ያንቺስ ከፋ ሙሉ ፊልም New Ethiopian Movie Yanchis Kefa 2023 - Full Length Film

  Рет қаралды 242,965

EPHREM MULTIMEDIA

EPHREM MULTIMEDIA

8 ай бұрын

ያንቺስ ከፋ ሙሉ ፊልም New Ethiopian Movie Yanchis Kefa 2023 - Full Length Film
#ethiopian_comedy #ethiopianmovie #amharicfilm
#የለሽም #Yeleshem
🔴 Join this channel to get access to perks:
/ @ephremmultimedia
• ጠብ በደላላ ሙሉ ፊልም |Tebe B... • የልብ ሌባ ሙሉ ፊልም New Ethi... • በፍቅር ሙሉ ፊልም New Ethiop...
• ሲን 37 ሙሉ ፊልም |Scene 3... • ትናንት ወይስ ነገ ሙሉ ፊልም |Te... • Video
🔴Please don't forget to like . share and subscribe to our channel
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2023 EphremMultimedia
🔴 Ephrem Multimedia Production broadcast content stream via website Ephrem Multimedia Production produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #EphremMultimedia #ethiopian_movie #አዲስፊልም #ያንቺስከፋ #YanchisKefa #ethiopian_movie #CinimaFilm
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "የልብ ሌባ ሙሉ ፊልም New Ethiopian Movie: Yeleb Leba Full Length Amharic Film 2023"
• የልብ ሌባ ሙሉ ፊልም New Ethi...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 276
@Ziflex
@Ziflex 8 ай бұрын
ለዛ ያለው ፊልም ነው ከጅምሩ መስጦኛል እደሚያምር ጥርጥር የለውም❤ፊልም ትቸ ነበር፦
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@merhabaethiopian340
@merhabaethiopian340 8 ай бұрын
ልብወለድነወ
@orocell2369
@orocell2369 8 ай бұрын
Wow
@elsazakkour2307
@elsazakkour2307 8 ай бұрын
​ 😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤
@user-ux6ci3sy1x
@user-ux6ci3sy1x 8 ай бұрын
ቆይ ምንድነው ሊያስተምሩን ያሰቡት ለዛው ምኑ ጋር ነው 2ቱም ነብስ ገዳዮች
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 8 ай бұрын
ገና ላየዉ ነዉ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ለነገዉ እንኳንም ለባአለ እግዚብሔር አደረሳቹሁ አደረሰን 🙏🙏ሰላም ፍቅር ይስጠን የመዳም ቅሞሞችዬ በያቹሁበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ የኔ ዉዶችዬ 🙏🙏
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 8 ай бұрын
Amen amen 💖💖💖❤ eetyi
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 ай бұрын
አሜን
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 8 ай бұрын
እኔ ምለው ሰው ፊልሙን ሳያይ ነው እንዴ አሪፍ ነው አስተማሪ ፊልም ነው የሚለው ሲጀመር ፊልሙ መሀል መሀል ላይ እየቆመ ካየነው ፓርት ይልቅ ያላየነው ፓርት ይበልጣል ሰው ግን የራሱን አስተያየት ሳይሆን አንዱ ምርጥ ፊልም ነው ካለ ሁሉም ምርጥ ነው ይላል ስብሰባ ላይ አንዱ ሲያጨበጭብ ሁሉም ሳይገባው እንደሚያጨበጭበው ማለት ነው እኔ ግን ስለዚህ ፊልም አስተያየት መስጠት አልችልም መሀል መሀል ላይ እየቆመ ሲያስቸግረኝ ሳልጨርሰው ትቼዋለሁ ።
@semerafeker7849
@semerafeker7849 8 ай бұрын
አይገርምም ሰው ዝም ብሎ ነው ሚነዳው
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 8 ай бұрын
በትክክል:: መጀመሪያ ኮመንት ጥሩ ከሆነ ያየውም ጨርሶ ያላየውም በዛዉ መቀጠልካልሆነም እንደዛው:: እኔም አልጨረስኩትም በየመሀሉ ሚገቡት በጣም ይረብሻሉ: መጨረስ አልቻልኩም
@gutuh8818
@gutuh8818 7 ай бұрын
😂😂
@ZeybaHassen-fm3lg
@ZeybaHassen-fm3lg 6 ай бұрын
እውነት ብለሻል ልጅ የሚሰጠው አንድ ፈጣሪ አላህ ብቻነው በጣም የረደ ፊልምነው😏😏😏
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 6 ай бұрын
Abzagnaw eko yemejemeriya comment teru kehone bezaw metfo comment kehonem endezaw miketel newe. Andandema filumun saijemeru comment becha aytew ena commetew yemeselegnal miyayut
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 8 ай бұрын
ቆይ ግን በቃ በትዳርላይ መማገጥ ፌመስ ያደርጋል ልበል ሥንቱ ቤት ውስጥ ይካሄዳል ብቻ ትዳሬን የማከብር ሴት አድርገኝ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 ай бұрын
የእዉነት ግራ ገባኝ ወንዱ ሲታመን ሴቷ አትታመንም ሴቷ ስትታመን መንዱ አይታመንም ምን ጉድ ነዉ 😢😢
@user-nj3we9tj6o
@user-nj3we9tj6o 8 ай бұрын
አላህ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላሟን ይመልስላት🙏ለኛም ልቦና ይስጠን🙏🙏
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@AaDd-ob1we
@AaDd-ob1we 8 ай бұрын
አሚን😢😢😢😢😢
@seada3985
@seada3985 8 ай бұрын
አሚንንን ያረቢ ሰላም አሚንንንያረቢሰላምናፈቀንኮ
@tazaaentertainment2
@tazaaentertainment2 8 ай бұрын
በጣም የሚገርምና የጋሀዱ አለም ነፀብራቅ የሆነ ፊልም አቦ ይመቻቹ ኑሩልን
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r 8 ай бұрын
ማነው እደኔ ይሂ ፊልም ያልገባው
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 8 ай бұрын
እኔ ምኑም አልገባኝ
@user-dq5pg8vp5z
@user-dq5pg8vp5z 8 ай бұрын
እኔ
@muntha6959
@muntha6959 8 ай бұрын
እኔ
@eeeeeeec2
@eeeeeeec2 8 ай бұрын
እስከ ዛሬ ኮሜት ፅፌ አላዉቅም ነበር በጣም ደስ የሚል ነዉ እናመሠግናለን
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Setotaye2024
@Setotaye2024 8 ай бұрын
ጡር እኮ በየት በኩል እንደሚመጣ አናውቅም በጣም የደበረኝ ግን ደራሲውና ልጅቱዋ😀ልጅቱዋ ምንም አላወቀችበትም 😅አስፈላጊም አልነበረም ይሄ መሳሳሙን አቁሙት ባህላችን አይደለም መሰልጠንም አይደለም በጣም ያስጠላል እኛኮ ብዙ ፊልሞችን አይተናል እናንተ ሰው የሚሳሳምበት ብዙ ተመልካች ያየዋል ብላቹ ታስባላችሁ ግን በፍፁም አይደለም በዛላይ ቤተሰብ ከልጆቹ ጋር ያያል ምን አይነት አስተሳሰብ ይኖረዋል ብላቹ አስቡ ገንዘብ ብቻ መሰብሰብ አይደለም ጭንቅላታችሁን አሰሩት
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@tazaentertainments
@tazaentertainments 8 ай бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን አስብልን 😢ያገሬ ሰላም ናፈቀኝ 😢
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@M-ou1dg
@M-ou1dg 8 ай бұрын
አሚንንን😢
@M-ou1dg
@M-ou1dg 8 ай бұрын
ዛሬሰ የአገራችን ሰላም ናፈቀን 😢
@melatmelat6909
@melatmelat6909 8 ай бұрын
ዋው ነው❤❤❤😊እዲ ለየት ያለ ፊልም አምጡልን ሁሌ ተመሳሳይ ሰለቸን እኮ😂❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@yrotmabo7999
@yrotmabo7999 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 8 ай бұрын
የአዞ እንባ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@zekidusanmedia
@zekidusanmedia 8 ай бұрын
ኧረ ያቺስ የከፈ ነው እንዲ የሳሳልሽ ባልሽ ላይ ሴቶች ግን ታው ትዳራችሁ ላይ አትመግጡ መጫራሻችሁ የከፈ ነው ፍፃሜው ደስ ይላል
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@turegnassefa5140
@turegnassefa5140 8 ай бұрын
እነዚህ የሚነጫነጩ ሁለት ሰዎች ባይኖሩበት ይሻል ነበር መሰለኝ።
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 ай бұрын
እኔ ፈታ ያደረጉኝ ደራሲወቹ 😂😂😂😂😂😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Ggg-om9ny
@Ggg-om9ny 8 ай бұрын
😂ያችስ ከፋ ርዕሱን አይቸነው የመጣሁት
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Seada-kx5ks
@Seada-kx5ks 8 ай бұрын
አይ ፍቅር እፊልምላይ ሆኖ ቀረጂ ደስ የሚል ነገር ነበር
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 8 ай бұрын
መጨረሻዉ ንግግር ተመችቶኛል እዉነት ነው ሀበሻ በሚስት እና እርስቱን አሳልፎ አይሰጥም 🙅❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 ай бұрын
" እራሱን የሚያምን ነፃ ይሆናል Comfidence "
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@shortsbest7734
@shortsbest7734 8 ай бұрын
Confidence
@samiman8111
@samiman8111 8 ай бұрын
ጭንቅሎን ገደላችሁት አደለ እኔ ግን አልፋታችሁም😡😂😂ለማንኛውም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ue9nl2mn3h
@user-ue9nl2mn3h 7 ай бұрын
ትግስት አስጨራሽ ፊልም በየመሀሉ እየቆመ ትግስቴን ነው ያስጨርሰኝ
@user-oy1qh9xc9z
@user-oy1qh9xc9z 8 ай бұрын
መጨረሻለይ ከገደለዉ ቡሀላ መዳኒቱን የሰጠው ቀበል አለዉ መለስ ብላችሁ እዩት😂😂😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ei4sm2mx3b
@user-ei4sm2mx3b 8 ай бұрын
እውነት ነው ሀበሻ ሚስቱን እና እርስቱን አሳልፎ አይሰጥ ተመችቶኛል❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ok6ex1ir5k
@user-ok6ex1ir5k 8 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ ❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-py1pl3wh6g
@user-py1pl3wh6g 8 ай бұрын
ዋው እደዚህ ነቃ አርጉን እጂ በጣም ያምራል
@sm9cd
@sm9cd 8 ай бұрын
አይ ቀልዳችሁ አይጠገብም፤ "ሚስቴን አሳልፌ አልሰጥም ይላል እንዴ፣ ስትማግጥበት ኑራ"
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@semerafeker7849
@semerafeker7849 8 ай бұрын
የተመታ ፊልም ለዚ ብዪ ሰዓቴ መግደሌ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 7 ай бұрын
Wow ምርጥ ፊልም 👌👌👌👌👌❤️
@user-ni6dz6fr1f
@user-ni6dz6fr1f 8 ай бұрын
ያሲኔ አተንአይቼነው የመጣሁት 💃
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 ай бұрын
" ሁሉንም የሚያውቅ አሸናፊ ይሆናል "
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 8 ай бұрын
አቤት ፍቅር 😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@madinaadam8520
@madinaadam8520 8 ай бұрын
ቆጆ ፈልም ነው በረቱ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 ай бұрын
" ፍቅር ጣፋጭ ነው "
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@NaneGetachw
@NaneGetachw 8 ай бұрын
ምርጥ አስተማሬ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-fu1qv3in8i
@user-fu1qv3in8i 8 ай бұрын
ዋዉ እሚገርም ነዉ 🥰🥰🥰🥰😁
@user-qf8sh6rw2n
@user-qf8sh6rw2n 8 ай бұрын
ዋውዋው ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@TAZAFILMS
@TAZAFILMS 8 ай бұрын
❤❤❤ wow
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 8 ай бұрын
አገራችን አላሕ ሠላም ያግልን
@birtukangosaye
@birtukangosaye 8 ай бұрын
ኮማትቻቹ አሪፍ ስለሆነ ላይ ነው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@samigola
@samigola 8 ай бұрын
እውነቱን ነው ቴዲ ጭንቅሎ እንቁራሪት ያለው🤣🤣 ስማ ኤፍረም ፊልም ስታሳይ በትክክል አሳይ ዝም ብለህ የሆነ ቦታ ላይ ፓውስ እያረክ አይደለም ማሳየት ወይስ ሰርቀህ ነው የምታሳየው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-dq7jk9in3e
@user-dq7jk9in3e 8 ай бұрын
❤❤❤❤ያሁኑ አለም
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-xl7rr2ro9j
@user-xl7rr2ro9j 3 ай бұрын
ወ ዉ በጣም አሪፍ🎉🎉🎉🎉🎉ደስይላል❤❤❤❤ጀግና የሀበሻልጂ
@user-qo7pk6yk8y
@user-qo7pk6yk8y 8 ай бұрын
ቋሚና አግዳሚ ግድ ነው በቃ ተው ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ ደሞ ሴቶች ምንም ስሜት ከሌላችሂ አታግቡ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@hbgv9892
@hbgv9892 8 ай бұрын
በጣም:ደስ🎉የሚል:❤ፊልም
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@uuyu1613
@uuyu1613 8 ай бұрын
ሴትመሆኔን ጠላሁት እደዚህ እሚያከብር እሚከባከብ ባል ትታ ይገርማል
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@MekdesTeshome-kd4se
@MekdesTeshome-kd4se 8 ай бұрын
ብርቱ ዉዶቼ❤❤❤❤❤ቆንጆ ፊልም ነዉ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 8 ай бұрын
ሀሪፍ ፊልምነው በርቱ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@PoPo-lm3uz
@PoPo-lm3uz 8 ай бұрын
አጋራተን የዳ ቀዱሙ ሰላሚ ይመለሰልን የአላህ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@rroselave2755
@rroselave2755 8 ай бұрын
ልጁ ሲያሳዝን ዱላ ስድብ ምነው አረ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@medhinhagose7728
@medhinhagose7728 8 ай бұрын
Mesie❤❤❤❤❤
@chiroadem1311
@chiroadem1311 8 ай бұрын
Xiru guwadagna malet degmo kesihitet yimelisal bravo 🙌
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@chiroadem1311
@chiroadem1311 8 ай бұрын
Isti beimama mot kesirqot min yigegnal qiyama inji kesitet memar yeabat new arif film new thanks y’all ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@muntha6959
@muntha6959 8 ай бұрын
ከልወደደቹት ለምን ተገቡታለቹ የውሸት እበ 👊👊🙄
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@muhabbathnalam-jl8db
@muhabbathnalam-jl8db 8 ай бұрын
አሪፍ ነዉ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 8 ай бұрын
ዋው 👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ux6ci3sy1x
@user-ux6ci3sy1x 8 ай бұрын
ምንም ቢሆን ልጁን ማስወረደት አልነበረባትም ደሞ የእሱ ይባስ ከወደድሽኝ አስወሪጅው አይ ወንድ ሀላፊነት መውሰድ ሞታችሁ ነው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-wm2sh9zo9t
@user-wm2sh9zo9t 8 ай бұрын
betam des yemil filim nurulign lezelalem wudoche
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 7 ай бұрын
ዊ እነዚህ ፃፍነ የሚሉት እየገቡ ያስደነግጡኛል ሴይጣን
@maheltendale
@maheltendale 8 ай бұрын
እኔ ተዋንያኖቹ ሳይሆን ያስጠሉኝ እነዛ እስክሪፕት የመታነበው እና የሚፅፈው ቲሽ የማሀይም ፊልም ይሉታል ደግሞ ፊልም በትርጉም ኧረ ወደዛ አስጠሊታ ፊልም
@user-yk5rg6wr2l
@user-yk5rg6wr2l 8 ай бұрын
Yemedam wifi new filmu yemikaretew????
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 8 ай бұрын
ዋውውውውው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Swagger-h7s
@Swagger-h7s 8 ай бұрын
Wow great movie 🎥
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-dq5pg8vp5z
@user-dq5pg8vp5z 8 ай бұрын
ለኔ የሚያስጠላ ፌልም ነው ።
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@markos7615
@markos7615 8 ай бұрын
አዎ ሀበሻ በሚስቱ እና በርስቱ ቀልድ አያቅም !!! ግን እንደ ፈሪ በገመድ ሰው አይገልም ፊት ለፊት አትጋፈጥም ወንድ ከሆንክ!!! ቦቅቧቃ ወንድ!!!!
@user-cf4ez9mk9s
@user-cf4ez9mk9s 8 ай бұрын
it is romantic film 🎥
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-sh8ej6rg7d
@user-sh8ej6rg7d 8 ай бұрын
❤❤❤❤ልጁአሳዘነኝ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@birabirolove
@birabirolove 8 ай бұрын
Woww👌🏽👌🏽👌🏽
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 8 ай бұрын
Arif film 🎥🎥 nwe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 8 ай бұрын
@@ephremmultimedia it's okay
@myallahisthenumberoneforme4573
@myallahisthenumberoneforme4573 8 ай бұрын
ለምንድነው ሚቆመው በሰላም ነው እንዴ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@TajebeWubetu-ef5xq
@TajebeWubetu-ef5xq 8 ай бұрын
ያበድኩ ቀን ሙሉ ፊልም
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-lq7uz2dm3d
@user-lq7uz2dm3d 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@yedonoko6306
@yedonoko6306 8 ай бұрын
Wow Konjo film new enamesegnalen ❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 ай бұрын
" Straight Talk "
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-dt5ur2qp3d
@user-dt5ur2qp3d 8 ай бұрын
ትራክ አለው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 8 ай бұрын
ምንም አልገባኝ ይሄ ፊልም
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@asetasfu8620
@asetasfu8620 7 ай бұрын
👌👌👌👌👏😍
@shewaye5256
@shewaye5256 8 ай бұрын
ማይፋ😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-dq5pg8vp5z
@user-dq5pg8vp5z 8 ай бұрын
የሚጨቃጨቁት ነገር አልገባኝም
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@semegntefera3607
@semegntefera3607 8 ай бұрын
የተጨማለቀ ነገር
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-bl2mn6by7l
@user-bl2mn6by7l 8 ай бұрын
ሴትና ሰይጣን አንድ ናቸው የሚባለው ለካ ትክክል ነው ይገርማል ሁሉም ሴቶች ሁለት ወንድ አላቸው ባልና ፍቅረኛ ለሆድና ለስሜቶቻቸው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-gy6li4up3u
@user-gy6li4up3u 8 ай бұрын
ሁሉም ሴት አንድ አይደለም
@dubai1280
@dubai1280 8 ай бұрын
ቆይ ሁለቱ ጠቋይ ናቸዉደ 😂ጩህታቸዉ ደሞ😂😮
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 8 ай бұрын
ኧረ ወዳዳዳዳዳዳዳ 😂😂ማይንፍእ😅
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 8 ай бұрын
ይፍሽ አዱ
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 8 ай бұрын
@@user-it6cd6cy4b ቀዳዳ😏😏
@meskeremyoutube7497
@meskeremyoutube7497 8 ай бұрын
❤❤🎉
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@SamiraSamira-ow8jp
@SamiraSamira-ow8jp 8 ай бұрын
👍👍👍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-dq5pg8vp5z
@user-dq5pg8vp5z 8 ай бұрын
አልገባኝም እረ ጭቅጭቅ አለው በዛላይ ዱላ ትራክ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@mekonenn376
@mekonenn376 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@mita4rn
@mita4rn 8 ай бұрын
ወይኔ ልጁን እኮ ቀጥቅጣ ገደለችው ክክክ😂😂😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@AaDd-ob1we
@AaDd-ob1we 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@fdfs6268
@fdfs6268 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-yk5rg6wr2l
@user-yk5rg6wr2l 8 ай бұрын
Gn befilm bcha new eko yikr bay enji ahun yene bal adelem kesu ga eyalehu wetichebet ena ye drow fikregnayen ga enkuwan weldenm yakorfewal egizabhern
@madenketube9911
@madenketube9911 8 ай бұрын
አልሸጥህም አላለም 😁
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@noornoor3552
@noornoor3552 8 ай бұрын
🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@menalegirma6972
@menalegirma6972 8 ай бұрын
Film editor ✍️ muwachu simot medanitun be eju efin arigo yemote bichegna sew new Hahahahaha
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@HayimFiker
@HayimFiker 8 ай бұрын
ኤሌዘር ማለት እርስት ማለት ነዉ እንዴ?????
@muntha6959
@muntha6959 8 ай бұрын
ምን አማረሽ አለለም😆😆😆😆😆😆
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@AbayenesheMegusa-vs5cx
@AbayenesheMegusa-vs5cx 8 ай бұрын
🎉
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-yk5rg6wr2l
@user-yk5rg6wr2l 8 ай бұрын
Ayi egna setoch gn emitelann lemn eradachnn asalfen endemnsetew ygermegnal ke rase jemro
@user-hv8zy7nu9d
@user-hv8zy7nu9d 8 ай бұрын
Yichin sheyitan Esu yasaznal.
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
አሀዱ ሙሉ ፊልም Ahadu Full Ethiopian movie 2023
1:34:34
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
1:20:52
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 16 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 54 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,3 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН