ብዙ ሰዎች ሹገር ማሚው ነች ይላሉ!

  Рет қаралды 142,326

ተምሳሌት-Temsalet

ተምሳሌት-Temsalet

Жыл бұрын

ተዋናይት ትዕግስት
ተዋናይ ጌታሁን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን!
በባለታሪኮቹ ፍቃድ ማህበረሰቡን ለማስተማር በተዋንያን የተተወነ መሆኑን ማሳወቅ እንውዳለን::
@ebstvWorldwide @ArtsTvWorld @EBCworld @ebcentertainment3193 @comedianeshetu @AbelBirhanu @khelot @DstvOfficial @AbolTV
@NahomRecordsIncMusic @hopemusicethiopia @fanabroadcastingcorporate
@BalageruTV @NahooTVEthiopia ​ @shegerinfo @seifuonebs @ebstvWorldwide @comedianeshetu @nebilnur1 @hopemusicethiopia

Пікірлер: 1 100
@SurafelTessema-hb6ug
@SurafelTessema-hb6ug Жыл бұрын
አባቴ ኑሮህን የምኖሩት አንተ እና ባለቤትህ እንጂ ቤተሰቦቻቹ አደለም መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ ተዋደዱ 🎉
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ልጅ እሚሰጥም እሚነሳም ፈጣሪ ነው በ65 አመታቸው የወለዱም አሉ ቅድስት ኤልሳቤጥ በ90አመታ ነው የወለደችው ልጅ እንዲስጣችሁ ምኞቴም ፀሎቴም ነው አይዞአችሁ ❤❤❤
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Жыл бұрын
በጣም ገና ናት መዉለድ ይችላሉ ያው ልጅ ግን ከእር ነው
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 11 ай бұрын
😍😍😍😍
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
ኮመንታተሮች እዉነት መሰላችሁ እንደ ድራ እኮ ነዉ።
@merrynigussie3831
@merrynigussie3831 Жыл бұрын
ጀግና ነህ❤ የኢትዮጵያ ወንዶች እስቲ ከዚ ልጅ ተማሩ
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Жыл бұрын
በጣም እንጂ; 6 ወር ትበልጠኛለች እያሉ ለፍቺ ይሮጣሉ😁
@genetasfaw1386
@genetasfaw1386 Жыл бұрын
😂😂😂😂 መቸም አይሰሙም
@thaibamohammed7376
@thaibamohammed7376 11 ай бұрын
እ ትክክል❤
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@genetteshome3906
@genetteshome3906 11 ай бұрын
ድራማ ሆኖ ተገኘኮ
@jesusislord5480
@jesusislord5480 Жыл бұрын
40 አመት እኮ ባደጉት ሀገራት ተምረው ኑሮ አስተካክለው ምናምን የሚያገቡበት እድሜ ነው:: በኛ ሀገር ምኑንም ሳያውቁት በልጅነት እየተጋቡ ብዙ ፍቺ አለ:: እነዚህ የበሰሉ ስለሆኑ ደሞም ስለሚፋቀሩ የተሳካለት ትዳር ነው የሚሆነው:: ልጅ Adopt ማድረግ ነው:: እግዚአብሄር የሚወደው ነው:: በተረፈ በእውነት የሚያስቀና የተባረከ ፍቅር ያለበት ትዳር ነው:: ተባርካችሁ ቅሩ በኢየሱስ ስም!
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
ትወልዳለች አትጨቅጭቋት።የእሷ እድሜ ልጆች እየወለዱ ነው
@rakebtilahun8390
@rakebtilahun8390 Жыл бұрын
እኔም የምፈልገው እንዲህ ያለ ፍቅር ነው
@mulugerolimon9323
@mulugerolimon9323 Жыл бұрын
Fiqir kalle minim chigir yelem yegid média laye mawtatu lemin asfelege? Egiziabiher tidarachun yebarkow🙏
@richwithgod8839
@richwithgod8839 11 ай бұрын
​@@nanaayalew2349እውነት ነው ሰው በትዳር ውስጥ ፍቅር እና ልጆች ማጣት የለበትም። ልጅ ደግሞ ከልብ መውለድ ይቻላል ማለት ❤Adopt❤ ማድረግ ይቻላል።
@richwithgod8839
@richwithgod8839 11 ай бұрын
❤❤❤የፍቅር ጥግ እንዲህ ነው❤❤❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Жыл бұрын
ወይኔ ድምፅዋ ሲያምር ብስል እርግት ያለች ስነስራአት ያላት ሴት ነች ያጣፍጥላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ እድሜ ቁጥር ነው ዋነው ፎንቃ ነው❤
@user-se8wv7gn5n
@user-se8wv7gn5n Жыл бұрын
ይማራል ሁሉንም
@user-kr4tu1dp6d
@user-kr4tu1dp6d Жыл бұрын
Bisil yalech??? Lol 40 eko ne edimewa ..latibesl new?
@ggg-275
@ggg-275 Жыл бұрын
❤❤❤🎉 እመብርሀን ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ❤❤
@user-se8wv7gn5n
@user-se8wv7gn5n Жыл бұрын
@@user-kr4tu1dp6d ልጃቸው ላይ ይድረስ ን ያኔ እብት እዴንት ፍቅርችሁ ያምራል ይበሉ። እንዴት እስትምሪ ትልቅ ሕልንው ስርአት የሌለዉ ነገር ስትሆን እስትምሪ እስክ ቤተስብን እንድትተካ በእግልግልት ቤተስቡ ድግም እገርን ሕዝብ እንዲያገለግል በአደራ የተስጣት ነች አስተማሪ ማለት
@user-kr4tu1dp6d
@user-kr4tu1dp6d Жыл бұрын
@@user-se8wv7gn5n ye gna habesha aqatati new ...awey fiqirachu yalu.hulu wendimachew weyim lijachew biho ayilum neber... qedimew yamogesut lemamat yikebidal..
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
ለወንድ ብቻ ታናሽ ማግባት የፈቀደው ማነው
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t Жыл бұрын
😅😅😅
@AlemituMamuye-ds4ic
@AlemituMamuye-ds4ic Жыл бұрын
Bahlachen new enji bewechiw alem edme lay tekuret ayadergum
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Жыл бұрын
😅😅😅
@asnibelew5428
@asnibelew5428 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ነው በሌላ አገር እንዲህ ዓይነት የለም ሁለቱ ከተፉቀሩ ውሳኔው የፍቅርረኞቹ ነው :: አለማወቅእንጂ እድሜ ቁጥር ነውሁሌም ፍቅር ያሸንፋል እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ልጅ ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አሁንም ልትወልዱ ትችላላችሁ ፍቅር ያሸንፋል:: ቡርቱ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ethio140
@ethio140 Жыл бұрын
አብረሀም እና ሳራን በስተእርጅና በልጅ የባረከ አምላክ በልጅ ይባርካቹ በጣም ደስ ትላላቹ ህይወት አጭር ናት በዝች ምድር ላይ ከሁሉ በላይ ፍቅር ነው ፍቅራችውን ያብዛ❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yemariamgirum
@yemariamgirum Жыл бұрын
ድምፅዋ ሲያምር ❤ እሱ ደግሞ ስልጣኔው❤ ኢንጆይ 😊 ህይወት አጭር ናት። ውለዱ ክበዱ ደግሞም የእናንተን ፍቅር የሚፈልጉ ብዙ ገና የተወለዱ ህፃናቶች አሉ ወስዳችሁ አሳድጉ የግዴታ ከማህፀን መውጣት የለበትም ልጅ ለመሆን። ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ቀስ ብላችሁ ሰላም ፍጠሩ።
@nubekan.6628
@nubekan.6628 Жыл бұрын
Betkkl
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 Жыл бұрын
Enjoy life is short ❤
@lidiyayegetaliji940
@lidiyayegetaliji940 Жыл бұрын
Ene kkk
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 Жыл бұрын
በእውነት ኮራሁብህ አላህ ዘመናቹን ያሳምር ከሰው አይን ያውጣቹ አይዟቹ የኛ ማህበረሰብ ብዙ የግንዛቤ ጉድለት አለው ወደፊት በዚጉዳይ የሚያበረታታ ስራ ቢሰራበት ደስ ይለኛል እንደናተ ብዙ ፈተና የደረሰባቸው አሉ ❤❤❤❤❤
@user-cw9uk9me5j
@user-cw9uk9me5j Жыл бұрын
ልጅን የሚሰጥ ጌታ ነው አይዛቹሁ❤
@bersabeh9520
@bersabeh9520 Жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ነው ይላሉ ፈረንጆች, በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ማንንም አትስሙ enjoy your life.
@luhhh8942
@luhhh8942 Жыл бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ማለት አደዚህ ነው አይለያችሁ ልጅም ከፈጣሪ ዘንድ ነው ዘካሪየሰንና ኤልሳን የጓበኘ አምላክ ይጓብኛችሁ🙏🙏🙏💞💞💞
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
ስታምሩ ፅናትና ጥንካሬ ፍቅር ዋው ደስ ይላል❤❤❤ በርቱ እኛ ሃበሻዎች ሁሉን ነገር እና ካብዳለን እናተ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤🙏
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
የልጁ እድሜ ስንት ነው
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 Жыл бұрын
እር ምነው ለፈጠረው ህዝብ ይህን የሚመስለውን የጣፈጠና ያማረ ፍቅር ለሁሉም ቢሰጥ የሚገርመው በዚህ ዘመን አርካሽ የሆነውን ፍቅር በዚህ መልኩ ማየቴ እጅግ ገርሞኛል። እኩል እድሜ ያለው እንዲህ አይሆንም እር በልጅ ይባርካችሁ።
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ማህበረሰባችንን ልታሰለጥኑት እግዚያብሄር የላካችሁ ናችሁ። ፍቅር ማለት ይሄ ነዉ። እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ።
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h Жыл бұрын
በጣም ተመቸችኝ ምኗንም ሳትደብቅ ታሪኳን በማውራቷ ዕድሜዋንም ጭምር
@hawakedir1611
@hawakedir1611 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 በውነቱ በዝህ ዘመን እንደዝህ አይነት ፍቅር የለም በጣም ደሥ ሥትሉ ጌታ ልጅ ይስጣቹ ተባረኩ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Жыл бұрын
ደሞ ፍቅር በረከሰበትና በተልከሰከሰበት እጅግ ጠያፍ ነገር በሚታይበት ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር ሊያስደንቀን ይገባ ነበር የልጁ በሳልነት ግን አስገርሞኛል ድንቅ ሰው ትለያለህ እሷም ታምራለች የጥቁር ውብ❤❤❤
@lemlem1588
@lemlem1588 Жыл бұрын
እግዘብሔርን የተባረከ ትዳር ያርግላቹ የፍቅር አምላክ አይለያቹ የሳመልክ ፀባይ ትለያለች በጣም እሱ ደሞ ይለያል አስተሳስብ በጣም የሚገርም ነው❤❤❤❤❤❤እናአተ ትለያላቹ እግዚአብሔር የፈቀደውን ማንም አይለየውም እንደወርቅ በእሳት ተፈትናችሁዋል ወርቅ ናቹ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፉቅራችሁን ያብዛዉ🙏🙏🙏እንዴት የተረጋጋች ቆንጀ ሴት ናት ❤❤❤ እድሜ ቁጥር ነዉ ዉለድ ክበዱ ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ተዋደዳችሁ በጣም የምታምር ጥቁር አዝሙድ የመሰለች ጣፋጭ ናት ሲያይዋት እራሱ ማራኪ ናት!!!
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 11 ай бұрын
😂😂😂
@sgsh8723
@sgsh8723 11 ай бұрын
😂😂😂
@zenimamo196
@zenimamo196 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ! የማንንም አስተያየት አትስማ ዉደዳት በደስታ በክብር ትኖራለህ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ።❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Belig Yebarkachu 🙏🙏🙏
@jiji1709
@jiji1709 Жыл бұрын
እድሜ ቁጥር እንጅ ፍቅር ሊሆን አይችልም።ወንዶችን በማተለቅ ሴቶችን እዴሜ ትንሽ በመምረጥ ጋብቻ ምንድነው ጥቅሙ ።እድሜያቸው ከዎንዶች ከተለቀ ሴቶችን አለማግባት አግባብ አይሆንም።የትዳር መሰረቱ ትልቁ ፍቅር ነው ።መልካም ዘመን ይሁንላችሁ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ወንድ ከሴቷ ማነስ የለበትም
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
​@@eshetubeyene9557ችግር የለዉም
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ፍቅር ነሽ ፍቅር አስተዋይ ተባረኪ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
የሰለጠነ ንጹሕ አይምሮ የተላበሰ አስተያየት እድሜ ቁጥር ነዉ በሰለጠነ ሀገር እድሜ ችግር የለውም ልጅ ደግሞ አዳብት ማረግ ይቻላል ዋናው ፍቅር ነዉ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
የለዉም ፍቅር ካለ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት የአስተሳሰብ ፀጋ ያለው ሰው በሀገራችን ያብዛልን፣ ለፍቅር መስዋእት መክፈል ማለት እንዲህ ነው። እህታችንም ፈጣሪ የሸለመሽን ፍቅር እየተንከባከብሽ በደስታ አብሮ ያኑራችሁ
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ፍቅር ከምንም በላይ ነው ፍቅር በመካከላችሁ ካለ ሁሉ ነገር ቀላል ነው ደግሞ ደስ ስትሉ ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ናችሁ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍሬያችሁ ብዙ ይሁን 💗💗💗💗
@sahilekassaye1939
@sahilekassaye1939 Жыл бұрын
እንደህፃን ልጅ ምታሳዝን ንፁህ ልብ ያላት ናት ልጅትዋ:: እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው አይለያችሁ::
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 Жыл бұрын
የሚገልጻት ኮሜት❤
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
42 አመት ቆንጅየ የበሰለች ሴት ናት እድሜዋም ገና ልጅ ናት እንደውም እድለኛ ነሄ bro🙏
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@ethiofamily7659
@ethiofamily7659 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 82 ትሁን
@mekdes8920
@mekdes8920 Жыл бұрын
የሚገርም ፍቅር ነው ፍቅርን በናንተው ውስጥም በእኔ ውስጥ አይቸዋለሁ ፍቅር ማለት ሀያል ነው የአፈቀረ ሰው እንደሱ የቆመ መናኛ የለም ፍቅር ራሱ የቻለ ህመም አለዉ ፍቅራቸውን ፈጣሪ ያዘነውን ዋናው በአሁኑ ዘመን ላለ ወጣት ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@yehualalegesse5134
@yehualalegesse5134 Жыл бұрын
ይሔ ያ መፀሐፍ ቅዱስ የሚገልፀው ትክክለኛው ፍቅር ነው ፍቅርን ማን ያሸንፈዋል እድሜ ፣መልክ ፣ሐብት ብቻ ሁሉም ከፍቅር በታች ናቸው እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን በጤና እና በልጅ ይባርካችሁ
@berthamekteh2832
@berthamekteh2832 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጣቹ እውነተኛ ፍቅር በጣም በጣም ነው ልጁንም እሷንም የማደንቀው ልጅ የፈጣሪ ሰጦታ ነው መውለድ አልችልም አትበይ ፈጣሪ ቸር ነው እህቴ ቤታቹ በልጅ ይሞላል በድንግል ልጅ ቸርነት❤❤❤
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Fetaryi yichilale tweldalachu❤❤
@GG-wf1mw
@GG-wf1mw Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች! የቤተሰቦቹን concern ብረዳም እናንተ ከተዋደዳችሁ ጣልቃ መግባትየለባቸውም:: እድሜውን ባይነግረንም ከ18አመት በላይ መሆኑ ግልፅ ነው:: ዝም ብላችሁ ፍቅራችሁን ቀጥሉ: ሲሰለቻቸው ይተዋችሗል: ፍቅር ያሸንፋል!!! ❤️❤️❤️
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
24/26ይሆነዋል
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 11 ай бұрын
ጉዳቸዉ ወሽት ነዉ እኮ ተባለ
@zuriyashalmu7275
@zuriyashalmu7275 Жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ነው ዋናው ፍቅር ነው ማንንም አትስሞ እና ፍቅራቹን እግዚሐቤር ያፅናው
@merrynigussie3831
@merrynigussie3831 Жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትል አቦ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካቹ❤❤❤እሷን ወድጃት ልሞት ነው❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ስብእና ነዉ ያላት
@medana_geremegne2674
@medana_geremegne2674 Жыл бұрын
ኮመንታተሮች ተባረኩ በእውነት መልካም ነገር ስላላቹ❤
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
ሀበሻ ሰለጠነ ጥሩመፃፍ ጀመሩ ተመስገን😂😂😂
@medana_geremegne2674
@medana_geremegne2674 Жыл бұрын
@@aishataha2657 አሜን😂😍
@thaibamohammed7376
@thaibamohammed7376 11 ай бұрын
​@@aishataha2657hhhhhh
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Жыл бұрын
እኩል ነው የምትመስሉት ሲጀመር እዲሜ ፍቅርን አይገዲብም
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z Жыл бұрын
የፍቅር አምላክ አይለያችሁ ❤❤❤❤ ፍቅራችሁን እስከ ቀራኒኦ ያድርግላችሁ❤❤❤
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Жыл бұрын
እውነተኛ ፋቅር በውሰጣችሁ ካለ ማነንም አትሰሙ ፋቅር ያሸንፋል🎉😍
@hannaayele4917
@hannaayele4917 Жыл бұрын
ልጅ ማስተሳስሬያ አደለም ወልዶም የሚለያይ አለ ዋናው ዕውነተ ኛ ፍቅር ነው አሁንም ፍቅራችሁን እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይጨምርላችሁ !!!! አሜን !!!!!
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
ሌላ ሀገር እኮ የተለመደ ነው በእድሜ የሚበልጦቸውን ማግባት። ኢትዮጵያኮ ሲያካብዱ ዋናው የናንተ መስማማት ነው❤❤❤❤❤
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ 30 ካለፋት ችግር ነው
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
እውነት ነው
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን ከሃይማኖትም ከባህላችንም ክልክል ነው ማካበድ ማለት ምንድነው🤔
@usr66696
@usr66696 Жыл бұрын
እረ ትወልዳላቹ ገናነሽ ያውም መንታ መንታ ፀልዩ ደሞ ልጅ ካለፈጣሪ 🙏🙏🙏
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Жыл бұрын
አሚን አላህ ያርግላቸው የቅን ሰው ኮሜንት ስለሚመስጠኝ ነው❤❤❤❤
@user-rc5sn9qz2t
@user-rc5sn9qz2t Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው።እናንተ የፍቅር አምላክ ዋናውን ስለያዛቸ መጨረሻቸ ያማረ ነው። በአምላኩ የተመካ አሸናፊ ነው።ሁለታቹሁን አለማድነቅ አይቻልም በፍቅር የተገነባ ቤት ወስጥ ክርሰቶስ አለ ክርሰቶስ ካለ ደግሞ ሁሉም አለ ለኔ የዘመናችን ሮሚዬ እና ጅሌት ናቹሁ። i love u guys ❤❤❤❤
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u Жыл бұрын
የሚደንቅ ፍቅር ነዉ።ሴቶችዬ አታስቡ መልካም ከሆን ተመልከቱ እነዚህ ምርጥ ጥንዶች
@abrehamtesfaye7310
@abrehamtesfaye7310 Жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳቹ አደራክን አደራሽን
@user-lw8dn3kv3q
@user-lw8dn3kv3q Жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ብቻ ነው በእድሜ አቻ ሆነው የተጋቡ ግን ፍቅር የሌለበት ባዶ ህይወት በፍቅር ለመኖር ያልታደሉ አሉ ቤት ይቁጠረው ። እናንተ የታደላችሁ ናችሁ የፍቅር አምላክ እስከመጨረሻው ከናንተጋር ይሁን
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ወላጆች ይሄን አመፃችሁን ተው በዚህ በከፋ ዘመን ወላጆች እያለቀሱ ባሉበት በዚህ በከፋ እርኩሰት ዘመን በእድሜ በለጠችው ብላችሁ አታንጂቡ ልጃችሁ የወደደውን ውደዱለት ፍቅርን ተማሩ
@senai974
@senai974 11 ай бұрын
ትክክል 😊
@shebramenber2204
@shebramenber2204 Жыл бұрын
42 ዓመት በጭራሽ አትመስይም እህት ሁሉም እድሜዉን እየደበቀነዉ በሜካፕ ❤❤❤❤
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
ደግ አረክ እኛ ሤቶች ብቻነን እዴ ታላቆቻችንን አግብቶ መኖር የተፈቀደው ተባረክ ልጅም ቢሆን በእግዚአብሔር እጅነው ይሠጣችዋል አያልቅበትም
@yoditt8549
@yoditt8549 11 ай бұрын
እሱን አለማዲነቅ አይቻልም ከምር ጀግና ነክ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ዋናው ፍቅር እና ፍቅር ብቻ ነው።❤❤
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ነው እውነተኛ ፍቅር ግን እድሜ አይገድበውም በሚዋደዱ ስዎች መሀል ቤተሰብ ጣልቃ ባይገባ የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ንግግርሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@matrix4946
@matrix4946 11 ай бұрын
ልጅ ከእግዚአብሔር ነው...እንዲህ ያፋቀራችሁ አምላክ በልጅም በብዙ እንደሚያስደስታችሁ አልጠራጠርም ።
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 Жыл бұрын
Amazing and you must be one in a million specially in our society. A matured young man and you are so lucky to have each other in a man's world. Kudos to both of you ❤
@user-fx1zo9mx3j
@user-fx1zo9mx3j Жыл бұрын
የእግዚአበሔር ስጦታ የሆነውን ልጅ እግዚአብሄር ይስጣችሁ አለበለዚያ ግን ወላጅ ያጡ ህፃናት ሞልተዋል ወሰዱና አሳድጉ በእድሜ የበለጠ ብቻ ነው ጎሽ የሚባለው አይዞሽ በርቺና ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አደራ የምለው ወደፊት እንዳትከዳት ፍቅር ሁሌ ትኩስ ሆኖ አይቀጥልም እውነተኛ ፍቅር መሆን አለበት በትለይ ዩመጀመሪያህ ከሆነች በሀላ ሌላ እንዳታማርጥባት እግዚአብሔር ፍቅር ነውና በልጅም ይባርካቹሀል ዋናው ፍቅሩ ነው በእናትየውም አይፈረድም የልጅ ልጅ ለማየት ብለው ነው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤
@showandagneayichew6060
@showandagneayichew6060 Жыл бұрын
ዋናው በሀያሉ ፍቅር በማመናችሁ ሁሉንም ችግር ትወጣላችሁ ልጅም ደግሞ ፈጣሪ ይሰጣችኋል በፍቅራችሁ እንደፀናችሁ ፈጣሪ እሱ በፈቀደው መንታ ልጅ ሊሰጣችሁ ይችላል የሁሉም ባለቤት እሱ ፈጣሪ ብቻ ነው እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ፍቅራችሁንም ቤተሰባችሁንም ታብዛላችሁ ።
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ በማሪያም ስም ❤❤አብራችሁ አርጅ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ።
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
እድለኞች ናችሁ !! ብዙ ሰው ቤተስብ ለመመስረት ብሎ አብሮ ይኖራል እንጂ እናንተ ላይ ሚነበበው ሃያል ፍቅር የለውም:: ማንንም እንዳትሰሙ ኢንጆይ አድርጉ ላይፍን❤❤❤
@user-se8wv7gn5n
@user-se8wv7gn5n Жыл бұрын
ልጅሽ ሊማር ምን እስትማሪው ልታስተምር እንጅ እንዳታማግጥ እምይደለም ። ይሕ ትምሕርት ከትምሕርት ቤት እልፎ ት/ሚኒስተር ይመለካት ። ስሜትዋን መገስፅ ነበረባት እዝ እስኪደርስ መቀጠል ። እንካን ልጅ አልሆነ ። መፈጠርሽን። እስክትጠይ ነበር ይማረግሽ ። እንኴንስ ልጅን ወንድሜን ዘመዳም ወዲጃም ቢሆን። ት/ቤት ግዴታ ነው። መንግስት ። ሴት ነኝ ስሜቴን እቆጣጠራለሁ። እፀልያለሁ። ፍቅር እይደም።እርግማን ነው። ልጅኅ ክብድሕ ሱስ ውስጥ ጣለው። ብእር ምን። ለልጁም ጤና እታስብም። ፍቅር ስልፉሽ ንው ለሌላው ያስብን እስምስል ለራስ ጥቅም። እስቅይም ሴት ነሽ እንድቅንጅ ሴት ብትክልክል ፍቅር ስልንች እምስወራሽም። ብርድ ርካሽ ነሽ
@milahagos2807
@milahagos2807 Жыл бұрын
@@user-se8wv7gn5n አማረኛ የተማርከው ባንግላዲሽ ነው?? kkk
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 Жыл бұрын
​@@user-se8wv7gn5n sekreh neber ende
@milahagos2807
@milahagos2807 Жыл бұрын
@@bmshrassist5566 kkkk
@helenabiy8737
@helenabiy8737 Жыл бұрын
Yes Ewnet new ❤❤
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 Жыл бұрын
ሚገርም ፍቅር ነው እኔም ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ወልዳቹ ሳሙ የማዳም ቅመሞች አይዞን
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Жыл бұрын
😂😂😂❤
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
😂❤❤️🙏💪🌻
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
ግን ለምን 42 ዓመት መውለድ ይቻላል ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው በእግዚአብሔር እመኑ ፍቅር ያሸንፋል
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Жыл бұрын
እውነቱን ስለተናገረች ነው እንጂ 42 እኮ ገና ናት ትወልዳለች።ሲቀጥል አብረው ገና በደንብ እየኖሩ አይደለም እሷ ጥሩ ስለሆነች ነው። ጥሩ ስለሆነች ነው።
@destawnegash
@destawnegash 11 ай бұрын
ዋው! እውነት በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው። እ/ር ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ በዙርያችሁ ያሉትን እንቅፋቶችም ያስውግድላችሁ። ፍቅር እድሜ ምናምን የሚባል ገደብ የለውም።
@romanadenew7202
@romanadenew7202 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ልጅየሚስጥ እግዚያብሄር ነው የእድሜ ትልቅ መሆን ትንሽ መሆን ልጅን አይስጥም
@dawit8576
@dawit8576 Жыл бұрын
በጣም ነው ያከበርኩ ጀግና ወንድ ነክ:የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለክ;ለብዝዎቻችን ምሳሌ ነክ
@lomiassefa8470
@lomiassefa8470 Жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ የኔን ሒወት ነው ያስቃኛችሁኝ ከምንም በላይ ፍቅር ያሸንፋን ምክንያቱም የፍቅር ተምሳሌታችን ክርስቶስ ነውና አሁንም ቢሆን በእግዛብሔር ዘን አበቃለት የሚባል ነገር የለምና በመልካም ፍሬ ይባርካችሁ በጠላት መሀል ታቅፋችሁ የምትታዩ ያድርጋችሁ ከታሪካችሁም ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ተባረኩ በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት የተዳፈነ ረመጥ በውስጤ አለና 🙏
@rasharasha9433
@rasharasha9433 Жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ይሰጣችኋል ፀልዩ
@adbah1011
@adbah1011 Жыл бұрын
I am proud of both of you. You are a true example of all these ethiopian cultural barriers. Age, race, title, cast, ethnicity should never be a barrier for love, relationships....
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉን
@azitube4198
@azitube4198 11 ай бұрын
She is so wonderful wonderful and he is so strong 💪 ❤️
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
ዋውውውው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤ እኔም ባለቤትን በ2 አመት እበልጠው አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በትዳራችን ደስተኛ ሁነን ነው የምንኖረው ቆንጅዬ ሴት ልጅ ወልደናል እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ዋናው ነገር ፍቅር ነው ❤
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 11 ай бұрын
Ene 6 amet belitewalew
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፍቅር ምን ዓይነት ቅን ሴት ነች ተባረኪ ፈጣሪ ስሰጥ እድሜ አያይም እመቤቴ መሀፀንሽን ትዳብስልሽ አይዞሽ እናት
@user-bl7rr8uh3f
@user-bl7rr8uh3f Жыл бұрын
ሄሉየ እኔና አች እንጋባ
@someone7260
@someone7260 11 ай бұрын
Good job bro.👍 You just have to follow your feelings & ignore the others. ደሞ እርጋታዋ ጥርስዋ ከንፈሯ ስልክክ ያለች የጥቁር ቆንጆ🥰🥰
@mahnobaabdo3693
@mahnobaabdo3693 Жыл бұрын
እኩልነው የሚመስሉት ማሻአላህ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ
@selam8844
@selam8844 Жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ አይለያችሁ ልጅ የእግዚያብሔር ሰጦታ ነው ትወልጃለሸ ደሞ ሰማያዊ ፈረሰ የሚለው ፊልም ሰራዊት ፍቅሬ አፍቅሮት የምትሰራዋን ትመሰያለሸ 💞
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ፍቅር እድሜን አይወስንም እግዚአብሔር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤❤
@SmilingFjord-pn6pg
@SmilingFjord-pn6pg 3 ай бұрын
ታናሽሽን ማግባት ትፈልጊያለሽ?
@user-fb3ci4jc6e
@user-fb3ci4jc6e Жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይባርክሽ። ስለ እድሜ አትጨነቁ። አንድ ቀን ሰው መዋል የምችለው በእግዚአብሔር ምሕረት ነው።
@fitsumberga
@fitsumberga 9 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ተመችተውኛል የምር ልጁ ግን በጣም በሳል ነው ። ስንቱ አለ አይደል በ50 አመታቸው አራስ አራስ የሚጫወቱ በይ እናቱ እግዚአብሔር የሰጠሽን ስጦታ በደንብ ያዢ ❤❤❤
@redikebede3900
@redikebede3900 Жыл бұрын
የኛ ማህበረሰብ በብዙ ነገር ሴቶችን ወደ ኋላ ይጥላል ሴት ግን ለምንም አታንስም😊ምነው የ 70 ና 80 አመት ሽማግሌ የ 15 አመት ህፃን ያውም በሰረግ ሲያገቡ አልነበረም ታዲያ ይሄ ምን ይገርማል😏😏
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 Жыл бұрын
2 አመት ብለጭው እሱዋ ትልቅ ናት ይላሉ ወንድ ሲሆን ችግር የለውም
@yafilms2169
@yafilms2169 Жыл бұрын
Sweet souls! You both should be proud of yourself. You are a true love symbol for many. I wish you all the best in your life. Enjoy❤
@selamwitmequant
@selamwitmequant 11 ай бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ በናንተ ላይ የሚያደርገዉን ያዉቃል ዝም ብላችሁ ፍቅራችሁን አጣጥሙ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
የፈረሳዩ መሪ ባለቤቱ ልጅ ሆኖ ስታስተምረው የነበረችውን ነው ያገባት ለምን አገባሐት ሲባል ልጅ እያለሁ አንቺን ነው የማገባው እላት ነበር በጣም ትንከባከበኛለች የኔ እዚህ የመድረስ ሚስጢር እሷ ነች ብሎ ነው ያገባት 25 አመት የእድሜ ገደብ አለ በመካከላቸው እናም ያጋጥማል ልል ፈልጌ ነው በርቱ
@sarasara2006
@sarasara2006 Жыл бұрын
ማን ኢማኑኤል ማክሮን ነዉ
@user-nl2mz1tj2h
@user-nl2mz1tj2h Жыл бұрын
​ አወ
@heavenasrat2440
@heavenasrat2440 Жыл бұрын
“እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13
@selampeace4261
@selampeace4261 Жыл бұрын
ያለቦታው የተጠቀሰ የእግዚአብሔር ቃል የተቀደሰን ነገር በእርያዎች ፊት እንደመጣል ነው ያሳዝናል የእግዚአብሔር ቃል ክቡር ነው ምን የቅድስና አካሄድ አይተህ /አይተሽ ይህንን ጥቅስ የጠቀሽው/የጠቀስከው ለመፍረድ ብዬ አይደለም ግን እናስተውል የማይሆን ቦታ ላይ የከበረውን የእግዚአብሔርን ቃል አንጠቀም
@user-xv6eh3nq1p
@user-xv6eh3nq1p Жыл бұрын
እኔ ታናሼን ማግባት አልፈልግም ግን ሳያችዉ እዴት ደስ እደምትሉ አሁን እውነተኛ ፍቅር በጠፈበት ጊዚ ❤❤❤❤❤
@neginegi4902
@neginegi4902 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፍቅር እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@selama936
@selama936 11 ай бұрын
Beautiful couple.Age is nothing but a number as long as you guys love each other that is all that matters.
@user-og2fg1eg4h
@user-og2fg1eg4h Жыл бұрын
Life is all about love. It doesn't matter her age or your age. Follow your heart. Parent always think about financiall issues. I'm not against that but make it work by sitting not forceing. Be strong God will give you kids. He has power to do anything for us.❤❤❤❤
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
👿🐖🦍🐵👃👃👽🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክ ልጁ ከእድሜው በላይ አስተዋይ ሰው ነው እሷም በፍቅር አምና የሰውን አፍ ችላ እንድትቀጥል ያደረጋት ፅኑ ፍቅር ነው እኔን የሚያሳዝነኝ ግን ትልቅ ሽማግሌ የልጆቹን እኩያ ወይም ታናሽ ሲያገባ ልክ ነው ሴት ላይ ሲሆን ግን ይጋነናል ይህ አለመሰልጠን ነው ዛሬን ደስተኞች ሁኑ ፍቅር ውስጥ ሁሉ ነገር አለ
@fikirtewoldeyohannes8220
@fikirtewoldeyohannes8220 11 ай бұрын
በጣም ትሁት ነህ። ቤተሠብህን ማክበርህም መልካምነው። ለፍቅርየከፈልከው ዋጋ መልካም ነው። እ/ር በፈቀደላችሁ ነገር በፍቅር እና በሠላም እንድትኖሩ ምኞቴ ነው።
@ousmankassahun2454
@ousmankassahun2454 11 ай бұрын
ይህ ታሪክ ከእኔ ጋር ተመሳሳይ ነው። በእድሜ ከእሱ ከፍ ያልኩኝ ቢሆንም ያጋጠሙን ፈተናዎች ተመሳሳይነት ግን ገርሞኝ ገርሞኛል። የማህበረሰባችን አመለካከት ቢቀየር መልካም ነው።
@DhjkChj
@DhjkChj 10 ай бұрын
ኣይዞሽ ማማየ ከሁላችን ጋር ኣለ❤❤❤
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane Жыл бұрын
the Black diamond ስታምር በተለይ ስትስቅ። አዎ ማንንም አትስሙ!! ቤተሰብም ሆነ ጓደኞች ስለ እውነት የሚወዷችሁ ከሆነ የናንተ ደስታ ሊያስደስታቸው እንጂ ሊያስከፋቸው አይገባም። አጉል ሰው ምን ይላል ነው ቤተሰብ የሚያስጨንቀው። ።God bless your Love 😘😘
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
ድምጿ ራሱ ሲያምር
@JMCH555
@JMCH555 Жыл бұрын
Best couples. Love unconditionally.
@user-gu9mb9xf2q
@user-gu9mb9xf2q Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፍቅራቹን ያብዛል ስታምሩ
@webet2273
@webet2273 11 ай бұрын
እግዚህአብሄር ይብርካቹ በህይወት ዘመኔ ያየሁት የመፃፍቅዱስ ትርጉም በእዉነት በዘመናችን ስቱ መጥፌነገር በሚስማበት ዘመን እናተላይ የእግዚህአብሄር ፀጋ ይታያል ሴትና ወድበዚልክ ተለያዩ ብሎ ግፍ እየስማ ዘመኑ ግን ብዙጉድ እየታየበትነዉ ተባረኩ ፍቅር ላይ ህይወት አለ ህይወትም ፍቅርም እግዚህአብሄርዉ የፍቅር አምላክ ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ እስከመጨረሻዉ ይጠብቃቹ ደሞ እምነታቹን አጥብቁ
@sisay2020
@sisay2020 Жыл бұрын
ተባረኩ እድሜ ትዳር አይሆንም ፍቅር እንጂ ለጅ ሰጪም ነሺም እግዚአብሄር ነው በልጅ የስንቱ ቤት ፈረሰ እንኳን እድሜ ተጨምሮበት ሰው የሚለው አያጣም ስንት ወላጅ ያጣ ህጻን አለ ወስዳችሁ አሳድጉ ተባረኩ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
የጥቁር ቆንጆ ስታምሪ ድምፅሽም ሲያምር ሁለታችሁም የፍቅር ስዎች ስለሆናችሁ እግዚአብሄር አድሎዋችሁዋል ደግሞ እግዜር ከፈቀደ ልጅም ይገኛል ገና በእግዚአብሄር በብዙ ትባረካላችሁ ግን ከቤተስብ ጋር እርቅ ለማረግ ሞክሩ እነሱም እሚያሳምናቸው ስው አጥተው ነው ተስማሙ እነሱም እናንተን ሲያሳድጉ የከፈሉት ዋጋ ቀላል አይደለም ለማንኛውም ቤተስቡ እንደገና ተስባስቦ ለማየት ያብቃን ስለተፋቀራችሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
ስላሳደጉ የሰውን ሂወት መወሰን ማዘዝ እንደማይችሉ መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
እርጋታቸው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@Beba873
@Beba873 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ አንደበትሽ ሲጥም❤
@samiahussein3458
@samiahussein3458 Жыл бұрын
WOW that is awesome I am in love with Yung man this gives me confidence thank you God-bless you both ❤️ ❤
@ermitube9480
@ermitube9480 Жыл бұрын
ግን ምን ያስተምራል ብላችው ነው ያቀረባችውት በተማሪና አስተማሪ መሐል እንዲህ ዓይነት ግንኙነት ጥሩ ነው ብላችው ታስባላችው ተማሪዎች ከአስተማሪዎቻቸው ጋር መማገጥ እንደሚቻል ነው እየነገራችውን ያላችውት
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Жыл бұрын
እናፍቅርበሚመጣበትሥለማይታወቅምንይደረግ፣ሤትልጅአታሥተምርወይስ፣መድልጅአይማር
@nanioddu2528
@nanioddu2528 Жыл бұрын
Exactly! She should be arrested!
@taychmechal348
@taychmechal348 Жыл бұрын
​@@nanioddu2528kkkkkkk
@lemlemtenkolu9961
@lemlemtenkolu9961 Жыл бұрын
​@@nanioddu2528ምን ስላረገች ነው የምትታሰረው በጣም የምትገርሙ ናችሁ ስንት ወንጀል የሚሰራበት አገር ውስጥ ቁጭ ብላችሁ በእውነተኛ ፍቅር ሳይታሰብ ለሚመጣ ነገር ፈራጅ ትሆናላችሁ
@lemlemtenkolu9961
@lemlemtenkolu9961 Жыл бұрын
​@@taychmechal348ባለጌ ምን የሚያስቅ ነገር አለ
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
blessed ❤❤ በጣም በጣም በብዙ ተባረኩ።።።ደግሞ እግዚአብሔር በድንቅና በተአምር በቤታችሑ ይባርካችሐል።እግዚአብሔርን ጠርቶ ማን ያፍሪል።በእዉነት የጠይም ቆንጆ ነች አሡም እሧም እግዚአብሔር መርጦአቸዋል።።❤❤❤❤
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
ዋው ይገርማል አንድ ጂላፎ በ 2 አመት በለጥሺኝ ብሎ ተለያየን አንተ ዴሞ እናትህ የምትሆነዋን አስተማሪ ነው ታሪኩ ❤
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z Жыл бұрын
😂
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Жыл бұрын
😂😂😂 enkuane kerebeshe yeha gele
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 Жыл бұрын
ቀረበት
@user-gz8ys3de9n
@user-gz8ys3de9n Жыл бұрын
😅😅😅😅😅ሚስኪነ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
🙈🙈🙈🙈
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@mun126
@mun126 Жыл бұрын
አሜን ❤
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg Жыл бұрын
አሚን
@thaibamohammed7376
@thaibamohammed7376 11 ай бұрын
Amin ya rabi❤
@taibah2143
@taibah2143 11 ай бұрын
አሚንያረብ
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
ፍቅር ዕውር ብቻ ሳይሆን ጠምባራ መሆኑንም አረጋገጥኩ በዚህ ታሪክ። ከአምስት አመት በኋላ ታሪካችሁን ለመስማት ያብቃን። በጣም እደለኛ ነሽ።
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
😅በጣም
@tensaewoldetensaye3383
@tensaewoldetensaye3383 Жыл бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ስለሆነ please next time dont use those words thank you be blessed🙏
@jeueu3u340
@jeueu3u340 Жыл бұрын
በጣም 😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ውይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Жыл бұрын
ፍቅር እውነት እና ግልጽ መሆኑን ነው እኔ የተረዳሁት።
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
@@diboraaaemmanuel4236 it is your Right
@hirutbekele2791
@hirutbekele2791 11 ай бұрын
በጣም የሚያስደንቅ ታሪክ ነው በርቱ አሸናፊዎች ናችሁ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል በተለይ ልጁ ላይ የሚታየው በራስ መተማመኑ ለሷ ያለው እውነተኛ ፍቅር እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ❤❤❤❤❤😂
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 11 ай бұрын
42 አመት ማለት እኮ ገና ነው። መውለድ ትችያለሽ። ፈጣሪ ይርዳችሁ ወልዳችሁ ሳሙ።
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 11 МЛН
Se,x ላይ አታረካኝም ቀሽም ነህ !
23:26
ተምሳሌት-Temsalet
Рет қаралды 6 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 112 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 16 МЛН