'ዝም ብሎ ተከታይ ሳይሆን በምክንያት ጠያቂ ትውልድ ያስፈልገናል' አዝናኝ ጥያቄዎች ለፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ | Seifu | Yonas Zewde

  Рет қаралды 224,478

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

'ዝም ብሎ ተከታይ ሳይሆን በምክንያት ጠያቂ ትውልድ ያስፈልገናል' አዝናኝ ጥያቄዎች ለፍልስፍና መምህሩ ተወዳጁ ዮናስ ዘውዴ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 326
@simegngirma843
@simegngirma843 3 жыл бұрын
ዮኒ እውቀት ከአደበት ጋር ፡ እንደኔ የምታደንቁት ላይክ ያድርጉት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
😍😍
@diborab7820
@diborab7820 3 жыл бұрын
ከሁሉ በላይ ፈላስፋ ሆኖ እግዚአብሔር አለ ማለቱ እራሱ እግዚአብሔር ሲረዳ ብቻ ነዉ !!👏👏👏
@aselefechadego4050
@aselefechadego4050 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዬጰያ እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛላት 💚💛❤ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች !!!🙏
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 жыл бұрын
ባንዲራዉ የማን ነው🤔
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 3 жыл бұрын
@@geniaimiro1414በስህተት ነው የሚሆነው 😂😂😂
@simegngirma843
@simegngirma843 3 жыл бұрын
edit አድርጉት ባዲራውን🙏🙏🙏🙏
@aselefechadego4050
@aselefechadego4050 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@aselefechadego4050
@aselefechadego4050 3 жыл бұрын
በስህተት ነው ይቅርታ ይደረግልኝ 🙏
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ አስተሳሰብ ያለህ ነህ እግዚአብሔር እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን እንወድሀለን ተባረክ
@demelashawoke4409
@demelashawoke4409 3 жыл бұрын
አይ ሴፉ ከአቅምህ በላይ የሆኑን ሰዎች ስትጋብዝ የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች ቀድመህ ብትዘጋጅ እላለው እንደዚህ አይነት ሰዎች መፅሃፍት ናቸው ልንጠቀምባቸው ይገባል በቀልድ ማለፍ የለበትም
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Babuuji Meslot new
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 жыл бұрын
ትክክል 👍🏾
@demelashawoke4409
@demelashawoke4409 3 жыл бұрын
ባቡጂ መስሎት ኪኪኪኪ
@netsanettekeste4086
@netsanettekeste4086 3 жыл бұрын
You are very right dear
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 3 жыл бұрын
ሰይፋ እኮ ጊዜ የለውም ይሄን ለማየት ዝም ብለን እኮ ነው ምንፅፈው
@tesfayehailu7824
@tesfayehailu7824 3 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ነህ እውቀት ዝም ብሎ ከሜዳ አይታፈስም ብዙ እንደለፋህ በትምህርት ራስህን እንዳበቃህ እርግጥ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 жыл бұрын
ዬናስዬ ኢትዮጵያ እንዳንተ እይነት ፈላስፉ ስላላት ኩራት ይስማናል 💚💛❤️
@ephremgashaw4010
@ephremgashaw4010 3 жыл бұрын
ዮናስ በጣም የማደንቅ ፈላስፋ ነህ ሰይፉ ምነለ 40 ደቂቃ ብታደርገው አሳጠርከው ውይይቱን። በእውነት አይጠገብም ቢሰማ ።
@bobolala1974
@bobolala1974 3 жыл бұрын
ይኼኔ ዘፋኝ ቢሆን 1ሰአት ይሰጠው ነበር
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
@@bobolala1974 Kelal 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@danihaile671
@danihaile671 3 жыл бұрын
"ብዙ ጊዜ የተከሰከሱትን አውሮፕላኖች እንጂ በሰላም የገቡትን አናይም" ትልቅ ሰው ዮኒ!!, ልዩ አባባል!!
@afraali1075
@afraali1075 3 жыл бұрын
የእምነት አርበኛ አቡነ ጳጥሮስ አባቴ
@user-eo5kt4uv5s
@user-eo5kt4uv5s 3 жыл бұрын
የዚህ ሰው አድናቂ ነኝ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@sarongm9937
@sarongm9937 3 жыл бұрын
ወጣት እና ጎበዝ ልጅ ነህ ተባረክ ዮኒ።
@betelhem9247
@betelhem9247 3 жыл бұрын
ዮኒ ሊታደገኝ የሚችል ያልከው ተመችቶኛል ጌታ እየሱስ ይባርክክ
@tirubrtube4395
@tirubrtube4395 3 жыл бұрын
የሚገርም ንግግር ነው ዮኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ 🙏
@user-gs4nf2oc5i
@user-gs4nf2oc5i 3 жыл бұрын
ዮኒ የፋንታዬ ጀግና ከልቡዋ ልጅ ወልዳለች በርታልን
@totoshj6400
@totoshj6400 3 жыл бұрын
ወርቅሸት እህቴ ዬናስ ዘዉዴ የነ ሐመረ ዘዉዴ ወድም ነዉ እድ ከይቅርታጋር ብትነግሪኝ
@user-gs4nf2oc5i
@user-gs4nf2oc5i 3 жыл бұрын
@@totoshj6400 yeni kojoo eni yemawukew benatu bekul new benatu bekul degmo 1ehet ena1wodem new yalew men abat babatu bekul alawukem
@totoshj6400
@totoshj6400 3 жыл бұрын
amasagenalahu sis enem ya fiche leje nagne gene lawukawu alechalekum kewetahu koyechalahu
@user-gs4nf2oc5i
@user-gs4nf2oc5i 3 жыл бұрын
@@totoshj6400 kidanemhert sefer new yemtawukiw kehon
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ወጣቱ ዬናስ አድናቂህ ነኝ ፍሬ እያለው ንግግርህ ደስ ይለኛል ፍልስፍናው ግን ወደ ክህደት እንዳይወስድህ ተጠንቀቅ
@kemerkemer2578
@kemerkemer2578 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ በጣም ምታበሳጨው ነፍስ ያለው ሰው ጋብዘህ ስንት ነገር ትጠይቃለህ ተብሎ ሲጠበቅ ሳትዘጋጅ ትመጣለህ ፥ ማይረባ ጥያቄ ትጠይቃለህ በጣም አጭር ሰአት ነው ምትሰጠው ይሄን ነገር ግን አስብበት፥
@bobolala1974
@bobolala1974 3 жыл бұрын
ዘፋኝና ቀልደኛ ቢሆን ኖሮ....😏
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 жыл бұрын
Tera were yiteyikal sayozegaj.ayiii seyifu.
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
ሰይፉ ከአቅምህ በላይ ነው ዘፋኞች ይሻሉሀል
@erohamatube6750
@erohamatube6750 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጥበብንም ይጨምርልህ ከሁሉም በላይ እግዚአብሄርን መያዝህ ምንኛ አድሎሀል
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ደስ ሲለኝ ወደፊት አስተማሪዬ ሆኖ ባገኘው ደስ ይለኛል ንግግሮቹ ይመስጡኛል::
@sshalom395
@sshalom395 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ...ብዛልን።
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 3 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ዩኒ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ሌላ የምለው የለኝም ተባረክ
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 3 жыл бұрын
እግዛብሄር እዳተአይንቱን ያብዛልን እደሜ ከጤና ይስጥህ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
አብረሀም ወልዴን አቅርብልን የባላገሩ አይደል ዳኛ አብረሀም ወልዴ
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
ከዚ በፊት አቅርቦታል ድጋሚ ካቀረበው ነው እንጂ
@mhretendeshaw4235
@mhretendeshaw4235 3 жыл бұрын
@@na-uu5or ውጭ። ቅጥር ግቢ
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
@@mhretendeshaw4235 ?
@hanilove3706
@hanilove3706 3 жыл бұрын
@@na-uu5or ትክክል
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 жыл бұрын
አብረሀም ይብዳሽ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 3 жыл бұрын
ዬናስዬ ተባረክልኝ የአባቴ ብሩክ 👼👼💝💝🌹🌹 ሰይፉ እናመሠግናለን የምወደውን ሰው ስላቀረብከው ግን ሠአት አጠረ
@user-nt5fd7px9n
@user-nt5fd7px9n 3 жыл бұрын
ስወድህ ዮኒዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
Really this advice is very nice too ሠይፉ በጣም እናመሰግናለን እንግዳው ተባርክልኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@zantanaofficial
@zantanaofficial 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና
@meronsolomon8629
@meronsolomon8629 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ።
@marsilas2514
@marsilas2514 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድክ እኮ ዮኒ 🥺🧡🧡
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 жыл бұрын
ዮናስ የእኛ ዕንቁ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት እንደ አንተ አይነት ምሁራኖችን ያብዛልን
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 3 жыл бұрын
እውነትም ነው የመጸሐፍን ቃል ያስተውሉ ዘንድ አይምሮአቸውን ከፈተላቸው አይደል ቃሉስ በራሱ የሚለው።
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 жыл бұрын
እህትሽን ወይም ማናችንንም የሚያድነን እግዚአብሔር ነው በመምህር ግርማ ላይ አድሮ የፈወሰልሽ እግዚአብሔር ነው እንጂ መምህር ግርማ በራሳቸው ያደረጉልሽ ነገር ምንም የለም
@nazarethtube1790
@nazarethtube1790 3 жыл бұрын
Gobez tiru eyita new.
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
ዪወና አሪፍ በርታ
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 3 жыл бұрын
ዮናሰን በጣም ነው ምወደው ብሰማው የማልጠግበው
@werkneshgebrehiwetweldekid6495
@werkneshgebrehiwetweldekid6495 3 жыл бұрын
Yoni God bless you
@zaratube608
@zaratube608 3 жыл бұрын
ዮን በጣም የሚወድ
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
አቤት አንደበት ስወደው!!! ዮወኒ 🥰🥰🔥
@lionone5089
@lionone5089 3 жыл бұрын
yoni the best God Bless You.
@timeisnow7373
@timeisnow7373 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !!!ዋው ገራሚ ነወ!!! በዚህ አጋጣሚ ጅም የምታዘወትሩ ሰዎች በአጭር ጊዜ ዉጤታማ ለመሆን ቻናሌን ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉ
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ እንወድሻለን
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 3 жыл бұрын
ይሄ ሰው ስወደው ሲናገር አይጠገብም ማር ነው አፍ ሀገሬ እንዲህ አይነቱን ወርቅ ያብዛልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@user-ur8ck9gg1x
@user-ur8ck9gg1x 3 жыл бұрын
ዮኒ መልካም ሰው
@desalegnderso3031
@desalegnderso3031 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ከዮኒ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@user-nq6et7cu1v
@user-nq6et7cu1v 3 жыл бұрын
#ፍቼ የፍቅር ሀገር በእውነት የፍቼ ቆጆ ሆኜ መፈጠሬ በጣም ደስስስ ይለኛል "ፍቼ የሰላሌነሽ፣ ባይባልልኝ ነበር የሚገርመኝ ሀገሬ ሁሌም ክፍ አይካሽ በዚህ አጋጣሚ የፍቼ ልጆች ያገሬ ልጆች ውድድድድ።
@Hermionegirlie
@Hermionegirlie 3 жыл бұрын
Me too
@teddyabebeweldeteddyabebew2961
@teddyabebeweldeteddyabebew2961 3 жыл бұрын
Wow በጣም ማደንቀውና የምወደው ምርጥ ፋላስፍ ዮንዬ
@mkalabe7741
@mkalabe7741 3 жыл бұрын
God bless you yonye🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@masniguse4369
@masniguse4369 3 жыл бұрын
አስተሳሰቡ ንግሩ በጣም ጎበዝ ነው
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስሜ ይስጥህ አደበትህ መልካም ምሁር ነህ
@henocktube
@henocktube 3 жыл бұрын
Wow yoni you are amazing God bless you
@sabamessele8084
@sabamessele8084 3 жыл бұрын
Yoni you are great boy. May God protecet you. 🙏
@user-wl3id9ew8g
@user-wl3id9ew8g 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ሰአቱ አነሰ እንጂ ብዙ ትምህርት ነበረው
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
ዮኒ ግሩም ስው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ዩወናስ ዘዉዴ አድናቂነኝ /ብርሩህ አእምሮ ባለቤት ነህ 😍👌
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነው
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
ጥሩ አስተሳሰብ አለክ ንግግርህም 👍👍👌
@bonketd1954
@bonketd1954 3 жыл бұрын
ለምን?, እንዴት? 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምክንያታዊ ሰው... ይብዛልን
@dr.gashaw9899
@dr.gashaw9899 3 жыл бұрын
ጥሩ ታስባለህ ዮናስ መፃፍህንም አንድ ሁለት አንብቢለሁ ምርጥ ነው‼
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 3 жыл бұрын
I think you are one of Ethiopia hope. God bless bro
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 3 жыл бұрын
በጣም እምወደው እማከብረው እድሜ ይስጥህ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 жыл бұрын
@@sofilejewatube በቅንነት አይሻልሽም በቅንዝርነት
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
@@user-mw4ps6fp1e ምን ማለት ነው 😁
@alemzenabu7866
@alemzenabu7866 3 жыл бұрын
ዮኒ የኔ ጀግና የሀገሬ ልጅ ሀገሬ ፍቼ የፍቅር ሀገር
@khaldaalali7038
@khaldaalali7038 3 жыл бұрын
እኔም የፍቼ ልጅ ነኝ
@alemzenabu7866
@alemzenabu7866 3 жыл бұрын
ዋው በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል የሀገሬን ልጅ በማግኘቴ ፍቼ የት ሰፈር
@Hermionegirlie
@Hermionegirlie 3 жыл бұрын
Me too
@astergetachew4604
@astergetachew4604 3 жыл бұрын
God blessed your familys for ever Dottore yonsa 🙏🏿💚💛❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
Welcomeዮንዬ በሳል ሰው
@gelilagirma8852
@gelilagirma8852 3 жыл бұрын
Proud of you !!!
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
ዬኒየ በጣም ነው እማደቅህ
@arfasayoseph5659
@arfasayoseph5659 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባርከሃል!!! 🙏🙏🙏
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 3 жыл бұрын
የሰላሌ ልጅ❤❤
@Hermionegirlie
@Hermionegirlie 3 жыл бұрын
Me too
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@lifeofabell
@lifeofabell 3 жыл бұрын
8:13 ለዚህ ቪድዮዬ ቀጣይ እንግዳ እኔ መሆን አለብኝ😂🙌🏾
@romandeseta2337
@romandeseta2337 3 жыл бұрын
yes
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ትለያለሕ ስወድሕ ያንተንና የዶክተር ወዳጀነሕ ንግግር ምስጥብየነው የምሰማቹሕ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ቢድዮየን በማየት
@daniedaniel28
@daniedaniel28 3 жыл бұрын
ሰይፋ ያላቅም ሰው አምጥጠት ምትጠየቀው ጠፍ አይደል እንደለመድከው አርቲሰት አምጣ
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
🤣🤣
@meskeremmeskerem5299
@meskeremmeskerem5299 3 жыл бұрын
Uuu
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@betelhemtesema7297
@betelhemtesema7297 3 жыл бұрын
ዮኔዬ እንዴት የተወደድክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ya-kt1bt
@ya-kt1bt 3 жыл бұрын
አንደዚ አይነት ሰው ጋብዘክህ እንዴት ታሳንሳለክ ቢንስ ግማሽ ሰአት ነበር መስጠት ያለብክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ሰው ይብዞልን
@addisalem1225
@addisalem1225 2 жыл бұрын
Yonas be blessed!
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 3 жыл бұрын
የኔ ብሩክ ዘመንህ ይባረክ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ የልጅ አዋቂ በረከታቺኝ ነህ
@dumaarodusha9403
@dumaarodusha9403 Жыл бұрын
Brilliant mind with sweet lips God bless you🙏🙏
@blengetachew8134
@blengetachew8134 3 жыл бұрын
How i love this dude ❤️
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
እኝህ ምንም በሌለበት ስላጨበጨበ ያጨበጨቡት በመንፈስ ንቁ ሆነው በቦታው አለበሩም ፈዘዋል ወይንም ተኝተው በአንዱ ምክንያት እየተደረገ ያለውን በንቃት እየተከታተሉ ስላልነበር ጭብጨባውን ስሰሙ ከያዛቸው አዝም ባነው ነው ያጨበጨቡት ይህ በእኛ ማህበረሰብ በጣም አለ ለምን ተጨበጨበ ብሎ ከመጠየቅ ይልቅ በጭፍን ከ አጨብጫብይ ግሩፒ ጋር መቀላቀልን እንመርጣለን ድክመታችንን ሰውም እንዳያውቅ የመሸፈን አክትም ይመስላል ራሳችንም አውቀን እንዳናርም እድል እንነፍጋለን ስናውቅ ደሞ የማገናዘብ ምዛናውይ የመሆን ትክክል ነው ወይ በዝህ እኔ እስማማለሁ ወይ ለማለት የዳበር አእምሮ በተለይ ወጣቱ የለውም ስለዝህ ትምህርት ቤቶች እዝህ ላይ መስራት አለባቸው ከማለህጻናት ጀምሮ ለዳበር አእምሮ መሰራት አለበት።
@Hermionegirlie
@Hermionegirlie 3 жыл бұрын
I'm proud of you
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ምናለበት ይሄን ልጅ ብታባዛልን ሰምቸ አልጠግበውምኮ ዮናስን ሰፋ ባለ ፕሮግራም አቅርብልን ሰይፋሻ
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
በትክክል ባገባ ሳይሆን በገባው ነው
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 3 жыл бұрын
ዮኒ ሙዑር ሰው
@googlea5148
@googlea5148 3 жыл бұрын
Yesssss; reasonable with truth
@tinajery8829
@tinajery8829 3 жыл бұрын
I love this guy
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
እኔ ፍስፍና አልወድም ዝም ብለህ የፍልስፍና መፃህፎች ከእግዚአብሄር ጋር ይፃረራል
@mimietyopyawi3483
@mimietyopyawi3483 3 жыл бұрын
አትቀባጥሪ ድልብ መሀይም
@user-hk1tl5ny9s
@user-hk1tl5ny9s 3 жыл бұрын
ምነው አሰጠርክው ሁለት ሰአት አይበቀውም
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ሁሉ ሰው በሰውነቱ ብቻ የምታከበር ምርጥ ሰው
@mafiitube
@mafiitube 3 жыл бұрын
what a smart person!!!!!!!!!!!!!!!! respect
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
በጣም ምዉደዉ ትልቅ አእምሮ ያለዉ ሰዉ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 3 жыл бұрын
Seifu betam ater gen!!!
@temuking5889
@temuking5889 3 жыл бұрын
wow bro your genius man
@liya9296
@liya9296 3 жыл бұрын
Yihen comment yemitanebu selamachu be selam aleka yesus yibzalachu amen
@birtukanasmero9527
@birtukanasmero9527 3 жыл бұрын
Tebarek
@yordanos211
@yordanos211 3 жыл бұрын
I like him , beautiful mind !
@eyasutafese7775
@eyasutafese7775 3 жыл бұрын
Ebakihi Seyifu Diyakon Henok Haile Banite Program Gabizewu
@daniminneapolis
@daniminneapolis 3 жыл бұрын
YONI INTELLECTUAL AND GREAT PERSONALITY !!!!!😉😎✌
@adisutube2827
@adisutube2827 3 жыл бұрын
Welcome
@clintontilahun5689
@clintontilahun5689 3 жыл бұрын
አይ ሰይፉ, ይህን የመሰለ የተከበረ ሰው ጋብዘህ ስብሰባ ላይ ተኝተህ ነበር ? ብለህ ስትጠይቅ የምር በአንተ እኔ አፈርኩ። ይህን ሁሉ ዓመት ሚድያ ላይ ሰርተህ ብስለት የሌለው (useless) የሆነ ጥያቄ ስትጠይቅ በእውነት ያሳዝናል። ዳሩ ግን የዘመኑ ሰው ቢሆን ኖሮ መተኛት ከሽንፈት ቆጥሮት አይኔን ስጨፍን photo አንስተውኝ ነው ብሎ ይገግም ነበር። Thanks for Mr yonas self-esteem ! #RESPECT
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 жыл бұрын
Betam yigermal ayiiii seyifu were becha.
@memeselmone8841
@memeselmone8841 3 жыл бұрын
ንፁሁ ኢትዮጵያዊ
@AradaHoods
@AradaHoods 3 жыл бұрын
I’m in love with this guy 💕
@marsilas2514
@marsilas2514 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ቻንሳችንን እንሞክር ፍቅረኛም የለውም 🥺🥺🧡🧡🤣🤣🤣
@yenenatlemma9797
@yenenatlemma9797 2 жыл бұрын
Me too
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,1 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 49 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Agu 6/2024  Eritrea
16:09
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 2,2 М.
Когда ты младший в семье
1:00
Ерболат Жанабылов
Рет қаралды 2 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 71 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 34 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 71 МЛН