የእግዚአብሔር በግ ክፍል 1 ----- በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 63,203

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

3 жыл бұрын

የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 148
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 2 жыл бұрын
የወንጌሉ ውበት የወንጌሉ ልቀት የወንጌሉ ምስጢር የወንጌሉ ክብር የውበቱ ወንጌል የልቀቱ ወንጌል ባለፀግነቱ የምስጢሩ መገለጥ መብራቱ የክብሩ ወንጌል ወደ ኛ መምጣቱ
@user-fh5vt2ms5m
@user-fh5vt2ms5m 5 ай бұрын
ከእግዚአብሄር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ጌታ ይባረክ ስለአንተ
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 жыл бұрын
ወንድም ዴቭ ከእግዚአብሄር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ጌታ ይባረክ ስለአንተ
@titiseyfu2938
@titiseyfu2938 3 жыл бұрын
የደስታ እምባ የሚያስመጣ ነፍስን ሀሴት የሚያረግ አስተምህሮ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏
@Gracefamily22
@Gracefamily22 2 жыл бұрын
W
@TruemanAyalew
@TruemanAyalew Ай бұрын
እውነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው፣ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት አሰተማሬ አይአቼ አላቅም ብዙ እድሜ ከጤንነት ጋር።
@benolgurme6498
@benolgurme6498 6 ай бұрын
excellent deve
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 12 күн бұрын
ወንድሜ ዳዊት ብርክ በል በእውነት በስብከትህ ብዙ ተምሬበታለሁ።
@misrakmisrak-jt5zj
@misrakmisrak-jt5zj 7 ай бұрын
አሑን፣ነፍሴ፣የተጠማችውን፣አገኘች፣ዘመንህ፣ይባረክ፣አሜን
@misgana6313
@misgana6313 2 ай бұрын
Wow በእየሱስ ስም በብዙ ፀጋ ተባረክ❤
@temesganworku1180
@temesganworku1180 Жыл бұрын
ዘመንክ ሁሉ ይባረክ በእንባ የሚደመጥ እስከዛሬ አለመስማቴ ያንተን ትምርት ቆጭቶኛል ግን ደስሚለው ከዛሬ ጀምሬ እዬን ቃል እድሰማ እግዚአብሄር ልቤን ከፍቶልኛል ተባረክ
@fasiletana8262
@fasiletana8262 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት: በጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው ያካፈልከን: ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@wondwossenhadero5506
@wondwossenhadero5506 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ትምህርቶችህ ድንቅ ናቸው ፤ ግን ሁሉም ግራ የተጋባበት፤ ወንድማችን ዮናታንም ተሳሳትኩኝ ብሎ ያረመው የኢየሱስ ውልደት ጉዳይ "ከስጋዋ ሥጋ ከነብሷ ነብስ ነስቶ" የሚልን የኦርቶዶክስ አስተምሮ እንዴት ታየዋለህ? እኔ እንደሱ ለማመን ተቸግሬአለሁ
@wondwossenhadero5506
@wondwossenhadero5506 Жыл бұрын
ጌታ በአንተ ስላስቀመጠው የትምህርት ፀጋ ምስጋና ይሁንለት
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 9 ай бұрын
​@@wondwossenhadero5506ከስጋዋ ስጋጋ ከደም ቀደም፡ አልወሰደም፡ ማሪያም፡ የአዳም : ዘር: ናት፡ የአዳም :ደም: በነፍስ ፡ ነበረ፡፡ አዳምም፡ መተላለም፡ አለበት ንፁህ፡ ያልሆነ :ደም፡ ለመስዋእት፡ ሊሆን፡ ሃጢያትን፡ ሊያስተሠርይ: አይችል
@Brekenesh
@Brekenesh 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን
@winyasefa2496
@winyasefa2496 3 жыл бұрын
የጌታ እየሱስ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ድንቅ ትምህርት 👐👐🌺🌺
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ጸጋው በእጥፉ ይብዛልህ የተወደድክ ወንድሜ ዴቭ 🙏
@kedirsalah6603
@kedirsalah6603 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፋሲል ተባረክልኝ ከድር ሳላህ አብዱሰላም ከወልቂጤ ነኝ
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 4 ай бұрын
beyesus sim zemenih ybarek lezih megelet yegeta sim ybarek endanite eyesusin yemiyasayen ageligayoch ybzalin beyesus sim
@senaitmisgnatesfamichael9082
@senaitmisgnatesfamichael9082 2 жыл бұрын
ብሉ ኪዳን ሄዶ እየሱስን እንዴት እንደ ሚገልፀው የዘመናችን ፓውሎ ነህ ፀጋው ይብዛልህ
@genetdesta2403
@genetdesta2403 Ай бұрын
Deve Ba Ante timirti Bizu Talawuchelawu Egizabher yiberki Kibir La Manfasi kidusi yihuni❤❤
@ermiasmilkias7359
@ermiasmilkias7359 Жыл бұрын
ወንድማችን ዳዊት የእግዝአብሔር ጸጋና ሰላም ይብዛልህ፡፡
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 25 күн бұрын
Wondime Dave ❤️ Much Grace and Mercy
@nardostagesse2349
@nardostagesse2349 3 жыл бұрын
ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ የአንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 7 ай бұрын
Amen
@user-nw8vy3qk6m
@user-nw8vy3qk6m 4 ай бұрын
ጸጋው ይብዘልህ ጨምሮ ጨማምሮ ።
@joytotheworld9277
@joytotheworld9277 2 жыл бұрын
ቃለ እግዚአብሔርን በሚገባ ስላስተማርከን የኢየሱን ክቡር ደም በሚገባ እንድንረዳ ስላደረክ እናመሰግናለን፡፡እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው!! እግዚአብሔር ይባርክህ..
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 3 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ አገልጋይ ዳዊት ድንቅ ትምህርት ነው እምታስተምረው ጸጋውን ያብዛልክ❤👏
@user-bu4hj2yg7q
@user-bu4hj2yg7q 7 ай бұрын
Daviye geta ahunm tsegawen yabzalk tebarek
@werkaferahugadisa
@werkaferahugadisa Жыл бұрын
Tsegawin yabzalih kehulum astemariwoch bedenb ye getan kal yeteredahut bant new tebarek wendime
@amanuel2319
@amanuel2319 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ waaqayyoo siin haa eebbiisu
@afrikalifa5274
@afrikalifa5274 10 ай бұрын
tebarek bewnte tsega yebzalhe wendemachen dave❤❤❤❤
@user-ff8qk8st1z
@user-ff8qk8st1z 4 ай бұрын
Min ayinat dinq timirt nwww geta hoy temesgen ❤
@makedasemamo4695
@makedasemamo4695 2 жыл бұрын
Zemnhh ybarek tegawu ybzalh
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 7 ай бұрын
Wow geta hoy tebarek
@ees988
@ees988 3 жыл бұрын
You are a blessing for this generation!
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
listening for the second time.
@birraatuutaayyee7446
@birraatuutaayyee7446 9 ай бұрын
Tebarek wandim dave
@misganuchali9748
@misganuchali9748 11 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር
@TihitinaBirhan
@TihitinaBirhan 2 жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ
@zelelemgatu4599
@zelelemgatu4599 Жыл бұрын
ተባረክ
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 2 жыл бұрын
የኢየሱስ መስቀል ሲሰበክ ደስስስስስ አለኝ ተባረክ ዳዊቴ በቅርብ በፌስቡክ አጭር ቪድዮ አይቸ ነው ፈልጌ ያገኘሁህ
@tsibay
@tsibay Жыл бұрын
ወይ መባረክ
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
Good spell/ Gospel , At one moment/Atonement
@tigibekele7643
@tigibekele7643 3 жыл бұрын
በጣሞ ሚደንቅ መገለጥ 🙏,ወንድሜ ሁሌም ፀጋው ይብዛልክ😇🙏
@opcfiwser-wm9se
@opcfiwser-wm9se 9 ай бұрын
ተባረክ ተገርሜለሁ!!
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 жыл бұрын
wowowwww barumsa ajaibatii ebifamiii💕💕💕iyesusi yadinal🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 10 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@JehovahRaphaoffitial7080
@JehovahRaphaoffitial7080 2 жыл бұрын
wooow I have not seen such a miraculous teaching!!!
@tesfahuntarekegn4171
@tesfahuntarekegn4171 3 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ የተወደድክ ወንድሜ
@edenalemayehu4639
@edenalemayehu4639 3 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ የተወደድክ ዴቭ !!!🙏🙏🙏
@edenaysheshem3311
@edenaysheshem3311 2 жыл бұрын
Eyesus yibarikeh nebise reseresech men eyeserak endehone aligebahim wenideme ...Thanku my jesus!... yemesikelu mister malet yihe new eko beka❤
@martadamena2506
@martadamena2506 8 ай бұрын
God bless you brother!
@c2beca272
@c2beca272 4 ай бұрын
❤❤❤ you are blessed brother.
@user-rj4pu6ow2u
@user-rj4pu6ow2u 9 ай бұрын
Tebarek
@user-xp4qn4lx1v
@user-xp4qn4lx1v 10 ай бұрын
ትምህርትህ ብቻ ሳይሆን አንተም አውነትን የምታስታምር አስተማርዬ ነህ።
@helenaraya3752
@helenaraya3752 Жыл бұрын
Glory be to the Almighty🙏🙌🙏 it’s a powerful lesson! May God bless you 🙏
@tesfatsionabera525
@tesfatsionabera525 3 жыл бұрын
Tsega yebezale wendem 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@davegov8258
@davegov8258 8 ай бұрын
Great
@hailelove1
@hailelove1 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@MasreshaBirara-ic7kp
@MasreshaBirara-ic7kp 11 ай бұрын
ዳዊት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@tegestgirma6072
@tegestgirma6072 2 жыл бұрын
Tabark
@samuelasfaw3802
@samuelasfaw3802 2 жыл бұрын
እኔ ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኛል 😭😍😭😍
@meazakidane72
@meazakidane72 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትውልዱን ልታድን ፀጋ ሰጥቶካል ታድለሀል ፀጋውን ያብዛልህ ተባርከሀል
@tigisttadesse7439
@tigisttadesse7439 6 ай бұрын
እንደ እኔ ዴቭን መስማት ከጀመረ በሁአላ ያረፋችሁ እግዜርን አመስግኑ❤❤ ተመስገን ፀጋን በእውቀት የሚያካፍለን ውንድም ስለሰጠኽን
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 9 ай бұрын
Thank you
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@weynimisgana3114
@weynimisgana3114 9 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! የሰጠህን ስራ እንድትጨርስ ፀጋ ይብዛልህ !!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Thanks so much ✅ 🤝🏽
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 2 жыл бұрын
አሜን ክርስቶስን ለበሱት ኦኦኦ😭
@bekimedia5988
@bekimedia5988 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ
@mzzw6872
@mzzw6872 3 жыл бұрын
uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu what a revelation is this I realy would like to thank God that puts this grace on you God bless you Dave
@raheltadesse2601
@raheltadesse2601 Жыл бұрын
አሜን ዘምነህ ይባርክ ❤
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 9 ай бұрын
Hallelujah ❤ God bless you more Pastor Dawit more blessings
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 Жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ዴቪ እግዚአብሔር ይባርክ እንወዳለን🥰
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 2 жыл бұрын
ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!! እንዳንተ አይነቶችን እልፍ ያድርግልን!!ብሩክ ነህ።
@frezertesfaye9055
@frezertesfaye9055 3 жыл бұрын
what an amazing preacher. We are blessed
@salammnesh2190
@salammnesh2190 Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜንንንንንን
@yorda106
@yorda106 9 ай бұрын
Haleluya🙌🏽🙌🏼🙌🏼Amen
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@temesganworku1180
@temesganworku1180 Жыл бұрын
ዘመንክ ሁሉ ይባረክ
@Am-yv9mi
@Am-yv9mi 2 жыл бұрын
ዋውው ክብር ለጌታ ይሁን
@Baldi654
@Baldi654 2 жыл бұрын
Wey wengiel belahut tegebkugn semu yebarek Eysus, kezi belay yegelxelh egnam yemnesema be Eysus kalu yafera
@duferabekema7532
@duferabekema7532 3 жыл бұрын
የወንድም ዳዊት ፋሲልን ንግግር፤ ትምህርት በጣም ደስ ይለኛል
@game-lf7ou
@game-lf7ou 2 жыл бұрын
ዊወ የምትገርም ሰወ ነህ ተባረከ አሜን
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!
@zenebechhunde4447
@zenebechhunde4447 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ማስተዋልን ይሙላብህ
@eyesusiyadinal2829
@eyesusiyadinal2829 2 жыл бұрын
Be ewuneti kezi befiti kirsitina maleti mini enide hone alawukim neber Ageligayi dawut yaniteni timirti kayehunti ina kesemawuti gize jemire addisi hogiyalew ye kirsitina menigetin asayitehigali zemeni hiwotiki yetebareke yihun Aniteni lega kebito lasinesawu le Eg/R kibir misigana yihunileti
@Sinitabbasw
@Sinitabbasw 3 жыл бұрын
ዋው መልካም አገላለፅ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሕ
@hiwi6200
@hiwi6200 2 жыл бұрын
ዴቭ ተባረክ🙏🙏🙏 እንዴት ደስ ብሎኝ እደምሰማው ።🤩
@sisaydejene3527
@sisaydejene3527 Жыл бұрын
Lord's grace be to you lovely brother💚
@gjdfjf2409
@gjdfjf2409 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ ወንድሜ ዴቪ ስወድህ
@dubalebefikadu9242
@dubalebefikadu9242 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ bro, I felt like I took part Jimma congregation, abundant grace and bleeeessing
@teshomegobena7643
@teshomegobena7643 2 жыл бұрын
Much grace for ever.
@meazakidane3081
@meazakidane3081 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነወ ተባረክ
@savedbygrace6780
@savedbygrace6780 3 жыл бұрын
🙌🙌
@kokobehelina9940
@kokobehelina9940 3 жыл бұрын
ዴቭ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ
@mintugrace9008
@mintugrace9008 3 жыл бұрын
ወንድም ዴቭ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ። እውነት እንዴት ያሳርፋል !
@mimimoges8192
@mimimoges8192 Жыл бұрын
እግዘብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@atekiltabera5552
@atekiltabera5552 3 жыл бұрын
ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ ከዚህ በላይ ጨምር
@belagraph
@belagraph 3 жыл бұрын
More Grace for You!!
@kadijamahamed194
@kadijamahamed194 Жыл бұрын
ቀጥልበት ወድማችን
@aynohsen8973
@aynohsen8973 Жыл бұрын
ነብያ ዳዊት እግዚአብሔር ይባሬክ
የእግዚአብሔር በግ ክፍል 2 ----- በወንድም ዳዊት ፋሲል
34:08
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 30 М.
ሶስቱ ወገኖች -01  በ ወንድም ዳዊት ፋሲል  sostu wegenoch 01 by  Brother Dawit Fassil
1:15:00
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 68 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 235 М.
3ቱ ወገኖች ክፍል 1  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:15:00
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 46 М.
የትንሣኤውን ኃይል ማወቅ -- ክፍል 1--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:03:06
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 31 М.
ሁለቱ ትንሳኤዎች ክፍል 1---በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil
44:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 51 М.
5ቱ ፍርዶች ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC)  By Dawit Fassil
1:00:05
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 81 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН