Yechewata Engida - Dawit Tsige Interview With Meaza Birru ልዩ የበዓል ጨዋታ Part 1 @ShegerFM1021Radio

  Рет қаралды 95,589

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

6 ай бұрын

#DawitTsigeOnShegerFM #Dawit_Tsige #DawitTsigeWithMeazaBirruInterview
ከሙሉ ሙዚቃዎቹ ጋር ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑ ...
👇👇👇👇👇👇
www.shegerfm.com/post/የጨዋታ-እን...
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 120
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 6 ай бұрын
መአዛ ብሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ስፀፍልሽ ነው እጅግ እምወዳትን እና አማከብራትን እማደንቃትን የጥበብ ፈርጥ የባለቅኔዋን ሶሪት እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂን ኢተርቪው ከስራቹህ ጀምሮ ነው እምከታተልሽ የጋዜጠኝነትን ስብዕና እውቀት መስፈርቱን ያሟላሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ እድሜሽን ያርዝመው እና ምን ልልሽ ነው እስኪ ከቻልሽ ላስቸግርሽ ደግመሽ አግኝተሽ ኢንተርቪው ብታደርጊልኝ ❤መአዛ ብሩ የጋዜጠኛ ልክ በድጋሜ ሰላም እና ጤና እመኝልሻለሁ መልካም ጥምቀት ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን ❤❤❤❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 ай бұрын
አዎ መስማት እንፈልጋለን እኔም ሀሳብሽን እደግፋለሁ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 ай бұрын
ጥሩ ሐሳብ ነው የሁላችንም የልብ ትርታ ናት ጂጂዬ ኑሬልን 💚💛❤ 🙏 🤗 ✌️
@getdani
@getdani 6 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Z7l5ob1lnMCwgaM.htmlsi=BtY09_Ba_R5p8l9_
@user-pl8ou6ez1l
@user-pl8ou6ez1l 6 ай бұрын
ፈጣሪዬ መቼ ነው እምታቀርብልን❤❤
@bereketfiesseha
@bereketfiesseha 6 ай бұрын
መልካም ሀሳብ ነው
@astertegegne5777
@astertegegne5777 6 ай бұрын
ዳዊት ፅጌ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነህ ከዛ በላይ ግን Donkey tube ላይ መንታወችን ያስደስትክበትን ቀን ግን በጣም ማንነትክን አይቸበታለሁ እና አደራህን ይህን ባህሪህን እንዳትቀይር።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
የተረጋጋ ጨዋ ልጅ ነው መልካሙ ሁሉ ይሁንልህ🙏🏾❤️
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 6 ай бұрын
Dawit Tsege is one of my favorite singer. You have a euphonious voice!
@solomonafework4331
@solomonafework4331 6 ай бұрын
መዘዞን በቅርብ በስራ ምክንያት መንዝና ግሼ አውራጃ በቀድሞ አጠራሩ ውስጥ የማውቀው ቦታ ነው። አንተን ስላፈራና የማውቀው አከባቢ ስለሆነ ደስ ብሎኛል። የማከብርህና የማደንቅህ ድምፃዊ ነህ።
@dungedunge7226
@dungedunge7226 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሸገሮች ። ሸገር የሁላችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤️
@meseretbezuayehu5747
@meseretbezuayehu5747 6 ай бұрын
ዳዊት በጣም የምወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 💘💘💝💝💝💝💝💝💝
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 6 ай бұрын
እኔ በስስት ነው የማየው❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mohammedyeberhan9159
@mohammedyeberhan9159 6 ай бұрын
I was not ever a music fan, but this guy's song really made an impact
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ልዩዋ ጋዜጠኛ መአዛ 💚💛❤🙏 አሜን አሜን ሰላም ያርግልን አገራችንን
@Senai44440
@Senai44440 6 ай бұрын
ዳዊት - ከአንተ ጋ የተዋወቅኩት በኮቪድ ወቅት ነው:: ከዚያ በኋላ በየቀኑ ማዳመጥ ነው። ጨዋነትንና ሐገር ወዳድነትን በአንተ ውስጥ ነው የማገኘው። ቀጥልበት። እናመሰግናለን።
@alemsani5007
@alemsani5007 6 ай бұрын
መዓዛ ብዙ ጊዜ ሙዚቀኛች ስታቀርቢ ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው ግን ዩቱብ ላይ ሲጫን ይሆን በመሀል የምትመርጧቸው ሙዚቃወች ለእኛ አይደርሱም ።ማለት አይተላለፉም። እባክሽን ሙሉውን ቃለመጠይቅ ከነሙዚቃው ጫኚልን።
@sinkisar5067
@sinkisar5067 3 ай бұрын
V gut b
@menberedegefu7505
@menberedegefu7505 6 ай бұрын
I love his songs! It's my favorite of all time.
@Elaminn99
@Elaminn99 6 ай бұрын
መአዛ በእውነት ምርጥ እና professional ጋዜጠኛ ነሽ I love the way you deliver ,you are always organized,well prepared and disciplined,..የጨዋታ እንግዳ ፕሮግራምሽ ለአድማጭ ብቻ ሳይሆን ለሐገራችንም የራሱ የሆነ፣የታሪክ ፣የፖለቲካና ጠቅላላ ሁነቶችና ክስተቶች ከባለቤቱ (from the horse's mouth) በአስረጅነት ሊቀርብ የሚችል አንድ ትልቅ የreference ምንጭ ነው። የትም ብሔድ እንዲያመለልጠኝ የማፈልገው ፕሮግራም ነው። long life bless you !
@merongetahun5066
@merongetahun5066 6 ай бұрын
A very polite man, wish you all the best!!!
@remi1007r
@remi1007r 6 ай бұрын
መዓዛ የዘወትር አክባሪሽና አድናቂሽ ነኝ። እንደው እንደምንም ኤፍሬም ታምሩን ሙሉ ኢንተርቪው ብታደርጊው
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 6 ай бұрын
ማዚዬ አቀራረብሽ እኮ ስጥም። ረጅም እድሜ ከጤና ያስጥሽ
@azebabraham8903
@azebabraham8903 6 ай бұрын
መዐዚ አብረን ያደግን እስኪመስለኝ ድረስ እወድሻለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልሽ።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 6 ай бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
ማአዚዬ ክብር ይስጥልን ዴ ቭ , ያገሬ ልጅ ነህ ,እኮ እኮራብሐለሁ እሥራኤል የመጣህ ጊዜ ሣለገኝህ በመቅረቴ እስካሁ ይቆጨኛል ዘመነንህ የባረክ BRO ❤❤❤❤❤
@passenger8683
@passenger8683 6 ай бұрын
መዓዚ እናመሰግናለን ለቃለ-መጠይቁ! እባክሽን ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማን አቅርቢልን! የርሳቸውን ፍልስፍና፥ የሀገር ስሜታቸውን፥የህይወት ልምድና አተያያቸውን እንስማ፤እንማር!! ዘመኑ ሰከን ብሎ ማሰብን ከመቼውም በላቀ መጠን ይፈልጋል ለዛ ደግሞ እድሜ፥ ህይወት፥ እውቀትና ማመዛዘንን የተላበሱ አዋቂዎች በጣም ያስፈልጉናል። ግድየለም የዘመኑ ታዋቂዎችን (ወጣት ድምጻዊያንን) ለጊዜው ቆየት እያደረጋችሁ (እርባን የላቸውም ማለቴ አይደለም) በፍጥነት እያጣናቸው ያሉትን ቀደምት አዋቂዎችንን አወያዩልን፦ ለሀገራችን መዳን የነርሱ ድምጽ ትልቅ መፍትሄ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። መዓዚ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ!
@teddynuredin
@teddynuredin 6 ай бұрын
እኔም ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ ለሸገር FM በተሌይ የምወዳትን መአዚ በምታዘጋጀዉ ፕሮግራም ላይ በመፃፌ ደስታዉ የኔ ነው ኑሪልኝ🙏
@asterbiruk3247
@asterbiruk3247 5 ай бұрын
መአዚ በጣም እምወድሽ እማከብርሽ ሰው ነሽ መሸለም የሚገባሽ ነሸ ምክንያቱም አንቺ ታሪክን ባህልን ኢትዮጽያዊነትን ከጥንት እስከአሁን ያለውን ሁሉንም የምታሳውቂ አስተማሪ ነሽ ቃላት የለኝም ስላንቺ ለመግለፅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁሌም አደምጥሻለሁኝ ድምፅሽ ውብ ነው
@fatumazeinu4698
@fatumazeinu4698 6 ай бұрын
Dawit Tsige you are one of my favorites
@user-wh4jn5yt8x
@user-wh4jn5yt8x 6 ай бұрын
ሰላም ወሮ መዓዛ ፡፡ ወሮ እጅጋየሁ በየነን /ቀራንዮ በኢየሩሳሌም/ ቢጋብዙልን
@liyuworkabebe3608
@liyuworkabebe3608 6 ай бұрын
መአዚ እንኳን ሐ2016 ዓ.ም የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰሽ። ዳዊት ጽጌን በጣም የማከብረው አርቲስት ነው ። መዓዚ አንቺ ግን እንደ እናት ምከሪው ዝናን መሸከም የሚያስችል አቅም ፈጣሪ እንዲያድለው ይርዳው።
@talayou
@talayou 4 ай бұрын
I always wish to hear him sing Finchitwa and Yaz Yaz. Every time I hear his songs it remind me of the young Tsehaye Yohannes and his first album, which is all the way up for me Bless them
@nanita_aaaa8987
@nanita_aaaa8987 6 ай бұрын
መአዚ እጅግ በጣም እወድሻለወ ጀማነሽ ሰለሞንን ብታቀርቢልን
@Ambassel
@Ambassel 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ጨዋነትና ብልህነት ማለት ይሄ ነው ንግግሩ ይገልጣል::
@marmar803
@marmar803 6 ай бұрын
የማአዛ ተወዳጅነት እና ልዩ ችሎታ እንዲሁም ለዛ የተረጋገጠ ነው የኔ ጥያቄ ግን ኢቺን ተወዳጅና ፈርጥ የሆነች ሰው ማን ይጠይቅልን ??? የሚመጥናት ጋዜጠኛስ አለ ወይ በሀገሩ ነው የኔ ሀሳብ??
@user-je8fn8nj2g
@user-je8fn8nj2g 5 ай бұрын
ድንቅ ጋዜጠኛ ድንቅ ድምፃዊ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁለታችሁም :: በሁለታችሁም ውስጥ እምዬ ኢትዮጵያን አያታለሁ:: ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን::
@freselamtamrate9671
@freselamtamrate9671 6 ай бұрын
❤ምርጥ ዘፋኝ የማይቆጨኝ ነገር የሰርጌ ቪዲዮ ላይ ስላለ ምርጥ ትዝታ አለው ለኔ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለአገራችን ለህዝባችን❤❤❤
@freselamtamrate9671
@freselamtamrate9671 6 ай бұрын
መአዚ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ምርጥ እረጅም እድሜ ተመኝቻለሁ ❤
@engidaworku9559
@engidaworku9559 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፣
@benyammulugetasr.7933
@benyammulugetasr.7933 5 ай бұрын
God bless you, I am so happy and proud of you as an Ethiopian. Keep the good work, proud Ethiopian!!!
@TseganehKuma
@TseganehKuma 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር ጠያቂው ከሚመልሰው መልስ ይልቅ የሚያጓጓኝ የመዓዚ ጥያቄዎች ናቸው:: ልክ ኤልያስ መልካ ያቀናበራቸውን ሙዚቃዎች ገና አጀማመሩን ስሰማ ምነው በዚሁ instrumental ሆኖ ባለቀ የሚል ስሜት እንደሚሰማኝ::
@user-ss5dc8zq4h
@user-ss5dc8zq4h 6 ай бұрын
❤❤❤አቦ ሸገር ያሉት ድንቅ ጋዜጦኞች ሲያስደስቱ አቦ ብረቶች ኡፍ ስወዳቹ
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 6 ай бұрын
I love all about your program how you make it so sweet to listen and now I love you more after you had Dawit Tsege as your guest on sheger FM . His music is my first choice. Thanks.
@fanteshfantesh5684
@fanteshfantesh5684 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ መዓዚ ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ተወዳጅ ድምፃዊ ...
@alazarmulugeta2383
@alazarmulugeta2383 6 ай бұрын
ዴቭ እኔ የጥላሁን ስራ እንደ አንተ ሲዘፍነው የሚያስደስተኝ የለም በየስራዎች አንድአንድ ዘፈኖቹን ሁሌ ብቀላቅል ደስ ይለኛል
@whoami29188
@whoami29188 6 ай бұрын
Thank you dawit, about experience sharing
@-zufanmediashow726
@-zufanmediashow726 6 ай бұрын
Please part 2
@SAMdave183
@SAMdave183 5 ай бұрын
ሁሉም ሲጠየቅ ማንም አያቅም ብሎ አዲስ አበባ ነው የተወለድኩት እያለ ሲጋጋጥ ዳዊት ግን በኩራት የተወለደበትን ገጠራማ አገር እንዲህ በፍቅር ሲገልፀው መስማት ደስ ይላል ትልቅ ሰው ነው!
@amachew
@amachew 6 ай бұрын
ዳዊት ጨዋ ፅጌ ሰናይ ! ሰላም ለአፅናፍከ!❤
@user-sl7fo4hu4l
@user-sl7fo4hu4l 6 ай бұрын
ታላቋ ሥነሥርአት ያለሽ ካሉን በቁጥር ከሚቆጠሩ በሥሥት ከምንጠብቅሽ ነሽ መአዚ ዳዊትን ባናውቀው በሌላ ሙያ ቢሠማራ ይቆጨን ነበር፡ጨዋ ያድጋል፡ምሣሌ ብዙ ሣትሄጂ መአዚ ባንቺ ይገለጻል፡
@user-ei6nj1hk7r
@user-ei6nj1hk7r 6 ай бұрын
I love you both ❤❤❤
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 6 ай бұрын
መአዚ እባክሽ አብረሃም ወልዴን አቅርቢልን
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 5 ай бұрын
ዳዊት አሬፍ ዘፋኝ እናመሰግናለን Weyne የበጉ ጣእም ሲጣፍጥ እረ ብዙ ነገር አለ ድንጋይም አለ ማጌጫ ♥️ማለቴ ነው
@user-yd2oq4hn3z
@user-yd2oq4hn3z 6 ай бұрын
ምን አለበት አነ ሰይፉ እንዲሁም አሁን ላይ አለን እሚሉት ጋዜጠኞች ትንሽ እንኳን ትምህርት ከ አንቺ ቢወስዱ. መዐዚዬ 🙏🏾
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 6 ай бұрын
መዓዚ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ❤😍🥰🙏
@ayechluhemmaru4023
@ayechluhemmaru4023 6 ай бұрын
❤❤❤
@bereketkal460
@bereketkal460 6 ай бұрын
Yene mare welela 🫶🏻🫶🏻🇪🇷
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 6 ай бұрын
ለሁለታቹሁም መልካም አውዳመት ይሁንላቹሁ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 6 ай бұрын
you are main mazuya
@solomonAkale
@solomonAkale 6 ай бұрын
መንዜው
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 6 ай бұрын
The best 👌 👍 😍 David
@Fixlix
@Fixlix 6 ай бұрын
የወደፊቱ አንጋፋ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ትህትና እርጋታ የሙዚቃ እውቀት 🤞
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 6 ай бұрын
Good choice meaziya
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 6 ай бұрын
yes we r ethioians
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
መአዝዬ የእኔ ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 6 ай бұрын
love you mazue
@seblemengistu1621
@seblemengistu1621 5 ай бұрын
የሁለታችሁም አክባሪ ነኝ ኑሩልን።
@AdmiringDodoBird-qg2lu
@AdmiringDodoBird-qg2lu 6 ай бұрын
Maze please dawit tage Asking my questions k hacaluu ger yewaxahu zenafen lemin Alwexani elekalew belew alnberim buzu saw yetabake naber gin limn Alwexami zefanu
@meselechdejene4279
@meselechdejene4279 6 ай бұрын
መአዚ ምነው ሙዚቃውን 1ደቂቃ እንኳን ነፈግሽኝ በርቺልኝ ጀግኒት
@amjemal
@amjemal 6 ай бұрын
በcopyright ምክንያት ነው radio stream ላይ እንጅ youtube ላይ ማይለቀቀው
@ShegerFM1021Radio
@ShegerFM1021Radio 6 ай бұрын
ከሙሉ ሙዚቃዎቹ ጋር ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑ ... 👇👇👇👇👇👇 www.shegerfm.com/post/የጨዋታ-እንግዳ-ተወዳጁ-ድምፃዊ-ዳዊት-ፅጌ-ከመዓዛ-ብሩ-ጋር-ያደረገው-ጨዋታ-ጥር-11-2016
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 5 ай бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ዋዳችሁዋለሁኝ
@wegenewsemayat3055
@wegenewsemayat3055 5 ай бұрын
dave you forgot tarma ber which is b/n d.berihan&mezezo
@birhanudaba6098
@birhanudaba6098 5 ай бұрын
W/RO Meazi denk gazetegna nesh betam rejem amet qedamy chewatan yemeketatelew salayesh axte W/RO Tabotu W/michaelen new Yemetemesyegne And qen betakerbiyat des yelegnal.
@tomasg8604
@tomasg8604 6 ай бұрын
A journalist who smells and detect which topic to avoid in which time which government and live smoothly .
@sintunayehu8694
@sintunayehu8694 6 ай бұрын
ከድንቅ የድምፅ ችሎታው ጋር ትሁት መሆኑ ትልቅ ፀጋው ይመስለኛል ።
@MelakuGirefe
@MelakuGirefe 6 ай бұрын
ዶክተር መአዛ የጋዜጥነት ሙያ መስፈርት የሆንሽ ሰው ነሽ
@behailuabebe6258
@behailuabebe6258 5 ай бұрын
❤meazi no 1
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
እውይይይይይይይይ my love love my darling❤ስወድህ
@azebwagaw
@azebwagaw 6 ай бұрын
መአዛ ብሩ የጋዜጠኛ ልክ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 6 ай бұрын
azenalhu torontow metweehi salayhe mehdehe
@woine123
@woine123 5 ай бұрын
መአዙ ከዳዊት ጋር መንዝን ሄደሽ እዪው! ከሰማሽው በላይ ይሰማሻል::
@hayatjemal4118
@hayatjemal4118 6 ай бұрын
Le Egiziabihear zemir❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enate261
@enate261 6 ай бұрын
መአዚና ሸገሮች እንኳን አደረሳችሁ እስከ ዛሬ እንግዳ አመራረጥሽ እንከን የለውም ከዛ ወሮበላ ሰውዬ በስተቀር
@user-gx5rz2ni8c
@user-gx5rz2ni8c 6 ай бұрын
መሐዚ ነፍሴ ነሽ አቦ
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 6 ай бұрын
የሸገር 102.1program subscribers እንዴት ነው 296. ብቻ ሊሆን ቻለ ❓❓
@Yichalaltube
@Yichalaltube 6 ай бұрын
ደምሩኝ❤
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 6 ай бұрын
Kassmasa °Rophanan°Dawit plz Maeziya #Wagdawitn Akerbilen #Ya kassmasa Mameher endamlt nw plzzz🙏🙏🌻🌻
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
Rophnan እኮ ከ ዓመት በፊት ቀርቡዋል ሰርች አድርጊ
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 4 ай бұрын
ለዚህ ዘመን ትውልድ ትልቅ አርአያ ሆነሃል
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 6 ай бұрын
mazu wedede
@berukzeleke3544
@berukzeleke3544 6 ай бұрын
She is journalist what she do
@mahitata5377
@mahitata5377 6 ай бұрын
Begugute eyetebeken nw
@asterbiruk3247
@asterbiruk3247 5 ай бұрын
አስቴር ብሩክ ነኝ ስሜን ሳልፅፍ በመዝጋቴ ይቅርታ አድናቂሽ
@senytekassa8003
@senytekassa8003 6 ай бұрын
መአዝዬ. ድሮ. አሻም. ትይ. ነበር ?
@user-tm4uz4ij9z
@user-tm4uz4ij9z 6 ай бұрын
ሄለን በርሄን አቅርብልን
@user-oi3if8wp7r
@user-oi3if8wp7r 6 ай бұрын
መአዛ ጥሩ ሰዉ አቅርበሻል
@wendsenterfe9965
@wendsenterfe9965 6 ай бұрын
አውን ገና የሚጠይቅ ጋሴጠኛሰ አገኘ
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 6 ай бұрын
መለመሉሽ ማለት ነው! አንቺ ሰውዬ! ተጠንቀቂ!
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 ай бұрын
አብይ ከመጣ በኋላ ያስጠላኝ ሚዲያ ቢኖር አድር ባይ ሸገር FM!
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 6 ай бұрын
ምመዘዞ አሁን አረመኔው የአብይ አህመድ ሰራዊት በከባድ መሳሪያና በድሮን ንፁሃንን እየጨፈጨፈ ነው።
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 6 ай бұрын
👎🏼
@alisemir2527
@alisemir2527 4 ай бұрын
አሁን እነዳዊት ጽጌ ገና ምን ሰሩና ነው ያንቺ እንግዳ መሆን ያቻሉት። ምነው መዐዝዬ እባክሽ ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነን አቅርቢልን። ሁለታችሁ የምታምሩ ወይዘሮዎች ስትጨዋወቱ መስማት አምሮናል። እባክሽ እንደምንም ብለሽ አቅርቢልን እኒያን የመሰሉ ደማም ወይዘሮ ባለብዙ ታሪክ።ስንቱን ካገር ሃገር እየዞርሽ ስታሰሚን አጠገብሽ ያሉትን ትልቅ ሴት እንዴት ማየት ተሳነሽ?። በቅርብ እንጠብቃለን። ከአደራ ጋር።
@temesgenkebede7333
@temesgenkebede7333 6 ай бұрын
ወ/ሮ መዓዛ ከማይመጥን ሰው ጋር ጋብዘሽ የህዝቡን ጊዜ ማባከን ተገቢ አይመስለኝም!!
@BirukBelay-td9ge
@BirukBelay-td9ge 6 ай бұрын
አንቺ ሌላ አለም ነሽ፡ ኢትዮጵያዊ አትመስይኝም፡ የአማራ ሞትና ስቃይ እማይጨንቅሽ ጨቃኝ፡ የአብይ አሽቃባጭ ቅምጥ፡፡
@Mehon88
@Mehon88 6 ай бұрын
ኧረ መዓዚን እንኳን ተውልን እባካችሁ ‼
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 6 ай бұрын
ዝበይ
@BirukBelay-td9ge
@BirukBelay-td9ge 6 ай бұрын
ደነዝ ምን ይገባዋል​@@Mehon88
@BirukBelay-td9ge
@BirukBelay-td9ge 6 ай бұрын
አህያ ​@@user-vj4zo8mt9s
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 6 ай бұрын
ደንቆሮ ስለሆንክ እንጂ ስለ አማራ ክልል ሁኔታና ስለሕዝቡ ችግር የሸገርን ያህል አብጠርጥሮ የነገረህ ሚዲያ የለም።
@merondebele4217
@merondebele4217 5 ай бұрын
❤❤❤
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 56 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 20 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4 МЛН
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 19 МЛН