ያቺ የማላውቃት ሴት ለምን ተከትላኝ እንደወጣች ዛሬ ድረስ ሚስጥር ሆኖብኛል፡፡

  Рет қаралды 560,986

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

9 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
እራሴን ለማጥፋት በጣም ፈራሁ፡፡

Пікірлер: 2 600
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 9 ай бұрын
ገኒ ቶሚን አናግሪና እስካሁን በሁለቱም ነገር አዲስ ህይወት ከሌለ አስታርቂያቸው
@kiya6821
@kiya6821 9 ай бұрын
ፍቅረኛ አለው እኮ አድስ ጀምሮል
@hanlove412
@hanlove412 9 ай бұрын
​@@kiya6821ወሬኛ የት አየሽው ቪዲዮ ይሰራል እንጂ ከሴት ጋር
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
​@@kiya6821የት አየሽ😮
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 9 ай бұрын
@@hanlove412 እህቴ ያየችው ተናገረች ስድብ አያስፈልግም
@user-qf2ms3rm3z
@user-qf2ms3rm3z 9 ай бұрын
​@@kiya6821 ahin men amtawe sedabun Instagram lay post adergal yankonjo anchey gen ahinm embrhan temarshe tselot adergy abezatshe enatshen batesabshen asedesachy tekayeran hiwet yaketlal neg adeise ken new ke egzabher gare emberhan tedabseshe
@mamimylove8905
@mamimylove8905 9 ай бұрын
አስታርቂያቸው የምትሉ ሰወች ሁለተኛ እድትጎዳ ነውደ 😏ብዙ አጃቢ ያለው ሰው ለፍቅር አይሆንም እሱ ብዙ ሴቶች በዙያው አሉ እሶ ንግስት ነች በቃ የራሶን ንጉስ ይሰጣታል አላህ❤
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 9 ай бұрын
ትክክል የራሳን ነጉሰ ይሰጣት ችግራን አሳ ታቃለች
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 9 ай бұрын
ሳህ የኔም አስተያየት ነው አሁን ሁሉምንም አልፋዋለች. ጠንካራ ሁኝእህቴ
@Hayat79725
@Hayat79725 9 ай бұрын
Tikikil dgami endetsekay new astarki astarki yemilut mn aynet deneznet new
@tg.tg1
@tg.tg1 9 ай бұрын
አረ በጣም
@feritafere1159
@feritafere1159 9 ай бұрын
ተባረኪ ትክክል መልስ
@selamlema9601
@selamlema9601 9 ай бұрын
ባንቺ ውስጥ እህቴን አየዋት ጭንቀት አለባት በፀበል ሀይል ነው የዳነችው እግዚአብሔር ይርዳሸ እህቴ ❤❤❤
@afeworkalemayehu214
@afeworkalemayehu214 9 ай бұрын
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
@genethchane5611
@genethchane5611 7 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒ አለም🙏☝
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y 9 ай бұрын
የኔ እህት ይሄንን ፁሁፍ እምታነቢው ከሆነ ስለ ቶም ሳይሆን ስለ ግንኙነታችሁ ሳይሆን ስላንቺ ነው እምፅፈው እህቴ እህቴ እግዚአብሔር በቶም ላይ አድሮ መንገዱን አሳይቶሻል በአንድ ሰው ላይ አድሮ እግዚአብሔር ያስተምራል ይገፅፃል መንገድን ያሳያል እና እንዳልኩሽ አይታወቅም ቶም የትዳር አጋር ሊሆንሽ ሳይሆን የእግዚአብሔርን መንገድ ሊያሳይሽ ይሆናል ፈጣሪ ያገናኘሽ እና እግዚአብሔር መንገድ አንዴ ገብተሻል እና እህቴ ይህ ብልጭልጭ ይህቺ ከንቱ አለም እንኳን ለእኔ እኔ ላቺ ይቅር እና ለጌታችንም አልበጀች አልጠቀመች ስለዚህ እስኪ ትንሺ ጉሎት እሚባለውን ቀንሺ እራስሺን በፆም በፆለት አበርቺ ጠዋትና ማታ የአምልኮ ስግደት ስገጂ የፀሎት መፅሐፍቶችን ግዢና በፀሎት በርቺ ማታ ማታ ስግደት ስግድ አድርገሽ ተኚ ስትሰግጂ ደሞ ላብ በደንብ እስኪወጣሽ ስገጂ ከዛ ተኚ ጠዋት ደግሞ ፀበል ሂጂ እማ ማታ በስግደት አድክሚው ጠዋት ደግሞ በፀበል ከዛ ንስሃ ግቢ እማ እስከነ ሃጢያትሽ ለምን ትሞቺ እማ ነገ እንሙት አሁን እንሙት ለማናውቀው እንዴት ተደላድለን እንቀመጣለን ሞትን በትከሻችን ይዘን እማ ወደ እራስሽ ተመለሽ አንቺ እንደውም እግዚአብሔር ይመስገን በይ ቢያንስ ትንሽ ነገር ገብቶሻል ስንቶች ገና ምንም አልገባቸውም እኛኮ ለሜካፕ ስአት ያለን አንድ ውዳሴ ማርያም ለማድረስ የሰነፍን ነንኮ እኛኮ ለፈልም ለማዬት ጥፍራችንን ለመሰራት ጭፈራ ቤት ለመሄድ ጊዜ ያለን ቤተ መቅደሱ ለመግባት ግን ጊዜ የለለን ሰዎች ሆነናልኮ በእውነቱ እግዚአብሔር ያስተካክለን አሜን እና እህቴ በርቺ 😢 ➡️📒📝እኔ እህተ ማርያም ማርሸት እባላለሁ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ ተለውጠሽ እንደማይሽ በእግዚአብሔር አልጠራጠርም አባቴ እምወደው መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል አይለይሽ እማ❤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ የሚያሰቃይሽን ጥንት ጠላት ዲያቢሎስን እናታችን ሰማእቷ በዘንባባዋ ቀጥቅጣ ወደ ሲኦል ጎዳና ትወርውርልን እማ በደንብ እናታችንን አርሴማን ያዣት እማ ህይወትሽን ታስተካክልልሻለች ታያለሽ ሁሌም ዘክሪያት
@tigist6595
@tigist6595 9 ай бұрын
Ewnte nw tebarki yememhere tesefayene temhertoch beteketatele yeblte eraswane tagegnalch
@ahlammeles2861
@ahlammeles2861 9 ай бұрын
ለፈጣሪም አልጠቀመም የሚል ነገር አነበብኩ ልበል አምላክ መጠቀም መጎዳት ሚባል ነገር አለው እንዴ??? ኢቅርታ ጥያቄ ነው
@GananSnzj
@GananSnzj 9 ай бұрын
​@@ahlammeles2861yenem teyake new
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii 9 ай бұрын
በትህትና መልሺልኝ እማ እቺ አለም ለፈጣሪ አልጠቀመም ስትዪ አብራሪ
@bettyseife4757
@bettyseife4757 9 ай бұрын
@@ahlammeles2861 እኔ እንደተረዳዃት ከሆነ ለፈጣሪም አልጠቀመች ማለቷ ያኔ ክርስቶስ ምድር ላይ ለማስተማር በመጣ ጊዜ በሰው ልጆች ተንገላታ ተገረፈ በመጨረሻም ተሰቀለ ያንን ለማለት መሠለኝ ካልተሳሳትኩ
@addisg4969
@addisg4969 9 ай бұрын
የኔ እናት ብዙ ሚያመሳስለን ነገር አለ ስሜትሽን እረዳዋለው ግን በሁሉም የድንግል ማርያም ልጅ አለ ያቆማል ያበረታል ህይወት ይቀይራል
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 9 ай бұрын
እውነት ነው
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢🎉😂❤
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 9 ай бұрын
የኔ እናት 😊 እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው 🥺የኔ ጌታ ተመስገን 🙏ኪዳነ ምህረት እናቴ የጨቀታችን ደራሽ የሁላችነም የደስታችን ምንጭ ናት 🥺🥺🥺❤❤❤❤
@mery.2116
@mery.2116 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን የቅድስት አርሴማ አምላክ እረዳሽ አሁንም መጨረሻሽን ቅድስት አርሴማ ታሳምርልሽ🙏 በጣም ዉብ ወጣት እና ጠንካራ ልጅ ነሽ ሁሉም ያልፋል ዘወትር ፀልይ ፀበል ተጠመቂ ስገጂ በርቺ መድሀኒአለምን አምኖ ያፈረ የለም። ሁሉም አልፎ ነገ አዲስ ህይወት አዲስ ቀን ይመጣል። እኔም የዛሬ 9 አመት እንዳንቺ ብዙ ፈተና ዉስጥ ገብቼ ነበር እናቴ አርሴማ ግን ከአጋንንት እስራት ሰንሰለቴን በጥሳ ዛሬን አሳየችኝ አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ❤ ክብር ምስጋና አምልኮና ስግደት ለድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይሁን🙏
@merongebremariam5178
@merongebremariam5178 9 ай бұрын
በምንም ነገር ውስጥ ብትሆኝም ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት አንብቢ እኔ ስለረዳኝ ነው 🙏🥰
@user-jk6xp6gn5r
@user-jk6xp6gn5r 9 ай бұрын
❤❤❤
@ethiopiancreation2670
@ethiopiancreation2670 9 ай бұрын
❤❤❤
@rahelasfaw4470
@rahelasfaw4470 9 ай бұрын
እውነት ነው ትልቅ መፍትሄ መዳኒትም ነው።
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Ewnet nw betam yargagal betly besedet lalen
@hewan676
@hewan676 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hawitesfaye6117
@hawitesfaye6117 9 ай бұрын
ስለ እናት በጣም ቆንጆ የዋህና ተወዳጅ ሰው ነሽ....ከቤተሰብ ከጓደኛ ከፍቅረኛ....ከማንም በላይ ከእግዚአብሔር ጋር እምነትሽን አፅኚ ከአለም ራቂ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ ሆነሽ አለምን አሸነፊ።
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-mq5yo8mn3p
@user-mq5yo8mn3p 9 ай бұрын
እዉንት ነዉ❤❤❤❤❤❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 9 ай бұрын
Awo Ewunet Hiwot menged Eyesus becha newo
@ejgsh8227
@ejgsh8227 9 ай бұрын
85% የኔ ታሪክ በመድሀኒያለም እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር 2015 እግዚአብሔር እጄን ይዞ ነው ያሻገረኝ ሙሉ ለሙሉ የኔ ያልሆነ አመት ቢኖር 2015 በሰዎች ተስፋ የቆረጥኩበት እመቤቴ ማርያምን እኔም ታሪኳን ለመንገር ያብቃን ሰዎችን የለየሁበት በጓደኛ ተስፋ የቆረጥኩበት እማ በርቺ ሀይማኖትሽ ላይ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ደጋፊ አጽናኝ አቃፊ ብቸኝነት ሰው አይገልም እሚረዳሽ ቤተሰብ ካለሽ በቂ ነው 😢😢
@lidetkifle450
@lidetkifle450 9 ай бұрын
2015 was same for me too
@frewoinekiros3953
@frewoinekiros3953 9 ай бұрын
የሚገርም ነው የሰውልጅ በልብሳችን ሸፍነን የምንሄደው ህይወት ይገርማል ጨርሶ ይማርሽ ❤
@Sanasenu2
@Sanasenu2 9 ай бұрын
ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት ለእነሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይሆኑ ዘንድ ስልጣን ስጣቸው ተብሎ መፀሃፍ ቅዱስ ላይ ተፀፏል እህቴ ከፍቅረኛሽ ይልቅ አብልጦ የሚወድሽ በቀራንዬ ላይ ስለ አንቺ መስቀል ላይ የሞተ ጌታ አለልሽ መፀሃፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ ጌታ ይወድሻል
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 9 ай бұрын
❤😢
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 9 ай бұрын
Amen!!!!
@bisrat1269
@bisrat1269 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@uaeuae8373
@uaeuae8373 9 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😥
@martinatube2332
@martinatube2332 9 ай бұрын
2😂TV STD@Q@
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 9 ай бұрын
ዛሬ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እመቤቴ ማርያም ❤
@sasaa6587
@sasaa6587 9 ай бұрын
ደግሞ አንች ምን ሆንሽ😊
@eyerus982
@eyerus982 9 ай бұрын
​@@sasaa6587😂😂😂
@zolaab968
@zolaab968 9 ай бұрын
haha abet anjetish kurt blo enji
@Beryaa
@Beryaa 9 ай бұрын
@@sasaa6587😂
@hayasana9468
@hayasana9468 9 ай бұрын
Ye habtam lej kebxet yilek lerasesh alkesh enga belejnetacgen sedet heden sent sekay meker asalefen afkrenem tekedtenm ersen matfat alasebnm 😂😂 kebet
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate 9 ай бұрын
እኑየ ይሄን ኮመንት እንደምታነቢው ተስፋ አደርጋለው ፍንጭ አግኝተሻል መንፈስ አለብሽ እናም በርች ፀልይ ስገጅ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭ አርሴምየ ትወድሻለች ያችን ሴትዩ የላከችልሽ እሷ ናትና በክርስትና እምነትሽ እንደምትበረች ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤
@ekramali333
@ekramali333 9 ай бұрын
As someone who has struggled with mental health in an early age this story has me in tears. I'm so happy you're still with us Enat, I'm glad we're both here! Thank you for sharing your story ❤️
@Motivational_Queen9
@Motivational_Queen9 8 ай бұрын
I used to think why is our life so messed up why do we have so many young people have mental problem.after learning and listining to many scholars girl wallahi we are the problem what did we expect from Allah we are jumping from haram relationship to another we are not greatful about our appearance then everything is taken away from us one by one now we have mental problem but we change it and live the best life by making tawba praying 2 tawba raka'a by doing many good deeds b/c we have alot of bad deeds we can't fanction properly good deeds wip out bad deeds.try reading Quran try making zikr 5000 a day 😊yeah 5000 people are doing like that girl anyways may Allah heal you make dua for me if it benefit u
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 9 ай бұрын
ገነትም አልተረዳሻትም ልጅቷ በፍቅር ጉዳይ ሳይሆን የሚያስጨንቅ ክፉ መንፈስ አለባት እሱነው በሰበብ ተስፋ እንድትቆርጥ እና እራሷን እንድታጠፋ የሚገፋፋት አሁንም የምመክራት መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢነው ለራስሽ ጊዜ ስጪ ለመጨፈር ለመዝናናት ሳይሆን አርምሞ ያስፈልግሻል እራስኝ ማዳመጥ ትልቅ ጥበብነው።
@hanlove412
@hanlove412 9 ай бұрын
ግን እሱ ሲኖር ይሻላት ነበራ ከሱ ስትለይ ነው ከባዱ ግዜ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 9 ай бұрын
@@hanlove412 መለያየታቸው እንዳውም ወደራሷ እንድትመለስ እረድቷታል መንፈስ እንዲህ እንደምናስበው አይደለም መልካም ግኑኝነትንም አይፈልግም እሱ ከምንፍቅና መልሶ አስጠመቃት ያንን ደሞ መንፈሱ አይፈልገውም።
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
​@@hanlove412መጀመሪያ በመካከላቸው ችግር የፈጠረው የሚያስጨንቃት መንፈስ ነው አሁን ጸበል መከታተል እና መጾም መጸለይ እና መልክአ ዑራኤልን ማድረስ አለባት
@muluworku4712
@muluworku4712 9 ай бұрын
Ewnet new chenket alebat
@jelo3241
@jelo3241 9 ай бұрын
@@tigisit2534 በእውነት አገራችንማ ገና ወንጌልን ስለማታውቅ ችግራችን መከራችን ይቀጥላል እግዚአብሔር እውነትን ይግለጥልን ቃሉን ያብራልን መንገድና እውነት ህይወት የሆነውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱን ብቻ ማምለክ ማወቅ ማንገስ ይሁንልን እወቀት ከማጣት ጠፍተናል።
@ella_elham3390
@ella_elham3390 9 ай бұрын
በነገራችን ላይ ከበፊቱ ስሜቷ ትሻላለች ነው እንጂ ገና ነች አሁንም በሳቋ የተሸፈነ ብዙ ህመም አለ😔
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 9 ай бұрын
ትክክል እራሷን ገና እላውቀችውም ገና እግዚአብሔር እሱ ክፉውን ይጣልላት
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 9 ай бұрын
በጣም
@user-bc2qn9dn6r
@user-bc2qn9dn6r 9 ай бұрын
በሰዉ ሒይወት እርግጠኛ ሆኖ ማዉራት ተገባ አይደለም😨
@hikematube7242
@hikematube7242 9 ай бұрын
​@@user-bc2qn9dn6rፊቶን አይቶ መረዳት አያቅትም
@AsratBekele-ow5gg
@AsratBekele-ow5gg 9 ай бұрын
Wedgeta Temlshi ethi selyhi Nesageb Eysusi Yadenli Awnhim Aldnshim
@romiydawit
@romiydawit 9 ай бұрын
ብርቱ ሴት ነሽ የኔ እናት እመቤቴ ሙሉ ጭንቀትሽን ታራግፍልሽ ከቤቷ አትራቂ❤❤
@Tube-wb2ke
@Tube-wb2ke 9 ай бұрын
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@azebb.9813
@azebb.9813 9 ай бұрын
😂😂😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 8 ай бұрын
​@@azebb.9813እከፍ ማን ጠራሽ🤐🤐🤐🤐😏😏😏😏😏😏😏
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 8 ай бұрын
❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 9 ай бұрын
ሴት እና ወንድ ሲለያዩ በብዛት ተጎጂዋ ሴት ናት ወንድ ልጅ እንደ ሴት አይጎዳም🤔🤕😢😢😢
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 9 ай бұрын
ምክንያቱም ሴት ልጅ ስታፈቅር በሙሉ ልቧ ነው እባካችሁ አንዳድ ውንዶችዬ አትጉዱን 💔💔💔ሴቶችም ወንድ ልጅን አትጉዱ💔
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
​@@user-qr5fx2eq8mእውነት ነው ግን ወንዶች እንደ ሴቶች አያወሩም የልባቸውን ይደብቃሉ😅
@MeriAbesha
@MeriAbesha 9 ай бұрын
ትክክል
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 9 ай бұрын
​@@user-xg3tw6uv4zሚዛናዊ የሆነ ኮሜንት🙌
@saratube9054
@saratube9054 9 ай бұрын
እውነት
@giona-wi8898
@giona-wi8898 9 ай бұрын
ከንግግሯ: ቅንነቷን ግልፅነቷን የዋህነቷንና የቤተሰቧን ጭንቀት እያሰብኩ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ:: እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ 🙏🙏
@user-py5gd4zb5x
@user-py5gd4zb5x 9 ай бұрын
እኔም አስለቀሰችኝ 😢
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ ለአንቺ የሚሆንሽን የህይወት አጋር በሱባኤ ጠይቂ ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ መልካም ነው 🙏
@dani__1_1
@dani__1_1 9 ай бұрын
ኧረ በማርያም ስም እንዴት ውስጥን የሚነካ ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ በርቺ❤❤❤ ገኒ ፈጣሪ አንቺን ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅልን❤❤❤ ማርያምን የራሴን ታሪክ በእስዋላይ አየሁት በጣም አስተማሪ ታሪክ❤❤❤❤❤
@bereketandebrhan7856
@bereketandebrhan7856 9 ай бұрын
ራሷን አጊንታዋለች፡፡ ግራ ቀኝ አትበይ ፣ ቤተሰቦቺሽን አዳምጪ ፣ ፈጣሪ ሁለተኛ እድልን ሰጥቶሻል፡፡ ሴቶች ራሳችሁን ሁኑ በሰዉ መምጣትና መሄድ የማይቀየር ማንነት ገንቡ፡፡ ራሷን የጠበቀችና ያከበረቺን ሴት እንደ ንፅሁ ቤት ሁሉም ፈላጊዋ ነዉ፡፡
@user-ek7bk5dz3v
@user-ek7bk5dz3v 9 ай бұрын
Enat Ena abat makber kendezi ayenet fetena yetebkal satgaba wend bet mader yelebatm neber esu erasu ehlena yasamimal
@tsegina
@tsegina 9 ай бұрын
helpfull comment. lehulachinm tilik mikr new, thank you
@mierafgebremedhin7985
@mierafgebremedhin7985 9 ай бұрын
lek neshe GN esa gen kesu kemeleyayet befit New yechenkelat hemem nebebat
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 9 ай бұрын
Besmam yhen comment 20 amete lay besemaw ahun tilk hognalehu
@pan-africantradingandcontr1810
@pan-africantradingandcontr1810 9 ай бұрын
Mawerat eko kelale new ተግባሩ ነዉ ሚከብደዉ 😢😢😢
@Rhuth818
@Rhuth818 9 ай бұрын
❤እርጋታዋ ደስ ይላል ኧረ ታረቁ ይሔኮ የሰይጣን ተንኮል ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ገኒዬ በጣም አከብርሻለሁ ከቻልሽ በፈጣሪ ፍቃድ ብታስታርቂአቸው ደግሞ መልካም ነበር
@user-rc5be2kp7l
@user-rc5be2kp7l 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ልጅ የራስሽ ውበት ያለሽ በጣም ግልፅ ታላቅ ሴት ንግግርሽ ውበት ያለው እንደዚህ አይነት ውበት ያለው ቁም ነገር አንቼ ባትኖሪ ኖሮ ከየት እናገኘ ነበር እንኳን ኖርሽልን አሁነም ኑሪልን የኔ ውብ
@sammytadesse1109
@sammytadesse1109 9 ай бұрын
ስለ እናት ታሪክሽ በጣም ነው የመሰጠኝ ያሳዘነኝ ሙሉ ጤንነትሽን ጌታ ይሙላልሽ ገና ልጅ ነሽ በዚህ ላይ ቆንጆ ነሽ በፍፁም ተስፋ አትቁረጪ ሁሉም ያልፋል እዚህ ያለሁበት በውጪው አገር ብዙ ተመሳሳይ ችግሮች አይተናል ። በርቺ
@selamawit45
@selamawit45 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም በ2012 ኮሌጅ ተማሪ እያለሁ ከበፊቱ ፍቅረኛዬ ጋር በኔ ጥፋት ስለያይ እንዲህ አይነት ነገር አሳልፍያለው በጣም ከባድ ነበር ነገር ግን በሰአቱ እንዳንቺ አይነት የሚረዳ ቤተሰብ አልነበረኝም ነበር በሀይማኖትም ጠንካራ አልነበርኩም በሰአቱ ወስኜ ራሴን ላጠፋ አስብኩና ግን እሱ መልሶ እንታረቅ ቢለኝስ ቢመለስስ ትንሽ ጊዜ ልጠብቀው እያልኩ ነበር ልክ ጭንቀት ነገር ሲሰማኝ አንድ የማውቀው ፀሎት አባታችን ሆይ ብቻ ነበር እና እሱን እፀልይና ፈጣሪ ሆይ አስረሳኝ እል ነበር ጊዜው የኮረና ጊዜ ነበር እና ትምህርት ተዘግቶ ስለነበር በሀይማኖት ጠንካራ ሆኜ ሳይሆን መሄጃም ስላልነበረኝ ከቤት ለመወጣት በየቀኑ ከጠዋት እስከ ምሳ ሰአት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ቁጭ እል ነበር ይቀለኛል መሄጃ ሳጣ የሄድኩባት ያቺ ቤተክርስቲያን ሰላም ሰጠችኝ ያ ግዜ ሳላውቀው አልፎ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ቀረ ተመርቄ አዲስ ህይወት ጀምሬ አግብቼ ደስተኛ ነኝ አሁን የምመክርሽ እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም እሱን ብቻ ተማፀኚው ሳታስቢው ሰላም ታገኛለሽ የተበላሸው ሁሉ በጊዜ ሂደት ተቀይሮ ታያለሽ ለእራስሽ አዲስ እድል ስጪው
@meseretyenew
@meseretyenew 9 ай бұрын
ሰዎች በቅድስት አርሴማ አልተጠቀምንባትም በዚህ ዘመን ከጭንቅ ከመከራ የምታወጣ ሰማዕት ናት። በሀዘን በመከራችሁ ሰአት ጥሯት በእውነት ቀድማ ነው የምትደርስላችሁ።እባካችሁ በቃልኪዳኗን እመኑ❤
@jelo3241
@jelo3241 9 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ያንተን ክብር ለሌላ ስለስጠን ማረን አባት ሆይ
@naniteshome1993
@naniteshome1993 9 ай бұрын
ማናት
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 9 ай бұрын
​@@jelo3241😂😂😂😂😂😂😂
@merytedy8075
@merytedy8075 9 ай бұрын
ሐዋ 4:12 ምን ይላል ሆሆሆ ፈጣሪ ሆይ ክብርህን ለፍጡራን ሰጠን ክብርህን አቅለልን በህይወት እያኖርከን ነው አቤት ምህረትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alemteka3149
@alemteka3149 9 ай бұрын
​@@naniteshome1993አይታወቅም ።
@sewalebelachew3969
@sewalebelachew3969 9 ай бұрын
I never thought I could sit and watch long videos like this, but once I started, I couldn't stop. It was a very nice conversation. The takeaway is that mental health is more critical than anything. Both of you did great in the interview, by the way. It was honest and heartfelt. The girl is wise, eloquent, and mature. She only needs to broaden her worldview and reading. Then all the problems will be gone for sure. Moreover, she can read religious and psychological books focusing on mental strength. She can consult with people about what kind of books she can read to help herself. Furthermore, it's better to attend church regularly and participate in the services there. I hope she will get better soon.
@misraqawi
@misraqawi 9 ай бұрын
Well said. Imagine how many people specifically the young ones are suffering from such mental health issues/ stress!…. Let the Almighty God bless you and guide your future !
@Hayat79725
@Hayat79725 9 ай бұрын
she needs psychological therapy (cbt) cognitive behavioural therapy i don't know whether they do it or not in Ethiopia they do it here in UK it works
@wnyenegesti4791
@wnyenegesti4791 9 ай бұрын
አነጋገራ ደሰ ይላል በጣም አንደበተ ሩቱ ነት በፍት ሳያት እንዲ አትመሰለኝም ነበር ዶሞ ብዙ ነገር አሳልፊለች
@youtubechanal6014
@youtubechanal6014 9 ай бұрын
ለምን አለቀስኩ😭በማርያም ከናቷ ጋር ብትቀርብ ደሞ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ☝እግዚብሄር ይመስገን🙏😊
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 9 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አይዞሽ መበርታት ነው ያለብሽ አሁንም ፀበሉን ተጠመቂ 😍😘
@messydds735
@messydds735 9 ай бұрын
❤❤❤tekekel Ayzoshe❤
@user-ed8cq3wx8m
@user-ed8cq3wx8m 9 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ፀበል እና እምነት ካንቺ አይራቅ!!
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሥራው ግሩም ድንቅ ነው። አይዞሽ የኔ ቆንጆ እህት። ይህ ሁሉ የመጣው አንቺን ሊሰራሽ፣ ሊሞርድሽ፣ ሊያስተካክልሽ፣ ሊሰጥሽ ያሰበው የክብር ሽልማት ስላለ ነው ነው። እኔም እንዳንቺ እየተሰራሁ ነኝ፤ የድንግል ልጅ ምስጋና ይድረሰው የሚወራ የሚያስተምር ታሪክ አለኝ። የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኞች እንደምንም ስሚ ተከታተይ። አይዞን እንበርታ! ገኒ የህይወት ተመራቂ ተማሪ ነኝ (ት/ት ባያልቅም) ስመረቅ እግዚአብሔር ከፈቀደ እመጣና አወራሽ ይሆናል።
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
የጓደኛ ብዛት ትርፉ በሽተኛ መሆን ነው ውስጣዊም ውጫዊም በሽተኛ ያደርጊሉ በተለይ የሴት ጓደኛ አስፈልግም
@yabatwa
@yabatwa 9 ай бұрын
በአሁን ሰአት ሁሉም ተከሲስ ነው ወንድም ሆነ ሴት አያስፈልግም😢
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 9 ай бұрын
@@yabatwa በእውነት እግዚአብሄር ብቻውን በቂ ነው።
@nanigebre3747
@nanigebre3747 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው መጥፎ ነው ማለት አይቻልም። ለምሳሌ እኔ ከባድ የህይወት ፈተና በገጠመኝ እና ማንም ከጎኔ ባልነበረ ጊዜ ጓደኞቼ ናቸው ብርታት የሰጡኝ እና አብረውኝ የነበሩት
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 9 ай бұрын
​@@nanigebre3747 ለኔ ደግሞ ብችግሬ ግዜ በሕመሜ ግዜ በፍተናየ ግዜ የምወዳቸው የማቀርባቸው ክኔ የማስቀድማቸው በንፁሕ ልብ የማምናቸው እነሱኮ የኔ ውድ ናቸው በምላቸው ሰዎች ተካድኩ በሚገርም ሑኔታ ፊልም ተሰራሑ ወርቅ ሰጥቼ አቧራ ተመለሰልኝ ግፍ ተፈፀመብኝ ።።
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 9 ай бұрын
ታረቁ የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉 እሱም ይከድሻልኮ😢😢😢😢
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 9 ай бұрын
ይክድሻል ነው ወይስ ይወድሻል??
@MrSura25
@MrSura25 9 ай бұрын
ሌላ ሚስት አለችው
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 9 ай бұрын
@@MrSura25 አትይኝም
@susutube9855
@susutube9855 9 ай бұрын
​@@MrSura25ውሸታም
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 9 ай бұрын
​@@Aynalove3382ላች ማን ነገራሽ ባክሽ
@user-dr1pi9yq7r
@user-dr1pi9yq7r 9 ай бұрын
ሰማእቷ እናቴ የኔንም እህት ታሪክ ቀይሪልኝ በፀሎታችሁ አስብልኝ😢😢😢እደሚቀየር በዝች ልጅ ህይወት አምኛለሁ ለምስክርነት ታብቃኝ እከባድ ውሴኔ ውስጥ ነው ያለችው😭😭
@bekyisfa1094
@bekyisfa1094 9 ай бұрын
Ayzosh kelbsh lemgnat, emegnign behaymanotsh dagme endetkori newe yemtaregsh. YE SEMAETWA ARSEMA TEDRESLSH.
@tigistashagre-ck9et
@tigistashagre-ck9et 4 ай бұрын
ሮሜ 1 (Romans) 25፤ ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን።
@user-qf3zs6iu6b
@user-qf3zs6iu6b 9 ай бұрын
ስለ እናት በጣም ቆንጆ እና አስተዋይ ነሽ ያለፉት ጊዜያት አልፈዋል በጥሩም በመጥፎም እግዚያብሔር ምክንያት አለው አንቺ ብቻ ፀልዪ ጠንካራ ሁኚ የድንግ ልጅ ይጠብቅሽ
@Eyerus879
@Eyerus879 9 ай бұрын
የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለሁ የሆዴን በሆዴ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለሁ ካለኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጂኝ እላለሁ ✝+ ድግል የኔ ውዳሴ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ለመብርሀን ምን ይሳናታል ተመስገን ❤❤❤
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n 9 ай бұрын
አሜን
@ethiopiancreation2670
@ethiopiancreation2670 9 ай бұрын
መንፈስ ነው እናቴ ቶሚ እባክህ ጥፋቷን ባላቅም በርግጠኝነት እንድታጠፋ ያደረጋት እሱ መንፈሱ ነው በርትተህ ወደ ቀናች ሀይማኖት አምጥተሀታል እና አሁን መንፈሱ ሀይሉን ጨምሮ ነው ሚፈትናት እና ጎኗ ሆነህ እርዳት በፍቅር ከተቻለ ካልተቻለ ደሞ በወንድማዊነት ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ❤🙏ስለ ኦርቶዶክስ ሰማያዊቷ 1ነፍስ አድነሀል እና አጠንክራት እባክህ ስለ መድሀኒያለም ስለ ማርያም 🙏🙏🙏
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n 9 ай бұрын
በትክክል
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 9 ай бұрын
ትክክል
@somerandomperson4100
@somerandomperson4100 9 ай бұрын
እህቴ ኢየሱስ ለዚህ ሁሉ መፍትሄ አለው ጌታ ለነፍስም ለስጋ እረፍት ነው
@tsigeredatekle8729
@tsigeredatekle8729 9 ай бұрын
በእሱ አምና እኮ ዳነች,እናንተ ጋር ያለው ሌላ ኢየሱስ ነው ለምን ትመጣለች?
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 9 ай бұрын
በምስክርነት ልትሸቅልባት ነዋ
@somerandomperson4100
@somerandomperson4100 9 ай бұрын
እረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ የሚሰማ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ሰጋት ያርፋል
@tizitateshome6393
@tizitateshome6393 8 ай бұрын
​@@tsigeredatekle8729 eko midenew miyaweraw
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 9 ай бұрын
ቤተሰብ ሳይረዳቸው በህይወት ላጣናቸው ነፍስ ይማር አችስ እግዚአብሔር ረዳሽ
@mesihabesha3096
@mesihabesha3096 9 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ገኒ ከእነ ቤተሰቦችሽ ተባረኪ እንደዚህ ሰዎች የልባቸውን እንዲናገሩ እድል መስጠት ትልቅ የአዕምሮ ህክምና ነው በመቀጠል እናት የሰውነት ክብደትሽን አስተካክለሽ ውበትሽን አጉልተሽ በአስተሳሰብ በስለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጥንካሬሽ በዚሁ ይቀጥል
@asmerettekle9903
@asmerettekle9903 9 ай бұрын
አንቺ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እንደዚ ወቶ መናገርሽ እራሱ ልዩ ያረግሻል 🥰😍🥰😍
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 9 ай бұрын
😭እውነት አስለቀሺኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ከዚህ ጭንቅና መከራ ወጣሽ በእውነት በጣም ከባድ ነው
@user-ce4ns1mx6s
@user-ce4ns1mx6s 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው እንኳን ረዳሽ የእመቤታች የቅዱሳኑ ምልጃ አይለይሽ
@alemtube12
@alemtube12 9 ай бұрын
ቶሚ በምትወዳት እናት ልለምንህ ታረቁ ሰዉ ገሎም ርቅ ነዉ እሚደረገዉ አይደል በቃ በፍቅር አምላክ ታረቁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 ай бұрын
Ere lela tabisewle iko
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 ай бұрын
​@@mashaallhsss3479ወዮ 🙆‍♀️ከ መቼ ው
@btafe
@btafe 9 ай бұрын
ያምሻል ልበል😂 ሚስቱ እኮ አደለችም youtube ላይ ወታ ስለተነፈረቀች ነው የሚታረቁት? ሲጀምር ወታ መለፍለፍዋ እራሱ ታስፍራለች
@alemtube12
@alemtube12 9 ай бұрын
@@btafe ጭራሺ እረ እኔ ሚስቱ እንደሆነች ነዉ እማዉቀዉሆሆሆሆሆሆ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@OneLove_12
@OneLove_12 9 ай бұрын
እንደኔ ፍቅረኛ የሌላችሁ እስቲ በላይክ ጥንካሬያችሁን አሳዩ
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 9 ай бұрын
እኔም❤
@N33Natty
@N33Natty 9 ай бұрын
እረ አለን❤💔
@bezawitgirma9148
@bezawitgirma9148 9 ай бұрын
Anchi yeyazesh ken abetttt
@OneLove_12
@OneLove_12 9 ай бұрын
@@bezawitgirma9148 🤣
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 9 ай бұрын
ተገላገልሽ የዚች ቀበጥ ታሪክና ግዜዬን ጨርሼ ማየቴ!!!!
@mohamdfozya
@mohamdfozya 8 ай бұрын
ገኒዬ እኔም የሷታሪክ ላይነኝ በዚህ ሰአትላይ በዛምላይ ስደት ነኝ ሁሉነገር ክብድ አለኝ አሰሪዬ ባታናግረኝ ፀጥብትለኝ እህህህህ😢😢😢😢ብቻ በራሴ ጥፋት እምወደው ባሌን ተለዬኝ ይቅርታ አልኩት ለመንኩት በፍፁም ሊሸነፍ አልቻለሁ ብዙነገር ሆንኩኝ ምን ትመክሩኛላችሁ ውስጤ እየተቃጠለ ፊቴ ተጠበሰ እማለቅስበት አዳሬን እንቅልፍ አይወስደኝም ብቻ ብዙነገር እያሆንኩነው 😢😢😢😢😢
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 9 ай бұрын
የኔ እህት እየሱስ ይወድሻል ።እውነተኛ እረፍት እየሱስ ነው።
@MimoHmariam-vm7mw
@MimoHmariam-vm7mw 9 ай бұрын
ለስብከት ጊዜ አታጠፉም አይደል አይ ጴንጤ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 9 ай бұрын
​@@MimoHmariam-vm7mw😂😂😂😂😂😂 የውሸት ነው ስብከታቸውም
@merima7930
@merima7930 9 ай бұрын
አሜን እዉነት ነዉ
@babyyot
@babyyot 9 ай бұрын
😂😂😂ay pente
@azebb.9813
@azebb.9813 9 ай бұрын
​@@babyyot😂😂😂 i was about to say this "አይ ጴንጤ "
@wy2392
@wy2392 9 ай бұрын
ብዙ ሰው በዚህ ሁኔታ ያልፋል ግን እንደዚህ ሰው ፊት ወጥቶ መናገር ትልቅ አቅም ነው። ባንቺ ምክንያት ብዙ ሰው ብቻውን እንዳልሆነ እንደሚሰማው እንደሚፅናና እርግጠኛ ነኝ። እግዚአብሔር ሁሌም ስላለልሽ, በጣም መልካም ቤተሰብ ስለሰጠሽ, ስለሁሉም ነገር ... ይመስገን። ምንሆኘ ነው እንደዛ የሆንኩት የምትይበት ጊዜ ቅርብ ነው።እኔም ምክንያት የሌለው ጭንቀት ያስቸግረኝ ነበር የጠቀመኝ ፀሎት አለማቋረጥ, ፀበል መከታተል እና ስብከቶችን መዳመጥ ነው። በሆነ ለእኛ ለጊዜው ከባድ በመሰለን ሁኔታ ውስጥ ሲያሳልፈን በርግጠኝነት ወደፊት ከሚጠብቀን በጣም ከባድ ችግር እየጠበቀን ነው። ...
@narei21
@narei21 9 ай бұрын
ፀበሉን እና ፀሎቱን ብታተኩርበት መልካም ነው ምክናየቱም የሆነ ውስጧ ያደፈጡ መንፈሶች ያሉ ትመሥላለች ከምር ፈጣሪ በምህረቱ የሁላችንንም ህይወት ይመልከትልን❤️
@s.m.749
@s.m.749 9 ай бұрын
አዎ በመሀል መዘናጋት ሌላ ችግር ስለሚፈጥር በፆም በጸሎት በስግደትና በፀበሉ መበርታት ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!
@hiwotbekele8000
@hiwotbekele8000 9 ай бұрын
Ayebalim. Fetatri yemberhan lij fewaseotsle
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 9 ай бұрын
ትክክል እኔም ልለው ነበረ
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 9 ай бұрын
ትክክል እኔም ልለው ነበረ
@emed1779
@emed1779 9 ай бұрын
መዳን በክርስቶስ ብቻ!
@user-es5ms9od5b
@user-es5ms9od5b 9 ай бұрын
አሰታርቋቸው የምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችው ሰንት ነገር አሳልፋለች እግዚአብሔር እየረዳት ነው ተዋት
@tg5650
@tg5650 9 ай бұрын
ጌታ ይችላል ብቻውን ጌታ ነው ትድኛለሽ እጅሽን ይዞ ያወጣሻል አሜን
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 9 ай бұрын
አሜን የጌታ ሰው😂😂😂😂😂
@BietisolomonBieti-oi1lk
@BietisolomonBieti-oi1lk 9 ай бұрын
ውሰጥሽን ለንሰሐ አባት አሰረክቢ ይቀልሻል ካህን ማለት መቃብር ነዉ ከቻልሸ አርሴምየ ሱባኤ ይዘሽ አሁንም ይህን ከፉ መናፍሰት አሰወጭዉ አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ላንቺ ሰላለዉ ነዉ ያዳነሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 9 ай бұрын
እህቴ የመናፍስት ልክፍት ነው ንስሃ ገብተሽ ፀበል ግቢ በፆምና በፀሎት ትፈወሻለሽ
@amenmiko3619
@amenmiko3619 9 ай бұрын
እድለኛ ነሽ እሄንን ምህረት ያላገኝ ስንት አለ እግዚአብሔር ይመስገን የወደደሽ ያገኝሽ ጌታ ይመስገን
@helendeyamo2098
@helendeyamo2098 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እባክሽን ያንቺ ህይወት በምንም አይነት አይከፈልም እባክሽ ለቤተሰብሽ ለእናትሽ ስትይ እራስሽን ጠብቂ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ለማን ብለሽ ነው እራስሽን የምታጠፊ እራስሽን ጠብቂ
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m 9 ай бұрын
ሴት መሆን ከባድ ነው በኛላይ ሁሉም ይፀናል😢ሰማእቷ አሁንም ትርዳሽ🥰
@hiwotmota6166
@hiwotmota6166 9 ай бұрын
Manat sematuwa
@mmn6040
@mmn6040 9 ай бұрын
ማናት ሠማአቷ😂
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m 9 ай бұрын
@@mmn6040 በይ ዝግጂ ነሽ ለማወቅ ሰማእቷ ማለት ከብዙ በትንሹ አች እደ ጓደኛሽ እየሱስ ብለሽ ለምጠሪው የጌቶች ጌታ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሙሽራ ያለምን ነገር ንቃ ለጌታዋ የኖረች እራሷን ስለ ስሙ አሳልፋ የሰጠች እናታችን ሰማእቷ ቅድስት ማርሴማ ናት የኔ እህት በረከቷ ይደርብሽ ልቦናም ትስጥሽ አሜን🥰
@hiruta8043
@hiruta8043 9 ай бұрын
ነነነነ
@tsigeredatekle8729
@tsigeredatekle8729 9 ай бұрын
​@@user-fh6oj2qo8mperfectly said❤
@HanaBh
@HanaBh 9 ай бұрын
ጌታ የልብ አይኖችሽን ይክፈት ብልህ ሁኚ አንድ ሒወት ነው ያለሽ😢
@samiart7916
@samiart7916 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትክበር ትመስገን አሜን አሜን አሜን
@mekdesgossaye8527
@mekdesgossaye8527 9 ай бұрын
አንቺ እኮ በጣም ቆንጆ ነሽ አንዳንዴ በህይወታችን ውስጥ የማይጠቅመንን የማይሆነንን ነገር እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ነው የሚያርቅልን ስለዚህ ትዳር ውስጥ ገብተሽ ትዳርሽ ቢበተንስ ምን ትሆኚ ነበር። እናም የኔ እህት እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው በፀሎት በርቺ አምላክሽንም አመስግኚ ታሪክሽ ይቀየራል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 9 ай бұрын
በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም ይገሰጥ ይህ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤእ ሰይፍ ይቆራርጠዉ አሜን
@user-os2ex5wj8p
@user-os2ex5wj8p 9 ай бұрын
Ameen
@HayatMahmud-cp5bu
@HayatMahmud-cp5bu 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 9 ай бұрын
😂እረ ወይኔ ያስቃልኮ በቃ መምህርግርማ መሰላችሁኝ ክክ
@KiyaAbera-pk1zg
@KiyaAbera-pk1zg 9 ай бұрын
Yeyesus sim bicha Bak new yemikaelin sayif teywuna..yemtsiku gn Dena nachu eyesus aychelm?
@BizuuKetamaa
@BizuuKetamaa 9 ай бұрын
Amen
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 ай бұрын
የዛሬ ጓደኛ ምቀኛ ነው ሰው ሲደሰት የማይወድ የቅናት መንፈስ አለ እና ከጓደኞችሽ መካከል መተት አድርገውብሽ ይሆናል በፀሎት በርች የእናት መከራሽን አይሽ😢😢😢
@edudu7970
@edudu7970 9 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የማስበው
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 9 ай бұрын
እኔምእደዛነውሐሳቤ
@Hayat79725
@Hayat79725 9 ай бұрын
የጨዋነትሽ ብዛት ደግሞ Tommyን protect ለማረግ ብለሽ አስቸጋሪ ሰው ነኝ ማለትሽ😭😭😭 I wanna give you a big hug be strong my girl and protect yourself❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
እህት ጌታ ኢየሡሥ አሁንም ይወድሻል ሠውን ሊከዳሽ ሊረሣሽ ሊተውሽ ይችላለል የማይረሣው የሞተልሽ ሞት ድል አርጎየተነሣው ኢየሡሥን ተከተይ ጨንቀትሽ ሁሉ በሡ ላይ ጣዩ መፃሀፍ ቅዱሥ አንቢቢ ኢየሡሥ ጌታነው
@bonimehare1141
@bonimehare1141 9 ай бұрын
የኔ እናት የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምሪ እኮ ያወራር ለዛሽ አንቺን የመሰለች ልጅ አተን ቢሆን ነበር ኢትዮጵያ ከስራ ነበር ነገ የሚለው ተስፍ ካለ ህይወት አለ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ደሞ እናይሻለን እንኮንም ኖርሽልን
@zaidgebrehiwot5292
@zaidgebrehiwot5292 9 ай бұрын
አርሴምዬ የተሻለ ሰው ትሰጥሻለች በእግዚአብሔር ቸርነት የማያልፎ ቀን የለም
@user-ek7bk5dz3v
@user-ek7bk5dz3v 9 ай бұрын
Barbara nat aun tekeyeralch be 6 ende dero eyesus new yrminegsew aun
@felenuna8034
@felenuna8034 9 ай бұрын
@@user-ek7bk5dz3v😂😂😂😂
@felenuna8034
@felenuna8034 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይሰጥሻል ማለት ምን ይከብዳል እርሱ አይበልጥም ከሁሉም ???
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710 9 ай бұрын
​@@felenuna8034 አረ ጎበዝ የምን ጥልቅ ማለት ነው ሆ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
​@@felenuna8034እናታችን ቅድስት አርሴማን ያመነባት ሁሉንም ማድረግ ትችላለች
@ZufanSime-zm1ky
@ZufanSime-zm1ky 9 ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት አርሴማ ትመስገን እና አንቺን ስሰማ እራሴን አየውት እና ውሉም ለመልካም ነው ፈጣሪ ለመልካም ነው ሁሉንም የሚያደርገው እና አመስግንሻለው
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 9 ай бұрын
በጣም አስተምረሸናል ብዙ ልጆች ይማራሉ እኔም የልጆች እናት ነኝ የናትሸ ጭቀት ይገኛል አይዞሸ ❤❤❤
@kelemsegew8988
@kelemsegew8988 9 ай бұрын
አናቴ ሠማህቷ የበለጠ እይወትሽንታሣምረው ምልጃዋ በረከተ ለሁላችንም ይጠብቀን
@trueorfalse009
@trueorfalse009 9 ай бұрын
ሰው አያስፈልግም ከሀዲ ነው። ሙሉ ልብ አይሰጥም ሰው የራሱ ጓደኛ መሆን አለበት። በእምነቱ ጠንካራ መሆን አለበት። ልጅቷ በጣም ሚስኪን ናት። i learned from this interview 🙏💪🙏
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Betam setsazen 😢
@meryammehammud1927
@meryammehammud1927 9 ай бұрын
Awo betammm meskin nat that's why endeze yehonchew
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
የሰው መድኃኒቱ ሰው ነው ከማጋ ነው የምኖሪው አንች??
@misraktadessephone5688
@misraktadessephone5688 9 ай бұрын
Absalat yemtbayi gud min aynet astesaseb new yalesh demo becommentm sew tasaschalesh?
@hermelawalter7652
@hermelawalter7652 9 ай бұрын
​@@misraktadessephone5688 ውይ የራስሽ ህይወት ላይ አተኩሪ
@marcanm1014
@marcanm1014 9 ай бұрын
ይሄ በጣም ትልቅ ትምርት ነው ለኛ ለወጣቶች የኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ነሽ ያሰብሽውን የፈለግሽውን ማድረግ ትችያለሽ ከፈጣሪ እገዛ ጋር ፈጣሪ ይወድሻል ካለብሽ ችግር ተላቀሽ ስኬታማ ሁነሽ ድጋሚ እንደምናገኝሽ ተስፋ አለኝ የድንግል ልጅ ይርዳሽ❤❤
@yohannshabtamu8509
@yohannshabtamu8509 9 ай бұрын
አካኩዋ አርሴማ ስትይ ኦንዴት ደስ እንዳለኝ ለኔም ደርሳልኛለች ሰማእቷ የሚገርም ታሪክ ነዉ እህቴ መመለስሽም ደስ ይላል
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 9 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያም ካንቺ ጋር ትሁን 🙏🙏
@mezmurwithlyricsvideo4427
@mezmurwithlyricsvideo4427 9 ай бұрын
That Woman who saved your life is an Angel sent by God.
@hirutzewde6850
@hirutzewde6850 9 ай бұрын
እህቴ በጣም የምታምሪ ልጅ ነሽ ሁለተኛ ላይጨንቅሽ ,እራስሽን አጥፊ አጥፊ ላይልሽ ,ለዘላለም በሰላም ልትኖሪ እቅድ አለሽ እውነት ትፈልጊያለሽ ማንም ምንም ይበልሽ የሰላም አለቃ የሆነው ሰማይና ምድርን የፈጠረው ለሁሉ ነገር መልስ ያለው ለሰው ልጅ ሁሉ ህይወቱን የሰጠው እየሱስ ብቻና ብቻ ነው እባክሽ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ እባክህን ወደ እውነት መንገድ ምራኝ እውነቱን አሳየኝ ብለሽ በርሽን ዘግተሽ ጸልይ እሱ ፈጥኖ መልስ ይሰጥሻል አደራ ይህንን አድርጊ ጌታ ይረዳሻል::
@ksaksaksaksaksaksa1252
@ksaksaksaksaksaksa1252 9 ай бұрын
😢እኔም እዚህ ቦታ ነበርኩ ዛሬ ግን እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉንም አልፌዋለሁ በፈጣሪየ እርዳታ😢😢😢😢 እግዚአብሄር ይመስገን አሜን፫
@Marwa_Ayalew-21
@Marwa_Ayalew-21 9 ай бұрын
የዚች ልጅና የኔ ህይወት አንድ ነው ልዩነቱ እሷ ረዳት አላት እኔ ከእግዚአብሔር ጋር በስደት ራሴን አተረፍኩ የማያልፍ ቀን የለም የ5አመት ፍቅር ተስፍ እምነት ነው ሲኦል አድርሶኝ የሄደው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ ታሪክ ብዬ አወራዉ ይሆናል 😢🙏
@user-cs1sy6mm2j
@user-cs1sy6mm2j 9 ай бұрын
Awo enate taweriwaleshh demo ketefatan xeru new egziabher ymesgen bey yene nat anchi eko hilina she nitsuh new yblagn lesu emegnign enate dingle Mariam alech
@maremaru
@maremaru 9 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉን በእግዚአብሔር ተስፉ አድርኪ ያልፉል ❤️
@tiybatasfwu6668
@tiybatasfwu6668 9 ай бұрын
የኔ ታሪክ ማርያምን የስድስ አመት ፍቅረኛየ ነው ከሴት ጓደኛየን ፎቶ ዋሳፕ ላይ ፕሩፈይል ተጠቅሞት ሰይ በቃ ፀጥ ነው ያልኩት ቶሉ ብለው ሃኪም ቤት ወሰዱኝ በሁለተኛው ቀኔ ነው ሃኪም ቤት መሁኔን ያወኩት ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ሂወት ቀጠለች እኔም አለሁ ሶስት አመቴ እነሱም አገቡ ወለዱ ተበልኩ እኔም ወደራሴ ተመልሸ ባላገባም ቤቲን ገዝቸ ሀሪፍ ሰራ እየሰራሁ ነው የማያቅ ሰው ሀብት እኮ ያለ ልጅ ጥቅም የለውም ይሉኛል እኔ ግን ወንድ ልጅ ሰይ ጩሂ ጩሂ ነው የሚለኝ በጣም ነው የምፈራቸው ሰይጣኑች ከምድረገፄ ያጥፈቸው
@pan-africantradingandcontr1810
@pan-africantradingandcontr1810 9 ай бұрын
me too konjo enam sew new yatahut ategebe mehon enji enam enedenanete negn 😢😢
@zeharahassen2396
@zeharahassen2396 9 ай бұрын
Ayezoshe yene ehet hul
@nitsihitassefa7367
@nitsihitassefa7367 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ ውስጥ ያየሁት ንፁህነትን ብቻ ነው እግዚብሄር አሁንም ካንቺ ጋር ነው ይሄ አንዱየህይወት መንገድ ነው
@lidudxb8764
@lidudxb8764 9 ай бұрын
ለሴት ልጅ ቀለበት አድርጎ ሠርግ እየተጠበቀ መለያየት በጣም ከባድ እና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይከታል ግን ጌታ አዋቂ ነው እናትዬ አይዞኝ እባክሽ ጠንካራ ሁኚ
@workiegashu6599
@workiegashu6599 7 ай бұрын
የኔ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል ለበጎ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው በአለፈው ህይወትኝ አታስቢ እሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አይዞሽ መበርታት ነው ያለብሽ አሁንም ፀበሉን ተጠመቂ እሽ
@kasutube8310
@kasutube8310 9 ай бұрын
ገኒዬ በማርያም እሱን ጠይቀሺ ሌላ ህይወት ካልጀመረ ለማስታረቅ ሞክሪ አቺ ካሰብሺ ፈጣሪ ይርድሻል ይህን ፍቅር አድኝላቸዉ እኔ ሳያት አዉንም ዉስጦ ፍቅር እዳለ ነዉ እማምላክ አቺ ከነልጅሺ ጣልቂያ ግቢ🙏🙏🙏
@bertukaneshete9831
@bertukaneshete9831 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይሥጥሽ😢😢
@HayimFiker
@HayimFiker 9 ай бұрын
በዚህ ሰዓት ወደ ፍቅር ሳይሆን ነፍሳን ማዳን ነዉ ያለባት ያሉባትን መንፈሶች ማስወገድ አለባት
@zaharz611
@zaharz611 9 ай бұрын
አስታሪቃቸው የኔ ጀግና ገነት ንጋቱ❤❤❤
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 9 ай бұрын
ፍቅረኛ አለችዉ
@zaharz611
@zaharz611 9 ай бұрын
@@hiwet__dagne4697 ቆዩ እደ ተተለያዩ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Ere widza minbatuna yeha tinziza enkwanm kerbat
@tg.tg1
@tg.tg1 9 ай бұрын
አረ ወደዛ
@nejatali7088
@nejatali7088 9 ай бұрын
Esa tama enji yesu fikir bicha aydelem
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታለቅስ አስለቀሰችኝ❤ እንዳቺ ነበር የማስበው ሰው ሁሉ እኔን ይምሰል ይጎዳል አሁን እሮግፍ አድርጌ ፈጣሪዬን ይዤ ሰላም አግቻለሁ ተመስገን በርቺ እመቤቴ ስለምትወድሾ ወደ እቅፏ አስገባችሽ🙏
@tsion3656
@tsion3656 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስጸው ይሄ ክፉ አንቺን የመሰለ ቆንጆ ሰላምሽን ሊሰርቅ ነው ጸልይ ሁሉም በእግዚአብሔር አይን ትንሽ ነው አይዞሽ 🙏🙏🙏🙏
@jgfjjkhgt4494
@jgfjjkhgt4494 9 ай бұрын
ግሩም ድንቅነው የፈጣሪ ተአምር በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት እፍፍፍ ፈጣሪ ሁላችንንም ከፈተና ይሰውረን አሜን በሉ🙏😭😭
@TG_tube
@TG_tube 9 ай бұрын
የማይሰለች አነናገርሽ የምር በጣም በርጋታ በሬን ዘግቼ ነው የሰማሁት 😢እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ምንም ብትሰበሪ እመብርሃን ከያዝሽ ምንም አይሆኚም ንገሪያት
@fanotube6056
@fanotube6056 9 ай бұрын
ግሩምነው እምየ እኮልዩናት እናት ሚስጤር ጓዳናት እማ እወድሻለሁ እኔም ወልጀ አየሁት ሰቆቃውን ክብር ለናቶችበሙሉእናት
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔእናት ብቻ ትኩረትሽ ካምላክሽ ጋ ማረጉን አዘንጊው በርሱ የማይፈታ ነገር የለም የሚያስጨንቅሽን በስሙ አስጨንቂው ምልረቱ ብዙ የሆነው ጊታ ፈፅሞ ይምርሻል!
@EtsubTamirat-mp4uw
@EtsubTamirat-mp4uw 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኢየሱስ ብቻ ነው ህይወት ከምንም ነገር ውስጥ ያወጣሻል
@s.m.749
@s.m.749 9 ай бұрын
ሰማሻት አይደል የሰጠችውን ምስክርነት? እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ በሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ቃልኪዳን እንዴት የዝህችን ምስኪን ነፍስ ከሞት እንዳተረፈ! በቃ ልጅቷ ወደ አምላኳ በረት ገብታለች! ወደ ትክክለኛዋ ቀጥተኛዋ መንገድ ገብታለች! ሌላ ተጨማሪ ምክር አትሻም!
@Beryaa
@Beryaa 9 ай бұрын
@@s.m.749የቱ ጋር ነው ለአርሴማ ቃልኪዳን የተሰጠው ?እስቲ ይሄንን ቃል አንብቢ ‹‹ለተቀበሉት ሁሉ ግን÷ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው›› (ዮሐ. ፩፥፲፪).
@rubyruby4591
@rubyruby4591 9 ай бұрын
@@s.m.749are you saying orthodox don’t believe in Jesus Christ ??
@s.m.749
@s.m.749 9 ай бұрын
@@rubyruby4591 that is NOT what I’m saying. Orthodox Christians believe and worship Jesus Christ. What I meant was the girl in the video already found Jesus Christ and is in God’s true house now, she doesn’t need advice from Protestants who think she still doesn’t know Christ and those who think we don’t need the intercessions of Saints and Martrys.
@user-zj8qd1po5c
@user-zj8qd1po5c 9 ай бұрын
ወሪኛ እየሰማሽ እያየሽ የማታምኝ ደቆሮ😏
@storytime688
@storytime688 9 ай бұрын
በጭንቀት ምክንያት ያለውን ችግር የኛ ማህበረሰብ ብዙም አይረዳውም።
@user-dw7bm4zp7m
@user-dw7bm4zp7m 9 ай бұрын
መሞላቀቅ ነው ሚመስላቸው
@nomore8101
@nomore8101 9 ай бұрын
ጨረቃ የመሰለች ቆንጅዬ አሳዘነችኝ በጣም ግን እግዚአብሔር ምን እንደሚያደርግ ያውቃል እህቴ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፀልይ እመብርሐን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ❤🙏😍😘
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 9 ай бұрын
ዋው እልታችን በጣም የተባረኽሽ ነሽ አይዞሽ አሁንም ፁሚ ስገጂ ቁረቢ የመምህር ተስፋየ ትምህርት ስሚ።
@lidyalove
@lidyalove 9 ай бұрын
ስነስርዓት አለሽ ቆንጆ ነሽ ከሱ በላይ ይገባሻል ዋናው በሐይማኖት መፅናት ነው
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 9 ай бұрын
ሆ ያጠፍችው እሳ ምትናገሩት ምንድነው ሲቀጥል በሱ አይመስለኝም ይሄ ሁሉ ...
@godislove8937
@godislove8937 9 ай бұрын
​@@fsalbasat5341እሷም ወዳ አይደለም ተይዛ ነው በመንፈስ!
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
ሀይማኖት ፣ይሚስቀይር፣አዳልሙቲ፣የሚባል ፣መንፈስን ፣ነው ፣እግዚአብሔር ፣ይገስፅዉ፣
@alemnegash8998
@alemnegash8998 9 ай бұрын
በሃይማኖት መዳን የለም በየሱስ ብቻ እውነት እና መንገድ እኔ ነኝ ብለዎል ጌታ እየሱስ
@uuujiiiijiil
@uuujiiiijiil 9 ай бұрын
After 5year break I went through same thing I have been there for one year and my mom prayer kept me alive. May God help you yene konjo. He is the only one that can help you out.
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 9 ай бұрын
Keep praying my sister! I feel what you are feeling . if we are willing to hear and see him God is always around us. He send us through bad and dark time to show us He is the only one who stays with us and never give up on us.
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 9 ай бұрын
አይዞሽ ከሰው አጠብቂ ትጎጃለሽ በይ የምን ጭንቀት ነው የምን እራስ ማጥፋት ነው ሁሉም ያልፍል ታሪክ ይሆናል ገና ብዙ ጥሩ ነገር ይጠብቅሻል ፀልይ ተልብሽ ወደእግዛብሔር መሄድ ያለብን ጥሩ ስራ ሰርተን ነው የዘላለም ቤታችንን ይሄማ ቀሪ ነው
የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡
27:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 433 М.
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 33 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
የእኛ ቀናት #108  የኩሽና ውስጥ ጉዴን እዩልኝ!!
15:00
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 77 М.
የውስጥ ሱሪዋ ውስጥ ዘይት ያስጨመርኳት በተመልካች ጥያቄ ነበር።
15:27
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН