No video

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "GIBI GIBI ግቢ" በሚል ርዕስ በ1985 ዓም ለገበያ የቀረቡ 10 ዘፈኖችን ያካተተ ሙሉ የአልበሙ ዘፈኖች

  Рет қаралды 60,899

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Жыл бұрын

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "GIBI I ግቢ"| በሚል የአልበም ርዕስ በ1985 ዓም በሲዲ እና በካሴት ታትመው ለገበያ የቀረቡ 10 ዘፈኖችን ያካተተ Full Album Vol.3 1993.mp4 #ግቢ #GIBI #Yehuniebelay #EthiopianMusic #Ethiopian Music1993
ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ አመሰግናለሁ !
Please don't forget to Share and Subscribe my Channel

Пікірлер: 34
@mulukensinishaw3627
@mulukensinishaw3627 Жыл бұрын
ልጅነቴን ያስታወሰኝ ምርጥ አልበም ...ለጊዜው በሙዚቃው ምክንያት ውስጤ ስለተረበሽ ምንም ማለት አልቻልሁም....እድሜና ጤና ለድምጻዊ ይሁኔ በላይ
@abutube6506
@abutube6506 Жыл бұрын
ልጅነቴ፣እናቴ፣አባቴ፣ሰፈሬ፣ሁሉ ነገሬ ትዝዝ ይለኛል በዚህ ጊዜ ያለ ጉርብትና ግርም ፣ ድንቅ ይለኛል
@hayemihayemanot9424
@hayemihayemanot9424 Жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምወደው ስስማው ያደጉት ሙዚቃ ቀንበቀን ካልሰማሁት የሜያመኝ በስመሀብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ 🎉🎉🎉
@TheMequanint
@TheMequanint Жыл бұрын
ጎጃሜው ይሁኔ በትዝታ ወደኋላ አነጎደኝ። የአሁኑን አያርገውና እንዲህ ይዜም ነበር። ኑርልን ያገር ሰው። 🙏😍 ምነው ባትገፋፉኝ በቀርስ ባልበላ ሲታሽ ይከርማል ወይ የስንዴ ወቀላ አንዴ ገብቻለሁ እንደጥሬ በጇ ወይንም ታንፍሰኝ ወይ ታስጣኝ ከደጇ።
@shambelshambel2774
@shambelshambel2774 9 ай бұрын
ለግጥም እና ዜማ ደራሲዎቹ አበበ ብርሀኔ እና ፀጋዬ ደቦጭ እና ለ ሩሃ ባንድ ምስጋና ይድረሳቸው
@abebezewdu7359
@abebezewdu7359 Жыл бұрын
አገሬ ጠገዴ ይለዋል ይሁኑ 1985! ጠገዴ ጎንደሬ!❤
@melsewshibabaw210
@melsewshibabaw210 4 ай бұрын
Yihune Belay; You are always hero for Ethiopian music; Wish you long live!
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
የይሁኔ ሙዝቃው ች በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ አለሉሉ በጣሳ እኔነኝ አበሳ የሚለውን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም
@startube5599
@startube5599 Жыл бұрын
Much Love from Assosa, Ethiopia, U returned back to my childhood,,, Remembering and loving my Mother, Father, Brothers ,Sisters and neighbors and neighborhood. E w o d i h a l e w
@minichilfantahun4567
@minichilfantahun4567 11 ай бұрын
Sure sure sure …..!!!!
@habtamubayou8565
@habtamubayou8565 9 ай бұрын
I remember my birth place Debre markos much love Yihune
@user-ty7lv6ps1v
@user-ty7lv6ps1v 5 күн бұрын
ወይልጂነቴ
@hannahelias6590
@hannahelias6590 Жыл бұрын
Yelijenet tizeta ❤️
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እንወድሃለን 🙏
@aschalewayele9098
@aschalewayele9098 2 ай бұрын
this was the best performane of yihne belay!!!!
@belisteworkie4861
@belisteworkie4861 Жыл бұрын
የነፍሴ መውጫ እና በትዝታ ያነገጎደኝ ሙሉ አልበም የይሁኔ በላይ እድሚ ይስጥህ
@Hule-adis
@Hule-adis 11 ай бұрын
የኔ አባት....የልጅነት ትዝታዬ
@amelkachtube942
@amelkachtube942 7 ай бұрын
ሀበሽዬን ድጋሚ ስራዉ በናትህ በጣም ነዉ የማያምረዉ ❤❤❤
@user-go2il4qo2h
@user-go2il4qo2h Жыл бұрын
በዚህ ሙዜቃ ብዙ የትምህርት ቤት ገደኞቸን ያስታውሰኛል
@negaambarie956
@negaambarie956 11 ай бұрын
Really thanks so much
@bewketsisay7922
@bewketsisay7922 Жыл бұрын
10 gize adametkut. Ayiselechim.
@santosabebe2114
@santosabebe2114 8 ай бұрын
This is very classic!
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
🎉 ReEs asgebalet 🎉 for memorandom and re search! I couldn’t find the nama and of possible the lyric too!! For DEARBRO. Yihunie❤
@gizeworkaniley3234
@gizeworkaniley3234 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@solomongoshe1733
@solomongoshe1733 Жыл бұрын
ጤናህን ተመኘው ከነ ቤተሰቦችህ ወንድሜ
@HaileyesusEsubalew
@HaileyesusEsubalew Жыл бұрын
Interesting!!
@ZenatyLmf-mg8zg
@ZenatyLmf-mg8zg Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@dreamtem9341
@dreamtem9341 11 ай бұрын
ኧረ ነይነይኧረ ነይነይ አብሮማደጉን አትርሽው ወጉን
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
አባይ ጉብል ገላ ሆይ 😂❤
@millionbiru8727
@millionbiru8727 5 ай бұрын
ይሁኔ!ከሮሃ ባንድ ጋር ምርጥ ስራ የምንግዜም ስራ ነው ።ለመሆኑ ቅንብር ማን ሰራው እባክህን የተሳተፉትን ..?ዳዊት ይፍሩ ወይስ ....ጆቫኒ፣ያሬድ ፣መልሱን በዚህ ጻፍልኝ
@zerubekele9852
@zerubekele9852 Жыл бұрын
ከዜማ ከግጥም ከቅንብርና ከውብ የአዘፋፈን ችሎታ ጋር መቶ ፕርሰንት የተሳካ ካሴት
የተፈራ ነጋሽ ምርጦች / Best of Tefera Negash Collection
1:00:33
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Zeyeregn
5:39
Yehunie Belay - Topic
Рет қаралды 430 М.
May 14, 2024
6:52
Beshr amid
Рет қаралды 27 М.
ይሁኔ በላይ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች || Yihune Belay Best Old Musics
1:07:14
GhionNet Tube ጊዮንኔት ቱዩብ
Рет қаралды 17 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН