ያልተፈለገ ፀጉርን የማጥፊያ ህክምናዎች | Hair removal Methods | Dr. Seife

  Рет қаралды 250,342

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 746
@user-oj2tm7pm1s
@user-oj2tm7pm1s 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሰይፈ አገራችን እንዳንተ አይነት የህክምና ባለሙያ ሰላፈራች እጅግ ኩራት ይሰማናል ግሩም ትህትና ከዕውቀት ጋር አክብሮት ባለበት ትህትና እናመሰግናለን ።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-kx3jp3in9w
@user-kx3jp3in9w 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ደክተርየ ሰለ ምተሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ እናጤና ኣብዝቶ ይስጥህ በምን ላናገኝህ እንችላለን?
@user-vm7xb5fg8v
@user-vm7xb5fg8v 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku🌷🌷🌷🌷💐
@omimababa926
@omimababa926 2 жыл бұрын
👍👍
@omimababa926
@omimababa926 2 жыл бұрын
👍
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 8 ай бұрын
ዶክተረየ እንደ አንተ አይነት ሰው ቢበዛ ምናለበት አቤት ትህትና ባንተ አየው❤❤❤❤
@user-sv3hs3fu2w
@user-sv3hs3fu2w 2 жыл бұрын
እውቀት ከትህትና ጋር መታደል ነው ዶር እድሜህ ይርዘም እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱንም ጥበቡን ይጨምርልህ
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ💜🙏
@TBCJ
@TBCJ 2 жыл бұрын
Thank you for your help 🙏🏽
@alem7785
@alem7785 Жыл бұрын
ቀናነት እንዲህ ነው በስልክ ሰዉ እንዲያናርግህ ማድረግ እጅግ መልካም ነገር ነው። እንዳንተ አይነት ሀኪሞች እያሉ ስንት የህክምና ስነምግባር በሌላቸዉ የኢትዮጵያ ህክምና ተብሎ generalized ይደረጋል ።ስለ ጨረር ማጥፊያዉ ጥሩ ነጥብ አስይዘህኛል። thank you doctor so educational
@mareamahmed1681
@mareamahmed1681 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏🙏💞💞💞
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ዶ/ርየ ለአንተ መቶ ግዜ ሰብክራይዝ ባደረግንህ እንዴት ደስ ባለን ነበር ኑሪልን የምር ብዙ ቁምነገሮችን ጨብጠናል እናመሰግናለን
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አገላለጽህ በጣምደስይላል ተባረክ ብሩክ ሁን ሰላምህ ይብዛ በአለህበትቦታ መልካም ምሽት
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 ай бұрын
ዶክተርዬ እንዳንተ ያሉ መልካም ሰዎች ያብዛልን አገላለፅ ከትህትና ጋር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-iq7zm6wu6t
@user-iq7zm6wu6t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እንኳንደህናመጣህ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን😊
@user-ih8bk4vd3l
@user-ih8bk4vd3l 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ለምሰጠን ትምህር እዳተ አይተ ያብዛልን። ዶክተር የልብ ህመምና የትፋሽ ማጠር በጣም አስቸገረይ ተጨማሪ እራሴን በተለያየቦታ እዲሁም አፍጫየን አይኔን ይስበኛል መላው ጠፋይ ህመሜን ማንም አያውቅም ያለሁት ስደትነው 😭
@ahlamtube3466
@ahlamtube3466 Жыл бұрын
Thank you so much Dr. 🥰🥰
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ዶክተር ተባረክ❤
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን ዶክተርዬ👏💐💚💛❤
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
Thank you 💗 DCR !
@selamawitthomas1689
@selamawitthomas1689 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@munamahmed3097
@munamahmed3097 2 жыл бұрын
ዶክተር አላህ እዉቀትህን አብዝቶ ያስፋልህ እንዳንተ አይነቶቹን ለሀገራችን ያብዛልን እና እባክህን ስለ ካካዋበተር ክሬም ያለዉን ነገር ብትነግረን
@abebayehukebede7500
@abebayehukebede7500 Жыл бұрын
Enameseginalen Dr. 🙏🏿🙏🏿nurilign
@AichaAbdo-hd2nk
@AichaAbdo-hd2nk 28 күн бұрын
ዶ/ር ሠይፈ በጣም እናመሠግን አለን እንዳንተ አይነት ዶክተር ቢበዛ ሀገራችን ላይ ያሉ በሽታወችከመቀነሥ ባለፈ በጠፉም ነበር በጣም ነው ደሥ ያለኝ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጎ ተግባህንም ፈጣሪ ይቀበልህ
@rasticgualhanu3557
@rasticgualhanu3557 2 жыл бұрын
THANK YOU SO MUC DOCTOR❤🙏WE LOVE YOU
@Mube2423
@Mube2423 2 жыл бұрын
Dr enameseginlen tabarakilign 🙏🙏
@zawdiederibe4273
@zawdiederibe4273 Жыл бұрын
Thankyou doktr seyfu
@user-km6lp2ib7u
@user-km6lp2ib7u Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@Molo-tk6ef
@Molo-tk6ef Жыл бұрын
በነገራችን ላይ በጣም ጎበዝ ዶክተር ነክ በጣም ነው ምከታተልክ ተባረክ 🙏🙏😘😘
@tsionshenkoru610
@tsionshenkoru610 Жыл бұрын
Thank you doctor so much.
@hayu9963
@hayu9963 Жыл бұрын
አቦ አላህ እዴሜና ጤና ብዝትዝት ትርፍር አርጎ ይስጥክ ምርጥ ዶክተር
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr
@seenaaorotube6627
@seenaaorotube6627 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr 😍✊
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እና መስግናለን ዶ / ክተር
@A.J01124
@A.J01124 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን!!!
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@user-ow2jw5bj5p
@user-ow2jw5bj5p 10 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u Жыл бұрын
ስለምትሰጠን ትምርት እናመሰግናለን❤️
@libcab1083
@libcab1083 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ሰይፈ
@jamilaahmed5389
@jamilaahmed5389 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር👍🙏
@seenaseena6726
@seenaseena6726 Жыл бұрын
Thank you so much brother
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 жыл бұрын
ምርጥ አሰተማሪ ነህ በርታ ውድ ዶ/ር!
@user-lk8nx9oc7m
@user-lk8nx9oc7m 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-df2gl6nf1b
@user-df2gl6nf1b 2 жыл бұрын
Enameseginalen doctor
@genitaye1658
@genitaye1658 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 2 жыл бұрын
አስገራሚ መረጃ ነው 🤔ክብረት ይስጥልን dr❤😘😘
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሠግናለን❤❤❤
@yussraamedia3452
@yussraamedia3452 2 жыл бұрын
Thank you so much my dear
@rosarosa8236
@rosarosa8236 2 жыл бұрын
Thank you Doktor
@j4plus809
@j4plus809 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቀጥልበት በዚሁ ዶክተር
@VanVan-rd4re
@VanVan-rd4re Жыл бұрын
ሁሌም ትምህርትህ እከታተላለው እድሜና ጤና ይስጥህ
@samerasaeid5870
@samerasaeid5870 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ🥰🥰🥰🥰
@remlahussain3430
@remlahussain3430 2 жыл бұрын
አላህ ይጠበቅ ዶክተር
@hikmayoutube6653
@hikmayoutube6653 2 жыл бұрын
በርታ ወድሜ በጣም እናመሰግናለን😍😍😍😍❤ 👍👍👍
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🥰
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Thanks doctor 🙏🙏🙏
@jcjfhghh3377
@jcjfhghh3377 2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልን ትምህርት በነፃ እያገኘን ነው በጣም እናኘሰግናለን
@user-yk8ml5se5d
@user-yk8ml5se5d 2 жыл бұрын
lp
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@amint2396
@amint2396 Жыл бұрын
በጣምእናመሠግናለንዶክተር
@Wello1345
@Wello1345 9 ай бұрын
Thank you D/R❤❤❤
@hi-vs9yg
@hi-vs9yg 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 9 ай бұрын
በጣም ነው ምወድህ ስርአትህ እና እውቀትህ ግሩም ነው በርታልን
@RedatGezahagn
@RedatGezahagn Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ❤️
@70wit
@70wit Жыл бұрын
Thanks my brother
@tizeta2054
@tizeta2054 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 Жыл бұрын
Well come doctor betam appreciate aregehalew keep it up live
@konjityoutube6822
@konjityoutube6822 2 жыл бұрын
Thank you dr
@AdiiAlllm
@AdiiAlllm 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@burktitube2615
@burktitube2615 2 жыл бұрын
Doctor betam akebark negn 😘
@user-cu9ep7mt1t
@user-cu9ep7mt1t 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶከተር በርታልን🍓🍓🍓
@jemilamuhammad6484
@jemilamuhammad6484 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን አቀራረብክ ሰአት አጠቃቀምክ ዋው👌👌
@jhgh9061
@jhgh9061 Ай бұрын
በእውነት ዶክቶርየ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድመ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዝ በላጥ ጥበቡ ምስጥሩ ይግለጥልህ
@mahilettadessemahi9782
@mahilettadessemahi9782 Жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ ተባረክ
@user-ee3pc2uf1v
@user-ee3pc2uf1v 8 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@zaharasahara3142
@zaharasahara3142 Жыл бұрын
Thank you doct
@amlesetalemu7708
@amlesetalemu7708 2 жыл бұрын
thank you doctor
@mebrihitamanial2577
@mebrihitamanial2577 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተርየ
@user-id3vo3pi2u
@user-id3vo3pi2u Ай бұрын
Thank you Dr
@muliyegetahun7161
@muliyegetahun7161 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@fghf5130
@fghf5130 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ዶክተር በምን ቃል አመሰግንህ አለው ከመልክህ ንግግርህ ይመር ይያል ደጎ ያገሬ ሰው በእወነት ታላቅ ነህ አንድ አንዴ ስወች በትክክለኛው መንገድ ለፍቸው ተምረው ማዕረግ ሲኖራቸው ለራሳቸውም ሆነ ለተመልካች እንዱሁም የሚያገለግሉት ማህበረሰብ አክብሯት አላቸው አንድ አንዴ በብር ብቻ ወረቀት ይገዙና የእናነተንም ማዕረግ ይዞውት ሲወረዱ ያናድዳል ደግሞ በገንዘብ ስለ ገዙት የሚያገለግሉት ማህበረሰብ እንዲሁም ለሰራው ክብር እና ፍቅር የላቸው ከአነጋገርህ የምረዳው አንድ ነገር ቢኖር ምን ያክል ዋጋ ከፍለህ ለዚህ ማዕረግ እንደበቃህ ነው ለማንኛውም በሁለት ሰልክ ነው የምከታተልህ በቅረብ ሌላ ሰልክ የመግዛት እቅድ አለኝ😂😂😂በዚያም ስለምከታተልህ ያው እንዳልከው ገቢው ሲመጣ😂😂ባይሆን የአንዱን ስልክ ካርድ አንተ ቻል😂😂😂
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
@shamsuritbano7971
@shamsuritbano7971 Жыл бұрын
Thank you very much my brother from another mother good news
@zeyenebu1095
@zeyenebu1095 2 жыл бұрын
Enameseginalene dokteri😘
@janatjanat2187
@janatjanat2187 26 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@rabiya2020
@rabiya2020 2 жыл бұрын
እናመስግናለን እድሜ ይስጥልን
@nejate.hassen8074
@nejate.hassen8074 2 жыл бұрын
ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን
@mabiratelukas2386
@mabiratelukas2386 2 жыл бұрын
enamesgnalen d r 😘😘🙏🙏tekure tekure nger fethi Laye yemiwota ena madeyate endet matfate yechalale?
@AlanAlan-xi2dq
@AlanAlan-xi2dq 8 ай бұрын
ዋው ተባርክ ውንድሜ❤❤
@Nesti-tube
@Nesti-tube 3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር❤
@zebidertekle242
@zebidertekle242 2 жыл бұрын
Thank docter God bless you
@daraatuualamaayoo1291
@daraatuualamaayoo1291 Жыл бұрын
Thanks dr
@senaittsegay7130
@senaittsegay7130 2 жыл бұрын
u r blessed
@allahuakbar5818
@allahuakbar5818 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተሪ
@edushae6382
@edushae6382 2 ай бұрын
እናመሰግናለንደክተር❤❤❤❤❤❤❤
@yemsrachmintesnot7700
@yemsrachmintesnot7700 11 ай бұрын
Tebarek doctor ❤❤❤❤
@sh4_st195
@sh4_st195 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን ብችል መቶ ጊዜ ሰብስክራይብ አደርግ ነበር
@enatmegra9989
@enatmegra9989 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@adisalemashaagree1334
@adisalemashaagree1334 2 жыл бұрын
Enamsgenalen Dr🙏
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 Жыл бұрын
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን👍👍👍
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
Dr Thank you❤❤❤
@fadximaxamad3654
@fadximaxamad3654 2 жыл бұрын
Ok dr thanks
@user-wk8no1ux2f
@user-wk8no1ux2f 2 жыл бұрын
እናመስገናለን ዶክተር❤👏👏👏
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 73 М.
የስኳር የፀጉር ማንሻ home made Hair removal
7:22
Meski Tube
Рет қаралды 422 М.
የሴቶች የፊት ላይ ፀጉር እንዴት ማጠፋት ይቻላል || Elsa asefa
28:20
እርድ ለምን ይጠቅማል? |  Tumeric  | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
12:25
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 757 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН