Пікірлер
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s Минут бұрын
Demswu aysemam
@MartaM-ov8dr
@MartaM-ov8dr Минут бұрын
ለኔ ግን ድምፅ የለዉም ለምን?
@user-cl5dh1eh4r
@user-cl5dh1eh4r Минут бұрын
አላህ ይጠብቅህ❤
@sofiamuhammed6602
@sofiamuhammed6602 3 минут бұрын
በርግጥም ከችገር በሗላ ምቾት አለ የሚባለው ይህ ነው ወንድምየ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ እራስህን ጠብቅ አሏህ መጨረሻህን ያሳምርለህ❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 6 минут бұрын
ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለሁ ምስጋን ነው እንጂ ምስግና ነው እንጂ ሌላ ምን እልላለሁ ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ስላማለደችኝ ምን እከፍላታለሁ ላመስግናት እንጂ ላመስግናት እንጂ ሌላ ምን እላለሁ 👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄርን የማመሰግንበት ቃላት አነሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳንም ቆመህ ከእጮኛህ እና ከእናትህ ጋር ተደስተህ አየንህ ወንድማችን ዘላለምም እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው ምርጥ እውነተኛ ሰው የኢትዬ መዝናኛ ዬናስ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው ሰው ማለት በችግር ሰአት አብሮ የቆመ ነው ወንድማችን ሶፊም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው መጥቶ ስለጠየቀህ ሁሉንም እናመሰግናለን ሌሎችም ሳናያቸው የጠየቁህን ምርጦች እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእጥፉ መልካምነታችሁን ይክፈላችሁ እናመሰግናለን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ኑሩልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@tru1614
@tru1614 7 минут бұрын
አንደኛ ሚዜ ዘላለም ነው በርቱ ደግሱ
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 8 минут бұрын
የኔ ውድ እናት አላህ እረጂምእድሜከጤናጋርይጣቸው ውዷባለቤቴበልአሉ የኔእናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 8 минут бұрын
tkkl new yaderekew besmeam yigermal yemayew negeroch berta gin hulem irashn iyetebek le bchahn indathon be fsum ke gerbah yemitebkh body gard menor alebet Adera Adera one love
@user-ii2hb4oq9z
@user-ii2hb4oq9z 11 минут бұрын
❤❤አብሽርየኔጎበዝወድም🎉🎉🎉🎉
@fatuma7299
@fatuma7299 11 минут бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 15 минут бұрын
ዝም አትበሉ ድንቅ ስራውንም መስክሩ ተዐምሩን ለአለም ንገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 18 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን እኔ እጄን ዘርግቼ ነው ምርቃቶዎን የተቀበልኩት የወንድማችን የንስር አይን እናት እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት እኛም ሠርጉን እንፈልጋለን የወንድማችንን አለም ዘሌ እና ዬናስ ሶፊን የመሰሉ ምርጥ ወንድሞች አሉት ሚዜዎች እኛ ደግሞ ባለንበት ሆነን በሚያስፈልገው ሁሉ ከጎኑ ነን ማዘርዬ እንዳታስቡ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክለው እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ጠላቶቻችሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጣልላችሁ ዘመናችሁን ይባረክ የአብርሃም የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ እንቁ ወንድማችን እንዲህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gk7vk9fu6u
@user-gk7vk9fu6u 19 минут бұрын
እማዪ እንኩዋን ደስስስስስስስስስስ አልዎት
@zamzamahmed4636
@zamzamahmed4636 19 минут бұрын
አልሃምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይገባው አሏህ ይጠብቅህ ጥላቶችህ ይውደሙ
@fretaabraha1268
@fretaabraha1268 19 минут бұрын
Amen amen mom
@NefisaOsman-g3s
@NefisaOsman-g3s 19 минут бұрын
ማነው እደኔ በደስታ እያለቀሰያለማነው በጣም ደስብሎኛል
@fretaabraha1268
@fretaabraha1268 20 минут бұрын
You have good girlfriend
@fretaabraha1268
@fretaabraha1268 23 минут бұрын
I am happy for you guys thank you God❤️❤️❤️❤️
@tutuwak106
@tutuwak106 24 минут бұрын
Mn gezem endemlew betam dese belognal ❤❤❤ Bezh agatami Enathn betam nw yewededkuwachw yeteregagu Enat ❤❤❤❤❤❤
@sarasarha7302
@sarasarha7302 25 минут бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@rsrs8270
@rsrs8270 27 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rsrs8270
@rsrs8270 27 минут бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 30 минут бұрын
ተመስገን ጠላቶችህ እግርህ ስር ስለጣልካቸው ደስ ብሎኛል ማዘርዬ እንኳን ደስ አለዎት ለሰርግህ ያብቃን ኪዳነምህረትን ለሰርጋችሁ ብገኝ ደስ ነው የሚለኝ ለሀገሬ ያብቃኝ
@user-yz7zy7wb3j
@user-yz7zy7wb3j 31 минут бұрын
ማሻአላህ አደራ አማናሽን ጠብቂ አላህ መልካም 👨‍👩‍👧‍👦ልጆችን ይወፍቃቹ
@teesaum828
@teesaum828 32 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 34 минут бұрын
እማዬ እግዚአብሔር ይባርኮት።ውድዋ ባለቤቴ በል አሉ ።መልካም እናት መልካም ልጅ አለው።እሰይ ሰርግ በመጠኑ ደግሳቹ አብራችሁ ንሩ።ኤልሲ እና የንስር አይን በልጆች ተባረኩልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosarosarosarosa
@rosarosarosarosa 34 минут бұрын
አሚን ❤❤❤❤❤❤
@user-yz7zy7wb3j
@user-yz7zy7wb3j 35 минут бұрын
ዋው ማሻአላህ ከችግርም በርግጥ ምቾት አለ
@ermiastedla2894
@ermiastedla2894 41 минут бұрын
ጀገና የወለደህ አተም ጎደኛህ በርቱልነ እነወድህ አለነ ጀገናው አማራበርታልነ ❤❤❤❤
@mamituyegezu4474
@mamituyegezu4474 43 минут бұрын
Ebakihin enatihin betesebihin hulu media atawuta erasachewun yitebiku adera elalahu
@bisrattekie9066
@bisrattekie9066 43 минут бұрын
Hi Men new yemareh ? Agiziabher amesgin Ashi Abakih leanstwa merdat atakum Ashi Yebedelut Hgi new yemiqtachew okay Anatwa please Merdat atakum
@rosarosarosarosa
@rosarosarosarosa 44 минут бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 44 минут бұрын
እንኳን ደሥ አላችሑ አለን 🎉🎉🎉🎉🎉
@Russom-du4ir
@Russom-du4ir 45 минут бұрын
Became new emadenqh
@DjH-hy7xp
@DjH-hy7xp 45 минут бұрын
❤❤
@Russom-du4ir
@Russom-du4ir 45 минут бұрын
Jegnaw
@aidates358
@aidates358 49 минут бұрын
We wish you the best. You are truly a brilliant and resilient individual. Continue the good work.
@fgy6739
@fgy6739 49 минут бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ Bro and mamiitoo 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 49 минут бұрын
❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓ይሄ ነገር ግን እውነት እያሥመሠላችሁ የምተውኑት ድራማ ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ ነወ❓
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 51 минут бұрын
ዛሬ ያንተ ደሰታ ብቻ አደለም ደሰታችን በአለም ነው ደሰሰሰሰሰአለኝ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።።።።።።
@RomiDubai
@RomiDubai 52 минут бұрын
Uuuuuuf ehane leje mene laregew yegna jegena nurelen ❤❤❤❤
@yiftuahmed2065
@yiftuahmed2065 52 минут бұрын
Amen amen amennnnn ❤❤❤
@HerityBerhane
@HerityBerhane 53 минут бұрын
ጀግናው እንኻን ባለ ሙሉ ጤና አደረገህ ሁሉ የማይሳነው ሃያል እምላክ አለህ በርታ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 54 минут бұрын
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ከፍሎሃል ይች ከሃዲ ይሁዳ አንተ ከመልካምነትህ ምንም አይግታህ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 57 минут бұрын
ክብር ለድንግል ልጂ እግዚአብሔር ከእውነተኛች ጋር ነውለጊዜው ስይጣን ቢደስትም አንድ ቀን ይወድቃል
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 57 минут бұрын
Wedemcen enkuane lezihe abeqahe betame desh belognale edezhe selayhue
@dadgfflsft1553
@dadgfflsft1553 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@romiyosanto4180
@romiyosanto4180 Сағат бұрын
Omg ኧነስ የገመትኩት የደብረዝይቱ ዶክቶር መስሎኝ ነበር 😮. በርታ አንበሳው
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Сағат бұрын
የኔየዋህ ለውነትየቆምክለትፈጣረየትሄዷ ደስብሎኛል ወድሜየማየደስታአይገለጽም ፈጣሪ ለአተየምታስብ ሄዋንያድርግልህ🎉🎉🎉ደግሞ ያንንንአጋሰስሰውየማቁርቱንይዘህው ማየትእፈልጋለን አሁንምፈጣሪይጠብቅህ🎉🎉🎉❤❤