No video

Yehunie Belay | Dem Dem | ይሁኔ በላይ - ድም ድም | New Ethiopian Music 2021

  Рет қаралды 7,681,416

Yehunie Belay

Yehunie Belay

3 жыл бұрын

Yehunie Belay | Dem Dem | ይሁኔ በላይ - ድም ድም | New Ethiopian Music 2021 bit.ly/3c3uaye #YehunieBelay #ይሁኔበላይ
ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
/ yehuniebelay​. .
/ ​
yehuniebelay.com

Пікірлер: 2 500
@user-ml9of7zg6m
@user-ml9of7zg6m 3 жыл бұрын
እኔ ትግሬ ነኝ በብሄር ሳይሆን በኢቲዬጵያየ እኮራለሁ እና አማራዎችን በጣም ነው የምወዳቹው ዘረኝነት የሚጠላ በላይክ ይግለፅ
@medinayaseniapp8134
@medinayaseniapp8134 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እኛም እንወዳቹሀለን ማሬየ
@nicetomeetyou556
@nicetomeetyou556 3 жыл бұрын
Atwashe
@najeb7353
@najeb7353 3 жыл бұрын
@@medinayaseniapp8134 እኔ ሰልጤ ነኝ ግን አምረን ና ትግራይን ባጠም ነዉ የማወደቹ
@tdtadesse547
@tdtadesse547 3 жыл бұрын
ሁላችንም የአዳም ልጆች ነን ❤️ ሰላሙን ያውርድልን
@hasatpice9198
@hasatpice9198 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@user-xg6jc4xw3o
@user-xg6jc4xw3o 3 жыл бұрын
ይሁኔ ስወድህ ዘመን የማይቀይርህ ።እሰኪ የታላችሁ የአማራ ልጆች እንያችሁ 💚💛❤️
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 3 жыл бұрын
alen ❤❤❤
@tennytube2527
@tennytube2527 3 жыл бұрын
አለን አለን አለን 💚💛❤👈
@user-zm2sg5iu5d
@user-zm2sg5iu5d 3 жыл бұрын
አለን አለን💚💛❤
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 3 жыл бұрын
አለን አለን አለን ዉድ🇨🇬💕
@tigistades3879
@tigistades3879 3 жыл бұрын
አለን አለን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
አማራነት ይለምልም ይሁኔ የኔ ቅኔያም ስወድህ!❤🙏
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 жыл бұрын
AGREE ♥️
@justnothing4809
@justnothing4809 3 жыл бұрын
But why do I always see you on the comments???😂
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 жыл бұрын
@@justnothing4809 like everywhere 😂
@user-nb7uy9lt3i
@user-nb7uy9lt3i Жыл бұрын
አማራ ልጆች ፍቅር ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
ምን ቢሆን ኢትዮጲያ የምታምረው በእናንተ ነው እየመረረንም ቢሆን እንውጠዋለን ባልህልን ታሪክን ሁሉንም ስናየው የእናምተ የተለየ ነው ሰላም ለሃገራችን ይሁን
@enawkemadamkushina431
@enawkemadamkushina431 3 жыл бұрын
ሀቅ ነው
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@plusworld360
@plusworld360 3 жыл бұрын
❤💚❤💚I love sister
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@mimimimi-lf1pf
@mimimimi-lf1pf 3 жыл бұрын
@@user-kz1xh6ny2w እውነት 👌👌👌👌💚💛❤️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@huaweiy6guuhh798
@huaweiy6guuhh798 3 жыл бұрын
ኣማራ መሆን ኩራት ነው ቅኔአችን ብቻ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሥጥህ ይሁኔ
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 жыл бұрын
Yeah. Ager sele betbete Buzu telat sele Afera ( Areso ADER ) Aymlketem)
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 3 жыл бұрын
አኖሌ / ማይካድራ ሁሉም የኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያዊያን ላይ የፈፀሙት! አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት የአንኮበር ተወላጅ አማራ ግለሰብ! በኦሮሞ ህዝብና በደቡብና በሱማሌዎች… ላይ በፈፀመው ግፍ ምክንያት፡ በእራሳቸው ዘመዶች ደራስያን ከተፃፈው መፅሃፍ ስነበብ፡ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ሞተው ለአራት አመታት ለህዝብ አልተነገረም ምክንያትም ክፉኛ ህዝብ ስለጨፈጨፉ አገር ልትበታተን ትችላለች በማለት መሞቱ ለረጅም ጊዜ ሳይገለፅ ቀረ! ከዝያም በክብርም አልተቀበረም እንደህፃን ጓሮ ነው ጫርጫር አድርገው የቀበሩት!!! የወያኔዎችም ግፍ የሰሩትም ፍፁም ያሳዝናል!!!
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@ethiopiaconcernme4658 የታሪክ አተላ
@hanagirma8568
@hanagirma8568 3 жыл бұрын
@@ethiopiaconcernme4658 የታሪክ.በክት.ንፊጥ.ጭቅላት.ቦርኳ.ሀክትፊ.ቆሻሻ
@matyyh2280
@matyyh2280 3 жыл бұрын
@@ethiopiaconcernme4658 አይ ይህ የበከተ ቁሻሻ አይምሮ እዴት ተብሎ ተፀድቶ ነው አብሮ እሚኖረው እደነተ አይነት ደናቁርት ጁታ ጋር
@user-ly1oj6lt7k
@user-ly1oj6lt7k 3 жыл бұрын
ይሁኔ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ የአማራ ዘፍን ውስጤ ነው ሀገር ወዳጆች አማራ ለአኔ የኢትዮጵያ ስር ነው የኦሮሞ ልጅ ብሆንም።
@yohanneshaidebo6689
@yohanneshaidebo6689 3 жыл бұрын
እኔ ሀዲያ ነኝ አማራዎችን ሰምቼ ሳይሆን ኖረበት ነው ማወቃቸው፣ለወደዱት ማር፣ለጠሉት እሬት ናቸው። ሁለም ትናፍቁኛለችሁ😍😍😍።ኢትዮጵያዊነት ይለምልም፣ ሰላምሽ ይብዛ❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤
@saadiadotalee9339
@saadiadotalee9339 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 3 жыл бұрын
አማራየ ውሎ ጎጃም ሽዋ ጎንደር አንድ አማራ የትናችሁ ደሞቼ
@Nate-jr5xk
@Nate-jr5xk 3 жыл бұрын
shewa here
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 3 жыл бұрын
ለቅሶ ላይ ነን!!!
@bezuyegetachew8202
@bezuyegetachew8202 3 жыл бұрын
ነ ዐ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
ኑርልኝ ደሜ የአማራይቱ ልጅ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ስወድህ
@user-xw8zc2ez1w
@user-xw8zc2ez1w 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ይሁን ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች የት ናቸሁ ኑ ወዝወዝ እንበል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰
@tennytube2527
@tennytube2527 3 жыл бұрын
አለን አለን ሀገሬ ለዘላም ኑሪ 💚💛❤💚💛❤
@user-dy1of1ov2u
@user-dy1of1ov2u 3 жыл бұрын
ይሁን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜን እናጤና ይስጥህ
@firehiwotmulat
@firehiwotmulat 3 жыл бұрын
Alen
@frehiwotmengesha6818
@frehiwotmengesha6818 2 жыл бұрын
@@tennytube2527 is tr zz I was
@user-zv1tw4zu7h
@user-zv1tw4zu7h 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አለን
@yingesumekonen1320
@yingesumekonen1320 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ የባህላዊ ንጉስ ድምፀ መረዋ እድሜና ጤና እንወድሀለን ♥️
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 3 жыл бұрын
ይሁኔልዩሰውስወደው
@yingesumekonen1320
@yingesumekonen1320 3 жыл бұрын
@@user-gn7lf6op1g የጎጃም ልጅ ነኝ እና እሱን እየሰማሁ ነው ያደኩት አሁንማ ሶሴ ሆኗል ♥️
@user-kn3mh4ek3v
@user-kn3mh4ek3v 3 жыл бұрын
@@yingesumekonen1320 ሀሀሀሀሀሀ አማራ ነህ 🙄🙄🙄
@yingesumekonen1320
@yingesumekonen1320 3 жыл бұрын
@@user-kn3mh4ek3v ያውም የበላይ ዘር 💪🏽
@user-kn3mh4ek3v
@user-kn3mh4ek3v 3 жыл бұрын
@@yingesumekonen1320 በትክክክል 😍
@user-jj6kb7ny8p
@user-jj6kb7ny8p 3 жыл бұрын
አተኮ ዝም ብየ ሳይህ ሀገሬን ነው ምትመስለኝ ስወድህ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘የባህል የምግዜም አባሳደር
@yewbneshkefelegn4777
@yewbneshkefelegn4777 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ለዘላለም ነር ከክፉነር ይጠብቅህ 💚💚💚❤️❤️❤️💛💛💛🙏🙏🌹🌹
@Jemalseid57
@Jemalseid57 3 жыл бұрын
እስኪ ይህን የባህል እንቁ ምትወዱት?!
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 3 жыл бұрын
በዝህ አመለካከታችሁ ብቻ መተከል ከክልላችሁ 40ኪ.ሜ ርቀት ላይ የትገኙትን አማራዎችን እንደ ውሻ የተደረጉትን አይተናል! ምንም ማድረግ አልቻላችሁ! ግን እብርታችሁ እነሆ! ምጥጥዬዋን ክልል ቤንሻንጉል ታድያ እንዴት ነው ነገሩ ስለታላቋ ኦሮሚያ ማውራት የደፈራችሁ! ድፍረት ካለማወቅ ስለሆነ አይፈረድባችሁ! እናንተ እህ ብሎ ለምሰማችሁ ማራዶና በእናቱ ጎጃሜ ነው ለማለት ምንም አያሳፍራችሁም! አሁን ከማዳጋስካር፣ ከታንዛንያ፤ ከኬንያ፤ ከማላዊ ከዬትም ይምጣ ኦሮሞ! ዛሬ ዬትናች ኦሮሞ ዬት ነው፤ ወንድሜ የአጎታችሁን መፅሀፍ አንብብ ይረዳሃል ‹‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ›› የምለውን የፕ/ር መስፍን ወ/ማርየምን! ይረዳሃል፤ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ምን አይነት ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተጠቅሞ ልገነባ ያሰባት ኢትዮጵያ ስትረዳ፤ ዛሬዋ ያለችው ኢትዮጵያ ስትመለከት ደምህ ይንተከተካል በተለይ አማራ ከሆንክ! ለዝህ ነው ጀግናው የሰው ልጅ እንድህ ብሎ በመስቀል አደባባይ የተናገረው ‹‹ነፍጠኞችን ሰባብረናቸው ነው ዛሬ በኩራት በዓል ልናከብር የቻልነው›› ቄጤማ ጎዝጉዛችሁልን አይደለም አራት ኪሎ የገባነው! በደማችን በትግላችን! እድሜ ለጉድና ቱምሳ፣ ጃራ አባ ገዳ፣ ኤሌሞ ቅልጡ. ሃይለማርየም ገመዳ፣ ጄ.ታደሰ ብሩ፣ ማሞ ሙዘምር፣ ዶ/ር ሌንጮ ለታ፣ ዶ/ር ድማ ነገሆ፣ ዶ/ር መረራ ጉድና፣ ዶ/ር ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ሺ ሺ ሺ ጠራለሁ፤ ግን ምናምቴአችሁን ይዛችሁ አባይ ዙርያ ጥንቁልናችሁን ብቻ ስሩ! አንድ ለጨምርልህ ዛሬ አማራው በዬትም ክልል እንደ ውሻ ነው ጭንቅላቱን የምያፈርሱት ያ ለምን ሆነ! እናንተ ዝም ብላችሁ ስለአይሁድ ታሪክ ባህል አውሩ፣ ደግሞ የአድዋ በዓል ስመጣ ደግሞ ጥቁር ህዝብ ነን በሉ ለአንድ ቀን ብቻ፤ ከዝያን በዓሉ ስያልፍ ‹ሃበሻ› ነን እንጂ ጥቁር አይደለንም በሉ! ለነገሩ አድዋ በዓል በማስንቆ ጫወታ ነበረ የተሳተፋችሁት ወታደሮቹን ለማነቃቃት! ከዝያ ውጭ የእናንተ ተወካይ የአንኮበሩ ተወላጅ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ናቸው ለዝያም ነው፤ አድዋ ስመጣ የዝህን ግለሰብ ስም ብቻ የምትጠሩት! ጀነራሎቹንና ወታደሮቹ ከዬት እንደሆኑ ስለማታወቁ እናንተ ግብፆች የሰጧችሁ ‹‹ውዳሴ ማርየም/መዝሙረ ዳዊት›› የምባል ከአረብኛ የተቶረገመ ነበረ ቀኑን ሙሉ ስትደግሙ የምተውሉት! ስለሆነም ‹ቃልቃሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቃልቃሎ› መሆኑ ስረጋገጥ በዝህ ደረጃ ይነገረዋል አራት ነጥብ
@bamlakuyeshanew2069
@bamlakuyeshanew2069 3 жыл бұрын
@@ethiopiaconcernme4658 ከወሰን ወያኔም እንደዛ ታጥቆ አልበገረንም እንኳን እና አንተ :ሔሊኮፍተር መጣ ብለህ በድንጋጤ ተፋፍነን አላለቅንም ይሰማል ??መጣን !!
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a7F2nbiZqLacm5s.html
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@ethiopiaconcernme4658 ገገማ መጀመሪያ ዲሞክራሢ የሚባል ነገር እወቂ ወያኔን ያተራመሥናት ህግ ከፈቀደ በኀላ ነዉ ህግ ከፈቀደ እንኳን መተከል ኦሮሚያ እንደርሣለን መጀመሪያ ህግ ማክበር አለ ዘዉ ተብሎ ጦርነት አይገጠምም ገገማ አላየሽም እንዴ ወያኔን ሠዉ ሣያሥመቱ በቆሎ ጠብሣ ሥትጠፋ መሀል ከተማ ላይ ሠዉ ብትሆኘሥ ይህ መዚቃ ኦሮሞን የሚነካ ሣይሆን አጠቃላይ ኢትዮጵያን አንድነት የሚሥብ ነበር ለወያኔ ደግሞ ዉርደትን የሚገልጽ ነበር ይህ ያሥደሥታል እንጅ ሌላ አጀንዳ ይዘሽ ባልመጣሽ ነበር ገገማ መቸነዉ የበታችነት ሥሜት የሚለቃችሁ?
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@ethiopiaconcernme4658 ገገማ ለዛነዉ ታድያ የአድዋን ድል ደመቅ ባለ ሁኔታ ሥታከብሩ ያየን? ይህ ሁሉ አሉ ብለሽ ብታሥቢ ኖሮሥ አድዋን ወጨሽ ሥታከብሩ ባየን ነበር ገገማ ዝም ብለሽ ወያኔ በሠጠችሽ ሠነድ እና ማሥተማርችሽ ተጓዠ አለቀ ሌላ መድሀኒት የለነም ምክንያቱም በዉሸት ትርክት የበታችነት ሥሜት አላብሣችሁ አለች እድሜ ለወያኔ ታሪክ አታነቡ አትማሩ አትጽፍ አድርጋ ገርፋችሁ አለች የኔ ገገማ
@Teklealemayehu
@Teklealemayehu 3 жыл бұрын
አማራ አንድነትህ አጥብቀህ ያዝ ጊዜው አሁን ነው🕚💚💛❤️።
@user-zm2sg5iu5d
@user-zm2sg5iu5d 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-zm2sg5iu5d
@user-zm2sg5iu5d 3 жыл бұрын
💚💛❤💪💪💪
@ethiopia5038
@ethiopia5038 3 жыл бұрын
🟡🟢🔴
@natebersh6507
@natebersh6507 3 жыл бұрын
how are you different from TPLF ?
@ethiopia5038
@ethiopia5038 3 жыл бұрын
@@natebersh6507 my dear look what is going on what happened Amhara ppl so this the time, please. To be fair we are very far from tplf
@t.o.b.interiors
@t.o.b.interiors 3 жыл бұрын
Love from Nigeria....I love all Ethiopian music, I might not understand the language but the rhythm of the sound is unique. Mama Africa!!!
@alexodagnaw6830
@alexodagnaw6830 3 жыл бұрын
i love Nigerian b/c Sadio mane is Nigerian
@tadela4386
@tadela4386 3 жыл бұрын
@@aemyay5169 😭😭😭😭😭😭
@birtukanbirhanu2065
@birtukanbirhanu2065 3 жыл бұрын
We love you our brothers
@marietedla9997
@marietedla9997 3 жыл бұрын
Yes , Brav ! Always Mama Africa.
@samuelmarie1267
@samuelmarie1267 3 жыл бұрын
@@aemyay5169 getout is not poltics.lets enjoy the music.There is a place to talk.
@user-ip5gw2ww3l
@user-ip5gw2ww3l 3 жыл бұрын
Im Eritrean but im in Love with song አማራዎች ስወዳቹ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
እኛም በጣምነው እምንወዳችሁ ድል ለኢትዮ ኤርትራ
@emanmohammed3708
@emanmohammed3708 Жыл бұрын
Egnam wddd
@tadelerobatadele8505
@tadelerobatadele8505 Жыл бұрын
terewa wedi gahba wedi adgi
@sabasusu6443
@sabasusu6443 8 ай бұрын
​@@tadelerobatadele8505 ጥብ አጋሜ
@serkayilma2426
@serkayilma2426 3 жыл бұрын
አንደኛ ምርጥ ስራ ግጥም ቅንብሮ አንደኛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ለምን አትናፍቅ ለምን አትውደድ ኢትዮጵያዊ እኮናት ባለቡዞ ነገድ💚💛❤️
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 3 жыл бұрын
በዝህ አመለካከታችሁ ብቻ መተከል ከክልላችሁ 40ኪ.ሜ ርቀት ላይ የትገኙትን አማራዎችን እንደ ውሻ የተደረጉትን አይተናል! ምንም ማድረግ አልቻላችሁ! ግን እብርታችሁ እነሆ! ምጥጥዬዋን ክልል ቤንሻንጉል ታድያ እንዴት ነው ነገሩ ስለታላቋ ኦሮሚያ ማውራት የደፈራችሁ! ድፍረት ካለማወቅ ስለሆነ አይፈረድባችሁ! እናንተ እህ ብሎ ለምሰማችሁ ማራዶና በእናቱ ጎጃሜ ነው ለማለት ምንም አያሳፍራችሁም! አሁን ከማዳጋስካር፣ ከታንዛንያ፤ ከኬንያ፤ ከማላዊ ከዬትም ይምጣ ኦሮሞ! ዛሬ ዬትናች ኦሮሞ ዬት ነው፤ ወንድሜ የአጎታችሁን መፅሀፍ አንብብ ይረዳሃል ‹‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ›› የምለውን የፕ/ር መስፍን ወ/ማርየምን! ይረዳሃል፤ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ምን አይነት ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተጠቅሞ ልገነባ ያሰባት ኢትዮጵያ ስትረዳ፤ ዛሬዋ ያለችው ኢትዮጵያ ስትመለከት ደምህ ይንተከተካል በተለይ አማራ ከሆንክ! ለዝህ ነው ጀግናው የሰው ልጅ እንድህ ብሎ በመስቀል አደባባይ የተናገረው ‹‹ነፍጠኞችን ሰባብረናቸው ነው ዛሬ በኩራት በዓል ልናከብር የቻልነው›› ቄጤማ ጎዝጉዛችሁልን አይደለም አራት ኪሎ የገባነው! በደማችን በትግላችን! እድሜ ለጉድና ቱምሳ፣ ጃራ አባ ገዳ፣ ኤሌሞ ቅልጡ. ሃይለማርየም ገመዳ፣ ጄ.ታደሰ ብሩ፣ ማሞ ሙዘምር፣ ዶ/ር ሌንጮ ለታ፣ ዶ/ር ድማ ነገሆ፣ ዶ/ር መረራ ጉድና፣ ዶ/ር ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ሺ ሺ ሺ ጠራለሁ፤ ግን ምናምቴአችሁን ይዛችሁ አባይ ዙርያ ጥንቁልናችሁን ብቻ ስሩ! አንድ ለጨምርልህ ዛሬ አማራው በዬትም ክልል እንደ ውሻ ነው ጭንቅላቱን የምያፈርሱት ያ ለምን ሆነ! እናንተ ዝም ብላችሁ ስለአይሁድ ታሪክ ባህል አውሩ፣ ደግሞ የአድዋ በዓል ስመጣ ደግሞ ጥቁር ህዝብ ነን በሉ ለአንድ ቀን ብቻ፤ ከዝያን በዓሉ ስያልፍ ‹ሃበሻ› ነን እንጂ ጥቁር አይደለንም በሉ! ለነገሩ አድዋ በዓል በማስንቆ ጫወታ ነበረ የተሳተፋችሁት ወታደሮቹን ለማነቃቃት! ከዝያ ውጭ የእናንተ ተወካይ የአንኮበሩ ተወላጅ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ናቸው ለዝያም ነው፤ አድዋ ስመጣ የዝህን ግለሰብ ስም ብቻ የምትጠሩት! ጀነራሎቹንና ወታደሮቹ ከዬት እንደሆኑ ስለማታወቁ እናንተ ግብፆች የሰጧችሁ ‹‹ውዳሴ ማርየም/መዝሙረ ዳዊት›› የምባል ከአረብኛ የተቶረገመ ነበረ ቀኑን ሙሉ ስትደግሙ የምተውሉት! ስለሆነም ‹ቃልቃሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቃልቃሎ› መሆኑ ስረጋገጥ በዝህ ደረጃ ይነገረዋል አራት ነጥብ
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 3 жыл бұрын
የባህል አባሳደር ይሁኔ ስወድህ ድምፀ መረዋው ዘመን የማይሽርህ😍😍👌👌👌👌👌
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስለእጃነር ስመኛ ሙዚቃ አውጥቻልሁ ግቤና ትመልክችው ስብስክራይብ እሽ አመስግናልሁ
@tarekegenasefaw9340
@tarekegenasefaw9340 2 жыл бұрын
ዓምላክ ለጥበብ የፈጠረው ዕድሜ ይስጥልን ።
@and_alegn5272
@and_alegn5272 3 жыл бұрын
ለምን አትናፈቅ ለምን አትወደድ ኢትዮጵያዬኮ ናት ባለብዙ ነገድ አንደኛ
@banchusisay6123
@banchusisay6123 3 жыл бұрын
ረተ
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 3 жыл бұрын
ያማል ቅኔው😂😂😂 እንደው እድሜና ጤና ይስጥህ ማለት ብቻ ነው የምፈግ የባህል አምባሳደራችን🙏💕💕
@user-kr5hl9qi4t
@user-kr5hl9qi4t 3 жыл бұрын
በጣምያማንቅኔው😂😂😂😂😂😂😂
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 3 жыл бұрын
ያዝ እንግድህ አማራወችየ ፍቅር ብቻ 💔💔💔💚💛❤🙏💪
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላም ስብስክራይብ እንዛመደ አመስግናልሁkzfaq.info/get/bejne/gZ6DgtdltMXLZXU.html፣
@user-fy2om5rk9b
@user-fy2om5rk9b 3 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን አማራውች በፍቅር ነው የምወዳቹ እስቲ ላይክ ግጩኝ
@bettymakata273
@bettymakata273 3 жыл бұрын
ማር
@geta916
@geta916 3 жыл бұрын
እኛም እንወዳችሗለን የኛ መከታወች ናችሁ
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
እኛም 💕💕💕💕👍
@loveiswinner7108
@loveiswinner7108 3 жыл бұрын
ላግባሽ እንደ?
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
ማሬ ሀገር ወዳድ ትግስተኛ እግዳ አክባሪ በኢትዮጵያ የመጣ የማይደራደር ለባዳ የማይመች ነፍጡን ካነሳ ገልጋይ የለለው ሂወቱን ሰቶ ሀገር የሚተርፍ ለነፍሱ የማይሳሳ የሀገር ዋልታ እኮናቸው እነሱን ያለሸወደድን ማንን እኖውደድ
@user-kn6lh4bc7h
@user-kn6lh4bc7h 3 жыл бұрын
የባህል አምባሳደር ይሁኔ በላይ ኑርልኝ ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችክ አዶናቂክ ነኝ 💞💞💞
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ! ኢትዮጵያዊ አዲሰ አበቤ ነፍጠኛ ፎጣ ለባሸ ነኝ💪
@zaharaa674
@zaharaa674 3 жыл бұрын
የወንዜ ልጅ ይሁኔ በላይ ስወድህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@yeshezelalem1249
@yeshezelalem1249 3 жыл бұрын
ማርያምን ሽ አመት ኑርልኝ ትክክለኝውን ነው የገለፆከው ፈር በጥይቱ በቆሎ ይጠብሳል። ኑርልኝ
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 2 жыл бұрын
ግዜ ዘመን የማይቀይርህ ምርጥ የባህል ድምፃዊ ይሁኔ አቦ በድሜ በጤና ይጠብቅህ 😘😘😘😘😘
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
ሁሌም ድምፁ የማይቀየር እያደር ይጨምራል ሀገር ወዳዱ የአማራው ጀግና ይሁኔ በላይ ረጅም እድሜ ወንድምየ
@user-um5vi6gd2b
@user-um5vi6gd2b 11 ай бұрын
ך
@user-su7gh2qo4j
@user-su7gh2qo4j 3 жыл бұрын
የኛ የባህል አምባሳደረ ምረጥ ሰራ ነወ
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 3 жыл бұрын
በዝህ አመለካከታችሁ ብቻ መተከል ከክልላችሁ 40ኪ.ሜ ርቀት ላይ የትገኙትን አማራዎችን እንደ ውሻ የተደረጉትን አይተናል! ምንም ማድረግ አልቻላችሁ! ግን እብርታችሁ እነሆ! ምጥጥዬዋን ክልል ቤንሻንጉል ታድያ እንዴት ነው ነገሩ ስለታላቋ ኦሮሚያ ማውራት የደፈራችሁ! ድፍረት ካለማወቅ ስለሆነ አይፈረድባችሁ! እናንተ እህ ብሎ ለምሰማችሁ ማራዶና በእናቱ ጎጃሜ ነው ለማለት ምንም አያሳፍራችሁም! አሁን ከማዳጋስካር፣ ከታንዛንያ፤ ከኬንያ፤ ከማላዊ ከዬትም ይምጣ ኦሮሞ! ዛሬ ዬትናች ኦሮሞ ዬት ነው፤ ወንድሜ የአጎታችሁን መፅሀፍ አንብብ ይረዳሃል ‹‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ›› የምለውን የፕ/ር መስፍን ወ/ማርየምን! ይረዳሃል፤ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ምን አይነት ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተጠቅሞ ልገነባ ያሰባት ኢትዮጵያ ስትረዳ፤ ዛሬዋ ያለችው ኢትዮጵያ ስትመለከት ደምህ ይንተከተካል በተለይ አማራ ከሆንክ! ለዝህ ነው ጀግናው የሰው ልጅ እንድህ ብሎ በመስቀል አደባባይ የተናገረው ‹‹ነፍጠኞችን ሰባብረናቸው ነው ዛሬ በኩራት በዓል ልናከብር የቻልነው›› ቄጤማ ጎዝጉዛችሁልን አይደለም አራት ኪሎ የገባነው! በደማችን በትግላችን! እድሜ ለጉድና ቱምሳ፣ ጃራ አባ ገዳ፣ ኤሌሞ ቅልጡ. ሃይለማርየም ገመዳ፣ ጄ.ታደሰ ብሩ፣ ማሞ ሙዘምር፣ ዶ/ር ሌንጮ ለታ፣ ዶ/ር ድማ ነገሆ፣ ዶ/ር መረራ ጉድና፣ ዶ/ር ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ሺ ሺ ሺ ጠራለሁ፤ ግን ምናምቴአችሁን ይዛችሁ አባይ ዙርያ ጥንቁልናችሁን ብቻ ስሩ! አንድ ለጨምርልህ ዛሬ አማራው በዬትም ክልል እንደ ውሻ ነው ጭንቅላቱን የምያፈርሱት ያ ለምን ሆነ! እናንተ ዝም ብላችሁ ስለአይሁድ ታሪክ ባህል አውሩ፣ ደግሞ የአድዋ በዓል ስመጣ ደግሞ ጥቁር ህዝብ ነን በሉ ለአንድ ቀን ብቻ፤ ከዝያን በዓሉ ስያልፍ ‹ሃበሻ› ነን እንጂ ጥቁር አይደለንም በሉ! ለነገሩ አድዋ በዓል በማስንቆ ጫወታ ነበረ የተሳተፋችሁት ወታደሮቹን ለማነቃቃት! ከዝያ ውጭ የእናንተ ተወካይ የአንኮበሩ ተወላጅ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ናቸው ለዝያም ነው፤ አድዋ ስመጣ የዝህን ግለሰብ ስም ብቻ የምትጠሩት! ጀነራሎቹንና ወታደሮቹ ከዬት እንደሆኑ ስለማታወቁ እናንተ ግብፆች የሰጧችሁ ‹‹ውዳሴ ማርየም/መዝሙረ ዳዊት›› የምባል ከአረብኛ የተቶረገመ ነበረ ቀኑን ሙሉ ስትደግሙ የምተውሉት! ስለሆነም ‹ቃልቃሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቃልቃሎ› መሆኑ ስረጋገጥ በዝህ ደረጃ ይነገረዋል አራት ነጥብ
@user-su7gh2qo4j
@user-su7gh2qo4j 3 жыл бұрын
@@ethiopiaconcernme4658 እምዬ ሚኒሊክ የአለም የጥቁረ ህዝቦች የነፃነት አባት ❤️ እምዬን የሚጠላ የባንዳ የልጂ ልጂ ልጂ ብቻ ነወ 😁
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
የኔ ቅኔያም የኔ ጨዋ የኔ አልቃሻ የኔ ሩሩህ እወድሀለው የባህል አንባሳደር ይሁንዬ❤❤❤❤
@user-oq2fm8kp7s
@user-oq2fm8kp7s 3 жыл бұрын
አቤት ስወደው
@bewketumamaru7150
@bewketumamaru7150 3 жыл бұрын
?
@bewketumamaru7150
@bewketumamaru7150 3 жыл бұрын
?
@workienega1249
@workienega1249 3 жыл бұрын
@@bewketumamaru7150 ll poop ok no qiu ll I
@merontadele9082
@merontadele9082 3 жыл бұрын
Telfn mezk
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 2 жыл бұрын
ይሁኔ ግን እኛ ሸዋ መንዝ በጣም ነዉ የምንወድህ አንተ ግን ለሸዋ መንዝ አትዘፈንም ግን ለምንድ ነው እኛም እኮ አማራ ነን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ziz9687
@ziz9687 3 жыл бұрын
እዳው አማራ ፍቅር ነው ግን አማራ ባልሆን እዴት ይቆጨኝ ነበር ጎጃም ሀገሬ ነብሴ
@efrataemu9300
@efrataemu9300 3 жыл бұрын
😆😆😂😁 እኔ እንዃን ኢትዮጵያዊ ሆኜ እንዳንቺ ኣላልኩም💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigestgirma9650
@tigestgirma9650 3 жыл бұрын
አለሁ ጎጃም ስነሳ የሚነዝረኛ
@ziz9687
@ziz9687 3 жыл бұрын
@@tigestgirma9650 የኔ ማር
@SurprisedCat-qg8wf
@SurprisedCat-qg8wf 2 ай бұрын
Hi
@habeshalove3486
@habeshalove3486 3 жыл бұрын
አማራ ባለ ጥበብ አማራ ባለሃገር አማራ ባለ ባህል ዝንተ አለም አማራ💚💛❤🤞
@getachewtessema6284
@getachewtessema6284 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ የኢትዮጵያ ተወዳጅ ምርጥ ዘፋኝ ። በጣም እንወድሃለን የባህልን ዘፈን ዘፍነህልን ሁሌም ታስደስተናለህ ። እድሜህ ይርዘምልን ኩልል ያለውን ድምፅህን ለመስማት እናፍቃለን ። ይሁኔ የበላይ ልጅ ! ስላስደሰትከን እናመሰግንሃለን ። " መልካም ስም ፣ ከመልካም ሽቶ ይበልጣል " ---------- እንደተባለው ያንተም ጠባይ የደመቀ ነው እንደ-ዉቢቷ ፀሐይ !
@SaraSara-vo8mw
@SaraSara-vo8mw 3 жыл бұрын
ያማል ቅኔው 👈👈ወይ ድምፅ ስሙልኝ እሞ እደወለላ ማር ሲቆረቆር 👌👌👌ይሁኔአችን እድሜ ጤና ይስጥህ እግዛብሄር የአማራ እቁ እንወድሃለን እናከብርሃል ኑርልን 💚💛❤🙏🙏🙏
@muluabaykindukasahun6015
@muluabaykindukasahun6015 3 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ስወድህ እኮ በምክንያት ነዉ 💚💛❤️
@user-vp8ug7ro3j
@user-vp8ug7ro3j 3 жыл бұрын
ይሁኔ እድሜህን የአርዝመው ባለህበት አምላክ ይጠብቅህ እስከቤተሰቦችህ ድረስ
@yerotesfaye2446
@yerotesfaye2446 3 жыл бұрын
አንተ ብቻ በዘፈንክ ይሁኔ ያምርብሃል ቀብራራው ጎጃሜ በዛ ላይ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️🙌
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 3 жыл бұрын
ድምድም ወደጎጃም ግድም በልእግዴ አገልድም ተመቸኝ ይሁኔ ሁሉ ዘፈን ያምራል የወንዜ ልጅ ሠላምህ ይብዛ
@bukayawtibebu3660
@bukayawtibebu3660 3 жыл бұрын
የጎጃም እሸት ዘላለም ኑርልን!!!!
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 3 жыл бұрын
@@bukayawtibebu3660 እና መሠግናለን እህቴ
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የኛ እምየ ሀገሬ ማን እንድች የትም ቢዙሩ የትም ቢሆኑ ትዝታ በልብ ነው እምየ ሀገር ለዘላለም ኑሬልኝ
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ምርጤ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 💚💛❤ የዘድሮስ ጉድ ነው ፈሪ በጥይቱ በቀሎ ይጠብሳል ቅቅቅ 😀
@misytube3183
@misytube3183 3 жыл бұрын
እደሜ እና ጤና ይስጥህ ይዬሁኔ በላይ የኢትዮጵያ ልጀ🇪🇹💝💚💚
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
የዘንድሮስ ጉድ ነው የአሁኑ ይብሳል አልክ!! ምርጥ ስራ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዬጵያችንን እንዲህ አሞጋግስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
@anduzerfu
@anduzerfu 2 жыл бұрын
Enem amhara neh Ethiopia lezelalem te nur ❤️💪🙏
@cristinecristine9470
@cristinecristine9470 3 жыл бұрын
እኔ ይሁኔ ሰስማ እውንት የማላውቀው ስሜት ይሰማኛል አልፎም እንባዬ ይውርዳል ለራሴ ግረም ይለኛል አማራ መሆንነና ኢትዮጵያዊ ለመሆን መምረጥ ይጠይቃል ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑርልኝ
@kng4900
@kng4900 3 жыл бұрын
"ለመተኮስማ ሁሉም ይተኩሳል ጀግና በጠመንጃው ጅማት ይበጥሳል የዘንድሮስ ጉድ ነው የአሁኑስ ይብሳል ፈሪ በጥይቱ በቆሎ ይጠብሳል" 💪 ድም ድም" 🟢🟡🔴💪
@wollotube1256
@wollotube1256 3 жыл бұрын
"ድም ድም ወደ ወሎ ግድም" እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማደርግ አበርታቱኛ ያግሪ ልጁች
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gZ6DgtdltMXLZXU.html
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@artistAmanuelGizaw እሽ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@artistAmanuelGizaw አድርጌህ አለሁ በርታ ወይም በርች
@awokeweldekidan405
@awokeweldekidan405 3 жыл бұрын
@@artistAmanuelGizaw a
@eyrusemesafint4659
@eyrusemesafint4659 2 жыл бұрын
ዘመን ማይሽረው አንደኛ ድምፅ
@youtubeyoutube-jz5mu
@youtubeyoutube-jz5mu 3 жыл бұрын
ይሁኔ የፍቅር መምህር ነህ ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ሺ አመት ያኑርልን ኢትዩጺያ እናት ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛልን አንድነታችን ማንናተችን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ማነው ንፁህ ኢትዮጵያን ያሳየኚ ❤❤❤❤👈
@user-zm2sg5iu5d
@user-zm2sg5iu5d 3 жыл бұрын
ነፍጠኛው ድምድም የትናችሁ ደሞቼ🇪🇹💚💛❤
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 3 жыл бұрын
Alen alen! Enbezal antefam.
@ashffaqsss5867
@ashffaqsss5867 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enawkemadamkushina431
@enawkemadamkushina431 3 жыл бұрын
አለን
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 3 жыл бұрын
አለን አለን
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 3 жыл бұрын
@@tsehaytessema4492 ገና እንደምድር አሸዋ እንበዛለን
@geremewworku4981
@geremewworku4981 3 жыл бұрын
ገና ሳልሰማው የመጀመሪያው ላይክና ኮመንት ብራቮ love this .
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 3 жыл бұрын
👍👌❤❤❤❤❤ ይሁኔ የኢትዮጵያ እንቁ ድምፅህ ሁሌም ያው ነው አይቀየርም በጣም ነው ምወድህ ያገሬ ልጅ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@rastahailu7335
@rastahailu7335 3 жыл бұрын
Song of the year!! Thank You Yihune Belay you are an amazing singer!!
@etuamilku797
@etuamilku797 3 жыл бұрын
አማራ ይለምልም ጥላቶ ይውደም ስወዲህ የኛ እቁ ❤️❤️❤️
@loveiswinner7108
@loveiswinner7108 3 жыл бұрын
እንቁ
@mebratmulatu4334
@mebratmulatu4334 3 жыл бұрын
Amara bicha sayehon hulum yeswe lijoch yelemelemu. Anetebebe Esti, negerochen Sefffffaaaaaaaa adregen enemeleket. Egzeabher Sewen behamesalu feter...."Sewen" not Amhara, Not Oromo, Not Tergre, Not Gurage, Not Black, Not White.....
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 3 жыл бұрын
አሜን ጥላታችን ይወደም
@efrataemu9300
@efrataemu9300 3 жыл бұрын
አማራ ይውደም ኢትዮጵያዊነት ይቅደም 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia 3 жыл бұрын
ይሁኔ እንወድሃለን ጀግና የጀግና ዘር ያውም የበላይ ዘለቀ 💖💖😘💪💪 💚💛❤️ 💚💛❤️
@mulgojammhiert2642
@mulgojammhiert2642 3 жыл бұрын
ጀግና የጀገና ዘር እንወድሀለን
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 жыл бұрын
ለምን አትናፈቅ ለምን አትወደድ ኢትዮጵያየኮናት ባለብዙ ነገድ አቦ ሠላምህን ያብዛው❤
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 3 жыл бұрын
ዋውው ኢትጵያ በመሆኔ እኮራለሁ ቀብራራዋ አማራ ነኝ ግን ዘረኛ አይደለሁም በኢትጵያ እነቴ ስለምኮራ
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
የይሁኔ በላይ አድናቂዎች እስኪ በላይክ 💚💛❤️
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 3 жыл бұрын
በዝህ አመለካከታችሁ ብቻ መተከል ከክልላችሁ 40ኪ.ሜ ርቀት ላይ የትገኙትን አማራዎችን እንደ ውሻ የተደረጉትን አይተናል! ምንም ማድረግ አልቻላችሁ! ግን እብርታችሁ እነሆ! ምጥጥዬዋን ክልል ቤንሻንጉል ታድያ እንዴት ነው ነገሩ ስለታላቋ ኦሮሚያ ማውራት የደፈራችሁ! ድፍረት ካለማወቅ ስለሆነ አይፈረድባችሁ! እናንተ እህ ብሎ ለምሰማችሁ ማራዶና በእናቱ ጎጃሜ ነው ለማለት ምንም አያሳፍራችሁም! አሁን ከማዳጋስካር፣ ከታንዛንያ፤ ከኬንያ፤ ከማላዊ ከዬትም ይምጣ ኦሮሞ! ዛሬ ዬትናች ኦሮሞ ዬት ነው፤ ወንድሜ የአጎታችሁን መፅሀፍ አንብብ ይረዳሃል ‹‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ›› የምለውን የፕ/ር መስፍን ወ/ማርየምን! ይረዳሃል፤ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ምን አይነት ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተጠቅሞ ልገነባ ያሰባት ኢትዮጵያ ስትረዳ፤ ዛሬዋ ያለችው ኢትዮጵያ ስትመለከት ደምህ ይንተከተካል በተለይ አማራ ከሆንክ! ለዝህ ነው ጀግናው የሰው ልጅ እንድህ ብሎ በመስቀል አደባባይ የተናገረው ‹‹ነፍጠኞችን ሰባብረናቸው ነው ዛሬ በኩራት በዓል ልናከብር የቻልነው›› ቄጤማ ጎዝጉዛችሁልን አይደለም አራት ኪሎ የገባነው! በደማችን በትግላችን! እድሜ ለጉድና ቱምሳ፣ ጃራ አባ ገዳ፣ ኤሌሞ ቅልጡ. ሃይለማርየም ገመዳ፣ ጄ.ታደሰ ብሩ፣ ማሞ ሙዘምር፣ ዶ/ር ሌንጮ ለታ፣ ዶ/ር ድማ ነገሆ፣ ዶ/ር መረራ ጉድና፣ ዶ/ር ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ሺ ሺ ሺ ጠራለሁ፤ ግን ምናምቴአችሁን ይዛችሁ አባይ ዙርያ ጥንቁልናችሁን ብቻ ስሩ! አንድ ለጨምርልህ ዛሬ አማራው በዬትም ክልል እንደ ውሻ ነው ጭንቅላቱን የምያፈርሱት ያ ለምን ሆነ! እናንተ ዝም ብላችሁ ስለአይሁድ ታሪክ ባህል አውሩ፣ ደግሞ የአድዋ በዓል ስመጣ ደግሞ ጥቁር ህዝብ ነን በሉ ለአንድ ቀን ብቻ፤ ከዝያን በዓሉ ስያልፍ ‹ሃበሻ› ነን እንጂ ጥቁር አይደለንም በሉ! ለነገሩ አድዋ በዓል በማስንቆ ጫወታ ነበረ የተሳተፋችሁት ወታደሮቹን ለማነቃቃት! ከዝያ ውጭ የእናንተ ተወካይ የአንኮበሩ ተወላጅ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ናቸው ለዝያም ነው፤ አድዋ ስመጣ የዝህን ግለሰብ ስም ብቻ የምትጠሩት! ጀነራሎቹንና ወታደሮቹ ከዬት እንደሆኑ ስለማታወቁ እናንተ ግብፆች የሰጧችሁ ‹‹ውዳሴ ማርየም/መዝሙረ ዳዊት›› የምባል ከአረብኛ የተቶረገመ ነበረ ቀኑን ሙሉ ስትደግሙ የምተውሉት! ስለሆነም ‹ቃልቃሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቃልቃሎ› መሆኑ ስረጋገጥ በዝህ ደረጃ ይነገረዋል አራት ነጥብ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@ethiopiaconcernme4658 አች ገገማ የምትቀባጥሪበትን ቦታ ለይተሽ እወቂ ይህ ሙዚቃ የኢትዮጵያ ፍቅር እና አንድነትን የሚሥብ የሚሥብ ሢሆን ለጁንታ ደግሞ ሞት ዉርደቱን የገለጸመት ምርጥ ሙዚቃ ነዉ ኢትዮጵያዊ በሙሉ የወደደዉ ነዉ እንግዲህ አችን የአማርኛ ሙዚቃ ካልገባሽ አማርኛን በጥብጠን ማጠጣት ወይም ማጉርሥ አንችልም ለ መልካም ነገር መልካም መልሥ መሥጠት የሚችል አማርኛዉ የገባዉ እና ሥለምን እንደዘፈነ የተርዳዉ ብቻ እና ብቻ ነዉ እንደ አቺ አይነቱ ግን ሣይገባዉ ተቃራኒ መልሥ እየሠጠ ሣይገባዉ ጭንቅላተ ደካማ ሆኖ ይቀጥላል
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 3 жыл бұрын
@@ethiopiaconcernme4658 abat ena enatesh balga nachew malet new weshet seyasetemeru new yasadegush anyway gala sew adelem
@fraoltasew2914
@fraoltasew2914 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥና ባህላዊ ሙዚቃ ነው ይሁኔ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@alemymalkamu5623
@alemymalkamu5623 2 жыл бұрын
የውኔ በላይ በጣም ነው የምንወደው የባህል ሙዚቃ ሳምህ ይብዛ
@emebetdesalegn7488
@emebetdesalegn7488 2 жыл бұрын
የኛ ምርጥ ልጅ የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም እንወድሀለን💚💛❤
@yitayalworku9476
@yitayalworku9476 3 жыл бұрын
ታላቁን የአማራን ህዝብ ግፍ የተሰራበትን ብሶት ስለዘፍንክለት እንወደሀለን ሁሌም ለአማራ ፍቅር ነህ!!!!!!!!!
@saraakter6178
@saraakter6178 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፍትህ ለአማራ ህዝብ ።
@rahelgetachew1660
@rahelgetachew1660 Жыл бұрын
4
@fikerabi9151
@fikerabi9151 3 жыл бұрын
_ፈሪ በጠበጃ __#በቆሎ__ ይጠብሳል_ _በሮኬት& በሚሳዬል የተጠበሰ በቆሎ አሳዬን ጊዜ ደጉ_ 😂😂 _ያማል ቅኔው_ 😋
@eff7478
@eff7478 3 жыл бұрын
ያማል ቅኔው ክክክክክክክክ
@ashffaqsss5867
@ashffaqsss5867 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@fikerabi9151
@fikerabi9151 3 жыл бұрын
_#ሰምታችዋል_ ¿ 🤔🙄 *ባህር ዳር ላይ የተጠበሰ በቆሎ ለመግዛት* _ስጠይቅ __#የሮኬት__ ወይስ __#የከሰል__ አላሉኝም_ 😎🙄😂😂
@hanaasged1421
@hanaasged1421 3 жыл бұрын
🤣😅 Ye Guntaw bekolo
@stormtech5775
@stormtech5775 2 жыл бұрын
🦻🦻🦻ቃል የለኝም ሰላምክን ያብዛው 🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ውይ ስወድህ እኮ በመደሀኒአለም❤❤❤❤👈
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
ይሁኔ ምርጥ ሰው ስወድህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 💐💐💚💛💕💪 የኔ ማር ፈሬ በጠመንጃው በቆሎ ይጠብሳል እውነትህ ነው ጀግናዪ 💪💕
@user-xj7rq1np5l
@user-xj7rq1np5l 3 жыл бұрын
የባህል አምባሳደር ወንድማችን እንወድሀለን እድሜ ጤናውን ያብዛልን
@gachapp6921
@gachapp6921 3 жыл бұрын
ምርጥ የልብ አርስ ድምፀ መረዋው ሽ አመት ኑርልን የሀገሬ ወዳጅ
@martazenebe2268
@martazenebe2268 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘፋኝ የማይሰለች ይሁኔ በላይ ኑርልን
@mahlitetessma7168
@mahlitetessma7168 3 жыл бұрын
የጐጃሙ ,የባህሉ,የኛው ንጉስ ስወድህ እድሜ ከጤና ይስጥህ🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላም ስብስክራይብ እንዛመደ አመስግናልሁkzfaq.info/get/bejne/gZ6DgtdltMXLZXU.html፣
@mel4real197
@mel4real197 3 жыл бұрын
"ተከዜን ተሻግሮ ሳተናው ወንድሜ ተፈጥጥሞ መጣ ይሄው በወር እድሜ" ይሁኔ በላይ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 3 жыл бұрын
yetemechegne part
@mel4real197
@mel4real197 3 жыл бұрын
@@fanakidane8442 ማፈሪያ ዘመዶችሽ ፎክረው ፎክረው በሶስት ሳምንት ውስጥ በዋሻ ውስጥ ዶግ አመድ ሁነውልሻል ቻይው እንግዲህ::
@mel4real197
@mel4real197 3 жыл бұрын
@@fanakidane8442 በትግራይ ተራሮች የተዘረጋውንማ ፎቶውን እልክልህ ነበር ምን ዋጋ አለው እኔ እንዳንተ አይደለሁም::
@rahelbeyene9815
@rahelbeyene9815 3 жыл бұрын
አንጀት አርስ ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ እንዲህ ነው የህዝብ ልጅ ማለት ኑርል ወንድም
@richbella3400
@richbella3400 2 жыл бұрын
Jegnaw hezeb ahmaraye I am very proud 💚💛❤💯
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 3 жыл бұрын
አገሬ ናፍቀኝ አስለቀሰኝ😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ይሁኒ ባህልህን አትረሣም
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላም ስብስክራይብ እንዛመደ አመስግናልሁkzfaq.info/get/bejne/gZ6DgtdltMXLZXU.html፣
@weddy2560
@weddy2560 3 жыл бұрын
አይዞን
@alberbaysari881
@alberbaysari881 3 жыл бұрын
ምርጡ ድምፅ መርዋው ይሁኔ በላይ እንወድህአለን አቤት ድምፅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላም ስብስክራይብ እንዛመደ አመስግናልሁkzfaq.info/get/bejne/gZ6DgtdltMXLZXU.html፣
@merig627
@merig627 3 жыл бұрын
I can't get enough of this - love it !
@azebfeleke6177
@azebfeleke6177 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ እንደው ምን ብዬ ልግለፅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምርጥ ስራ ነው።
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 3 жыл бұрын
የሁኔ ስወድህ አርፍስራነው ኢትዮጵያ አማራ ።💚💛❤✅💯
@mintamirchaile87
@mintamirchaile87 3 жыл бұрын
ጎበዝ የእኛ አንበሳ አደራ ወደፊትም ከኢትዮጵያ ባህልና ትውፊት እንዳትወጣ ዘመናዊ ዘፈን ፣ ዘመናዊ ዳንስ፣ ሀገራችን የማይመጥነውን የራቁት ጭፈራ ባህላችን እንዳልሆነ እያ ደረጉት ነው፡፡
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላም ስብስክራይብ እንዛመደ አመስግናልሁkzfaq.info/get/bejne/gZ6DgtdltMXLZXU.html፣
@Ethiopia184
@Ethiopia184 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ያማል ቅኔው 💚💛❤ሀገሩን የናፈቀ ላይክ ይበለኝ በይሁኔ ሞት
@kalkedaabebaw6614
@kalkedaabebaw6614 2 жыл бұрын
አቤት አማራነት ውበት ነው ስንል በምክኒት ነው ደሞቸ❤❤💋💝
@NigussuTube
@NigussuTube 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ዘመን የማይቀይርህ የእምየ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ
@user-ps6fj1lx7g
@user-ps6fj1lx7g 3 жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ለምን አትወደድ ለምን አትናፍቅ ኢትዮጵያ ሆና ባለቡዙ ታሪክ💚💛❤💪💪💪
@netsuhugetahun2682
@netsuhugetahun2682 Жыл бұрын
ይሁኔየ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን የአማራ ልጆች የታላችሁ🙌🙌🙌
@aynutube7552
@aynutube7552 3 жыл бұрын
ፈሪ በጥይቱ በቆሎ ይጠብሳል አምበሳ ይሁኔ ኑርልን የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ ጀግናችን
@genetkonjo9536
@genetkonjo9536 3 жыл бұрын
የዘዱረስ ጉድነዉ ያሁንስ ይብሳል ፈሪ በጥይቱ በቆሎ ይጠብሳል የኛ ጀግና አደኛ ነህ ድም ድም ያማል ቅኔዉ
@user-wb1hb4ix3f
@user-wb1hb4ix3f 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውው የባህል ሙዚቃው ንጉስ ይሁኔ በላይ ምርጥ ስራ ነው ሁሌም ሙዛቃዎች ሰለፍቅር ሰለ አባይ
@user-lu6hy3wl8f
@user-lu6hy3wl8f 3 жыл бұрын
የባህል ባላባት ይሁኔየ በላይ ሁሌ አያታለሁ ኢትዮጵያን ከአንተ ላይ💚💛❤ ስወድህ ኢትዮጵያዊት ነኝ ከራያ ቆቦ 💚💛❤🌷🌷😍😍😍
@AsdAsd-in2qv
@AsdAsd-in2qv 2 жыл бұрын
ጎጄም ሀገሬን ሞቼ ሙትት ብዬ ነው የምወዳት
@user-lu4cp5zs7l
@user-lu4cp5zs7l 3 жыл бұрын
Wow ምን እንደምል አላቅ በቻ በቃ።❤❤❤🇪🇹🇪🇷❤ በቆሎ ይጠብሳል ጄንታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሰላም የፍቅር ሀገር ፈጣሪ ያድርግልን ይሁኔ 💚💛❤️ ሁሌም ድምፁ የማይቀየርእድሜና ጤናብቻ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሥጥህ ይሁኔ💚💛❤️
@8888kal
@8888kal 2 жыл бұрын
ለምን አትናፈቅ ለምን አትወደድ ኢትዮጵያዊ እኮ ናት ባለ ብዙ ነገድ
@jupiterjupiter8912
@jupiterjupiter8912 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ እንዴት እንደምወድህ ቃላት የለንም ትንሻዋ ኢትዮጵያ ኑርልኝ ከነቤተሰብህ ክፉ አይንካህ ወዳጀ
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ምርጥ ነው የግጥሙ መነሻና መድረሻ የሚያጠነጥነው በወያኔ ላይ ስለተደረገው ውጊያ አመልካች ቅኔ ነው
@eff7478
@eff7478 3 жыл бұрын
የአማራው ድምቀት የሁኔ በላይ ስውድህ ከልቤ እስከመላው ቤትስብህ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ድምፀ መርዋዉ የሁኔ በላይ የፍቅር እና የስላም አባት ኑርልን
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 3 жыл бұрын
በዝህ አመለካከታችሁ ብቻ መተከል ከክልላችሁ 40ኪ.ሜ ርቀት ላይ የትገኙትን አማራዎችን እንደ ውሻ የተደረጉትን አይተናል! ምንም ማድረግ አልቻላችሁ! ግን እብርታችሁ እነሆ! ምጥጥዬዋን ክልል ቤንሻንጉል ታድያ እንዴት ነው ነገሩ ስለታላቋ ኦሮሚያ ማውራት የደፈራችሁ! ድፍረት ካለማወቅ ስለሆነ አይፈረድባችሁ! እናንተ እህ ብሎ ለምሰማችሁ ማራዶና በእናቱ ጎጃሜ ነው ለማለት ምንም አያሳፍራችሁም! አሁን ከማዳጋስካር፣ ከታንዛንያ፤ ከኬንያ፤ ከማላዊ ከዬትም ይምጣ ኦሮሞ! ዛሬ ዬትናች ኦሮሞ ዬት ነው፤ ወንድሜ የአጎታችሁን መፅሀፍ አንብብ ይረዳሃል ‹‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ›› የምለውን የፕ/ር መስፍን ወ/ማርየምን! ይረዳሃል፤ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ምን አይነት ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተጠቅሞ ልገነባ ያሰባት ኢትዮጵያ ስትረዳ፤ ዛሬዋ ያለችው ኢትዮጵያ ስትመለከት ደምህ ይንተከተካል በተለይ አማራ ከሆንክ! ለዝህ ነው ጀግናው የሰው ልጅ እንድህ ብሎ በመስቀል አደባባይ የተናገረው ‹‹ነፍጠኞችን ሰባብረናቸው ነው ዛሬ በኩራት በዓል ልናከብር የቻልነው›› ቄጤማ ጎዝጉዛችሁልን አይደለም አራት ኪሎ የገባነው! በደማችን በትግላችን! እድሜ ለጉድና ቱምሳ፣ ጃራ አባ ገዳ፣ ኤሌሞ ቅልጡ. ሃይለማርየም ገመዳ፣ ጄ.ታደሰ ብሩ፣ ማሞ ሙዘምር፣ ዶ/ር ሌንጮ ለታ፣ ዶ/ር ድማ ነገሆ፣ ዶ/ር መረራ ጉድና፣ ዶ/ር ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ሺ ሺ ሺ ጠራለሁ፤ ግን ምናምቴአችሁን ይዛችሁ አባይ ዙርያ ጥንቁልናችሁን ብቻ ስሩ! አንድ ለጨምርልህ ዛሬ አማራው በዬትም ክልል እንደ ውሻ ነው ጭንቅላቱን የምያፈርሱት ያ ለምን ሆነ! እናንተ ዝም ብላችሁ ስለአይሁድ ታሪክ ባህል አውሩ፣ ደግሞ የአድዋ በዓል ስመጣ ደግሞ ጥቁር ህዝብ ነን በሉ ለአንድ ቀን ብቻ፤ ከዝያን በዓሉ ስያልፍ ‹ሃበሻ› ነን እንጂ ጥቁር አይደለንም በሉ! ለነገሩ አድዋ በዓል በማስንቆ ጫወታ ነበረ የተሳተፋችሁት ወታደሮቹን ለማነቃቃት! ከዝያ ውጭ የእናንተ ተወካይ የአንኮበሩ ተወላጅ አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት ናቸው ለዝያም ነው፤ አድዋ ስመጣ የዝህን ግለሰብ ስም ብቻ የምትጠሩት! ጀነራሎቹንና ወታደሮቹ ከዬት እንደሆኑ ስለማታወቁ እናንተ ግብፆች የሰጧችሁ ‹‹ውዳሴ ማርየም/መዝሙረ ዳዊት›› የምባል ከአረብኛ የተቶረገመ ነበረ ቀኑን ሙሉ ስትደግሙ የምተውሉት! ስለሆነም ‹ቃልቃሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቃልቃሎ› መሆኑ ስረጋገጥ በዝህ ደረጃ ይነገረዋል አራት ነጥብ
@yordanoskassahun9095
@yordanoskassahun9095 3 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ባለ ቅኔው ይሁንዬ❤❤❤👈
@kuriethopia3937
@kuriethopia3937 3 жыл бұрын
ደምደም ወድ ጎጃም ምደር ደምደም ወድ ወሎ ግደም ደምደም ወድ ጎንደር ምደር ደምደም ወድ ሸዋ ምደር አንድ አማራ አማራዬ ወድድድድድድድ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🏃‍♀❤❤❤👌👌
@bbithanya
@bbithanya 3 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛🙏🙏🙏🙏
@Nate-jr5xk
@Nate-jr5xk 3 жыл бұрын
Amhara💪
@tijitiji159
@tijitiji159 3 жыл бұрын
I love u yihuney
@alemgetu2796
@alemgetu2796 3 жыл бұрын
ዋው
@alemgetu2796
@alemgetu2796 3 жыл бұрын
💔🙏
@zahrasaid2787
@zahrasaid2787 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ስወዲህ ከልቤ ነው አከብርሀለሁ እዲሜ ይስጥህ ምርጥ ስራ ነው😍
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላም ስብስክራይብ እንዛመደ አመስግናልሁkzfaq.info/get/bejne/gZ6DgtdltMXLZXU.html፣
@user-qs3qc1fq9q
@user-qs3qc1fq9q 3 жыл бұрын
የምን አምቧጏሮ ለማይጠቅመን ነገር አማራ ተያይዘን ወደፍቅር ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ(1) ይህ ግዜ በአንድ ሆነን ጠላትን ድል የምናደርግበት "አሁን ነው ሰአቱ"
@kistanit
@kistanit 3 жыл бұрын
I am a proud Ethiopian. That is what tells who i am and where I am from. I love my background/proud in my ethnicity Gurage, and my culture but what represents me is Ethiopiawinete. Yihune, nurilin. You are one of the best!
@user-dn2cs8hw5m
@user-dn2cs8hw5m 3 жыл бұрын
🟩🟨🟥 Ethiopia ❤️❤️❤️
@kistanit
@kistanit 2 жыл бұрын
@La La Thanks! I know, I am Ethiopian and have woleye, Gojame, Gondere siblings. I do not say my Amhara, Gurage. Tigre cousins, or gojame sister I just say my sister and cousins. Ethiopia will represent us and we share blood our cultures.
@kistanit
@kistanit 2 жыл бұрын
@La La there is nothing wrong with that. I am proud of my Amhara famlies my amhara people's. But There is no need for you to reply for my comments of for expressing my feelings of saying Ethiopia represents me more than my culture.
@kistanit
@kistanit 2 жыл бұрын
@La La you do not know what is my stand, who i support, how I support or my brother are fighting etc you just judging me with out knowing nothing and because I said that I am gurage.
@kistanit
@kistanit 2 жыл бұрын
@La La I just expressed my feelings. It is individual choice to be what ever he or she wants. I do know that my Amhara sister and families and I are sharing the same feelings. We both love amharas. I different is I am gurage who believes my amhara families are Ethiopians.
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video
6:24
Yehunie Belay
Рет қаралды 10 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
Mesfin bekele Demelashe(ደመላሽ) Ethiopan best song
5:58
Mesfin Bekele - Official
Рет қаралды 119 М.
Shelemenyi
7:31
Mehari Degefaw - Topic
Рет қаралды 880 М.
Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | ዘንገና | "Zenegena"
6:21
Yehunie Belay
Рет қаралды 1,8 МЛН