No video

Yehunie Belay |ይሁኔ በላይ Kuku Melekote| ኩኩ መለኮቴ በሚል ርዕስ በ1991 ዓም ለገበያ የቀረቡ 10 ዘፈኖችን ያካተተ ሙሉ የአልበሙ ዘፈኖች

  Рет қаралды 61,773

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Жыл бұрын

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "Kuku Melekote | ኩኩ መለኮቴ" በሚል ርዕስ በ1991 ዓም ለገበያ የቀረቡ 10 ዘፈኖችን ያካተተ ሙሉ የአልበሙ ዘፈኖች | Album 1999.mp4 #ኩኩመለኮቴ #Kukumelekote #Yehuniebelay #EthiopianMusic #Ethiopian Music1999
ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ አመሰግናለሁ !
Please don't forget to Share and Subscribe my Channel

Пікірлер: 26
@maruakaluakalu9672
@maruakaluakalu9672 3 ай бұрын
ይሁኔ ወንድሜ ክብር የሚገባህ ኩሩ የጎጃም ልጅ የባህል ፈርጣችን በእጅጉ አከብርሃለሁ በጣም ውድድ ነው የማደርግህ የምሰማቸው ዘፈኖችህ በሙሉ በሀገሬ በገጠር መንደሩ ወስዶ ሽው እልም የሚያደርጉን በመሆናቸው ሁልጌዜ እንደአዲስ ነው የማደምጣቸው፡፡ ዘፈንህን በሙሉ ሳደምጣቸው ያገሬ ሳር ምድሩ ፣ጋራ ሸንተረሩ ወግና ባህላችንነ በሙሉ በምናቤ ድቅን ይሉብኛል፡፡ ክበርልኝ አምላክ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ፡፡
@belachewbizuneh5290
@belachewbizuneh5290 Жыл бұрын
ሁሉም ሙዚቃዎች እጅግ ጠንካራ መልክት እና አዝናኝ ናቸው ። ረጅም እድሜ ይሁኔ ወንድማችን !!!!
@demekegezahegn2783
@demekegezahegn2783 11 күн бұрын
I wish you long life with you and your beloved families !!!
@ashenafidessalegn1865
@ashenafidessalegn1865 Ай бұрын
😘😘😘😘😘😘 አቤት ትዝታ😣😘😘😘😘🌹🌹🌹
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw Жыл бұрын
ዋውውውው አየየየየ አቤት ሙዚቃ የኔ ጀግና ውድድድ👍
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын
ይሁኔ በላይ 1991 #ኩኩ_መለኮቴ ሙሉ አልበም እስኪ ካሴት በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ 😊 0:01 ዘመንማና 5:42 ኩኩ መለኮቴ 12:50 ክምክሟን 18:23 ተጫዋች 24:07 አሆበል 29:40 መለኛዬ 35:42 እሪ አሰኘችው 40:52 እቴዋ 47:55 ተዋት ልቤ 54:19 ተይ በህግ
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
የምንወድህ እና የምናከብር ይዉኔ በላይ ወድማችን ድምፀ መረዋው ሰላምህ ይብዛልን 💚💛❤ 💚💛❤🌹 💚💛💛❤🌹 💚💛💛❤🌹 💚💛💛❤🌹
@user-bo5vg5ji3z
@user-bo5vg5ji3z 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yosefsamuel7078
@yosefsamuel7078 Жыл бұрын
Yehunie the music I like this musics
@peeterkonjo1500
@peeterkonjo1500 11 ай бұрын
ምርጥ እስከዛሬ እማይረሳ ትዝታ
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 9 ай бұрын
አንተ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ለኔ ዘፈንህን ሲያዳምጥ እንዳ አደገሰው በጣም ትለይብያለህ፡፡ በተለይ በባህል ዘፈን ያንተን ስታይል የሚመስል ማንም የለም ይሁና!!! የኛ አንተ ሁሌም አንተ አንደኛ ነህ!!!!!!!
@santosabebe2114
@santosabebe2114 Жыл бұрын
The best album! Please upload all your albums from 1982.
@user-ql1mb6ew7x
@user-ql1mb6ew7x 4 ай бұрын
Yehune mechem aleresahem
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ይሁኔ የባህል አንባሳደር
@wubitb8735
@wubitb8735 Жыл бұрын
አንተ እኮ ገና ያልተፈታህ ቅኔ ነህ ደጋግሜ ብሰማህም ሁሌም አድስ ነህ
@senayyohannes7632
@senayyohannes7632 10 ай бұрын
እናመሰግናለን!😘
@asfawdereje200
@asfawdereje200 Жыл бұрын
In terms of arrangement this album was the best from your other albums. Please try to get the best bass player for your future releases.
@ButaAsefa
@ButaAsefa 3 ай бұрын
@solomongoshe1733
@solomongoshe1733 Жыл бұрын
በልጅነቴ በአንተ ዘፈን ተለክፈ ቀረው አሁንም አለው ከፍ በልልኝ ወንድማለም
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 9 ай бұрын
እውነት!!!!!
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 Жыл бұрын
ይሁኔ ያገሬ ልጅ ስደት ላይ አተዋትም ወይ አመመኝ
@ghch53
@ghch53 Жыл бұрын
ቤታችንተሰርቶየሚለውየለም
@mahlettamir7352
@mahlettamir7352 7 ай бұрын
12:50
@shambelshambel2774
@shambelshambel2774 Жыл бұрын
እረ እኔጋ ሰባት ካሴት አለኝ እስካሁን አዳምጣቸዋለሁ
@wubit3304
@wubit3304 Жыл бұрын
ባገዳ መንግስቴ ወልጋዳ የቱ ጋ ነው? ላገኘው አልቻልሁም።
@endrisahmed289
@endrisahmed289 11 ай бұрын
1991 ሳይሆን 1996 በሚለው ይስተካከል
Dr Ali Birra & Muktar Adeero Special Collection Oromo Music
1:08:58
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 23 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН
የዝነኛው ( ፀጋዬ እሸቱ) ሙሉ ሥራ # ፩ The Lagendary (Tsegaye Eshetu) Full Work # 1
51:34
ANKOBER REPORT አንኮበር ዘገባ
Рет қаралды 200 М.
Lingerish
6:07
Yehunie Belay - Topic
Рет қаралды 66 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 23 МЛН