No video

ያጣላን ድንገተኛው prank

  Рет қаралды 246,966

Dani and Tsge Royal

Dani and Tsge Royal

Күн бұрын

Пікірлер: 404
@user-ly3ic5xl9k
@user-ly3ic5xl9k 3 жыл бұрын
በፕራክ እግዚአብሄርን አትበሉ አትማሉ የልጅቷ እምባ ይገርማል አምርራ ቁጭ አላለችም ልጅቱ
@Tadseb
@Tadseb 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን አትበይ ለ ፕራንክ ስሜን በከንቱ አትጥሩት ይላል ቃሉ
@user-iz8sj4pm6b
@user-iz8sj4pm6b 3 жыл бұрын
ለፕራክ ብለሽ የእግዚአብሔርን ስም በስህተት አትጥሪ እባክሽን
@sahaaddxb1801
@sahaaddxb1801 3 жыл бұрын
እኔ ልንገራችሁ የምር ዳኒ ፅጌን ነው የሚወደው ልጂቱ ደሞ ዳኒን የእውነት ትወደዋለች ማነው እደኔ ያሰበ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
ትክክል ባትወደው ተነስታ አትሄዲም ነበር
@viva4110
@viva4110 3 жыл бұрын
ቁርጡ ነገራት ተናደደች
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-pc2zg6uo4x
@user-pc2zg6uo4x 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልጅቱ ትወደዋለይ ዳኒ ደግሞ ፅጌን ነው
@abrehamtlahun9842
@abrehamtlahun9842 2 жыл бұрын
አኔም ዳኒ ፅጌን ይወዳታል
@user-gj7kh8cs2n
@user-gj7kh8cs2n 3 жыл бұрын
ወንድ ለራሱ ሲያፈቅር ነውጂ ከተፈቀረማ ሰማይ ይነካል
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 жыл бұрын
😆😆
@user-er8nr6mf9n
@user-er8nr6mf9n 3 жыл бұрын
ፅጌ ሁሌም በፕራክ የእግዚአብሔር ስሙ መጥረት የድንግል ማርያም ስሟን በጣም ካበድ ነው
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 2 жыл бұрын
Awont shen nowBwoshet mrymen ar ykbdal
@efazbirhanu5350
@efazbirhanu5350 2 жыл бұрын
Awo yekebdal
@genetgurmu9306
@genetgurmu9306 2 жыл бұрын
ለቀልድ ብላችሁ በእግዚአብሔር ስም አትማሉ ።ዳንዬ ስታሳዝን ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 3 жыл бұрын
ዳኔ ስራው እንዳይበላሽበት ፍቅሩን አፍኖ እንጂ ፅጌን ነው የሚወዳት የኛም ምኞት እናንተ ተጋቡ ውለዱ ክበዱ ነው
@smegambaye2511
@smegambaye2511 3 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ፕራንክ ሆኖ እግዛብሔርን ማርያምን እምትሉ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ ለቁም ነገር እና ለውነት ብንጠቀማቸው ደሥ ይለኛል
@mlovetube1622
@mlovetube1622 3 жыл бұрын
ፅጌ በፕራንክ እግዚአብሔርን አትበይ 🤗🤗🤗😇😇
@mplazamplaza2033
@mplazamplaza2033 3 жыл бұрын
ፀጌ የኔ ቀበጥ ወድሻለሁ ግን ሁለታችሁ ትፍቀራላችሁ ዝም ብዬ ሳያችሁ💘💘
@chrhiw6757
@chrhiw6757 3 жыл бұрын
እኒም
@samuellove9096
@samuellove9096 3 жыл бұрын
እቺን ኮሜንት በገፃቸው ላይ ካስቀመጡት ተስማምተው አሆ ነገሩን ፈልገውታል በትክክልም ይዋደዳሉ ፍቅር መላመድ ነው ሴት ልጅ በንክኪና በቀልድ በቃላት ሁል ጊዜ አብሯት ሲውል የመውደድ እድሏ ከፍ ይላል፣ እሱም እንዲሁ ሁሌ አምራና ሳቂታ ሆና ባያት ቁጥር ይወዳታል፣ እሷም ሌላ ብዪዝ ትቀናለች፣ እሱም እንደዛው
@saedsaed5637
@saedsaed5637 2 жыл бұрын
ጀደነ
@alemzertube4322
@alemzertube4322 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ በማንም አትማሉ ውዶቼ ሌላው ግን ዳኒ እውነቱ ነው የማልሽው ልጅ ይወድሻል ልጅትዋ ደግሞ ስለምትወደው ነው ተናዳ የሄደችው የእኔም ሀሳብ ነው የምትሉ ላይክ ግጩ
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 3 жыл бұрын
ልጅትዋ ትወደዋለች ፕራንክ ነዉ ብላ ስሜቱ ለማወቅ ፈልጋ ነዉ የኔ ምሰሰኪን
@madina.mamuyi1420
@madina.mamuyi1420 2 жыл бұрын
ከ10ቱ ትእዛዛት መካከል 1ዱ ያምላክህን ስም በከቱ አትጥራ
@dhfhxhjf2075
@dhfhxhjf2075 2 жыл бұрын
ዳንዬ አንተ የኔ ምናምን ብየ ባልልህም ከምወድህ በላይ ማንም አይወድህም¡¡
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 3 жыл бұрын
አለ ባበሳችሁ ያምራል ዋዉ ሴት ልጂ እደዚህ ስትለብስነዉ ደስየሚለዉ
@user-dv9go7yq4g
@user-dv9go7yq4g 3 жыл бұрын
ወይኔ ልጅቱ ስሜቱን ለማወቅ ነበር የኔ ናት ስታሳዝን
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
ዛሬ ደህና ልብስ ለብሰሻል መብሩክ 🤗
@selambelete1778
@selambelete1778 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@hawaseidhawaseid9610
@hawaseidhawaseid9610 3 жыл бұрын
✅✅
@dghfh2600
@dghfh2600 Жыл бұрын
ዳንን ግን በጣም አዴነኩት በእውነት ዴግሞ በዛ ሰታለቅሰ ማየት አለወድም ቆንጅየ ናት አሰተዋይ ትመሰላለች
@user-lo5rr2pl7e
@user-lo5rr2pl7e 3 жыл бұрын
ጠርጥር እገፎምላይ አይጠፋም ስጥር አለ ሰውየ ልጅቷ ለምን አለቀሰች ስለዚህ ፅጌ ባልሽን ይዘሽ አምልጭ 😂😂😂
@qamuti1
@qamuti1 3 жыл бұрын
ክክክክ እኮ
@emanaaa733
@emanaaa733 3 жыл бұрын
ምነው ፀጌ አታውቁኝም አልሽሳ የዳኒ ችክ አይደለሽ እንዴ😜😂
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሸቃሊትንአትሸዉድም
@azet5205
@azet5205 Жыл бұрын
ውይ ቤዚ ከምር ታፈቅረዋለች ዳኒ ፅጌን
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
ልጅቱ የምር ትወደዋለች ፕራንክ ነው ብላ ስታሽቃብጥ ቆይታ ሄደች ሀሀሀሀሀሀሀ ፀጌ አስቢበት ከምትወጅው ወንድ ጋ ከሴት ጋር እየተንጋጋሽ አትገናኝ ሴትን
@jemal1950
@jemal1950 3 жыл бұрын
3ታችሁም አንድአይነትናችሁ እህትአማቾች ትመሥላላችሁ❤❤❤
@tube8546
@tube8546 3 жыл бұрын
የምር ልጅቷ ፕራክ ብላ ሥሜቱን ማረጋገጥ ፈልጋ ነበር ማለትነው የምር ትወደዋለች
@tewfikmohammed9879
@tewfikmohammed9879 3 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄
@user-vb5oj2xi7b
@user-vb5oj2xi7b 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 3 жыл бұрын
አይገርምምም ሆሆሆ
@user-xb5ge3bv1g
@user-xb5ge3bv1g 3 жыл бұрын
ክክክ ጥሩ እይታ አለሽ
@user-zl9ud8dz7c
@user-zl9ud8dz7c 2 жыл бұрын
እኮ
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 3 жыл бұрын
ውንድ ልጅ እራሱ ለፍቶ ሳፈቅር እንጅ ሴት እራሶ ስሄድ አይወዱም
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
አይ ዳኒ ጥሎብህ ይች ቀበጥ ፅጌ😂😂😂😂
@user-fu8ko8tq4s
@user-fu8ko8tq4s 2 жыл бұрын
ዘሬ ብቸ ከ 15 ምበልጥ ቪድዮችሁን አያው በጣም ደስ ትላላችሁ 🌹🌹💞💞🥰🥰
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ለውሸት እግዚአብሔርን አትበሉ ዌይይይ ፈጣሪ መቀለጃ አይደለም
@user-uo7kn3nm7m
@user-uo7kn3nm7m 3 жыл бұрын
ልጂቷ::ፍቅርይዟታል
@user-qt4ee7gz5l
@user-qt4ee7gz5l 3 жыл бұрын
ወንድ ልጆ ሲጠይቅ እንጂ ሲለመን አይጣል ነዉ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ካሜራ ከፊትለፊት አድርጋችሁ ፕራንክ ትላላችሁ???
@afiyatube6892
@afiyatube6892 3 жыл бұрын
አለባበሳችሁ ሲያምረ ዛሬ 😍😍😍💓💓💓💓
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዛሬ ልብሱን እያስተዋወቁ ነው
@afiyatube6892
@afiyatube6892 3 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 በጣም
@Maruftube-fy3mw
@Maruftube-fy3mw 2 жыл бұрын
ይች ጽጌ የምትባል ልጅ ሙዷ ሲመቸኝ ፎንቃ ሊደፋኝ ነው
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 3 жыл бұрын
ዋዉ ሰታምር የፀይም ቆጆ
@pinkabera2726
@pinkabera2726 3 жыл бұрын
በፍቅር አትቀልዱሀ እወዳችዋለው
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 жыл бұрын
አለባበሳቹህ ያምራል
@user-eh6rx7cy3c
@user-eh6rx7cy3c 3 жыл бұрын
ፅጌ በጣም ነው ምወድሽ ሁቢዋ💖
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
@@zenanebil4133 እንደማመርርርር
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
እንዳማመር
@wesilatueb919
@wesilatueb919 3 жыл бұрын
ልጅቱ ያምርዋን ነዉ ምስኪን
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 3 жыл бұрын
ወይ ዳኒ ታናድዳለህ ሴትን ልጅ መረዳት ነበረብህ እውነት ቢሆንስ ኖሮ አይይይይ ታሳዝናለህ
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 3 жыл бұрын
እሰይ ልጅቱ አምራ ቁጭ ክክክክክ በርቼ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
በሀሰት አትማሉ ለተመልካች በጣም ያስጠላል😔😔😔
@user-yx3lx3mm3r
@user-yx3lx3mm3r 3 жыл бұрын
ጎበዝ ዳኒ 👌👌👌
@yaseenali1963
@yaseenali1963 3 жыл бұрын
ሴቶች እኮ በቀልድ እያሥ መስሉ ወደፍቅር ይገባሉ
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማለት መልካም አይደለም
@birefente321
@birefente321 2 жыл бұрын
ጨዋታውውን ተውትና ቤዛ ግን የምርትወደዋለች
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
ፅጌኩስትርስትይ ስታምሪ ግንፈጣሪንበውሸትአትጥሩ የሷፕራንክ ይግረም አንችግንፅጌ ትወጅዋለሽ ደግጠሻል ልጅቱተነስታስትሔድ🤣🤣🤣😭
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
እመኑኝ ዳኒ ፄጌን ያፈቅራታል ማንም በአናቱ ቢተከል ምንም አይመስለውም ,መስሚያው ጥጥ ነው
@hiwottafesse1936
@hiwottafesse1936 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ የምር በጣም ነው የምወዳችሁ
@rehimanuru757
@rehimanuru757 3 жыл бұрын
ልጂቱ የእዉነት ትወደዋለች ማለት ነዉ ከምር ተመካክራ ስጨርስ ላሺ አለች እኮ ሀሀ
@tube8546
@tube8546 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 እኔም እኮ ገረመኝ
@Vip-bp6if
@Vip-bp6if 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@biniyamawraris958
@biniyamawraris958 3 жыл бұрын
ለውሽት በላቹ አትማሉ ሳትምሉ መስራት ትችላላቹ
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
እንደማመርርርር
@user-hv2zj6tx1e
@user-hv2zj6tx1e Жыл бұрын
ይች ልጂ እውነትም ትወደዋለይ
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
ዳኒና ጽጌ ፍቅርውስጥ ናቹ አቦ አታጭበርብሩና ሀይ በናንተ አልተጀመረ ጅላቹን ፈልጉ 👌👌👌
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
@@senaityoutubeshow6025 ሰናይት አይደለም እንዴ ዋሸው እንዴ😆😆🖐
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
ሳህ ክክክክክ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-dv3ff6lx5m
@user-dv3ff6lx5m 3 жыл бұрын
ይህ እኮ ግልጽ ነው ምን ያክል ለሷ ስሜት እንዳለው ለማወቅ ፈልጋ ነው ይህ ፕራክ አይደለም ግን እኔ በሷ ቦታ ብሆን እዚህ ሚድያላይ ሥሜቱን ለማወቅ ከምጥር በግል እንደማፈቅርው እነግርዋለሁ ምን አልባት ሊርዳኝ ይችላል አሁን ቢያፈቅራት እንኳ እንደት ከናንተ መሀል ሥሜቱን አውጥቶ ሊናገር ይችላል ልጂቱ ግን እናንተን አታለለቻችሁ ፕራክ ብላ ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳሽ
@tmnithaylu3830
@tmnithaylu3830 Жыл бұрын
Wow cute video but where is rozi ,Remu Nati
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
ረ እባካችሁ እግዚአብሔር አትበሉ በከልዱም በምኑም በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-eh6rx7cy3c
@user-eh6rx7cy3c 3 жыл бұрын
ግን ማርያምን ዳኒ ናፅጌ ባልና ሚስት ነበረ እሚመስሉኝ የምር😃
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@user-sn6mk4ds6s
@user-sn6mk4ds6s 3 жыл бұрын
አደሉም እንደ እና እህት ናት አልግባኝም
@user-eh6rx7cy3c
@user-eh6rx7cy3c 3 жыл бұрын
@@user-sn6mk4ds6s መሰለኝ
@user-qh9vc9eo5m
@user-qh9vc9eo5m 3 жыл бұрын
@@user-sn6mk4ds6s አብሮአደግ ጓደኛምችነንብለዋል
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
@@user-sn6mk4ds6s እንዛመድድድድድ
@aminahsen9676
@aminahsen9676 3 жыл бұрын
ልጂቱአልቅሳ እርፈ😂😂
@birtukanadisalme3659
@birtukanadisalme3659 3 жыл бұрын
ልጅቷ አምራው ነው😂
@SoPhia-py1tn
@SoPhia-py1tn 2 жыл бұрын
ቤዚዬ የኔ ምስኪ ዳኒን የእውነት ትወደዋለች
@zeharazehara9194
@zeharazehara9194 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት ውስጧ ፍቅር አለ ማለት ነው
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
እውነት የልጂቷ አደናቂ ነኝ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
ዳኒንን ተፋቱት ሴቶች እሱ ጽጌን ይወዳታል😘 ጽጌም ዳኒንን 😘ትወደዋለች 44 😂
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 жыл бұрын
ጎበዝ ፅጌ እረጋ እያልሽ ነው እማ እዚህ ነው የሚያምርብሽ
@fentamemra3867
@fentamemra3867 3 жыл бұрын
ማሪያምን. እዴት. እደሣኩ. በሥማም. ልጅቷ. አምራ. ቁጭ. ሆ. ክክክክክክክክክ.
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 3 жыл бұрын
አለባበሳችሁ ሲምር😍😍😍
@fatuma4439
@fatuma4439 3 жыл бұрын
ፂጌ በፈጣር አስብበት ስለ ፍቅር ስት ከዳግ ገረ ለመሆን 🙏🤗❤❤❤
@user-kc7jc1ie3o
@user-kc7jc1ie3o 3 жыл бұрын
ልጅቱ ፎቃ የገባላት ትመስላለች😜😜
@nardosmelkam8263
@nardosmelkam8263 3 жыл бұрын
ዳኒ ፅጌ ቢዋደዱ ደስ ይላል
@emanali3777
@emanali3777 3 жыл бұрын
አይ ኩማች ወች ኑሩልኝ ዘናነው እምልባችሁ
@rodashussein9936
@rodashussein9936 2 жыл бұрын
Betam arife ngeroche nachew yemetasayune gn....intro beteserulet teru nw leke senkefetewe yehuletachu short video as intro binorewe des yelenale
@user-sv8fv2jd2x
@user-sv8fv2jd2x 2 жыл бұрын
ልጂቱ ታፈቅረዋለች ፅጌ ዳኒንን ይዘሽ አምልጭ🤣🤣
@tesfayea5408
@tesfayea5408 2 жыл бұрын
Double Prank, Beza did the real prank 😀😀😀
@hayatmohammed3386
@hayatmohammed3386 2 жыл бұрын
ከዚህ በላይ እውነት አለ እንደ አላለችም ወይኔ ይጅቱ አመረረች🤣🤣🤣🤣
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 3 жыл бұрын
አረ ልጂቷ እኔ ራሱ ደነገኩ ስታመር 😀😀😀😀😀😀😀ሰራችላችሁ
@user-vf5pz4jg5q
@user-vf5pz4jg5q 2 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ልጂቷ አጀቴን በላችው አመረረችኮ
@user-be2vs5kf7l
@user-be2vs5kf7l 4 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ልጅቷ አመረረች😅😅😅😅
@eligmain5619
@eligmain5619 3 жыл бұрын
አይ ፍራንክ ዝም ብላችሁ ፍራንክ ስጡን ወጣቶች ነን እንደግ አይሻልም ባማሪኛ
@papidanielenjoy9983
@papidanielenjoy9983 2 жыл бұрын
ዳኒ ቦይ በጣም ጎበዝ
@samphone1015
@samphone1015 3 жыл бұрын
ስታምር👍👌
@diyanakahasa477
@diyanakahasa477 2 жыл бұрын
Ye egziabher sm Lanchi prank mklja adlm eshi
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
በእውነት ትወደዋለች ወይኔ🤔
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ይሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ከይቱዩበር አድናቂ እና ወዳጅ ዳኒና ፅጌ ውስጥጤ ናቸው እስኪ ኮመንተሮች እደኔ ዳኒና ፅጌ ቢጋቡ ደስ የሚለው ቤዛ ደሞ ትወጅዋለሽ የምር ግን ሼ ነው ከመሀላቸው በፍቅር ጭዌ ወጣ በይ ዳኒ ፅጌን ነው ሚወደው ጓደኝነታቹ ደስ ይላል በተለይ በተለይ ዳኒና ፅጌ በጣም ያምራሉ
@aminahsen9676
@aminahsen9676 3 жыл бұрын
እረተይ እንዳትወሰዲብሺ የሐጠጋጠጋ እቃለማሳትነው ክክክክክክክክክክክክክክ
@samriethiopian1264
@samriethiopian1264 3 жыл бұрын
Yemri gobez nati lijta wowwww aketeg andna nis yemri 😘
@alemneshjesus9806
@alemneshjesus9806 3 жыл бұрын
ከዚህ በኃላ እግዚአብሔር አትበይ፣በእናንተ፣ቀልድድድድ
@tiziatdiribaf3006
@tiziatdiribaf3006 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ዋዉ😘😘😘😘😘😘😘😘
@emanaaa733
@emanaaa733 3 жыл бұрын
እግዚያብሄርን ይላሉ እንዴ በውሽት🤔
@meri-bx3os
@meri-bx3os 11 ай бұрын
አሳቃቺሁኝ ከምር 😂😂😂😂እዳትጣሉ❤❤❤
@hayluetalem4745
@hayluetalem4745 3 жыл бұрын
ስታምሩ
@jamilaaa571
@jamilaaa571 3 жыл бұрын
ፀጌን ይወዳታል
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
Habibity ❤️ፅጌ ወድሻለው
@ltube4656
@ltube4656 3 жыл бұрын
Ye egziabhern semi lamin ba wishati tetaralchu😭😭 la phiraki
@btube603
@btube603 3 жыл бұрын
Betam balage nachuu eshii le perk ye egzihaber sem setaru atafiru
@MohamedAli-qd4bh
@MohamedAli-qd4bh 10 ай бұрын
መማሉን ብተይው የተሻለ አይሆንም ፈፅመሽ አትማይ ፅግየ
@getachewasefa5219
@getachewasefa5219 3 жыл бұрын
ቤዛ በዚሁ ኤሚኤል ትፃፍልኝ ተመችኛታለች ።
@tedes9115
@tedes9115 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ዳኒ ግን አልፈቀርም አትበል 🤔
@user-yp4kp8kq8j
@user-yp4kp8kq8j 3 жыл бұрын
እናንተ ፕራንክ ነው ብላቹ አመረራቹ እንዴ እረ 🤔
@jannatjannat6319
@jannatjannat6319 3 жыл бұрын
አለባበሳችሁ ያምራል👍
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 3 жыл бұрын
ባለ አበባ ልብስ ናፈቀኝ አማረኝ ተይ ሀገሬ ሰላም ሁኝና ጥሪኝ የመዳም ሹሽና ና ቢጃማ ሰለቸኝ
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@zenebechesheti1069
@zenebechesheti1069 3 жыл бұрын
እነትነው ማር
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
ደምርኝኝ
@user-zl9ud8dz7c
@user-zl9ud8dz7c 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄ለዉሽት እግዚብሔርን ተላልች😏😌
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
Anchy le prank blash Egzabhar cim eyatrash. Era bakish
@tube8546
@tube8546 3 жыл бұрын
ግን ለምን አለቀሰች ፕራክ ከሆነ 😂😂
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 жыл бұрын
አልቃሻ ሁና 😂😂
@mlove445
@mlove445 3 жыл бұрын
ትወና ነዋ🤣🤣🤣🤣
kal kin prank ተደረገ
20:39
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 280 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 84 МЛН
ያልተጠበቀ አስደንጋጭ አደጋ ክፍል 1
10:56
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 450 М.
ቤተሰቦቻችንን ተዋወቁ
18:05
Abi ደስተኛዉ 😁
Рет қаралды 296 М.
የኛ ጨዋታዎች @mensurabdulkeniofficial @friday
10:46
Friday 90s game
Рет қаралды 41 М.
tsgen prank arekuwat
10:07
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 150 М.
ዳኒን ልብሴን አሳጠብኩት
16:33
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 204 М.
ዳኒ ሰው ገጨ 😢
9:39
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 341 М.
ማርታ 3ሺ ብር በላቺን😭😭
22:46
Base Royal
Рет қаралды 47 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН