No video

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ |Claassics | ክላሲክስ| በሚል የአልበም ርዕስ በ1999 ዓም I REMIX የተደረጉ 9 ዘፈኖችን Full Album7

  Рет қаралды 201,080

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Жыл бұрын

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ |Claassics | ክላሲክስ| በሚል የአልበም ርዕስ በ1999 ዓም I REMIX ተደግመው ታትመው ለገበያ የቀረቡ 9 ዘፈኖችን ያካተተ Full Album 2007 Vol.7.mp4 #Yehuniebelay #EthiopianMusic #EthiopianMusic2007 ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ አመሰግናለሁ !
Please don't forget to Share and Subscribe my Channel

Пікірлер: 61
@hiwotagebo9029
@hiwotagebo9029 6 ай бұрын
ይሁኔ ቃል የለኝም ዘፈኖችህን በፍቅር ነው የምወዳቸው የልጅነት ትዝታ ነው መቼም አይረሳኝም ደጉ ዘመን እርጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጥህ አምላክ እመኛለሁ ከመላው ቤተሰብ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teshomeTesfaw
@teshomeTesfaw Күн бұрын
ይሑኔ በላይ በጣም ነው እምወደው ሙዚቃውን ብቻ አይደለም እሱንም አከብርሐለሑ ።
@user-ke4ew4yl1i
@user-ke4ew4yl1i 3 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዜቃ ነው ወንድሜ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ይሁኔ በላይ በጣም ነው የምወድህ😥😥😥😥😥👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹❤❤❤🌹❤❤❤ከነመላው ቤተሠብህ ሺአመት ኑር አጎቴ በጣም ነበር እየከፈተ የምጨፍረው😥😥😥😥😥አይሞት እታትየ አርቲሥት ሹመት ነብስህን ይማረው
@lijidawit3584
@lijidawit3584 Жыл бұрын
ያሳለፍኩትን የልጅነት ጊዜየን እንዳስታውስ የሚያደርጉ ሙዚቃዎች ስላሉክ በቅድሚያ አመሰግናለሁ በተለይ ፍኖተሰላም እና አካባቢ ላደገ ሰው ።።።።። በጣም ነው የምናመሠግነው ባለህበት ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብህ። ዳዊት ነኝ ከፍኖተ ሰላም
@BikilaShesha
@BikilaShesha 2 ай бұрын
ከወለጋ ወደ ጎጀም ለትምህርት ስሄድ መጀመሪያ የለመድኩት ዘፈን '' አይናማዬ '' ወይ ያ ዘመን ...😢
@selamawithaylu6418
@selamawithaylu6418 2 ай бұрын
ይሁኔ እኔ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ ልዩ ትዝታዬ 😢😢❤❤❤
@LualSisay-rn1sy
@LualSisay-rn1sy 7 ай бұрын
የኛ ጀግና ዘገሊላና አስተርዮ ደረሰኮ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@user-ke4ew4yl1i
@user-ke4ew4yl1i 3 ай бұрын
ሞንዳሌ እሚለውን ሙዚቃ አንድ የት/ት ጎዳችን ሲያንጓራጉረው ዋው❤❤
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ዋው ስወደው የ 2007ቱን ሙሉ አልበም ማታ ሳዳምጠው ነበር
@habt-tube
@habt-tube 6 ай бұрын
ሳናሞናሙነው የሚለው ዘፈን የተሰራው ልጅ እያለሁ ነበር ታላቅ እህቴ ታንጎራጉረው ሰለነበር በጣም እወደዋለሁ፤ አሁን በሰው ሃገር ሆኘ ናፍቆት ቀሰቀሰብኝ፤
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወደዉ ይሁኔ በላይ አከብርሀለዉ
@guiggu224
@guiggu224 7 ай бұрын
ይሁኔ በላይ እዴት እደምወድህ ልጅነቴን አሰታወሰክኝ ሺ አመት ኑርን
@densamedia120
@densamedia120 Жыл бұрын
ያገሬ ልጅ፣ እቴዋ፣ ሳናሞናሙነው... የቱ ይጣላል? ወርቅ ዘመን አይሽሬ ስራዎች ናቸው። መንፈሳችንን የምናድስባቸው ውብ ስራዎች!!!
@zena5338
@zena5338 7 ай бұрын
እጅግ ሀገሬን እድገቴን ያሥታውሠኛል ወይ ዘመን
@09622894
@09622894 6 ай бұрын
You really justify the reason why Amhara started self-defense and counterattack! Thanks, my dear brother!
@kidankifle9671
@kidankifle9671 9 ай бұрын
YHUNE BELAY ❤ SRAWOCH HULEM YEMAYSELECH MUSIKA ❤❤❤❤
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ዘፈኖች ሥሰማ ልጂነቲ ልጂነቲ ጓዶኞች ይናፍቀኛል በተለይ ጓደኞቸ😢❤ ትምህረት ቤት ሲዘጋ የወላጂ በዓል ግቢ ግቢ እና ትሁኔ አች ትመላለሸ መጨፈሪችን ነበሩ😊😍🙏🙏
@user-ke4ew4yl1i
@user-ke4ew4yl1i 3 ай бұрын
ዋው ምርጥ አገላልፅ ልክ ነው አው በጣም ነው ትዝታን የለቀቅሽብኝ የት/ት ዋርካው ትዝ ይለኛል።
@BikilaShesha
@BikilaShesha 2 ай бұрын
👌👌👌👌👌❤❤❤❤
@user-km8ru7lb4r
@user-km8ru7lb4r 6 ай бұрын
ይሁኔ በላይ በጣም ነው እምወድህ
@akelebelay1025
@akelebelay1025 Жыл бұрын
May God bless you with good health and long life our legend🥰
@gemechistube9126
@gemechistube9126 Жыл бұрын
Enkwan legetachin lemedanitachin le dingil Maryam lij tensa,e be'al beselam aderesek Artist Yehuene
@user-ke1sy8dp7p
@user-ke1sy8dp7p 5 ай бұрын
nurilign yena kuru
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын
ይሁኔ በላይ1999 ሙሉ አልበም ካሴት በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ የታላችሁ? 0:01 ያገሬ ልጅ 6:12 ቅር አለኝ 12:06 ሞንዳሌ 16:38 እቴዋ 22:48 ኧረ በሬው ና 29:21 አይናማዬ 34:41 ሳናሞናሙነው 41:11 ግቢ ግቢ 48:09 እህ ናና
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ አሁን ከተለቀቀው ውሰ ነው ያወጣኸው ወይሰ የምትፈልጋቸውን ነው የፃፍካቸው?
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын
​@@nadayashaneh4485 አወ አሁን ከተለቀቀው ውስጥ ነው😊
@fikrusime1217
@fikrusime1217 4 ай бұрын
TEBEK TEBEK ADIRGACHU YADAMETACHU
@user-xe8jo2lg7p
@user-xe8jo2lg7p 2 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው
@user-xe8jo2lg7p
@user-xe8jo2lg7p 2 ай бұрын
ልጅነቴ ትዝ ይለኛል
@alakaalaka2546
@alakaalaka2546 2 ай бұрын
እኔም😢
@user-yn2wl4gj6q
@user-yn2wl4gj6q 5 ай бұрын
ዩሁኔቆንጆነዉ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
የይሁኔ አድናቂወቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሀያ ሺ ላይክ
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 ай бұрын
የወለኔኢትዮጵያባንዲራ።መቼነዉየምትመጣዉ
@DestaAyele-dt1vh
@DestaAyele-dt1vh 6 ай бұрын
Betam temchitognal
@Mulucha
@Mulucha Жыл бұрын
Wonderful songs, beautiful times!
@user-vj1eh3pm2k
@user-vj1eh3pm2k 10 ай бұрын
41:14
@alyaaalali5518
@alyaaalali5518 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጎጃም አግሬክፍሽን አልስማ
@martaleopl1224
@martaleopl1224 4 ай бұрын
እስክታዉን አስነካዉ በሞቴ በልእንግዲ ያዝ
@user-ed1iq4gl3m
@user-ed1iq4gl3m 10 ай бұрын
❤🎉
@munakasim4411
@munakasim4411 4 ай бұрын
በቃ እንግዲህ የዱሮው ጫወታ ተመልሷ አይመጣም ማለት ነወይ 😢 ኧረ ባልንጀራዎቼ የት ናቹህ እናንተኮ አታፍሩም አግብታቹህ ወልዳቹህ ይሆናል አይ ሰኔ 30 ተማሪው በስብስብ ፎቶ የሚነሳበት አይይይ ስዴት
@AyenewA1985
@AyenewA1985 7 ай бұрын
I remember 1999
@samuelmelaku2165
@samuelmelaku2165 Жыл бұрын
Thebest ok
@DABAMEDIA2016
@DABAMEDIA2016 8 ай бұрын
ኑርልኝ አዲስ ስራሰርተህ እስካደምጥ ጓጉቻለሁ❤❤❤
@fixmobil6522
@fixmobil6522 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AprilApril-li8jo
@AprilApril-li8jo Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mesiermiyas5821
@mesiermiyas5821 Жыл бұрын
Ma favourite ❤
@yayetesfaye8847
@yayetesfaye8847 7 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@and_alegn5272
@and_alegn5272 Жыл бұрын
በእድገቴ ውስጥ ያለህ ቦታ በቃላት የሚገለጽ አይደለም ይሁኔ። ሙዚቃን እንድወድድ ብቻ ሳይሆን የራሴ ሰው እስክትመስለኝ ድረስ እወድሀለሁ። እናቴ እንደ ወንድሟ ነው የምታይህ፤ አባቴም እንደዛው። እኔ ደግሞ የምር አጎቴን ነው የምትመስለኝ። ቤታችን ሁሉም ካሴቶች አሉ። ማንም እንዲነካቸው አይፈቀድም። ትዝታዬን ብቻ ሞራሌንም ስለምትቀሰቅስልኝ አመሰግናለሁ።
@mulemule160
@mulemule160 5 ай бұрын
የኔን ታሪክ ስለፃፍክው ምንም ኮሜንት የለኝም።
@munakasim4411
@munakasim4411 4 ай бұрын
የእውነት ስሜቴን ነው የፃፍሺልኝ በቃ ለይሁኔ በላይ የሚሆን ምንም ቃላት አይገኝም
@munakasim4411
@munakasim4411 4 ай бұрын
የእውነት ስሜቴን ነው የፃፍሺልኝ በቃ ለይሁኔ በላይ የሚሆን ምንም ቃላት አይገኝም
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@woldebazizew9385
@woldebazizew9385 5 ай бұрын
"የበፊቱ ባልሽ ከተኛም አይሰማ መጥቼ ልውሰድሽ ሌሊት በጨለማ " ይሄ ትልቅ ክህደት ነው😅
@zoma663
@zoma663 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@senayyohannes7632
@senayyohannes7632 Жыл бұрын
Much clearer! Thank you❤
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 ай бұрын
MNIUTES
@user-ed1iq4gl3m
@user-ed1iq4gl3m 10 ай бұрын
🥲🥲🥲🥲🥲♥️♥️♥️♥️♥️
@user-ke4ew4yl1i
@user-ke4ew4yl1i 3 ай бұрын
ሞንዳሌ እሚለውን ሙዚቃ አንድ የት/ት ጎዳችን ሲያንጓራጉረው ዋው❤❤
@user-ih2uz2gz8o
@user-ih2uz2gz8o Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
May 14, 2024
6:52
Beshr amid
Рет қаралды 27 М.
Emet Shewa|
6:35
Aschalew Fetene - Topic
Рет қаралды 173 М.
Yewollo Lij
6:54
Release - Topic
Рет қаралды 653 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН