ቀጭን ድምፅ አማረሽ 😁 …የማሪቱን ልግባልሽ ??ኮሜዲያን አዝመራው በዋዜማው በሳቅ አፈረሰን //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 216,877

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 229
@AmenatEssa-ux9vj
@AmenatEssa-ux9vj 2 ай бұрын
አዝመራው እንወድሀለን ዮኒ እና ፀጊ አንደኛ ኑሩልን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 ай бұрын
አስፊቲ ቢኖር ብሎ የተመኘ ማነዉ i miss you አስፊቲ😢
@lensami2970
@lensami2970 2 ай бұрын
Ene
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@yalewasamen1607
@yalewasamen1607 2 ай бұрын
አሽቋላጭ
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 2 ай бұрын
የእውነት ብዙ ኮሜዲያን አይቻለሁ እንደ #አዝመራው ሁሉንም ያሟላ ማግኘት ግን ከባድ ነው እንወድሃለን ወዳጄ በርታልን ❤❤❤❤
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
መልካም በአል እንኳን አደረሰን አዝመራው እድሜ ከጤና ይስጥህ ኑርልን አንተ ጥጋባችን ነህ አዝመራው
@girmah2003
@girmah2003 2 ай бұрын
የሚያዝናና፣ ወቅታዊ፣ አስተማሪና በሳል ፕሮግራም ነው፡፡ ተባረኩ፣ መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንላችሁ!!!
@elsagebre5418
@elsagebre5418 2 ай бұрын
አዝመራው። በድምፅህ ለእግዚአብሔር ክብር ዘምርበት
@user-tf6mh7wp2t
@user-tf6mh7wp2t 2 ай бұрын
አዝመራው ወደ ኢቢኤስ መምጣት አለበት ብቃት ያለውልጅ ነው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
አዝመራው ደብሮኝ ነበር ዘና አረከኝ ከነመላው ቤተሰብህ ተባረክ ዮኒና ጸጊ ይህን የመሰለ ፕሮግራም በስልኬ ሳይ አላሳዝናችሁም ተው ተው ግን ቲቪ ሸልሙኝ በትልቁ ልያችሁ።
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 2 ай бұрын
አቦ አዝመራው ማዝናናት ትችላለህ wonderful!!!
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 2 ай бұрын
ስምረት ተሰማ እድለኛ ነሽ ሀይለኛ ምላስ ያለው ባል ነው ያለሽ!!!
@adisalem1777
@adisalem1777 Ай бұрын
ኮሜዲያን አዝመራው እንኳን አደረሰህ። እኔ ከምንም ነገር በላይ ቀልዶችህ ስለሚስቡኝ ዘና ስለሚያደርጉኝ ደጋግሜ ነው የማያቸው።
@z1zz954
@z1zz954 2 ай бұрын
ኣዝመራ ወደ እሁድን ብ ebs መምጣት ኣለብት ምትሉ like ኣርጉ
@user-is8bw8bd8f
@user-is8bw8bd8f 2 ай бұрын
Metha ko yahow
@honey48757
@honey48757 2 ай бұрын
Tikikil 👍👍 He's so funny
@z1zz954
@z1zz954 2 ай бұрын
@@user-is8bw8bd8f የ ኣስፋው መሸሻ ወንበር ቢሰጡ እኔ በግሌ ደስ ይለያል
@netsishemea3435
@netsishemea3435 2 ай бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንካኳን አድርሳችሁ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
አዝምዬ ❤️❤️ምርጥ ድምፃዊ wow❤️ዘና ያደርጋል🥰🥰🥰
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 2 ай бұрын
ዮኒ እና ፀጊ እንኳን ከሻይ ሰዓት ወደ ጠጅ ሰዐት አደረሳችሁ😂😂😂😂😂😂😂
@YaseenYaseen-hh5lp
@YaseenYaseen-hh5lp 2 ай бұрын
እውነት በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን እድሜ ይስጣችሁ ሁላችሁንም
@melkamayehu12
@melkamayehu12 2 ай бұрын
ሰሞኑን አዝመራው ጠፋ እያልኩ ሳስበው EBS ሰማችሁኝ መሰል 😂 አዝናናችሁን ❤
@californa6827
@californa6827 2 ай бұрын
አዝማራዬ ያራዳ ልጅ ደስ ነው ምትለኝ ትችላለህ ቅን ነህ🎉
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 ай бұрын
ኡኡኡ አዝመራውን ወደ eBs አምጡት በአዲስ አቀራረብ
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 Ай бұрын
እሱ ይፈልጋል ግን?
@thomasmulugeta335
@thomasmulugeta335 2 ай бұрын
HE'S VERY TALENTED GUY, GOOD LUCK!!!
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 2 ай бұрын
ፀዲ ትክክለኛ የሚዲያ ሰው።እድሜ ይስጥሽ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
አቤት ድምፅ በስም ደግሞ ማመሳሰሉ በጣም ጎበዝ ነህ ጥላሁን ገሰሰ ማን ይጠግበዋል ሙዚቃው አይጠገብ❤❤❤
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 2 ай бұрын
ስወደው እጅግ አድናቂህ ነኝ በጣም እድሜ ከጤና ተ መ ኘ ሁ…እድሜ ቀጥል እኮ ነህ፡፡
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
እኔም መምህረ ነበረኩ❤❤❤❤❤አሁን ደግሞ በመዳም ኩሽና😢😢😢😢😢አይዱኒያ
@user-cy1fv8wb7u
@user-cy1fv8wb7u 2 ай бұрын
Ayzosh berchi yshalal memhrnet bezih gize tikim yelewum beteley le astemariw
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 ай бұрын
በርቺና ስሪ እናቱ እኔም ፀሐፊ ነበርኩ ይኸው በማዳም ኩሽና ሮጣለሁ ተመስገን ነው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
@@gravitymobile7558 አብሽሪ ውዴ ካወቅንበት የመዳም ኩሽና ሂወታችንን ይለውጣል 👌🥀🌹
@firewvegas4895
@firewvegas4895 2 ай бұрын
መምህር ላሀገር የቆመ ምርጥ ሙያ ተባረኪ መምህርት
@user-ht4uu7ik4h
@user-ht4uu7ik4h Ай бұрын
በርቺ
@ali.a1305
@ali.a1305 2 ай бұрын
Honestly the perfect guest for Fasika 🤩
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 2 ай бұрын
ገደለን በሳቅ 😂😂😂😂
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 Ай бұрын
ተባረኩ
@Chulusmith
@Chulusmith Ай бұрын
አዝመራውን I wish ሁልጊዜ ebs ላይ ብናየው! በሁሉም ነገር ችሎታው👍
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 2 ай бұрын
አዝመራውዬ ስወድህ እኮ በተለይ የአርበኛው ሰውዬ " መጣ ጥልያን" OMG You so funny በቀልድ ብቻ ግፋበት እባክህ ዘፈን ይቅርብህ ሀጥያት ነው ነፍስህን በመዝሙር አስደስታት ግን በጣም ጎበዝ ነህ❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 2 ай бұрын
መልካም ባእል ይሁንላቹ አዝመራ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል
@mulugetaaklilu5781
@mulugetaaklilu5781 2 ай бұрын
Thank you ! I like tsedi swt she is!
@Abelo_d
@Abelo_d Ай бұрын
The most talented guy. Azeme andegna
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Ай бұрын
very fanny man please bring him every three month waaaw- MASHA ALLAH YOU MAKE MY DAY TODAY. THANK YOU EBSTV.
@efremsa
@efremsa Ай бұрын
አዝመራው ጽድት ካለ የድምጽ ቅላፄ፣ ጦሽ የሚያደርግ ኩምክናና ጭዌ የሜጬ የሚችልና በድንገት ፉተታ የሚወጣለት ልጅ ነው። ኢቤኤስ ለራሱ ሲል ቢያሰራው ተጠቃሚ ነው! 😄😄😄🤩🤩👌👌👌
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 2 ай бұрын
The Best Ethiopian Easter Eve Saturday ebs🎉🎉🎉 programs❤❤❤😂😂😂❤ tanks
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 2 ай бұрын
Yes you are right before you said something think about it I really like it thanks
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ድምፅ
@ruthgg5626
@ruthgg5626 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል
@workyedessie617
@workyedessie617 2 ай бұрын
አዝመራው ይመችህ እድሜ ከጤናጋር
@user-fd7cv4xk6k
@user-fd7cv4xk6k 2 ай бұрын
ዋው የዛሪው የተለየ ነው እ /ር ይጠብቅህ
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq 2 ай бұрын
ደስ ትላላቹህ
@s0lomon150
@s0lomon150 2 ай бұрын
አዝመራው ,አንደኛ 🙏🙏🙏
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 2 ай бұрын
ደስ ሲል አቢት ድምፅ ስንት አይነት ነዉ👍👍👍👍
@fotaamidia
@fotaamidia 2 ай бұрын
ደስ ሲል ሰማያዊ ያደረገውም
@user-armacheho
@user-armacheho 2 ай бұрын
ምርጥ አዝናኝ ዝግጅት
@melaselewondem3149
@melaselewondem3149 2 ай бұрын
Love this guy specially the joke he told on adwa,good job bro
@heremelawesene
@heremelawesene 2 ай бұрын
ዋው አዝመራው አንደኛ ነህ❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 13 күн бұрын
አዝመራው በጣምትችላለህ የምርአንደኛ❤❤❤
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw 2 ай бұрын
አቅሙን ያልተጠቀመበት ሰዉ ቢኖሮ አዝመራው ነው መቶ አርቲስት ቢደረደር ወፍ የለም
@solomonkirubel255
@solomonkirubel255 2 ай бұрын
አዝመራዉ 1ኛ ❤ 😂😂😂😂😂
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 2 ай бұрын
Full package artist we love you ❤
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd 2 ай бұрын
Yoni na Tsagi.ye. EBS...Demeqtoch❤
@tetetety3946
@tetetety3946 2 ай бұрын
Yoniya btam sewodeh eko enkwan adrsachihu ❤❤❤❤❤❤❤
@user-li6le7sp7z
@user-li6le7sp7z 2 ай бұрын
ጎበዝ🎉🎉🎉🎉
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e 2 ай бұрын
You have an amazing talent. Make use of social media.
@Joleo10
@Joleo10 2 ай бұрын
...he's underrated tbh 🙌❤
@liliabera4202
@liliabera4202 2 ай бұрын
You are so talented ❤
@samsonkifle
@samsonkifle 2 ай бұрын
The best underrated multi-professional person #Azmeraw
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 ай бұрын
ፀገነትረጋ ብላችሁ. የጋበዛችሁት. እንግዳ. ይጫወት.
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 ай бұрын
🤔 የሚገርም ትዝብት እዳሉ የ ebs አቅራቢዎች... #ቀልቃላዎች🤷🏽‍♀️
@legesse8909
@legesse8909 2 ай бұрын
ጎበዝ! አንዲት ቆንጆ ልጅ አየሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ፣ መላ በሉኝ፡፡
@bbvv9093
@bbvv9093 2 ай бұрын
ዋዉ የምር ምርጥ ችሎታ❤
@netsishemea3435
@netsishemea3435 2 ай бұрын
ዋው ድምፀ 👌👌
@wubethaile3205
@wubethaile3205 2 ай бұрын
Azmeraw God bless you
@user-id5mp3qx5g
@user-id5mp3qx5g 2 ай бұрын
አዝሜየ የሽኩዳድ ጀግና ኑርልን ወድማችን
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 ай бұрын
የሀገሬን ናፍቆት የማስታግሰው እንዲህ በበዓላት ወቅት ከሀገር ቤት በሚተላለፉ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ነው፣ ኤናም ዛሬ ይህንን ባለሙያ እያየሁ በብዙ ተዝናናሁ። የአድዋ ጦርነት ዙሪያ የሠራው ኮሜዲ ባሰብኩት ቁጥር ያስቀኛል....
@SaraAli-lu8vl
@SaraAli-lu8vl 2 ай бұрын
He is so funny I can’t stop laughing ❤❤❤ you guys
@SelamWondosen
@SelamWondosen 2 ай бұрын
Wow
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ሆነሻል አዝመራው ሆንሽልኝ አዝመራው 💪💚💛♥️ የልጅህ ስም መሆን ያለበት።
@marigoldan1
@marigoldan1 2 ай бұрын
አዝመራው 1ኛ
@meskidad1078
@meskidad1078 2 ай бұрын
Le Beale yimehone sew new yegbazchute melkam ye faskifa Beale lehulachine❤❤❤
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 2 ай бұрын
ከምር ሁለቴ ነው ይህን ፕሮግራም ያየሁት አዝመራ ድምጽ አንደኛ ነው
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 2 ай бұрын
አዝመራ ❤
@Sima-A
@Sima-A 2 ай бұрын
የክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ልንዘፍንበት አይደለም
@user-qx2vh7mp5t
@user-qx2vh7mp5t 2 ай бұрын
wow አመት አመት ያድርሣችሁ ያድርሠን፡፡
@user-yg9or6bq4u
@user-yg9or6bq4u 2 ай бұрын
Endante ayenate taseto yalachew chewata awaki sewoche hiwate yakalalu ena yabezalen endante ayentochen ..bamalkment ba netsu leb endazhu machawate hulum minafekawe new ename chewata selamewade sakena daseta hulame aberawegn yalut nagroche nachew bazuryaye yalut ena nureln abate azemeya ❤❤❤❤❤
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 2 ай бұрын
❤❤❤
@RahelAmdisa-tv3xd
@RahelAmdisa-tv3xd 2 ай бұрын
አዝሜ ይመችህ።
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 2 ай бұрын
መልካም ባእል
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ
@zegelilatube
@zegelilatube 2 ай бұрын
አዝሜን እንደኔ ሚወድ እስኪ❤️❤️❤️
@gashayeamenu8305
@gashayeamenu8305 2 ай бұрын
አዝመራው የእውነት ትችላለክ
@yemetaye4622
@yemetaye4622 2 ай бұрын
Beautiful ya all
@user-ls5jo8ml7m
@user-ls5jo8ml7m 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebawsimeneh7392
@abebawsimeneh7392 Ай бұрын
AZEMERAW GREAT ARTIST
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 2 ай бұрын
ያዝመራው ተሰጦ ግን ይገርማል አይ የእንግዳ ልጅ ጉበዝ እኮነው!!!
@mesitakele1042
@mesitakele1042 2 ай бұрын
አዝመሪት ማጣፈጫ❤
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 2 ай бұрын
በናታቹህ አዝመራውን ወደ ኢቢኤስ አምጡልን ተባበሩን ብርቅየ ልጅ ነው እኮ❤
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 2 ай бұрын
ዮኒዬ ያንተን ምግባር እኮ ስቀናበት 🥰
@birhanu_tube
@birhanu_tube 2 ай бұрын
እኔ እንኳን ሃይላይቱን ለማየት ነበር የከፈትኩት አዝምሽ ነው ሙሉውን እንዳውረገኝ
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@esmaelnuri5789
@esmaelnuri5789 2 ай бұрын
אני אוהב את הדרך שבה ביקשת טוב לברך את ארצנו
@henockak1
@henockak1 2 ай бұрын
fITU RASU BESAK TELEWISO YETESERA NEW YEMIMESLEW. I like that.
@fekadubeyene1716
@fekadubeyene1716 Ай бұрын
Make it ሆናልያት እዝመራው በላት ወይም እንያት እዝመራው ብትላት ደስ ይለኛል
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 ай бұрын
አ ዝ ሜ ትችላላህ አቦ ይመችህ ዮኒ እና ፀጊዬ ቢ ሲ ን ካ ይመቻችሁ አቦ ፈታ ዘና አልን እኮ አብረን ሃሃሃሃሃሃ
@tenbtmulualem
@tenbtmulualem 2 ай бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ በመላው ዓለም ላይ ያላችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች⛪❤⛪❤⛪❤
@AbdulhafizAsrar
@AbdulhafizAsrar 2 ай бұрын
ተመቸህኝ
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 ай бұрын
😂😂😂 funny guy
@user-yn5ng6yr4w
@user-yn5ng6yr4w Ай бұрын
30 ደቂቃ እንደዛሬ አጥሮብኝ አያውቅም 😂 ❤❤
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 2 ай бұрын
Victory for Amhara fano 💚💛❤️💪🏽
@switzerland7463
@switzerland7463 2 ай бұрын
ፀዲ ❤
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 52 МЛН
መካኒሳ እና ትዝታዋ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
25:44
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 63 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 6 МЛН
Папа помог Дочке 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:30