ያላንቺ ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full movie 2022 yalanchi | Abel Entertainment

  Рет қаралды 975,780

Abel Birhanu 3 / World

Abel Birhanu 3 / World

2 жыл бұрын

Welcome to Abel Entertainment KZfaq channel. We deliver quality Ethiopian Movies and drama. We produce and present quality Ethiopian Films. Hit the subscribe button to stay with us.
Copyright Use Disclaimer - This video is for educational purposes only. Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Пікірлер: 492
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 2 жыл бұрын
አቤት የጓደኝነት ጥግንና የፍቅርን ትርጉም ያየንበት ምርጡ ድራማ
@duri3912
@duri3912 2 жыл бұрын
እኔም ለ9 አመት ያፈቀርኳት ልጅ አለች ሌላ አግብታ ወልዳለች ። ግን አሁን ተለያይተዋል። አሁንም አፈቅራተለሁ ፈጣሪ ካለ እንጋባለን
@astuesrael897
@astuesrael897 2 жыл бұрын
𝙤𝙝𝙝𝙝𝙝𝙝𝙝!! 𝙩𝙚𝙢𝙚𝙨𝙖𝙨𝙖𝙮𝙞 𝙩𝙖𝙧𝙞𝙠 𝙖𝙡𝙚𝙣 💔😪
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ያገናኛችሁ
@user-lt3xh6nz3k
@user-lt3xh6nz3k 2 жыл бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 2 жыл бұрын
ያድርግልህ
@besttube8710
@besttube8710 2 жыл бұрын
ያርግልህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉንም ነገር ይችላል
@robelvanpersi8478
@robelvanpersi8478 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ደስ ይላል በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ በሰላም ላገራችን ያብቃን አገራችን ሰላም ያርግልን
@firehiwotzenabu8420
@firehiwotzenabu8420 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck 2 жыл бұрын
Amennnnnn fatari selamune yametalin
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck 2 жыл бұрын
Ye saw hagari marogale
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck 2 жыл бұрын
fatari hoye selamen abezalen
@sadatube686
@sadatube686 2 жыл бұрын
ለሰወች መልካም በመዋል የሰወችን ደስታ መፍጠር መቻል ትልቅ ደስታነዉ
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z 2 жыл бұрын
በሳቅ የሽኩርቱ ነገር በውሀ 🤣🤣🤣አሽዬ ስወድህ ጩቢቲዬ አተም ውስጤ ነህ 😍😍😍😍
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z 2 жыл бұрын
@Hikma KZfaq እሺ እማ💘
@helujunta9026
@helujunta9026 2 жыл бұрын
ጩቢቲዬ የሳቄን ምንጭ🤣በጣም ደስ የምል ፍልም ነው ይመቻቹ🥰🥰🤗🌿🌿
@uaedxb6960
@uaedxb6960 2 жыл бұрын
ጩቢቲ የኔውድ እወድሀለሁ ቤቶች ላይ በይበቃል ፋንታ ብትሰራ በጣም ደስ ይል ነበር የኔ ማር የኔ ተወዳጅ
@Sara-dw1dn
@Sara-dw1dn 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ😁😁😁😁😂😂😂😂 ፈገግታ በጠፋበት ግዜ ዛሬ እንባዬ እስኪወርድ ሳቅሁ እውነት በ ባም ደስስ የሚል ድራማ ነው🥰🥰🥰❤❤❤
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ጩቢቲንና አሹን ሳይ ምርጥ እንደሚሆን አስቤ ነበር ናኒ ሆና የሰራችው ልጅ የምር አገርዋን የምታስቀድም ድንቅ ሴት ብየሻለሁ!!!
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አሹና ጩቢቲ ያሉበት ፊልም ደስ ይላኛል ምርጥ ስራ ነው ወይ ፍቅር ❤️❤️
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላልበህይወት ዙሪያ ቢኖር ግን ሁሉም ፊልም ላይ ብቻ ነው የምናየው ጎደኝነት ፍቅር እንዲህ ነው ለፍቅር መስዋእትነት
@fayisalata5678
@fayisalata5678 2 жыл бұрын
የማሞጎሻ ቃላት አጣሁላችው ምርጥ የአገሬ ልጆች አመሰግናለው🤙…………..
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ጩቢቲና አሹ ካሉበት ምርጥና ፈታ የሚያረግ ነዉ 👍❤
@raghadkhaledbanimustafa9658
@raghadkhaledbanimustafa9658 2 жыл бұрын
እጂጊ በጠም ጥሩ
@user-ss3qv2fj6t
@user-ss3qv2fj6t 2 жыл бұрын
አጨራረሱ እንዴት እንዳሳቀኝ 😁😁😁 ምርጥ የፍቅር ፊልም
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤላ ፊልም በአጭር የምታቀርብበት ፕሮግራም ላይ የሀገራችንንም አንዳንድ ፊልሞች ብታቀርብልን አሪፍ ነው በዛውም የሀገራችንን ፊልም ማስተዋወቅ ይሆናል
@user-od1go3xo9c
@user-od1go3xo9c 2 жыл бұрын
ይገርማል በጉዋደኛ ደስታ የሚደሰት ሰው በዝህ ዘመን አለ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 жыл бұрын
ድራማ አለ
@busyline3833
@busyline3833 2 жыл бұрын
በጣምደስየሚልፊልምነው በርቱልን
@mrmohammed1999
@mrmohammed1999 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ከመጀመርያ እስከመጨርሻው በሳቅ የጨርስኩት ፊልም ደስ ሲል
@nejuwoloyewa4485
@nejuwoloyewa4485 2 жыл бұрын
ዋው ጩቢቲና አሹ ስላሉ እንደሚያምር አልጠራጠርም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ጩባው አሹ ብልሹ ያምራል እናመሰግናለን 🙏❤
@mesiethiopia1597
@mesiethiopia1597 2 жыл бұрын
የሾርባው ነገር ሆዴን አቆሰለው በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@tube-xu1ef
@tube-xu1ef 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ጨርሶ ጩባው ጩቢቲ ያለበት ፊልም አድኘ ነው ምክታተለው በጣም ይመቸኛል
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 2 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ ለዳይሬክሩ ግን ይሄንን አድርሱልኝ ህፃኗና ሼፉ ፊልም እያዩ እያለ የቤቱ መብራት ሳይጠፋ የቲቪው ብቻ ጠፋ ይሄንን አስማት ከየት እንዳገኘው ቢነግረን ደስ ይለናል በመብራት ለተማረረው ህዝባችን ፍቱን መላ ናት😂😂😂
@mghitfhyu2735
@mghitfhyu2735 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@sintayotasfaee5790
@sintayotasfaee5790 2 жыл бұрын
Wow wow batam dasyilal arif new
@yeshanbeladane1766
@yeshanbeladane1766 2 жыл бұрын
ያበደ ፊልም ነው በጣም ነው የሚያምረው ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
የማክቤል ተተኪ ምርጥ ቅመም ልጂነት
@Adne_
@Adne_ 2 жыл бұрын
ቆጆ ፊልም ነው መልካም ጓደኝነትና መልካም ታማኝ አፍቃሪን ያሳያል
@paleto3640
@paleto3640 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነቶች ጓደኞችን ያብዛልንእና ታጋሽ ልብ ይስጠን የእዉነት በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነዉ
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
የጋደኝነት ጥግነትን ያየሁበት ፌልም ❤️❤️❤️🙏
@user-oj7zt1bp3t
@user-oj7zt1bp3t 2 жыл бұрын
ወይኔ ከጦርነት ከራብ እና ስደት የተረፍነው በሳቅ ልትገሉን ነው እንዴ😂😂😂😂😂😂
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
በጣም እረ በሳቅ ሞትኩ
@bekoshorts2874
@bekoshorts2874 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንንም ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን !! ሰላም ካለ ሁሉም አለ !!!🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
የጓደኝነት ጥግ ያየውበት ፊልም ጩብቲዬ አሹ ስወዳችው
@user-il7jk1by1o
@user-il7jk1by1o 2 жыл бұрын
ዋው እሹ እና ሚሊውን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጔደኝነት በፍልም ብቻ ባይሁን ጥሩ ነበር
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚ ኣይነት ፊልም ናፍቆኝ ነበር በጣም ነው የሳቁት ብቻየን እንደ እብድ
@temesgenfikire7377
@temesgenfikire7377 2 жыл бұрын
በጠም ደስስስስ የምል አሰተመር ነዉ በርቱልኝ💜💔
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 2 жыл бұрын
wowምርጥ የፍቅር ፊልምነዉ አቤልዬ ግብዣክ ተመችቶኛል
@biniamhizkeal1111
@biniamhizkeal1111 2 жыл бұрын
አቤል 😂🤣 ዋው በጣም በጣም ምርጥ ፊልም አሪፍ አመሰግናለሁ 👌👌🇪🇹🥰😂
@amsaluworku7192
@amsaluworku7192 2 жыл бұрын
by by
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ዋዉ ያበደ ፊልም ነዉ እዉነተኛ ፍቅር ማለት እደዚህ ነዉ ለሚያፈቅሩት ሠዉ መሥዋት መሆን እና የሚኸዱትን ሠዉ ደሥታ ማየት አቦ ይመቻቹህ ዉዶቼ በደሥታ ነዉ ያየሁት ጓደኛ ተብየዉ ጮቤየ ይመችህ አባቴ እሥኪ ምናለ እደዚህ በተሳሰብን ከልባችን በተዋደድን
@danichekole5132
@danichekole5132 2 жыл бұрын
አቤሎ ያራዳልጅ ምርጥ ፊልምነዉ እናመሰግናለን
@user-zt2ll2fx5d
@user-zt2ll2fx5d 2 жыл бұрын
ዎው በጣም ያምራል የአራዳ ልጅቹ ይማችሁ 😻❤❤👌
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ፍቅር በፊልም ብቻ በተግባር ዜሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck 2 жыл бұрын
Ewnate new
@hirutamare885
@hirutamare885 2 жыл бұрын
በጣም
@HananHanan-sm7ch
@HananHanan-sm7ch 2 жыл бұрын
አይ ፍቅር ማነው ግን እደኔ የማያገኛውን ሠው 10አመት ሙሉ ማፍቀር አይይይይ እሡ አግብቶህይወቱን ይመራልእኔ ግን እሡን ለመሪሳት እኔም አገባሁ በመጨረሻም ትቸው ብቸኝነቴን መሪጨ በሡ ትዝታብቻ እየኖሪኩነው አይይይ👉💔💔
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 жыл бұрын
አግቢ እህት የተሻለም ሊሰጥሽ ይችላል የሴት ልጅ እርሜ ትንሽ ነች
@user-hj8lj3yo7m
@user-hj8lj3yo7m 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-sy7yh8lx1n
@user-sy7yh8lx1n 2 жыл бұрын
ጩቢቲን በቃ ከዛ ካራክተር ዉጪ መሳል ያቅተኝ😂😂🥀🥀🥀🥀🥀💋💋በቃ እያለቀሰ ቢሰራ እራሱ ቀልድነዉ የሚመስለኝ 🦋🦋🥰🥰
@misrgech7958
@misrgech7958 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ጩባው&አሹ
@binambekele1762
@binambekele1762 2 жыл бұрын
God job !!....እንኳን አደረሳችሁ ❤️👏👏
@anuoromtittii6346
@anuoromtittii6346 2 жыл бұрын
Ere basaq 😃🤣😂😂🤣this is so funny and amazing 😍😗
@user-oe8mw4oj3n
@user-oe8mw4oj3n 2 жыл бұрын
ለውጥማ አለ አቤሎ ፊልም ተመስገን ይህን ያሳየን
@neynaaddisu9492
@neynaaddisu9492 2 жыл бұрын
Wow u are great i am your fan keep it up!!
@pioneerofficial6709
@pioneerofficial6709 2 жыл бұрын
Abel , you have started movie streaming . Well done 👏
@dagumedia9695
@dagumedia9695 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስ ይላል አቤላ ይልመድብክ😍
@Medidagimitesifa
@Medidagimitesifa 5 ай бұрын
😂😂😂ሞትኩ የህድ ሾርባ እያዝናና የሜያሥተምር ቆንጆ ፍልም 👌
@misgogo4397
@misgogo4397 2 жыл бұрын
ዋውውው ቆንጆ ነው አቤል ፊልም ❤❤❤
@fatihaabduu8682
@fatihaabduu8682 2 жыл бұрын
እንዴት አባቱ ደስየምል ፊልም ነው 😘😘
@weyniyoutube3230
@weyniyoutube3230 2 жыл бұрын
😍😍😍wow😍 እናመሰግናለን abeliye
@kesiehope1627
@kesiehope1627 2 жыл бұрын
I'm from eritrea and live in Germany.i like so much amaric Film.that Was great great!
@hayetheyet
@hayetheyet 2 жыл бұрын
ሰብሰከራይብአረጉኝ
@jahbless7818
@jahbless7818 2 жыл бұрын
Much respect bro we all family🙏
@user-zd6vh8zh5h
@user-zd6vh8zh5h 2 жыл бұрын
ወዲ ረሳሕ ለማኒ ሰራቂ ማንካ ወዲ ረሳሕ ታሪኽ ወጋሪ በጊዕ ተረፍ ዓሳ
@samiraadem9426
@samiraadem9426 2 жыл бұрын
we love you 😍
@samiraadem9426
@samiraadem9426 2 жыл бұрын
please help me too go 🇩🇪 Germany haha
@berukdejen1448
@berukdejen1448 2 жыл бұрын
የገረመኝ ነገር በጣም ጎበዝ ተዋናይ ስላገኛን ነው እሱም ጉልቤው ይችላል።ሁለቱ የታወቀ ስለሆነ ።ተመችቶኛል
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Amazing best ethiopian ever movie and best ethiopian actress super 🌟 star & ending best professional producers tank you all this movie actress god bless ethiopian all
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
ዋውዋውበጣምደስየሚል መሳጭፊልምነበር👏👏👏👏👏👏
@muzamelnursabo3569
@muzamelnursabo3569 2 жыл бұрын
ወለሂ በትክክል ሰሪተቹተል መሸ አለህ ደስ ሲል
@sewlesew601
@sewlesew601 2 жыл бұрын
Woow arif ymeslal ablo thanks
@jovatube326
@jovatube326 2 жыл бұрын
Wow Betam Des Yilal Abela Demo Mirt Film New Weta Yale
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ሰው አሹየ ጭቡቲ 😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
ዋውው ደስ የምል ፊልም
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም በተለይ ከጓደኛው ጋር ሳይቀያየሙ ማለቁ ድስ ይላል
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሪኝ ማሬ
@oftanaredwan5718
@oftanaredwan5718 2 жыл бұрын
Gena linay aydel inde? Lemin kedmeh tinegranale? 🤔
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
የመጨረሻ ዝና ነው ያልኩት ኣሪፍ ነው በርቱ ኣሹ በልሹ ና ጩቢቲ የምቻችሁ 💜🦋💙
@fdgdfg3066
@fdgdfg3066 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም እዛው ሲድሞነሞኑ ተያዙ ብየነበር
@busyline3833
@busyline3833 2 жыл бұрын
ጎደኛማለት እደነዚህነው በጣምደስየሚልነው
@busyline3833
@busyline3833 2 жыл бұрын
እውነተኛፍቅርማለትእደዚህነውእውነተኛጎደኛማለትምእደዚህነው❤❤❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል አሰተማሪም ነው
@Tube-bg7nu
@Tube-bg7nu 2 жыл бұрын
አቤላ እናመሰኛለን አሪፍ ፊልም ነው ያቀረብክልን በርታ
@birhanmeles6406
@birhanmeles6406 2 жыл бұрын
wow betam des yemil flim new asitemari new fetari selamachu yabizalign
@atsedesibani7148
@atsedesibani7148 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ
@diltatadiltata8336
@diltatadiltata8336 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አጓጊና ደስ ያምል ታይቶ ያመይጣጋብ ድራመ ነዉ 💕
@melkemyoutube3912
@melkemyoutube3912 2 жыл бұрын
ውቦች ፍቅሩን ይብዛላችሁ ፈጣሪ 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beniman7409
@beniman7409 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም በጣም ያምራል
@konjokonjo3357
@konjokonjo3357 2 жыл бұрын
የሾርባው ነገር አይወራ እኔራሱ ቋቅ ነው ያለኝ ሺንኩርት በውሀ ቱ ብሩክ😂😂💔tnx abelo🙏💟
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ 👍👏❤️
@floki6734
@floki6734 2 жыл бұрын
Wow 🤩 wow 🤩 ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ ፊልም አየው
@user-zb6bq1bq9v
@user-zb6bq1bq9v 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል።
@FreMedia
@FreMedia 2 жыл бұрын
ሠላም ውዶች ጥሩ ፊልም ነው፡፡በፊልም መልክ ቢቀርቡ በጣም የሚገርሙ ትረካዎችን እኛጋር ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ 🥰🥰
@samiclick6753
@samiclick6753 2 жыл бұрын
አቤላ ፩ኛ ምርጥ ፊልሞችን እንጠብቃለን
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Wow arfi new bertu enamsegn alen
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አሹዬ 💝💝👌ምርጡ 💝ሚላ 💝ጣፋጭ ትችያለሽ 💝አሪፍ ነዉ
@sarauae2998
@sarauae2998 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም
@user-tm6dy1nb9k
@user-tm6dy1nb9k 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል✌️
@user-rw2gn4zy4m
@user-rw2gn4zy4m 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል አሹ አደኛው ፊልምህነው
@sosisosi2167
@sosisosi2167 2 жыл бұрын
Wow betam arif new ketlbet
@dianahailuhailu949
@dianahailuhailu949 2 жыл бұрын
Betam mirt film new i love it
@ephremketema9015
@ephremketema9015 2 жыл бұрын
Abel love you ♥️
@habtamkitaba4594
@habtamkitaba4594 2 жыл бұрын
Wow.arif film des yelal
@yihenewabebaw1172
@yihenewabebaw1172 2 жыл бұрын
Wow arif new
@user-ge3bn5jn5t
@user-ge3bn5jn5t 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ደስ ይላል
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ፊልም
@meskiynataniym7115
@meskiynataniym7115 2 жыл бұрын
Bravo abela👍
@kedestmogese6304
@kedestmogese6304 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ለመጀመሪያ ጊዜ ፊልም ጀምሬ ስጨርስ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
@natnaelmesfin3355
@natnaelmesfin3355 2 жыл бұрын
arif nw Abela
@genetmulugeta1978
@genetmulugeta1978 2 жыл бұрын
Beautiful movie
@nigatuaddis4548
@nigatuaddis4548 2 жыл бұрын
Tnx bro
@misrakhiruy8482
@misrakhiruy8482 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው፤ እናመሰግናለን አቤል
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🇪🇹🏅🏅🇪🇹🏅🏅🏅
@danielfarada5300
@danielfarada5300 Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ እጅግ የሚያምር ፊልም ነዉ
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Wow betam Arif filem new
@edenmesfin780
@edenmesfin780 2 жыл бұрын
Enamesegehaln betam arif film ena astemari temirt naw
Boyvachcha kelinim (O`zbek kino) Бойвачча келиним
41:37
PANORAMA FOX KINOKOMPANIYA
Рет қаралды 371 М.
መጤዎቹ  - Ethiopian Movie Metewochu 2022 Full Length Ethiopian Film Metaewochu 2022
1:27:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 383 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 177 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
ተከፍሏል ሙሉ ፊልም Tekeflual Ethiopian Film 2019
1:43:49
አይዳ - Ethiopian Movie Ayeda 2024 Full Length Ethiopian Film Ayida 2024 Ayda
1:16:37
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 159 М.
አስደንጋጩ ልጅ ተወለደ
11:55
Abel Birhanu 3 / World
Рет қаралды 714 М.
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
1:35:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ደስ ሲል   DES SIL Ethiopian Movie 2018
1:48:39
Arada Movies
Рет қаралды 2,5 МЛН
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
ሳልሞት ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full movie 2022 salmot | Abel Entertainment
1:31:43
ДОМИК ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:40
Лайки Like
Рет қаралды 2,3 МЛН
She bought a gift for her daughter, and dad thought for him😂😳
0:39
Senchiki_social
Рет қаралды 3,3 МЛН
Когда вода попадает в нос при плавании
0:35
Silver Swim - Школа плавания
Рет қаралды 4,7 МЛН
🥹Он герой (shawn_cnhk on IG)
0:15
Бутылочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
When Brother Refuses to Listen #shorts #funny #fypシ゚viral
0:19
Javi’s Family Adventures
Рет қаралды 20 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
0:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 3,9 МЛН