እንዴት ሰለምክ? ከወንድም መልካሙ ሞርኪ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ክፍል 2 كيف اسلمت ؟ لقاء مع الداعية ملكامو مركي الحلقة

  Рет қаралды 136,572

yaqeen tube

yaqeen tube

10 жыл бұрын

Пікірлер: 552
@fatuma302
@fatuma302 4 жыл бұрын
አላህ አክበር እኔም 3ወር ሆነኚ ከሰለምኮ እሰልምና ውስጤ ነው ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@li3949
@li3949 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት
@user-de7yn7pd2n
@user-de7yn7pd2n 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ወዴ ተፈጠርሽበት ተመለስሽ አላህ ይጨምርልሽ ውዴ
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Жыл бұрын
Berch wude
@rahimakuwait5299
@rahimakuwait5299 5 жыл бұрын
እኔም ከቤተሰቦቺ ተለይቺ ሰልሜ ነው እነሱንም ያሰለምኩት በድዋ ብቻ በርታ አላኸ ይረዳሀል
@user-ep1st7gb9x
@user-ep1st7gb9x 5 жыл бұрын
አብሽሪ
@user-wv2he6qf7x
@user-wv2he6qf7x 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ
@user-hf9qt8me9z
@user-hf9qt8me9z 4 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምረልሽ
@fatimamohammed2808
@fatimamohammed2808 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-sd9hh9xc7u
@user-sd9hh9xc7u 4 жыл бұрын
ማሻላእህ ማሻላህ
@sofiyagetachew981
@sofiyagetachew981 7 жыл бұрын
አላሁ አክበር እኔም ሠለምቴ ነኝ ያረብ እኛን ወደ ትክክለኛው መንገድ የመራን አላህ ሌሎች ወገኖቻችንንም ይምራቸው
@user-rm1fy6fe5f
@user-rm1fy6fe5f 7 жыл бұрын
sofiya getachew አሚን የረበል አለምን
@lubabamahemmed4182
@lubabamahemmed4182 7 жыл бұрын
sofiya getachew መሻአላህአላህይጨምርልሽእንኳወደትክክልለኛውመንገድመራሽማር
@user-uq3yl5hf7o
@user-uq3yl5hf7o 5 жыл бұрын
sofiya getachew ማሻአላህ እህቴ ባለሽበት ቦታ አላህ ይጠብቅሽ ማር
@user-jx9nf5jp4y
@user-jx9nf5jp4y 5 жыл бұрын
Meshalah☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💙💛💚💙💛💚💙💛💚💙💚💙💚💚💚💚💙💚💙💚
@marifamusa5829
@marifamusa5829 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እታቺን አላህ ይጥብቅሽ ባለሺበት
@yhgj6571
@yhgj6571 5 жыл бұрын
አዲት ጎደኛየ ነበርች የቆስ ልጅ ናት ማሻላህ አሁን ሰልማ 15 ጁዝ ቁራአን ቀርታ አሁን በግሩፕ እያስቀራች ትገኛለች በጣም ነበር ሳያት ደስ ሚለኝ ሁሌም ታለቅሳለች ምን ሁነሽ ነው ስላት ቤተሰቦች አላህ እዲያሰልምልኝ እፈልጋለሁ ትለኛለች አላህ ይርዳን እኛም አላህ ቁራአን አላህ ያግራልን
@user-wv2he6qf7x
@user-wv2he6qf7x 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አሚንንን
@user-pf6bh2ei7e
@user-pf6bh2ei7e 2 жыл бұрын
አደራሽን. አጠናኪራት እህቴ
@ummuzakariyyaummuzakariyy8796
@ummuzakariyyaummuzakariyy8796 2 жыл бұрын
MashaAllah
@jjjhjj589
@jjjhjj589 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱልላ
@rahimakuwait5299
@rahimakuwait5299 5 жыл бұрын
አልህምዲሊላ አላህ ለወደደው እኔ አንድ ሰው ወደ እስልምና አይ ሳይለኝ አላህ እራሱ ከጨለማ ወደ ብርሀን አምጥቶኝ ቤተሰቦቺም በአላህ ፋቃድ አላኸ ረቶኝ ከጨለማ ወደ ብርሀን መጡልኝ የተቸገራችሁ ሁሉ ድዋ አርጉ አላኸ ይረዳቹሀል
@user-wp4sz9el3k
@user-wp4sz9el3k 4 жыл бұрын
የታደልሽ በህይወት እያልሽ ሀቅን ያዙልሽ
@user-de7yn7pd2n
@user-de7yn7pd2n 2 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ያጽናችሁ
@rahimakuwait5299
@rahimakuwait5299 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንተ ነበርኩ አልኸምዲሊላ ወደ ብርሀን ያመጣን አላኾ
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
ማሻአላ
@ze8865
@ze8865 4 жыл бұрын
Mashallah allahu yigezachu
@li3949
@li3949 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላሁ አክበር
@haweekwt1116
@haweekwt1116 4 жыл бұрын
እኔም ክርሰቲያን ነበረክኝ አልሃምዱሊላህ ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@unknown_T2
@unknown_T2 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@user-pf6bh2ei7e
@user-pf6bh2ei7e 2 жыл бұрын
ማሽ. አላህ. በርች
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 жыл бұрын
ክርስቲያን ወገኖቻችን ኢስላም ሰይፋ የሚስፋፋ ቢሆን ኖሮ ይህንን ልጅ ክፊሉ ስለም ብሎ በመጠየቁ ይቅርታ አይጠይቀውም ነበር ኢስላም ሠላም ነው!
@hawagamal5565
@hawagamal5565 8 жыл бұрын
ከጨለማ ውደ ብርሀን አላህ ነው ያወጣህ መሻአላ ተባረከላ
@imosea9460
@imosea9460 5 жыл бұрын
ኣላሁ ኣክበር ኣላሁ ኣክበር ኣላሁ ኣክበር ወሊላሂልሓምድ እንኳን ለቀጥተኛ የእስልምና ብርሃን መንገድ መጣህ ኣብሽር ቢልጃና ወንድሜ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ወይ የኢሰላም ልጁቺ ሰታምሩ አላህ በድናቺሁ ጠካራ ያርጋቺሁ
@dncgxhvx3582
@dncgxhvx3582 5 жыл бұрын
ከልድ የንቴን ትምህርቶ ች አሁን ነው እያታከታታልኩ የሌሁት በቅርብ ግዜ ነው የሰለምኩት ግን አሁን ምኞቴ የንፅፅር ተማር መሆን ነው የምያስታምር ጠፋ በዩቱብ ለይ ከሌ ትምርቶች በቃር
@yhgj6571
@yhgj6571 5 жыл бұрын
አለ ከፈለግሽ
@kewletaliy4734
@kewletaliy4734 7 жыл бұрын
አሏህ አክበር እስከመጨረሻው ያፅናህ
@user-er8zq6yx7s
@user-er8zq6yx7s 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይህ ልጂ የሠጣችሁት መፀሀፍ ስሚን ጥቀሡልኝ
@user-lw4rn1lv7n
@user-lw4rn1lv7n 7 жыл бұрын
እውነት በጣም ቃል ያጥረኛል ወንድሞች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መጣህ ክርስቲያኖች ከሱ እውቀት ተማሩ እየሱስ አምላክ ነው እያላችሁ አትደናቆሩ ልብ ያለ ልብ ይበል ሙካችሁን ክፈቱ
@user-rr3mc8cy6t
@user-rr3mc8cy6t 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ክብር ምስጋና sumsung አላህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@user-mj9jc6bn7j
@user-mj9jc6bn7j 8 жыл бұрын
መሸአላህ ተባረካላህ ወንድም አብዱል መሊክ አላህይጨምርልህ ካሊድ ካሳሁንም እንደዚያው አላህ የላቀ ደረጃ ይስጣችሁ ።።
@user-mn4nd8nr8y
@user-mn4nd8nr8y 6 жыл бұрын
ሏሏህ ብሏችሁ የአብል መሊክን ቁጥር የምታውኩ ላኩልኝ በጣም ወደ ኢስላም ለመግባት የሚፈልጉ እህቶች ስላሉ ነው ተባበሩን
@emankasim5195
@emankasim5195 9 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሡበሀነ ተአላ ቀጥተኛውን መንገድ እንደመራችሁ ሁሉ ቤተሠባችሁንም አላህ ይምራላችሁ በጣም ታሥደሣላችሁ ታኮራላችሁ አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ አላህ ኦማን ይጨምርላችሁ ለአላህ ብየ እወዳችሁአለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር
@fawziyadamer4937
@fawziyadamer4937 8 жыл бұрын
alhamdulila
@maryamalshamsy1686
@maryamalshamsy1686 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ መጨረሻችሁንም በኢስላም ጎዳና ያድርግላችሁ
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 4 жыл бұрын
አልሀምድሊላሂ እረቢል አለሚን
@fakiyabintisllamabinisalla7205
@fakiyabintisllamabinisalla7205 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስስስስስ ይላል አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር እንካን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመለስክ ሌሎችንም አላህ ይመልሳቸው
@user-fl9nw7he7f
@user-fl9nw7he7f 7 жыл бұрын
fakiya Bint isllama bin isallam አሚን አላሁመ አሚን
@ayshashamil346
@ayshashamil346 8 жыл бұрын
አላህ አክበር ማሻ አላህ አልሀምድሊላህ ሙስሊም ያድርገኝ ጌታ ምስጋና ይግባው አልሀምድሊላህ
@jamal4887
@jamal4887 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ሳህ ውነትምነው አላህ ያጠመመው ማንም አያቃናም አላህ ያቃናውን ማንም አያጠመውም ማሻአላህ
@amera22forgetali98
@amera22forgetali98 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል Jamal gen Allah edat sawen yatamal
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s 4 жыл бұрын
እደት ደስ ይላል ሲጀመር ተፈጥሮም እኮ ስንወለድ ሙስሊም ከሆን ቡሃላ ተጠምቀዉ ምናምን ነዉ ወደሊላ ሃይማኖትየሚቀየሩት እናም ሙስሊም መታደልነዉ እኳንም ተመለስክ
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
ማንም ሰው ሲፈጠር ኦርቶዶክስ ነው እኛ ምንጠመቀው ኦርቶዶክስ ሳንሆን ቀርተን ሳይሆን በምሀል ተቋርጦ ስለነበር ነው ከዚያ እየሱስ መጣና ወደነበርንበት አዙሮ መለሰን ዘፍጥረት 1:2 የእግዛቢሄር መፈስ በውሀ ለይ ተሳፎ ነበር ስለዚህ እኛ ምንጠመቀው በእግዛቢሄር መፈስ ውሀለይ በሰፈፈው ለይ ነው ተግባባን እየሱስም እዲህ አለ ለንቄድሞስ የሰው ልጅ አለ ዳግም ካልተወለደ የእግዛቢሄርን መግስት አያይም አለ
@zeharamohammed8027
@zeharamohammed8027 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ ! አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሃምዱሊላ ኢስላም ነው ሂወቴ ክብር ለኢስላሙ ህዝብ !!!
@mubarakmu6452
@mubarakmu6452 7 жыл бұрын
Zehara Mohammed masale
@seadanasir1896
@seadanasir1896 8 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምድሊላ አላህ የወደደውን ነው ከጨለማ ወደ ብረሀን የሚጠራው አላህ አክበር
@user-vf4pl2by2e
@user-vf4pl2by2e 8 жыл бұрын
ሞቴንበሽሀዳ አልክ መሽአላ እድለኛናቺሁ
@hayathohoy7295
@hayathohoy7295 9 жыл бұрын
መሸአላህ ወንድማችን እኮን ከጨለማ ወደ ብረሀን መጣህ አላህ አኩበረ አላህ አኩበረ አላህ አኩበረ
@user-xb5ge3bv1g
@user-xb5ge3bv1g 4 жыл бұрын
ያአላህ መሸአላ አፌን ከፍቸነው የሠማሁት ይገርማል ማጨረሻላይ ያስተላለፍከው ደሞ በጣም ነው እሚምረው ትክክክል ብለሃል አዳድ ክርስቴን እህቶቸ እስላምን ከፍ ለማረግ የነሱን ዝቅ ለማረግ ይመስላቸዋል አይደለምኮ ያገሬ ልጆች ላድ ድግስ ድግሱ እዳምር የግድ እሜስፈልገውን ማድረግ መስራት ይጥበቅብናል እና እኛም ለነፍሳችን መቸም በዚህ አለም ዘላለማዊ መኖር የለም የዛኛውን ዘላለም መኖር እድናገኝ ማሠብ ትክክለኛውን ይዘን መስራት ግድ ይለናል ማሮሸ
@smerawsoru2622
@smerawsoru2622 7 жыл бұрын
አላሁ አክባር አላሁ አክባር ማሻ አላህ እንኳን ወዳ ትክክለኛው ሃይማኖት መላሰክ አልሃምዱልላህ
@RahmaRahma-yg9xg
@RahmaRahma-yg9xg 5 жыл бұрын
አላሁ አክበር መሻአላህ
@FaFa-jj4jr
@FaFa-jj4jr 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድምቸስታምሩ ሌሎችንም አላህ ይወፍቃቸው
@mahalkita8668
@mahalkita8668 4 жыл бұрын
መሸአላህ ተባረክላህ አልሀምዱሊላ እኳን ከጨለማ ወደ ብረሀን አመጣህ አላሁ ሱበሀነሁ ተአላ ሁሉንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራው ሀቅ ኢስላም ብቻነው አልሀምዱሊላ አለናእመተል ኢስላም ሱበሀን አላህ ከጎደሎ ጥራት ይገባው አልሀምዱሊላ፣ምስጋና ይድረስው አላህ ዋክበር፣አላህ ትልቅ ነው ለኢለሀኢለላህ፣በኡነት ከሱ ሌላ የሚገዙት አምላክ የለም ለሀውለቁውትላቢላ፣ ብለሀትም ሆነ ሀይልም ቅዋም ከሱ ውጭ የለም አላህ በድናችሁላይ ፅናት ይስጣችሁ ወድ የኢስላም ውድሞች
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 5 жыл бұрын
አላሃሙዱሉሊላህ ቀጥተኛውን መንገድ ለምራህ ምስጋ ይገባው አላሃሙዱሉሊላህ ለጊኖቻችን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ ያረብ
@zinbdawde2003
@zinbdawde2003 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያሸባብ ባአዱኒያ ስኬትን ባኬራ ጀነትን አላህ የወፍቃችሁይወፍቀን
@GgEkrame
@GgEkrame 9 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አክበር አላሁአክበር በጊዜ ከጨለማ ወደብርሀን አላህ ጥራቹ
@hahmedb1965
@hahmedb1965 8 жыл бұрын
eyirdahhipivbdzzdk
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s 4 жыл бұрын
አላሁአክበር ንግግርህ እራሱ ገብቶሃል እናም በርታ እስልምና እኮ መታደል ነዉ
@eslamynerhfjf1237
@eslamynerhfjf1237 5 жыл бұрын
አላሁ አክበር ሌሎችንም ወንድሞች እህቶች. እዳተው ወደ ቀጥተኛው ምንገድ ይምራቸውውው ያረብብብ
@nejmiajemal2555
@nejmiajemal2555 9 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር!!!!!!!!!!!!!
@AliaAlia-cd6rq
@AliaAlia-cd6rq 9 жыл бұрын
አላህአክበ አላህአክበር አላህአክበር አላህአክበር እንካን ወደቀጥተኛው መንገድ መራክ
@genetrediwan9741
@genetrediwan9741 9 жыл бұрын
Alhamdurela Alh wakabar Alh wakabar Alh wakabar
@thaibaibrahim4510
@thaibaibrahim4510 9 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@aadyimran4333
@aadyimran4333 5 жыл бұрын
Masha Allah
@user-op1yv2xp9h
@user-op1yv2xp9h 4 жыл бұрын
ሁለታችሁም አንድ አይነት ሁለሁናችሁ ተፈጣፈጣችሁ እኮ ግን ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 7 жыл бұрын
አላህ ያግዛችሁ ወንድማችንንም አላህ የፅናው ኢንሻአላህ
@user-ec9zl3ls5u
@user-ec9zl3ls5u 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒአመተንይኢስላም ከጨለማወደብርሀን ለመለሰኝ ለመለሳችሁ በሙሉ አልሀምዱሊላህ
@khadejahahmed5780
@khadejahahmed5780 7 жыл бұрын
ማሻላህ ትክክል በለሀል ወድማችን አሏህ የሚወደዉን ነዉ የሚመራዉ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ ይጠብቅህ
@samerasamer9335
@samerasamer9335 2 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ካፊሮች ሲድልሙ ውበታቻው ይጨምራል በጣም ቆንጆ ይሆናሉ ውድማችን እንኳን ስለም አለሁ ውክበር
@fatumamohammedfatuma376
@fatumamohammedfatuma376 8 жыл бұрын
አላህ ሀክበር በጣም እድለኛ ነህ ሞት ሳይቀድም በመስለምህ አላህን አምስግን
@kasayekebede6009
@kasayekebede6009 3 жыл бұрын
ልብዳህ
@hayatndessiyllalsofihidaya3482
@hayatndessiyllalsofihidaya3482 8 жыл бұрын
mashallah aelhemdulillah ኢኒ ረዘቀንኝ ኢስላም
@semramuhamed8436
@semramuhamed8436 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ እወዳችሁአለሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@hayatmegasha3858
@hayatmegasha3858 7 жыл бұрын
Semra Muhamed እንኮኳን፡አላህ፡ወደቀጥተኛ፡መንገድ፡የመራህ
@hamdyahamdya73
@hamdyahamdya73 7 жыл бұрын
mashallah
@noorabeshr9410
@noorabeshr9410 9 жыл бұрын
allah is one
@aninatahmed4038
@aninatahmed4038 8 жыл бұрын
ወዲሙቸ አላህ ይጨምርላችሁ ግን ቁጥር ቸሁን ባገኘው በጣም ደሥ ይለኝ ነበር
@bintbint3936
@bintbint3936 8 жыл бұрын
mash allah
@mghggf1923
@mghggf1923 5 жыл бұрын
السلام
@ssruqiyamuka1169
@ssruqiyamuka1169 7 жыл бұрын
الله وكبر الله وكبر الله وكبر مشاء الله
@user-qo8or3uc3q
@user-qo8or3uc3q 5 жыл бұрын
መሸ አለህ በጠም ደስስስስስስይለል ኡከን በሰለም ትክክለኝውን መንገዲ በሰለ መጠህ አለህ ይጨምርልህ
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Жыл бұрын
ማሻአላህ አሏሁ አክበር የዛሬዎ ልዩ ነው ሰለምቴወች እንኳንም ወደተፈጠራችሁበት ተመለሳችሁ አላህ ያፅናችሁ
@hawagamal5565
@hawagamal5565 8 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዲሊላሂ እስላም ላደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባው አላህ
@marymmm5640
@marymmm5640 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበር እንኻን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መጣህ አላህ የሚወደውን ነው
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 7 жыл бұрын
አቦ ይመችህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ። እንኲንም ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት። ተመለስክ። ማሻ አላህ አሏሁ አክበር..
@munasaheed7308
@munasaheed7308 7 жыл бұрын
😚😚😚😚😚😚
@user-nc5ue1ds4t
@user-nc5ue1ds4t 4 жыл бұрын
አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር እንኳንም ወደተፈጠራችሁበት ዲነል ኢስላም መጣችሁ ወንዲሞቸ አሏህ ቤተሰቦቻችሁንም ሂዲያ ይስጣቸው አሏሁመ አሚን
@momo4419
@momo4419 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላእኔምክርስቲያንነበርኩአላህምስጋናይገባውሰልሜለሁኢስላምብርሀንነውኩፍርጨለማነው
@user-pf6bh2ei7e
@user-pf6bh2ei7e 2 жыл бұрын
ማሽ. አላህ
@user-lx9tk2uz8r
@user-lx9tk2uz8r 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር አዉ ሀይማኖት የግል ነዉ ያባት እናት ሀይማኖት ሳንል ባይምሮ አንች ማሰብ ማስተንተን ማገናዘብ ነዉ
@foziarahmato1771
@foziarahmato1771 9 жыл бұрын
Masha Allah alehi yechamerilach
@kadejatamam7373
@kadejatamam7373 8 жыл бұрын
allahu akber allahu akber allahu akber wendmachn kechelema wed brhan metahlg masha allah ustazochacn allah ytebkachu yareb
@kedijangus3744
@kedijangus3744 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር ማሽ አላህ ለሁላችነም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@nejibabinte7304
@nejibabinte7304 9 жыл бұрын
አሰለሙ አላይኩም ወራማቱላሂ ወባራከቱሁ ጀዘኩምላህ ማሸ አላህ አብዱል መሊክ በአላክበት አላህ ያበርታክ ሼከችን አላህ እድሜ ይጨርልክ ካሊድ ማሸ አላህ አጠያየቅህ በኛ አእምሮ የለን ነው በርታ ጀዘኩምላህ ከይር
@dhjh4346
@dhjh4346 5 жыл бұрын
Kp
@yusrayoutube3859
@yusrayoutube3859 4 жыл бұрын
ወድማችን ሥታነብ የነበረው መጵሀፍ ሥሙን ወይም ፎቶውን መናገረ ወይም መላክ ከቻልክ ብትልክልን ጀዛከላህ ኸይረ
@fatumaadem9767
@fatumaadem9767 8 жыл бұрын
مشالله مشالله مشالله الله اكبر الله اكبر
@user-dk1px4gk3p
@user-dk1px4gk3p 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር ያለ ሰለምቴ ብዛቱ ኮሜትላይ ውዶቸ አላህ ያፅናችሁ
@mylordincreaseinknowlodg9064
@mylordincreaseinknowlodg9064 8 жыл бұрын
Masha allah aleyk abdul melike allah beislam lay yatnah!!!
@tigesttigest2114
@tigesttigest2114 8 жыл бұрын
Masha Allah tebarek allah Allahu akber Allahu akber Allahu akber Allahu akber
@aliahemed8155
@aliahemed8155 8 жыл бұрын
مشاالله الله يبارك فيكم يشيخ الله يكثر امثلكم
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 4 жыл бұрын
Mashallah welcome to Islam brother. more than 100 people inter to Islam at your hand. Please we have to support our brother Abdulmalik
@jamilatuha2831
@jamilatuha2831 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን አላህ ወደ መጀመሪያ ሀይማኖትህ መለሰህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@guriguri5500
@guriguri5500 8 жыл бұрын
masha allah wedmochie asdesetachihugn,melkamu allah ychemrlh
@user-zk2qg9zf9d
@user-zk2qg9zf9d 4 жыл бұрын
ያማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፅናቱንም ይስጣችሁ
@debadody7177
@debadody7177 8 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞች
@allhe8643
@allhe8643 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ እኳን ወዴ እውነተኛ እስልምና ሀይማኖት መጣህ አሏሁ አክበር
@fetiyamohammdfetiya3850
@fetiyamohammdfetiya3850 7 жыл бұрын
ማሻላ ማሻላ አላህ ይጨምርልክ.. ....
@niemamuhabaw1125
@niemamuhabaw1125 8 жыл бұрын
Mashallah Allah wakber Allah wakber Allah wakber
@lubabamahemmed4182
@lubabamahemmed4182 7 жыл бұрын
መሻአላህአጠያየቅህሲያምርቀጥሉበት
@suadjemal4689
@suadjemal4689 11 ай бұрын
ማሻአሏህ እዴት ደስ ይላል ሱቡሀን አሏህ ያልተገሉፀላችው ወገኖቻችን አሏህ ይግለፅላቸው
@ssruqiyamuka1169
@ssruqiyamuka1169 7 жыл бұрын
mashallah windm Allah eunkan Wada qitetgawn mengade Merck Alhalmduillah
@niemanaser2038
@niemanaser2038 8 жыл бұрын
mashallah tibarik rehman
@famiyajeylu4615
@famiyajeylu4615 8 жыл бұрын
masha Allah wandeme
@user-co4hl5xt9z
@user-co4hl5xt9z 4 жыл бұрын
Mesha Allah alhamdulillah ale dinel Islam
@zinethussen2370
@zinethussen2370 8 жыл бұрын
masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah
@galaalzaabi9317
@galaalzaabi9317 7 жыл бұрын
mashalla elah wekber
@user-cy5ym7rz5g
@user-cy5ym7rz5g 6 жыл бұрын
Mashallah tebarekaleh enkanem selmek wendim
@zehramohammed3600
@zehramohammed3600 8 жыл бұрын
Mashala mashala Alah Akber Akber Alh ychemrlachu
@karimaAlmadarmahammadAlmadar
@karimaAlmadarmahammadAlmadar 8 жыл бұрын
masha allah Alhamdulillah mabruuk mabruuk
@HalimaHalima-du3bj
@HalimaHalima-du3bj 8 жыл бұрын
masha allah hulachihunm wede kettegaw menged yimrachihu
@hawanor7220
@hawanor7220 8 жыл бұрын
masa allah
@SssSss-wr1tv
@SssSss-wr1tv 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻ አላህ እኮንደንመጣህ ወድማችን አላህ ይጠብቃቹ
@zainabsaeed669
@zainabsaeed669 8 жыл бұрын
Masha allah tebarkallah allah akber allah yichemrlsh wendmachin Abdul malik
@hhggghhio1405
@hhggghhio1405 8 жыл бұрын
ሸበተቸ
@ametulamahbub4508
@ametulamahbub4508 8 жыл бұрын
Mashallah ye ahera wndmoche Allah eskmchrsha Bekttnawu mengd yacnan yabrtan.
@genetlegese8811
@genetlegese8811 8 жыл бұрын
يصا
@ILoveAllahILoveYou
@ILoveAllahILoveYou 8 жыл бұрын
Masha allah
@user-iv8vd9zg7i
@user-iv8vd9zg7i 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር አልሀምዱሊላህ ወንድም አልህ ወደ ተወልድክበት እኳን መለሰክ አልሀምዱሊላህ
@genettube727
@genettube727 2 жыл бұрын
አብን ያየ አንድ ሰው እንኳን የለም አንድያ ልጅ ተረከው እንጂ ለሚጠፉ ሰዎች እየሱሱ መሰናከያቸው ነው ለሚድኑግን መዳኛቸው ነው። እራሱ በስሜ እሚሰናከሉ ብዙዎች ናቸው ይላል እየሱስ አምላክና ፈራጅ ጌታ ነው እኔ እስላም ነበርኩ እሁን ግን ክርስቶስ አምላኬ ጌታዬ ብዬ ተቀብያለሁ እግዛብሄር ይመስገን
@ekanaji1282
@ekanaji1282 2 жыл бұрын
RiB
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 4 жыл бұрын
ማሻላህ እካን. ውድትፍጠርክበት አላማ መጣህ. አላህ ሰውንም ጅንንም የፍጠረው ልንገዛው ልናመልከው ነው
@Zainab-ir6sf
@Zainab-ir6sf 4 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الرحمن الله يفظك
@iloveallah5914
@iloveallah5914 8 жыл бұрын
masha allah allahu akbre allahu akbre alhamdulilha
@user-uq3yl5hf7o
@user-uq3yl5hf7o 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ
@jucyfruit201
@jucyfruit201 8 жыл бұрын
ማሽአላህ ተባረከረህማን
@asheruismael5667
@asheruismael5667 4 жыл бұрын
Masha allh masha allh jaza kumullh keyrn allhuakubr alhmdulillh ☝️☝️☝️☝️
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ke da'e khalid kasahun gar yetederege qale meteyq 1
22:40
yaqeen tube
Рет қаралды 48 М.
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,7 МЛН
Starman #starman #superman #starmanmeme #shorts
0:16
Dr.Superman
Рет қаралды 16 МЛН
#сериалы2024 #новинки2024
1:00
Kino Box
Рет қаралды 1,8 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 82 МЛН