የዛሬው ቪዲዮ ለየት ሚያረገው ውድዋ ባለቤቴ ከቦሌ ተቀብዬ ቤቴ ገባሁ አልሀምዲልላህ ሁላቹ አግቡ ትዳር ደስ ይላል

  Рет қаралды 50,649

wela Tube የተኝቢ

wela Tube የተኝቢ

15 күн бұрын

Пікірлер: 272
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 күн бұрын
ባል ማለት እድህ ነው እኔም አልሀምዱሊላህ አዘኝ ተከባካቤ አባት ም ወድምም ባልም የሆነ ባል ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው❤❤❤❤❤
@zuzumchale
@zuzumchale 13 күн бұрын
እንደዚህ ቤት ፈርሾ የሚጠብቅ ባል ይስጠን😅
@zinetyestf3997
@zinetyestf3997 13 күн бұрын
ከከከከከከ
@feke2tube
@feke2tube 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 13 күн бұрын
አሜን😅
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 13 күн бұрын
አሚን
@user-fe1em3yb4h
@user-fe1em3yb4h 13 күн бұрын
አሚንን
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 13 күн бұрын
ለኔም ኢሄ ቀን አቅርብልኝ እካን ደስ አለህ ወሌ አይሻ አላህ እካንም በሰላምም ለቤትሽ ለሀገርሽ አበቃሽ ለኛም ለህቶችሽ ዱአ አድርጊልን❤❤❤❤
@user-xn5sb9kd2q
@user-xn5sb9kd2q 11 күн бұрын
የባልየው አድናቂወች የት ናችሁ በላይክ👍👍
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 13 күн бұрын
ማሻአላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እርጋታችን በጣም ነው የወደድኩት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ብዙ እህቶች ከሚሣሣቱት ነገር ሀገር ሲገቡ መንቀልቀል ሰውም አይረዳሽ ከብዙ መናፈቅ ቡሗላ ቤተሠብ ስናገኝ ከደሥታችን ብዛት አረበኛ እየቀላቀሉ ይጮሃሉ ወሬ አያሦሩም ይላሉ።
@neemayimer5432
@neemayimer5432 12 күн бұрын
እርጋታዋ ማሻአላህ ብዙወቻችን አገር ስገባ ያቀለቅለናል።
@FatumaAmenu
@FatumaAmenu 12 күн бұрын
😄😄😄
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 11 күн бұрын
ምንእናሪ ከእስሪ ቤት እደመውጣት እኮነው 😂😂😂
@Hanahana-jf1po
@Hanahana-jf1po 13 күн бұрын
የኔ ማር እንኳን ሰላም ገባሽ በቃ ሴት ልጅ እንዲ ሰከን ስትል ደስ ይላል ወሌ አንተም ተባረክ ምትልክልህን በቁም ነገር ስላዋልክላት ጠያቂዋ ግን የተመታሽ ነች 😂😂😂
@user-hw2zw6lw7i
@user-hw2zw6lw7i 12 күн бұрын
ያአሏህ 12አመት ከባድነው የእኔ ባልም ምርጥ ነው አላህ ይጠብቀው😊
@feke2tube
@feke2tube 13 күн бұрын
ማሻአላህ ዋውውውውውውው እንካን በሰላም ገባችልህ እንካን ደሰ አለህ በርቱ በቃ አትጥፉ
@user-hj4gs7iq8x
@user-hj4gs7iq8x 4 күн бұрын
ባል ማለት እንድህ ነው. እውነት ፈጣር እድሜህን ነፍፍፍ አመት ያኑርህ ሁለታችሁም ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤ እንድህ ያለ ትዳር ማገኜት መታደል ነው እኛንም ያድለን ስንቶች ናቸው ደም እሚያስለቅሱ
@muntiyase649
@muntiyase649 13 күн бұрын
እንኳን አላህ በስላም ለሀገርሽ አበቃሽ
@user-lk6we2vv1d
@user-lk6we2vv1d 11 күн бұрын
ማሻ አላህ ሀያቲ ማሻ አላሄ ሳልል ማለፍ አልቻልኩም ድክም ብሎኝ ነበር የሰው ደስታ ስለሚያስደስተኝ😢😢😢
@AmenaA-xs2cz
@AmenaA-xs2cz 12 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባሸ አይሻ ማሻአላህ
@zuzumchale
@zuzumchale 13 күн бұрын
ማሻአሏህ እንኳን ለሀገራሽ አበቃ እሙዬ😍🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 күн бұрын
ማሻ አለህ አለህ ለኛም ይወፍቀን ቤቱም አቀበበሉም ያምራል🎉🎉
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 13 күн бұрын
Masha allah wolahi gobeznehi ❤❤❤❤hanan yetalech😊
@Temrseid-lp8wg
@Temrseid-lp8wg 12 күн бұрын
እኳን ደስአአለሽ የእዉነት ታድለሽ አላህመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ማሻአላህ ተባረከላህ
@user-er7bj9bt6k
@user-er7bj9bt6k 13 күн бұрын
ማሻአላህ እኳን ደስ አላቹ እስከ ጀነት አይለያቹ ዉለዱ ክበዱ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ወልዩ አላህ ያስደስትክ እሶን እዳስደሰትክ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ShifaEsmaterjemal
@ShifaEsmaterjemal 12 күн бұрын
ማሻላህ እንካን ደስ አለህ ውሌ እሳሞ በሰላም እንካን መጣችልህ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 12 күн бұрын
ማሻአላህ❤ እደዝህም ጎበዝ ባልአለ ❤ጀግና ታማኝ ነህ❤አላህያክብርህ❤❤❤❤
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i 13 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹህ እኛንም አላህ በሰላም ያገናኘን ያርብ 🤲🤲🤲
@yamenbtoosh
@yamenbtoosh 12 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባችልሽ
@shemsianuri
@shemsianuri 13 күн бұрын
ማሻ አላህ አይለያቹ❤❤❤
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 13 күн бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉 የኔ ባሌ ጅግና ነው 💪💪
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 12 күн бұрын
መሻ አላህ እንኳን በሠላም ገባሽ እህት አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሠኘ አደረኮችሁ አድስ ነኝ ለቤታችሁ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 13 күн бұрын
ዋውባልየው:ትለያለህ:እህቴ:ጀግኔት:ያረብአር:ውጤትእዲህ፣ያምርደስይላል:እኛምበሰበሰላም:ላገርያብቃን
@rahima439
@rahima439 12 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ነው የሚለው ቀሪ ዘመናት የተባረከየሆንላቹሁ ጀግና ባል እንደዚነው
@user-dc6jq1ey8q
@user-dc6jq1ey8q 13 күн бұрын
ሜካፕ አረብ ቤት ያላ ማንም አይጠቀምም ያቲክታክ እብድ ብቻ ነዉ ፎርጂት መልክ ያለቸዉ
@user-ds3gv1go9s
@user-ds3gv1go9s 2 күн бұрын
Kkkkkkkkkkkሣሃ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 13 күн бұрын
ያላገባችሁ እንደዚ ጎዝጎዞ የሚቀበል ባል ይሰጣችሁ አሜን በሉ 😮👍👈
@Faeza852
@Faeza852 12 күн бұрын
ያገባንስ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 12 күн бұрын
@@Faeza852 ያገባችሁ መልካም ተዳር በሸበሸ አድርጎ ያኑራችሁ
@jemilajemila3936
@jemilajemila3936 12 күн бұрын
ጀግና ባል ማሻ አላህ ፍቅራችሁየዘላለምይሁን
@user-hb3is2vz7k
@user-hb3is2vz7k 12 күн бұрын
ያረቢ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 12 күн бұрын
እንኳን በሰላም ሀገርሽ ገባሽ ቆንጂት ትዳራችሁንም እስከጀነት ያድርግላችሁ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@feke2tube
@feke2tube 13 күн бұрын
የጀሙ አምጣልን አሙ አሚራራራራራራወልዬዬዬ ከዚ መደርርርርር
@Helen12349
@Helen12349 13 күн бұрын
የባልዮ አድናቂ እችላለሁ አውጡ❤
@zurettube638
@zurettube638 12 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሥትታደል እንደዝህ ነው አላህ ሙሉ ሀያታችሁ በደሥታ በፍቅር የተሞላ ያርግላችሁ የተበላሹ ወንዶችንም አላህ ልብ ይሥጣችሁ ያረብ
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 12 күн бұрын
እኳን በሠላም መጣሽ የኔ ዉድ እህት አልሀምዱሊላ❤
@mftube5344
@mftube5344 11 күн бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 2 күн бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ባል እድህነዉ አላህ አይለያችሁ
@meryem6972
@meryem6972 12 күн бұрын
ማሻ አላህ
@-swtube5575
@-swtube5575 12 күн бұрын
እንኳን ደስ ባረናኸ ወሌ
@HeyahH-rm1cu
@HeyahH-rm1cu 13 күн бұрын
ማሻ አላህ በሰላም እምኖርበት ያድርጌቸሁ🎉🎉ለኛም ያቅርብልን
@youtube4525
@youtube4525 13 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረላችሁ❤
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 12 күн бұрын
ማሸአላ ለካ ወድ አለ አላህ ይጨምርልህ ትዳራችሁ ይባረክ ላችሁ በጣም ደስ ይላል
@user-ec5wy3ol9w
@user-ec5wy3ol9w 4 күн бұрын
ማሻአላህ ጀግናባልናህ የዉነት ደስያላል
@kadotube9947
@kadotube9947 13 күн бұрын
ማሻአላህ እንካን ለአገርሽ አበቃሽ ያረብ እኛንም ሹፈን😢
@Nuratube826
@Nuratube826 4 күн бұрын
ማሻአሏህ እኳንም ለሀገርሽ አበቃሽ
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 12 күн бұрын
Mashi Allaha tabaraki Rhamani🌷🌷🌷
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee 13 күн бұрын
ጀግና ባል. ማሻአላህህ🎉🎉
@hayt3990
@hayt3990 12 күн бұрын
አላህ እስከ ጀነተል ፍርደውስ የዝልቃቹ እሷን የገለፅክበት መገድ👌👌👌
@ttww9470
@ttww9470 12 күн бұрын
ማሻ አላህ እኛንም ለዝህ ቀን ያብቃን
@Rkuya
@Rkuya 13 күн бұрын
እኳን ደስ አላቹ
@user-mi8dj3wq3n
@user-mi8dj3wq3n 13 күн бұрын
ማሻላላ መጣች❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 13 күн бұрын
ተይጁ:ማነውሁሉምሰው:ሜካፖይጠቀማል:ያለሽ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 12 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣቹ ዋውውውው በጣም ታምራላቹ አይለያቹ❤❤❤❤
@entsarentuomaer1777
@entsarentuomaer1777 13 күн бұрын
ባረከላሁ ፊኩም እኛም ለሃገራችን ያብቃን
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 9 күн бұрын
ማሻአላህተባረከላህ አላህይጨምርላችሁ ያረብእኛንም ለዚችቀንያድርሰን
@Toyba22
@Toyba22 13 күн бұрын
ማሻአላህ አላህለኛም ይወፍቀንያረብ
@nafishabdo380
@nafishabdo380 13 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 12 күн бұрын
ማሻ አላህ 🎉🎉🎉
@zehara5
@zehara5 5 күн бұрын
ማሻአላህ እድህም አይነት ባል አለ ጥሩ ሀሳቢ አለያችሁ ምርጦች የመዳም ቅመሞችዬ እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ደምሩኝ በቅንነት ❤❤
@neemayimer5432
@neemayimer5432 12 күн бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
@user-cm3qt3dc1x
@user-cm3qt3dc1x 12 күн бұрын
ከልብህ ወንድነህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤
@user-ry4kw3sh2z
@user-ry4kw3sh2z 12 күн бұрын
ማሻላህ🎉🎉🎉
@RahmetRahmet-zw9wz
@RahmetRahmet-zw9wz 12 күн бұрын
ማሽአላህ ጁግና
@GeCr-xn2nl
@GeCr-xn2nl 4 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 12 күн бұрын
ማሽአላህ ደስ ይላል ለኛም ዱአ አድርጉልን እህቴ በሠላም ለሀገራችን እድንበቃ
@user-bv2og2eu7p
@user-bv2og2eu7p 13 күн бұрын
ማሽ አላህ
@user-el7vh3vp2h
@user-el7vh3vp2h 5 күн бұрын
ምሽአላህ አላህይጠብቃችሁሁላችሁም
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 11 күн бұрын
ዋው ው ውደስ ይበላች ሁ ደስ ሰስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qq9ce9bu4g
@user-qq9ce9bu4g 13 күн бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሚንንንንን
@user-hm5sn1om5v
@user-hm5sn1om5v 11 күн бұрын
ማሸአላህ ዋውውው
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r 12 күн бұрын
መሸአላህ በጣምደርይላል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@hussenahmed6105
@hussenahmed6105 6 күн бұрын
አላህ ደስታችሁን እስተ ሂወት ፍፃሜ ያርግላችሁ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 12 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይወፍቀን
@user-nl4le9st7q
@user-nl4le9st7q 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤ታምራላችሁ
@user-mu3er3yr7v
@user-mu3er3yr7v 2 күн бұрын
ማሻአላህ ❤የዚ የለያል
@funny-ty8fb
@funny-ty8fb Күн бұрын
አሜን❤
@UmuMebruk-nt6cp
@UmuMebruk-nt6cp 5 күн бұрын
Masha allah batem merite balle nihe allh yichamerolih
@tube5648
@tube5648 13 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ የድብርኩ
@user-oy3sz2jf5f
@user-oy3sz2jf5f 4 күн бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaniNani-yc2ql
@NaniNani-yc2ql 2 күн бұрын
ሰታምሩ
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 10 күн бұрын
መጨረሻው ያሳምር
@rabiyayousef9562
@rabiyayousef9562 12 күн бұрын
ማሻአላህ ተበርክ አላህ
@taiyobaaaaa8590
@taiyobaaaaa8590 13 күн бұрын
ማሻአላህ ደስይላላል
@user-fx4vi5fz3d
@user-fx4vi5fz3d 13 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-cu4qh7cv7i
@user-cu4qh7cv7i 13 күн бұрын
ማሻአላል
@user-sb7hw7bx2m
@user-sb7hw7bx2m 13 күн бұрын
ይገባሻልልልልል
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp 11 күн бұрын
ወልዩ ወላሂ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
@user-es6ir3xu6n
@user-es6ir3xu6n 12 күн бұрын
መሸአላህደሥይላል❤❤❤
@luebabaidris4838
@luebabaidris4838 4 күн бұрын
Masha Allha
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 12 күн бұрын
እንኳን ዴስስስ አላቻሁ
@HoaH-pt9qo
@HoaH-pt9qo 12 күн бұрын
Mashialah🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ri5ku2gx6t
@user-ri5ku2gx6t 5 күн бұрын
ምንም በብሯ ቢሆንም ቁምነገር ሰርተህ ጠብቀሀታል በልተው አላዪንም ዪሚሉስ አሉ አደል ጎበዝ😊
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 13 күн бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤
@hadiya9006
@hadiya9006 12 күн бұрын
ማሻአላህ ለኛም ይወፍቀን❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 11 күн бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉
@SadeeaSa
@SadeeaSa 13 күн бұрын
አህለን አይሻ. የተኝቢ ባርነም
@Pnice-mo2em
@Pnice-mo2em 12 күн бұрын
ኢንሻአላህ እኔም በቅርቡ ሀቢቢ የኔ ዉድ ባል አላህ ያገናኘን
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 9 күн бұрын
አላህያገናኚሺ የኛንምያቅርብልንንን
@h9106
@h9106 3 күн бұрын
መሻአላህ❤
@user-hw2zw6lw7i
@user-hw2zw6lw7i 12 күн бұрын
እኛንም አሏህ በሰላም ከባላችን ከልጂችችን ያገናኝን
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 393 М.