ያ ፈጣኑ ኪሊያን ምባፔ የት ጠፋ ? ችግሩ ማስኩ ብቻ ነው ?

  Рет қаралды 9,118

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

15 күн бұрын

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер: 14
@beniyamgebremedhine526
@beniyamgebremedhine526 13 күн бұрын
Alazar በጣም ነው ዛሬ ያደነኩክ ማንም ለማየት ያልፍለገውን ነገር አይተህ ስለተነተንክልን
@reyesmohammed9411
@reyesmohammed9411 13 күн бұрын
Alazar Gaazexeessaa cimaa biyaatti qabdu keessa ati isa tokko jajjabaadhu. Hedduu si jaallanna❤❤❤
@abdihakimmohammed3389
@abdihakimmohammed3389 13 күн бұрын
Alex the legend in football analysis
@user-fj6xn1zd5i
@user-fj6xn1zd5i 13 күн бұрын
በጣም የምወደው ተጨዋች❤❤❤
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 13 күн бұрын
Alex ብታምንም ባታምንም እኔ ከ አውሮፓ ዋንጫ በፊት ይሔልጅ (ምባፔ) ፒኤስጂ vs ዶርትሙንድ በነበረውምጫወታ ላይ ለጉዋደኞቼ ምባፔ በጣም ሳዬታወቅ ብቃቱ እየወረደ ነው ብዬ ስነግራቸው ነበር በፈረንሳይ ሊግ ላይም ያ ምትሀተኛ እግሮቹ ፍጥነቱ በፍጥነት እያሽቆለቆለ እንደሆነ ታዝቤ ነበር አሌክስ አንነ ደሞ በሱ ብቃት ዙሪያ ያለውን ነገር ስቶሰራ አልገረመኝም ምክኒያቱም የእግርኩዋስም የፖለቲካም general knowledge ሊቅ እንደሆንክ ያለፉትን 8አመታት ድምጼን አጥፍቼ ተከታትዬሀለው ...west ነኝ ማድሪዳዊው በሸገር VAMOS 💜🤍💜🤍💜🤍
@yoraese1297
@yoraese1297 13 күн бұрын
Aliz የሚገርም programme ነው በዛው ስለ ብራዚላዊው ኮከብ ESTEVAO WILLIAMS ብትሰራልኝ ።
@user-pi9yh2hj8m
@user-pi9yh2hj8m 13 күн бұрын
Alexo selam biyalew. Ewinet new yenem tiyake neber ye mbape fitnet over confidence yihun alawkim gin edimem yimeslegnal
@dynamicsport7347
@dynamicsport7347 11 күн бұрын
No no alazar zare lay gn betam bzu yemayasamnu hasaboch nw yesetehew
@dawitkebede2541
@dawitkebede2541 13 күн бұрын
አሌክሶ ድንቅ እይታ ነው እምባፔ የቀድሞ አይነት ቦታን ማጥቃት ርሀቡ የለም ያ ተከላካዮች አተረማሶ የሚልፈው ምባፔ ጠፍቶብኝል የአሁን የዴሻፕም መከላከል ተኮር ታክቲክ የተመቸው አይመስለኝም ቡድኑ በ 3 ስኪመር እየተጫወተ እንዴት የጎል ዕድል ሚፈጥረው
@zekariasbultum534
@zekariasbultum534 12 күн бұрын
ማድሪድ ውስጥ ጭራሽ እንዳይጠፋ ነው ምፈራለት
@abdrazk7105
@abdrazk7105 13 күн бұрын
ልጁ ይችላል ግን ጉረኛ ነው
@mirajtube9708
@mirajtube9708 13 күн бұрын
አንድ ነገር በጣም ገርሞኛል።አላዛር እንዴት ስለ Saka ፕሮግራም አለሰራህም ?? ገርሞኛል
@destadagne4533
@destadagne4533 13 күн бұрын
1 chewata arif siletechawete?😂
@Robelsoimon
@Robelsoimon 11 күн бұрын
ትንተናህ ይመቸኛል፡ኤምባፔ ኣፍንጫው፡ከተመታ ቡሃላ ኣይደለም የጠፋ፡በ ቻምፕዮንስ ሊግም ቡዙም ኣልነበረም ኤምባፔ በ ኣለም ካታር ላይ ኣየነው ከ ልዮ ሜሲ ኣንገት ለ ኣንገት ሲተናነቅ።
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 28 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
የአርጀንቲና ባለውለታ "እንደገና!" - ዲቡ ማርቲኔዝ
20:23
Jul 22/2024 ኣብ ኒስ ዘሎ ጽንብላት  ጽምብል ኣስመራ bbc ድሕሪ ዓወት
28:36
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН