ያልሸፈተ - Ethiopian Movie Yalshefet 2023 Full Length Ethiopian Film Yalshefet 2023

  Рет қаралды 134,173

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

11 ай бұрын

ያልሸፈተ - Ethiopian Movie Yalshefet 2023 Full Length Ethiopian Film Yalshefet 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 86
@bekalubirehan3610
@bekalubirehan3610 11 ай бұрын
የማህደር አለባበስ በሁሉም ፊልሞቿ የማረ ደስስ የሚል ዋው በዚሂው ቀጥይ እጅግ አድናቂሽ ነኝ
@rakebabrha6832
@rakebabrha6832 6 ай бұрын
በጣም❤
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 9 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 11 ай бұрын
ይቼ ኦርጅናል ልጅ ማነው እንደኔ ሚወዳት ያለ ሜካፕ ጥርት ያለች ቆንጆ
@user-kz9sr7rl1g
@user-kz9sr7rl1g 11 ай бұрын
እኔ ወላሂ በጣም ነው የምወዳት 😢
@ssamirh3584
@ssamirh3584 11 ай бұрын
እኔ አሰል ነገር ናት❤❤❤
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 11 ай бұрын
እኔ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahima1683
@rahima1683 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@rakebabrha6832
@rakebabrha6832 6 ай бұрын
@hyme7165
@hyme7165 11 ай бұрын
ማክዳ ሥወድሽ ሥነስረሀትሽ እርጋታሽ አለባበስሽ በቃ ምን ልበልሽ በዚሂዉ እስከመጨረሻዉ ድረስ ቀጥይ የኔ ዉድ አንችን ሳይ ነዉ ፊልም እራሱ ለማየት የምገባ ሜካብ የለ ምን የለ ትለያለሽ ይሄን ማንነትሽን እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻዉ ድረስ ያድርግልሽ ማማዬ❤❤❤❤
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 11 ай бұрын
ቅድስቴ በዚው ቀጥይ አለባበስሽ አንደኛ ሁሉም ፊልም ላይ ቆጅናሽን አድምቆታል አለባበስሽ😍
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 11 ай бұрын
ቅድስትኮ አደለም ስሟ ማህደር አሰግድነው ከፊልሙ ላይ ደሞ ማክዳ
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 11 ай бұрын
@@zeharaawel1241 አውቃለሁ ቅድስት የሚል ፊልም ሰርታለች በዛ ነው የምጠራት☺
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 11 ай бұрын
ኦህ ነውዴ
@mkdes
@mkdes 11 ай бұрын
የቅድሥቴ አለባበሥ ዋው ፈጣሪ ይጠብቅሺ ባለሺበት የኔ ቆጆ❤❤❤
@Tarik-mj5jt
@Tarik-mj5jt 9 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ምርጥ ደስትያለሽ ቅድስቴ
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 11 ай бұрын
This movie should reach all parents and family members. And anyone who watched this movie, please share it with your family and friends,it's very important. Some ignorant rich people, who just wanna satisfy their desires, but they don't know that they destroying the future of these little innocent girls. We need awareness. Let me take off my hat to director, producer and all the casts. Chubiti, my boy, you are my favorite actor. Specially in zetenegnaw shi 😂😂😂😂😂 This movie will hit 1 million viewers soon. 👍👍👍👍👏👏👏
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 9 ай бұрын
ማን ነዉ እኚህን አበት እንደኔ ሚወደቸዉ ሁሉንም እወደቸወለሁ ሚሊ አድነቂየችሁ ነኝ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 10 ай бұрын
ጩቢቲን አይቼ ነው ከች ያልኩት ሁሉም ግን ምርጦች ናቹ
@Fcgcchb
@Fcgcchb 10 ай бұрын
መጨረሻው ያምራል 👍👍👍👍
@user-kz9sr7rl1g
@user-kz9sr7rl1g 11 ай бұрын
ቅድስት ያለችበት ፊልም እወደው አለሁ ይለቀቅ😊
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 11 ай бұрын
እኔም
@rahima1683
@rahima1683 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abdullhaa6591
@abdullhaa6591 11 ай бұрын
የቅድስት አለባበስ ዋው ሴቶችዬ ከሷ ተማሩሲ
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 11 ай бұрын
ይች ልጅ ግን ቁንጅናዋ በዛ ላይ አንድ ቀንም ሱሪ ለብሳ አይቻት አላውቅም
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 11 ай бұрын
She's always decent
@mercybayissa
@mercybayissa 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ንፁህ ቆንጅና ሜካፕ የለ ቃጫ የለ ምርጥ ቆንጅና❤❤❤❤
@rakebabrha6832
@rakebabrha6832 6 ай бұрын
የኔ ፍቅር ዱቄት አታቅ ቀለም አትለቀለቅ Natural beauty ❤❤❤❤በዛላይ አለባበሷ ከአንዲት ኢትዮጵያዊ ሴት የሚጠበቅ ቁጥብ አለባበስ ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍አንቺን ብቻ የምናይበት ፊልም እንዲናፍቀን አርገሽናል Thank you ❤
@user-zd1on5md9t
@user-zd1on5md9t 10 ай бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት ከዱቄት ነፃ ❤️❤️❤️ እኔም የለሁበት
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 11 ай бұрын
ማክዳ ዋዉ ጉርዶችሽ ሲዪምሩ አለባበስሽን ስወድልሽ አሪፍ ፊልም ነዉ ሁላችሁም አንደኛ ናችው 🤩
@meserethabtetube
@meserethabtetube 11 ай бұрын
ልቅድስ ላሶ ብዬ ነው like ማረገው❤
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 11 ай бұрын
ቅድስተን አይች ነዉ የሚጣሁት ሰዉደሸ ❤❤ ሁላችሁንም እዉዳችሁ አለሁ❤❤
@Ahmed-211
@Ahmed-211 11 ай бұрын
ሁሉም ቅድስት ቅድስት ይላል 🤔 ማንናት ቅድስቴ 🤫🤨😂 አቶ አክረም ዳውድ መሐመድ 🙏 ቆንጆ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏💚 ቆንጂት ( ማክዳ ) ልዩ ማህደር አሰግድ በጣም እንወድሻለን 💚 በዚሁ ቀጥይበት 🙏💚
@helengetachew9380
@helengetachew9380 11 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ ሠወች አሉበት እስኪ ልየው..
@user-do2ke2ll2g
@user-do2ke2ll2g 11 ай бұрын
ቅድስቴ ስወድሽ አለባበስሽ ስራዓትሽ ወይ ስወድልሽ❤❤❤❤
@seasea3347
@seasea3347 11 ай бұрын
ቅድስት ሰወድሽ የኔ ማር ከአለባበሰ እሰከ መልክ ❤❤❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
ምርጥ ነው እናመሰግናለን🎉
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 11 ай бұрын
ቅድስቴ የሴቶች በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤ነው
@bezuye19
@bezuye19 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg 10 ай бұрын
ማነዉእደኒየመዳምጩ ኸትየሰለቸዉእኸአሁንስከፍቶኛል😢😢😢😢
@Kal-yk9sh
@Kal-yk9sh 11 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏የመጨረሻው ደስ ሲል
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 11 ай бұрын
ወጣት እህቶቻችን መጠንቀቅ አለባቹ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጨመርበት ቢከሰሱ ሁሉ ፍርድ የማይገኝበት.
@hddi491
@hddi491 11 ай бұрын
ያስጠላል በዚህ ልጃገረዶችን መሸጥ መለወጥ ብዙጊዜ እየዘመራይውት ነው ግን በይቀልጥ ተስፋፍቷል ምንነበር ማድረግ የሚገባችው ሰወሰ አይማር😮😢
@tetetety3946
@tetetety3946 11 ай бұрын
Ychi leje yalechibet hulume arif nw ❤❤❤❤❤
@BayushSentaayoo1234-kh1px
@BayushSentaayoo1234-kh1px 11 ай бұрын
ዋውውውው ያምርል❤
@dubai1280
@dubai1280 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@zainba6421
@zainba6421 11 ай бұрын
ሀሪፈ ነው
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 11 ай бұрын
ማኪ ስወዳት❤❤❤❤❤
@orocell2369
@orocell2369 10 ай бұрын
❤❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 11 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው👏
@siltube2735
@siltube2735 11 ай бұрын
በቃ ከዚህ ቤት ሌላ የላችሁም ሁሉንም ድራማ እዚህ ቤት ብቻ ሂኖክ ድንቁም እዚህ ቤት የሚሰራው እናንተም እረ ቢያንስ ተከራዮና ቤት ቀይሩ
@meram123
@meram123 11 ай бұрын
😂😂 ክሪይ ክፈይ
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 11 ай бұрын
​@@meram123ምን ማለት ነው ክራይ ክፈይ ማለት?እውነቷን ነው ምርጥ ፊልም መስራት ቢያቅታቸው እንኳን ቤቱን እንኳን ይቀይሩልን አብዛኛው የእኛ አገር ፊልም ተመልካች የሚወደው አርቲስት ይኑርበት እንጂ ፊልሙ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ እንዴት ነሽ ታዲያ እንዴት ነህ ታዲያ ሙሉውን ጊዜ ብለው ፊልሙ ቢያልቅ ይህ ተመልካች ፐ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉበት ማለቱ አይቀርም ምክንያቱም የሚወደው አርቲስት አለበታ እውነቱን ልንገራችሁ መቼም የኛ አገር ፊልም አያድግም ፊልም ሰሪዎቻችን እራሱ ለብር እንጂ ለተመልካች ክብር የላቸውም።
@user-ck4iy3jl9r
@user-ck4iy3jl9r 11 ай бұрын
የነ ግርማ ቤት ሰንት ፊልም ተሰራበት አሁንማ ቤቱን አይቸ ሁኖል ፊልም የምጀምረው 😅😅ከመደ,,,,,,,
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 11 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊waooooo
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 11 ай бұрын
Wuuuuuuuui uuuuuuuu uuuuuuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Arif film 🎥 nwe des yelale ufffffffffffffffff fffffff
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 11 ай бұрын
Wow❤❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 11 ай бұрын
ጩቢቲ፡ስወድህ
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
ይለቀቅ
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 11 ай бұрын
Wow 🥰🥰🥰ምይር ፊልም
@g.d2239
@g.d2239 11 ай бұрын
ዋው ቀረጻው ጥሪት ያለ ነው
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 11 ай бұрын
😢❤❤❤
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 10 ай бұрын
Good jop
@fuch9239
@fuch9239 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@BachuBaye-rh9cp
@BachuBaye-rh9cp 11 ай бұрын
❤❤❤😘😘
@mohammodmohammod-um5tk
@mohammodmohammod-um5tk 7 ай бұрын
WOw
@edanedan3683
@edanedan3683 11 ай бұрын
ethio movie mexrshaw ytawkle
@user-ii2gj8yl6n
@user-ii2gj8yl6n 11 ай бұрын
10:43 10:44 10:44 10:44 10:44
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g 11 ай бұрын
ሂውማንሄር የምትሰራ ልጃገረድም አለች እንዴ🤣😂🤣😂🤣😂
@bekaluagaro
@bekaluagaro 11 ай бұрын
1:09
@assayehegngebremichael3911
@assayehegngebremichael3911 11 ай бұрын
በቃ አሁን አረጋገጥኩ ኢትዮጵያ ውስጥ ድርሰት እንዳለቀ
@nmak2493
@nmak2493 11 ай бұрын
😅😅😅
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 11 ай бұрын
እየጠጣችሁ! 🥂 😒
@BlackThug1998
@BlackThug1998 11 ай бұрын
Aydelem aytah endeza abrachu kuch blachu aweretachu kalastawesech yegermal. Hahaha😂😂😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
ልቀቁት
@meselechmasebo4048
@meselechmasebo4048 11 ай бұрын
vvvvvvv
@meselechmasebo4048
@meselechmasebo4048 11 ай бұрын
vvvvvvvvvvvvvv vb v v v vv
@meselechmasebo4048
@meselechmasebo4048 11 ай бұрын
vuvvvvvvvvuvvvvvvvvvvv
@meselechmasebo4048
@meselechmasebo4048 11 ай бұрын
v vvvvvvvv vvvvvvvv uvv vvvvvvv vvvvv v vvv v vv
@meselechmasebo4048
@meselechmasebo4048 11 ай бұрын
gv vh
@user-is6yd8vd6c
@user-is6yd8vd6c 6 ай бұрын
😂😂😂😂🙄🙄
@HabtamudaribeHabtamudaribe
@HabtamudaribeHabtamudaribe 11 ай бұрын
❤❤❤❤
ሳይገባት - Ethiopian Movie Saygebat 2023 Full Length Ethiopian Film Saygebaat 2023
1:17:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 447 М.
ድክመቴ - Ethiopian Movie Dikmete 2023 Full Length Ethiopian Film Dkmete 2023 Dekemete
1:27:16
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 274 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 177 МЛН
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Feker 2024 Full Length Ethiopan Film Hulet Fikir 2024 Hulet Feqer
1:33:56
ሹምዬ - Ethiopian Movie Shumye 2023 Full Length Ethiopian Film Shumyie 2023
1:27:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 905 М.
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,9 МЛН
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,5 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 27 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 2,2 МЛН