ያዕቆብና ዔሳው | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)

  Рет қаралды 330,848

መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

2 жыл бұрын

ያዕቆብና ዔሳው
ዛሬ የምናቀርበው በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 25 ቁጥር 19 ጀምሮ እስከ ምዕራፍ 35 የምናገኘውን የያዕቆብንና የወንድሙን የዔሳውን ታሪክ ውስጥ ነው
የመርሐ ተዋሕዶ አባል(Membership) በመሆን የአቅምዎን ይደግፉ።
/ @merhatewahedo

Пікірлер: 220
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 ай бұрын
ኦርሪት ዘፉጥረት ምእራፉ 28 ጀምሮ አንቡ በጣም የተማርኩበት ኤሳው እና ያእቆብ ታሪክ አስተምሮኛል😢😢
@KiyaaTube-pi6fl
@KiyaaTube-pi6fl 4 күн бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-uu8uj1wv6f
@user-uu8uj1wv6f 12 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Kokob-vf8yu
@Kokob-vf8yu 11 күн бұрын
Amen(3) qal hiwet yesmialna.
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ ቃሉ ልብን የሚያሳርፍ ምን አለ የአብርሀም አምላክ የይሳቅ አምላክ የያህቆብ አምላክ ይክበር ለዘላለም
@EngidaAbebeasires
@EngidaAbebeasires Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤🎉 ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😢😢❤
@MeleseGetu-il2nd
@MeleseGetu-il2nd 21 күн бұрын
❤አሜን አሜን አሜን
@sayedahmada17
@sayedahmada17 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-cg5uf7fr9g
@user-cg5uf7fr9g Жыл бұрын
የአቆብመልእት ሰለት እኛ የመርሐተዋህዶ ልጆቺም ሰለታቺን የአምላካቺን ቸርነት ይድርሰልን ይህን ላዘጋጃቺ ሁየመርሐ ተዋህዶ ልጆቺ ቃለህይዉት ያሰማልን አሜን።
@Weletekidan-or7tq
@Weletekidan-or7tq Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሥለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የአብርሀም የይሳሀቅ የያቆብ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሥሙ የከበረና የተመሠገነ ይሁን ❤❤❤❤
@tube8199
@tube8199 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤
@netsinegn5576
@netsinegn5576 Жыл бұрын
አሜን በጣም ደስ ሲል ቃለ ሂወት ያሠማልን🥰
@user-yo9yh5uo2s
@user-yo9yh5uo2s 5 ай бұрын
ርዕቱ አንደበት ከከንቱ ውዳሴ እና ከክፉ ሁሉ ማርያምዬ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ🙏🙏
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 5 ай бұрын
አሜን
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
አሜን ቃልሂወት ያሰማል በረከታቸው ይደረብን🙏🙏🙏
@kiyaalemu4338
@kiyaalemu4338 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ውብ አቀራረብ ነው እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣቹ
@user-yu3tl2ic7t
@user-yu3tl2ic7t Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሐፉን አንብበህ ደግሞ በትረካ ሲነበብ እንዴት ይጣፍጣል ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ተባረክ ወንድማለም ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ
@kidistshineda2445
@kidistshineda2445 5 ай бұрын
adc
@user-ly6dq3wh9f
@user-ly6dq3wh9f 3 ай бұрын
አሜን ተባረክልን❤❤
@EthiopiaTewahedo
@EthiopiaTewahedo 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። 🙏🙏🙏
@SaraSara-qb4mp
@SaraSara-qb4mp Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የአባታችን አብርሀም ረደት አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🤲🤲🤲 በርከቱ ይድርብኝ አሜን
@fikergebrish3578
@fikergebrish3578 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በረከታቸው ይደርብን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤🙏
@user-mr9pl9qe3i
@user-mr9pl9qe3i Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
@user-ss2hl2mb3r
@user-ss2hl2mb3r 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@belaynshzewdu3649
@belaynshzewdu3649 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን👏💐💐😍😍
@user-fk1gz2uo9i
@user-fk1gz2uo9i 2 ай бұрын
tebareku selam yemiset treka🙏🙏
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 2 ай бұрын
አሜን
@user-cl9hm6pf7u
@user-cl9hm6pf7u 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@hailehamamo38
@hailehamamo38 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@user-bs6tj5vi1b
@user-bs6tj5vi1b Жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሠማልን በረከታቸው ይደርብን
@habtamderso9228
@habtamderso9228 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-ln6xi9xt1s
@user-ln6xi9xt1s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀሠለ ሕይወትን ያሠማልን
@Eshtu-tm3jp
@Eshtu-tm3jp 8 ай бұрын
ቃለሂውት ያሠማልን አሜን አሜን
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwet yasemalen ye Abatocha chin teslot Ena bereket Ayeleyen Hagera chinene selam yadergelen 💚 💛 ❤ ♥ 🙏
@user-yo9yh5uo2s
@user-yo9yh5uo2s 5 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲❤❤❤
@Abatech2
@Abatech2 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 7 ай бұрын
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን አመላኬ ተመስገን ጌታይ አመላኬ ሁሌም ንፌሴ ባንትነው አመላኬ ተመስገን ✝️💞🛐💞✝️ 🙏🤲📚🤲🌹🛐💞🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞✝️🙏
@user-dc2wy8nv8w
@user-dc2wy8nv8w 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@ts69977
@ts69977 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያስማል አሜን
@etu819
@etu819 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የእውነት በጣም አሪፍ አገላለፅ ነው 👌❤🥰🥰🥰🥰🥰
@bestilotasfewu5131
@bestilotasfewu5131 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤
@Zet2023-fs1tt
@Zet2023-fs1tt 4 ай бұрын
አሜን ፫ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልሑል እግዚያብሔር የከበረና የተመሰገነ ይሁን
@user-cm9wz2wl7w
@user-cm9wz2wl7w 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን🌹🌹🌹
@terrilegese3012
@terrilegese3012 2 ай бұрын
Amen 🙏
@wediandaywedianday6575
@wediandaywedianday6575 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna 🙏🙏🙏
@ayalalemye6819
@ayalalemye6819 10 ай бұрын
እሜን አሜን ቃለሄይወት ያስማልን ፀጋበርከታቸው በኛለይይደር
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 10 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@zufanmengistu5612
@zufanmengistu5612 Жыл бұрын
አሜን ኣሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Atseatsbeha1212
@Atseatsbeha1212 3 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@user-ju3jk5rh9h
@user-ju3jk5rh9h 6 ай бұрын
አግዚ አብ ሔር ደመ ሰገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ይሰመዓልና ❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@HanaLaklw
@HanaLaklw 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ethiojeetkunedoclub7246
@ethiojeetkunedoclub7246 6 ай бұрын
u are the best tleyalachu hule endi aynet chanal new enji lehezebu miasfelgew lela ayasfelgem zare new yayehut betam amesegnalew betam memarbet channal new yleyal yemr
@meserakdegefa
@meserakdegefa Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-qe7jk8sj9f
@user-qe7jk8sj9f 4 ай бұрын
ቃለሕየውት. ያሰማልን
@nascell4952
@nascell4952 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃልሕይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደረበን 🌸🌸🌸🌺🌺🌺❤️👏
@betelhemfantahun9976
@betelhemfantahun9976 Жыл бұрын
Amen 🙏 Kalehiwot yasemalen
@legesewerku9392
@legesewerku9392 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@biriktikiflezghi4549
@biriktikiflezghi4549 Жыл бұрын
Amen Amen Amen KHY...
@abuyetesfaye7425
@abuyetesfaye7425 9 ай бұрын
ባላለቀ ስል አለቀ በጣም ደስ የሚል የመፃፍ ቅዱስ ታሪክ ነበር ቀጣይ ቢኖረው ጥሩ ነበር
@user-tc5oi5qk4x
@user-tc5oi5qk4x Жыл бұрын
ቃልህይወት ያሠማልን😊😊
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 3 ай бұрын
ደስ የሚል የተረጋጋ መንፈሳዊ ትረካ
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
kale hiwot yasemaln tsegawen yabzalot
@lemlemmamo4770
@lemlemmamo4770 6 ай бұрын
አሜን፣አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@hermiadriel3967
@hermiadriel3967 6 ай бұрын
Temesgen kalehiwot yasemalen🙏
@kalba4679
@kalba4679 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንደት ደስ ይላል
@getanehfikadu3157
@getanehfikadu3157 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@user-dc8ys3zo3q
@user-dc8ys3zo3q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@yisalemwendyifraw7407
@yisalemwendyifraw7407 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውት ያስማልን
@user-fm7fr3vs6l
@user-fm7fr3vs6l 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን
@user-cj4zv3gf3f
@user-cj4zv3gf3f 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@zainabal1660
@zainabal1660 11 ай бұрын
ቃለሄወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@mesfinabebe7800
@mesfinabebe7800 4 ай бұрын
ተባረክ
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 Жыл бұрын
ድሮስ የአብርሃም ዘር ሁነህ እንዴት አትባረክ
@leulsetegn3075
@leulsetegn3075 Жыл бұрын
beewnet kalat yelegnm betam des ylal lhtsanatm le awakiwochm mihon nw bcha bertu endatakomut egziabher yrdachu kalehywot yasemaln
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehewoten yasemalen ❤ 🙏 ❤
@beteyya4267
@beteyya4267 Жыл бұрын
ቃለህውት ያስማልን
@user-he8ys2kk2o
@user-he8ys2kk2o Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@helengebre5591
@helengebre5591 3 ай бұрын
Amen kale hiwetin yasemalin!
@lucybalcha4154
@lucybalcha4154 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏
@TeshomeMelaku
@TeshomeMelaku 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@promobil5835
@promobil5835 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማለን
@user-nx6oe4gf9f
@user-nx6oe4gf9f 10 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን🌺🌺
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 10 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@gesese1381
@gesese1381 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን
@eyobabay1800
@eyobabay1800 Жыл бұрын
አሜን ይመስገን
@user-sn3cn8tt8q
@user-sn3cn8tt8q Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
እግዚአቡሔር ሰለሁሉም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@user-pk7xp2bd1m
@user-pk7xp2bd1m Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin
@aragawbirhanu7505
@aragawbirhanu7505 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩና አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡ የትረካውና የቀረጻው ድምጸትም በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ የበለጠ ጥሩ ለማድረግ ግን የርብቃን ድምጽ በሴት ድምጽ ቢኾን ጥሩ ነበር፡፡ አንዳንድ ቦታ ላይ የከንፈር ቀለሞች ባይኖሩ/ሊፒስቲክ/ በተለይ 1፡04፣ 11፡13ያለው፡፡ የኦርቶዶክሳውያን መገለጫ አይደለምና፡፡ በተረፈ በርቱ፡፡
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 2 жыл бұрын
እሽ ለአበረታች አስተያየትዎ እናመሰግናለን፣ ስዕልቹ ግን በቂ ባጀት ሲኖረን በራሳችን ማሳል ስንጀምር እናሻሽላለን፤ ለጊዜው ለትረካው ብቻ ቀድመው የተሳሉትን እየተጠቀምን ስለሆነ ነው።
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን
@amirdinku3926
@amirdinku3926 5 ай бұрын
Amen
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
qelhyewtin yesmalin 🙏🙏🙏
@user-gz7sz2qi4y
@user-gz7sz2qi4y Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ዮሴፍ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
34:56
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 90 М.
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 2,5 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 4,2 МЛН
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,1 МЛН
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 76 М.
አደራህን ጠብቅ: አዲስ መንፈሳዊ ትረካ
27:43
ዮአስ (YoasTube)
Рет қаралды 10 М.
ነቢዩ ኤልሳዕ  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
30:28
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 45 М.
ዳዊትና ጎልያድ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
43:49
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 45 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН