ያኔ መቅበጤ ያስጠላኛል…. የቀድሞ ድምፃዊት አስቴር ግርማ በአዲስ የመዝሙር አልበም ልትመጣ ነው | Seifu on EBS | Aster Girma

  Рет қаралды 659,395

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

መቅበጤ ያስጠላኛል…. የቀድሞ ድምፃዊት አስቴር ግርማ በአዲስ የመዝሙር አልበም ልትመጣ ነው | Seifu on EBS | Aster Girma
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 2 200
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 жыл бұрын
የአስቴር ግርማን ህይወት የቀየረ አምላክ የኛንም ህይወት ይቀይረልን 🙏
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
አሜን
@sara2899
@sara2899 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@merryhabesha1959
@merryhabesha1959 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@nichoye9161
@nichoye9161 3 жыл бұрын
አሜን
@zuzutube6966
@zuzutube6966 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ሁሉም ባመነበት ወደ ፈጣሪው ሲመለስ ደስ ይላል
@meseretaboneh2048
@meseretaboneh2048 3 жыл бұрын
Amen! Fetari misgana yidresew.
@genettube8943
@genettube8943 3 жыл бұрын
የኔ መልካም
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ሰው ፈጣሪ እንዳለን ማወቅ አለበት
@tube-br4di
@tube-br4di 3 жыл бұрын
የኔ መልካም እዉነት ነዉ
@selam3735
@selam3735 3 жыл бұрын
Egzeabher yakbrlin zuzu yehe new Ethiopiawinet
@efuyegela5221
@efuyegela5221 3 жыл бұрын
አስቴር ማበዴ ነው ስትል ፣ ጌታ ደግሞ እኔ እያለሁማ አይሞከርም ብሎ ወደ ቤቱ !! ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ።
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Mnm msgana ygbaw
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 жыл бұрын
Ewunt newu
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
😃Awo be Ewunet 👍
@misterelemma7141
@misterelemma7141 3 жыл бұрын
Hulachenme kalabeden eyalen neber Geta eyesuse derselge enji
@Samsung-jd6bj
@Samsung-jd6bj 3 жыл бұрын
betam
@user-fo7qo2jq2d
@user-fo7qo2jq2d 3 жыл бұрын
ሴፉ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራምህ ይኸ ነው አስትዬ የኔ ውድ በቤቱ ያጽናሽ😘😘
@meronyhannes155
@meronyhannes155 3 жыл бұрын
Betam dese yelal fetary abzto yebrksh.
@hiwe569
@hiwe569 3 жыл бұрын
የሷን ኢንተርቪው የምታደምጡ ሁሉ❤ ህይወት ብርቱ ሰልፍ የሆነባችሁ ፈጣሪ በምህረት ይጎብኛቹ የሚያስፈልጋችሁን ሰጥቶ ያሳርፋችሁ 🙏 ቀና ልብ መልካም የምናስብ ቅን ሰው ያድርገን
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
አሜን፫
@user-wl3vg4os5t
@user-wl3vg4os5t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rita-bi4px
@Rita-bi4px 3 жыл бұрын
Amen
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
አሜን የኔ አስተዋይ
@romanabate4151
@romanabate4151 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@godislove7039
@godislove7039 3 жыл бұрын
ታድላ እግዚአብሔር በግዜ ወደ ቤቱ ሰበሰባት እኛንም እመቤቴ ትርዳን ፠፠፠
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@user-lo2yj5nn4m
@user-lo2yj5nn4m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezawitnegussie8232
@bezawitnegussie8232 3 жыл бұрын
Betam tadla...
@alemmela470
@alemmela470 3 жыл бұрын
Amen
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይመልሳችሁ ሀይማኖት የግልነዉ በተሰጣችሁ ድምጽ ፈጣሪያችሁን አመስግኑበት
@hayatahhi190
@hayatahhi190 3 жыл бұрын
በትክክል የኔ ጪዋ
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@seaditube4620
@seaditube4620 3 жыл бұрын
አሽቃባጭ
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 3 жыл бұрын
@@seaditube4620 እላይሽ ላይ ያለው ጥሩ ነገር አይወድለትም መሰል ክክክክክክክክ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው ደስ ምትይው እርጋታሽ ልብን ይገዛል ሙሉ በሙሉ ሌላ ሰው መስለሻል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለዚህ ያደረሰሽ 🙏💜💜💜
@sebelwengali7654
@sebelwengali7654 3 жыл бұрын
ወይ መቀየር በማርያም ከንግግር እስከ ከለባበስ ይገርማል በቤቱ ያፅናሽ
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 3 жыл бұрын
የአስቴር ግርማን ህይወት የቀየረ የኢትዮጵያን መከራና ጭንቅ ወደ በደስታ ብርሀን ይቀይርልን
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
Amen Amen 10000
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-ey7vl1rv1o
@user-ey7vl1rv1o 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 3 жыл бұрын
አሜን
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@stillhopeful7061
@stillhopeful7061 3 жыл бұрын
መሻአላህ የሰው ውበቱ ወደፈጣሪው መመለሱ ነው። ሁላችንም ወደፈጣሪየችን እንደየምነታችን ብንመለስ እራሳችንም ሀገራችንም ሰላም ትሆናለች። ዝናን፣ ጭብጨባን እና ንዋይን በአፍላ እድሜዋ እርግፍ አድርጋ የተወችበትን ጥንካሬዋን ለሁላችንም ያድለን። 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
እውነት ተባረኪ ሁላችን በየእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ
@vivawit4382
@vivawit4382 3 жыл бұрын
አስቴር ግርማን የቀየረ አምላክ ለ ሳሮን ሽሮም ልቦና ስጥልኝ🙏😒
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 3 жыл бұрын
Hhhhhhh are beski
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mekdimekdi3203
@mekdimekdi3203 3 жыл бұрын
ያንቺን ሒወት የቀየረ የእሰራኢል አምላክ የእኛንም ይቀይር !!
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 жыл бұрын
Amen wude
@davidschannel1282
@davidschannel1282 3 жыл бұрын
Amen amen
@AzAz-oi6lv
@AzAz-oi6lv 3 жыл бұрын
Amen
@monaahmad7565
@monaahmad7565 3 жыл бұрын
amen 🙏 🙏 🙏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
አሜን!!!!!
@newb5436
@newb5436 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ
@amuteklu5019
@amuteklu5019 3 жыл бұрын
Amen
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@erahmethussen4523
@erahmethussen4523 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ እረተው ምን ይሳንሀል የእኔንም ህይወት ቀይርልኝ ያረብ
@Mengistu337
@Mengistu337 3 жыл бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ከዘፈን ወጥታችሁ በንሥሐ መመለሳችሁ በጣም ደስ ያሠኛል ነገር ግን ቤ /ክ የመዝሙር ችግር የለባትም ብዙ ሊቃውንት ሠማያዊ የማይጠገበውን የመላዕክትን ዝማሬ ያዜሙባታል ሰለሆነም ከዘፈን ተመለስን የምትሉን እህት ወንድሞች ድምፅ ስላለን ብቻ ወይም ለመዘመር ስለፈለግንም ብቻ አይዘመርም እግዚአብሔርን ለማገልገል ክራይቴሪያው መዝሙር ብቻ አይደለም በብዙዎች ትኩረት የማይሠጠው በሰዎች እይታ ውስጥ የማይገባው የእግዚአብሔርን ደጅ በመጥረግ በሰው የማይታይ ትልቅ በረከት ይገኛል ሰለሆነም እንደው እንደፈለግን ዘለን ዘለን አለም በቃኝ ስትለን ያኔ አባቶች በፆም በጸሎት በፍርሃት የሚቆሙባት አትሮንስ ላይ እንደው ባስፈለገን ጊዜ ብቻ እኛ ዘለን ስንቆምበት እነ አትናቲዮስ እነ ቄርሎስ እነ ጎርጎሪዮስ ኧረ ስንቱን ስንቱን ጠቅሼ ልጨርሰው.....እነዚህ አባቶች ምን ይሉን ይሆን?? ለማንኛውም ከልብ ከተመለስን መድረኩን ባንደፋፈረው የተሻለ ይመሥለኛ ጌታ ሆይ የተሰበረ እና አንተን የምንፈራበት ልብ ስጠን።
@user-nk6vs5yp7f
@user-nk6vs5yp7f 3 жыл бұрын
የእናቴ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሀያሉ ሉል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሺን ይባርከው ለሁላችንም ወደ እግዚአብሔር የምንመለስበት ቅን ልቦና ይስጠን በቤቱ ያጽናሺ 🙏💔🙇‍♀️
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
አሜንንን
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 3 жыл бұрын
እኔ ጼንጤ ነኝ ግን ሁሌም የአለምን ነገር እርግፍ አርገው ወደ አምላካቸው የሚመለሱ ሰዎች አድናቂቸው ነኝ ጎበዝ አስቴር ጌታ ያበርታሽ
@keradyonkeradyon1356
@keradyonkeradyon1356 3 жыл бұрын
ከፕሮቲሥታንትነት መውጣትም ያው አሥቴርን መሆን ነው ከሷ ጭፈራ የእናንተ መኑ ተሽሎ ነው
@mercyassefaqueen406
@mercyassefaqueen406 3 жыл бұрын
@@keradyonkeradyon1356 slerash or slerash ewek slesew haymanot aymelekthm rashn ende tsdk atkuter
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 3 жыл бұрын
@@mercyassefaqueen406 ewniet❤
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 3 жыл бұрын
@@keradyonkeradyon1356 ክክክክክክክ ወይ ጉድድድ
@you7606
@you7606 3 жыл бұрын
Be yesus becha no medhan ቃል አምላኽ (God's Word) -------------------- 1ይ ዮሃንስ 5 5፤ ንዓለም ዚስዕራኸ፡ እቲ ንየሱስ፡ ንሱ ወዲ ኣምላኽ ምዃኑ ዚኣምኖ እንተ ዘይኰይኑስ፡ መን እዩ፧ -------------------- Solo Scriptura WongelAdvocate.com
@melatkefyalew9766
@melatkefyalew9766 3 жыл бұрын
ወደ እግዚአብሔር ስትሄድ ምንም አታጣም...... ሚስጥር ነው አለች..... እውነት ብለሻል 😍😍
@fatemafatema7596
@fatemafatema7596 9 ай бұрын
.የኔእህትአላህይመልሰሸያረብ
@user-qj8yr5vf7r
@user-qj8yr5vf7r 3 жыл бұрын
በቤቱ መኖር እንደ ቃሉ መመላለስ እንደዚህ ውበትን ይደፋል ለካ አምላክ በቤቱ ያኑርሽ እኛንም ያስበን
@user-by2mp4qw6n
@user-by2mp4qw6n 3 жыл бұрын
የአንቺ ህይወት የቀየረ አምላክ የእኔ የደነደነ ልቤን በፍቅሩ ያፈርሰው እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
@user-of9sg6kp8c
@user-of9sg6kp8c 3 жыл бұрын
እረ እውነት ነው እህት የኔንም ይቀይር እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም
@wagentube8663
@wagentube8663 3 жыл бұрын
አንች ልብሽን ከከፈትሽለት እግዚአብሔር ምን ጊዜም ቅርብ ነው
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Amennn(፫)
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
@@user-of9sg6kp8c ychalal eshi wanaw rash masamen new
@bethangel3806
@bethangel3806 3 жыл бұрын
Amennn lehulachnme
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ሠይፍሻ በናትህ የባላገሩን ዳኛ አብርሀም ወልዴን አቅርብልን !!!
@betselotmuche1553
@betselotmuche1553 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
Enim bezu Geziy teykalhu sefsha balkh abershn
@user-or5bm2ei6q
@user-or5bm2ei6q 3 жыл бұрын
እዚጋ ዘፈንጥሩአይደለም ከአለማዊ ነገር እራቁ የሚል መልክት እየሰማቹ ታሳዝናላቹ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
Sebka ersu yetarin erku selalik ayrkem
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@konjetgetachew5501
@konjetgetachew5501 3 жыл бұрын
አስቱዬ እመብርሀን በቤቷ ተፅናሽ 🥰🙏
@hanam3589
@hanam3589 3 жыл бұрын
She should be a good role models for other female singers
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 жыл бұрын
እርጋታሽ አስቱዬ 👌ፈጣሪ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ🙏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የአሁኑ ዉበት ከሙስና ነፃ የሆነ ዉበት እርጋታ ሁሉ ነገር አንደኛ ነው አሰቱካ
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
ሚሚየ ዉዴ የኮመንት ሱሴ
@eyerumekoya6261
@eyerumekoya6261 3 жыл бұрын
Aster Geta yebarkwshi
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 жыл бұрын
አንቺ ባልቴት በቃ ስራ የሎትም እንዴ? ወይ ልጆትን አርፈው አያሳድጉም እንዴ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@henokyeeyaya8477
@henokyeeyaya8477 3 жыл бұрын
አንቺ ግን አትኮምቺ። ትናፍቂኛለሽ ግን ሚምዬ
@madeenamadeena3368
@madeenamadeena3368 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ከብዙ ጥፋት ቡሃላ ወደ ፈጣሪ መመለስ መታደል ተው
@erivoice4633
@erivoice4633 3 жыл бұрын
God has time for everything ❤, From 🇪🇷
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
እባካችሁ የቤተክርስቲያን ዘማርዎች አብራችሁ እንድታገለግል መድረክ ስጣት አዲስ ዘማሪዎችን አበረታቱ ከተመለሰች ሁለት አመት አልፍታል ግን በመድረክ ብዙም አናያትም
@yuhhh4297
@yuhhh4297 3 жыл бұрын
በትክክል
@EmebeteTes
@EmebeteTes 3 жыл бұрын
Ewnet bleshal👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 жыл бұрын
Ewunet new bero
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 3 жыл бұрын
Zerfen asibu wede medreki kemewtat befit bizi neger ale
@mimivlog4368
@mimivlog4368 3 жыл бұрын
ትክክል
@Tilosh-f4b
@Tilosh-f4b 3 жыл бұрын
አንቺን እዳስበሽ እኛንም ያስበን አሜን🙏🙏🙏
@sihamtube9037
@sihamtube9037 3 жыл бұрын
ክክክ ፀየ እውነት መቀየር ትፈልጊ አለሽ
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@misrakbirhanu1824
@misrakbirhanu1824 3 жыл бұрын
Amen
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
ሙዚቃ በትኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም ማሻአላህ እንኳን ባመንሽበት ተመለሰሽ ።
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
ቅን አምላክ ይጠብቅሽ
@user-rb4nd9pb3n
@user-rb4nd9pb3n 3 жыл бұрын
ለክ ነሽ እህቴ
@meronberhan2395
@meronberhan2395 3 жыл бұрын
Enamesegenalen yene feker
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
የኔ መልካም
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 3 жыл бұрын
🥰
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ🙏💜💜
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@sarawoldemarim6752
@sarawoldemarim6752 3 жыл бұрын
አደራ አደራ የኔ እናት አደራ በሰማይ አደራ በምድር አደራ በኦርቶዶክስ እምነትሽ ፅኝልኝ እንዳንቺ እንደዚ እያሉ ነው ተሀድሶ የገቡት አንዳንዶቹ አደራሽን እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማርያምን መቼም መቼም ከልብሽ እንዳታወጫት❤️
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
ሳራ አይንሽን ከፍተሽ ተመልከቺ አምላክሽ እግዚአብሔር አንቺን ለማዳን ሰው ሆኖ የመጣው፣የሞተው፣የተገረፈው፣የደማው የቆሰለው አንቺን ለማዳን ነው ያንን ለማድረግ ቃል የነበረው ጌታ ስጋ ለብሶ ወረደ። በምድር ደግሞ ንፁህ፣ቅድስት፣ድንግል ማርያምን መርጦ በሷ በመንፈስ ቅዱስ ተፀልሎ ተወለደ። ትኩረትሽን አንሺና ያዳነሽን ተመልከቺ ወንጌል ክርስቶስ ነው። የምስራች ይህ ነው።
@user-br3pq5dz6k
@user-br3pq5dz6k 3 жыл бұрын
Lk nowwwwww
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
@@zematube8985 ምን ለማለትሽ ነው ጰንጤ ነሽ
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 3 жыл бұрын
የሠላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ
@madesign21
@madesign21 3 жыл бұрын
༒☦︎︎༒ ውስጧ በደንብ እንደተንካች ታስታውቃለች መታደል ነው :: በሜካብ ማበድ የለም በቃ ለውበት መጨነቅ መጠብብ የለው መንፈስህ ማስደሰት ብቻ ታድላ❤️
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
በጊዜ ነቃሽበት እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏✝️♥️
@SuperMakasha
@SuperMakasha 3 жыл бұрын
ለአባታችን ለመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ከነ መላው ቤተሰቦቻቸው የብረት ምሰሶ ያድርግልን አንተንም ቤቱ ያፅናሽ ለአለም መብራት ሁኚ እህታችን የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂት በመመረጥሽ እንኳን ደስ አለሽ በርቺ ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስ
@Addis42433
@Addis42433 3 жыл бұрын
amen🙏
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
@mintesnotgezahegn7508
@mintesnotgezahegn7508 3 жыл бұрын
ያንቺን ሒወት የቀየረ የእሰራኢል አምላክ የእኛንም ይቀይር
@user-zn7go8nu7w
@user-zn7go8nu7w 3 жыл бұрын
ትህትነዋ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህነው።
@merisaud6140
@merisaud6140 3 жыл бұрын
መምህር መልኣከ መንክራት እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጣቸው
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
@merisaud6140
@merisaud6140 3 жыл бұрын
@@user-md1fs5rm7o እሺ
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 3 жыл бұрын
የእህታችንን ልብ የመለሰ እግዚአብሔር የኛንም ልብ ይመልስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን👏❤
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም👌🙏ክብር ለኢትዮጵያ ልጆች💚💛🧡ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@raheltube4832
@raheltube4832 3 жыл бұрын
ተመስገን ነው ዝማሪ መልእክት ያስማልን 🙏🙏 አምላኬ ሆይ እኔንም ከስደት መለስህ ለዚህ አብቃኝ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 3 жыл бұрын
የኔ ውብ እህት እርጋታሺ ብቻ ልብሺ ምን ያህል እንደተሰበረ ያሳያል። እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሺን ያሳምረው ።መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሺ
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የኔ ደረባባ 😘እግዚአብሔር ይመሠገን😘 እኛንም ለንሰሀ ሞት ያበቃን🤲 ኦረቶዶክሰ መሆን መንኛ መታደለ ነው 👍💒
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 жыл бұрын
አሜን
@Hana-ol5zh
@Hana-ol5zh 3 жыл бұрын
ይሄን ፅሁፎን የምታነቡ ሁላ በእግዚአብሔር ስም ልጠይቃችሁ ፀልዩልኝ 😭😭 እድሜየን ልጅነቴን በስደት ጨረስኩት ምንም ይሄ ኣለኝ የምለው ያፈራሁት የለኝም እፈጋለሁ ገዘቡ ቡን ብሎ ይጠፋል ደስታ ሚባል የለኝም ድካም ሀዘን ለቅሶ ብቻ ያተረፍኩት ፆም የሚባል ከፆምኩኝ ዘመናት ኣለፉኝ እስከ መቸ ወገኖቸ በሀጢያት እኖራለሁ ?? ኣምላኬ በቃሽ ብሎ ከስደት ተመልሸ በቤቱና በትዳር በልጅ የምባረክበትን ጊዜ እዳመጣልኝ ተመኙልኝ ወደ ቤቱ የምጠራበትን የንስሀ ጊዜም እድፈቅድልኝ ፀልዩልኝ😭
@lichilichi8956
@lichilichi8956 3 жыл бұрын
ኣይዘሾ የኔ ሜሬሬሬሬሬሬ እግዛብሐሪ ከኝ ጋነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 жыл бұрын
Ayizosh anchi bcha ayideleshm bzu sew endezi new serto hado temro bado mknyatu demo yeresanew neger slale new,ya mndnew ye amlko hiwot new metsom mesged meteley be ye kenu ye hiwotsh akal karegsh yeserashiwun birr yemiyatefaw selaby menfes be egziyabher hayl kutrr sr slemtaregiw ye bereket hiwot tnoryalesh hulum negerm yistekakelal mesged metsely jemry zare nege saty wustsh menfes kale be metetm yihun be zer yegeba mlkt tayalesh berchi bzu sew eyeneka new anchim nki ayizosh!!!
@user-bc2up1fm1q
@user-bc2up1fm1q 3 жыл бұрын
አንችን የመለሰ ህይወት የቀየር የሌሎችንም ይቀይር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እየመጡ ነው አንደበት ሁሉ ለእግዚአብሔር ይዘምር
@marie9698
@marie9698 3 жыл бұрын
አህቴ ያንችን ህይወት የቀየረ የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚብሔር የኛንም ህይወት ይቀይርልን
@tigistarsirobetube4820
@tigistarsirobetube4820 3 жыл бұрын
Amen
@fozifozi9841
@fozifozi9841 3 жыл бұрын
እርጋታዋ ማሻ አላህ
@user-ru1ju4re6s
@user-ru1ju4re6s 3 жыл бұрын
ማሸአሏህ በጣም ደሰ ይላል ከዘፈን ወደ ፈጣሪሸ ሰለተመለሰሸ በጣም ደሰ ይላል
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
እውነት ተባረኪ ሁሉ በየእምነታችን ወደ ፈጣሪ ከቀረብን ሃገራችን ሰላሙ ይመጣልናል
@tedroskassanegussie4771
@tedroskassanegussie4771 3 жыл бұрын
ሁላችን ከእብደታችን ስንመለስ እንዲህ እናምራለን ለኢትዮጵያችንም ሰላም ይሆናል ።ግደለው ግደለው እያለ ውንድሞን መግደል ይቆማል።በርች እህታችን
@genidereje1848
@genidereje1848 3 жыл бұрын
አቤት መታደል አምላክ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Tabezu
@Tabezu 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤቱ ያጽናሽ እህቴ በሙዚቃ አለም ያሉትንም አሁንም ይመልስልን ለአባታችን ረዥም እድሜ ከጤናው ጋር ያርግልን አሜን፫
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
ሰብስክራ አድ
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
የበፊትዋ ዘፋኝ የአሁን ዘማሪ አስቴር በመጀመሪያ እንክዋንም እግዚሃብሄር ረዳሽ ለዚህ ትልቅ ውሳኔ ያበቃሽ አምላክ ይመስገን:: አንቺ እንዳልሽው ተለወጥኩ ለውጥ ከሱሪ መልበስ ወደ ቀሚስ ከዘፋኝነት ወደ ዘማሪነት መቀየር አይደለም ሰው ወንጌልን ሳያነብ ሰው የ እግዚሃብሄርን ቃል ሳያነብ ሊለወጥ አይችልም!!! ማንም ነካሽ አልነካሽም !!!!!!!!!! ሊታወቅ የሚገባው እውነት !!!!! መንፈሳዊነት የሚመጣው መንፈስ የሆነውን አምላክ በቃሉ አውቆ በቃሉ መኖር ሲጀመር የአዳምን ሃጢያት በክርስቶስ ይቅር በለኝ ብሎ ወደ ሮሜ ሰዎች 10፥10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። እንደሚል ይህ ሲሆን ነው:: ሌላው ቀስ ብሎ ማውራትም ሆነ አንገት መስበር የውጭ ትህትና ነው:: ተገቢነት አለው አለመንቀዥቀዥ ዘለቄታው እንዲያምር ግን ስር ነቀል ለውጥ በመንፈስ ቅዱስ ሲሆን ነው :: ከዚህ ውጪ ሰው መዝሙር ግጥምና ዜማ ተቀብሎ ስለዘመረ መንፈሳዊ ሆነ ማለት ሳይሆን የለውጥ ጉዞ ላይ ነው እንደ ዘኪዮስ !!!!!!!!!!!!!! የመኖር ጥያቄ የለም እግዚሃብሄር ያኖራል መዳኛው ኢየሱስ ነው !!!!!!!!!!! አንድ ጥያቄ ኦርቶዶክስ ነበርሽ ስትዘፍኒም አሁን ልዘምር ብለሽ ስትነሺ ኦርቶዶክስ ክላሽ አያረግም ?????????? መጽሃፍ ቅዱሱን አንብቢ ት ዕግስት እጅጉ የ ጥላሁን ጉግሳ ሚስትን አግኝተሻት አውሪ ለበለጠ መረዳት !!!!!!!!!!!!!
@ejhehshs5722
@ejhehshs5722 3 жыл бұрын
ክባር ል ድንጋል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጋባዋል 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@afiifam8890
@afiifam8890 3 жыл бұрын
እውነት ሁላችንም ሀይማኖታችን እሚያዘንን ብንተገብር እኮ የት በደረስን ነበር መገዳደል መጠላላት አይኖርም ነበር ።
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ደርባባ ምርጥ ልጅ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n 3 жыл бұрын
የእህታችንን የመለስ ልቦና አምላከ ቅዱሳን የሁላችንም ልቦናን ይመልሳን አሜን በእውነት በጣም ደስ ይላን ፍፃሜሽን ያሳምርልን እህታችን አሜን
@henokmarie5759
@henokmarie5759 3 жыл бұрын
የእውነት እጅግ አስደሳች ነገር ነው አስቴር የተደረገልሽ። በቀናች ርትዕት ሃይማኖት ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
አሥቴርየ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽንያሳምርልሽ እርጋተዋን ማነው እንደኔ ውድድድየሚያደርጋት
@samirblack565
@samirblack565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
የእሷን ልቦና ለሁላችንም ይስጠን
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን ደስም አለን ዛሬ በሰማይ መላዕክት ታላቅ ደስታ ሆነ በእህተ ሚካኤል መመለስ እኛም በጣም ደስ አለን የቤርያ ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያግኙ*
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
አድርጌአለሁ
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@user-cm9uk2dn4c
@user-cm9uk2dn4c 3 жыл бұрын
🙏🙏
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 жыл бұрын
አሜን፫
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆ ደምሩኝ
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 3 жыл бұрын
ዘፋኞቹ ሁሉ ንስሃ ገብተው ቅዱስ ቁርባን እየተቀበሉ ነው። በዛወርቅ አስፋው፣ አስቴር ግርማ፣ ማርታ አሻጋሪ፣ አቦነሽ ... እናንተ ገና የነሱን ዘፈን እየዘፈናችሁ ትጃጃላላችሁ። ብልጥ ሁኑ ንስሃ ግቡ።
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 3 жыл бұрын
ሄለን በርሄ እሷም ዘማሪ ሁናለች የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራ አድርጉኝ
@user-ec1xj9jy1f
@user-ec1xj9jy1f 3 жыл бұрын
ዘማሬ አስቴር ህዕቴ በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመሥገን እውነት ነው እግዚአብሔር ከያዝን የምናጣው ነገር አይኖርም ይልቁንም የምናገኘው ይበልጣል እንዲሁ ሌላሁ ሁሉ ይቅር የህሊና ሰላምን የሚያክል ነገር ማሀ ይሰጣል የአዛኝቷ ልጅ ደግሞ አንዴ ወደ እግዚአብሔር ቤትና ምንገድ እስክንገባ ድርስ ነው እንጂ ጨክነን ወደእርሱ ከተጠጋን የድንግል ማርያም ልጅ አያሳፍረንም 🙏ሦሥት ነገር አየው 1 የተፈጥሮው ውበት2 ክርስቲያናዊት ሴት 3 የእግዚአብሔር ፍቅር የገባት ፍቅሩን የተረዳች የልጆች እናት እግዚአብሔር መጨራሻሽን እደ ግብፃዊቷ መግደላዊት እደ ቅዱሳን አንስት ያሳምርልሽ 🙏🙏 🙏😍😍😍😍😍😍
@hiwe569
@hiwe569 3 жыл бұрын
ሁላችንም አብደናል ተፋፍረን እንጂ 🙄በሰላም ነው እንዴ የምንባላው ላንቺ መመረጥ እህትሽን ምክንያት ሆነች እግዚአብሔር እኮ ስራው ድንቅ ነው 🙏 እሱን ተጠግቶ ማን ያፍራል ❤
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
በትክክል ማማየ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@papiyearsema
@papiyearsema 3 жыл бұрын
አብደናል የሌለ ተፍፍረን ነው እውነት ነው
@papiyearsema
@papiyearsema 3 жыл бұрын
አብደናል የሌለ ተፍፍረን ነው እውነት ነው
@lunasalsawit5335
@lunasalsawit5335 3 жыл бұрын
የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው!እድለኛ ነሽ እህቴ ሳይመሽ ምርጫሽን አወቅሽበት
@meskeremtadesse2294
@meskeremtadesse2294 3 жыл бұрын
Wey yene mar sewedat
@serawitgetachew1725
@serawitgetachew1725 3 жыл бұрын
"ምስጢር ነው የእግዚአብሔር ስጦታ!"....ምን አይነት ምስክርነት ነው?!!!...መታደል ነው!
@bizuayehueshetu1331
@bizuayehueshetu1331 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን እግዝአብሔር ረዳሽ.....ብዙ ግዜ ከኦርቶዶክስ ወደ ሌላ ሃይማኖት ለሚቀይሩ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ቤት ነው የሆንሽው... በጣም እንዲህ ዓይነቱ ነገር ከመብዛቱ የተነሳ መጠጥ፣ ዘፈን፣ ሌላም ሰበብ የሚሆኑትን ለማቆም ሲፈለጉ ሃይማኖት ቀየርን ሲሉ በጣም እናደድ ነበር ተዋህዶ ጠጡ፣ አጭሱ፣ ቃሙ፣ ዝፈኑ፣....... ትላለች እንዴ? እያልኩ ...... እናም አንቺ ድንቅ ነሽ የኔ እመቤት እውነቱን እውነቱን ለተጋረደባቸው ሰዎች ሆነሽ ስላሳየሽ ........ ሃይማኖታችንን የሚፈቅደውን ተግባር ብቻ እንድናደርግ እግዝአብሔር ደግሞ ሁላችንንም ይርዳን... አሜን
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
ደርባባየ እዝጋብሄር ይመስገን
@elsababi7300
@elsababi7300 3 жыл бұрын
አስቱዬ ፈጣር በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን እህታችን
@ayuyeamaryamleje7347
@ayuyeamaryamleje7347 3 жыл бұрын
ምንም ሚካፓብ አልትጠቀመቼም 👌 ፋጣሪ ያፅናሽ 😍
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 жыл бұрын
አስቱዬ እርጋታሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ልጅ ቢኒ tube ላይ ሁለት ጊዜ ነው ያየሁሽ ምንም አትሰለችም ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
ወይ መታደልሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ተመስገን አምላኬ
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ ሚስጥር ነው:: እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@fanumk5191
@fanumk5191 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ ደስ ሲል🙏🏿🙏🏿🤲🏿
@aklilmesele9384
@aklilmesele9384 3 жыл бұрын
ወደ ሁዋላ ሄደሽ ማማረር አይገባሽም ፤ በዚያ ውስጥ እንድታልፊ ተፅፎ ነበር ፤ አሁን የደረስሽበት የህይወት ከፍታ ላይ ያደረሰሽን አምላክሽን እያመሰገንሽ ሀይማኖታዊ ስነምግባር የሞላበት ህይወትሽን ቀጥይ። 🌿🌿🌿🌺
@familyfood4363
@familyfood4363 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@lijnatty2082
@lijnatty2082 3 жыл бұрын
ፍፃሜሽን ያሳምርልን "ዘምረው ነበር ዘፈኑ :ተሰብስበው ነበር ተበተኑ " ከመባል ሁላችንንም አምላክ ይሰውረን።
@user-xl7wc1zg4v
@user-xl7wc1zg4v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@Love-ht3ed
@Love-ht3ed 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ጌታ ይመስገን ስላንቺ የእኔ እህት💝💝💝🌹🌹🌹🌹
@user-nd8rf4uv4p
@user-nd8rf4uv4p 3 жыл бұрын
የአስቴር ግርማ ህይወት የቀየረ የኛንም ህይወት ይቀይርልን
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 3 жыл бұрын
የአስቴርን ህይወት የቀየረ አምላክ የናንተንም ይቀይረው
@tigistarsirobetube4820
@tigistarsirobetube4820 3 жыл бұрын
Amen
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Amen
@sabamekonen1018
@sabamekonen1018 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
ደምሩኝ እስቲ
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 жыл бұрын
ኦ አምላኬ 😢😢😢የኔንም ሂወት ቀይረኝ
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
አሰቴርየ አችን የቀየረ እግዚአብሔር የኛ የተሳሳትነው በሃጢአት ያለነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን 👏✝️🤲🤲😭😭
@genatgenat1148
@genatgenat1148 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የኛ አምላክ ልጆችን ሁሌም ወደቤቱ እንዲመልሰን ይጠራናል ተመስገን በጣም ደስ ይላል
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 3 жыл бұрын
ሠይፉ በእናት ዳ/ን ሄኖክ ኃይል አቅርብልን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
ደህና ሰው ጋብዝ ሲባልማ መች ይጋብዛል እህቴ ባለፈው ለጥምቀት ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን ጋብዝልን ስንለው የማንንም ኮተት ጋበዘ።
@melatkefyalew9766
@melatkefyalew9766 3 жыл бұрын
Awo endew essun bigabizilin melkam nbr
@weynshetmengesha8522
@weynshetmengesha8522 3 жыл бұрын
Be mariyam seyfuya
@melakutaye6258
@melakutaye6258 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ስትይ።አቤት መታደል
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር መላሰሽ ወደ ቤቱ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ እንዲህ ያረጋጋል እግዚአብሔር አምላክ የጠፋነውን ወደ ቤትህ መልሰን🤲🤲🤲
@meri147
@meri147 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ የአንቺን ህይውት የቀየረ የድንግል ማርያም ልጅ እኔም ይርዳኝ አሜን ፫
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
እልልልል የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው እንዳለ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
@hamh3998
@hamh3998 3 жыл бұрын
አቦ አንቺንም የነካው አምላክ እኛንም ይንካን። አከበርኩሽ መሰበርሽን ያድለን። የጌታ ትእግስት
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ደስ የሚለኝ ነገር ማንም ሠው ባመነበት ነገር ተመልሶ ወደ ፈጣሪው ሲቃረብ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ በእምነቴ ጠንካራ አድርገኝ ያረብ
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 жыл бұрын
እኔም ልዘፍን ነበር አልዘፍንም በቃ ዘምራለው
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
ዘምሪ እንዳት ዘፊኔ
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
እማ ዘምሪ
@mesitube153
@mesitube153 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይለውጣል በቃ ተለወጠች እኛንም እግዚአብሔር በቸርነቱ የሚወደውን ስራ እንድንሰራ አድርጎ ይለውጠን
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ቢድዮየን በማየት
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@mitikuyehalawu264
@mitikuyehalawu264 3 жыл бұрын
አቤት መታደል አምላክ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@user-kn6lh4bc7h
@user-kn6lh4bc7h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል በእውነት በጣም ደስ ይላል
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
ታድለሽ ተመረጥሽ🙏❤❤🇪🇹❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤🇪🇹🙏❤
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤ 💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
@@natnaelabera2733 አሜን እኔንም ለክብር ታብቃኝ በፀሎት አስበኝ እፁብድንቅ እባላለው
@yedingllij8598
@yedingllij8598 3 жыл бұрын
our legendary teddi antenim bebetu yakoyilin
@genetwedago5090
@genetwedago5090 3 жыл бұрын
ደስ ሲል!!!ሌሎቹም ፈለግሽን እንዲከተሉ አምላክሽን ስበኪ በፀሎት እርጃቸዉ።በቃ እኔ ድኛለሁ ብለሽ አትቀመጪ ብዙ ስራ አለብሽ ዉዴ!!!በቃ ተመርጠሻል
@madesign21
@madesign21 3 жыл бұрын
❤️አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ሲመርጥና ሲጠራ እንዲህ ነው ፈጣሪሆይ ቀይረኝ ጥራኝ እንበለው ❤️መታደል ነው ༒☦︎︎༒
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ 🙏በቤቱ ያፅናሽ እማ 😍🙏
@lamrottakele6550
@lamrottakele6550 3 жыл бұрын
ደምሪኝ 🙄😜❤️🥰
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 3 жыл бұрын
@@lamrottakele6550 😂😂😂
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 40 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 29 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 463 М.
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН