No video

ያገለገሉ መኪኖችን ከመግዛታችሁ በፊት መካኒክም ጋር ከመሄዳችሁ በፊት ማየት ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች

  Рет қаралды 51,206

Yonathan Desta

Yonathan Desta

Күн бұрын

የ 2020 Toyota C-HR (H-1)
⁃ በዛሬው ቪድዮ ያገለገሉ መኪኖችን ከመግዛታችሁ በፊት መካኒክ ጋር ከመሄዳችሁም በፊት ምን ምን ማየት እንዳለባችሁ እንመለከታለን ::
ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ ::
Telegram - t.me/OnlyAbout...
Tiktok - www.tiktok.com/yonathan_desta
Instagram - yonathan_desta
ያላችሁ መኪና ላይ ሪቪው እንድሰራ ፈቃደኛ ከሆናችሁ ቴሌግራም ላይ ሊያነጋግሩን ይችላሉ
t.me/OnlyCarsBot
t.me/YonathanD...
ማንኛውም የመኪና ኩባንያ እንዲሁም መኪና አስመጪዎች ስፖንሰር ማድረግ የምትፈልጉ በነዚህ አድራሻዎች እኛን ሊያነጋግሩን ይችላሉ
yonidesta61@gmail.com
For copyright matters please contact us at: yonidesta61@gmail.com
#YonathanDesta #EthiopiaCars #UsedCarsforsale

Пікірлер: 65
@abenezergetachewtube626
@abenezergetachewtube626 3 жыл бұрын
Nice 👍🏽
@ergettewsemayate1065
@ergettewsemayate1065 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መነሻ ሀሳብ ይሰጣል ግን ብቻህ ሰትሆን የደላላ ወከባ ሰላለ በግል በሚገባ የነገርከን ሁሉ ለይቶ ለማይት ይቸግራ
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
ለዛ ነው ቼክሊስቱን ያዘጋጀሁት እያንዳንዱን ነገር እያየህ የምትመርጥበት
@dz-youtube27
@dz-youtube27 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም ጥሩ ገለፃ
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zeruadugna8687
@zeruadugna8687 2 жыл бұрын
ኤሌትሪክ መኪና ዋጋ እና አስተያየት ብሰጠኝ ልገዛ ፍላጎት አለኝ
@AIO8080
@AIO8080 2 жыл бұрын
Nice precondition and expression.... i like it bro.........
@maeregegebrehewotgebremedh5158
@maeregegebrehewotgebremedh5158 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን የሰውን ለዛውም የውጪ የተሰራን video ከምትጠቀም ራስህ እየፈተሽክ ብታሳይ አሪፍ ነበር.....thsnks though
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
እሺ እንደዛ አደርጋለሁ
@samsonsamuel1235
@samsonsamuel1235 2 жыл бұрын
Betam tru Information,👍🏼 beteley OBD2 yalkew be aynachn betolo lemayet yemanchlewn yetedebeku ye elektric chigrochn mawek enchlalen. Betam gobez 👏
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
Betam👍🏽
@zemaryan4419
@zemaryan4419 6 ай бұрын
ወቅታዊ የመኪኖችን ዋጋም ብትጠቁመን
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 3 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@user-sq4ql5zu3b
@user-sq4ql5zu3b 11 ай бұрын
Tnx
@CheruGeleta
@CheruGeleta 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ከቻልኪ በውጥ መሰመር ላውራህ ስልክ ቴክስት አድርግልኝ
@BekeleTesfaye-tc8wm
@BekeleTesfaye-tc8wm 9 ай бұрын
ተባረክ
@selamdereje9052
@selamdereje9052 2 жыл бұрын
Yoniya tasefelegenalhi bereta
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
Amesegenalehu
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
የመኪና ግዢ ላይ ጠርዝ እና ግልብጥ ምን ማለት ነዉ
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
ግጭት በሚኖርበት ጊዜ የሚፈጠሩ ነገሮች ናቸው
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
@@YonathanDesta ጠርዝ የቱጋር ነው የሚታየዉ ?
@AIO8080
@AIO8080 2 жыл бұрын
yoni......could you inform us about Toyota Hilux 2021 model in detail please
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
I do have a video on that check it out
@milliongirma6433
@milliongirma6433 2 жыл бұрын
wow Arif new gin Motor teru mehonuni Ena Almhonu Endet new mini leyewi ?
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
Demes fesash neger kale ena beches mawechaw mawek yechalal
@mimiyany3185
@mimiyany3185 2 жыл бұрын
ዮኒ ሠላም ነው የኔ መኪና ያሪስ ኮምፓክት ነች ፈጠን ብዬ ስነዳት ቀርቀር የሚል የባልብ የሚመሥል ድምፅ የሠማኛል ምን ላድርግ
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
ድምፁ ከየት ነው የሚመጣው? አንዳንዴ ባለኝ አጋጣሚ አንዳንዶቹ ድምፆች ከመኪናው ብልሽት ብቻ ጋር ይያያዛሉ ማለት አይደለም ግን ደግሞ ሁሉም ብልሽቱን አያመላክቱም ማለት አይደለም ስለዚህ ድምፁ ከየት እየወጣ እንደሆነ ቼክ አድርግ
@nefisakedir9186
@nefisakedir9186 Жыл бұрын
ቀለም የደረበ እና የልደረበ እንዴት?
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
ቀለም የደረበ ሲባል ከፋብሪካ ውጪ ድጋሚ ቀለም ተቀብቷል ማለት ነው ::
@hakimibrahim9489
@hakimibrahim9489 3 жыл бұрын
Sele suzuki 2005 Evire wagen
@jeroketut7498
@jeroketut7498 Жыл бұрын
Yalefebacew mekinawec bseraln 2016 jemro yetemertu
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
Eshi seralehu
@loveone3581
@loveone3581 2 жыл бұрын
ሀይሮፍ ስንገዛ እንዴት ማየት አለብን
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
ሁሉንም መኪና በዚሁ ቼክ ማድረግ ትችላለህ ለሁሉም ላገለገሉ መኪኖች ይሰራል
@eyueldemissei2673
@eyueldemissei2673 11 ай бұрын
ትርጉም በስለሺ
@user-mj8fh5xy2e
@user-mj8fh5xy2e 2 жыл бұрын
በርታ
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hanabasazenaw6688
@hanabasazenaw6688 Жыл бұрын
ኢሌትሪክ መከና ትንሹውን ዋጋ ማወቅ እፈልጋለሁ
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
Okay I’ll do a video on that once the website starts
@simontekalgne4393
@simontekalgne4393 Жыл бұрын
ፍተሻ አገልግሎት ትሰጣለክ ወይ?
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
አዳዲስ መኪኖች ላይ አዎ
@oumermedia5488
@oumermedia5488 3 жыл бұрын
Nice
@coloradocolorado9002
@coloradocolorado9002 2 жыл бұрын
Yetnewsefur
@dawitassefa7892
@dawitassefa7892 2 жыл бұрын
where is the check list?
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
On telegram and it’s pinned
@user-pm3gl8yv9t
@user-pm3gl8yv9t Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@kirubelabebe8145
@kirubelabebe8145 2 жыл бұрын
Asaki sale toyota land cruiser 2004 sarilanga
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
Eshi
@tsegabteklu5926
@tsegabteklu5926 3 жыл бұрын
Bezi agatame menm ayenet mekina lemegezat sent ayenet machebereber selale ene guday selmehedel cal me
@agedewon
@agedewon 2 жыл бұрын
I couldn't find z pdf
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
Text me on telegram YonathanDesta I’ll send you
@user-ko3dm7il6c
@user-ko3dm7il6c 2 жыл бұрын
👍👍
@amedojemal7915
@amedojemal7915 Жыл бұрын
🙏🙏👌
@abdulazizaragaw9428
@abdulazizaragaw9428 2 жыл бұрын
sewyew bezih hulu tiyake temaro meshetun yemitew nw mimeslegn
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
Gezeto kemisekay ayeshalewem?
@akmelsultan2283
@akmelsultan2283 Жыл бұрын
abo yechachk bro
@eotc77277
@eotc77277 Жыл бұрын
ስገዛ አብረኸኝ ሂድ
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም
@yeshewendem7097
@yeshewendem7097 Жыл бұрын
አይ አንተ ከፈለክ ግዛ ካልፈለክ ተወዉ ይልሀል
@yonasfessahaye8466
@yonasfessahaye8466 2 жыл бұрын
😄🤣😂😆😄🤣😂
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 3 жыл бұрын
አንተ አዙረህ አመጣህኝ
@alulabruk7274
@alulabruk7274 Жыл бұрын
You are not an expert. Interpreter 😂😂
@YonathanDesta
@YonathanDesta Жыл бұрын
I didn’t say I’m an expert
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 10 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 44 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 10 МЛН