‼️የፒዛ መጋገሪያ የሚሰጣቸው ጥቅሞች | ለዶሮ ሽንኩርት ማቁላያ| ለቡና |ለኬኔቶ|ለሩዝ|ለጥብስ|ለቺብስ ለብዙ አገልግሎት መስሪያ ይሆናል| pissa pan

  Рет қаралды 18,892

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

11 ай бұрын

#ethiopianfood #food #easy

Пікірлер: 100
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁልኝ🥰 እንኳን ለዘመን መለወጫ አደረሳችሁ🥰 አዲሱ አመት የጤና የሰላም ያሰባችሁት የሚሳካበት የታመሙ የሚፈወሱበት ሀገራችን ሰላም የሚሆንበት ብሩህ አመት ያርግልን አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@yhs7078
@yhs7078 8 ай бұрын
Btam enamesgnalen❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 11 ай бұрын
ውድ እህታችን ለአንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ ላሳየሽን ነገሮች ሁሉ በጣም እናመሠግናለን ያየሁት ሁሉ የሚገርም ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ቆንጅዬ ስለሁሉም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ የሰላም አመት ያርግልን 🌻🙏🥰❤️🌻
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 11 ай бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ ዉዴ እዉነት በጣም ደስ የሚል ዕቃ ነዉ ብዙ ነገሮችን መስራት ይችላል ሁሉንም ሰርተሽ ሳጋራሽን እናመሰግናለን ይህ ለሀገር ቤት በተለይ አሪፍ ነዉ 👌👍👏❤🌻🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
የመንዝዬ የእኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን መጪው ጊዜ የሰላም የጤና ይሁንልሽ አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@leteyletey3923
@leteyletey3923 11 ай бұрын
ሰላም ቤትዬ እንኳን አደረሰሸ የኔማር በጣም ጎበዝ በርቺ🌼🌼🌼💐💐❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ለታይዬ እንኳን አብሮ አደረሰን እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ የሰላም አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን። ቸስ ቸስ ቆንጆ አድርጎ ይጠብሳል። ያው አንቺም ጠቅሰሽዋል።
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
እጅግዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Enkuan abero aderesen🙏🙏🙏❤❤❤🌻🌻🌻bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ መጪው ጊዜ ከነመላው ቤተሰብሽ ጋር የሰላም የጤና አመት ይሁንላችሁ አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@edenabebe751
@edenabebe751 11 ай бұрын
ቤቲዬ እግዜአብሄር ዘመንሽ ይባርክ አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ኤደንዬ እንዴት ነሽልኝ እንኳን አደረሰሽ🌻 አመቱ የሰላም የጤና ይሁንልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤🌻
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 10 ай бұрын
ሞያሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 10 ай бұрын
አማሰግናላዉ ጎቦዝናሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd 11 ай бұрын
ቤቲዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ቲጂዬ የእኔ ውድ እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን አመቱ የሰላም የጤና የሳቅ ዘመን ይሁንልሽ🌻🙏🥰❤🌻
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 ай бұрын
Thank u 🙏❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ፌቨንዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@hayatkedir6764
@hayatkedir6764 11 ай бұрын
Thank u
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሀያትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🌻🙏🥰❤️🌻
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 ай бұрын
ውድ እህቴ እንኳን አደርስሽ አንቺንም የስላም የጤና አመት ያርግልሽ🌼🌼🌼🌼
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ቹቹዬ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዘመኑ መልካም የምንሰማበት አመት እግዚአብሔር ያርግልን አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@kokitem7246
@kokitem7246 11 ай бұрын
ቤትዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ኩኪዬ ለሁላችንም መልካም አመት ይሁንልን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤️
@asterghosn9831
@asterghosn9831 11 ай бұрын
Selma Bettwa enkun adersesh melkam beal enmseganeln betam
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
አስቴርዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ ጋር የሰላም የጤና አመት ያድርግላችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@rob21112
@rob21112 11 ай бұрын
Happy New Year my sister!
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሮብ መልካም አዲስ አመት ብያለሁ አመቱ የሰላም የጤና ይሁንላችሁ🌻🙏🥰❤🌻
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 11 ай бұрын
መልካም በአል ይሁንልሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሚሚዬ አሜን ላንቺም የሰላም የጤና ዘመን ይሁንልሽ🌻🙏🥰❤🌻
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 11 ай бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቤትዬ 🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሰንዬ አመቱ የሰላም የጤና ዘመን ይሁንልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤🌻
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 11 ай бұрын
Happy new year Betty 💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ስንዱዬ የእኔ ውድ አንቺም መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ጋር የሰላም የጤና ይሁንላችሁ አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meriemweber7401
@meriemweber7401 10 ай бұрын
Allah tena ke edeme gar
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
መርያምዬ የእኔ ውድ አሜን ላንቺም ጤናና እድሜ ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@zinashmekonen2855
@zinashmekonen2855 11 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እቃው አዲስአበባይሽጣል
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ዝንዬ የእኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን አዎ ሞልቷል ኢትዮጵያ የሰላም አመት ያርግልን 🌻🙏🥰❤️🌻
@hanibezabih5627
@hanibezabih5627 10 ай бұрын
Hi beti selamsh ybza, please smu mndnew wchi hager ynoral?
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ ስሙ የቆየ ስለሆነ ካርቶኑን ጥዬዋለሁ ግን አንድ አይነት ነው ያለው ከገዛሽ ሴራሚኩ በጣም ጥሩ ነው ዕቃነቱ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-jf6nm3dy6j
@user-jf6nm3dy6j 3 ай бұрын
Eskezare teshewedekugna ehite Amesginalew
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ኤዶምዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@semirahabi
@semirahabi 10 ай бұрын
❤😮👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰሚራዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 10 ай бұрын
ጀግና
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰአዳዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw 2 ай бұрын
Ahun new yetekelakelkut yedabo megageri yelegnm piza pan.kemgeza ena patraw yetu yishalegnal melshlgn???
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሶሊያናዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሁለቱም የተለያዩ ጥቅም አላቸው ትልቅ ዳቦ ብትፈልጊ እንዲሁም ከፍተሽ መገልበጥ ሳይኖርብሽ ለማብሰል ዳቦ መጋገሪያው ,ፒዛ መጋገሪያው ደግሞ እኔ እንዳሳየሁበት አዛም ባለፈ ይሰራል እስቲ አንቺ የቱ እንደሚጠቅምሽ ተመልከቺው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tigest3176
@tigest3176 11 ай бұрын
Melkame bale yihounelshi beti
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ቲጂዬ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ ለሁላችንም የሰላም አመት ያርግልን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሰንዬ በጣም አመሰግናለሁ አመቱ የሰላም የጤና ይሁንልሽ የእኔ ውድ🌻🙏🥰❤🌻
@user-ky9wv8gf6r
@user-ky9wv8gf6r 10 ай бұрын
Bettshaye endet eko endemwedsh yene enat
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@TigstMeles
@TigstMeles 4 ай бұрын
ኬክ ይሰራል
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ቲጂዬ ኬክ አልሞከርኩበትም ትልቅም ስለሆነ ዕቃው ለኬክ የሚሆን አይመስለኝም🙏🥰❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ አመት ለዘመነ ዮሐንስ 2016 ዓ ም ስላደረስሽ ስላደረሳቹ ስላደረስን አሜን እህት የትነው የሚገኘው ፓኑ (የፒዛ ፓኑ) ልቴነግርኝ ትችያለሽ ? መልስሽን እጠብቃለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
እናትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢትዮጵያ ከሆንሽ መርካቶ እንዲሁም ሳሪስ ሾላ ቄራ ሁሉም ጋር ይገኛል ፒያሳም የእዕቃ መሸጫ ውስጥ ገዝተነዋል የእኔ ውድ🙏🥰❤
@wiha6094
@wiha6094 5 ай бұрын
mamye ሰላሳየሽን እናመሰግናለን ቀጥይበት! እቃው ጠንካራ ይመስላ የእቃም ብራድ ስም ምንድነዉ ?
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እቃው ስም የለውም ቆየ ከገዛሁት ካርቶኑ ጥዬዋለሁ 🙏🥰❤
@SabaMelaku
@SabaMelaku 9 ай бұрын
ልጥለው የምመኘውን ዕቃ ነው ዋጋ እንድሰጠው ያዴግሽኝ ቆንጆ ዳቦ ጋግሬበታለሁ አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሳባዬ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ ብዙ ስራ ይሰራበታል እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤️
@alazarteshome4929
@alazarteshome4929 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ ላሳየንሽ ነገር እናመሰግናለን እና እቃው ስሙ ምንድን ነው ለመግዛት ፈልገን ነበር ኦርጅናልና ፌክ ካለው ብለን ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
አላዛር ከልብ አመሰግናለሁ እቃው ስም የለውም ግን አሁን ላይ የሴራሚኩ መጥቷል እሱን ግዙት ጥሩ ዕቃ ነው ፌክ የለውም የፒዛ መጋገሪያ ብላችሁ ግዙ አርባ ሁለት ቁጥሩን ግዙ የእኔ አርባ ሁለት ቁጥር ነው ዳቦ አምባሻ እንዲሁም ብዙ ስራ እንዲሰራላችሁ🙏🥰❤
@feventesfaye3896
@feventesfaye3896 10 ай бұрын
ya doro agentatel asyne wude
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ፌቨንዬ የእኔ ውድ እሺ አሳያለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hikmashifa8438
@hikmashifa8438 6 ай бұрын
ለ እንጀራስ ውዴ ይሆናል እባክሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሂክማዬ ለእንጀራ አልሞከርኩትም እስቲ ሞክሬ እነግርሻለሁ አንቺም በትንሹ መሀል ላይ ሞክሪው እስቲ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-wt4ro3ld7c
@user-wt4ro3ld7c 10 ай бұрын
ስንት ነው የሚሸጠው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ በአሁን ሰአት ይሄን የሚያክለው ሶስት ሺ አራት መቶ አካባቢ ነው የእኔ ቆየ ከተገዛ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@EngidaSemu
@EngidaSemu 7 ай бұрын
ያለክዳን ሊሰራ ይችላል ክዳኑ ተሰበሮብኝ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ እስቲ በሌላ የድስት ክዳን ሞክሪው 🙏🥰❤
@Erulov
@Erulov 2 ай бұрын
እንጀራ መጋገር እንችላለን በዚ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሞክሬው አላውቅም 🙏🥰❤
@Erulov
@Erulov Ай бұрын
@@bettwascorner eshi
@promotermerryyoutube70
@promotermerryyoutube70 10 ай бұрын
የት፠ነው የምናገኘው
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ እኔ የገዛሁት መርካቶ ነው ግን በየገበያው አለ🙏🥰❤
@bezabrihanu1726
@bezabrihanu1726 10 ай бұрын
Doro arosto yiseral?
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ቤዛዬ የተገነጣጠለውን ከሆነ ይሰራል ሙሉውን ግን አልሞከርኩትም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@bezabrihanu1726
@bezabrihanu1726 10 ай бұрын
Amsegenalehu ehete
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw 2 ай бұрын
Difo dabo be konjo yawetal??
@fanayeareda7662
@fanayeareda7662 9 ай бұрын
እባክሽ ፒዛ መጋገሪያሽን የት ገዛሽው
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ የገዛሁት መርካቶ ነው ትንሽ ቆይቷል ግን ብዙ ቦታ አለ ይገኛል🙏🥰❤
@mahdertsehay
@mahdertsehay 7 ай бұрын
በጣም ነው ግን የሚያልበው ለፒዛ ይሆናል ግን
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ማህደርዬ የተሰራውም ለፒዛ ነው ሞክሪው እስቲ እኔ ፒዛም ሰርቼበታለሁ ጥሩ ነው ቢያልበውም ችግር የለውም🙏🥰❤
@mahdertsehay
@mahdertsehay 7 ай бұрын
@@bettwascorner አመሰግናለሁ እሞክራለሁ
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 3 ай бұрын
እናቴ ዳቦውን ገልብጠን ለስንት ደቂቃ እናብስለው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሎዛዬ ተገልብጦ እንደ አጋጋሉ(እሳቱ) ይወስነዋል እኔ ሁለት ቁጥር ላይ አድርጌ ለሀያ ደቂቃ ነው ያበሰልኩት🙏🥰❤
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 3 ай бұрын
አመሰግናለው እውቀትሽን ስላካፈልሽኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
@@lozaeyoel3673 እኔም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 11 ай бұрын
ኢትዩየትእናገኘዋለን ስንትነው
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
የእኔ ውድ መርካቶ ሳሪስ ቄራ ሁሉም የገበያ ቦታ አለ አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤🌻
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 10 ай бұрын
@@bettwascorner እሺ ወጋዉስ
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
ልዩ የምጣድ ፒዛ ለካ እንደዚህም ይጋገራል ‼️
8:35
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 112 М.
Pizza Pan Basics & How to use it | Chef's Gear
13:04
Chef's Gear UK
Рет қаралды 48 М.
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 108 М.
رعبتني من خباثتها
0:33
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 11 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 17 МЛН