No video

ያልተሰማ ጸሎትና እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ

  Рет қаралды 71,556

Mekre kidusan

Mekre kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@user-wr5mf1nf2p
@user-wr5mf1nf2p 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-yn4yn9cv5t
@user-yn4yn9cv5t 4 ай бұрын
Amen kalwet yasemalen
@WeyniMurad
@WeyniMurad 4 ай бұрын
Aemennnnnnn qal hiwet yesmaelna memhir 🛐🙌🛐🙌🛐🙌🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💐💐💐💐💐
@user-sy4pf9zy5t
@user-sy4pf9zy5t 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን የተመርነውን በልቦናችን ያሣድርልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@Tgs542
@Tgs542 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዋንደሜ ♥️♥️እባክህ ስለ ሃሰብ ኃጢያት አንድ ነገር ባለኝ ባጣም እየተፈንኩ ነው እና በፃሎታችሁ አስቡኝ ዋለተ ስላሴ ብላችሁ 🙏🙏🙏
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 5 ай бұрын
ጸሎት፣ጾም፣ምፅዋት፣ስግደት እንዲሁም ቅዱሳን መጻሕፍትን ማንበብ ላይ በርቺ። እንዲሁም ካልተቀደሱ የሰዎች ግንኙነት ራስሽን ከልክይ፤በእርግጠኝነት እንዲህ ካደረግሽ አስገራሚ ለውጥ እግዚአብሔር ይሰጥሻል።እኔም በዚህ መንገድ ነው ጥሩ ለውጥ ያመጣውት።
@brhanuhailemariam4945
@brhanuhailemariam4945 5 ай бұрын
Kidanemihret kanchi gara tihun ehite 🙏🙏🙏
@brhanuhailemariam4945
@brhanuhailemariam4945 5 ай бұрын
Beirgit yalatefa yemibedelibet zemen mettowal hulu sow yawkewal enegam ale ehite gin fetari yagizen 🙏🙏🙏🙏🙏😢
@BethelhemyirdachewWolde
@BethelhemyirdachewWolde 5 ай бұрын
እኔም ከናንተ መካከል አንዷ ነኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏😔
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንን ያስበን እህቶቻችን የሀሳብ ኃጢዓት አንቺ ፈቅደሻቸዉ ማለቴ ስታስቢ ፈልገሽ ትኩረት ሰጥተሽ የምታስቢያቸዉ ከሆነ ንስሐ ግቢበት ግን የምታስቢያቸዉ ድንገት የሚመጡብሽ ሳትፈልጊ እየጨነቀሽ የምታስቢያቸዉ ከሆኑ ደግሞ የሰይጣን ሀሳብ እንጂ ያንቺ አይደለም በዚህ ራስሽን እየወቀስሽ በተለይ ሀሳቡ በጸሎት ሰዓት ብቻ የሚመጣብሽ ከሆነ እንደዚህ እያሰብኩ ጸሎት አልጸልይም በቃ ይቅርብኝ ብለሽ እንድታቋርጪ ከዛም ጭራሽ ለጸሎት እንዳትቆሚ የሚያመጣዉ ፈተና ነዉና በርትተሽ ጸልይ ለአንድ መልዓክ ይሄን የሚያሳስበኝን አንተ ያዝልኝ ብለሽ አሳልፈሽ ስጭዉ በተረፈ የሥላሴን ስም ፊደል 👉ሥላሴ እንደዚህ ጻፊ
@beshadudhaba7663
@beshadudhaba7663 3 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 5 ай бұрын
አሜን የቅዱሳኑ ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን❤ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንበእዉነት
@user-hk3xk8oz6p
@user-hk3xk8oz6p 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ለኛም በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 4 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ሃጥያተኛ ና ቆሻሻ ነኝ አመላኬ ሆይ ማርኝ በፃሎታቹ አስቡኝ ሃጥያቴ ክፀጉሬ በላይ ሆኖብኛል
@user-ib1bb7zn7j
@user-ib1bb7zn7j 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሄር እንደ ቸርንትህ ይሁን!!!❤❤❤❤
@user-xk8ck3wi8z
@user-xk8ck3wi8z 4 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፀዳለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ በጣም ተጨንቄያለው ከፍቶኛል በራሴ ተስፋ ቆርጫለው😢
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን ጸዳለ ማርያም ዉዴ ሰዉ ያለተስፋ አይኖርም ለዚህ ያበቃሽ መጀመሪያዉና ዋናዉ ምክንትሽ የእግዚአብሔር ሀይል ችሎታ መካድሽ ነዉ እግዚአብሔር አለ ብሎ የሚያስብ ተስፋ አይቆርጥም ምክንያቱም እግዚአብሔር በቅጽበት ነገሮችን መለወጥ ይችላል ነገሮችን በአቅማችን ይሰጠናል ከእኛ በላይ ከሆነ እሱ አለ አሳልፎ መስጠት ነዉ እናም አንቺን የማታዉቂዉን ነገ አብዝተሽ ስለምታስቢ ነገን በዛሬ ልክ እየለካሽ ነዉ ሰይጣን ወደሚፈልገዉ መንገድ የምትሄጅዉ ስለዚህ ቆም ብለሽ ራስሽን አስቢ ትናት በምንም አይነት ነገር ዉስጥ አልፈሽ ዛሬን ደርሰሻል እንዴት በማን ደረስኩ ብለሽ አስቢ አንድ ስንዝር ካለእግዚአብሔር አንራመድም ስለዚህ ተረጋግተሽ ራስሽን ጠይቂ ደሞ ቢያንስ ያለሽን እይና አመስጋኝ ሁኚ ምንም ቢሆን እዚህጋ ለመጻፍ እጅ እና አይን ኖሮሽ ነዉ ልትጽፊ የቻልሽዉ ይሄን ማድረግ የማይችሉ እልፍ ናቸዉ ሁልጊዜ ስትዝይ የበታቾችሽን እይ እነሱ ላንቺ ጥንካሬ ማመስገኛ ናቸዉ እና እህቴ ዋናዉ እግዚአብሔርን በሁሉም ሰዓት አስቢዉ ያለሽበትን እንደሚያዉቅ ማመን አለብሽ ምናልባት ወደእግዚአብሔር የምትቀርቢበት መንገድ ሊሆንም ይችላል እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሆነን ለምን ተስፋ እንደምንቆርጥ ግራ ይገባኛል እመብርሃን እያለች መላዕክት,ሰማዕታት, ቅዱሳን ,እያሉልን ከእነሱ ጋር መገናኘት ነዉኮ በቃ።
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 4 ай бұрын
አመብርሐን ታስብሽ😢 አይዞሽ ክረስቲያን ተስፍአይቆርጥም
@HawaHawal
@HawaHawal 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@AlemHadgu
@AlemHadgu 4 ай бұрын
❤❤❤ኣሜን ኣሜን አሜን ቃለ ሂወት የስማልን❤❤❤
@user-ib4os5fr1c
@user-ib4os5fr1c 5 ай бұрын
❤❤❤ የአባቶቻችን ክቡር በረከታቸውና ፀጋቸው ይደርብን በእኛ አጥያተኞቹ ልጆቹ ላይ ❤❤❤❤
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 4 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን❤🎉🙏🙏🙏
@Love-lj5ye
@Love-lj5ye 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 4 ай бұрын
እግዛቢሃር ይመስገን
@hayuw7597
@hayuw7597 5 ай бұрын
እኔ የበደሉኝን ከውስጤ ይቅር ማለት እፈልጋለሁ ግን ለመተው አልቻልኩም ምን ላድርግ እባካቹ በፀሎት አስቡኝ እህታቹ አፀደ ማርያም🎉❤
@natyxo5236
@natyxo5236 5 ай бұрын
ለድንግል ንገሪያት፤ ፀልዪ፣ ቀን ቁረጪ ይቅርታ ጠይቂ እህቴ
@user-om4mz3xv7k
@user-om4mz3xv7k 5 ай бұрын
ጸሎት የማይፈታዉ ችግር የለም ይበልጥ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እህታችን
@michael12t
@michael12t 4 ай бұрын
እኔ ምህረት አላዉቅም ነበር , ከተበደልኩ ከተገፋሁ , ብድሬን ካልመለስኩ እንቅልፍ የሚሳጣኝ ነበርኩ , ... ከብዙ ጊዜ በኋላ ንስሀ ደግባቴ ግድ ሆነ ነገር ግን ቂሜ እንዴት ልተዉ , ትልቅ አጣብቂኝ ዉስጥ ገባሁ , ከዛም እንደምንም , ያስቀየምኳቸዉን ብቻ ሳይሆን አስቀይሜ ይሆን ይሆናል , ግማሹን በቴክስ ግማሹን ደዉዬ , የቀረዉን ተናዝዤ አለፈ , ነገር ግን ልቤ ላይ የተሰነቀረዉን ተበዳይነት ፍትህ ማጣት ፣ አስቦና አልሞ መበቀል አባዜ አትንኩኝ ባይነት በቀላሉ ሚለቅ አልነበረም በተለይ በፀሎት ሰዓት ለረዥም ጊዜ , ፈተና ሆኖብኝ ነበር , አንድ ቀን ግን መረረኝ , ያዘንኩባቸዉንና ,አሳዘኑኝ የምላቸዉን ፅፌ , ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን , አላቁኝ ፈጣሪዬ አልኩ ያለቀስኩም መሰለኝ , ከዛማ ወረቀቱንም ቀድጄ የልቤን ክፋት ቅደዱልኝ አልኩ , በቃ አከተመ ከዛ , ማዉጣት ብቻ ሳይሆን ያሰብኩትን ባረግ ዋጋ እንደሌለዉና ,እዉነተኛ ፈራጅ እሱ እንደሆነ , በገዛ እጃችን እጄ , በክርስትና አለመጓዜ ለዚህ ክፉ መንፈስ ተጋላጭ እንዳረገኝ , ተረዳሁ ...ብዙ ብዙ , ቂመኝነትና በቀል ከኛ ብቻ ሳይሆን ከቤተሰብ የሚወረስ ክፉ መንፈስ ነዉ , ለምሳሌ ፦ ስም ሲወጣ እንኳ , ደም መላሽ ፣ አሰግድ ፣ ግደይ ፣ ግዛቸዉ ... ከሰብዓዊነት ዉጪ የሆኑ ማንነቶች የሚሰጡ የክፉ ባዕድ የአምኮና የመናፍስቶች ዉጢት ነዉ ,ይህ ደግሞ እንዲሁ በፀሎት ብቻ ሳይሆን በስግደት ፣ በፆም ፣በንስሀ ፣ በሱባኤ፣በቁርባን ፣ በፀበል ፣ በስለት , በቅዱሳን ምልጃና በፈጣሪ ቸርነት ድል የሚደረግ ነዉ ,ወዳጄ ።, በዛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል ብለህ ለፀለይ ዉስጥህ አይሳቀቅም , ጊዜ ሊፈጅ ይችላል ,በርታ ክርስትና እነታገልክ የምትኖረዉ ነዉ ,ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ።
@user-lb3bj1xs9u
@user-lb3bj1xs9u 4 ай бұрын
የሰውነት ተፈጥሮ ነው እኔም ይቅር ብየ ግን ነገሩ ከውስጤ አይጠፋም😢
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ::የእረፍት የሰላም አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስው::ሁሉም በእርሱ ጊዜና ስአት ይከናወናል ::በትእግስት በልመናና በምልጃ በፊቱ ሁሌም መፅናትን መበርታትን ያድለን ዘንድ መልከም ፍቃዱ ይሁን ::
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 ай бұрын
አሜን
@MekedsMerid
@MekedsMerid 5 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@alshaibani8594
@alshaibani8594 4 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay 4 ай бұрын
Kale hiwetn kale bereketun egzabher abzito yadelelen bedme betsena ytebkelen Embrhan ayne lbonachen yaberalen zende kelijua kwedajua tlemnlen amen amen
@benattafere8053
@benattafere8053 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@gagivideo7392
@gagivideo7392 5 ай бұрын
Amen kalehiwot yasemalin memihir ❤
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 24 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሰማልን
@HanaMeke
@HanaMeke 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@hannakebede5823
@hannakebede5823 4 ай бұрын
አሜን
@EnatAlen
@EnatAlen 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-ff9ny8wk3o
@user-ff9ny8wk3o 5 ай бұрын
አምላኪ ሆይ አትራቀኝ አሜን
@user-lq4uu6yv5y
@user-lq4uu6yv5y 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 4 ай бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln wedimachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln enameseginalen 🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@erbikanfalta
@erbikanfalta 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን ፈጣሪ ይመሰገን ለሁሉም ነገር
@user-vv8kw1hp2c
@user-vv8kw1hp2c 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@henokwube
@henokwube 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልን።
@kibretgezahegn
@kibretgezahegn 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 3 ай бұрын
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🤲🤲🤲🕊🤲🌷🙏🌷🤲😭😭😭
@MassiMassi-dy3ph
@MassiMassi-dy3ph 4 ай бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@user-ho4yu9zm2l
@user-ho4yu9zm2l 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@Eyodag937
@Eyodag937 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤
@QweAsd-ml1qx
@QweAsd-ml1qx 4 ай бұрын
Amen amen amen
@Goref
@Goref 3 ай бұрын
Amen amen 💖💖💖
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤ቃል ህይወት የሰመዓልና
@user-lc5ow7bn9l
@user-lc5ow7bn9l 4 ай бұрын
Amen kalewt yasemalin
@SamrawitNegatu
@SamrawitNegatu 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@BinyamMesfin-ng2gg
@BinyamMesfin-ng2gg 4 ай бұрын
aemen
@user-yn4yn9cv5t
@user-yn4yn9cv5t 4 ай бұрын
🙏 amen
@MastewalDessie
@MastewalDessie 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዉርስልን❤❤❤❤❤❤
@tesfaabate
@tesfaabate 4 ай бұрын
እሜን
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 5 ай бұрын
የህይወት ቃል ያሠማልን በእውነት እምነት ተስፋ ፍቅር ትዕግስት የመንፈስ ፍሬዎችን ገንዘብ እንድናደርግ ይርዳን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rere3008
@rere3008 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን 😢 አምላኬ የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ አትተውኝ ሃጥያቴ በዝቶብኝልና
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልኖ የአባቶቻችን ምክር ሁሌም አይለየነ አሜን!
@richoasfaw
@richoasfaw 4 ай бұрын
Amen
@tsegayemegersa3402
@tsegayemegersa3402 5 ай бұрын
የቅድሳን በረከት ይደርብን አሜን
@edenabiye8912
@edenabiye8912 4 ай бұрын
🎉God belsse you
@SelamawitabayZenebe-mt7hc
@SelamawitabayZenebe-mt7hc 5 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን❤❤❤
@sentaio960
@sentaio960 4 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወትን ያሰማል አባታችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ut3rw8hw2l
@user-ut3rw8hw2l 5 ай бұрын
መምህሬ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤🎉
@user-xo5sn4zf9e
@user-xo5sn4zf9e 4 ай бұрын
አሜን ማረን አሜን ማረኝ
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@asdfgHjkl-lp4xe
@asdfgHjkl-lp4xe 5 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@SAa-pv8vy
@SAa-pv8vy 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማለን❤❤
@emuyesamuellijsamuel9334
@emuyesamuellijsamuel9334 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይማልን ❤❤
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህዉት ያስማልን
@user-ds4pv9by5r
@user-ds4pv9by5r 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት የሥምዓልና መምህር
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉
@adanadanish6456
@adanadanish6456 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 5 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@asteralem2336
@asteralem2336 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን🌷🌷
@AlmazHabtamu
@AlmazHabtamu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-gz7sz2qi4y
@user-gz7sz2qi4y 5 ай бұрын
በእወነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ ወንድማችን
@elroitube27
@elroitube27 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 5 ай бұрын
♥️ Egzeabehare yemasgan!!!♥️ 😲Bawnt kayarane tamarkune, bazeh kidus temhirt!!🥰 thank you!!🥰
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛብሄር አምላክ የእርሱ ፈቃድ ይሁንል ❤❤❤
@hiwotbirkneh1675
@hiwotbirkneh1675 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!
@lidacall9142
@lidacall9142 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 5 ай бұрын
ቃል እህይወትን ያሰማልን ❤❤🙏🙏
@samerahhabashi2938
@samerahhabashi2938 5 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር
@user-dw7nn6do7k
@user-dw7nn6do7k 5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@betelhemyamral
@betelhemyamral 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢
@MekdesMekdi-bx6th
@MekdesMekdi-bx6th 5 ай бұрын
ቃለ ሕወትይ ያሠማልን
@user-lx6ei1mv2q
@user-lx6ei1mv2q 4 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን 🙏
@emmakhalil4849
@emmakhalil4849 4 ай бұрын
Ame😢
@dghthhu3910
@dghthhu3910 5 ай бұрын
አሜን ❤❤😢
@user-qy1wu9qe9s
@user-qy1wu9qe9s 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@molumolu633
@molumolu633 5 ай бұрын
Kal hiwot yasemalen Wendemachin amen ❤❤❤
@user-dh4yi1hr2v
@user-dh4yi1hr2v 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@MedhanieBerhane-io8lu
@MedhanieBerhane-io8lu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BilyAbebe
@BilyAbebe 4 ай бұрын
Kal hywot ysmaln
@memimime5701
@memimime5701 5 ай бұрын
amen men amen
@hannateshome4721
@hannateshome4721 5 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 4 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen kale hewet yasemalen 🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇷🙏❤️
@gechc.3372
@gechc.3372 5 ай бұрын
kale hiwot yasemhe . menfisawe sew yemelew metshafe BE DEMETS BEKEFE BEKEL BETAZEGACHE. YEGEZEYAHER MELEKAM FEKADE BEHON. ENAMESEGENALEN.
@HANAHana-kh1ry
@HANAHana-kh1ry 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😘😘😘😘
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 ай бұрын
በስመአብወወልድወመንፈስቅዱስአሐዱአምላክአሜንእግዘአብሔርይመስገንአባታችንቃለህይወትያስማልንበፀሎታችሁአስብኝአይእኔ😭
@hyosef57
@hyosef57 4 ай бұрын
ልጅ ቢኒ
@user-le1oe7rn1l
@user-le1oe7rn1l 4 ай бұрын
አሜን
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ - የጴጥሮስ ዕንባ -  @meba-tv | Eotc tv
24:03
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН