ያልጠበኩት ግብዣ ከ….

  Рет қаралды 4,068

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

3 ай бұрын

Пікірлер: 52
@DvFf-zd3qe
@DvFf-zd3qe 2 ай бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማከብርሕ ግን ይሄ ለሀገሬ ሰው በጣም ይከብዳል በአሁኑ ሰአት የተራበ የበዛበት ጊዜ ነው
@darwwhuhu
@darwwhuhu 2 ай бұрын
ሰላም ጤናይስጥልን ዶክተር እኔ ግማሽ እራሴን ያመኛል ህመሙ በጣም ያጨናንቃል የውጋት ስሜት አለው ጮህ ብየና ብዙ ሳወራ እመሙ ይጨምሬል እቅልፍም ብዙ የለኝም ግማሹን ፊቴንም የመደንዘዝ ስሜትና የማቃጠል አለው የሆነ ነገር በራሴ ውስጥ የሚስለከለክ የሚሔድ ነገር ያለው ይመስለኛል እራሴን ጭብጥ አርጌ ይዠ እቆያለሁ ሲያመኝ ምን ማድረግ አለብኝ ሓኪም ሒጀ ነበር ግን ለውጥ የለውም የምን ምርመራ ማድረግ አለብኝ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
አላህ ያሺረሺ ያረብ ሠላምና ጤና ይሥጠን ያአላህ እዘንልንን
@GiGi-ku3ji
@GiGi-ku3ji 2 ай бұрын
ዶክተር ትምርትህን በጣም እወደዋለሁ አመሰግናለሁ
@ToybaHussne
@ToybaHussne 2 ай бұрын
እኔ ባጋጣም ስመጣልኝ እከታተልሃለሁ ግን ቪደወችህ በጣም ግልፅና ያልተንዛዛ ነገር ስለምትለቅልን እናመሰግናለን ስብስክራይብ አድርጊለሁ በርታልን ዶክተርዬ😍😍😍😍
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h 2 ай бұрын
በጣም የማደቅህ ጀግና ዶክታሪ ነህ ፈጠሪ ይጠብቅህ
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 2 ай бұрын
ዶክተር ስለ ጎሮሮ ስራልን እኔ ጉሮሮዬ የሆነ ሚሄድ ነገርና እንቅ ሚያረገኝ ነገር አለ የሄደ የሚመጣ
@TigistTadesse-fx4el
@TigistTadesse-fx4el 2 ай бұрын
ዋው ያምራል ደስ ይላል እኔ የአረብ ሀገር ከርታታ አቅሜ አይችልም በርቱ ለሀገሬ እድገት እመኛለሁ
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 2 ай бұрын
ደኩተርየእኔደምየለኝምእኔሰአዉድኝምላድረገ
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 2 ай бұрын
Thank you doctor 🙏 Can you please make a video about skin cancer black skin ??
@zemzemtube8447
@zemzemtube8447 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪ዶክተርዬዬዬዬ አረ ዘመንክ ይባረክ ዋዉዉዉ🙏🙏🙏🙏👌
@tegitubechannel5592
@tegitubechannel5592 2 ай бұрын
እባክህ ዶክተር የቅማል መድሃኒት ምን እንደሆነ ቪዲዬ ብትሰራ እና ብትነግረን ደስ ይለኛል
@user-ty8sl5fl3y
@user-ty8sl5fl3y 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም የወር ኣበባየ መዛባት ከገጠመኝ ረዢም ሆኖኛል እድሜየ 39 ነዉ እናም ኣሁን 2 ኣመት ሆኖኛል የወር ኣበባየ ኣላይም መዛባት የጀመረኝ ደሞ ከ32 ኣመቴ ጀምሮ ነዉ ኣሁን ዩኬ ነዉ የምኖረዉ እና መርመራዎች ተደርጎሊን ኦቫሪ ብሎክ ይታያል ነዉ ያሉኝ እናም የመዉለድ ችሎታሽ ኣነስተኛ ነዉ ተባልኩ እናም ጨነቐኝ ደሞ ገና ኣልወለድኩም ኣሁን ዉለድ ፈለኩ ምን ማድረግ ኣለቢኝ እባክህ መልስሊኝ በጭንቐት ልሞት ነዉ 😢
@hiwotmeressa-me1wt
@hiwotmeressa-me1wt 2 ай бұрын
Hi Dr selam mndnew zare yaltebekew gbzha eski ngeregn?
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm 2 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል ወይ አትለፈኝ
@rcffg6879
@rcffg6879 2 ай бұрын
ይመችህ
@user-pv9cd3cm8r
@user-pv9cd3cm8r 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጥያቄየን ካየህ መልስልኝ Royal Regime tea እጠቀማለሁ ግን የወር አበባ ቶሎ እንዳይመጣ ያደርጋልን????ጉዳት ካለው ፕሊስ ላቁመው
@gifftioromyaajerry9535
@gifftioromyaajerry9535 2 ай бұрын
ዶ/ር እስኪ ስለ Fucidin Cream አይነቶች እዲሁም ለፊታችን ጥቅም እና ጉዳቱ ንገረን
@yalem2598
@yalem2598 2 ай бұрын
ክበርልን ዶክተር 🙏
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 2 ай бұрын
መሸአለህ ቦታዉ በጠም የምረል
@ShewiNadi
@ShewiNadi 2 ай бұрын
ዶክተር እኔ ደግሞ ጉሮሮዬ ልሞት ነው 😢
@TsehayWorku-gy7tg
@TsehayWorku-gy7tg 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሁሌም ኮሜንት ላይክ አረጋለሁ ግን አያዩትም እኔ ችግሬ የወር አበባ ፍሰት ወቅት በጣም ይርበኛል ብዙ ምግቦች እመገባለሁ ሌላዉ የወር አበባ ከመምታቱ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በአንድ በኩል ከፍሎ ራስ ምታትና የአይኔ ህመም አለዉ ከቻልቅ መልስ ብሰጠኝ በትህትና እጠይቃለሁ ባለህ ሙያ አንፃር ነዉ ከይቅርታ ጋር❤❤❤
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 2 ай бұрын
ይሄ እኮ ተፈጥሮዊ ነው እኅት በጊዜ ሂደት ይተውሻል አይዞሽ
@ashutlala8591
@ashutlala8591 2 ай бұрын
Selam doctor 1 tyake lteykh neber ena mn meseleh bgur kedereke behola godgod yale tebasa askerebgn ena esun lematft mn ladrg ?
@user-xc1if4kt6n
@user-xc1if4kt6n 2 ай бұрын
Dr Salam fertilaid and motility for men taqemo awosasedu pls Dr malselign yahiwot goday maw aberaralign plssssssssssssssssssssss
@user-pj3lg2ww4y
@user-pj3lg2ww4y 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 2 ай бұрын
ዶክተር ተባበረኝ
@user-om5zc4zm2n
@user-om5zc4zm2n 2 ай бұрын
ዋውውው ዛሬ አደኛነኝ
@Mubetube2
@Mubetube2 2 ай бұрын
😂❤
@ko3020
@ko3020 2 ай бұрын
selam d/r
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 2 ай бұрын
መልስልኝ
@KasechAbaba-vk4wz
@KasechAbaba-vk4wz 2 ай бұрын
ሰላም ዶከተር እባክህ ተባበረኝ ፊቴ ላይ ማዳት ና ጥቋቁር አለብኝ እኔ የለውት ስደት ላይ ነኝ አያሩ ሱሞቅ ይለበብኛል ያቃጥለኛል እባክ መዳኒቱን ስም ፃፍልኝ
@seblipomi3684
@seblipomi3684 2 ай бұрын
ኧረ እግዚአብሔርን ፍሩ ባለ 1መኝታ 14 ሚሊየን
@DvFf-zd3qe
@DvFf-zd3qe 2 ай бұрын
በለአንድ መኝታ ስንት
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 2 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ
@Sheikalamudin
@Sheikalamudin 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እባክህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የውስጥ እግሬ ላይ አውራ ጣቴ አካባቢ ትንሽዬ ነገር አብጣ አሰቃየችኝ ትጠፋለች ብዬ ከ4 ወር በላይ ችላ ብላትም ጭራሽ እየሰፋች
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 2 ай бұрын
በተለምዶ ኩላሊት አለ ብለን በምን ስንት ቦታ በግራም በቀኝም ብየ ተራ ይጠዘጥኛል ህመም ሲሰማኝ ውሀ በብዛት እየጠጣሁ ቶሎ ቶሎ እየጠጣሁ ተደጋጋሚ ስሸና ይተወኝ ነበር ባለፈው ግን እንደተለመደው አሞኝ ስሸና ከበፊቱ በተለየ መልኩ ህመም ይሰማኝ ጀመር በጣም ነው የሚያመኝ ምርመራ አድርጌ የሽብር ማለት ነው ኤክስሬም ታይቼ ምንም የለም አሉኝ ምርመራውን ሳደርግ ጠጠር ተጠራጥረው ነበር ግን ምንም የለም አሉኝ እና ምን ሊሆን ይችላል ምን ትመክረኛለህ ዶክተርዬ?
@MOSEBYouTube
@MOSEBYouTube 2 ай бұрын
ውሀ በጣም ጠጪ ተወኝ ብለሽ አታቋርጭ እኔም በቀኝ ጎኔ ያመኛል ውሀ በጣም እጠጣለሁ ጨጓራየን ሲያመኝ ግንቀኝ ጎኔንም ያመኛል ምንደሁ አይገባኝም
@user-nw7qs7gp4q
@user-nw7qs7gp4q 2 ай бұрын
ዶክተርተባበረኝጥያቄአለኝመልስልኝ
@Kidist954
@Kidist954 2 ай бұрын
አበርታቱኝ ውዶችየ
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 2 ай бұрын
ላይቭላይግባእብስክህ ጥያቄእንድትመልስልን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 ай бұрын
ለፊት ማቃጠል ለማድያት ጥቅል ጎመን አብስሎ ላስር ደቂቂ አቀዝቅዞ መታጠብ
@enanujavo1068
@enanujavo1068 2 ай бұрын
Keti newu
@enanujavo1068
@enanujavo1068 2 ай бұрын
Keti new merejaw ene3weri tikili gomeni wuha tetiche minimi lawuti yelemi
@Mubetube2
@Mubetube2 2 ай бұрын
ዶክተርየ ስወድክ ትምርቶችህ👍👍ደምሩኝ ምርጦቸ❤
@AWRMHNLR
@AWRMHNLR 2 ай бұрын
ደኩተርእኔ ከባሌጋር ለ4ወር አብረን ነበርንነገር ግንማርገዝ አልቻለኩም ለምንይሆን
@AWRMHNLR
@AWRMHNLR 2 ай бұрын
??????
@user-nw7qs7gp4q
@user-nw7qs7gp4q 2 ай бұрын
ዶክተርየአይኔንበጣምያሳሽኛልአላርጅክነዉይሉኛልእረንገርኝልሞትነዉተበልቸሳሸዉይቀላልጠብታምአላሻለኝምበጣምላወጣምነዉእማየዉያልሞከርኩትየለወም
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 2 ай бұрын
አራትሚሊየን ሸቃሊትንአይወክክም
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 2 ай бұрын
ይወክላል ማሬ እንደጊዜው መሄድ ነው ዋና ነገር አያያዛችን ነው አያናችን ጨፍነን 7 አመት ብሰራ እገዛለን ❤❤❤❤❤
@tegitubechannel5592
@tegitubechannel5592 2 ай бұрын
እባክህ ዶክተር የቅማል መድሃኒት ምን እንደሆነ ቪዲዬ ብትሰራ እና ብትነግረን ደስ ይለኛል
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 28 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
በቀጥታ ይደውሉ  0974163424
1:09:35
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 13 М.
80 Year Olds Share Advice for Younger Self
12:22
Sprouht
Рет қаралды 1,4 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН