No video

ባሌ ሚስት አግብቶ ጠበቀኝ እናተ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ

  Рет қаралды 175,270

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@tamriymam2101
@tamriymam2101 5 ай бұрын
እህቶቸ ወላሂ ምንም ይሁን በዳ ያው ባዳነው ከቤተሰቦቻችሁ አትርቁ እኔ በጣም የምወደውን ባሌ ቤት ሽጭ ብሎ ተጣላን አባቴ አይሆንም ሰርተህ አሳድር አለው እቢ አለ ፈታኝ እኔ ከአባቴ መብት አልወጣሁም ከዛ ስደት መጣሁ እሱ አግብቷ ወልዶ እሷን ትቶ አሁን ወላሂ እኔን እየለመነኝነው ይቅር በይኝ እያለ ሚስቱ ዱባይ ናት ምስኪን አሁን እሷ ትዳር አለኝ ትላለች ጀግና ሁኖ በፌት አልፈልግም ያላችሁ መልሷ ይመጣል ስትለወጡ
@እክራም
@እክራም 5 ай бұрын
መሻ አለሀ ጣክሪ ዉዴ
@Zebu918
@Zebu918 5 ай бұрын
አዳድ እህቶች ምን እደነካቸው አላውቅም ከባላቸው ውጪ ማንም የነሱ የሆነ ንብረት ወይም ብር እዲዝባቸው አይፈልጉም አዲትዋ ተይ ተይ ስላት እናቴ አያገባሽም አለችኝ መጨረሻው ቀጥቅጦ በላት እዛው ቡታጀራ አዲስ ሰፈር አያገባሽም እዳለችኝ እኔም ዋጋሽን ነው ያገኝሽው ብዬ ዝም ገና አሁን ሀ ብላ በቤተሰብ ማሰራት ጀመረች አዳዴ ስትመከሩ ምክር ለመተግበር ሞክሩ ባል ባል ብላቹ ሂወታቹ አትጡ ከቻለ በራሱ ያስተዳድር ቤተሰብ ደግሞ አትራቁ ነገ ባል አውጥቶ ቢትል መግብያቹ ዬት ነው አስቡ እግዲ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
አባትሽ እረጂምእድሜጤናይስጥልሽ እማ አንችም ጎበዝ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 5 ай бұрын
ገደል ይግባ እንዳትሰሚው እሷ ከዱባይ ስትመለስ ደግሞ ወደሷ ይመለሳል ወላዋይ ወንድ ገደል ይግባ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 5 ай бұрын
ሳህእህት❤❤❤ልክነሽ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 5 ай бұрын
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አይከፈልበትም😍😂😂❤❤
@user-mg2vm3un5l
@user-mg2vm3un5l 5 ай бұрын
@genetbati9518
@genetbati9518 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yt9gq6le8d
@user-yt9gq6le8d 5 ай бұрын
ይቱብ አለሽ
@user-yt9gq6le8d
@user-yt9gq6le8d 5 ай бұрын
❤❤
@user-rl6mq2he9u
@user-rl6mq2he9u 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Sariy177
@Sariy177 5 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🤲
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 5 ай бұрын
አሜን
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 5 ай бұрын
አሚንንን
@zulfashukor4526
@zulfashukor4526 5 ай бұрын
አሚን
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 5 ай бұрын
በየሔድኩበት አጠፋም በሳሪ ፎቶ ከምትኮምች ለምን በራሥሽ አትኗሪም
@woodtucirge7614
@woodtucirge7614 5 ай бұрын
አሚን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ እንደየተንቢ ስኬታማ ያድርጋችሁ ❤❤❤
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 5 ай бұрын
አሜን
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@arsemarsem2137
@arsemarsem2137 5 ай бұрын
Amen
@user-rs5wk1sw9i
@user-rs5wk1sw9i 5 ай бұрын
አሚንንንንን
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 5 ай бұрын
Aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 5 ай бұрын
የማስተዳድር አቅም ካለው ሁለተኛዋን ሚስት ከቤቷ ያስወጣት የመጀመሪያዋን በቤቷ ትኑርበት በለፋችበት በልጆቿ ናፍቆት ተገብግባ በሰራችው ቤት ትኑር
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 5 ай бұрын
እውነት
@zaboraa32
@zaboraa32 5 ай бұрын
ሳህ
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg 5 ай бұрын
እዉነትነዉ
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v 5 ай бұрын
ሳህ
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j 4 ай бұрын
ሳህ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 5 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-fc4yk8qr5i
@user-fc4yk8qr5i 5 ай бұрын
صلي الله عليه وسلم
@naemafikirnaemafikir8251
@naemafikirnaemafikir8251 4 ай бұрын
Sallallahu Aleeyhi Wasallam
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 4 ай бұрын
صلى الله عليه ؤسلم
@user-pz3oj4hs7t
@user-pz3oj4hs7t 3 ай бұрын
ሰ ዓ ወ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 3 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 5 ай бұрын
የስደት እህቶች ወንድሞቸ የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@UaeNice-oi1bg
@UaeNice-oi1bg 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 5 ай бұрын
እኔ እምለው ግን አረብ ሀገር እያለን ካለ ባል አይኖም የተባለ ይመስል እኔ ሳኡዲ ላይ 9 አመቴ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ በመርዳት እኔ የምፈልገው ደረጃ ላይ ባልድርስም ሀገር ብገባም ዘና ብዬ መስራት እችላለሁ እና እኔ ትፋታ አልልም ትክሰሰው እና እሷ እቤቷ ትቀመጥ ሁለተኛ ሚስቱን ሲፈልግ አከራቶ ያስቀምጣት በእውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 5 ай бұрын
ትክክል
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 5 ай бұрын
እኔም ግራያጋባኝ ነገር
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
ትክክክል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 4 ай бұрын
አግብታ ወልጃ ስለመጣች የልጆቿ አባት ስለሆነ ነው የተሸወደችው
@hawkonjoohawi6270
@hawkonjoohawi6270 5 ай бұрын
እኔ የታዩኝ ድመቶቹ ናቸው ማነው እንድ እኔ ድመት የሚወድ❤❤❤❤
@user-pu8pp1zw4b
@user-pu8pp1zw4b 4 ай бұрын
እኔ 💋💋
@FirdewsTube
@FirdewsTube 4 ай бұрын
ene
@mariammariam1007
@mariammariam1007 4 ай бұрын
ቱ ሰለ ምስክን ሴት ስደት እና ባሏ ሰለ ለበለቧት ሴት በናንተ ብሆን ምን ታረጋላችዉ ነዉ ዉይይቱ እንጂ የመቀለጃ ሰአት አይደለም ይህ ወርቅ የተሰጠን ግዜ ከረመዳን ሥራ ጋር ተወጥረን ነዉ የምናመሸዉ
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 4 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤❤❤❤
@yonatank2354
@yonatank2354 5 ай бұрын
ደግ አደረገ ልጁ ወንድ ልጂ መውለድ ለዚ ነው ጥቅሙ ባልየው ግን ቆሻሻ ነው መግደል ነበር ለምን ትወጣለች በረሀ በልቷት ተንከራታ የሰራችው ቤቷን😢😢
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 5 ай бұрын
በጣም ወንድ ልጅ ለዚህ ነው የሚጠቅመው አላህ ያሳድግላት የኔ ጀግና ይገባቸዋል አቦ ተከራታ በሰራችው ቤት አፈርደቸ ይብላና ሁለተኛይቱን አስወጥቶ የከራይቶ ያስቀምጥ እቤቷ አድባ ትቀመጥ የመጀመሪያቱ አለመታደል ሆኖባት ነው እፍፍፍ😢😢
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 ай бұрын
መነው እዳኔ ለምለምን ያሚወዳት 😊❤
@mahletmamuye9578
@mahletmamuye9578 4 ай бұрын
አቤት እስከመቼ ቆልፍ በመሐል የሆነችግር ሳይፈጠር ብትፋታ እላለው እኔ ተካፍላ ለልጆቿአ ትኑርላቸው ዳግም ተሰዳ ትስራ ትራቀው ዋናው ጤና ካለ ገዘብ ይመጣል ❤❤❤❤
@user-fo8pu3zt1r
@user-fo8pu3zt1r 5 ай бұрын
እ/ር በስጠሽ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋር ይስጥሽ የድካምሽ ውጤት ነው ማርዬዬ ተባረኩ❤❤❤❤
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 4 ай бұрын
Wegenoche! YE KIDUSE EGZABHER KEDUSE SEMU BE MEHASERE KALE BEFESUME AYSAFEME.
@zematube8985
@zematube8985 4 ай бұрын
ጉራጌ እኮ ነፍስ የሆነ ማዕበረሰብ ነው የቤተሰብ ዋጋ የገባው የምርቃት ጥቅምን የሚያውቅ እግዚአብሔን የሚፈራ❤
@mitiktube7214
@mitiktube7214 5 ай бұрын
የተንቢዬ ትክክል በእውነት አስተዋይ ነሸ ማን እንደቤተሰብ ቤትሸ በጣም ይምራል የጤና ቤት ይሆናለሸ አንቺ ጀግና ሴት❤❤❤❤
@Zammedi
@Zammedi 5 ай бұрын
ትክሰሰውና ሚስቱን ይዞ ይውጣ አቅም ካለው እሷ ልጆቿን ይዛ እቤቷ ትኑር ሁለተኛ ስደት አትሂድ ልጆቿን ታሳድግ 😢😢😢😢ልጇ ግን ወንድ ነው አላህ ያሳድግላት ያረብ።
@rabyaa7059
@rabyaa7059 5 ай бұрын
ይህ ስው ማስተዳደር ሳይችል ማግባቱ ወንጀለኛ ነው አረ እኔ በጣም እያሳዘኑኝ ነው የአርብ ሀገር ሴቶች ምን አይነት ህሊና ነው ያላቸው አንዳንድ ወንዶች በስራችው ቤት እይኖር ልጆቿን እያሳደገች እርሱንም እይቀለበች ከዛስ በራሷ ቤት ውስጥ ሴት አስገብቶ ማስተዳደር እችላለሁ እንዳልኩሽ ኑሪ ! እንድህ ማለት ያለባቸው አቅም ያላቸው ናቸው የስራችሁን ሳይውል ሳያድር የስራችሁ ዋጋ ይክፍላችሁ ሸሪአ ፍርድ ቤት ትክሰሰው ካልሆነ ነብርቷ የእርሷ ስለመሆኑ ማስርጃ ካላት ፍርድ ቤት ትክሰሰው እህቴ አይዞሽ አላህ ከተበዳዩች ጎን ነው ታገሽ ፍርዱን ጠብቂ ከፍጣሪ በእርግጠኘነት ሲያለቅሱ ታያለሽ በብዙ መፍተን ብዙ ደስታን ያስገኛ የስኪት ምንገድ ነው
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 4 ай бұрын
አይ አለ መታደል እኔ የመጣ ቢመጣ ከቤተሰቤ ፈክች አልልም ኩራቶቸ ቤተሰቦቼ ናቸዉ አላህ ይጠብቅልን ለሁሉም ትምህርት ነዉ አላህ ሀቆን የራሶ ያድረግላት
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
የኔ ጀግና እህቴ ለሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 5 ай бұрын
እደኒ አትፋታ ከቤትም አትውጣ ጾለት አብዝታ ታርግ ወደ ፈጣሪ ታልቅስ እሱ የተገፊዎችን እንባ ያብሳን 2ኛዋን ነቅሎ ያወጣላታል ሳትናደድ ዝና ብላ ከቤቷ ትኑር ብወጣ የ2ኛይቱ ልታስፋነው እዳወጣ በትግስት ትኑር እና እግዚአብሔር የስደት ልፋቷን አይቶ ያችኛዋን ያስወጣላታል😢😢😢 ማስተዳድር ከቻለ ለምን እየ ብቻ አያኖርም እድ በስራችው ቤት ነው የሚያኖራች
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 5 ай бұрын
በትክክል ግን በጣም ትግሥት ይፈልጋል ያችኛዋን ባየች ሠአት
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 5 ай бұрын
ልክ ነሽ ግን በየትኛው ትእግስት እግዜር እማ ይዘገያል እንጂ መልስ አለው
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 5 ай бұрын
እስላም እካ ሴሰነኝ
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 5 ай бұрын
@@berihadeyas1833 እህት አለም እግዚአብሔር አይዘገይም ሁሉንም በግዜው ውብ ያደርገዋል እኛ ግን እንቸኩላላን
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 4 ай бұрын
@@user-dz2hq1cg8o አዎ ግን አንድ ቤት ውስጥ እንዴት ይቆያሉ እኔ ባሌ አንድ ቤት ውስጥ ሌላ ሴት ሲነካ ማየት አልችልም እርቄ አለማየትን እመርጣለሁ ፡፡ ብቻ አንድ ቀንም ቢሆን እፈተናለሁ እግዜር እማ በእያንዷዷ ቀን ከእኛ ጋር ነው ፡፡
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 ай бұрын
የዛሬ ይለያል በጣም አስተማሪ ቪዲወ ቤትሽ ደግሞ ሲያምር አረብ ሀገር ተሰዶ ከሰራ ሰዉ ከሁሉም አንች ብቻ ነሽ ጀግና😍😍
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 5 ай бұрын
ሸሪአ ፍርድቤት ትክሰሰው ልጆቿንይዛ እቤቷትኑር ሁለተኛ ሚስቱን ተፈለገ ተከራይቶ ያኑርበጪራሽ ቤቷን እዳለቅ ተፈለገአይፍታት ብትፈታምእኳንባቷን አደራ እዳለቅየለፋችበትን😢
@bela109
@bela109 4 ай бұрын
ሸርአፍርድቤትትክሰሰዉልጆቸንይዘ
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 5 ай бұрын
ፍቺ አይመከርም ግን ቢሆንም ቢፋቱ እና በሰላም እና በነፃነት ልጆቿን ብታሳድግ ነው የሚሻላት አንድ ቤት ውስጥ ሁለት ሚስት እረ የማይሆን ነገር ነው እንደኔ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 5 ай бұрын
የኔ አስተዋይ ለምዬ ነገር ግን እናትም አባትም ላቺ የማያስቡ ከሆነስ አቺ ለነሱ እየሞትሽ ለነሱ ብዙ እያሰብሽ ግን ላቺ የማያስቡ ከሆነስ ከልጆቻቸው ለይቶ ስላቺ የማያሳስባቸው ከሆነ ምን ታረጋለሽ😢
@marthairana5
@marthairana5 5 ай бұрын
❤❤❤ inem xiyaqe naw
@user-nr7sh9sv7g
@user-nr7sh9sv7g 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@SophiaAwale
@SophiaAwale 5 ай бұрын
በርግጥ ሁሉም ቤተሰብ እደዘ አያደርግም ሆኖም አድ አድ ቤተሰቦች እጅሽን ከለመዱ ስትቸገሩ ጠላት ነው የሚያደርጉት
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 5 ай бұрын
@@SophiaAwale 😍😍
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 5 ай бұрын
ረ ወንድ ባዳ ነው እኔ ሂወቴን አመሰቃቅሎታል ሀስቡን አላህ አለይ ማን እንደቤተሰብ
@ZenatMohammed-xp6yt
@ZenatMohammed-xp6yt 5 ай бұрын
የኛ ጀግና እህት ለሙዬ አላህ ይጠብቅሽ ታቺ ብዙ ተመሪለሁ❤❤❤❤❤ በጣም ታሳዝናለች የመቸመሪያ ሚስቱ አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቃት እኔ የህትነቴን የምመክራት ቤነኛ ሆና ልጆቻም ሳይሳቀቁ የሚኖሩት ተፈታ ንብረቷን ተካፍላ ራቅ ብላ መኖር ነው ሂወት ይቀጥላል አድ ቤት ውስጥ 2 ሚስት ሂወትን ማጣት ነው ከባሏ ርቃ ተቤተሰቦቻ ቀርባ ትኑር እሄ የኔ ሀሳብ ነው በተረፈ እራስሺን ጠብቂ ጀግና ሁኒ ትልቅ ቦታ ቆመሽ አሳይው እሄ የማይረባ ደደብ ነው ጀግና ወንድ ልጆቹን አይበትንም
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 5 ай бұрын
ማሻ አላህ የምትኖርበት አላህ ያድርግሽ የኔ አበሳ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው ሰምቶ ለሚተገብር ከቤተሰቦቻችን ማንንም ማስቀደም የለብንም ቤተሰቦቼን በማንም አልተካቸውም።።።።
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 5 ай бұрын
ፀበስማአም በጣም ነው የሚከብደው ይህ የተረገመ ሰገጤ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው
@user-bz5uf9mb2u
@user-bz5uf9mb2u 5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አይየኛነገር
@tube3507
@tube3507 5 ай бұрын
2 ተኛ ሚስት ✍️መውጣት አለበት ባልየው ቤት አከራይቶ ማኖር አለበት እጂ የመጀመሪያ ሚስቱ መውጣት የለባትም ።የመጀመሪያ ሚስቱ ቤቷ ነውና።
@elsabekele8124
@elsabekele8124 4 ай бұрын
እውነት ነው
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 5 ай бұрын
የለፋሽበትን ጉልበትሽን፣ እምነቱን ላጐደለ ሰው ትተሽ በፍፁም መሄድ የለብሽም፣ሕግ ቦታ ሄደሽ ፍርዱን ታገኚዋለሽ። ልጆሽን ይዘሽ ቤትሽ ኑሪ። ፈጣሪ ይርዳሽ
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 4 ай бұрын
ቅመም የሆንሺ ልጂ የምትናገሬት ሁሉ ትክክል ነች በርችልኝ ተመልካች አዳምጡ ስሙ
@user-kf4rp7sv6s
@user-kf4rp7sv6s 5 ай бұрын
እደኔ አስተሳሰብ የመጀመሪያዋ ላቯን ጠብ አድርጋ የሰራች እሷ ስለሆነች መክሰስም ማስወጣትም መብት አላት 3 ልጆች አሏት
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 ай бұрын
ትወጣለች ጣ አወ ሰው በሰራው እሷ ልትጎራደድ ነው👊👊
@fanotube6056
@fanotube6056 5 ай бұрын
የምር የተቤ በጣም ያምራል ግቤሽ ማሻላህ ቢኖረኝብየ የምመኘው ግቢ ወላሂ ደስ ሴል ጎበዝ ጠካራነሽ በርች
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 5 ай бұрын
ማርያምን ለመወሰን ከባድ ነው ተከራይቼ እሳት ነው ምለቅበት አፈር በበላ እኔ መከራየን አይቼ በሰራሁት ቤት ሌላ ሴት አረ የማይታሰብ ነው ወይ እሷን አናቷን በየ ገድየ እጀን ለመንግስት እሰጣለሁ ደግሞ ለኢትዮጵያ ህግ ከአረብ ሀገር ጥግረራ ለማይበልጥ ፍርድ እናቱን ወይ እሷን ወይ እሱን ከሁለት አንዳቼውን አሰናብታቼዋለሁ ማሪያምን በስማም ለዛውም የ3ልጆቼ አባት እኔ ሽንት ቤት አጥቤ በሰራሁት ቤት አረ ከባድ ነው የምናባቱ መፋታት ማሰናበት እንጅ በራሴ ንብረት እኩል ተካፍሎ እንደቃ አውጥቶ ሊጥለኝ ከዛ እሱ ህይወቱን በደስታ ሊኖር ማነህ የወደፊት ባሌ እንዳታስበው!
@melatbekale
@melatbekale 5 ай бұрын
ፎጣ ው የዛሬ አመት በጀርባሽ ልጅሽ አዝለሽ ያሳየኝ ፈጣሪ ሳይሽ እህቴን ነው ምትመስይኝ ደክማ እዳቺ ጀግና ናት አሁን እኔ ነኝ የምትባል ባለ ሀብት ናት ጅ ግን የለም ሳሀት አለፈ ለለውጥ ስትጦር እኛን ቦታ ቦታ ስታሲዘን የሱዋ እድሜ ግን ሄደ ሰብልዬ እዳትሸወጂ ልጅ በልጅነት የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭ ዘርሽን ተኪ❤❤❤❤❤❤
@mayunegethio
@mayunegethio 5 ай бұрын
የድመቶቹ ነገርስ😍 ሴቶችየ ቅድሚያ ለራሳችሁ ኑሩ ወድ አትመኑ አይይይይይ😢 እኔ ብሆን ወዱንም ሚስት ተብያዋንም ከቤቴ የማባርራቸው ሆ ቀልድ የለም የምን መግማማት ነው
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 5 ай бұрын
አለሀምዱሊላ የኔ ባላ ከኔ በላይ ለቤተሠቦቼ ቅርብ የሆ ከወድሞቼ ጋር ሼር አርጎ የሚኖር ባል ነዉ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 5 ай бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምርልሽ
@Semir71166
@Semir71166 5 ай бұрын
ወላሂ የኔም አላህ በሰላም ያገናኛ
@zadetube6112
@zadetube6112 5 ай бұрын
😢😢
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 5 ай бұрын
@@user-ji6mo8lh6h አሚን
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 5 ай бұрын
@@zadetube6112 ምነዉ
@user-oc1dy5cd8b
@user-oc1dy5cd8b 4 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ❤❤❤❤❤
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 5 ай бұрын
የተምቢ መሻላ ብያለው ከአይን ያውጣሽ የምር የውነት እየኖርሽነው ተባረኪ እኛንም አገር ገብተን ለመኖር ያብቃን አክባሪሽነኝ ልጅቷግን እኔ ምን እንደምላት አላውቅም ግራይገባኛል ፈጣሪ መላይበላቸው አንቺግን ❤❤❤❤❤
@promobile9759
@promobile9759 5 ай бұрын
እረልጅቷ የሞተችናት አታርግብኝ 9,አመት ሙሉ እደት ቤተሰብ ትርቃለች ምንም ብወልድለት ባሏቡሆን ወድነው ባዳነው ማን እደ ቤተሰብ የዘጠኝ ኙን አመት ብር ብበሉ ቤተሰብ አይቆጭም ነበር አላህ የተሻለ ይስጣት ያረብ
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m 5 ай бұрын
እኔ ብሆን ሁለታችንም አልኖርብትም ቤቱ እሳት ነው ምቅበት👊👊👊
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h 5 ай бұрын
አራ የችስ ካፈ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 5 ай бұрын
እረ ወደዛ ቄሮ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
​@@user-wm4dw4fu1hእና ደርባ ታግባው😂😂😂😂
@ababutu903
@ababutu903 5 ай бұрын
እኔም እደዛ ነው የማረገው ይሄ የሰው አውሬ ነው ድካሟን ታቃላችሁ የስደት እህቶቸ እዴት የሰው ፊት እደሚጠብሰን ያች የተደረበችዋ የሰው ሀገር ካየችው ለምን አልተረዳቻትም ክፉ በቃ
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 5 ай бұрын
እግሩን ሰብሬ የመጣዉ ይመጣል ወላሂ በአረብ አገረ ባገኚብላ የነገንደስታእየጠበቀቺ ጉዲይስራት
@HayathHyath
@HayathHyath 4 ай бұрын
ሴትን እሚስለቅስን ወድ አላህ በላ ያውርድባቸው ያረብ😢😢😢😢😢
@Abu447
@Abu447 5 ай бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን የለምለም ቤተሰብ እሰኪ ማነው የረመዳን ሀጅር የማያገኝ የአሏህን ቃል የሚያበረታታኝ በፕሮፋይሌ ይቀላቀለኝ ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛ እንደ ሰማይ ኮኮብ ያብራ👈
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b 5 ай бұрын
እደኔ ሀሳብ ተፋታ ከቤቷ እሚደርሳትን ተቀብላ ልጆቿን ያለ ሰቀቀን ታሳድግ 😢
@Nibe791
@Nibe791 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን የኔ ሀሳብ ሴትዮዋ የሶስት ልጆች እናት ከሆነይና ቡዙ አመት ስደት ከቆየይ እረፍዷል ከእንግዲህ ድካም ይሆንባታል እዛው እቤቷ ቊጭ ብላ በዱአም በጉልበትም ሁለተኛዋን ማባረር አለባት ቤቱን ለቃ መውጣት ያለባት ሁለተኛዋ ናት አቅም አለኝ ካለ እሷ. በቤቷ ትኑርበት ያችያዋን በውጭ ያስተዳዲር ምናይነቱ አረመኔ ነው ቤቱን ጦር ሜዳ ማድረግ የፈለገ በሸሪአ ህግ ትክሰሰው መላ ይሰጡዋታል እኔ ግን ከወንድየው በላይ ያበሳጨኝ ሁለተኛ የገባይው ናት እንደት ስደትን እያወቀይው እንደት እህቷን ትበድላለይ ሀራም በሁሉም ነገር ወላሂ የውመል ቂያማ እሳት ነው እሚሆንባቸው ሰው ዶሮ ቅጭላት ሁኗል ሀስቢየንአላህ ወኒእመል ወኪል በሰው ገንዘብ ተበጣሮ የስራውን ይስጠው አቅም አለኝ አላለም አቅም ቢኖረው ነው ሚስቱን ስደት የላካት ይህ ውሻ እውር ነው ልጆቹንኳ እማያስብ ይታዘቡኛል የማይል ደደብ
@zubedaa.4837
@zubedaa.4837 5 ай бұрын
ትፍጣው በሰላም ከልጆቻጋ ትኑር ኢጉም ልጆቺን አካቶ ነው የምያካፍላት ጊን ጥሩ ጠበቃ መያዝ አለባት
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 5 ай бұрын
ስት አይነት ድጋይ እረስ ሴት አለ እኔ 12 አመቴ ለቤተሰብ ስረዳ ነው የኖርኩት አላማ ባያሲዙኝም አልሀምዱ ሊላህ ባዳ ብሬን አልበላውም ገና ቤት ጀመርኩ ትዳር የጋራ ነውኮ ሆ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 5 ай бұрын
ልጇ ደግ አደረጋ ጎበዝ የኔ ልጅ እድግ ይባልልኝ ኡፍ ሁለተኛይቱስ አረ ገደል ትግባ በገዛ ቤቷ አረ አረ እሱንም ቤቱንም አቀጥዬነዉ አንጀቴን የመርሰዉ አኡዙቢላህ አንድንድ ወንዶች የስራችሁን በዚች አለም በዱኒያ ይስጠችሁ
@Eethioshorts55275
@Eethioshorts55275 5 ай бұрын
እኔ በሷ ቦታ ብሆን ምንም አልልም ከዝምታ ውጪ ምክንያቱም ለብዙ አመታት ርቄው ነው የኖርኩት ጥፋቱ የኔ ነው ወንድ ልጅ ያለሴት ለብዙ አመት መጠብቅ አይችሉም። ከሚዘሙት ማግባቱ ተመራጭ ነው ምክንያቱም አታግባ እያልኩ ብጨረጨር አንድ ቀን ዝሙት ላይ ቢወድቅ ወንጀለኛዋ እኔ ነኝ 2ኛ ይቺ ጂል ናት ምንም ተፈጠረ ምን ከቤተሰቧ መራቅ የለባትም ነበር ድሮም እናት አባትን የማይካድም የማይዘይር ሰው መጨረሻው ይህ ነው ይበላት!🙄
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 5 ай бұрын
Esa magebatun eco tekebelech gine beta masewotate ayichelem lehuletegnawu miset yerasan ayisetatem ende tadeya
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 5 ай бұрын
ምርጥ ኮመንት የኔምሀሳብነው
@mahifashion1267
@mahifashion1267 23 күн бұрын
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الوالدُ أَوْسَطُ أبوابِ الجنةِ﴾ “ወላጆች የጀነት መግቢያ መንገዶች ናቸው።” ❤
@MakeyaSaraj-kp2zw
@MakeyaSaraj-kp2zw 5 ай бұрын
የተቢ የኔእህት መልካም ሴትነሽ የኔዉድ የማታ እጀራ ይስጥሽ ምክርሽ ወላሂ ጠብአይልም❤❤❤
@MESERET-g90
@MESERET-g90 5 ай бұрын
እንደዚ አይነት ከገጠመኝ ፈጣሪ የጠብቀን madam ቅመሞች ወቶ ከማቅረት ፈጣሪ ይጠብቅን❤❤❤
@user-hs2xk8ev8b
@user-hs2xk8ev8b 5 ай бұрын
Amen
@mesi9711
@mesi9711 4 ай бұрын
አሜን
@AjmanGuaoa
@AjmanGuaoa 5 ай бұрын
ዉዴ ጎመኖቹን ከሲር ከሲር አርግፊለቸው መሸ አለህ ደስ ይለል እንደይበለሹብሽ
@ggf1995
@ggf1995 4 ай бұрын
እኔ ግን እየተሰቃየሁ በሰው ሀገር ለባሌ አንድ ብር አልሰጥም ምክንያቱም አግብቼ አይቼዋለሁ የተፋታሁትም በብር ምክንያት ነው ስለማልሰጥ ሴቶችዬ እባካቻሁ አታግቡ አልልም ግን ብር አትስጡ ብትፋቱ ይሻላችሆል ብር የሚጠይቅ ወን አይሆናችሁም
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 5 ай бұрын
ላሀወላ ወለ ቅወተኢላ ቢላ በጣም ተመሰጫ ሰማሁሽ ፈራሁኝ የራሴን ሂወት 😭በጣም ያማል ወላሂ ከባድ ነወ ተፈታ ሊጆቹን ብታሳድግ ነወ ቤቱን ተካፍላ አረ አኡዙቢላህ😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ ሁብ 4:49
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 5 ай бұрын
አነችጌን በጠም ተሰዝዘኜለሽ በረመደን የሰቀልሽዉ ፎሩፍይል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
@@hamdkhan2777 ዉድ ደሚሪኝ ሁብ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
​@@hamdkhan2777ይገርማል.የኛነገር አገኘነው ጋርማናፈስ የሚገደፍና የማይገደፍ ለይተንየማናቅ ነን
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 5 ай бұрын
የተቢ የኛ ጂግና ዋውውው ያምራል ቤቱ የጤና ቤት ይሁን ጉድ የመጀመሪያ ሚስቱ አሣዘነችኝ😢😢😢😢
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 5 ай бұрын
እኔም የ3 አመት ደሞዝ ልኬ አንድ ልጅ አለችን አሁን አግብቶ ወልዶ ተነገረኝ ምንም አላልኩም አሁን አራት አመት ሰርቼ እራሴን ችያለሁ እኔ ልበቀለዉ ሁሉ ነበር ግን ለልጄ ስልተዉኩ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበቀልልሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 5 ай бұрын
ፈጥሪ ስጭው ግን አይዞን
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 5 ай бұрын
የኔ ጠንካራ አግዚአብሔር ይበቀለዋል ልሱ ሲጨው አግዚአብሔር ሃይል ብርታት ይሁነሽ 🥰
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 5 ай бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ አንድልጂ አለኝ የሁለት አምት ደምውዝ ይዞ ሌላ ሚስት አገባበት እኔም ከሱ ተፋታሁ አሁን እንደአድስ መኖር ከጀመርኩ ሳስት አመቴ ነው በጣም ተለውጫለሁ ልጀም አድጎልኛል አልሃምዱሊላህ በቀልን በፊት አስብ ነበር አሁን ግን ትቸዋለሁ እሱ ባይበድለኝ አልቀየርም ነበር
@user-kw1fj9vp9z
@user-kw1fj9vp9z 23 күн бұрын
ወንዶቹ ተለክፈዋል
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 ай бұрын
የኔ ጅግና ለሙየ ሰለ አባትና አናት ምክርሽን ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 4 ай бұрын
አህሌን ጄግኒት የምር እዴት እዴምወድሽ ለስራ ያለሽ ክብር❤ ዉስጤ ነዉ በዛ ላይ ለስዴተኞች ስንቱን አስተማርሽን እኛ ጌን መስሚያችን ጥጥ ሆኖ የሄዉ በተደጋጋሚ እናጠፋለን ❤ትክክል ከቤተሰብ ርቆ ባባልን ተከትሎ መሄድ ስህትትትት ነዉ ኤንማር ሁሉም በቤተሰቤ ነዉ ሚያምረዉ ወንድ እና ባዳ ከሌለሽ የለሽም ሁሉም ያስጠላል ያለ ቤተሰብ ቤተሰብ ያየዉን ነዉ ሚናገረዉ የማዬጠቅመንን ሰዉ ነዉ አይሆንም የሚሉት አለቀ እኛ ግን የጎዱን ይመስለናል ቤተሰብኮ ባንሰጣቼዉ እኳ መልካም ንግግራችን ምግባቼዉ ነዉ ያስዴስታቼዋል ይረጋጋሉ ❤ጭርራሽ ዘጠኝ አመት ቤተሰብ ሳጠይቅ አኡዙ ቢላህ የሄስ የቤተሰቦቻ እርግማን ነዉ ምንም ማለት አልችልም አሏህ ያበርታት እፍፍፍፍ
@user-mj6uq8uf7z
@user-mj6uq8uf7z 5 ай бұрын
በሰራቸው በለፋችበት ቤት መኖር ያለባት እሰዋ ነች ምክንያቱም የለፋችበት የደከመችበት ነው
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 5 ай бұрын
ዋው ሶፋሽን ቀየርሽው ያምራል ያኛው ትልቅነበር
@edlawitbelie
@edlawitbelie 5 ай бұрын
ውድ የሀገር ልጆች እመቤታችን ከዚህ ከሰው ሀገር አውጥታ የተባረከ እንጀራ ትስጠን ውዶችዬ የስደት እህቶቸ በርቱ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 5 ай бұрын
አሜን ❤️
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 5 ай бұрын
እደኔ ከወነ አብረው ይኑሩ አልልም ያው የደከመችበት ስለወነ ቤቱ ተሽጦ ይካፈሉና አነስ ያለ ቦታ ገዝታ ልጆቻን ይዛ ትኑር አለበለዝያ ግን ዘመኑ የከፋ ነው ሁለተኛ ሚስት ተብየዋ ልጆቻን በመርዝ እዳትጨርስባት እፈራለው መስማማት ከሌለ መፋታት ግድ ነው
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 5 ай бұрын
የትንቢ ጅግና ነሽ በሀይማኖት ተሸፍነዉ የሚለፈልፉትን አህዮች አትስሚ 🙏አንቺ ጅግና ሴት ነሽ 🙏
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 5 ай бұрын
በጣምነዉ የሚያሳዝነዉ ሲቶቹን የሚበድል ባል ፈጣራ ይፍረድ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@-rm4pu
@-rm4pu 5 ай бұрын
እዚህ ጋር ነገሩ ቢያሳዝንም ባሏ ትክክልነው ዝሙት ከመስራት በሀላል ማግባት ይሻላል እሱም ግን ቤቷን ማካፈል ግደታ አለበት ሊላም ንብረት ካላት ተመልሳ ከምትሄድ መጀመሪያ ቤቷን የምታገኝበትን መንገድ ታመቻች እህቶች ቤት ከሰራችሁ ባለትዲር ከሆናችሁ ለመስሪያ ትንሽ ብር ከያዛችሁ ሀገር ግቡ አላህ የተሻለውን ነገር ይስጥሽ እራስሽን ጠብቂ ጠካራሁኒ ሳይሆነበር መጠቀቅ ኒካሽን ሳታስወርጂ ደግሞ ደግመሽ እደትሄጂ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 5 ай бұрын
ለሙዬ ከባድ ነው ከምርአለማበዷ እራሱ ጀግናናት እግዚአብሔር ደሞ እግዚአብሔር ያየናል እግዚአብሔር ይረዳታል ልብ እና ኩላሌት የሚመረምር ጌታ ጣልቃ ይግባ ፍርድ ይስጣታ ጌታ
@fafiethiotub6804
@fafiethiotub6804 5 ай бұрын
ሲጀመር ለኢትዮ ወንድ ሁለተኛ እዳገባ አይፈቀድም እስልምናን አታሰድቡ ሁለቱንም እኩል ማስተዳደር ከቻለ ነዉ እንደገባ የተፈቀደለት
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 4 ай бұрын
በሙሢሊሞች ከ 2 እሥ ከ 4 ሁነዉ መቀመጥ ይፈቀዳል አሉ ድሞምአይቻለሁበተዋህዶ ሀይማኖት ግን አድ ወዴ ለአድ እሤት ነዉ ነዉ የሚፈቀደዉ ተዋህዶየ🙏🙏
@rahelbaharu4665
@rahelbaharu4665 4 ай бұрын
❤ለሙዬ እግዚአብሔርን አመምላክ በልጀ የባረክሽ
@ይቅርታ-ሠ8ተ
@ይቅርታ-ሠ8ተ 4 ай бұрын
❤ሠላም ውዶዬ❤❤ ሀገሬ ሊገባነው መልካም መኞት ተመኙልኝ ፈጣሪ ዳግም ወደ ስደት እንዳልመለስ በጣም አብዛች አፍራለሁ ገና ሳልገባ ምን ይሆን የመስራው ብየ ባስቢ ምን አላገኘም መጀመሪያ እ ❤❤ ሀገሬ ለገባነው መልካም መኞት ተመኙልኝ ፈጣሪ ዳግም ወደ ስደት እንዳልመለስ በጣም አብዛች አፍራለሁ ገና ሳልገባ ምን ይሆን የመሰራው ብያ ያሳስበኛል አይይይ እኔ ነገር🥺🥺
@fafiEmuluqman
@fafiEmuluqman 5 ай бұрын
የተንቢ በአላህ አበድሪያትና ቤቷን ተካፍላ ባዶ ቦታ ትግዛና ልጆቿን ለቤተሰብ ሰታ ትሂድና ትስራ እንዳዉም ከሄደች ከድሮዉ የበለጠ ጠንካራ ነው ምትሆነው ቤቷን ከልጆቿጋር ትሰራለች እንኳን እሱ ነብያችንም አንቤት አላስቀመጡም አቅም ካለዉ ያችን ሌላቤት ያኑራት ድፍረቱ እንዴት ሁለት ሚሶት አንድቤት ያስቀምጣል
@zarthoonzarthoon3190
@zarthoonzarthoon3190 5 ай бұрын
የሁለተኛ ሚስቱን ተከራይቶ ያስቀምጣት ምክንያቱም የመጀመሪያዋ በጣም ለፍታለች ድካሙን አቀዋለው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 5 ай бұрын
🤣🤣አይይ እሱ ኡለታችንም አስተዳድራለው ያለው እኮ በ መጀመሪያ ሚስት ንብረት ግንዘብ ነው 🤣ግንዘብዋን ሲጭርስ ውጭ አላት ደካማ 😔መኦንዋን ማንም ከ ጎንዋ እንደሌላት ስላውቀ 😔
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
ለሚዬእኳንሰላምመጣሺልን እህትቼ እባካችሁን ከቤተሰቦቻችሁ አትራቁ ባዳባዳነው የኔከርታታ ስትከራትኑራበሰውቤት 😢😢😢ሄዳሜመቀመጫአጣይ አዬየኛስቃይ ምንምክፉቢሆኑከቤተሰቦቻችሁአትራቁ ደሞባልአስቀምጣችሁየመጣቼሁ እህቶች ጥንቃቄአድርጉ እነበዚህታሪክተቃጠልኩ ማሪያምን ጎበዝከሰራውቤትሄዳጥልቅ እዲህነውሲረዝቅ እኔብሆንከተቀመጠችበትየፈላውሀ ነበርእምደፋባት አፈርመሪትያስበላትና
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 5 ай бұрын
ያረቢ የአላህ የራሳችን ቤት ኑሮ ስጠን አሳካልን ለሙ ታድለሽ ቤትሽ ግቢሽ ሲምር ማአሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን የሰው ዘር በሙሉ በመላው አለም ያላችሁ ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
@ZenuGersw-co8en
@ZenuGersw-co8en 4 ай бұрын
ከዚህ በሃላ ማድረግ ያለበት በንሠሀ ፊት በመሆን አርፋአ መቀመጥ ነው ምክኒያትም ፍቺዪ አይፈቀድም በጸሎት መበርታት እናአ በጸባይይ መኖር ነው። ጸሚጸልይ ሠው ከመልካም ነገርአይጎልም ደግሞም አንድ ቀን ይቀየር ይሆናል ። የማይመች ነገር ቢኖርም ግን ልብን በፈጣሪዪ ማበርታት የተሻለ ነው እናም እህቴ ሆይ ባልሽ ምንም ይሁን ምንም መጀመሪያአ ነበር ቀይ መብራት ማብራት ያለብሽ አሁን ግን አይፈቀድም ከነድክመቱው እሥከሞት መውደድ ነው ያለብሽ ይሄን ነው የምልሽ እህቴ❤❤❤❤❤
@user-tx3qg2bb1l
@user-tx3qg2bb1l 3 ай бұрын
እህቴ በጣም ከባድ ነው ማን ይታመናል ስደት ያለን እህቶቸ አላህ ይጠብቀን ተፈታ ልጆቻን ታሳድግ እሱ የስራውን አላህ ይሰጠዋል
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 4 ай бұрын
እኔ ተፋትቼ እየኖርኩነው ስለዚሕ ቤቷን ተካፍላ ልጆቿን ይዛትቀመጥ ተፋታ አላሕ አላት
@madinahuseen3202
@madinahuseen3202 4 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ለምን ትወጣለች በለፋችበት ቤት እሡ እየሠራ ሁለቱንም ያኑርራቸዉ ያችን አከራይቱ ይችም እቤቱ
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 5 ай бұрын
ቆሜ መቅረቴ ለዚህ ነው እኮ ያስጠሉኝኝ እኔ አላህ ይርዳሺ እህታችን ቤት የሰራ ነው የሚያውቀው ድካሙን 😢😢😢
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 4 ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ልጂነሺ ለሙ
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውደ እህታችን ሰላምሽ ብዝት ይበል 🥰 እውነትሽ ነዉ እህቴ ቤተሰብን የመሰለ ምንም የለም ይሄ የኔ ተረክ ነዉ ምንም ሰይቀናስ 😢😢😢
@user-ml8sd5do7r
@user-ml8sd5do7r 4 ай бұрын
በወዶች የተነሳ ሀይማኖቲ ጋር እየተጋልኩ ነው ምክኔቱም ወዶች እየተጫወቱብን ያሉት ይፈቀዳን የሚል ፈተዋ ገደል አሰገባን አላህ ይርዳሽ እህቲ
@Mebratselemun
@Mebratselemun 5 ай бұрын
ትክክል ነው ማን እንደ ወላጅ የምትሉ የንየ ጅግና ስወድሽ💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍
@user-xe3dq4po8r
@user-xe3dq4po8r 4 ай бұрын
Masha allah ebatsh seyamerr
@shudiya1658
@shudiya1658 4 ай бұрын
ውዴ እደሸርያው ከሆን እሳየለፋችበት እሱ የመካፈል መብት የለውም ሙሉ ንብረታ የሳነው ብትፋታም ባትፋታም እሳ እስካፈራቹ ድረስ የሳ ብቻ ነው 🥰🥰🥰🙏🙏
@MdKashim-xx2qm
@MdKashim-xx2qm 5 ай бұрын
አቦ ጀግና ነሽ እዳንች መሆን ነው የምፈልገው
@senai974
@senai974 4 ай бұрын
ከሶፋ ፍልፊት ያለዉ ብፌ አያምርም ለሚ ምርጫሽ አሖነ ግን ይመችሽ የሳሎኑን ዉበት አባላሸብሽ የእዉት እግዚአብሔር የበረከት ልጆች የሚፈንጩበት ይሑን ጀግና ነሽ ❤
@Mame-c7d
@Mame-c7d 4 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን እደኔ እደኔ ትተው ልጆቿን ይዛ ብትወጣ ደስይለኛን ለምን ለሂወቷ ያሰጋን ሁሉም የጁን ያገኛን
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 5 ай бұрын
ለሚዬ ትክክል ነሽ የልቤነው የተናገርሽው አዳዲሴቶች ወዲንብቻ አቀው ወላጆቻቸውን ይረሳሉ ስለዚህ ደግአረጎቸው እኔደክሜለሁ ብዙ ግዜ እናገራለሁ አይሰሙም
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 5 ай бұрын
ብልጥ ትሁን በመነጫነጭ ምንም አታመጣም ለሁለቱም ጥሩ ትሁን ቢፋታ የምትከሥረው እራሳ ናት ከአሥተዳደራቸው ምን ቸገራት ደግሞ ደጋግሞ ያግባ እኔ ብሆን ወላሂ ደግሞ እንዲያገባ ገፋፋዋለሁኝ ምክንያቱም በሶ ላይ ሲያገባባት የሚሰማት ሥሜት እንድታየው ደግሞም በሱ ሥም የሆነን ብት ቤቴ ቤቴ ብትል ምንም አታመጣም ብቻ አብሽሪ አላህ የፃፈልሽን ህይወት ነው የምትኖሪው እና ሰብሪ አሰብሩ ጀሚል ነውና አይዞሽ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 5 ай бұрын
የኔውድ ሰብሪ ማለትሽ ጥሩ ግን ሶስተኛ ይጨምር ትያለሽእደክክክክ
@heyatmi
@heyatmi 7 сағат бұрын
አዬ እንግዲ እህቶች አትማረሩ ወይ ባል ወይ ስደት ብርርር ነይ ሲላት ማ ተዘፍዘፊ አላት መብቱ ነው ነይ ሲላት አሻፈረኝ ካለች እና ምን ሊያረጋት ነው ለሱ ሀላሉ ነው ዙሙት ላይ ከሚወድቅ 234ተኛም ይደርብ ሙስተሂልልል
@aminataminat766
@aminataminat766 5 ай бұрын
ሁሉም ባል አድ አይነት አደለም ገባሽ ሁሉም እናትና አባት አድ አደለም እያለቀሱ እያየን ነዉ እናትና አባት እየበላባቸዉ የማለቁስት ምን እናርግ እንክሰስ ወይ እያሉ ባልም እናትም አባትም እሚሆን ባል አለ ምሳለ አባትሽ አደት ነዉ ለናትሽ እናትሽ አባትሽ ላይ ሙሉ እምነት የላትም ማለት ነዉ በጣም አካብጅ ነሽ ሲበዛ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 5 ай бұрын
ሁሉም ሰውበትዳሩ ጥር ጣሬእድኖርበት እየተደረገነው እናባልም የሌላቸው የሰው ባልእየቀሙነው በገዘብ እየገዙ እኛእኮ ተቸገርን እኛባለትዳሮች ብርአንልክም ስንል ላጤወች እኛ አለሁልህ ብለውላፍ ጉድእኮነው ኧረምንይሻለናል😢
@aviya5907
@aviya5907 4 ай бұрын
ባልን እንደ መልአክ ማየትም ጥሩ አይደለም ሴት ልጅ ብልህ ናት ትዳሯን ማዳንትችላልች ይህ ሃሳብ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ አይሆንም ለነሱ ፀሩ እራሱ የሃይማኖታቸው ችግር ነው ​@@Aminat-nv3cu
@saeedalderei5413
@saeedalderei5413 5 ай бұрын
ጎበዝ የተቢ ስወድሽ ጀግና
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 ай бұрын
ቤትሽ ጊብሽ ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልሽ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 5 ай бұрын
በሰዉ መፍረድ ጥሩ አይደለም ግን የመጀመሪያይቱ ልክ ሀገር እንደገበች ሁለተኛ ሚስት ተብዬዋን ከቤቷ መባረር ነባረበት በይ ነኝ ያም ሆኖ ግን አሁንም ሁለቱንም መባረር ትችላለች ከፈለገ ተከረይቶ የኑራት ሁለተኛዋን ከልፈለገ ገደል ይግባ በህግ አስጣይቃ መባረር አለባት በይ ነኝ አስታግፊሩላህ በስ ወላ ወንዶች ቀፎ ራስ ሆነዋል
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 5 ай бұрын
ወይኔ የተቢ ግቢሽ ሲምር ምኞቴ እንዳቺነው ፈጣሪ ያሣካልኝ
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 5 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ለሚ
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 63 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 152 М.
እቃ ከነ ዋጋዉ ሁለት መቶ ሺ ብር ዶላር የዋጋ ጭማሪ
8:35
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН