complaining abt handwriting is so funny.handwriting has special place for them
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾 @ ራኢህአደዲስ
@brehanbera
@brehanbera 13 күн бұрын
ታምሪያለሽ ዳቧቸው ላይ የሚያስነቅሱ በበዙበት አለም አንቺ የመረጥሽው ጥሩ ቦታ ስለሆነ አደንቅሻለሁ ባህልሽን ያረሳሽ
@Eftahz
@Eftahz 2 ай бұрын
momi ewuneteshen newu tattoo des ayilim.
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ኢፍታህ
@salome5498
@salome5498 2 ай бұрын
Love you guys n family! Be'natachihu mommin asdestuat...Bemag....t!
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ሳሎሜ
@Enkechenkechun-
@Enkechenkechun- Ай бұрын
JemRi negn aberetatugn.
@meronmulugeta5137
@meronmulugeta5137 2 ай бұрын
Hiwot endewaza😂 😂
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾 @ ሜሮንሙሉጌታ
@pink6404
@pink6404 2 ай бұрын
Show us ur father tatoo Please
@jesuslove1328
@jesuslove1328 2 ай бұрын
Sewdachu demo setamaru
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ጂሰስላቭ
@Emiye20
@Emiye20 2 ай бұрын
እባክሽን አግቢኝ ናኒሻ! ከምር ስወድሽ!!!
@lidtad8899
@lidtad8899 2 ай бұрын
Mingerat sew ayasefelgatem
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 ай бұрын
She now what she do:: just zmmmmmm
@Emiye20
@Emiye20 2 ай бұрын
@@meseretrefera2664 ዝም አይነ ዝም!
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ሊድታድ ​@@lidtad8899
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
Uff...sir'at yalat enat des sitil.
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ሻሎም
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
@@TruthEz eshi.
@mekame2023
@mekame2023 2 ай бұрын
Guys read the bible about tattoo 😢
@fevenfekede9809
@fevenfekede9809 2 ай бұрын
Nooooooooooo
@babayg8131
@babayg8131 Ай бұрын
Bkemto btserewa yealea neberea
@BetelhemZawude
@BetelhemZawude 2 ай бұрын
ewwuuuyyyyy yenee konjjo lijj endet dess indalew yeiwunet iyalekesku new yayewut amazi yakefatin part yedesta lekso desss sitilu
@rahelnegash5270
@rahelnegash5270 2 ай бұрын
Mini ytebesi
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ራሄልነጋሽ
@elilitube8857
@elilitube8857 2 ай бұрын
Momi setasazen gen setawera atesaqu Juhadanya tensh rega beye fkr
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
በጣም ትክክል በዚህ በከፋ ዘመን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
በጣም ትክክል በዚህ በከፋ ዘመን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ!!
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ኢሊሊ ትዩብ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 2 ай бұрын
በምላጪ የተተለተለ ነዉ የሚመስለዉ ካሺ ኤፍሬም ልክ ናቸዉ 😂😂😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂እውነታቸውን ነው ጋሽ ኤፍሬም A ብቻ ናት ምትታየው ዝክዛክ ነው ሚመስለው በደንብ አይታይም በ ደንብ አትጽፊም አላሉም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Kaygamer1616
@Kaygamer1616 2 ай бұрын
Pls subscribe these two sisters they're the best
@rehimamohammed3646
@rehimamohammed3646 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ከዱባይ ወደ ታይላንድ ✈️
42:42
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 154 М.
የዬአዳን አስቂኝ ድርጊት 😂😂
15:18
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 326 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 85 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
የሴት ግብ ትዳር ነው?
28:42
Leyu & Mahi
Рет қаралды 37 М.
አርቲስት ጓደኞቻችንን ፕራንክ አደረግናቸው
24:20
በ Oman ሀይቅ ዉስጥ ሰምጠን ነበር
36:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 81 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН