Yetekelekele Episode 47

  Рет қаралды 261,099

Kana Television

Kana Television

3 жыл бұрын

የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 368
@user-lc8ti1on3u
@user-lc8ti1on3u 3 жыл бұрын
ማነውእንዴኔ ማድማዜልን የሚወዳት😘😘
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
እኔ ከድራማው አድናን እና ማድማዜን ነው እምወደው
@user-lc8ti1on3u
@user-lc8ti1on3u 3 жыл бұрын
@@cfhggg5042 እና በሽርም😘😘😘😭
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
@@user-lc8ti1on3u ሳህ በሽር
@eyoblegesse6542
@eyoblegesse6542 3 жыл бұрын
@@cfhggg5042 yyrr
@user-qj5ko9nb2g
@user-qj5ko9nb2g 3 жыл бұрын
ትግስተኛሴትናት
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 3 жыл бұрын
ወደ ሀገሬ ልገባ ነው 🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ይመስገን ተመስጌን ያሳካልሽ በሉኝ
@balloutphone7594
@balloutphone7594 3 жыл бұрын
Be selam gib wide👈
@samiranagaya5344
@samiranagaya5344 3 жыл бұрын
የሰከልሽ ለኔም ዱአ አርጉልኝ እንድገበ ፈልገለው
@user-vj5ci4fs4u
@user-vj5ci4fs4u 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
ያሣካልሽ ዉዴ😘😘🌹💔
@cr7hs628
@cr7hs628 Жыл бұрын
Alahha yasacalish wede 😘😘😘😘😘
@hanahana8066
@hanahana8066 3 жыл бұрын
ኮሮና እና አምበጣ ይጥፍ የሚል ላይክ
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
ማረማዜል ውስጤነችእና አድናንእና
@medhanemulugita2274
@medhanemulugita2274 Жыл бұрын
Fak
@mna5649
@mna5649 3 жыл бұрын
ማድማዜል ውስጤ ነች
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 3 жыл бұрын
ከደ ቤሉል አይነት ወድ እግዚአብሔር ጠብቀን
@xjuddhhhxidbfkf7325
@xjuddhhhxidbfkf7325 3 жыл бұрын
ማሬ ቤሉል እኮ ግን ኮራይ መስሎኛል እሌላ ላይ መርጥ ነው እና ለማንኛውም ለብሩ ነው
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 3 жыл бұрын
የአቶ አድናንና የወዘሪት ማድማዜል አድናቂ ነኝ ሲበዛ ትግስተኛና አስተዋይ ሰዎች ናቸው ሁሉንም ነገር በውስጣቸው ነው የሚይዙት መጋባት የነበረባቸው እነዚህ ሁለቱ ነበሩ እጅግ ልዩ ሰዎች ናቸው ከነሱ ብዙ ቁምነገር እየተማርኩ ነው
@user-kn7el6oc6w
@user-kn7el6oc6w 3 жыл бұрын
ኒሀትና ቢከር ሲያምሩ
@user-gv1gz4iv2p
@user-gv1gz4iv2p 3 жыл бұрын
ውይ ካቲያ የምትባል ልጅ እና ፍርደቢስ አቃጥለው ሊደፉኝ ነው
@marinyat4609
@marinyat4609 3 жыл бұрын
Atikataye yalanasu ayimarem aa deramaw
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@berhanghebregziabher6238
@berhanghebregziabher6238 3 жыл бұрын
Ttyttttttttttttttttyyttttttttttttttt
@user-el2dl3oh5d
@user-el2dl3oh5d 3 жыл бұрын
ውይይይይ እዳው ባይኖሩስ ተመኝሁ ይድፋቸው አምሣ ጥገኛ
@aliyanmohabbath3160
@aliyanmohabbath3160 3 жыл бұрын
ባካችሁ ድራማወን መፍርጅ እየፍለግሁ ካትያና ፍርዴብስን ማየት ያስጠላኛል ኡፍ ያቀላቃይ መአት ናችው
@fatumabintbaba7942
@fatumabintbaba7942 Жыл бұрын
ቆይግን የአቶ አድናን ቤተሠቦች የፍቅር መድሀኒት በልተዋልደ😂😂😂
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
ቤከር ለባሎ ታማኝነች
@user-lq9sh9he5g
@user-lq9sh9he5g 3 жыл бұрын
በሽር እና አድናን ስወዳቸው ሁለቱም ሚስኪኖች ናቸው
@tubetube1591
@tubetube1591 3 жыл бұрын
የችን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሠላማቹሁ ይብዛ በሰላም በድስታ ሀሳባችን ተሳክቶ ለገራችን ያብቃን አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ ቅንነት ለራስ ነው
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት፡፡
@girumhaile17
@girumhaile17 3 жыл бұрын
ዛሬም እነደ ሁልግዜው እናመሰግናለን ነገ ማእበልን እንጠብቃለን
@SamsungJ-ij3kj
@SamsungJ-ij3kj 3 жыл бұрын
የማድማዜል ፀባይ ምን አለ ቢሰጠኝ
@welotube8029
@welotube8029 3 жыл бұрын
አቶ አድናን የሚወድ እስኪ
@shewamaryam198
@shewamaryam198 3 жыл бұрын
1
@user-ym5vd5iz8o
@user-ym5vd5iz8o 3 жыл бұрын
የዚህ ድራማ ስሙ ሀጢያተኛ ድራማ መሆን ነበረበት
@kashifali-hb3es
@kashifali-hb3es 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
በሳቅ
@faridanasir210
@faridanasir210 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 3 жыл бұрын
እዉነት ነው
@tidi2528
@tidi2528 3 жыл бұрын
በጣም
@halymaadm5921
@halymaadm5921 3 жыл бұрын
ቢተረን እና እናቱ የሚጠላ ላይክ ይግጭ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት፡፡
@betezemare4882
@betezemare4882 3 жыл бұрын
Ahun bihter min aderegech demo esti legitun tewat
@user-rx4fq5re4c
@user-rx4fq5re4c 2 ай бұрын
እናቲቱን ብቻነው የምጠላት😬😬😏😏😏
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 3 жыл бұрын
ማድማዜል በሽር ኒሃል ትመቹኛላችሁ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ኮመንተሮች ፌርደሚዝ ላይ ከመንጫጫት የወንድን ማለትም የባልን ንደትና ብስጭት እንደት ማብረድ እንደሚቻል ከቪተር ተማሩ😛
@hananebrahim939
@hananebrahim939 3 жыл бұрын
በትክክል
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 жыл бұрын
ዴኒዝዬ የኔ ማር እዳንቺ አስተዋይ ሰው ይስጠን
@user-ht5gz8hx3p
@user-ht5gz8hx3p 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 3 жыл бұрын
ምን አለበት ቅዳሜና እሁድ ብትለቁልን በሽርና አድናን ይናፍቁናል
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት፣
@genigeni5953
@genigeni5953 3 жыл бұрын
በተለይ በሽር እ
@selambati4502
@selambati4502 2 жыл бұрын
ማድማዜን ገራሚ ሴት ናት በጣም የምትወደድ ሴት I love ❤️ her
@user-yf1rj2qq1m
@user-yf1rj2qq1m 3 жыл бұрын
ፈርደቢስን እማሌይበት በገኘሁ አቃጠለችኘ ከነሻቃላዋ
@ter2065
@ter2065 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ። እኔም ቅጥል
@xjuddhhhxidbfkf7325
@xjuddhhhxidbfkf7325 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኔም ወላሂ
@saedaahmed7433
@saedaahmed7433 2 жыл бұрын
እኔም
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
አድናን የኔ ባል እንጂ ባንክ አይደለም አለች😂😂😂😂
@fatuma1466
@fatuma1466 3 жыл бұрын
ወይኔ ኒሀትና ሜስቱ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፌርደቢስ ፍዲ እካን የለሺም እዳው የለለሽበት ክፍል የለም
@user-oh7mp2gx4g
@user-oh7mp2gx4g 3 жыл бұрын
አረፊርዴቢሥ እናሸቃላዋ ለጨጓራበሽታሠጡኝ ምን ይሻለኝ ፈሪሀውዴ በጣምእወድሻለሁ ከነጥፋትሽ💕💕
@ProudHabesha
@ProudHabesha 3 жыл бұрын
ትላነት አመለመኝ ዛሬ ሲደገምም አመለጠኝ አሁን በዩቱውብ ልየው ብየ መጣሁ
@Ff-oz7mg
@Ff-oz7mg 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭 በሽር አስለቀሰኝ
@hiwotgereno4466
@hiwotgereno4466 3 жыл бұрын
Tnx
@user-cl7xd6fu7z
@user-cl7xd6fu7z 3 жыл бұрын
በሽርየ አዛዘነኝ የኔ የዋህ
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
ጠናቱን ይስጣችሁ ቤከርና ቢተር እናትቱ ጨኮራ አስያዘቻቸውፈረደቢስ ስታስጠላኝ ግን እብደቶን እወደዋለሁ
@aseaswab5352
@aseaswab5352 3 жыл бұрын
ፌርደቢስን እኮ ሴጣን የሚበልጣት በእድሜ ብቻ ነዉ ድንጋይ ሴት 😀😀😀😀
@mesitube4079
@mesitube4079 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@betezemare4882
@betezemare4882 3 жыл бұрын
Kkkkkk betam yasikal
@hirutasrat7049
@hirutasrat7049 3 жыл бұрын
ክክክክክ የሰው አውሬ ናት
@user-pe8xf1bw4y
@user-pe8xf1bw4y 3 жыл бұрын
😃
@ortodoksiiamantaaisheedhug9734
@ortodoksiiamantaaisheedhug9734 3 жыл бұрын
እኮ😁😁 ግን ሞተች እኮ ባለፈው አመት በካንሰር😭😭
@selambati4502
@selambati4502 2 жыл бұрын
አቶ አድናው በጣም ጥሩ ሰው ነው ግን እነዚህ ሰዎች ግን ይጎዱታል
@bellae3334
@bellae3334 3 жыл бұрын
Thanks for uploading this. ግን እስቲ የብራዚል እና የሜክሲኮ ድራማዎችንም ልቀቁልን። ቃና ላይ ካሉት የቱርክ ድራማዎች ውስጥ በጣም የተመቸኝ ጥቁር ፍቅር እና የተከለከለ ፍቅር ናቸው ።ከዛ ውጪ የብራዚል ድራማዎች የኔ ምርጫዬ ናቸው።
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
Malmazel Yene tagash siwedat ato adbanim betam mirt sew bigabu demo ayikerim😘
@gideontilahun8967
@gideontilahun8967 3 жыл бұрын
ቤሉል ግን ዋና የሚዋኘው እንዳበደ ሰው ነው እንዴ
@As-dv9qh
@As-dv9qh 3 жыл бұрын
አረ ሸሪፍ ምናለ እኔን በወደድክ
@user-ht5gz8hx3p
@user-ht5gz8hx3p 3 жыл бұрын
ውይ ፌርዴቢስ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
እንደቤሉል የተመቸው ለምንም ግድ የሌለው ዘና ያለ ቀበጥ ነው ፍርደቢስ የአዋቂ ሰው ወዝ የለሽም ማበጣበጥ ብቻ ነው ስራሽ
@ketemabelay1507
@ketemabelay1507 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው !!
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 3 жыл бұрын
መጣችሁ
@user-oh7mp2gx4g
@user-oh7mp2gx4g 3 жыл бұрын
ማድማዜልእናቡለት እወዳችኋለሁ ቡለንት ደሞወሬለማወቅአትሩጥ
@user-fl8zp4jq7x
@user-fl8zp4jq7x 3 жыл бұрын
የመጨረሻው ክፍል ስንት ነው?
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 3 жыл бұрын
በሽር አድናን ደኒዝ ሙራድና ኒሀል እወዳችሃለሁሁሁ
@user-kr8zf9xr3s
@user-kr8zf9xr3s 3 жыл бұрын
ዋው
@marinyat4609
@marinyat4609 3 жыл бұрын
Are varedabas zare aletachalishm wowwww
@kidistlale8199
@kidistlale8199 3 жыл бұрын
Besnt geza new filmu yemelkekew ? hulunm 3 ken ayech cherskut ketay kefelun yemyake saw negeruge
@user-pe8xf1bw4y
@user-pe8xf1bw4y 3 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ
@user-cc1bp3if3j
@user-cc1bp3if3j 3 жыл бұрын
ብከር ከናባልዋ ስወዳቸው
@user-mv2nd3tf2n
@user-mv2nd3tf2n 3 жыл бұрын
ግን መልካቸው አይመሣሠሉም
@hanatadesse9204
@hanatadesse9204 3 жыл бұрын
Wzaro fardavs batnore filmu ystla nbre
@mahletmahi6668
@mahletmahi6668 3 жыл бұрын
tank you kanawoch
@sofetube5297
@sofetube5297 3 жыл бұрын
😘❤️
@user-fd6dm7fd1o
@user-fd6dm7fd1o Жыл бұрын
ግርም እሚለኝ ነገር እከሊትን እሚወዳት እገሌን የሚወድ ላይክ አርጉኝ ምናምን እምትሉ ሰወች እነሱ እንጀራቸውን እያበሰሉ ከ11አመት በፊት የተሰራ ፊልም እየለቀቁ ይጫወቱባቺሆል ጂል ሁላ
@user-ws9xp7dn1o
@user-ws9xp7dn1o 3 жыл бұрын
ፈርዴብስ አናደድሽኚ
@meyrembente7428
@meyrembente7428 3 жыл бұрын
ዋወ
@user-en9fj5ut5m
@user-en9fj5ut5m 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነው
@user-bm7xb3ov7g
@user-bm7xb3ov7g 3 жыл бұрын
ቤሌን ክክክክክክ
@xjuddhhhxidbfkf7325
@xjuddhhhxidbfkf7325 3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ ነግረሽልኛ እቦ
@xjuddhhhxidbfkf7325
@xjuddhhhxidbfkf7325 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይ ገድ ሸቃሊት አስተያየትሽ
@user-zb3eo5uu3s
@user-zb3eo5uu3s 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zebibakamaltube9195
@zebibakamaltube9195 3 жыл бұрын
ኡፍፍ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት።
@noortube1673
@noortube1673 3 жыл бұрын
ውይ ፌርደቢስ አቃጠለችኝ
@AaSs-df5fz
@AaSs-df5fz 3 жыл бұрын
Welcome
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት።
@user-pe8xf1bw4y
@user-pe8xf1bw4y 3 жыл бұрын
ፌርደቢዝን ሚጠላ like ግጩኝ
@user-ik6cs6yh1r
@user-ik6cs6yh1r 3 жыл бұрын
መቼም አልጠላትም ለመኖር የአላት እድል ይሄ ብቻ ነው ሚስጥር ማወቅ
@user-pe8xf1bw4y
@user-pe8xf1bw4y 3 жыл бұрын
@@user-ik6cs6yh1r አወ ጎበዝ ተዋናይት ነች
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q 3 жыл бұрын
በሽር ኡፍ ሲሳዝን አንጀቴን ነሚበላው😭😭💔
@zebibakamaltube9195
@zebibakamaltube9195 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘
@sbsbsdbbvbdd6288
@sbsbsdbbvbdd6288 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ልዩ
@user-kr8zf9xr3s
@user-kr8zf9xr3s 3 жыл бұрын
እርልቀቁት
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 жыл бұрын
ቤሉልዬ ገና እደጉድ ይሄን ሸራ ትጎትተዋለህ አይዞኝ አትበሳጭ
@zedsedtenewa6131
@zedsedtenewa6131 3 жыл бұрын
እንመሰግናለን ቃናዎች
@BatiyaMosa-rh5vy
@BatiyaMosa-rh5vy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ቤሉል ባለጌ በግድ እየተፈታተናት ነው
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ፌርደሚዝ የተሠጠችውን ድያጎል በበደንብ እየተጫወተችው ነው አድናቂዋ ነኝ አትንጫጩ ከቻላችሁ ደራሢው ላይ ተናደዱበት ኮመንተሮች😂 *በሽር የኔ ምስኪን ስወደው*
@kevenabreham7364
@kevenabreham7364 3 жыл бұрын
tkkl
@xjuddhhhxidbfkf7325
@xjuddhhhxidbfkf7325 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-jv8gq7kj6t
@user-jv8gq7kj6t 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣👈ካቲያ ምላሳም ባለጌ
@aaaass1001
@aaaass1001 2 жыл бұрын
ማድማዜል ፍቅር
@mekdi5359
@mekdi5359 3 жыл бұрын
የቢተር አድናቂነኝ እናቷን እዴት መቋቋሟ
@ElieCell-nr2eq
@ElieCell-nr2eq 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ex9nt9rt5r
@user-ex9nt9rt5r 3 жыл бұрын
እረ ልቀቁት
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 3 жыл бұрын
ዊይይይ ተለቀቀብየ ሰፍስል አይይይ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት፣
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 3 жыл бұрын
@@eladeneladen8095 እሽ
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 3 жыл бұрын
@@eladeneladen8095 አርጌሻለሁ በርች
@kkm3674
@kkm3674 2 жыл бұрын
እኔበጣምነዉ የምዉዳት
@dureetiiyeeorlijiisabaa9603
@dureetiiyeeorlijiisabaa9603 3 жыл бұрын
💓😪
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት፡
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p 3 жыл бұрын
ግን 48 መቼ ነው ሚለቀቀው
@menasultan1902
@menasultan1902 3 жыл бұрын
ፌርዴቢስ ምነው 18 አመት ልጃገረድ ሴት ነኝ አልሽ አሮጊት ቁሌታም🤑🤑🤑
@user-lq9sh9he5g
@user-lq9sh9he5g 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
kkkkkk
@aishasaif5015
@aishasaif5015 3 жыл бұрын
ክክክክክክ😅😅😅😅😅አቃጠለችኝኮ
@hkhk2928
@hkhk2928 3 жыл бұрын
Kkkkk
@nemaabee3966
@nemaabee3966 2 жыл бұрын
😄😄😄😄🤔
@user-rm4qk9jv1b
@user-rm4qk9jv1b 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት ውዶቼ
@user-it8kw2pk9p
@user-it8kw2pk9p 2 ай бұрын
Wawa
@bonetoboneto6194
@bonetoboneto6194 3 жыл бұрын
Hi
@lovethes3150
@lovethes3150 3 жыл бұрын
ተመችቷቸው
@Starlove-fl2yg
@Starlove-fl2yg 3 жыл бұрын
Danke !
@zebibakamaltube9195
@zebibakamaltube9195 3 жыл бұрын
አረ ልቀቁት
@welkitetube2394
@welkitetube2394 3 жыл бұрын
እሺ ዜዶ
@zewudnagofertech6380
@zewudnagofertech6380 3 жыл бұрын
Ebakachun yedrowochn ene kuzi guni,,tkur fikir,,,yewubet esregnoch melsachhu post arguln
@muslimnang9792
@muslimnang9792 3 жыл бұрын
Mbc masr belesh or bele B Arabingaa alee KUZIY guny
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
መቸም ተስፋ አልቆርጥም እጠብቃለሁ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት፣
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
ኧረ ልቀቁት
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት፣
@princesshelensweet9079
@princesshelensweet9079 3 жыл бұрын
መጣችሁ 😍
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
ቃናዎች እንኳን ደና መጠቹሁ👍👍👍👍
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት።
@solihahesen2876
@solihahesen2876 3 жыл бұрын
አንችም ተያለሽ እዴ በቲቢ አይሻልሽም ነበር
@genet2447
@genet2447 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏ፒሊሲ ኪፈቲ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት።
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 3 жыл бұрын
ቢተር ሀጢያቶቿ ሲበዛ ምክንያቷ 🤔በጣም እወድሃለው ነው kkkkk ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ ሆሆሆ
@abelromantic3670
@abelromantic3670 4 ай бұрын
Ye bihter kunjna gn mnshe
@inaamabubeker3382
@inaamabubeker3382 3 жыл бұрын
Este fetaren yemeteferu hula bekenenet subscribe adrgugn
Yetekelekele Episode 48
41:15
Kana Television
Рет қаралды 274 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 74 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 78 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 634 М.
Yetekelekele Episode 101
40:57
Kana Television
Рет қаралды 394 М.
ስቅ በሃልቲ ኩኑ SENAY AUDIOBOOKS ሰናይ መጻሕፍቲ
38:59
SENAY AUDIO BOOKS መጻሕፍቲ ሰናይ
Рет қаралды 98 М.
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 52 М.
ሩታና ሶፊ ተዋወቁ 🥰  ቶፊቅ ቃል ገባ...
26:35
Маск-Жүдо цоо шинэ хошин шог
20:19
Mozokus studio
Рет қаралды 480 М.
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,4 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН