No video

የዘሪቱ የእንባ ስንብት | ኤልያስ አለም ቀርጥፋ የበላችው ጠፊ አይደለም! Zeritu Kebede bids farewell to Elias Melka.

  Рет қаралды 512,834

EthioInfo

EthioInfo

4 жыл бұрын

Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
#EliasMelka #ZerituKebede

Пікірлер: 485
@kassahunmazengia5694
@kassahunmazengia5694 Ай бұрын
ተፈተኖ ያለፈ እምነት ይሉሃል ይሄ ነው ::ዘመንሽ ይባረክ እህታችን ጌታ እውነተኛ የገባቸው ልጆች አሉት ::
@user-wm2fw7bu5m
@user-wm2fw7bu5m Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናሽ በጣም አዝኛለው እራት እየበላን ለአባቴ መዝሙሩን እና አዘኑን አሰማው አብሮሽ ዘመረ አትዘኝ እንደመዝሙርሽ ነው አይዞሽ ገነት ነው
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
እንዴት ታላቅ ተግባር ነው አንቺ ልጅ ጌታን ከብዙ ዘመን ካገለገልነው ይልቅ ወንጌል በአገኘሽው እድል ተጠቅመሽ ጌታሽን ማክበርሽ ያስደንቃል ያስቀናልም
@aregashadugna8121
@aregashadugna8121 Ай бұрын
What a blessed woman? amazing! May Lord give for all of us such grace! Zaritu God Bless you forever!
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እሄ መዝሙር ውስጤን ይነካኛል ሰሪቲ እግዚአብሔር የእዮብን ትግስት ያድልሽ እማ
@efratabogale382_3.8
@efratabogale382_3.8 Ай бұрын
Begeta sim erefi Christina yemikeledibet aydelem bizuwochu endanchi siyashkabitu gobez eyetebalu new yetefut erefi​@@Amesegenalhue
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Ай бұрын
@@efratabogale382_3.8 እሽ
@serkalemabebe9217
@serkalemabebe9217 Ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ልብሽን ያበርታው እሱ ያፅናናሽ
@AddisAd-nm5fb
@AddisAd-nm5fb Ай бұрын
ጌታ መጽናናቱን ይስጥሽ❤❤
@abraham9531
@abraham9531 4 жыл бұрын
እንኳን ለ ኤሊ ለማንም ይረዳል መዳን እየተቻለ አመለጠን the one and only Elias ...Haile Roots ምስጋና ይገባሐል
@ConfusedAnglerfish-cl2kg
@ConfusedAnglerfish-cl2kg Ай бұрын
እግዝአብሔር ያፅናሽ
@phosoflife216ksubscriber6
@phosoflife216ksubscriber6 2 жыл бұрын
May God bless you Zeritu this the best form of preaching above church's
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 4 жыл бұрын
በሒወቴ እኤልያስ እና እደታምራት ያስለቀሰኝ የለም ነፍስ ይማር።
@MrBookkk
@MrBookkk 3 жыл бұрын
ኤልያስ እውነተኛ ህይወት የኖረ።ቃል የማይገልጸዉ ሰዉ የሆነ ሰዉ።
@nanijesus4357
@nanijesus4357 4 жыл бұрын
ዘርዬ እባክሽ ለጌታ ዘምሪ የአለም ነገር ጠፊነው
@freedominchinatube5391
@freedominchinatube5391 3 жыл бұрын
Wow now am here after she song for our lord
@LMBeatz23
@LMBeatz23 2 жыл бұрын
Tselotsh tesemtual 😇
@abebayekenea1448
@abebayekenea1448 2 жыл бұрын
Iyesus geta new minim ayisanew
@bijouxmelaku9370
@bijouxmelaku9370 Жыл бұрын
የጸሎት የምልጃ መዝሙር ነው በድሮ አይን አትያት አዲስ ፍጠረት ናይ ላንቺ የበዛ ምህረት ነው የተሰጣት ጸጋውን አቅም ተመልከቺ ቅስም የሚሰብር ንግግር ጥሩ አይደለም
@ethiopianpastorbikalewadem6119
@ethiopianpastorbikalewadem6119 Жыл бұрын
እና ለማን ምትዘምር መስሎሽ ነው
@hilaryg5818
@hilaryg5818 3 жыл бұрын
አባካቹ አርቲስቶቻችን ሰው አያለ ለማገዝ ሞክ አረ ይብቃ በጣም ያማል በገነት ይቀበልክ ኢልያስ ወንድማችን ሁሌ በልባችን ትኖራለክ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ነፍሱን ይማረው🙏🏾ቤተሰብ ወዳጆች እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏🏾
@user-lc5by7om1x
@user-lc5by7om1x 4 жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነፍስህን በገነት ፈጣሪ ያኑርልህ. Be blessed zeritu 🙏
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 4 жыл бұрын
አርቲስቶች ሲታመም በቁሙ መርዳት እየቻላቹ ሲሞት የምታሽቃብጡት ነገር😡 ቢያንስ እሄን ሁሉ ጊዜ ሲታመም እናንተ መርዳት ባትችሉ ለህዝብ ማሳወቅ ትችሉ ነበር ከናንተ በላይ የሚቀርበው ስለሌለ😢 አበባ ጉንጉን ማስቀመጥ እሱን ከሞት አያስነሳም ነብሱን ይማረው😢
@user-uv6cv9nj8p
@user-uv6cv9nj8p 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው መታመሙን የሰማ ያለ አይመስለኝም ከኔም ጭምር
@MillionBedo
@MillionBedo 4 жыл бұрын
ማነው ኤልያስ ገንዘብ ቸግሮት ነው የሞተው ያላችሁ? ሳያውቁ ምላስ ማስቀደም መልካም አይደለም! ኤልያስ የሰውም የገንዘብ እጦት አልነበረበትም!
@elizabethhaddis8836
@elizabethhaddis8836 4 жыл бұрын
ጓደኛው ሩት ሀይሌ ለእርዳታ የሚያደርስ ችግር አልነበረብንም ብሉዋል ይህ ደግሞ የኤልያስ ፍቃድ እንጂ የአርቲስቶቹ አይደለም
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 4 жыл бұрын
ከጥሪው ማንም አይቀርም ለመውቀስ አንቸኩል መታመሙም ይታወቅ ነበር
@nadiaadil7114
@nadiaadil7114 4 жыл бұрын
Exactely!!!!!!!!
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ነብሱን ይማር ለቤተሰቦች ለውዳጆች ለጉደኞች ለሁሉም መፀናናትን ይሰጣችው::!!!(*!*)🙏🙏🙏
@NewNew-ix3nj
@NewNew-ix3nj 3 жыл бұрын
Thank u Zeritu God bless u..We love u..
@user-kf9ks8ti6y
@user-kf9ks8ti6y 4 жыл бұрын
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ደግ አልበረክት አለ አይ አንች አለም 💔💔💔😭😭😭😭😭
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 3 жыл бұрын
ማርቆስ 13፥13 አሰከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል እንደሚል አባካችሁ እንመለሰ ዘፈን ኃጢያት እንደሆነና የሚያደርጉትም መንግሥተ ሰማይን አንደማይወርሱ ተጽፏል፡፡ገላትያ 5፥21
@eyasuberg2717
@eyasuberg2717 3 жыл бұрын
I think Zeritu was singing on this occasion!
@kidukiduabichu3281
@kidukiduabichu3281 2 жыл бұрын
Gin esu nisiha gebto nbr yemoteew enna gehane. Nw migebaw🤔🤔🤔🤔🤔
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 4 жыл бұрын
አሜን ሃሌሉያ እየሱስ ጌታነው!!
@abrahamkibromhalefom6833
@abrahamkibromhalefom6833 3 жыл бұрын
ማን ገበሬ ነው አለ
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
ለካ የቁም ሙትም አለሽ
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 3 жыл бұрын
🙄
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i Жыл бұрын
@@abrahamkibromhalefom6833 ክክክክክክክክክ
@buzederesse9219
@buzederesse9219 3 жыл бұрын
I can't feel at home in this world anymore.... Jim Revees. Oh wow Amharic version. What a performance by Zeritu👏👌🏼
@haydenmaximiliano7713
@haydenmaximiliano7713 3 жыл бұрын
instaBlaster...
@meskeremdagnachew4949
@meskeremdagnachew4949 Ай бұрын
Almighty God he is always with you be strong 🙏
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 жыл бұрын
ወገን ሞቶ ከማልቀስ ዘፈን ከመዝፈን አበባ ከመጎዝጎዝ ታመው ሳለ እንድረስላቸው እናሣክማቸው መዳን እየቻሉ መታከም አቅቶዋቸው ያልፉብናል ብቻ ወገኖቼ ያሣዝናል ኤሊ ነብስህ ባፀደገነት ያኑረው
@yohannesephrem9096
@yohannesephrem9096 4 жыл бұрын
I wish a studio version of this song will be made in the future because its very touching and poignant.
@omegafacts9176
@omegafacts9176 3 жыл бұрын
aleko.....mezmur nw ye protestant
@tsegu6068
@tsegu6068 2 жыл бұрын
@@omegafacts9176 ye Catholic
@kalkidankassahun4891
@kalkidankassahun4891 Жыл бұрын
@@tsegu6068 zemariw smu manew? Ye protestant mezmur new eshi mekaneyesus hedeh ስብሐት ለ አምላክ yemil metsaf teyk tagegnewaleh
@tsegu6068
@tsegu6068 Жыл бұрын
@@kalkidankassahun4891 kelejenete jemero catholic timhert bet wist sezemer naw yadekut
@ygproduction7615
@ygproduction7615 Жыл бұрын
@@tsegu6068 eko bizemerim ye prtestant mezmur new. Original songu englizegna new ena zemariw americawi new, "Jim Reeves - This World is Not My Home (from the album 'Across The Bridge') " wede amarigna tetergumo new
@user-qv7cb7qi5l
@user-qv7cb7qi5l 4 жыл бұрын
ኩላሊት በሌላው አገር መዳን ቀላል ነው እኛ አገር ይሞታሉ ስው በአንድ ኩሌሊት ይኖራል እኛጋ የአገር ቅርስ በቀላሉ ይርግፋሉ እባካችሁ አርትስቶቺን ታደጉ ስሞቱ አታልቅሱ
@bahagjshs1305
@bahagjshs1305 4 жыл бұрын
በትክክል
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን የኛ ሀገር ሰው በብዛት ቶሎ ቶሎ የጤናውን ሁኔታ ቸክ የሚያደርግ የለም ወደ ህክምና የምንሄደው ሲያመን ብቻ ነው ስለዚህ ኪላሊታችንም እንዲሁ አንዱ ኩላሊታችን ተጎድቶ ወደ ሁለተኛው ከተሸጋገረ ቡሀላ በስተመጨረሻ ስለ ሆነ የምንታከመው ሌሎች ያገኙትን በአንድ ኩላሊት የመኖር ተስፋ እነዃ ሳናገኝ እንሞታለን አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ከገዳይ ከበሽታ ይጠብቅልን
@genetrede484
@genetrede484 2 жыл бұрын
Jesus love’s you Zeritu !!
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በገነት ያኑረው
@tsehaytadele3761
@tsehaytadele3761 Ай бұрын
የዘላለም ቤት አለን ፣ ይህንን ቀን አይቶልሽ ነው በጌታ እንድትፅናኝ ጌት ኢየሱስ ወደ ራሱ ህብረት ያስገባሽ። የኛ አምላክ ድንቅ ነው፣ የዘላለም መኖሪያችን ደሞ መፅናናታችን ነው።፣ እሰይ እንኳን የጌታ ተከታይ ሆንን ሃሌሉያ
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Ай бұрын
I don't have words to describe the pain that you are going through as a mother. I am so sorry my sister. May the peace that surpasses understanding be upon you as you are trusting the Lord.
@salamx4681
@salamx4681 4 жыл бұрын
ነፍስን በአፀደ ገነት ያኑረልን
@user-ur6is8ge3t
@user-ur6is8ge3t Ай бұрын
አየሱስ ድንቅ ነው ❤❤❤ጌታ የፅናናሽ
@user-vi7qf6qf2n
@user-vi7qf6qf2n 4 ай бұрын
Weyneeeee tadeleshhhh geta berekkkkkk yaderegesh zeriyeee enkuan yegeta endetogni esu eredash ❤❤❤❤❤❤
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 жыл бұрын
God bless you yess JEsus love 😭😭😭💒
@bortukankidane6665
@bortukankidane6665 3 жыл бұрын
ሀይሠሏሞዉ💔💔💔💔💔💔🎤🎤🎤😭😭😭😭😭😭🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹❤️💙❤️💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@norwaydanielsenegal3288
@norwaydanielsenegal3288 4 жыл бұрын
Rip Elias 😭😭😭😭😭 bye Elias bye forever
@nejatnejat9969
@nejatnejat9969 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 ነብስ ይማር
@tigistalemayehu8236
@tigistalemayehu8236 2 жыл бұрын
ዝሪት የኔ።እህት።ጌታ።ይባርክሽ።
@fikirtiehadosh9909
@fikirtiehadosh9909 2 жыл бұрын
Thank God!
@user-fv7ti1kd7c
@user-fv7ti1kd7c 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ኤልያስ 😭 ያልገባኝ መዝሙር ነው ዘፈን ዘሪቱ
@HiraAtaye
@HiraAtaye 4 жыл бұрын
ሰዉኮ አብዷል ምን መሇኗ ነዉ
@younisalismaili720
@younisalismaili720 4 жыл бұрын
Kkkkkk egziyooo ine gerognal
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 4 жыл бұрын
kal ye maryam lij waye fetar
@user-xk2un8hm2d
@user-xk2un8hm2d 3 жыл бұрын
ፍትህ ለመዙምር ሆ ጉዲ እኮ ነው
@user-xk2un8hm2d
@user-xk2un8hm2d 3 жыл бұрын
ክክክክ ፍትህ ለመዝሙር
@abenezermhelek6268
@abenezermhelek6268 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-hj3de7uh2t
@user-hj3de7uh2t Ай бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ምን ከይነት ጥንካሬ ነው እረ ለወላድ ሁሉ የሷን አንጀት ይስጠው
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤ነብስይማር
@nafisahussain8744
@nafisahussain8744 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር😭😭😭😭
@user-rv2fs9ee8u
@user-rv2fs9ee8u Ай бұрын
😢😢😢😢😢 ጽናቱን ይስጥሽ ነብሱን በገነት ያኑርልሽ😢😢😢
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 жыл бұрын
መኪና ብነዳም ፎቅ ብትገነባም በሀብት ለይ ሀብት ብታከማችም መልካም ካልሰራህ መንግስተ ሰማያትን አታያትም ከአስርቱ ትዛዛት አንዷን ከጣስክ እንግዜ ንሳሀ ግባ ይህው ነው ሁሌም ለራሴና ለህሊነየ መልካም ነገር ለመመገብ ጥረት እያደረኩ ነው
@eyerusalemmekonen9131
@eyerusalemmekonen9131 4 жыл бұрын
OMG I can't believe it z good job Eyasusn mawek yalesu medan endalela betam des yelale le wendemachen degemo egezeyabeher begenet yanurelen amennnn R.I.P 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yalewboriso596
@yalewboriso596 8 ай бұрын
ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን !!
@getsolomon
@getsolomon Жыл бұрын
ዘርዬ ቀሪ ዘመነሽ የተባረከ ይሁን!! አሁን ለተገለጠልሽ ጌታ ኢየሱስን አገልግለሽ እሩጫሽ በክብር ይለቅ!!
@cellkibg8117
@cellkibg8117 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 4 жыл бұрын
I used to sing this ''mezmur. at catholic chruch in Giggiga at ST Joseph school/ a universal Christian church song..!Ortodox, Catholic , Protestants any Christian bielif!!
@achaludereje125
@achaludereje125 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭😭😭😭
@stephantourland15
@stephantourland15 4 жыл бұрын
ዘሪቱዬ አንቺ ራስሽ ታወዛግቢያለሽ የሞተን ነፍስ ይማር ።🙏🙏🙏🙏
@eliasasrat7466
@eliasasrat7466 4 жыл бұрын
It´t a great song Zeritu God bless you
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
መቼም ሞት ሁሌ አዲስ ነው እግዚያብሔር መጽናናት ይስጣችሁ ።
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ኣልቻልኩም።
@tegestsetegn9566
@tegestsetegn9566 Жыл бұрын
ዘሪቱ እጅግ ወደጅሻለው በመንፈስ የጀገንሽ ጀግናነሽ😊
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@meazi01
@meazi01 4 жыл бұрын
God bless you zeritu
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Yes elelelelele thank you zertu kebede !! World is not my home . Rest In Peace our brother 😘😘😘
@chewataapp7021
@chewataapp7021 3 жыл бұрын
If world isn't your home, what are you doing here?
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Uuuuuuuuuu
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ውይይይይይ ኤሌ ነብስህን ይማረው ድንገት በመ ሞትህ ባዝንም ሁላችም እንግዳ ነ ን
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 3 жыл бұрын
የኔ እናት ስታምሪ ውስጥሽም ውጭሽም
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቀበልክ ነብስክን ይማር
@Reggaegal11
@Reggaegal11 4 жыл бұрын
The only speech I want to see and hear is from Haile roots. He was the one that was there for him.
@natnaelmarkos3030
@natnaelmarkos3030 Ай бұрын
Geta eyesus fikiru mn yahil bigbash new My God endet yetadelsh set nsh....praise the lord.
@milkessanegeriofficial
@milkessanegeriofficial Жыл бұрын
We love you Zeritu ❤️
@KaliLijeNeti828
@KaliLijeNeti828 Ай бұрын
እህት አለም በእግዚአብሔር ጺኝ!!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ
@Beti-zz1xx
@Beti-zz1xx Ай бұрын
አንች ታላቅ ሴት ተባረኪ አንች ትለያለሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 4 жыл бұрын
ብዙ ዎቻቹ ኮመንት ላይ ለምን አልተለመነበትም ነው እንዴ 😠ምንድነው እኔ እንደውም ደስ ነው ያለኝ የራሱ የቅርብ ሰዎች የሚችሉትን እንዳደረጉ ተናግረዋል 👍👏 እንደውም ሌሎች አርቲስቶችም ቢለምዱት ጥሩ ነበር ይህ ሁሉ አርቲስት በበዛበት ዘመን አንድ ከማህላቸው እንዲህ አይነት ችግር ሲደርስበት እርስ በርሳቸው ቢተባበሩ ያቅታቸዋል ብዬ አላስብም ።
@user-vm1qv9sr3p
@user-vm1qv9sr3p 4 жыл бұрын
ነብስክን ይማር ወድሜ የዘሪቱ ነገር አልገባኝም
@mronetegaye2745
@mronetegaye2745 4 жыл бұрын
Pentegna ena alemigna sekelakel new..
@SmilingDominoes-jc7ic
@SmilingDominoes-jc7ic Ай бұрын
Amazing ❤ God Blasse You
@sheetosheeto1176
@sheetosheeto1176 Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 😭😭😭😭
@meron8340
@meron8340 4 жыл бұрын
ኢየሱስን ማውራት ቀላል ነው እሱን መኖር ግን የሚወዱት መገለጫ ነው፣ እሱ የገባቸው ሰዎች መገለጫ ነው ሕይወቱን መኖር፡፡ እየሱስ ሕይወት ስለሆነ!! ነገሮችን መሬት አውርዶ ማሳየት ነው ባየር ላይማ ቀላል ነው፡፡
@user-bd6tm6nm8v
@user-bd6tm6nm8v 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 Ай бұрын
❤❤❤ ዘፈን ኣይደለም ብሩካን❤❤❤ መዝሙር ነው❤❤❤
@MeryMery-fb1tr
@MeryMery-fb1tr 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው እናተ ስብህና የጎደላቹሁ የተጎሳቀለ ፎቶ አትለጥፋ ትንሽ አስቡ
@tititesfaye7709
@tititesfaye7709 3 жыл бұрын
የዚች ልጅ ነገር ግራ እያጋባኝ ነው ሆ ዘማሪ ዘፋኝ እንበላት ዋይ አለ ያገሬ ሰው
@eyyymrat3382
@eyyymrat3382 3 жыл бұрын
ዋይ ይባልልህ ሰው ሞቶ .... ለፍላፊ
@user-ft3pb3iq2x
@user-ft3pb3iq2x Ай бұрын
አውን ይህን የሚጠየቅ ሰዓት ነው ኦ😢
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 Ай бұрын
ምኑነው ዘፈን.???
@senayetyemam6277
@senayetyemam6277 4 жыл бұрын
Zeritu tebareki
@senayetyemam6277
@senayetyemam6277 4 жыл бұрын
Amennnnn
@HiraAtaye
@HiraAtaye 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር ኤላ አንች ታዲያ አይንሽን ምን አስጨፈነሽ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
ጴጤ ስለሆነች ነዋ
@blenminda9308
@blenminda9308 4 жыл бұрын
Zefenu mesetot new
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
Hira Hira queen .....አሁን በዚህ ግዜና ወቅት ይህን ልብ የሚነካ ድንቅ ስራ ስትሰራ ከአንቺ ቀፎ ጭንቅላት ካለሽ ደግሞ የሚገኘው ሽሙጥና ትችት ነው! አምላክ ይቅር ይበልሽ! ማፈሪያ ነገር ነሽ
@HiraAtaye
@HiraAtaye 4 жыл бұрын
@@bgzlyj3580 ደንቆሮ መናፍቅ ቆሻሻ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
Hira Hira queen ...even your ugly name says something about you! “ Hira Hira queen” my ASS!
@kedanmustwfq4836
@kedanmustwfq4836 4 жыл бұрын
በሙዚቃ ሆነ እንዴ ቀብር አረ ዘሪቱ ወደራስሽ ተመለሽ እንዴ ግን እኮ ዘንድሮ ካበደው ይልቅ የተዘጋጀው ነው ሚበልጠው
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 4 жыл бұрын
KEDAN MUSTWFQ tekekel baneta machersachew hooo
@fassikamekonene8077
@fassikamekonene8077 4 жыл бұрын
Hhhhhhhaaaaaa
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@bibiabraham3507
@bibiabraham3507 4 жыл бұрын
Tenesh eski sema yemetelewun?, moker ged yelehem...keza awra
@orthodox1981
@orthodox1981 4 жыл бұрын
😆😆
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 Ай бұрын
የድሮወቹ ጴንጤዎች ስነ ስርአት የነበራቼው እንደነ ዶክተር ደረጄ ያሉት የዘመሩት ነው :: እኛ ልጆች ነበር አስታውሳለሁ ::
@happyrose1950
@happyrose1950 4 жыл бұрын
Amen
@lemlemsiran17
@lemlemsiran17 4 жыл бұрын
እኔሚገርመኝ ከሙቱ በኃላ በየሚዲያው መልቀቅ ለኮሜት ነው
@blakbarry5577
@blakbarry5577 4 жыл бұрын
💔
@lemabeneya8408
@lemabeneya8408 Ай бұрын
Amazing woman genuine heart
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
መቼም መቃብር መስኮት የለው።በቁም እያለ ነበር መረዳዳት ።ነፍስህን በገነት ያኑረህ ቤንጤ ነው እንዴህ ????
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 4 жыл бұрын
ሰው ነው በሰውነቱ እና በስራው ነው የተከበረው
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 4 жыл бұрын
Awo
@vbvbnvbvbn561
@vbvbnvbvbn561 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@orthodox1981
@orthodox1981 4 жыл бұрын
አወ
@edenkibru5231
@edenkibru5231 4 жыл бұрын
ለዚ ነው ምወድሽ
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 жыл бұрын
ሰታሳዝኝይ አለምና የክርሰቶሰ ነግር ተደብላልቆብሻል
@user-kd1ok3hi3w
@user-kd1ok3hi3w Ай бұрын
😢😢😢😢ነፍስ ይማር
@mkz737
@mkz737 4 жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔
@yona6097
@yona6097 4 жыл бұрын
Rip legend
@yalewboriso596
@yalewboriso596 8 ай бұрын
ሃሌ ሉያ !!
@alemneshhaylo9625
@alemneshhaylo9625 Ай бұрын
ኮመት ስፅፍ የመጀመሪያዬ ነው ገራ ገብቶኝ ነው ዘፈን ነው ይቅርታ ግን ለመተዉ ነፍስ ይማር ልጁ ያሳዝናል በአሁን እድሜው😢😢😢😢😢
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i Ай бұрын
ፄንጤ ሆናለች እኮ መዝሙር ነው
@mewhab1998
@mewhab1998 8 күн бұрын
አሳምራለሁ ብላ መዝሙሩን አበላሸችው ኤልያስን የማይመጥ ስራ
@helenbirehane2248
@helenbirehane2248 Ай бұрын
ነፍስ ይማር መጽናናቱን ይስጥሽ🙏
@elisaazu565
@elisaazu565 4 жыл бұрын
ወጭት ቢቀያየር ወጥ አያጣፍትም ከልብ ካላመኑ ትርጉም የለውም ከመሞቱ በፊት ነበር ማሳከም የነበረባችሁ በጣም የሚገርመኝ እኛ ሃበሾች ሰው ሲምት ብቻ ነው የምናወድሰው የምናለቅሰው ይህ ባህል መቀየር አለበት
@negertube3334
@negertube3334 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ምን እንደታመመ ታቃለ ዝም ብለ ሀበሾች ምናምን አበል ምክንያት መስጫ አታድርግ በቅድሚያ ያንተን አላፊነት ተወጣ ከዛ ምን አርጋለሁ እኔ ለጎረቤቴ ብለ አስብ የኤልያስ ህመም በጣም ከባድ ነው ቀኑም ደርሶ ነው እመቤቴ ማርያም ሆይ ነብሱን ባማላጅነትሽ ለምነሽ አስምራት ፡፡፡
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x Ай бұрын
Esun le ezeabeher beteteyelet ayemeseleshem? Man anchin feraj aregesh?🤔🤔
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 Ай бұрын
እግዚአብሔር የወደደዉን አድርጎዋል ስሙ የበርክ ከፍቃዱ ዉጪ ምንም ሲላ ማይፈጣር
@samrimengsta449
@samrimengsta449 Ай бұрын
እሄ መርዝ ምላሳችን መቼ ነው የሚስተካከለው በሁሉ ቤት እየሄድን መርዝህን የምትረጨው እጭ ምን አለ ዝምም ብንል 😢
@gennirevival9527
@gennirevival9527 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሰራውን ያውቃል እሺ የራሱን መውስድ ይቀላል ደሞ ሀበሻ በሁለም የተባረከች ናት❤
@deanmg39
@deanmg39 3 жыл бұрын
ኮዲያ ዘሪቱ የጨለማውን መንፈስ እየሱን ነው ያስተዋወቀሽ ያጠመቀሽ እንደ ቢዮንሴ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ እየሶስክርስቶስንማአ እምታቀውአጋፋዋእማትሞተውእውነተኛውእየሱስክርስቶስበደሙየዋጃትኦርቶዶክስናት እግዚአብሔር አምላካችንና ፈጣርያችን ቸር ነው ኤልያስ ንሰሐ ይግባአይ ግባ አላቅም እግዚአብሔር ግን ስለኛ ስለልጆቹ ሲል ይቅር ይበለው አንቺግ ንሰሐ መግባት አለብሽ መመለስ አለብሽ እስላምጋር ንሰሐ የለም ፔንጤጋር ንሰሐ የለም አንቺ ጥበቡ ጂጂ ተፈራነጋሽ ዘፍናቹ ዘፍናቹ ለምን ፔንጤ ሖናቹ ዳቢሎስ ንሰሐ እንዳገቡ ስለሚፈልግ ለምን ዘፋኚ የእግዚሐብሔርን መንግስቱ እንደማይወርስ ስለተናገረ ነው እና ንሰሐ ግቡ በኢትዮጵኦርቶዶክስ በእመቤታችን መቀነት
@janacell6165
@janacell6165 Ай бұрын
ያመንሽው፡ፈጣሪ፡ልብሽን፡ያበርታው፡ለሌላው፡ትምርት፡ነው፡የኦንሽው
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН