ገኒ በአንቺ ምክንያት ከቤት ተባርሬያለሁ። ፍቅረኛዬ የህክምና ገንዘቤን ይዛብኝ ጠፋች።ባለ ታሪክ አንዋር አብዱሰይድ ክፍል 1...

  Рет қаралды 93,581

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

5 ай бұрын

• ዩቱብ ቻናሌ ተዘጋ ሂወቴ ተመሰቃቀለ... የአንዋርን አኑሻ ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱልን።
አንዋርን በስልክ መስመሩ አግኝተው ማናገር ከፈለጉ 0932686410 ላይ ይደውሉለት፡፡
በተጨማሪም አንዋርን በገንዘብ ማገዝ እንፈልጋለና ካሉ 1000276333112 የሂሳብ ቁጥሩ ላይ አንዋር ሰይድ ብለው ቢያስገቡለት በቅድሚያ ምስጋና እናቀርባለን።

Пікірлер: 661
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y9N1f7ioy9eopY0.htmlsi=fqm-huZp_S-rDH0y የአንዋርን አኑሻ ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱልን። አንዋርን በስልክ መስመሩ አግኝተው ማናገር ከፈለጉ 0932686410 ላይ ይደውሉለት፡፡
@LijBesufikadAbdu
@LijBesufikadAbdu 5 ай бұрын
በርታ
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 5 ай бұрын
እሽ
@user-zp7yn3bn2t
@user-zp7yn3bn2t 4 ай бұрын
አይዞህ ❤❤❤❤
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 4 ай бұрын
🌹🌹🌹👍👍🎁አላህ ሙሉ አፊህን ይመልስልህ
@alainfef176
@alainfef176 4 ай бұрын
❤❤አኑዋሬ. የኔ ጀግና አብሽር ወላሂ ከጎንህ ነን ባባየ.
@Tsweet-xv3ex
@Tsweet-xv3ex 5 ай бұрын
እባክህ ebs ላይ እድቀርብ ተባበሪው ገኒ ቢያስ ህክምናውን እኳ ቢያገኘ
@eexx8265
@eexx8265 5 ай бұрын
የኔ አባት እባካችሁ እንርዳው እኛ የማዳም ቅመሞች እንለያል
@emukalid25
@emukalid25 5 ай бұрын
ተረጋጉ እሽ ያወራ ሁሉ እወነት አይደለም እንደዚህ መሆኑባሳዝንም ግን አፈቀርኩሽ በሉ የሀረብ ሀገር ሴት ብር ወስዷል በደብ አወራው ነበር ኤፊቢ ላይ ግን ለእኔ ያለኝ እናቴ የሞተችሁ እኔ ልመረቅ ስል ለምርቃኔ ስትዘጋጅ ነው አ አሁን ደግሞ ሌላ ታሪክ ይናገራል አይ አኗር ግን አላህ ያሽርህ ልቦናም ይስጥ ❤🙏
@selamselam9188
@selamselam9188 5 ай бұрын
​@@emukalid25ማ ይሄ አንቺ አዝኘ ነበር😢
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
ምቀኛ ነሽ የፌስቡክ ወሬና ይሄ ምን አገናኘው ፌስቡክ ሁሉም ይዋሻል​@@emukalid25
@bereketabate8124
@bereketabate8124 5 ай бұрын
Melekame set nesh tebareki❤
@anushamedia
@anushamedia 5 ай бұрын
​​መቸዉ ጉድ እስኪ ነይ መረጃሺን መረጃሺን አምጭና ለምን አብረን አንቀርብም የገኔ ቤት ክፍት ነዉ ማነዉ የላከሺ ​@@emukalid25
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 5 ай бұрын
በአላህ ebs ላይ እንዲቀርብ አድርጌው ገኒ ወይም አገር ያላቹ እንዲቀርብ አድርጉት አይዞህ ወንድሜ አብሽር እሄን ቀን ያልፋል😭😭😭😭😭😭
@anushamedia
@anushamedia 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@alovebaba1212
@alovebaba1212 5 ай бұрын
አይዞን
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ😢
@user-ht1sr2dk9p
@user-ht1sr2dk9p 5 ай бұрын
አብሺር የኔ ወንድም አለህ አፊየ የርግ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 5 ай бұрын
ሞኝ ባገኝ የሚባል በሽታ ነው ዎይ በክንድ የሚበጣ ነው እስኪ መልስልኝ?
@gfuyuuryuuj1946
@gfuyuuryuuj1946 5 ай бұрын
ያልፋል
@tadtube8600
@tadtube8600 4 ай бұрын
አኑሻ ማለት ታጋይ ነው ጀግና ልጅ ነው በቀላሉ ተስፍ አይቆርጥም ። አሁንም በርታ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ.
@AnushaShow
@AnushaShow 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 4 ай бұрын
አረብ ሀገር ያላቹ ሁሉ እናሳክመው በአላህ በአላህ አይባልም አቃለው ግን አሳዘነኝ ወጣት ልጅ ነው መቼም የመዳም ቅመሞች አንታማም አላህ የግዛቹ ያግዘን እናግዘው 😢
@Zekerasusu
@Zekerasusu 4 ай бұрын
እሺ ወላሂ በናትእንርዳውለወገንደራሹወገንነው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 4 ай бұрын
የኔ ውድ
@user-ku7oc7co7l
@user-ku7oc7co7l 4 ай бұрын
ወሏሂ ልንረዳው ይገባል ሁላቺንም በቻልነው አቅም ለነገ ቤታችን ብለን
@PhoneWorld-nh3qs
@PhoneWorld-nh3qs 4 ай бұрын
Ehe
@madeenamohammed8430
@madeenamohammed8430 4 ай бұрын
ኢቢኤስላይ ይቅረብ የምትሉ አባቱን ያገኘዋል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ የመዳምቅመሞች አላህይጠብቃችሁ
@rawdaismael4257
@rawdaismael4257 5 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ በል ሙስሊም ነህ አላህ ነው ያተረፈህ ስሙን ጠርተህ ለማመስገን አትፍራ ጀነት ናት የኛ የሙስሊሞች የዘላለም ቤታችን አላህን ማመስገን አብዛ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 4 ай бұрын
ሙስሊምነውደ😳
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c 4 ай бұрын
ሥሙ ይለያልኮ😢ነው​@@user-rb9rm5yl6r
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 4 ай бұрын
​@user-rb9rm5yl6rአንዋር አብዱሠይድነኝአለኮ ግንአልሐምዱሊላሕ አይልም
@RozaAmdihunRoza
@RozaAmdihunRoza 4 ай бұрын
ትክክል ወላሂ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 4 ай бұрын
@@user-vp6oe9vb9m ሳህውደ እስከዛሬ አላውቅም ሀይማኖቱን የሚገልፅ አላየሁበትም ተሥሊም ተህሚድ አይልም ለዛነው
@user-gd4nm5qi9k
@user-gd4nm5qi9k 5 ай бұрын
ኢንሻአላህ ድነክ ተቀይረክ ክራንች ጥለክ ለመምጣት ያብቃህ ኢንሻአላህ
@melatmelat-rr1si
@melatmelat-rr1si 4 ай бұрын
Amen
@user-hz8kj1up9m
@user-hz8kj1up9m 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@tube8181
@tube8181 4 ай бұрын
ይሻአለህ
@tube8181
@tube8181 4 ай бұрын
አሚንን
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 ай бұрын
ኢንሻአላህ 😢
@Haregi849
@Haregi849 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ በቀል የእግዚአብሔር ነው አንተ ጠንካራ ልጂ ነህ እንኳን ለራስህ ለቡዙ ሰዎች ትተርፋለህ
@jojolove791
@jojolove791 5 ай бұрын
የኔን ታሪክ የምተርክልኝ ነዉ የመሰለኝ በምእንባ ነዉ የሰማሁህ እኔም እናቴ ሰትሞት ተንከራትቼ ነዉ ያደኩት የናቴን ንብረት እዳልጠይቃቸዉ አደለም ከቤታቸዉ ከሰፈሩ አያሰደርሱኝም ምክንያቱም የሰፈር ሰዉ ይወቅሳቸዋል ምሰኪን የከሊት ልጅ እኮ ናት እየተባለ ምግብ የሰጡኛል ይራሩልኛል ጠፋች ሲባል ዞረ እዛዉ ነኝ ጭራሽ እኔ እያለዉ ፈጣሪን ሳይፈራ በድብቅ የናቴ ቤት ተወልጄ ያደኩበት ቤት ተሸጠ እኔ ልጅ ሰለሆንኩም ምንም መረዳት አልነበረኝም የሰፈር ሰዉ ሲያወሩ ከንፈር ሲመጡልኝ አይገባኝም የምፈልገዉ ፍቅር ብቻ ነበር የናቴ ልብሶቾን ወርቆቾን ያጌጠችበት ያጎቴ ሚሰት ነበረች የእናቴ የሆነ ነገር ሳይ ይከፋኝ እና እናገር ነበር እናጠፋሻለን እንገልሻለን ይሉኝ ነበር እግዝያብሄር እናት አባት በላይ ተጠንቅቆልኝ ዛሬ በህይወት አለዉ ያ ሁሉ አልፎ በሰዉ ሀገር በዝቼ አለሁ እነሱንም እግዝያብሄር እየተበቀላቸዉ ነዉ አሁን ሰሜ ሲነሳ ይደነግጣሉ ወንድሜ በቀል እዳታሰብ ፈጣሪ ይበቀለለህ እራሳቸዉ ጠርተዉህ እግር ላይ ወድቀዉ ይቅርታ ይጠይቁሀል አይተኙም እኮ ኑሮአቸዉ የሰቀቀን ነዉ ምክንያቱም አንተ እንዴህ ሆነህ እነሱ አይተኙም እዉነታዉን ህሊናቸዉ ያዉቀዋል ለዛ ነዉ ሊደዉሉም ሊያዩህም የማይፈቅዱት ህይወት ይቀጥላል በርታልኝ አሸናፊ አንተ ነህ ሁሉም ያልፋል እራስህ ጠብቅ❤🙏
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
የሠው ክፋት ግን😢😢😢😢😢 ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ይህንን የመሠለ ልጅ አጎት ተብየው💔💔💔" ልጅ አለህ
@smms6004
@smms6004 5 ай бұрын
የቺ አለም ግን ላዱ ሜዳ ላንዱ አቀበት ትሆናለች ወንድሜ አይዞህ ልዕል እግዚአብሔር ይረዳሀል ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞህ ጠንካራ ነህ
@hulegebtoube1631
@hulegebtoube1631 5 ай бұрын
ኢነሏሀ ማ ሷቢርን አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አብሽር ታገስ ሁሉም ያውቃል
@hulegebtoube1631
@hulegebtoube1631 5 ай бұрын
ልጁ በጣም ስላሳዘነኝ ምፅፈውን እራሱ አላቀውም ሁሉም ያልፋል
@SelimHassen
@SelimHassen 5 ай бұрын
ኢነላሃ ማአሷቢሪን አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ወድማለምዬ አብሽር ሁሉም ያልፋልአላህ ያግዝህ አላህ ነገሮችህን ሁሉ ያቅልልልህ❤❤❤
@aynalemlengisa6958
@aynalemlengisa6958 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ገኒ የምታቀርቢያቸው ታሪክ ሁሉ ልቤ ያዝናል ይገርመኛል ሲቀጥል ወንድሜ አንተ ብርቱ ጀግና ነክ በርታ ፈጣሪ ከንተጋር ይሁን ከሰው አትጠብቅ ፈጣሪ ይርዳክ
@rutsweet8658
@rutsweet8658 5 ай бұрын
ሲያሳዝን ውስጡ ከሚያወራው በላይ የተጎዳ መህኑ ያስታውቃል ወንድ ልጅ የውስጡን ዘርግፎ መናገር ይከብደዋል ያሳዝናል ።እግሩ በሰአቱ ሚያሳክሙት ይድን ነበረ ።አይዞህ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ ።ቤተሰቦችህ ጨካኝ ናቸው
@user-en4zq7lf4n
@user-en4zq7lf4n 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነዉ በሕክምና መዳን የሚችል ልጅ ነዉ ነገ የተሻለ ነገር እንደሚገጥምሕ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ብቻህን አይተዉሕም አይዞህ ወንድሜ
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 4 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ የድንግል ልጅ በራየህ መታ እርሷ ሰርጀሪ አድርጋህ ከህመህ ታንሃልእች አምነህ ንገራት አምነህ ጠይቃት ከልጇ አማልዳ ታክምሃለች ያባቶቻችን የየዋሆቹ ፀሎት ይርዳህ አነባሁ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 3 ай бұрын
እዴት አጀት ይበላል ይህ ልጅ አፈር ልብላ አምላክ ታርክህን ይቀይረው እግርህን የያዘው ሴጣን ለቆህ ይውጣ አተ ጀግናነህ ማርያምን ለብዙሰው ትተርፋለህ ገኒ ተባረኪልን
@lubabatube7975
@lubabatube7975 5 ай бұрын
የኔወንድም። ሲያሳዝን በአላህ ዱሞ ሙስሊም አይመስለኝም ነበር ፖስት የሚያረጋቸውን አያለሁኝ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ አኗርየ እህህህ ከባድ ቀን እናትህንም አላህ ይርሀማት
@fanotube6056
@fanotube6056 5 ай бұрын
የኔ ወድም በጣም የምወደው ልጅ የእውነት ፈጣሬ ይጠብቅህ የኔወድም ኡፉ እሲ እናሳድገው እኔ ሁሉንም አካውቴ አርጌዋለሁ የኔ ጀግና😢የኔ አባት ሁሉም ቀሬነው አይዞህ ሰው ሲቀር ይቀራል ፈጣሪ ይጠብቅህእጅ በቀል የፈጣሪነው😢
@tube8181
@tube8181 4 ай бұрын
ቅመ ሞች ፊመሰእናርገው
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 5 ай бұрын
ይህም ጊዜ ያልፍል ነገ አንተን እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ከፍ ያደርግሀል አይዞህ የኔ ልጅ ስልክህን እና አካውንትህን ፖስት አድርግ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር የፍውስ እጁን ይዘርጋልህ እይዞህ እግዚአብሔር ያይሀል ልጆቼን ሆነህ ነው የተስማሀኝ ጌት ካንተ ጋር ይህርን
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 5 ай бұрын
💔😭እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ወንድሜ አይዞን ያልፋል
@TehtenaMuche
@TehtenaMuche 5 ай бұрын
እኔ ከልቤ የምጸልየው ውጭ ሀገር ሄደህ ታክመህ ድነህ እንድትመሰክር ነው አግዛብሔር ለትንሽ ግዜ ሰውን ለማሰተማርና ክብሩን ሊገልጥብህ ነው እንጂ አይዞህ የኢትዮጸያ ህዝብ ያሳክምሀል ከእግዛብሔር ጋር
@user-zc6qn1gb2o
@user-zc6qn1gb2o 5 ай бұрын
ወድሜ አላህ አተን ሊያስተምርህ ፈልጎ ነው የተሻለም ይዞልህ ነው አብሽር አላህ ዝምብሎ አይፈትንም ጥሩ ነገር ሊሰጥህ ስለፈለገጅ በሰብር አብቅ ደስተኛ የምትሆንበትቀን ቅርብ ነው በዳይወች ግን አዘንኩላቸው በጣም ይችን ምድር ዘላለም አይኖሩባት ምነው በራሳቸው ጨከኑ
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 5 ай бұрын
ድግል ማርያም ከነልጇ እረድታህ ድነህ ለማየት ያብቃን አይዞህ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 4 ай бұрын
😂እረ ባክሽ እሷ ለራሷም እርዳታን ትፍልጋለች
@ethokelem23
@ethokelem23 5 ай бұрын
አብሽር አለንህ ወንድሜ አላህ ታጋሾች ይወዳል እሱ አይረሳም ይታገሳል እንጂ ጠንከር በል ከችግር ባኻላ ምችት አለ
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 5 ай бұрын
አይዞህ ፈጣሪ ያለምክንያት አይፈትንም ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል አይዞህ❤❤❤
@user-cz1th6kt2f
@user-cz1th6kt2f 5 ай бұрын
የኔ ወንድም በጣም ጠንካራ ነህ በሪታልኝ እስከ መጨረሻዉ ፈጣሪ ይምሪህ በቀል ፈጣሪ አይወደዉም ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ በዳዮች❤❤
@sarafaris5018
@sarafaris5018 5 ай бұрын
አቤት እኔ ጤነኛ ሆኝ ፈጣሪን አማርራለው ይቅር በለኝ አምላኬ የኔ ወንድም እግዝሃብሄር አምላክ ይርዳህ
@user-lf5ni6kb9d
@user-lf5ni6kb9d 5 ай бұрын
እህህህ. በጣም ውላይሂይቅርይበለን
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 4 ай бұрын
😢😢
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 2 ай бұрын
በጣም ሙሉ ጤነኛ ሁነን እናማርራለን
@udayuday4858
@udayuday4858 5 ай бұрын
እሁ እንደዉ ማሳዘኑ በአላህ ኢሄን የመሰለ ልጅ ህክምና ባለማግኝት ምክንያት እንደዚህ ሆኖ አላህ ከጓንህ ይሁን አላህ ያሽርህ
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 5 ай бұрын
አረ ሰወች እንርዳው የኒ ወድም እደት አጀኒቴን እደበላው አብሽር የኒ ወድም አብሽር አሏህ ይገድፍህ አብሽር
@zekiyatube954
@zekiyatube954 5 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ አፊያህን ይመልስልህ ምን ልበል ምንስ ቃል አለው 😢😢😢 አብሽር አይዞህ የዚች አለም ስቃይ እንዳትሸነፍ ነገ ሁሉንም አላህ ፊት ትፋረዳቸዋለህ
@almazmekaneselam
@almazmekaneselam 4 ай бұрын
አንዋር አላህ አፌያህን ይመልሰልህ እንዳጋጣሚ ነው ያየሁህ አብሸር አላህ ጤነኛ ያድርግህ ምን ይሳነዋል
@amenbeker9686
@amenbeker9686 5 ай бұрын
ገንዬ እባክሽ ህክምና ሚያገኝበትን መንገድ አመቻችለት!
@sishaia6875
@sishaia6875 3 ай бұрын
ትክክል ማርያምን😢
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 5 ай бұрын
ወላጅ አባትህን በኢቢ አስ ፈልገው በሂይወት ካለ ታገኘዋለህ
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 5 ай бұрын
ወንድሜ በእውነት ሙስሊም ነህ እኔ የምልህ ይሄ የሴጣን ስራ ነውእባክህ ፀበል ሂድ❤ ቅድስ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ህ ብቻግን አይደለህም ቅድድስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው❤
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢 ብሩን የዝሺ የጠፋሺው ሴት እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅሺ የአዋትሳፕ ግሩፕ ይከፈትና የምንችለውን እንርዳው😢😢😢 ይታከም ሰርቶ ይቀየራን
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 ай бұрын
የምን ፀበል ነው ሙስልም እኮነው ከፈለገ አላህ ያድነዋል
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 3 ай бұрын
@@semenmedianetwork__ አላህ እኮየመካ ጥቁር ድንጋይነው ታዳ ድንጋዮነው የሚያድነው😂
@tutuz8920
@tutuz8920 5 ай бұрын
ሲያዝን ወንድሜ አይዞክ እባኻችሁ እንርዳው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 5 ай бұрын
አይዞህ አብሽር ወንድሜ አላህ የሚወደውን ይፈትናል ከችግር በኋላ በእርግጥም ምቾት አለ እናትክንም አላህ በጀነት ያበስራቸው
@user-ku3jb7mk1w
@user-ku3jb7mk1w 3 ай бұрын
ገኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እደዚ የተቸገሩትን ስለምታቀርቢ እግዚያብሔር ውለታሽን በልጆችሽ ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@Amani-oq7lb
@Amani-oq7lb 5 ай бұрын
አሏህ ያሽረህ የኔ ወንደም ሲያሳዝን በረቢ አሏህ ይረዳህ🌷
@emukal
@emukal 4 ай бұрын
እንዴ አኑሻ ምስኪን አይዞን ሁሉም ለገር ለበጎ ነው ገኒዬ ይሄን ልጅ አበረታችው እኛም ከጎኑ ነን😢
@user-vw8ue6vb9i
@user-vw8ue6vb9i 4 ай бұрын
በስመአብ አሁን ፊቱን አይቶ ማን እንደዚ አይነት ችግር አለበት ብሎ ይፈርዳል 😪አይዞህ ወንድሜ አንድ ቀን ሁሉም ነገር መልካም ይሆን እግዚኣብሄር ፍጡርን አይረሳም💞
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 5 ай бұрын
በጌታ የልጁን ስልክ ካለሽ ገኒ ከማዳም ቅመም ልጁ በጣም ልቤን ነዉ የነካዉ ልደዉልልት ፈልጌ
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 3 ай бұрын
ከላይ እኮ ስልኩን አስቀምጣዋለች እረ ጎበዝ እንይ እንጅ
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህጤ ናህን ይመልስልህ በርታ ነገም ሌላቀንነዉ
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 4 ай бұрын
በርግጠኝነት ይድናል ደጋግ ኢትዮጵያኖች እደሚረዱህ ተስፋ አለኝ ገፊወች ለጊዜው ደስተኛ ሊሆኑ ይችላሉ ግን እግዚአብሔር አምላክ የማታዋን ደስታ ጽዋ የሚያጠጣው ለተገፉ ነው ይሄ አጎትህ ተብዬው ፍርዱን ከላይ እውነት ልብ ይሰብራል 💔💔🥹🥹🥹ያገሬ ልጅ ያልፋል አይዞን በዛላይ እንደኔ እናት የለውም ፍቅረኛው አይ ሕይወት 💔💔💔
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 5 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር የሚበቀል አምላክ ነው ሁሉ ነገሮች ሀላፊ ነው በርታ❤❤
@felanatube
@felanatube 4 ай бұрын
አኑሻ ወንድሜ አንተ በፈጣሪ ገፀበረከት ትኖራለህ ያለፈውንና መጪውን የማይዘነጋ አምላክ አለ እና አዞኝ አንተ ጠንካራና ለሌሎች አስተማሪ ሕይወት ያለህ ነሕና ጠንክር ፀሎቴ ሁሌም አይለይሕም በርታ።
@Fatma-cd2pq
@Fatma-cd2pq 2 ай бұрын
አኑየ በጣም ነው ታርክህ ያስለቀሰኝ ግን ለሁልም ነገር አልሀምዱሊላህ በል ክራንቹን ጥለህ ቆመህ ሰትሄድ ማየት እንፈልጋለን ኢንሻ አላህ ወንድሜ በርታ
@aziza2714
@aziza2714 5 ай бұрын
የኔ ወንድም ኡፉፉ አላህ ጤናህን ይመልስልህ የኔ አባት ወደፊት ጥሩ ያማረ ህይወት ይስጥክ ያረብ 🤲አንተን የመሠለ ወጣት አይዞክ የኔ ወንድም 💔💔🥰🥰🥰
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ❤😢ወይኔ
@user-mh9ez9ub8o
@user-mh9ez9ub8o 3 ай бұрын
አሳዛኝ ታሪክ። እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 ай бұрын
ገኒየ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ያረብ።ዛሬአየሁት ሰብ አርጋለሁ አይዞህ ታሪክ ይቀየራል🎉🎉🎉
@user-vi5fz3vs6q
@user-vi5fz3vs6q 4 ай бұрын
አይዛህ ሁሉም ያልፈል ድኒያ ፈተናዋ ብዙ ነው
@jordanhailu5761
@jordanhailu5761 4 ай бұрын
አማኑኤል &መታሰቢያ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ የተናገራችሁት መልእክት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያቁማቹ bid❤
@user-ft9gw5se5p
@user-ft9gw5se5p 3 ай бұрын
የዚህን ልጅ ታሪክ መስማት ይከብዳል አላህ ይርዳህ
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 2 ай бұрын
የኔወድም እህ ሲያሳዝን አላህ ሙሉአፍያህን ይመልስልእ እናትህም ለጀነት አላህ ይበላት አይዞህያልፋል
@GhdHhf-th8hj
@GhdHhf-th8hj 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 5 ай бұрын
አይዞህ በቀል የእግዚአብሔር ነው ስጭ እጆች ይሄን ልጅ ተባበሩት
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 5 ай бұрын
አይዞክ እግዚአብሔር ይማርክ የኔ ወድሜ 😢😢😢
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 4 ай бұрын
እባካችሁ ይህ ወጣት ልጅ የሚድን ልጅ ነዉ ተባበሩት 😢አይዞክ ወድሜ😢😢
@etechetech7158
@etechetech7158 4 ай бұрын
ወለሂ,በጣም,የማል,ወንደሜ,ፈጣሪ,የገዘህ,አይዙህ
@safiya3794
@safiya3794 5 ай бұрын
የአላህ አላህ ይርዳክ ወድም ሲያሳዝን
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 5 ай бұрын
እናት ትወልዳለች አርጋ ደህና ገላ ብሆላ ይመጣል ጉድና መከራ ይላል የሀገር ሰው አላህ ያሽርህ ወንዴሜ ሁሉም ያልፍል
@sauk1248
@sauk1248 5 ай бұрын
ወይ ወንዲሜ ሆዴን እንደት እንደ በላው💔😭 አይዞህ ፈጣሪ አለልህ 🙏አየ ስው እኮ ክፋቱ😢
@user-qm6ys7dc1m
@user-qm6ys7dc1m 5 ай бұрын
አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፋል ❤❤❤
@user-to8ji6hk1s
@user-to8ji6hk1s 4 ай бұрын
አብዱል አዚዝ ነው የሚታወቀው ይሄ ዘፋኝ ብለውኛል አሣይቼ ለጀቡቲ ልጆች እና አብሽር ወንድሜ
@user-hb8ck9wy3e
@user-hb8ck9wy3e 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አይዞክ ወንድሜ አንድ ቀን ድነህ ቆመህ የምናይበት ቀን ቅርብ ነው ያሰብከውን ትልቅ ሾው ከፍተህ የብዙዎችን ሀዘን የሚተነፈስብበት ሾው እንደሚኖርክ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ❤❤❤❤ በርታ ጠንክር አዕምሮህን መልካም ነገር ብቻ ዝራበት የምናስበው ሀሳብ ዘር ሆኖ የሚታጨድ ነጋችን ስለሆነ። ገኒዬ በጣም ነው የምወድሽ የእናቶች ምሳሌ ነፍፍፍፍ አመት ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አላህ ጤናህን ይመልስልህ ያሰብከውን ያሳካልህ
@sishaia6875
@sishaia6875 3 ай бұрын
ይህ እኮ የዘር አምልኮትነው መዳኒቱ ፀበልነው ዛርነው ለወድልጅ እሚገለው ፀበልነው መዳኒቱ ወድሜ
@betitesfaye6686
@betitesfaye6686 4 ай бұрын
የኔ አባት ሲያሣዝን በጌታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ ብንተጋገዝ እኮ ማሣከም እችላለን ጌታን እንተባበረው በፈጣሪ ስም
@good8574
@good8574 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የነ ኣባት ኣይዞህ ይህም ያልፋል ግን ኤትዮጵያው እንደኛ በዛት ኣለን ግን መተጋገዙ ብዝ ኣይድለን ለም እባ ይህን ጣት እናግዝው
@MeronAb7271
@MeronAb7271 5 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞን ❤😢❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጅኡን ወላሂ ከባድ ነው ያማል አኗርየ አይዞህ ትድናለህ ታገስ አላህ ከታጋሾች ነው 😢❤ገኒየ በጣም እናመሰግናለን
@hddi491
@hddi491 5 ай бұрын
አይ እኛ ሰዎች ስንባል በቃ በአንዲት ደቂቃ ህይወት እንዳልነበር ይሆናል 😢😮 ዋይ
@uamamarali4794
@uamamarali4794 5 ай бұрын
የእኔ ወንድም አይዞህ አሏህ አፊያህን ይመልስልህ
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 4 ай бұрын
አይዞህ አባ በቀል አይጠቅምም በዚህ ንጹህ ልብህ ቀጥልበት የዛሬን አመስግን ነገ ሌላ ቀን ነው መደሃኒያለም ይጠብቅህ
@rutyoutube1925
@rutyoutube1925 4 ай бұрын
አተ በጣም ጎበዝ ጠንካራ 💪 ነክ የተሻለ ባታ ትደርሳለህ ❤❤
@user-kg5zm8fc6w
@user-kg5zm8fc6w 4 ай бұрын
አብሽር አሁንም ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የኔ ወድም❤
@etonegat6564
@etonegat6564 5 ай бұрын
የኔ ጌታ አላህ ይማርህ ደሞ ቆጆ ነው
@user-nj7ek4ex5w
@user-nj7ek4ex5w 5 ай бұрын
አላህ ያሺርህ ወዲሜ የእዉነት በጣም አዘኩ ኢላሂ ጤናህን ይመሥልህ
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 5 ай бұрын
Allah afyaa yargeh😢😢❤❤❤
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 4 ай бұрын
አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ እነሱንም አላህ ልቦና ይስጣቸው አልሀምዱሊላህ በል ግን የት ነው የማቀው አድስ አልሆነብኝም
@dxbdxa8468
@dxbdxa8468 3 ай бұрын
ጋኒ የምር አለህ በሠለም ለጋሬን ከስጋበኝ በጠም ብዙ ከስታመሪ ታሪክ አለኝ አከፍለቹሀለው😢
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 5 ай бұрын
መልካም ሰዉ አይበርክትም ፈጣሪ ጤናንይመልስክ ወንድሜ አዞክ ሁሉምነገር ለበጎ ነዉ ❤❤❤❤
@firehiwotsumebo798
@firehiwotsumebo798 3 ай бұрын
God bless you, bless your account
@tinawolde9826
@tinawolde9826 4 ай бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አየዞኝ ወንድም ይህም ቀን ያልፋል.
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 5 ай бұрын
አይዞኝ ወንድሜ ነገም ሌላ ቀን ነውበቀል የፈጣሪ ነው ሁሉም የሠው ገንዘብ የሠው ነው ታገኘዋለህ ፈጣሪህን አምነህ ጠብቅ
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 4 ай бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን የኔ ፈተኔም ብዙ ነው ግን ቡወንድ ከባድ ነው
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 4 ай бұрын
ወይኔ የኔ አባት አይዞህ አድ ቀን እግዚአብሔር መልስ አለው በርታ ወድማችን
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 5 ай бұрын
እኔን እሚያሳዝን ልጂ😢😢 ቤትሰቦቹ ገንዘቡን እንዳለ መመለስ አለባቸው አፈር ብሉ አያሳዝናችሁም ሀገር አሰዳቢወች
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 4 ай бұрын
😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ወድም እረ እንርዳው
@khadijaabdullah4557
@khadijaabdullah4557 3 ай бұрын
ተዋቸው ለአላህ ስጣቸው ወድሜ ተስፍ አትቁረጥ ነገ ኢሻአላህ ጥሩ ሂወት ይኖረሀል አይዞህ አሁንም ሶብረኛ ሁን ሰው አዞልም እጅ መዞለምህን አትጥላው አላህ የሚወደውን ይፈትና በትግስት ፈተናዎችን እለፍቸው ነገ ላይ ኢሻለህ ጥሩ ሂወት ትኖራለህ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 5 ай бұрын
አብሺር ወዲም አላህ የተሸለነገርአለው❤❤ ebs ላይ እዲረዳ ቢደረግ እኛም እነግዘወለን
@AlemAlem-wu3bd
@AlemAlem-wu3bd 5 ай бұрын
አይዞህ እግዚያብሄር ነገሮችን ይቀይራል አምሳያ ልጆች ውለድ
@user-cj4vh3vg1z
@user-cj4vh3vg1z 4 ай бұрын
yana wanedem allah yeredah bart
@ntshtieseyas2409
@ntshtieseyas2409 5 ай бұрын
Ayzoh egziabher aleh ❤
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 135 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 59 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43