No video

🔴የታሜ ሰርፕራይዝ ተደረገ ማመን አቃተዉ🙏

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 47,602

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@Rozaguraga
@Rozaguraga Ай бұрын
ስሜቱ የሚረዳው ችግርን ያየ ሰው ነው ልጁ በደስታ ፈነደቀ እኛም ሰብስክራይብ እናረገዋለን ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የደምሬኝ የኔው እህቴ ❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚሩኝ እስት እኔንም አሰደስቱኝ
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 Ай бұрын
የኔ ዉድ ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🤦‍♀️ኤሀን ስልክ ምይዙት ትልልቅ ሰዎቹ ናቸዉ ሲል 😭😭😭😭😭እንባ አልቆጣጠርኩም ለምዬ ጀግና 💪እግዚአብሔር ይባረክሽ 🥰
@Oman-yq7ep
@Oman-yq7ep Ай бұрын
እኔም እንባ አነቀኝ ሳላስበው
@Haymitube8623
@Haymitube8623 Ай бұрын
ለሙዬ ሀቂቃ ቀለት አጠራኝ የኛ ጀግና በጣም ጡሩ ስራ በርቺ መሰሉችሽን የበዘልን
@halemayimam
@halemayimam Ай бұрын
ተመልከቷት ይችን ጀግና ለምየ አበሳኮነሺ ወላሒ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትሺ አቦ ተባረኪ ይመችሺ የኔ ዉዲ
@Rozaguraga
@Rozaguraga Ай бұрын
የኔ ጀግና ለሙዬ ባንቺ ሰበብ የስንት ወጣት አራያ ነሽ የምር ካቺቹጋር የነበሩ ዩቱበሮች አንድም ሰው ሲያበረታቱ አላየሁም❤❤❤የለሙ አድናቂዎች ላይክ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@JjJj-lq5x24g
@JjJj-lq5x24g Ай бұрын
የታብን ጡሩናቱዋን ሰየት ህዳያን ተማኜሁለት ሙስልም እህቶቼ ዱአ አድሩጉለት
@Tht496
@Tht496 Ай бұрын
አይይ የእናንተ ነገር
@saudiksa5166
@saudiksa5166 Ай бұрын
እኔ ረሱ ወላሂ
@JjJj-lq5x24g
@JjJj-lq5x24g Ай бұрын
@@saudiksa5166 እንሻ አለህ ዪዎፊቃተል
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g Ай бұрын
Gim😂😂😂
@semiramohaned
@semiramohaned Ай бұрын
እኔ እራሱ ወላሂ በጣም ነው የምመኚላት ሁሌም
@Aynalem291
@Aynalem291 Ай бұрын
ለሚ አንቺ ለኛ በትለይ ለስደተኞች ተምሳሌት የሆንሽ ልዩ ሰው ነሽ እመቤቴ ከዚህ ይበለጥ ከፈ ታረገሽ የኔ ወዴ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z Ай бұрын
ለሙየ አላህ የበለጥ እሪዚቅሽን ያብዛልሽ መልካም ሰዉ ነሽ ሰዉን በሰዉነቱ የምታከብሪ👍😢😢😢
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ለምለምን ባካል መክኛት ምፋልጋው 😢ያኔ ጃግነ 😊ውድድድ🎉❤😊
@hdhhd8510
@hdhhd8510 Ай бұрын
እኔም ነኝ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 Ай бұрын
ወላሂ እኔራሡ ባገኛት ደስስይለኛል
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql Ай бұрын
እኔ መግኛት እፈልጋለሁ❤❤❤❤ ኢሻ አላህ በቅርብ ያድርግልሽ በሉኝ😢😢
@ዩትብ
@ዩትብ Ай бұрын
እር እኔምነኝ በሰላም ከስደት ልመለስጂ ፍቃደኛከሆነች አገኛት አለሁ ብዬ አስባለሁ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
​@@KsaKaa-qn7qlደምሪኚውደ🎉 1:30
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
ምን አይነት ልጅ ነሽ ቃላት አጠረኝ የኔ ማር እግዚአብሔር በወጣ እጥፍ ድርብ ይጨምርልሽ ላች ምንም ቃል አይገልጵሽም❤❤❤❤በደስታ ሲያቅፍሽ አስለቀሰኝ በርታልን ወንድማችን
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 Ай бұрын
ሙቤ ለምዶል አበረታቱት አደራ ግን እንዳይሰረቁት ተጠቀቅ በይዉ ለምሊ ፈጣር ይጨምርልሽ ዉዴ ጀግና
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የደምሬኝ የኔው እህቴ ❤
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Ай бұрын
ለሙዬ የኔ መልካም። ሁሉም ሰዉ እንዳንቺ ለወገኑ ቢያስብ ቢተባበር ፡ ከአገራችን ድህነት ይጠፋ ነበር። ተባረኪ❤
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s Ай бұрын
🎉ለደግነትሽ ረጅም እድሜ ይሥጥሽ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Ай бұрын
ለሚ ጀግኒት 😘
@user-kh2zc4sj8i
@user-kh2zc4sj8i Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት በጣም ነው የምወድሽ የሁሉም እናት ነሽ የኔ ጀግና ጥሩነት ለራስ ነው አግብተሽ ወልደሽ ማያት እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Ай бұрын
አግብቻለሁ ብላለች
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 Ай бұрын
ትለያለሽ ስል በምክንያት ነው መልካምነት ለራስ ነው ሰው ባደረገው መልካም ነገር ይመሰገናል በሚያደገውም መጥፎ ነገር ይወቀሳል እናም በውነቱ ግሩም ስራ ነው ያደረግሽው ሊንኩን ብትለቂልን ጥሩ ነበር ❤❤❤
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Ай бұрын
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታት የተቢየ ትለያለሽ ወላሂ ቀሪዘመንሽ ይባረክ ሁሉ እደየተቢ ቅን ቢሆን ሀገራችን የት በደረሰች ነበር ትለያለሽ ቃል የለኛ።❤❤❤❤❤❤❤
@user-jl5go6wy3v
@user-jl5go6wy3v Ай бұрын
ለሙየ በወሬ ሳይሆን በተግባር ስርታ የምታሳይ ጀግና❤ በጣም ነው ምይመቸኝ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ ማማዬ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Ай бұрын
ለምለምዬ የእኔ ጀግና እህት ባዉጣሺዉ እጥፈ ድርብ አርጎ ይሰጥሸ የእኔ መልካም እህት እንዲ ነዉ የእኔ ወንድም እንዴት አንጀቴ እንደበላዉ ይሔ ሰለ ትልቅ ሰዉ እኮ ነዉ የሚዘዉ ሲል ጠከርህ ከሰራህ ከትላልቆዎቹ አንዱ ትሆናለህ በርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t Ай бұрын
ለሚየ ምርጥ ሠዉ ምርጥ ሴት ልዩ እኮ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ በጣም ነዉ የምወድሽ ምረጧ ኢትዮጲያዊ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t Ай бұрын
ደስታዉ ነዉ የሚያስቀዉ
@user-yt5tc2wu4w
@user-yt5tc2wu4w Ай бұрын
ለሚ ግን እከታተልሻለው በንግግርሽ በስራ ጥንካሪሽ የሰው ያለሽ ክብር ማሻአላ የሴቶች ተምሳሎትነሽ ዛሪ ኮመትጻፍኩልሽ በትረፈበርቺ የኔውድ👍❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ የኔውድ እህት 0:45
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 Ай бұрын
ለሙ ልንኩን በታች አስቀምጥልን በተረፈ አርፍ ነው ፈጣሪ ይስጥሽ❤❤❤
@user-lp4xl2kj1s
@user-lp4xl2kj1s Ай бұрын
እኔ አሁን ደግሞ የለምለምን አግብታ ወልዳ ማየት ነው የምፈልገው በእውነት
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m Ай бұрын
የኔ አባት ምንም አያቂም ጊን ላሙ እንዳይዎስዱት ምስኪን እንድጣናቃቂ ንጋሪ
@user-jf3pr9wf1u
@user-jf3pr9wf1u Ай бұрын
😢😢😢😢ወላሂ አስለቃሰኝ አይ መጠት ላሚ አንች እኮ ትላየላሽ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k Ай бұрын
ሊሚ ትለያለሽ ስል በምክንያት ነው መዳንያለም ስራሽን ጤናሽን ይባርከው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የደምሬኝ የኔው እህቴ ❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ታሜ አይዞህ.. አንትፕም ትልቅ ስው ነው .. ሁሉምስው 1 ነው :: ስብስክራይብ @ ላይክ @ ሼር እናረግልሀለን አይዞህ.. እሄ እሚስራ ወጣት በጣም እወዳለሁ አበረታታለሁ በርታ :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻
@user-kz1iz6vr2d
@user-kz1iz6vr2d Ай бұрын
ለሙ የኔ ማር ክበሪልን አክባርሽ ይብዛ ከፍ በይ አላህ በጥበብ በጥሩ እድገት ይበልጥ ከፍ ያድርግሽ ያረብ ልበ ቅን ቆፍጣና
@marifazw7969
@marifazw7969 Ай бұрын
ለሙየ አችን ለመግለጥ ምርጥ ጀና ሴት ነሽ የታሜን ስም በአማረኛ ብቻ አርጊለት ትንጥፈው መጀመሪያው እግሊዘኛ ስለሆነ የሚያቁት አያገኙትም
@tube3507
@tube3507 Ай бұрын
ለሚ ጀግና ብራቦ👍የኔ ወንድም እኔኮ የማቀው ትልልቅ ሰዎች ሲይዙት ነው አላለም😢 አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድሜ በርታ ጤና እድሜ ጋ ይስጥህ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
ለምዬ የኔ መልካም ልብሽ እኮ ምርጥ ልብ ነው አይቀይርሽ ጀግናዬዬ ታሜ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጠንካራ በደንብ ስራ ስራ ያስከብራል ስልኩን እንዳይወስዱብህ ተጠንቀቅ ለሚን ትልቅ ደረጃ ደርሰህ አሳያት አስደስታት
@user-gx6eo8xs7k
@user-gx6eo8xs7k Ай бұрын
ለሚየ ተባረኪይ እዝግአብሔር ጨምሮ ይስጢሽ🙏❤️❤️💛💛
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-pd1tm5wn3s68
@user-pd1tm5wn3s68 Ай бұрын
ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ሀቢቡና ሙሃመድ ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ለራሱም አላበራ እንኳን ለአለም
@ዩትብ
@ዩትብ Ай бұрын
እግዛብሄር ይጨምርልሺ ባለሺላይ እዲህነዉ ሰዉ ማለት ታናሹን የሚስብ እዉነት በጣምነዉ ደስ ያለኝእግዛብሄርን ኡፉ ቃልአጣሁ ወድማችን ተለዉጠህ አስደስታት እሺ በርትተህ ስራ
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 Ай бұрын
በብዙ በእጥፍ ተባረኪ አንቺ መልካም ልጅ ዘመንሽ ይባረክ ተባርከሽ ቅሪ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ለሙዬ በምን ቃላት እንደምገልፅሽሽ @ እንደማመስግንሽ ቃላት አጣሁልሽ ከምር ቅን ልብ አለሽ ... ብታጅራ ውስጥ ለስንቱ ወጣት ዩቲዩብ ከፍተሽላችው ስንቱን አስደስትሽ ከዘመድ እስከ ባዳ አንቺ ትለያለሽ እመቤቴን ፈጣሪ ብሎልኝ ሀገሪ ብመጣ በአካል አንቺን ቡታጅራ መጥቼ አገኝሻለሁ .. ፈጣሪ የልቤን መሻት @ ቅንነቴን አይቶ ከረዳኝ :: 🙌🏻👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@WassimSemaan-wp7hg
@WassimSemaan-wp7hg Ай бұрын
ለሙዬ የኔ መልላም እግዚሔር ይጠብቅሽ❤❤❤ ማርያምን በጣምነዉ የምወድሽ
@ekruethio7155
@ekruethio7155 Ай бұрын
ወይኔ እኔ ካንቺ ጋረ ልሰራ አለ የሰው ደስታ ደስ ሲል ሀሌም ደስተኛ ሁኝ ለሙዬ❤
@user-ht2wr6zz5r
@user-ht2wr6zz5r Ай бұрын
የኔ ውድ አስለቀሰኝ ለሙዬ አንች እኳ ትለየሌሽ አለህ ጀዘእሽን ይክፈልሺ የለሙ ወደጆች ልጁን አበራታቱት❤❤❤❤❤
@user-zd1qm3jy4t
@user-zd1qm3jy4t Ай бұрын
ወይኔ ለሙዬ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ውደዋ አሳይን የኢትዩ አከፋፈት አሳይን በአላህ ከፈጣሪ ታገኚዋለሽ እህቴ
@reyuf2891
@reyuf2891 Ай бұрын
ተናነቀኝ እባ ወላሂ ለሚ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ጨነቀው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ ዉዴ 9:28
@MasaratGetu
@MasaratGetu Ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ያለሽበት ላይ ጨምሮ ጨማምረው ይስጥሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@alesakebed
@alesakebed Ай бұрын
የኔ ወንድም ሲያሳዝን የኔማር ትልቅ ደረጃ ድረስ ዮቱብ ክፈቺለት እናበረታታ ዋለን የኔ የዋህ የተንቢ በርቺ በጣም ምርጥ ነሽ ከልቤ
@GrDgg
@GrDgg Ай бұрын
የኔው ትዝ አለኝ ለመጀመራ ግዜ ሰምስግ ስልክ ያዝኩ ቀን የማዳምን ኩሽና እየቀርፅኩ ከዊያው ድርስ እየቀረፅኩ ነበር ስልኩ ብርቅ ሆኖብኝ 😂😂
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-fx3sg9bp1w
@user-fx3sg9bp1w 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf Ай бұрын
አቦ አንቺልጅ አላህ የልብሽን ይሙላልሽ ኡፉፉ የኔ እህት ጎበዝ ልጅ አላህ ይጨምርልሽ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
ደምሪኚውደ 4:36
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf Ай бұрын
ደመርኩሽ
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 Ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ የመዳም ቅመሞች ለአብርሽ ጊፍት ከምሰጡ ለሚስኪኖች ስጡ
@Aminat725
@Aminat725 Ай бұрын
ሣህ ወላ የተሣዴበችዉ እኮ በምክንያት ዉዴ
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@dadesert5446
@dadesert5446 Ай бұрын
እዉነት ብለሻል
@dadesert5446
@dadesert5446 Ай бұрын
ደምሩኝ ቅመምሩኝ ቅመሞችዬ፡አዲስ ጀማሪ ነኝ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
ትክክል ሰው አብዶአል ላለው ከሚሰጥ ስት የተራበ የተጠማ አለ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Ай бұрын
አች ጀግና ነሺ ለሙ እግዛብሔር አብዝቶ ይስጥሺ ለሙ እኔንም ብታግዥኝ በገዘብ አይደለም በዉቀት ከማዳም ኩሺና ብዉጣ ሰለቸኝ ቤትና ባጃጂ ገዝቻለሁ መግባት ፈልጋለሁ ግን ገብቸ በምኔ ልስራ ሚለዉ ይዞኛል ዩቱብ አከፍፈት ቡችል እና ኤዲት ማዲረግ ብችል ጡሩ ጡሩ ነገር መስራት ፈልግ ነበር በራሴ አይዲያ በተለይ ኮትራት ነኝ ደሞዙ አይረባ😢😢
@user-di3ul2nr6u
@user-di3ul2nr6u Ай бұрын
በጣም ምርጥ እናት ነሽ አንቺ እናት እግዚአብሔርን የኔ ውጤት በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው በጣም አሳዝነውኝ ነበር እግዚአብሔርን የእግዚአብሔር ደሞ ላንቺ የተሻለው ነው የኔ ምርጥ ጀግና ሴት ነች በጣም ነው የምወድሽ እውነት ብር ብሰጪ ነገ ሊያጠፋ አይችልም ትልቅ ነገር ነው የኢትዮ ክፍተሽ መስጠት በጣም ትልቅ ነገር ነው ማሳያለሁ ብለሽ እናመሰግናለን እኛ ጠብቃለን እኛም መክበድ እንፈልጋለን መስራት እንፈልጋለን ከተነሳ ማለት ነው የማዳሞቻችን ቦታ ባዶ ቦታ ላይ ከምንጠቀም ማለት ነው የኔ እናት ❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
ለሙሉ ጀግና እኮ ነሽ እሰይ እናበረታታለን እግዝአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰❤️❤️💪💪በርታ ወድሜ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የደምሬኝ የኔው እህቴ ❤
@user-vv9dt2wg3g
@user-vv9dt2wg3g Ай бұрын
እፍፍ የኔጌታ ሲያሳዝን እንችን አለማድነቅ ብፍግናነው
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነች ሰው ሳድግ የምቶድ የስራ ሰው ስቱ አሳደገችው አትመሰገንምጅ ውለጅ ክበጅ ❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
ለአንች ቃላት አጣሁልሽ ማርያምን ለምዬ እናት ወለደችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ❤❤😢😢😢❤❤❤
@user-yt5tc2wu4w
@user-yt5tc2wu4w Ай бұрын
የዚልጅ ፈገግታው አይቶ ፈጣሪ ያስደስትሽ መልካምሴትነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gagagaga7655
@gagagaga7655 Ай бұрын
በጣም ነው የምትመቺኝ በወሬ ሳይሆን አድርገሽ ስለምታሳይ አደቅሻለው በወጣ ይተካልሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የደምሬኝ የኔው እህቴ ❤
@hawaadem4624
@hawaadem4624 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ በምክንያት ነው የኔ አሰል እስኪ ሰብስክራብ አስደርጊኝ ስወድሽ
@ChannelNatra
@ChannelNatra Ай бұрын
የሰው ልጅ መጀመሪያ ጤና ይሁን ከሀብት የበለጠ ሰው አያሳጣችሁ አለሁ የሚል ሰው አጠገብህ ሲኖር ሂወት ቀላል ነው በወጣ ይተካልሽ ርዝቅሽን ያብዛልሽ ❤ለሙ
@zenebeh
@zenebeh Ай бұрын
ጀግና አለማድነቅአይቻል ለምለምን አድነገሪበተናግችቁጥሪ ትወቅሡዋታላቹዉ ለሙተባረኪይ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የደምሬኝ የኔው እህቴ ❤
@zenebeh
@zenebeh Ай бұрын
@@-againyoutube5771 ደመሪኩሽ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 11:11 11:11 11:12
@MakkaRak
@MakkaRak Ай бұрын
ጀግና ነሽ ወላሂ ድሮም እወድሽ ነበር አቦ የኔ ቆጆ የሰውነት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347 Ай бұрын
የኔ ማር ማልከምነትሽን አይቼ አላህ ሂደየ እንዲሰጥሽ ላማኩልሽ የራብ በታራፋ እዋድሸላሁ ሊኩን ፕሮፋይልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉 ስር አስቃምጭልን❤❤❤❤❤
@user-mk5ub8eq5t
@user-mk5ub8eq5t 27 күн бұрын
አንቺን እኮ እንዴ እህቴ ነው አሚዎድሽ ጌታን እግዚአብሔር ይጣብቂሽ ላሙዬ እዎድሻለው 😘❤️❤️💕💕😭
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
ለሚ የምን አከበርኩሺ ጎበዝ እደዚህ ስራ መፍጠርሺ ጥሩ ነው በርታ ወድሜ እህቶቸ ዩቱብ ተዘጋብኚ አበረታቱኚ
@zedusman
@zedusman Ай бұрын
የኔ ጀግና በጣም አደንቅሻለሁ የሰዉ ደስታ ያስደስትሻል ግን የኔን ዩቱብ ሼር አላረግም አልሺኝ እንጂ😢
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Ай бұрын
እና ሊኩን አስቀምጭለት የኔ ወንድም እንደት እንዳስለቀሰኝ😥😥😥ለሚ የኔ እህት አች ጀግናነሽ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Ай бұрын
እንባዬ መጣ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የድካምሽን እመቤቴ ቆጥራ በልጅ ትባርክሽ የቡታጀራ ወጣት ባንቺ እይወቱ እየተቀየረ ስራ ፈት እየጠፋ ነው ጎበዝ በርቺ ጠንክረሽ አጠንክሪያቸው
@marfaalbloosgi9460
@marfaalbloosgi9460 Ай бұрын
አላህ ይጨምርልሺ ለሙየ የግና ስወድሺ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
የኔ እናት አላህ ይጨምርልሺ እማ
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i Ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለሙ አላህ ይጨምርልሽ
@AbdoMohammad-ok8ii
@AbdoMohammad-ok8ii Ай бұрын
አረ ብአላህ ለምለምየ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ምኞችሽ ያሳካልሽ እዉነት ድግ ሰው ባየሁ ቁጡር ሰው ሰው ምሆን እየሸተተኝ ነው❤❤❤
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig Ай бұрын
የኔ እህት በርች አለሀ በወጠሽበት ይተከልሽ እድሜነ ጤና ይስጥሽ
@naatytube
@naatytube Ай бұрын
አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችዬ ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Ай бұрын
ለኛ ስማንሰርብራይዝ የሚያድርገንየለም. እንድማመር
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
​@@user-er6xl3fh4pደመርኩሽ❤ደምሪኚውደ 3:15
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f Ай бұрын
ابشري الله يسعدك
@user-tq5tu6ki4n
@user-tq5tu6ki4n Ай бұрын
Nati,የት፣ሄድ፣ነው፣ጠፈተኅል
@Mimi-eo9hw
@Mimi-eo9hw Ай бұрын
ንገሪንለምየ ሰለቸኝ መዳምጋ ሰርቸለቤተሰብ አጪ ይሉኛል ሰማታመትይሆናልሰራሁት አገርገባሁ ስጠይቃቸዉአናቅም አጥፍተነዋል አሉኝስያይምንም የሰሩበትየለም ወይነሱ አለተጠቀሙ ብሩ አላስቀመጡልኝ 😢😢ብቻከባድነዉ ለምለምየ አገርሺመጥቸ ሰራለሁ ደገናስደትመጣሁ አሁንየደወሉ ብርይላሉ የለኛምስላቸዉ ምን አግሺዉአሉኝ ❤😢ብሎክአርካችዉ በቃኝ ደከመኝ🎉❤🎉
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ለሙዬ .. ለመልካምነትሽ @ ለደግነትሽ @ ለቅንነትሽ እመቤቴ እረዥም እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጥሽ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@sofiidriss
@sofiidriss Ай бұрын
ለሙዬ የኛ ጀግና በርችልኝ የኔ መልካም ሰው የሴት አበሳ
@user-xw4nw3ky7o
@user-xw4nw3ky7o Ай бұрын
ለሙ ጀግና በወጣው እግዚአብሔር ይተካልሽ❤❤❤🎉
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Ай бұрын
የሰዉ ደስታ በጣም ነዉ የሚያስደስተኝ ለሙኮ ምትገርም ነች ሰዉ አክባሪ ከየት ይሁን ከየት ሰዉ በመሆኑ ብቻ ምታከብር
@yeshumtube4747
@yeshumtube4747 Ай бұрын
ለሚዬ ቃላት አጣሁልሽ ብቻ ምን ልበልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤️
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw Ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጡ እጆች ይባረኩ ለሙ ጤና እድሜ ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏🙏
@borukboruk4476
@borukboruk4476 Ай бұрын
ዋው ደስ ይላል ሻሽማን እኔ ያድክበት ሀገር wawa ተባረክ ለምለም ❤❤❤❤❤❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Ай бұрын
በእውነት ስሚቱ ይከብዳል ለሙዪ በወጣ ይተካሺ በጣም ደስ ይላል በርታ
@Beti-fv1nj
@Beti-fv1nj Ай бұрын
አንቺ ኢትዮጵያ ላይ መቶ ለመስራት ወኔ ይመጣል ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ
@Hawawoll
@Hawawoll Ай бұрын
የተ አስተዋይ ጀግናነሺ መልካምነትሺ ይሙላልሺ
@user-bi6sq3ey1v
@user-bi6sq3ey1v Ай бұрын
ለሙዬዬዬዬ❤❤❤❤ አንቺ መልካም ሴት ለኔ እኮ አንቺ ማለት ጠቅላይ ሚንስተር ነሽ። የተሜን ዩቱብ ሊንክ አስቀምጪ ሰብስክራይብ እንበለው የኔ ምስኪን
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 Ай бұрын
ያሳብሽውን ያሳካልሽ ❤❤በወጣ ይተካልሽ የሰውን ደሰታ እንደማየት የሚያሰደት ነገረ የለም
@user-bu7bw9tq3m
@user-bu7bw9tq3m Ай бұрын
የኔ ወንድም አንቴም ትልቅ ሰው ነህ ለምለምዬ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@user-eq2jg1op9m
@user-eq2jg1op9m Ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥሽ ለሚ እነ ስም አይጠር ለም ለምን የምትተቹ እሷ የሚረዳና የማይረዳ ለዩ ከሷ ተማሩ
@fetyakedri
@fetyakedri Ай бұрын
ለምሊ አላህ በወጣ ይተካልሽ የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉
@Oman-yq7ep
@Oman-yq7ep Ай бұрын
የኔምስጊን ጌታን አስለቀሰኝ ይህ እኮ ትላልቅ ሰዎች ስይዙትነው ማቀው አለ አፈፈር ልብላ ሲያሳዝን ጌታሆን አንተ እርዳንና የተቸገሩት እንድንረዳፍቀድልን አንተም ትልቅ ሰውነህ የሰው ትንሽ የለውም አንተም ሰርተህ ትለወጣለህ ትልቅ ትሆናለህ
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h Ай бұрын
ለሚ የኔ እናት ትለያለሽ እኮ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጁ ያሳዝነኝ ነበር ሰው አክባሪ ታታሪ ልጅ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-co7zd9wj5k
@user-co7zd9wj5k Ай бұрын
የኔ ጀግና አላህ ለአንቺ ይጨምርልሽ በርቺ
@SidraEthio
@SidraEthio Ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ለምለም ትለያለች ስል በምክንያት ነው አላህ አብዝቶ ይስጥሽ❤❤
@user-xj1vg7in1y
@user-xj1vg7in1y Ай бұрын
ማርያምን እንዴት እንዳለቀስኩ የኔ እናት እማምላክ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ወንድሜ ነው የመሰለኝ አንቺ ማግኘት እፈልጋለሁ የጎረቤት ልጅ ነኝ ቡኢ
@user-km3hv7ow5t
@user-km3hv7ow5t Ай бұрын
አረየተቤ የኔቆጁ እግዛቤሂር ይባርክሽ የኔናት ይቶብ አከፋፈት አሳይኚ የመዳምቅመምነኚ መክፈት ፈልጌነዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m Ай бұрын
ዉይ የኔ አህት ምን ላድርግልሺ ኡፍፍፍ አራ አግዚአብሔር አምላኬ ይጠ ብቂሺ የ ዳሃ አምላኬ አንቺንም በተሳብሺም ጌታ ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤
@user-yb8ej7fn9n
@user-yb8ej7fn9n Ай бұрын
እሽውደዋ ይቶብ እደት እደሚከፈት እድታሳይን ለወድሜ እድከፍትለት ፈልጌነው❤
@Fatuma-hc9oy
@Fatuma-hc9oy Ай бұрын
ለምለም የኔ ጀግና ስዎድሽ እኔም ከምንጋው እንደምጀምር አላውቅም እንጂ እንዳቺ ይቱበር መሆን እፈልጋለሁ
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 Ай бұрын
አንቺ መልካም እና ጥሩ ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ መልካምነት ለራስነው መልሶ ይከፍልሻል እውነቴን ነው እግዛብሔር ይስጥሽ እመቤቴ ደግሞ እጥፉን አርጋ የጎደለሽን ትሞላልሻለች በርቺ እህቴ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ጥሩ ልብ አለሽ እሩታንና አብርሾን ከሩታ ቤተሠቦችጋር አስታርቃቸው እባክሽ ጋሽዬን ሌሎች ሽማግሌዎች አርጋችው ያንችንም አባት እባክሽ ልለምንሽ ባለፈው እህትየው የለቀቀችው ቪዲዩ ላይ እናትና አባታን ካየሻችው ምንም ፋታቸው ላይ ደስታ የለም የሆነስጦታ ተልኮላቸው ሲመርቁ ምንም ደስታ አይነበብም ከፊታቸው እናት ወይምአባትሲያዝን ጥሩ አይደለም እባክሽ እነሱ ልጆች ናቸው የነገን ነው ማሠብ መውለድ አለ ብዙ ነገር እባክሽ ሄደው እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ይጠይቁ እናት አትጨክንም አባትም እንደዛው ጉራጌ ሩህ ሩህ ነው በልጁ የሚጨክን አንጀት የለውም እኔም የጉራጌ ቤተሠብነኝ እባክሽ አባትየውን ሣይ በጣም አዘንኩ እባክሽእህቴ እመቤቴ ሽማግሌ ሆና ትግባ❤❤❤❤❤❤
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ Ай бұрын
ለሙየ ባወጣሽው ይተካልሽ ትለያለሽኮ ወላሂ የመዳም ቅመሞችየ እኛንስ ሰፕራይዝ እሚያደርገን ማነው ክክክ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
መዳም😂😂ሰብስክራይብአድርጊኚውደ🎉 4:02
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ Ай бұрын
@@ekramemohamad7392 🤣🤣🤣
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam Ай бұрын
የተንቢጎበዝጀግና እህታችንነሽ አላህይጠብቅሽ🎉🎉🎉👍
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Ай бұрын
የኔ አባት የሰው ትንሽ የለም ሁሉም የአደም ልጅ ነው ምናልባት የኖሮ ልዩነት ነው እጂ😢ለሙ ትለያለሽ እምለው በምክኛት ነው ውዴ❤❤❤❤❤
@Hana-g-b8
@Hana-g-b8 Ай бұрын
ለሚዬ በእውነት የመጀመርያዬ ነው ስኮምት በእውነት እመብርሀን ካሰብሽበት ታድርስሽ ወይኔ በጣም ነው ያረካሽኝ እመብረሀን ከክፉ ትጠብቅሽ እሰይ
📢 የ ትንሹ እናት ደነገጠች
20:09
Efrem_Tube
Рет қаралды 59 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 3,2 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
አገኝዉት ታሜ  የ አንድ አመት ችግሬ ተፈታ
8:01
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 58 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН