No video

ሁርያ ታሪክ ተቀይሯል ቡታጀራ በራሷ ቤት ንሮ ጀመረች ስራ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ገባች

  Рет қаралды 87,232

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

9 ай бұрын

Пікірлер: 1 200
@genetwollotube
@genetwollotube 9 ай бұрын
ለሙየ ላች ቃላት አጣሁልሽ የኔ ጀግና ለሙን የሚወድ በላይክ❤
@muluhilu
@muluhilu 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@djxj2214
@djxj2214 9 ай бұрын
ልጅ፣የወለደ፣አይችልም😢😢😢ያሙሪ
@user-us2wo1xu7e
@user-us2wo1xu7e 9 ай бұрын
በጣምጎበዝ❤❤❤ለምዬዬዬዬዬ
@waantiya12tube
@waantiya12tube 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@msrajiya306
@msrajiya306 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 9 ай бұрын
የተቸገሩ ሰወችን የምትተባበሩ ሁሉ አላህ ይጨምርላችሁ እኔም ሀገር ገብቸ ትልቅ ድርጅት ሰወችን መርጃ ከፍቸ መኖር እፈልጋለኝ እሲ አላህ ያድርግልሺ በሉኝ ያረብ አንተ ሀሳቤን አሳካልኝ🤲
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈጽምልሽ እህታለሜ❤❤❤❤
@kuikash-dw6qz
@kuikash-dw6qz 9 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይወፍቅሽ የኔም እንደንችው ነኝ
@mismtg5829
@mismtg5829 9 ай бұрын
egziabher yasakalsh
@rabiabedru2647
@rabiabedru2647 9 ай бұрын
አላህ ያሰብሸውን ያሳካልሽ
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 9 ай бұрын
ሰዉ፣ያስባል፣እግዚአብሔር፣ይፈፅማል፣የልብሽን፣መሻት፣ይፈፅምልሽ፣እሕቴ
@EfremTube21
@EfremTube21 9 ай бұрын
አብሽሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ኡርያ❤🙌
@zedbabo9298
@zedbabo9298 9 ай бұрын
ሸርአድርግልኝኤፍሬም🎉🎉🎉🎉🎉
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 9 ай бұрын
የኔ ይዋሆች ❤❤❤😢
@madinashaker4471
@madinashaker4471 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-nh7gl8xi6u
@user-nh7gl8xi6u 9 ай бұрын
ኤፍሬም የመቀል ልጅ አለች ቡታጅራ አዲስ ሠፈር
@user-nh7gl8xi6u
@user-nh7gl8xi6u 9 ай бұрын
አገናኛት
@uisneisneje8106
@uisneisneje8106 9 ай бұрын
ልጆችሽ አንድ ቀን እናታችን ብለው ይመጣሉ ይህን ቀን ለማየት ያብቃን ኢንሻአላህ
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 9 ай бұрын
😢😢😢
@user-hs8ec1zi1j
@user-hs8ec1zi1j 9 ай бұрын
😭😭😭😭
@ganatganat87
@ganatganat87 9 ай бұрын
Aletegegnum way lemen ezaw yalesew ayiredatem
@saranigatu6037
@saranigatu6037 9 ай бұрын
አሜን
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@melihayosufe8961
@melihayosufe8961 9 ай бұрын
እቺ አህታችን የምትሰራዉ መልካም ስራ ሊያስመሰግናት ይገባል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
ኑሮ የሚለው ቃል ብዙ ትርጉም አለው።ዋናው ጤና ኢማን ነው የነገውን አላህ ይውቃል እንሽእላህ አንቺም ልጆችሽም አባታቸውም ምንም ነገር አትሁኑ።በሰላም ተገናኝታችሁ ሀቁን እልህ ይፈርዳል።የረዱሽን በዚህ ግዜ አላህ ይስጣቸው።ትምህርት ነው ለሌላው።
@MimiTube442
@MimiTube442 9 ай бұрын
ለምለም እባዋን እዳበሽላት ፈጣሪ የመልካምነትሽን ዋጋ ይክፈልሽ ጤና ይስጥሽ❤❤❤ ለናትሽም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጣት ❤❤በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
አሚንንንን😢 ውዴ ደምሪኝ❤
@almazabdo1106
@almazabdo1106 9 ай бұрын
ለሙዬ ለአች ቃላት ያጢራኛል ከምንም ከማኒም በላይ ፈጣር ቢድርሽን ይክፈልሽ ታባራክ😢😢❤
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 9 ай бұрын
እስኪ እንርዳት የተሻለቤች ትግባ😢😢😢😢አጀቴን በላቺው
@ethiojole
@ethiojole 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ትበል ነገም ሌላ ወን ነው
@user-kw1sr1cg4j
@user-kw1sr1cg4j 9 ай бұрын
አዉ ወላሂ አይ ዲንያ 😭😭😭
@fadelajafer8500
@fadelajafer8500 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@saadahassan6427
@saadahassan6427 9 ай бұрын
😢ኢንሻአላህ
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 9 ай бұрын
በጣም የኔ እናት😢😢😢
@user-tw5od1pt8n
@user-tw5od1pt8n 9 ай бұрын
አይ ማጣት የኔ እናት ትላንት የቤት እመቤት ሆነሽ ዛሬ ማጣትሽ ያሳዝናል ግን ያልፍል ጠካራ ሁኝ ሁሉም ያልፍል😢😢
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 9 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን አላህ ሆይ አሳይቶ ከመሳት አተ ጠብቀኝ 😢😢
@zeberaali5809
@zeberaali5809 9 ай бұрын
አሜንያረበልአለሚን
@hyagfddgfddhhdd
@hyagfddgfddhhdd 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሁን እንዴት ልትተኛ ነዉ ብቻዋ ስታሳዝን😢
@user-hv2pc1lg8p
@user-hv2pc1lg8p 9 ай бұрын
ያረቢ ቤቶ ስትጨቅ ወላሂ 😢😢😢😢😢
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
አሚን😢
@user-ym4xo6my8h
@user-ym4xo6my8h 9 ай бұрын
ለምለም ኸይር ብር ከሰራሽ አይቀር ትንሽ ቤቱ ሰፋ ቢል አሪፍ ነበር ምንም መፈናፈኛ የለውም እኮ እንዴት አርጋ አብስላ ትበላለች
@Tigest193
@Tigest193 9 ай бұрын
የተንቢ ማርያምን ቃላት አጣሁልሽ እግዚአብሄር ከነቤተሰቦችሽ ሰላማችሁን ያብዛልን ዘራችሁን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላችሁ እህታችንን ደግሞ ከዚህ በላይ ደስታ ይስጣት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@RemedanMinewer
@RemedanMinewer 9 ай бұрын
Anchi laba
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
አረ ይሄ ቤተሰብ ይለያል ዘርማንዘራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@asdasf101
@asdasf101 9 ай бұрын
በቃ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ሲቸግረን ሲጎድልብን ከጎናችን አይሆኑም ማለት ነው። 😥💔
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 9 ай бұрын
ቁርጣችንን በላን በቃ ለካ ካለን ነው😢😢😢
@birtukantube8571
@birtukantube8571 9 ай бұрын
ከሌለን ማንም አይፈልገንም እናቴ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 ай бұрын
ሁሎምአደአደለም አባቲ2አመትብቻሰሬብቡታሰቱኚሰራሁ ገንአልሂደኩወይገዝችአልሰራሁብቻአላሀምዱሊላ
@sagusagui6368
@sagusagui6368 9 ай бұрын
ካለን ካለሆነ በሰተቀር አወጥተው ነው የሚጡሉን እናቴ 😢😢😢
@gfg4073
@gfg4073 9 ай бұрын
አውጥተው ጎዳና የሚጡሉን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kadotube9947
@kadotube9947 9 ай бұрын
የኔ ከርታታ አላህ የተሻለህ ነገር ይሰጥሽ አይ ዱኒያ😢
@ethiopia2617
@ethiopia2617 9 ай бұрын
የተንቢ ዘርሽ ይብዛ መልካም ሰው ነሽ እስከ ቤተሰብሽ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 9 ай бұрын
🎉ይበቃታል እየሰገደች ጌታዋን ታመስግን ቆንጅዬ ሹክረን🎉
@hayatahmed6258
@hayatahmed6258 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@medinayosaf7610
@medinayosaf7610 9 ай бұрын
አየ ዱኒያ ወላሊ😢😢😢😢 እርግጠኛ ይችሴት ካረቡጋ ስትኖር ምርጥአልጋ ምርጥሶፋ ቆንጆየሆነኑሮ ትኖር ነበር አኪድ አሁን ግን 😢😢😢
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i 9 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@lblb4521
@lblb4521 9 ай бұрын
​@@user-zr1xj5jj1iለኘ ትምህርት ነው በተለይ የሌላ በገር ዜጋ የምታገብ ለምን ሌላ ነገር ቢቀር ቤትካ ቢሰሮቸው ጡሩ ነበር አሁን ትገባበት ነበር እኔግን የሌላ ሀገር እሚገብት ቤት እሚያሰሮቸው ይመስለኘ ነበር😢😢😢😢😢😢 አላህ ለልጆችሽ ለማየት ያብቃሽ
@mamytube3905
@mamytube3905 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን☝
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
አሜንንንን
@user-jr1ui5ej3l
@user-jr1ui5ej3l 9 ай бұрын
አሚንንንንንን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
አሚንን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
መዬ ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
​@@user-jr1ui5ej3lበቅንነት ደምሪኝ❤
@Fafi51296
@Fafi51296 9 ай бұрын
አላሕ ያሠብሺው በሙሉ ይሳካልሽ ለሙ እሷም ልጆቿ አግኝታ ልቧ የሚጠገን ይሁን ያረብ ።
@MedinaAdem-ht3vf
@MedinaAdem-ht3vf 9 ай бұрын
የአላህ የተቢ ለምለምየ አንችን አለማዲነቅ ንፉግነትነዉ ወላሂ ጀግና ሴትነሽ እዳችነዉ መሆንእምፈልገዉ ጠንካራ አይምሮ ስፊ❤❤
@zebibatube4755
@zebibatube4755 9 ай бұрын
የኔ እናት የራስዋ ስራ ምጀምርበት ነገር እናሰባስብላት
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 9 ай бұрын
ጥሩ አሳብ ነው
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 9 ай бұрын
የኔም ሀሳብነው
@wedetwedet705
@wedetwedet705 9 ай бұрын
የኔማር ወይኔ ስታሳዝን ለልጆችሽ መልዕክት አለሽወይ ስትላት አለቀሰች ሰውዬው አፈር ያስበላው ከልጆቿ ለያያት አይ የእናት አንጀት እንዴት ትቻለው
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 9 ай бұрын
መጀመሪያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝ ነው የሚባለው አይዞሽ እማየ ወዶች ሴቶች የሴትን ሂወት የምታበላሹ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 9 ай бұрын
በጣም ወላሂ እዴት እዳሳዘነችኝ አይ ድኒያ እሁን በጣም ለእሷ ይከብዳል አላህ ይሁናት ብቻ አይ ስደት ኑሮ መጨርሻ እንዲህ መሆን
@sekinatube5180
@sekinatube5180 9 ай бұрын
ፍቅር የሆናቹ ውድ ቤተሰቦች አላህ በወጣ ይተካ አስተዋይ ሙሉ ቤተሰብ ከሙሉ ጤና አፍያ ደስታ ተመኘሁላቹ ማሮቼ😍😍😍🤲🤲🤲💪💪
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
ሰኩ ደምሪኝ❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 9 ай бұрын
ሁርያ የኔውድአይዞሽ ልጆች በእራሳቸውፈልገውሽ ይመጣሉማማዬአይዞሽ እነለሙዬንአላህያቆያችሁ ለረዳችሁትሁሉ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ሀባይቢ😢😢
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
የኔምሥኪን አላህ ይዘንልሺ😢😢😢 የትቢ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሺ
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነዉ ለሚዬ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
ሊሊዬ ደምሪኝ ውድ❤
@user-cm5yh2yb6e
@user-cm5yh2yb6e 9 ай бұрын
ስወድሽ ለሙ እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብክ ከክፋ ይጠብቅሽ ❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
ለምዬ በጣም ምርጥ ሰዎች ❤❤❤❤ ናችሁ ፈጣሬ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
@ekramymam5901
@ekramymam5901 9 ай бұрын
አላህ ይሰጥሸ ለሙ ምርጥ ቤተሰብ ያርብ ከባድ ነው የኔ እናት አላህ ከልጆችሸጋር ያገናኝሸ
@tarhastube9099
@tarhastube9099 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሃብኪ ለምለም የቅንየይና ንሓፊቲና አብ ጎና ኮኒኪ ሰለ ዘባራታታዕኪያ እና🙏 ምቅርተይ አጆኪ መዓረይ ኩሉ ከሓልፊ እዩ ደቂኪ ለ የትም አይከዲኩን አደይ እሎም ክሕብሪኪ እዮም ❤😢😢😢
@user-pj7ge7dh7w
@user-pj7ge7dh7w 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mashoha4150
@mashoha4150 9 ай бұрын
ታይ እያ ኮይና ?
@tarhastube9099
@tarhastube9099 9 ай бұрын
@@mashoha4150 ዋይ ዘገርም ታርክ እዩ ጓለይ አብ ዓዲ ዓረብ እያ ነራ ብድሕሪኡ ምሳ ሓደ ዓረብ ሓዳር ገራ ቆሉዑ ወሊዳ ዳሕራይ አብ ልዕሊአ ካሊእቲ ሓንቲ ዓረብ ሓዳር ገሩ ነዛ ሓፊቲና ናብ ዓዳ ሰዲድዋ ቆሊዑ ግን አይህበክን እልዋ ብዝዓበይ አብ ናይ ለምለም ዮቲብ አለኪ ታሪካ ብጣዕሚ እያ ተሕዝን ትግራዊት እያ አማርኛ ብዙሑ አቲክእልን ዋይ ሓፊተይ ወሊዳ ከምዘይ ወለደት ሕዚ ግን ኩሉ ከሓልፊ እዩ ብቻ ጥዕና🙏
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 9 ай бұрын
​@@user-pj7ge7dh7wደምሪኝ ውዴ🎉❤
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 9 ай бұрын
ሡበሀንአላህ ግን በስደት የምትገኙ ኤህቶቸ ምንተማራችሁ???ስንከራተት እድሜ ጤና ሁሉነገራችንን ካጣን ቡሀላ መጨረሻችን እደዚህ😢
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ለሙዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከናቤተሰቦችሽ ❤🙏🙏🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 9 ай бұрын
የተንቢ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ እህ ጸባይሽን አይቀይርብሽ ምርጥ ቤተሰብ
@rahamauae2283
@rahamauae2283 9 ай бұрын
ለምለምዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እናትሽም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤
@zeynebendris
@zeynebendris 9 ай бұрын
ለሙዬ የኔ መልካም ከነቤተሰብሽ አላህ ይጠብቅሽ የመልካምነት ጥግ ❤ ሁርያ አይዞሽ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ በሂደት አንች እድለኛ ነሽ ከነ ለሙ ቤተሰብ መገናኘትሽ ቤተሰቦችሽን እዳገኘሽ ቁጠሪው የለሙ እናት እደልጇ ነው የተቀበለችሽ ኢንሻአላህ ልጆችሽም አላህ ይመልስልሻል የለሙ እናት ነፍ አመት ይኑሩ
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x 9 ай бұрын
ዜድ ከለሙ ምትገናኙ ከሆነ የለይላ ቤተሠቦች በአል ሄዳ ታቅርባቸዉ እዛ ቅርብ ናቸዉ ያዉ ዩትዮበሮች ከተገናኛቹ ብዬነዉ ይበልጥ ቤተሰቦቿሲያዩ ተመልካች የመርዳት ሞራል ይኖረዋል ብዬ አስባለዉ አላህ በቅርቡ ነፃ ያዉጣት ያረብ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 9 ай бұрын
@@user-uj2cg9fv9x ስጀመር ከለሚ በተገናኝም ባተገናኝም ዜድ በወሸት ታቤሌን ሰረታ ሰበስክራይ ለመሰበሰብ ማደሞ ነፃ ትውጣ ብላልች ብላ ስገባ አላይሻትም ውይ ሁሌም ወሸታም ናት ዜዳ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 ай бұрын
ለሙዬ... እመቤቴን... በቃላት ማመስገን ከበደኝ.. ፈጣሪ አብዝቶ... ከነ ቤተብሽ... ይባርካችሁ... ስውን ለመርዳት ስው መሆን በቂ ነው.. ልባችሁ ቅን ሲሆን እንዲህ ነው... ስ ለስው .. ስው መልካም ነው👏👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 9 ай бұрын
የአላህ አግቶ ከማጣት ይጠብቀን ያርብ
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 9 ай бұрын
አሚንንን
@Bubutube288
@Bubutube288 2 ай бұрын
Ameeen
@user-pz5dg8hw9d
@user-pz5dg8hw9d 9 ай бұрын
ሎሙየ ዉለታሸ ፈጣሪ ይክፈልሽ እፍፍፍ የሴት ልጅ ሽግር ኣያልቅም ለዛ ነዉ በሰዉ ኣገር ኣግብታቹ ኣትዉለዱ የምንለዉ ከዚ ተማሩ የመዳም ቅመመች ምቸት ብቻ ሳይሆን መከፋትም እንዳለ ኣንርሳ ማሂ ነኝ ስደተኛዋ😢❤
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my 9 ай бұрын
❤God bless you and your family Yene konjo Yetenbi ❤❤❤❤Every thing you do good comes back to you Do Good Be Good ❤❤❤❤❤
@rabiabedru2647
@rabiabedru2647 9 ай бұрын
ለሙዬ ላንቺ ቃል የለኝም 🙏🙏🙏ሁሪያ ኢሻአላህ በ አላህ ተስፋ አጠቁረጪ አንድ ቀን ይመጣሉ ብቻ አንቺ አታልቅሺ ዱአ አደርጊይ
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y 9 ай бұрын
ማን እንደራስ ቤት በቂ ነዉ ለግዜዉ አላህ የተሻለዉን ይወፍቃት
@user-tq9yx4ru7t
@user-tq9yx4ru7t 9 ай бұрын
እንሻላህ የልጆቻም አባት አላህ ልቡ ያራራው እንባዋ አላህ ይስማ ከልጆቻም በሰላም ያገናኛት አብሽሪ እኔን ሰብሪ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 9 ай бұрын
ጀበና ስጦታ ሚሰጠኝ ሰው ስወድ ቡና ስለምወድ መሰለኝ አብዬ የኔ ውድ ስወዳት❤❤❤ነገ ሌላ ቀን ነው እህታችን አይዞሽ ደሞ ከመልካም ቤተሰቦች ጋር ነው ያለሽው😥💞💞
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 9 ай бұрын
ለሚ እናትሽም አቺም በረካሁኚ ያረብ እኛም ከሸቃላነት ወተን በሀገራችን ላይ ስራ ኖሮን እደፈለገን ሂደን የምንረዳ ያድርገን
@ftube923
@ftube923 9 ай бұрын
አማረኛ አታወራም እንዴ😢😢 የሚስኪን ከልጆቻ ስትለየ ይከፋታል ወላሂ😢😢😢 አብሺሪ ማሪ የትቢ አላህ ይጨምርልሺ የኔ የዋሂ😢😢
@mulu5
@mulu5 9 ай бұрын
አማርኛ አትችልም ትግርኛ አረብኛ ብቻ❤❤
@seadaseada7647
@seadaseada7647 9 ай бұрын
ለሙ ዩቱዩብ ክፈቺላት ቢያሥ በሡ እንረዳታለን
@melekamtube3913
@melekamtube3913 9 ай бұрын
የኔ ፍቅር ማሮቼ ከምር ናፍቃችሁኛል😢😢😢❤❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
ሂክማዬ ደምሪኝ እመልሳለሁ ❤
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 9 ай бұрын
እውነት እንባይን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ እናት ክበሬልኝ ለሙዬ😢😢😢😢😢😢
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 9 ай бұрын
እኔም ወላሂ አስለቀሸችኝ
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
መልካምነት ተመልሶ ይከፈላል ፈጣሪ ውለታሽን ይክፍለሽ ❤ ደምሩኝ የለሙ ቤተሰቦች
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 9 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@user-jr1ui5ej3l
@user-jr1ui5ej3l 9 ай бұрын
ወላሂ የተቢ አላህ እንዳች አይነቶችን ያብዛልን አንች ለሷ እንደረዳሻት አሏህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ወላሂ እባይን መቆጣጠር አልቻልኩም💔😭😭😭🙏🙏🙏
@zuzutube3698
@zuzutube3698 9 ай бұрын
አይ የለምለም የልብ አድርሽ ነሽ የኔውድ እህቴ አላህ የሰብሽው የሳካልሽ❤
@user-Manatube
@user-Manatube 9 ай бұрын
አብሽሪ የኔ እናት አሏህ ካንቺጋ ይሁን
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 9 ай бұрын
የተንቢ አላህ ይጨምርልሽ የሰዎች እመም ሚያምሽ ጀግና መርካሞ❤
@damoursarah6
@damoursarah6 9 ай бұрын
ለምለም አንችኮ ጀግናነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በልጆችሽ እረፊ ❤
@selame3757
@selame3757 9 ай бұрын
😢❤❤የኔ ማዓርይ ለናትሽም ላንችም እረጅም እድሜና ጤና
@abest4396
@abest4396 9 ай бұрын
አላህ ይስጣቹ ግን ኢቢኤስ ብትቀርብ ምኞት ነው ሁሌም ምኞቴ ነው ሁሌ አስታውሳታለው ወላሂ
@zeritutube
@zeritutube 9 ай бұрын
የተቢ ጎበዝ እዲህ ከተረዳዳን ነገሮች ይቀላሉ አንድ ሰዉ ማገዝ ቀላል አደለም❤
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 9 ай бұрын
እዳውአላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢😢😢😢
@RahmiYube
@RahmiYube 9 ай бұрын
አሚን ያረብ
@kairyah
@kairyah 9 ай бұрын
አሚን
@user-sk3ql9ys5u
@user-sk3ql9ys5u 9 ай бұрын
ምን ሁና ነው ግን ሚሥኪንን ሣይገባኚ አዘንኩ
@kairyah
@kairyah 9 ай бұрын
@@user-sk3ql9ys5u እደኛ ሰደተኛ ነበረች አረብ አግብታ ልጆች ወልዳ በመጨረሻ ልጆቿንም ንብረቷንም ቀምት በባዶ ወዳገር ሸኛት
@radiyar5587
@radiyar5587 9 ай бұрын
አሚን
@tamatama3276
@tamatama3276 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ለሙዬ እናመሰግናለን😢😢😢❤
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 9 ай бұрын
የእኔ ከርታታ የልፋትሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ😢😢😢 እፍ ሆደን በላችኝ😢😢😢😢😢 የተቢዬ እመአምላክ ትስጥሽ❤❤❤❤😢😢
@user-mm6zm3tw6v
@user-mm6zm3tw6v 9 ай бұрын
አችን የመሰለ ማንም ኢቱበርየለም አላህ ይጨምርልሽ እህት
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 9 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ቅን መልካም እህት መልካም ቅን መልካም ቤተሰብ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ዉዶቸ ዉድድድድ ❤️🙏🙏
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቤታችሁ ሙሉ ይሁን የአብርሀም ቤት ይሁን ለምለምየ እንደዚህ ነው መተሳስብ 😍😍😍😍😍 አማሪኛ አተችልም እንዴት ነው ከስወች ጋር የምትግባባው 😢
@rumysamuhammed2728
@rumysamuhammed2728 9 ай бұрын
ይህቺ እህታችን ተባብረን ብንረዳት ሃቂቃህ ቢያንስ ከዚህ የተሻለ ሰፋ ያለ ክላስ ቢከራይላት አንደኛ ወደ ቤት ስትገባ እራሱ ደረጁ ከፍ ብሎዋል እሷ ደግሞ ደከም ስላለች ከባድ ነው ሁለተኛ ሶላት እንኳ ለመስገድ በጣም ጠባብ ነው ለፈጅር ሶላት እቤቷ ኡዱዕ ማድረግ ብትፈልግ እንኳ ጥብብ ያለ ነው ምግብም ለመስራት ስለዚህ ይህንን ኮሜንት ካነበብሽው ለሙ በጀመረ እጅሽ የተሻለ ነገር ፈልጊላት እኔም ከ3 ወር በኋላ ሀገሬ ቡታጅራ እገባለሁኝ ኢንሻ አሏህ ይህቺን እህቴ አገኛታለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@vipvp4386
@vipvp4386 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህቶችየ 😢😢
@wedetwedet705
@wedetwedet705 9 ай бұрын
ለምዬ ፈጣሪ ይባርክህ እናትሽም እግዚአብሔር ይስጣት
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 9 ай бұрын
የኔናትአሏህይስጥሽ ሚስኪን 😢😢😢😢
@user-ruma5G
@user-ruma5G 9 ай бұрын
ለሙዬ ቢየንስ 3በ3 እንደው ቢዮንለት አሪፍ ነበር ትንሽ ሰፈ የለ ቤት አይምሮ የድሰል አቀለው አቅሟ እንደመይችል ብቸ ለኸይር ነው አቺም ጀዘከ አለሁ ኸይረን
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 9 ай бұрын
ግን ቤቱ በጣም ትንሽ ነች ሰፋ ያለች ብኮን በጣም አሪፍ ነበረ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
ለምለም ጌታ ኢየሱስ በወጣ ይተካልሽ 😢😢መልካም ማድረግ እዲት ደስ ይላል❤
@addismyway64
@addismyway64 9 ай бұрын
ለሙዬ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ ግን እዛ ያሉት ኤባሲዎች ቢረዷት😭😭😭😭😭
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 9 ай бұрын
ከሰው ቤት ጨርቃጨርቅ ወይም ቆሎ ትሞክር. እሰክትለምድ ይከፋታል ልጆቾን ሰታሰብ ነጌ ግን አባታቸውን ይበቀላሉ ታሳዝናለች ኢቢ ኤስ አስተላልፊላት ይረዶታል
@ghghh3547
@ghghh3547 9 ай бұрын
የሰዉ ሀገር የምታገቡ እሰቡበት የኔናት አላህ ይርዳሽ ለሙ ገበዝ ጀግና ክፎ አይካሽ
@RahmiYube
@RahmiYube 9 ай бұрын
የኔ እናት ምን ልበል አላህየ በራህመትህ እዘንላት ያረብ ሌሎቻችሁ አስቡበት የሰራችሁትን ብር የምታሰቀምጡበትን እወቁ ዋናው ማኩረፊያነው ኢይዋት ይችን ሚስኪን እህታችንን ለፍታለፍታ እንደዝህ ስትል ያሳዝናል ወላሂ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 9 ай бұрын
ምንሁኖነው ብሯ
@jamila3850
@jamila3850 9 ай бұрын
ከተቀባይ የሰጪ እጂይበልጣን ሰጪያርገን ያረብ
@ethiojole
@ethiojole 9 ай бұрын
አሚን ያረብ እኔ እራሱ የሁልጌዜ ዱውዋዬ ነው የተራቡትን ማብላት የቲሞች እናት መሆን ነው ምኞቴ አላህ ያሳካልኝ አማልቶ ይስጠኝና ሁሌም ልሰጥ
@jamila3850
@jamila3850 9 ай бұрын
@@ethiojole ኢንሺአላህ ምንይሳነዋን ጌታችን አላህ ያረብ ስስጪእነዛሰውሳይሆኑ አቺነሽእምትደሰቺው. ሲያረጉልኚአልወድም ይሉታይይዘኛን ሳርግደስይለኛን በዱአንረሳሳአ እኔምኞቴነው ቻናሌንአስድጌብዙህይርእስራበታለውብየአስባለሁ ለወድፊት
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 9 ай бұрын
ያረብ ልጆቻዋን አገናኛት እናቴን አምጣ እሚሉ ያርጋቸው
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 9 ай бұрын
እችን እናት የረደችት ሁሉችምምም እግዝአቤሔር ይበረከችሁሁሁሁ❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 9 ай бұрын
አይዞሽ ያኔ እናት በርቺ ልጆችሽንም አለህ ይጠብቅልሽ
@user-qs9sy3ql7o
@user-qs9sy3ql7o 9 ай бұрын
የተቢ አቺን አለማድነቅአይቻልም ፈጣሪ ዉለታሺን ይመልስልሺ😢😭🥰🥰🥰👍👍
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 9 ай бұрын
እኔ ከፈጣሪ በቀር ማንም የለኝም ባዳም የለፈውበትን እገዛለው ይከዳኛል ቤተሰብ አይረዱኝ. ፈጣሪ አደራህን. ፋፃሚያችን አሳምርልን
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z 9 ай бұрын
የአላህ ከጠባብ ቤት እና ከዱኒያ ስቃይ ጠብቀኝ በጀነትም አበሽረኝ
@martamartamarta7410
@martamartamarta7410 9 ай бұрын
ሰው ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው ክበርልን❤❤❤❤❤
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 9 ай бұрын
የኔህቶች አሏህይስጣችሁ ውላሂ አግኝቶ ከማጣት አሏህይጠብቃችሁ ያርቢቢ
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 9 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@user-fc5we7dc2l
@user-fc5we7dc2l 9 ай бұрын
አሚንንንን
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 9 ай бұрын
አሚን😢😢
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 9 ай бұрын
ለሙ ታድለሽ ይሄን ስብእና እግዚአብሔር አደለሽ ❤❤
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 9 ай бұрын
ማሻ አላህ መልካም ሰው ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@nuryahussn8461
@nuryahussn8461 9 ай бұрын
ማሻኣሏህ እናመሰግናለን ለሚ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 9 ай бұрын
ትለያላችሁ የምር😢😢ቡታቺጀራውች❤❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 9 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 😍😍😍ለሙዬ ትለያለሽ 😍😍😍😍
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 9 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ለሙ ያገዘቻት ጋደኛሽም በሰጠችው እጥፍ ድርብ ይስጣት
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 9 ай бұрын
ውይ ለሞ ምርጥሰው ልዩነህ😢😢😢😢❤❤❤
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 9 ай бұрын
አስለቀሰችኝ ወላሂ ስለልጆቻ ስታለቅስ 🥺🥺🥺🥺እፍፍፍፍፍ
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 9 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 9 ай бұрын
ላደረክሽላት ነገር ሁሉ አላህ ኼር ጀዛዝን ይክፈልሽ ለሙ ጀግና እኔ አንድ አሥተያየት አለኝ ለጊዜው ምንም ብቻዋን ብቶንም ነገ ሌላቀን ነው አላህ ምን ይሳነውል ሥራ ከጀመረች በኋላ እዚ 2 3 ወር ቁጭ ብላ ሌላ ሰፋ ያለቤት አሥገባት ለምን ጓደኛ ይዛብትመጣ ሳትጨናነቅ የምትቀበልበት ሥለትብብርሽ ቃል የለኝም
@rozahssena3164
@rozahssena3164 9 ай бұрын
የኔውድ ተባረኪ😢እዳው ምን አይነት ጠንካራ ነሽ ቲንቢየ😢😢ልጅቱ አማረኛ አችልምደ😢
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 9 ай бұрын
አወ
@SSss-pp8vu
@SSss-pp8vu 9 ай бұрын
😢😢😢ከልጆችዋ አለህ ይጨምራት
@soccerbeastsoccer1080
@soccerbeastsoccer1080 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥቨ ❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 9 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት❤🎉
@nurabentbaba
@nurabentbaba 9 ай бұрын
ዋዉ መልካምነት ለረስ ነው🎉
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc 9 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አሏህ ከታጋሾ ጋር ነው አሏህ መሉንም ያውቃል እሱ ሠሚና ተመልካች የማይተኛ የማያቀላፋ የማይሰለች ጌታ ነው እሱም የሠማይና የምድር ጌታ አሏህ ልፈትንሽ ነው ታገሺ
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
ሁርያ ተሳካላት ልጆቿ ግን
47:58
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 111 М.
ሁርያ ምን ደረጃ ላይ ደረሰች ለምትሉ ይህው ❓
16:31
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 51 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН