ደስ የሚል ቀን 10አመት ትውስታ ምርቃት በምርቃት አሚን በሉ

  Рет қаралды 188,207

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

3 ай бұрын

Пікірлер: 2 300
@HeluTube940
@HeluTube940 3 ай бұрын
የሴቱ ስራ አይቀር የወንዱ ስራ አይቀር የኔ አምበሳ የሁሉ ተምሳሌት❤❤❤👍👍
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 3 ай бұрын
በትክክል
@adan1376
@adan1376 3 ай бұрын
ትክክል
@FwetDwd-rl8re
@FwetDwd-rl8re 3 ай бұрын
🥰🥰🥰
@balynshyoutube-kv5fp
@balynshyoutube-kv5fp 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@balynshyoutube-kv5fp
@balynshyoutube-kv5fp 3 ай бұрын
tkkkk naw abrsh❤❤❤❤ jgn nash yatnb
@WiaTube770
@WiaTube770 3 ай бұрын
የስደት ሴቶች ከለሙ ተማሩ ብር ለማንም አታቅምሱ ለራሳችሁ ሁኑ 😢❤
@user-kb6gw3qr1d
@user-kb6gw3qr1d 3 ай бұрын
አወ
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 3 ай бұрын
በጣም ወላሂ ይችን ልጅ ሳይ energy ይቀሰቀሳል የስራ ፍላጎቴ እህታችን እናመሰግናለን ጠንካራ አሚን ያርብ
@user-mh6ut5vk6q
@user-mh6ut5vk6q 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@tehaymulatu8775
@tehaymulatu8775 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤​@@user-kb6gw3qr1d
@aberashdegela9599
@aberashdegela9599 3 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@hayatsid71
@hayatsid71 3 ай бұрын
የሴት ጀግና ማነው እደኔ ለምለምዬ የማደንቃት በላይክ❤
@hanahana602
@hanahana602 3 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 2 ай бұрын
የአላህ ቦታውሲያምር ማሻአላህ አሚንን ለምለምየ ለአችምአላህ ቀጥተኛውንመገድይምራሺ የኔሴት
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 3 ай бұрын
ለሙየ ሁለገብ ጀግና ሴት ነች የሚል ብቻ❤👍👍 ቦታዉ ደስ ሲል
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 3 ай бұрын
ለሙ ጀግና ነች የሴት ጀግና የምትሉ የምትወዶት እስኪ ማርያምን በጣም ነው የምወዳት አብሶ ጥንካሬዋን ስራ አመርጥም ለሰዎች ጥንካሬን ታሳያለች የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ለኛም አይዟችሁልኝ የኔ ጀግና እህቶቼ ❤👍👈
@meram123
@meram123 3 ай бұрын
በጣም ጀግና
@user-py6rw9ru1b
@user-py6rw9ru1b 3 ай бұрын
Amen /3/ betem jagnaa NAT👍👍♥️❤️✅💐
@nasriajaini877
@nasriajaini877 3 ай бұрын
በጣም ጀግናናት
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 3 ай бұрын
በጣም ጠካራ ሤትነሽ የምር
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 3 ай бұрын
በትክክል
@KimmeYouTube
@KimmeYouTube 3 ай бұрын
ይችን እምታነቡ በሙሉ አለህ ከእረጀም እርሜ ከጤናጋየእረፍትእንጀራይስጣችሂአሚንበሉ
@Miheret-ns3gz
@Miheret-ns3gz 2 ай бұрын
አሜን አንቺንም ፈጣሪ ይጣብቅሽ
@user-vx4rb4gg5v
@user-vx4rb4gg5v 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@KimmeYouTube
@KimmeYouTube 2 ай бұрын
@@Miheret-ns3gz ሁላችንንምማሬ
@LemiwwwgWube-lu3zj
@LemiwwwgWube-lu3zj 3 ай бұрын
አሜን ኡፍ ምርቃትሽ ደስ ሲል የኔ እናት አሜን አሜን አሜን የረፍት እንጀራ ይስጠን ፈጣሪ
@HaymiTube138
@HaymiTube138 3 ай бұрын
የስደት እህቶቼ እንደለምለም ስኬታማ ያርጋችሁ❤❤🎉
@maqaram8997
@maqaram8997 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 2 ай бұрын
ameeen❤❤❤❤Heluye
@alamgir481
@alamgir481 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ ወላሂ ማሻአላህ ለዱአሽ አላሁመ አሚን እኛንም የርፈት እጀራ ይስጠን ያረብ😢😢😢😢😢😢
@Fafi26
@Fafi26 3 ай бұрын
ወላሂ ድክም ብሎኛል የሰደት ሂወት ስልችት ያለው ማነው ግን እደኔ😢 ለምዬ አሚን
@asne3025
@asne3025 3 ай бұрын
እኔ
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z 2 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 2 ай бұрын
እኔ wude😢😢😢😢😢 uffffff
@EtaEndise
@EtaEndise 3 ай бұрын
6 አመት ልፋቴ ተክጄ ገደል ብከቶኝም ገና አልመሸም ምላርግ?😢😢😢😢😢 ጌታ መልካም ነዉ ከጤናም ከገንዘብም ባዶ ሆኛለሁ ለምለምዬ ግን ወደ ጤናዬ ልመለስ እንጅ አልመሸም ለልጅ ልጅ ምታወርሽቤት ቅርስ ይሁንልሽ ሁለም ስከታማ ሁኝ ተከናወኝ ❤❤❤
@birtukan7265
@birtukan7265 3 ай бұрын
_አይዞሽ የኔ ከርታታ ከምን ጤናሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ ከዛ ትሰሪያለሽ ሰው የደረሰበት ትደርሻለሽ አይዞሽ በርች❤❤_
@HayathHyath
@HayathHyath 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አችብቻ አይደለሽም እኔም ትዳር የሆናል ብየ ለፍቸ የ6አመት በላብኝ እደገና ሀብየጀመርኩ😢😢
@tube2341
@tube2341 3 ай бұрын
የኔ ውድ ገንዘብ ጠፊነው ነገ ይገኛል አብሽሪ ጠከር በይ ያለፈው ን ረሥተሽ ወደፊት መጓዝነው ❤❤
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 3 ай бұрын
አብሽሪ ውደ ያልተካደ የለም እኔምወድሜ 7 አመት ክዶኛል😢😢😢😢😢😢
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 3 ай бұрын
አይዞን እናት አንቺ ብቻ ጤና ይኖርሽ ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል ነገ ሰርተሽ ታገኝዋለሽ ገንዘብሽን የበላሽ ሰው አይጠቅመውም እመኝኝ በቀል የ እግዚአብሔር ነው ለጌታ ስጭ. እና ስራሽን ስሪ ሁላችሁም የተካዳቹ ለፈጣሪ ስጡት
@Sariy177
@Sariy177 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@MuluyeAbay
@MuluyeAbay 3 ай бұрын
Ameen 3 anchii malkam seet inda afiish yaargilin
@AlmazTube-ns5qp
@AlmazTube-ns5qp 3 ай бұрын
Amen amen amen
@tmareshomeya4217
@tmareshomeya4217 3 ай бұрын
ረረ​@@AlmazTube-ns5qp
@GhjjjFhjjj-lv9uw
@GhjjjFhjjj-lv9uw 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@njahn1676
@njahn1676 3 ай бұрын
اميييين🤲🤲🤲
@afiyatube6273
@afiyatube6273 3 ай бұрын
እቺን ኮምንት ያምታንቡ ሁሉ አላህ ከድግተኛ አድጋ ያጥብቃችሁ አሜን ብሉ👍👍👍👍
@user-kx8cx9lk1h
@user-kx8cx9lk1h 3 ай бұрын
አሚን
@AlmazTube-ns5qp
@AlmazTube-ns5qp 3 ай бұрын
Amen amen amen
@user-yz5xo9yh9y
@user-yz5xo9yh9y 3 ай бұрын
አሜንንን
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hayatmuhammad3771
@hayatmuhammad3771 3 ай бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ
@appseth8007
@appseth8007 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ በጣም ያምራል ግቢሸ
@mulutafara9384
@mulutafara9384 3 ай бұрын
አሜንከልብነዉ አሜንያልኩሺ እህቴ ተባረኪ
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 3 ай бұрын
የኔ እንቁ እኔም ሲጀመር ጀምሮ ነው የማይሽ ስድስት አመት ሆኖኛል ሳውዲ እናም ገዘቤን ለማንም አባክኔ አላውቅም ለቤተሰቦቼ አዳዴ ከማገዝ ውጭ ምክንያቱም እዳቺ ጠንካራ መሆን ነው የምፈልገው እናም የድግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅሽ አማኑኤል የእኔ እቁ ማሪያምን ከማንም ጋር አላወዳድርሽም ከሶሻል ሚዲያ የኔ ጀግናዬ ኑሪልኝ እማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 3 ай бұрын
አንችም በጣም ጎበዝ ነሽ እህት በርች🎉🎉
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 3 ай бұрын
እንዳዛሬ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አይቸሽ አላውቅም ነበር ጠካራ ሴት እኛንም የሠው ቤት በቃ ብሎ በሀገራችን በለፋንበት ቤት ያኑረን ያረብ
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merinatube6287
@merinatube6287 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሙዬ ምርቃትሽ ይድረሰን ለኛ በስደት ለደከምነዉ ፈጣሪ የማያልቅ እጀራ ይስጠን❤❤❤
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 2 ай бұрын
አሚን ያረብ ሲያምር ማሻላህ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 3 ай бұрын
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል እስቲ አብረታቱኝ
@user-dd9ds3se4f
@user-dd9ds3se4f 3 ай бұрын
abeshir enlha mean
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 3 ай бұрын
አይዞን እኔም በጣምከፍቶኛል ሳለቅስነውየቆየሁት
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 3 ай бұрын
ዋው ለሙ ሲአምር አርጓደው በተለይ ጎመን ስወድ በርች የኛ ጀግና ሳሩ ግን ሲአድግ እርዝሙን ነገር ይፈጥራል አሉ 😂ስሙን ስለማልወደው አልጠራም በተርፈ በርችልኝ
@HabtamKindu
@HabtamKindu 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ😍😘❤
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 3 ай бұрын
አዞሺ
@user-vf8ne8tt1b
@user-vf8ne8tt1b 3 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል ያምራል እኛም ለዚ ያብቃን አሚን ለምርቃትሽ እህቴ
@hayatyoutube1802
@hayatyoutube1802 2 ай бұрын
አሚን የኔ እህት
@user-ju8kh6ec2l
@user-ju8kh6ec2l 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክሽ ይጠብቅሽ ክፉ ነገር አግኝሽ ለዘላለም ኑሪልኝ ተባረኪ የሚባረክ ይባረካል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weynuo
@weynuo 3 ай бұрын
አኔቼ ጀግና ሴት ❤እኛም የእረፍት እጀራ ይስጠን ይህ ህይወት ዘወትር ህልሜ ነዉ😢
@abebateklemariam3033
@abebateklemariam3033 3 ай бұрын
ኣሜን
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 ай бұрын
አረታይ ለሙ ልስራበት ታይ ለኔም እያዘንሽ 😢😢😢አሜን አሜን አሜን እመብርሃን የረፍት እጀራ ትስጥን የምር እኔ የስደት ምርር ብሎኛል ግን ደሞ እዳልገባ ያገር ሰላም የለ 😢😢
@user-de2gn9nv7n
@user-de2gn9nv7n 3 ай бұрын
ሁላቺነን 😢
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 3 ай бұрын
ልክ እዴኔ ብቻ ደህና እንሁን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
ሀገር ላይ ሰላም የጠፋው ለአንቺ ብቻ ነው? እዚያ የሚኖረውስ መቶ ሰላሳ ሚሊዬን ህዝብ?
@yeshiyeshi3471
@yeshiyeshi3471 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ብለናል ❤
@milonbd6824
@milonbd6824 2 ай бұрын
አሚን የኔ እህት❤❤❤❤
@woyintube617
@woyintube617 3 ай бұрын
ከሀገረችዉ የወጣችዉ❤ ሁሉ ወደ ሀገረችዉ በሰላም እመቤቴ ትማልሳችዉ ሀሰበችዉ ይሙለላችዉ አሜን🙏
@netsanettube9580
@netsanettube9580 3 ай бұрын
❤❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meselechgugsa8141
@meselechgugsa8141 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jf8ct9iz9v
@user-jf8ct9iz9v 3 ай бұрын
አሜን(3)
@Mereleya-kw8th
@Mereleya-kw8th 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merimtube5408
@merimtube5408 3 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ እደኔ በመዳቤት ስልችን ምርር ያላችሁ ፈጣሪ የረፍት እጀራ ይስጠን የምር ስደት ምርር ብሎኛል የሀገሬልጆች በቅንነት አበታቱ ኝ እስኪ አሜን ለሙየ የምር ስደት ሰለቸኝ የሀገርም ሠላም ጠፋ 😭😭😭
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 3 ай бұрын
አይዞሽ እህት ሁሉም ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ቀን አለዉ❤
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 3 ай бұрын
አሚን አሚን
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 3 ай бұрын
አሜን ኣሜን አሜን የእረፍት እንጀራ ይስጠን 😢😢
@LobabaAhmad
@LobabaAhmad 3 ай бұрын
አርገናል
@user-me4tv1oe1z
@user-me4tv1oe1z 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ እናት ዋውውው በጣም ነው ሚያምረው ደስ ሲል❤❤❤❤😢
@mmshwatube7234
@mmshwatube7234 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ለምየ ለኛም ያሳካልን ከሚን አሚን
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 3 ай бұрын
አሜንንን ለምዬ አርዝም እድሜና ጤና ይስጥሽ 🎉እንኩዋን ለዚ እግዚአብሔር አበቃሽ ያንች ደስታ ለኛም ነው ተባረኪ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
የኔ ጀግና የሴት ተምሳሌት ነሽ የምትሉ ለሙዬ❤❤❤
@KalenYdnglelege
@KalenYdnglelege 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-xx7fk7zp9c
@user-xx7fk7zp9c 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባሪክ ተባሪክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadaahmad-qi1wv
@sadaahmad-qi1wv 3 ай бұрын
የተቡ ፍቅር ማነዉ እደኔ እሚወዳት❤❤❤
@AleykaMohammed-sn4vu
@AleykaMohammed-sn4vu 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ምውደው ቂጣ በጎመን ውዴ ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ የመጀመርያ ምግቤ ነው እሱ ብቻ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 3 ай бұрын
🤲🤲🤲 አሚን አሚን አሚን ያረብ ለሙ ያልሽው ሁሉ ሙሉ ይሁንልን ያረብ ❤❤❤
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 2 ай бұрын
አሚን የኔ እህት❤
@hdhdhdhdh3858
@hdhdhdhdh3858 3 ай бұрын
አሚንንንን ሰልችቶኛል ዛሬስ ስደት ይሄው 13 አመቴ ልጅ ሁሉ ችየ የሚውልድ ሁሉ አይመስለኝም ደክሞኛል😢
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራን ይስጥሽ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 ай бұрын
ለሙዬ ታድለሽ ጎበዝ @ ጀግኒት ! የሴቶች ተምሳሌት ! ዋው ሲያምር ግቢሽ ዘመንሽ ይባረክ !🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️💪🙌🏻😍
@S-G.19
@S-G.19 2 ай бұрын
Amen!!! Tebareki abo!
@UpsiTw
@UpsiTw 2 ай бұрын
ወላሂ ይሄ ኑሮ ናፍቆኛል እንደዚህ ያማረ ቤትና ያማረ ግቢ
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube 3 ай бұрын
ምን ችግር አለው ፋኖ ቢል ፋኖ እኮ የሀገር መከታ ነው ለሙየ የሠውልጅ ታሞ እንጅ ፈርቶ አይሞትም ፋኖ ሠላለ ምንም የሚፈጠር የለም የኔ ንግስት
@user-iy9br8mv4w
@user-iy9br8mv4w 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-cf6is3yx7t
@user-cf6is3yx7t 3 ай бұрын
ፋኖ ሌባ ነው አራጅ ነው ያርዱኛል ብሎ ነው ፋኖ ሀገር አፍራሽ ነው የሙስሊም ጠላት
@fiki230
@fiki230 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ እናመሰግናለን ኑሪልን አንቺ የስደተኞች ብርታት የሆንሽ ልጅ❤❤❤
@user-dt2kr9bo1w
@user-dt2kr9bo1w 2 ай бұрын
አሚን አሚን🎉🎉🎉🎉🎉
@DubaiUea-ov4eo
@DubaiUea-ov4eo 2 ай бұрын
amen amen ❤❤❤🎉🎉 yene Regina set shi amen nuribet edimeshi regime yihun
@user-qt9pq8jz9y
@user-qt9pq8jz9y 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ለሚ በጣም ያምራል ግቢሽ የጤና መኖሪያ ያድርግልሽ የምትወልጅበት እምትደሰችበት ያድርግልሽ የሴት በላይ ብየሻለሁ❤❤
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 2 ай бұрын
አሜን አሜን እእቴ እግዚአቤር እድሜሽን ያርዝምልን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 3 ай бұрын
አሜን፫ በእውነት የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤ መድኃኔዓለም አባቴ በእለቱ ይጠብቅሽ ውዴ❤❤❤❤
@AaaH-jw2oc
@AaaH-jw2oc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤
@WorkenshWorkensh-ig2wu
@WorkenshWorkensh-ig2wu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለምለም የተባረኪ የኔ ውድ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@hananhp4217
@hananhp4217 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን❤
@KalenYdnglelege
@KalenYdnglelege 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumaMehamed-tl2om
@fatumaMehamed-tl2om 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ እንዳች ያለ ሽ ይወለድ አቦ ❤
@geniozilarsenallove9018
@geniozilarsenallove9018 3 ай бұрын
አሜን የኔ የዋህ ❤❤❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
እንዳንቺ እንዲህ ከስደት ሀገሬን ገብቼ እርፍ ብል ቤቴ ላይ ከእህት ወንድሞቼ ጋር ፏ ብል ደስተኛ ነበርኩኝ እንሻ አላህ ደግሞ ምርጥና ጎበዝ እህት ወንድሞች አሉኝ አይቀርም ለዱዓሽ አሚን አንቺንም ለዚህ ላበቃሽ ጌታ አልሀምዱልላህ
@lendayesedeso9103
@lendayesedeso9103 3 ай бұрын
አሜንን አሜን ኦፉፉፉፉ አስታወሺኝ አጋሬ ታምብዬ በርችህ❤
@lemlembelachew6818
@lemlembelachew6818 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ❤❤❤❤
@HeluTube31
@HeluTube31 3 ай бұрын
ቦታዉ❤ ማነዉ እንደኔ አረንጏዴ ቦታ መስክ የሚወድ💚💚🍀🍃🌱🌷🍀🌴
@nawal5119
@nawal5119 3 ай бұрын
ሳኡዲ እያለሸም እንዲይ አርጓዴ ነገር ትወጂ ነበር ❤❤
@ndjs6045
@ndjs6045 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@bereketyirga6011
@bereketyirga6011 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Yetenbiye!!!
@merongeta2149
@merongeta2149 3 ай бұрын
Amen amen amen lemilemiye ❤❤❤❤❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 3 ай бұрын
አሜን የተቢ እኔም እዳቺነው የምመኘው ያርግልኝ😢😢😢
@selamburuk
@selamburuk 3 ай бұрын
እንዲሆንልኝ ለምርቃሽ አሜን ብያለሁ ዉዷ እህቴ😢❤
@user-fw1on2sx3c
@user-fw1on2sx3c Ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ለሙዬ ተባረኪ ኑሪልኝ ጀግና ሴት
@SaraSara-bm3mz
@SaraSara-bm3mz 3 ай бұрын
Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n 3 ай бұрын
አሜን ለሙዬ የኔ የዋህ ስወድሽ ❤❤❤🎉አሜን ይሁን ይደረግልን🙏💖
@BirtukanHesdolo
@BirtukanHesdolo 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤tebaraki
@melesechtirkaso1401
@melesechtirkaso1401 2 ай бұрын
Amen Amen Tabark ❤❤
@yanet-dl5ik
@yanet-dl5ik 3 ай бұрын
Amen❤ Amen❤ Amen 🙏
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 3 ай бұрын
የስደት እህቶቸ 😍እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም😢😢😢ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ከመዳም ኩሽና😢😢😢😢😢
@user-lk6we2vv1d
@user-lk6we2vv1d 3 ай бұрын
እንደማመር ማሬ😢
@user-lk6we2vv1d
@user-lk6we2vv1d 3 ай бұрын
ደምሬሻለሁ መልሺ🎉
@bbn8011
@bbn8011 3 ай бұрын
እኔም አድርጊሻለሁ የስደት እህቴ😢
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 3 ай бұрын
Amen yene mar tebarekilin ethachin ❤❤
@Hay247
@Hay247 3 ай бұрын
ሲያምር ቦታው በአላህ ❤ማሻ አላህ🎉
@user-gf4ro5nt5s
@user-gf4ro5nt5s 3 ай бұрын
ለምለም በጣም ጀግና ሴት ነሽ ወድሞችሽ ጥሩ ምገድ ያሳሽ ለራስሽ ህይወትሽን እደት መምራት እዳለብሽ የምታቂ ለሙዬ። ጠካራ ሴት አች ሳይ ተስፋ ይሆረኛል አሜን አሜን አሜን🎉🎉😢😢
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k 3 ай бұрын
ለሙዬ እኔ የቡታጀራ ልጅ ነኘ ስመጣ ባገኘሽና ብስምሽ ደስ ይለኛል ጥንካሬሽን በጣም ነው ምወደው ወላሂ💖💖
@seemaaseemaaebaraem7220
@seemaaseemaaebaraem7220 3 ай бұрын
amen amen amen yene konjoo
@safinaa-gp3td
@safinaa-gp3td 3 ай бұрын
Ammin habibati 🎉🎉🎉🎉
@user-ls5io7gr7b
@user-ls5io7gr7b 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bs9ux9jq7e
@user-bs9ux9jq7e 3 ай бұрын
ፋኖ ቢል ምን ችግር አለው. ፋኖ የአማራ ህዝብ ልጅ ነው ካወቅሽ ክብር ለፋኖ የአማራን ስቃይ ለሚታገለው.
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 3 ай бұрын
ስልጤዎች ያጠቋታል እነሱ አማራ ጠል ናቸው ባለፈው ሱቅ አቃጠሉባት እናንተ ውጪ ስላላችሁ አትፈሩም
@nurubezed7415
@nurubezed7415 3 ай бұрын
እኮ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 ай бұрын
እውነት ነው ፋኖዎቻችንን ፈጣሪ ያግዝልን ይጠብቅልን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 ай бұрын
ፋኖ ሳተናው ለእያንዳንድ ብሄር ብሄረሰብ እየከፈለ ያለው ዋጋ ቀላል እዳይመስልሽ ምድረ ሆዳም ፋኖ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ለሀገሩ የሚዋደቅ ፋኖ አትበል ምናምን ትያለሽ እንዴ ባዶ እዳቀሪ ሰቡ አነሳስተውብሽ እዚህ ውስጥ ያለው ከግማሽ በላይ የፋኖ እህት እና ወንድሞች ነን የአማራው የተራራው ልጆች የፋኖ ሳተናዎች እህት ወንድሞች ነን በፋኖ እዳመጪ እሺ ተቆጠቢ የምትናገሪውን አገናዝበሽ ሰምተሻል የዳኙን ሙዚቃ ጋበዝኮችሁ ለፋኖ እህት ወንድሞች !!!
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 ай бұрын
​@@slntayehucherney8210kkkkkk
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 2 ай бұрын
አሚንንን የኔ ውድ እህት❤
@tadalutadasa9628
@tadalutadasa9628 3 ай бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Yena Konjoooo Tabrekii🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 3 ай бұрын
ሰላም ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ የስደት እህቶቼ እን ደለምለም ሰኬታማ ያርጋችሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@maqadasiitalatawaahedoo517
@maqadasiitalatawaahedoo517 3 ай бұрын
Amen yene wudi
@user-lu1ii2ct7w
@user-lu1ii2ct7w 2 ай бұрын
ከዚህም በላይ እድግ በይ በሁሉም ነገር
@user-vt2tu8qd8t
@user-vt2tu8qd8t 2 ай бұрын
AMEEN AIMEE AMEEN ❤❤❤❤
@AbeAbe-ni1tq
@AbeAbe-ni1tq 3 ай бұрын
Ameeeeee ammeeeeeeee yene mare
@asead5209
@asead5209 3 ай бұрын
አሜን ለሙየ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሺ አንቺ የዋህ ነሺ❤❤❤🎉
@HanaHana-oe4bo
@HanaHana-oe4bo 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@marg94
@marg94 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እህቴ ❤
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 3 ай бұрын
Amen amen amen yetanibiye yene wud❤❤❤❤❤
@Asnma-fu9nz
@Asnma-fu9nz 3 ай бұрын
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔ ይባርክሽ 😘😘❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@ErahmetKbret
@ErahmetKbret 2 ай бұрын
አሜን አሜን የኔ ዉድ
@HuggGg-fb3xu
@HuggGg-fb3xu 3 ай бұрын
ማሻአላህ እንደለምለም ጀግና አድርገን እኛንም ጅግና ሴት
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 3 ай бұрын
Amen amen yene ehiti egziabher lanchem endanchi jgena na fereha egziabher yalhu yekerb wudaj fexaren yisitsh
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሙ የተመረቀ ነው የሚመርቅ ተባረኪ ❤😊😊😊
@emafikir21tube
@emafikir21tube 3 ай бұрын
አሜን በጣም ነው የሚያምር ገቢሽ ጎበዝ
@user-hw2qs2lo1p
@user-hw2qs2lo1p 3 ай бұрын
Amenamene❤❤❤❤
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 149 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 15 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
🔴የታሜ ሰርፕራይዝ ተደረገ ማመን አቃተዉ🙏
15:58
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 41 М.
የዛሪ ይለያል ለካስ እደዚህ ነው ሚያምርብኝ
11:31
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 112 М.
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 113 М.
ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት
9:41
ከብዙ ቆይታ በኀላ ተገናኘን.ሀይሚ እና ሙቢ ሸገር ገቡ🙈❤️
26:12
ሁላችሁም አመሰግናለሁ ያልጠበኩት ነገር ነው
9:41
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 112 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН