ልዪ ቆይታ ከሞት ፍርደኛው መላኩ ተፈራ ጋርከጌታቸው አሰፋ ጋር ስለነበረው ፍጥጫ | ከብ/ጀ/ል አሳምነው ጋር ስለነበራቸው ጊዜ

  Рет қаралды 73,799

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

2 жыл бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Пікірлер: 373
@mekutube6946
@mekutube6946 2 жыл бұрын
መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ የነገን አልወልድም ያስባሉ ሰው በደርግ ዘመን ጎንደርን ያስመረሩት እላይ ያያችሁትን የብሶት ግጥም እስከ ማስገጠም የደረሱት ሰው ከሆኑ ግልፅ ብታደርጉት
@berhanunegussie6155
@berhanunegussie6155 4 ай бұрын
ሺአለቃ አቶ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 3 ай бұрын
AWO Esschew nachew...besem Eneji be Akal yemanakachewu..
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 3 ай бұрын
መጀመሪያ ግጥሙ በአይለስላሴ ግዜ ለነበሩ የተገጠመውን ነው ለመላኩ ተፈራ የተደረገው
@demalashjimmawakgari6529
@demalashjimmawakgari6529 3 ай бұрын
እውነት ነው መላኩ ተፈራ የተገጠመው ግጥም በመላ ኢትዮጵያ ይታወቃል በተለይም ጂማ
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 3 ай бұрын
ፋሺስቱ መላኩ ተፈራ ከጅቡቲ ተይዞ ነው የመጣው! ይህ የሚያወራው የደርጉ ጨካኝ ተፈራ አይመስለኝም!
@tmoges1595
@tmoges1595 2 жыл бұрын
የስም መመሳስል ነው እንጂ ሻለቃ መላኩ ተፈራ አይደሉም::: ጋዜጠኛው በለጠ ግን አብራርቶ ማሰረዳት ነበረበት;::
@asfawbekele7633
@asfawbekele7633 2 жыл бұрын
ameseginalehu ene shaleka melaku tefera mesilogn neber.Endet ato bilo yiterachewal biye tewozagibe neber.
@sewbigegn1837
@sewbigegn1837 3 ай бұрын
እውነት ብለሃል እነዚህ ጋዜጠኛ ነን የሚሉ እንዴት እንደተማሩ ይገርመኛል አንድ ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ሲሀልጉ ስለጉዳዩ ትንሽ እንኳም ማወቅና ለመረዳት አርቶ የሰውየውን የስራ ድርሻ የነበረውን ማእረግ በምን የስራ ቦታ ይሰራ እንደነበር የማወቅና በቅድሚያ የመናገር የአይምሮ ብቃት የሌለው ለኔ እንደዚህ በቀዘነ አይምሮ አይምሮ ሚኖር ብዙ የሉጢዎች ባህሪ ልክ እንደሱ ያሉ ናቸው ምክንያቱም አይምሯቸውም ነው ሉጢ የሚሆነው
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 жыл бұрын
በስም መመሳሰል ነው ወይስ ያ የጎንደርን ወጣት የበላው መላኩ ነው ???? ጋዜጠኛው ግን ጎበዝ እንደሆነ አቃለሁ ዛሬ ግን ቀሸመ
@Amhara85
@Amhara85 2 жыл бұрын
መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬው ተውልኝ የነገን አልወልድም ማለትህ ነው 😄😄😄
@tiktok-jr1jj
@tiktok-jr1jj Жыл бұрын
This is different melaku😊
@samysamy8508
@samysamy8508 2 жыл бұрын
ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ሰይጣንን የተመኝ የሚብስ መጣበት እኔግን ለህዝቤ የምመኝው የሰላም ዘመን የሚቤዠን ይምጣልን የተሰበረው የወገኔን ልብ የሚጠግን ፅዋው ሞልቶ ፈስዋል ።
@omega3506
@omega3506 2 жыл бұрын
As a journalist, you should INTRODUCE your guest yourself. That will provide a brief overview of your guest and that will clear the audience’s confusion. Always, mind the age difference of your guests and the majority of your followers. ደግሞ አትቸኩል ጠጠር ያለ ጥያቄም ጠይቅ። በርቱ!!
@ሚሚ
@ሚሚ 2 жыл бұрын
Were you taking a nap @ 2:08 ?😂
@addistube8191
@addistube8191 2 жыл бұрын
መላኩ ተፈራ የእግር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወድም አሉ የጎንደር እናቶች
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
ስማቸው ተመሳስሎነው እጂ ይሄ አይደለም
@user-sf3rc7yf2w
@user-sf3rc7yf2w Жыл бұрын
እጅግ በጣም ለጆሮ ጣፋጭ የሆነ ቃለመጠይቅ ነበረ። የአቶ መላኩ ተፈራ "ከመሬት ላራሹ እስከ መደመር" የሚለውን መጽሐፋቸውን በቅርቡ አግኝቸ ለማንበብ ጉጉት ሆኖብኛል። እኔ ጎንደሬ ስለሆንኩ የሻለቃ መላኩ ተፈራ መስለውኝ ነበር። የስም አጋጣሚ መሆኑን ዘግይቸ ነበር የገባኝ። ከቻላችሁ እርሳቸውንም ለቃለ መጠይቅ ብታቀርቡልን ብዙ የተንጠለጠሉ እና መልስ የሚፈልጉ ጥያቄዎችን ቢቀርቡ ተገቢ ነበር።
@braveheart8927
@braveheart8927 2 жыл бұрын
Belete, first of all I would like to thank you for hosting such a genuine veteran to share his life experiences. However, I have one comment on your vague introduction that most people do not know who this gentle man is as his name is the same as the butcher Melaku Tefera of the Dergue regime. You should have clearly stated that.
@shunumii7214
@shunumii7214 2 жыл бұрын
Actually Melaku the bucher was a Shaleka (major).
@lovenature4241
@lovenature4241 2 жыл бұрын
That was my thought that as the name of the butcher Melaku Tefera, the killer of students and others in Gonder and Debre Tabor. I was not going to watch because I don’t even want to see him again as he use to come to our high school in Debre Tabor with hand and feet chained students from Gondar to show how others can be treated was awful he was a demon
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
he is really the butcher mekaku tefera !
@user-xz5ll5gi1n
@user-xz5ll5gi1n 3 ай бұрын
Yes, he is a buture, he cimmitted geonicide aginst inocent Amhara.
@esoyemane2538
@esoyemane2538 2 жыл бұрын
እባክህ ሻለቃ መላኩ የደርጉ የጎንደሩ ገዳይ ነው ግልጽ አድርግልን ጋዜጠኛ???????
@mewokeltube975
@mewokeltube975 2 жыл бұрын
አወ ሐሐሀ ይቀልዳሉ አየህ
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
አይደለም
@amarcusevy6848
@amarcusevy6848 2 жыл бұрын
እሄ ሰውየ የጎንደሩ አይደል መላኩ ተፈራ የዝጌር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም ብላ የለቀሰችው እናት ለዘላለም የሚረሳ አይደለም ሂትለር የሚበልጠው በነጭነቱ ነወ
@emalove2087
@emalove2087 2 жыл бұрын
ሻለቃ መላኩ ተፈራ እስከ ቅርብ አመታት(2007/8) ድረስ በእድሜ ልክ እስራት ፍርድ ቃሊቲ እስር ቤት ነው የነበረው:: እንዲያውም ፍርድቤት የበየነበትን የእድሜ ልክ እስር(25 አመት) እስሩን ጨርሶ ይፈታ ወይስ አይፈታ በሚል ሰዎች ጋር ብዙ አለመግባባቶች ነበሩ:: እኒህ የስም ሞክሼ አቶ መላኩ ተፈራ ናቸው::
@akeebay21
@akeebay21 4 ай бұрын
እኔ ለመጀመርያ ጊዜ ጎንደር ስገባ ኢሄን janosider ነበር ያወኩት
@antenehtesfaye1273
@antenehtesfaye1273 2 жыл бұрын
መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም የተባለለት ነው ወይስ ሌላ ሰው?
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 2 жыл бұрын
የተባለው ነው አዎን
@kalhone320
@kalhone320 2 жыл бұрын
ይህን ግጥም ጽፈው ያሰራጩት ወያኔወች ነበሩ። ኮሎኔል ገብረ ሕይወት የሚባል የወያኔ ስውር አባል ነበር የጎንደርን አማራ የጨረሰው። ሆኖም ከሥልጣኑ ቁንጮ ላይ ያለው ብቻ ሲወገዝ፣ ባንዳው ሲወደስ ኖሮ ከሞተ በኋላ ጉዱ ይፋ ሉወጣ ችሏል።
@luchia686
@luchia686 2 жыл бұрын
@@Blessingssssss በጣም በሕይወት አለ! በጊዜው ምንም የሰራው ሐጢያትም የለም። ድሮም እነ ጓድ ሻለቃ ያሉት፣ የፈሩት ይሔ መከፋፈል እንዳይመጣ ነበር የተከላከሉት፤ ያኔ ሁላችንም ወያኔም ሆነ ኢህአፓ የማናውቃቸውን ፓርቲ ናፋቂዎች ነበርን። ይሔው አሁን አይናችን እያየ አማራው በበደኖ፣ በአርሲ በሻሸመኔ፣ በወለጋ፣ በቤንሻንጉል ሲታረድ፣ አጣዬ ከተማ ሲቃጠል፣ እያየን ማንም ምንም አይልም!!የመጀመሪያውን ሰው መግደል የጀመሩትም ነጭ ሽብር ያሉት ናቸው፤ አትሳሳቱ!!
@memeabebe1337
@memeabebe1337 2 жыл бұрын
@@tadlotesfaye3328 NO this is diffrent No the evil MELAKU TEFERA
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 2 жыл бұрын
የትኛው መላኩ ተፈራ ነው? በጎንደር ከተማ ወጣቱን የጨረሰው የፋሽሽቱ ደርግ ነው?
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
እኔም መስሎኝ ነበር ግን ሞክሼ ነው አሉ
@artistsurafel
@artistsurafel 2 жыл бұрын
@@kedist1978 ኡፎይ ተመስጌን
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
@@ot5698 ያ የደርጉ ፋሺስት ሞቷል
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 2 жыл бұрын
በለጠ ካሳ አልገባኝም የጎንደር የደርግ እስተዳዳሪ መላኩ ተፈራ ነው?????? ህልም ላይ ነኝ ልበል?????
@habeshawitcamper1337
@habeshawitcamper1337 2 жыл бұрын
ወይ አለማወቅ! እኒህ እኮ ሌላ ናቸው። እኒያኛው እኮ ሻለቃ መላኩ ነው ሥማቸው። ወያኔ ከእሥር የለቀቃቸው በቅርቡ ነው።
@ethiopiaaddis9352
@ethiopiaaddis9352 2 жыл бұрын
ትክክል የኢትዮጵያ ህዝብ ከእንቅልፉ ነቅቶ ተደራጅቶ ለመግደል እንኩዋን ባይሆን ለመሞትም ቢዘግጅ መልካም ነው
@yphanneslechebo6450
@yphanneslechebo6450 11 ай бұрын
I am very Happy to heare you
@johnmatiys5896
@johnmatiys5896 2 жыл бұрын
እውነትነው ፤በትክክል ።@100% እናመሰግናለን
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam Ай бұрын
መላኩ ተፈራ የእግዝሄር ታናሽ ወንድም የዛሬ ማርልኝ ለነገ ግን አልወልድም
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 жыл бұрын
ETHIO-NEWS, ye KZfaq SEMEHEN “#️⃣yeETHIOPIA #️⃣ZENNA” betelew meen yemeslehal?!?! Thank you
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 3 ай бұрын
ይህ ሰው እደዚህ አይነት ምረጥ ሰው አይመስለኝም ነበር ይሄ ሰው ጅግና ነው ለኔ እሱ እንዳለው ሰው ማለት የሚናገር ጨካኝ አውሬ ያለው ከውነት በላይ እውነት ነው ግን እደሱ ብዙዎቻችን እምናውቀው አይመስሉኝም !!!
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኒይውስ እወዳችሁ ነበር አዘንኩባችሁ ወንድሞቼ እንዴት መላኩ ተፈራን ደሙ በበርሚል ሞልቶ ያፈሰሰን ሰው ታቀርባላችሁ አዝናለሁ
@kiduskibatu
@kiduskibatu 2 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት ለአማራው ብሎም ለኢትዮጵያ ታሪክ እና ትምህርት የሚሰጥ ሰው ያስፈልጋል ።አቶ መላኩም ሆኑ አባባ መንግስቱ መጠየቅ ካለባቸው በግለሰብ ሳይሆንእንደ ድርጅት ነው። አማራው እንደዚህ አይነት ትልቅ እና ቆራጥ ሰው ያስፈልገዋል!
@teshomealemu5640
@teshomealemu5640 2 жыл бұрын
የስም ሞግሸነት ነው እንጅ አንተ ያልካቸው ሰውየ አይደሉም።
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 2 жыл бұрын
ታዴ አንተ የምትለው ሻለቃ መላኩ ተፈራ ነው፡ እሳቸው አይደሉም!
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
ሁሉም ለኢትዮጵያ እንዲህ ለመሆኗ ደርግም የአፄ ሀይለ ስላሴ መንግስትም ኢሀዲግም ተጠያቂ ናቸው!!
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 6 ай бұрын
ሂድ ወደዛ, ደደብ . በንጉሱ ጊዜ ነው ማርና ወተት የበላኽው , አፈር ብላና❗️
@user-lw5rb3ok9j
@user-lw5rb3ok9j 3 ай бұрын
ግን ደረጃ አለው የአሁኑ ደግሞ የባሰ ተጠያቂ ነው ባይ ነኝ።
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 3 ай бұрын
Hailesilassie? NO , NO
@kalhone320
@kalhone320 2 жыл бұрын
ያኛው ሻለቃ መላኩ፣ ይህኛው አቶ መላኩ ይባላሉ። የስም ተመሳሳይነት ይመስላል።
@museafghan-sy3vw
@museafghan-sy3vw 4 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 2 жыл бұрын
የጎንደርን ወጣት የጨረሰ መላኩ ተፈራ ነው ወይስ ሌላ ነው
@habeshawitcamper1337
@habeshawitcamper1337 2 жыл бұрын
እያዳመጣችሁ እንጅ ጎበዝ! እኒህ እኮ የአማራው ታጋይ ናቸው።
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 жыл бұрын
መላኩተፈራ ማለት በደርግ ግዜ ያንን ሁላ ወጣት የጨረሰው አረመኔ ነው እንዴ? አንደበት ኖሮት ማውራቱ ይገርማል? ይሁዳ
@ayenewasress5806
@ayenewasress5806 2 жыл бұрын
No, not him
@bk7398
@bk7398 2 жыл бұрын
ደደብ እሱ አይደለም እስቲ መስማት ብቻ ሳይሆን ማዳመጥ ሞክሩ
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 жыл бұрын
@@bk7398 ደደብ ደደብን ሰደበው። ወደልደደብ
@user-mc3hs6hh6f
@user-mc3hs6hh6f 3 ай бұрын
መታደል ነው አቀራረብና የአማረኛ ግልጽ ወት ነው በጣም ❤
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለምን ተተራመሰች? ጃንሆይ ካላግባብ በመነካታቸው።
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 3 ай бұрын
Who is this person?The back ground check was not clear.
@Usurfit
@Usurfit 2 жыл бұрын
If this guy is Melaku Tefera of Gondar who is responsible for the death and disappearance of many youth, it would be a surprise. And this is what makes me hate ethnic politics that clears criminals. Criminal Opdos are in office because of ethnic politics, had it not been for that they should have been in high security prisons not high level offices.
@mengisbariazgi4943
@mengisbariazgi4943 2 жыл бұрын
I agree today's leaders some of them are the criminals of yesterday. And some of them like Taman Beyene have not been a voice for Gonder youth in Derg let us not forget that.
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 жыл бұрын
Yes That is him Call Hymn Ethiopian Hitler I think we have a short memory. Most of the parents still alive and crying and childless because of him
@dawitg25
@dawitg25 11 ай бұрын
መላኩ ተፈራ የጎንደር አስተዳደር የነበረ በቀይ ሽብር ዘመን የጎንደር ወጣት ያሰረ፣ የገረፈ እና የረሸነ ሰው ነው። የጎንደር ወጣት እሱን ፍራቻ ሸሽቶ በሱዳም አድርገው አሜሪካ እንዲገቡ መንስኤ ሆኗቸዋል።
@AssefaGirmay
@AssefaGirmay 11 ай бұрын
Brutal, you are responsible for the death of innocent Ethiopians.
@getachewberhe3547
@getachewberhe3547 3 ай бұрын
ቀይ ሽብር በጎንደር መላኩ ተፈራ የግዝሔር ታናሽ ወንድም የዛሬው ማርልኝ ለነጌ አልወልድም
@HH-zm2nv
@HH-zm2nv 2 жыл бұрын
ይኸ ሰዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደም ያለበት አይደለም???!! በደርግ ዘመን
@madib6505
@madib6505 2 жыл бұрын
💚💛❤
@raheemamohamed9800
@raheemamohamed9800 2 жыл бұрын
ጀግና
@danielayele8254
@danielayele8254 3 ай бұрын
መላኩ ተፈራ ሺዎችን ወጣቶች የገደለ በምን አፉ ነው የሚናገረው???
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
ዋው ይህ ሰው ባንድ በኩል ኢትዮጵያ በሌላ በኩል ደግሞ በስንት ሽ የጎንደርን ወጣት ላይ አስከ ነጻ አርምጃ መውሰድ ድረስ ይደርሰው ሰው ይሆን ወይስ ሌላ መላኩ ተፈራ ነው ወይ
@westnorth3110
@westnorth3110 2 жыл бұрын
አዎ እሱ ነው መደባበቁ ለዛ ነውኮ 💔💔💔
@user-yk2xs3vn4v
@user-yk2xs3vn4v 4 ай бұрын
Begonder sewochu ena wshachew besmen hotel chfechefachew aremene melkau tefera
@tilahunmokenen2018
@tilahunmokenen2018 2 жыл бұрын
ይሄ መላኩ ተፈራ በስም ሞክሸ ነው የጎንደሩ መላኩ ተፈራ በ1986 ከታሰረ ወዲህ በየትኛውም ፖለቲካ አልተሳተፈም ጀኔራል አሳምነውን አይተዋወቁም ቶሎ ለትችት ከመስገብገብ ነገሮችን ማየት ነው አንድ አንድ ሰወች ማህበራዊ ሚዲያ በግንፍልተኝነት ነው የምትጠቀሙ እየተስተዋለ
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Thank you so much. I thought this person Shaleka Melaku who was in Gonder. Different person same name.
@bereketteketel1128
@bereketteketel1128 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኒውሶች የጥረታችሁ አድናቂ ነኝ እንደው ማይኳን ግን ብታስተካክሏት ድምፁ ይረብሻል
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
I am informed this is not the Melaku Teffera of Gonder . It is a similarity of names .
@fiveminutescraft6317
@fiveminutescraft6317 11 ай бұрын
ሻለቃ መላኩ ተፈራ አይደለም ሻለቃ መላኩ ባሁን ሰዓት አርጅቷል !!!😀😀😀
@user-bd1xy1tt9c
@user-bd1xy1tt9c 3 ай бұрын
የጎንደር ወጣት የበላው መላኩ ተፈራ እንዳይሆን?
@negaber8400
@negaber8400 2 жыл бұрын
አቶ መላኩ ተፈራ ከ1966ዓ ም ጀምሮ እስከአሁን የነበረውን ሁኔታ ጥሩ ገልፀውታል ናመሰግናለን መጀመሪያ ስሞትን ሳይ የጎንደሩ ጨፍጫፊ የደርግ አባል መላኩ ተፈራ መስለውኝ ነበር ግን ቃለ መጠየቁ ሲቀጥል ግን የስም ሞክሸ መሆኑን ተረዳሁ ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ እኒህን እንግዳ በማቅረብህ እናመሰግናለን
@amanshugegana6913
@amanshugegana6913 3 ай бұрын
"መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ የነገን አልወልድም ያስባሉ ሰው በደርግ ዘመን ጎንደርን ያስመረሩት እላይ ያያችሁትን የብሶት ግጥም እስከ ማስገጠም የደረሱት ሰው " He him self.The bucher human flesh eater.
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 2 жыл бұрын
መላኩ ተፈራ የጎንደርን ወጣት የጨረሰው ነው ? ግልጽ አርጉልን እሱ ከሆነ ጉድ ነው ?
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 2 жыл бұрын
ያኛው ሻለቃ ነው እኚህ አቶ መላኩ ናቸው የስም ሞክሼ ነው እኔን የገረመኚ በመልክ መመሳሰላቸው ነው ።
@davegirmay3749
@davegirmay3749 3 ай бұрын
ብሽርክ
@selam65030
@selam65030 3 ай бұрын
😂😂😂እንዴ መላኩም ስለግፋ ሊያወራ ሆሆሆ መላኩ ተፈራ የግዜር ታላቅ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ከህንግዲህ አልወልድም ተረስቶ ይህ ገዳይ ሀርኩስ በርባን ጨፋጫፊዉ 🎉🎉🎉
@aregahegnfikra7908
@aregahegnfikra7908 3 ай бұрын
መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም
@drgayimAsefa
@drgayimAsefa 3 ай бұрын
መልአኩ ተፈራ የአግዚአብሔር ታናሽ ወንድም የዛሬ ተውልኝ ከእንግዲህ አልወልድም። 2 የአዘዞ ጎመን አልበላም እርም ነው በዝናብ ሳይሆን የበቀለው በደም ነው የተባለው በአንተ ነው እዉነት ነው ወይ
@joejoe3648
@joejoe3648 2 жыл бұрын
"መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ የነገን አልወልድም" ብሎ የጎንደር እናቶች ያቀነቀኑለት የደርግ ባለስልጣን፡፡
@tigistadane6182
@tigistadane6182 2 жыл бұрын
አለም ግራ ታጋባለች ! ግን እግዚያብሄር አዋቂ ነው !
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 2 жыл бұрын
አልገባኝም መላኩ ተፈራ???
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 3 ай бұрын
ትክክለኛ ሰው ይህን ሰምተን አንማር ይሆን ምንም አንክዋን ቆይቼ ብሰማውም ሌሎች አንጋፋ ሰዎች አንዲህ ያላ የንስሐ አስትማሪ ቃል ቢያሰሙን ምን አልባት አስተማሪ ሊሆን ይችላል
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
I can't believe this person is alive. Any way good to see you. Thanks brother bring forward Ato Melaku.
@berhanu7232
@berhanu7232 3 ай бұрын
እባካችሁ ሙሉውን ሳንሰማ ስሙን ብቻ አንብቦ ስው ሳያጣራ ኮመንት እንደሚሰጥ ጥሩ መማሪያ ነው :: ሙሉውን ከሰማነው ሻለቃ መላኩ ተፈራ አለመሆኑን እናውቃለን
@abyssinian01
@abyssinian01 2 жыл бұрын
Initially I was shocked to see the name Melaku Tefera but relieved to learn that this man is NOT the butcher of Gonder, Adolf Eichmann of Ethiopia.
@african8846
@african8846 2 жыл бұрын
አማራ እሚገራርሙ ልጆች እና ታጋዮች ይወልዳል ።ግን ሠው ትክክለኛ ሠው ለመሆኑ መፈተሻ ሥለሌለው የአማራ ትግል በካሀዲወችና ባንዶች ይበላል ። እርሠወ ግን ለከፈሉት ዋጋ እናመሰግናለን ።እንደ እርሠወና ብርጋዲየር ጀኔራሎቹ የልብ አማራ እንዲንሆን አምላክ ልባችንን ያጠንክር
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p Жыл бұрын
Are you okay he's one of AMhra killer
@danigo7016
@danigo7016 2 жыл бұрын
ስንት ሴቶች ደፈርክ እደማትረሳው እርግጠኛ ነኝ ሟች ወጣቶችን ጌታ ነው?
@teffrish3838
@teffrish3838 3 ай бұрын
ato adelum ant !!! shaleka melaku tefeta bel
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 жыл бұрын
SHABYA WALELEGNE MEKONENEN ENDE GARRI ENDETETEQEMEBET, WOYANE ENNE TAMRAT LAYNEN ENDE GARRI TETEQMEWEBETAL, LALEFUT 60 AMETAT AMARA TEKETAY ENJI MERRI HONNO AYAWRQEM ✅
@zenebutadesewoldetsadik5683
@zenebutadesewoldetsadik5683 2 жыл бұрын
እርስዎም አፍ አለኝ ብለው ይናገራሉ የጎንደርን ወጣት ማን ጨፈጨፈው በደም የተጨማለቀ እጅዎትን ማየት መልካም ነው
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
Is this colonel Melaku Tefera member of Derg regime and Administer of Gonder region?
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 2 жыл бұрын
aye Interview Betam Achir Hone sefa Bale Program Again Amituachew
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 2 жыл бұрын
"መላኩ ተፈራ የእግዚአብሔር ታናሽ ወንድም:የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወድም "የተባለው የጎንደር ባለስልጣን ነው ሌላ ሰው ነው በላይ ???? የደርግ አገዛዝ የጎንደር ወጣቶችን ጨፍጭፏል ይባላል !!!
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Enih Aydelum. Yagnaw Shaleka Melaku yibalalm
@eskinderwoubishet5356
@eskinderwoubishet5356 3 ай бұрын
He should locked up behind bars. Shame on you talking to this butcher.
@menzmenze9445
@menzmenze9445 2 жыл бұрын
እደን አለ
@tirfejagema1900
@tirfejagema1900 2 жыл бұрын
እኒህ ግለሰብ በደርግ ዘመን የጎንደር አስተዳዳሪ የነበሩት መላኩ ተፈራ ናቸው ወይስ ሌላ
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 2 жыл бұрын
መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም፤
@amsaltadesse9115
@amsaltadesse9115 3 ай бұрын
ይገርማል ከዚህ ሁሉ አመታት በኃላ ማየቴ የተዘባረቀ ስሜት እንደፈጠረብኝ እኮ!
@yphanneslechebo6450
@yphanneslechebo6450 11 ай бұрын
Are you majer melaku tefara??
@user-fy5yv4sq9v
@user-fy5yv4sq9v 3 ай бұрын
5:11
@isrhenok5496
@isrhenok5496 5 ай бұрын
ጀግና እረጅም እድሜ ከ ልቦት ለ ሀገሬ ለሰሩት ላጠፉት ምህረት ያድርግሎት
@YohannesHagos-ec1oh
@YohannesHagos-ec1oh 10 ай бұрын
እረ ተው አባባ መላኩ ምነው እረ ተውን አሁን እርስዎ የቀረዎት እድሜ ከንስሃ ከሃይማኖት እረ ተው አባባ እጅዎና አእምረዎ በእውነት አለ
@girmategenuofdictconsult105
@girmategenuofdictconsult105 3 ай бұрын
Thank you! A Hero😅
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 5 ай бұрын
መላኩ ተፈራን ከማቅረብ መንግስቱን ሀ/ማርያምን ብታቀርብ አይሻልህም ወይስ ዝምድና አለህ ስንቱን ወንድሞቻችንን የረሸነ ዘር ያጠፋ
@derao4361
@derao4361 3 ай бұрын
Tish,
@user-lw7ir5md3k
@user-lw7ir5md3k 10 ай бұрын
Nefse geday dmo aglglku stl tinsh atafrm zer chfchefku ble enji lante Kalgan yewrede niqet ytnsa antu erasu aygebahm aremne abeye &ante ye 1santim 2 getstawoch nachehu yeamara telat enkwan korbeh nseha gbteh ykrna degmeh betweld yethiopia hizb ykr lilh aygbam specially ygondr yamara hizb zerhn yatfaw
@mimimama2065
@mimimama2065 4 ай бұрын
This different melaku
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
What exactly is the crime Committed by shaleqa Melaku Tefera???
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 3 ай бұрын
ስንቱን የጎንደር ምሁርና ወጣት ደም ጠጥተህ፣ አሰቃይተህ የገደልክ፣ ሌላው ቀርቶ ጎንደር ከተማ አሊ የተባለ የአእምሮ በሽተኛ ሰደበኝ ብለህ በቅልብተኞቹ ገዳይ ጋርዶችህ ቡና ቤት አስመጥተህ "ቢራ ጠጣ ስትለው" ለእናትህ ስጣት ሲልህ አስደብድበህ የገደልክ ፋሺስት ትንሽ አታፍርም!? ወንድምና እህቶች የሞቱባቸው አንተን ዝም ማለታቸው ያሳፍራል😢😢😢
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 2 жыл бұрын
መጀመሬያ አረዶ የላውን በቀይሽብር/የጨፈጨፈውን የስሜን ጎንደር ህዝብ ይቅረታ ይጠይቅ/የጎንደርን ወጣትያለዘር ያስቀረ የደረግ ተላላኪ ለፈፀማችሁት ድረጊትየጎንደርን ህዝብ ይቅረታ ጠይቅ።ለሀገር ጥሩእደሰራህ ሁሎ ሥለራስህ አታውራ።ለጎንደር ህዝብ ደረግም/ወያኔም እስካሁኑ ድረስ ከመጨፈጨፋና/ከመታረድ ያዳነውየለም
@mulatwondemneh143
@mulatwondemneh143 3 ай бұрын
የጎንደር ወጣቶችን ደም የጠጣ ነው"መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም"የተባለለትነው።
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
ትግል የሸጠው ፤ ኩላሊት ሲነግድ የነበረው ፣ የዲያስፖራውን በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሰለቀጠው ፤ ብር አምጡ ነጋ የሚኒስቴርነት ስልጣን ተሰጥቶት አይተህ ፤ እንዲህ ለኢትዮጵያ ህይወቱን የገበረ ጀግና ደግሞ የትም ተጥሎ ስታይ የዚች አገር ትንሳዬ ምን ያህል እእእሩሩቅቅ እንደሆነ ይገባሃል ።
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 2 жыл бұрын
really
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 3 ай бұрын
Innezih amarra nenn imillu weff zerrash fixretat iske ahhun allu indde?
@GAschale
@GAschale 2 жыл бұрын
ሳታጣሩ አስተያየት ባትሰጡ ምን አለ?
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 жыл бұрын
አንተ ገና የብልፅግና ትዉልድ መሆን አለብህ እኛ ሰዉየዉ ስሙ ሲጠራ ምን አይነት ስሜት ይፈጥር የነበረበትን ጊዜ እናዉቀዋለን !ማንበብ ወይም መጠየቅ ይገባኻል
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 3 ай бұрын
ነፍጠኞች ገዳይና በዳይ ነው ጀግና የሚሉት ## ትልቁ ተሰጥቷቸው ያለማፈርና ህልናቢሶች መሆናቸው ነው !! እንጂ መልአኩ ተፈራ ይቅርና ስለጌታቸው ስለ ራሱም ማውራት አልነበረበትም እንድያው ራሱን ማጥፋት ነበረበት እስካሁን መኖሩ በጣም ይገርማል !! የጎንደር ሽፍቶች ያው እንዲህ ናቸው ።
@abayneshmekuria9017
@abayneshmekuria9017 2 жыл бұрын
Can anyone tell us who this guy is? curiosity if. Melaku teferra the murderer.
@amarcusevy6848
@amarcusevy6848 2 жыл бұрын
እሄን ሚድያ ጠላሁት በቃ
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 2 жыл бұрын
ሰያው ለምን? ሻለቃ መላኩ ተፈራ አይደለም እኮ
@amarcusevy6848
@amarcusevy6848 2 жыл бұрын
@@mulugetaasnake1042 ኧረ እንደሱ በለኝ ወንድሜ ትንሽ አረጋጋኝ ነው ብየ በጣም ተናድጀ ነበር ከምር እንደት አይነት ድፍረት ነው በማለት ጌታቸው አሰፋ የሚበልጠው እኮ እንደ መንፈስ ከካሜራም ከሰውም በመሰወር ብቻ ነው
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 2 жыл бұрын
'መላኩ ተፈራ የእግዜር ትንሽ ወንድም የዛሬን ተውልኝ ዳግም ልጅ አልወልድም" የተባለለት የጎንደር ወጣቶችን ያስጨረሰው ነፍሰ በላው ሰው
@ayenewa614
@ayenewa614 2 жыл бұрын
Not him, only similarity in name.
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 жыл бұрын
እሱነው
@ayenewasress5806
@ayenewasress5806 2 жыл бұрын
?
@mickeymitiku4455
@mickeymitiku4455 11 ай бұрын
አዎ
@mickeymitiku4455
@mickeymitiku4455 11 ай бұрын
መላኩ ተፈራ መገደል ነበረበት ።
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p Жыл бұрын
He ripped so many woman's if he is America he will life time jel
@dch6780
@dch6780 2 жыл бұрын
ቀረፃችሁን አስተካክሉ።
@user-xz5ll5gi1n
@user-xz5ll5gi1n 3 ай бұрын
The davil never die
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 жыл бұрын
ኢትዬ ኒውስ እኒህ ሰውዬ ማንነት ግልፅ አድርግልን የጎደር አስተዳዳሪ የነበረ ገዳዩ መላኩ ተፈራ ነው ?ወይስ የስም ሞክሼ ነው ?ግልፅ አድርግልን?
@ethionews-
@ethionews- 2 жыл бұрын
የስም ሞክሼ!
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 жыл бұрын
@@ethionews- Thank you🙏
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
😡ለተመልካች ቁጥር ብሎ ህዝብን ማሳት ነውር ነው አቶ በለጠ የያዛችሁት እኮ ሚዲያ መሰለኝ። ጊዜውም የጆክ አይደለም!
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 2 жыл бұрын
ይገርማል! በለጠ ምን አጠፋ ? የሀገር ባለውለታ ለምን ኢንተርቪው አደረገ ነው?
@Gifubeza
@Gifubeza 2 жыл бұрын
የጎንደርን ወጣት የኔን ወንድም ጨምሮ በቀይ ሽብር የጨረሰው ጭራቁ የጎንደር ደመኛ ሻለቃ መላኩ አይመስለኝም ከሆነ ግን ፀባችን ከጋዜጠኛው ጋር ነው ::
@emalove2087
@emalove2087 2 жыл бұрын
ሻለቃ መላኩ ተፈራ እስከ ቅርብ አመታት(2007/8) ድረስ በእድሜ ልክ እስራት ፍርድ ቃሊቲ እስር ቤት ነው የነበረው:: እንዲያውም ፍርድቤት የበየነበትን የእድሜ ልክ እስር(25 አመት) እስሩን ጨርሶ ይፈታ ወይስ አይፈታ በሚል ሰዎች ጋር ብዙ አለመግባባቶች ነበሩ:: እኒህ የስም ሞክሼ አቶ መላኩ ተፈራ ናቸው::
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Same name different person. Even his face is different.
@teshuadon2197
@teshuadon2197 2 жыл бұрын
ኢህአፓ መጠረግ የነበረበት የታሪክ አተላ/የወያኔና ሻዕብያ የትሮይ ፈረስ ነበር። ነጭ ሽብሩንስ ማን ያውጋው?
@aberraasha3056
@aberraasha3056 2 жыл бұрын
ስላቀረብካቸውና በሕይወት በአካል ስላየኋቸው አመሰግናለሁ።
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p Жыл бұрын
Nebse below
@d.w8602
@d.w8602 2 жыл бұрын
Melaku tefera ,ke derg belay melaku yifera neber,woy gize
@user-te7sy4kd2n
@user-te7sy4kd2n 3 ай бұрын
መጨረሻ ላይ መላኩ ተፈራ ለምስክርነት ቀረበ "ጉድ በል ጎንደር"
@sewbigegn1837
@sewbigegn1837 3 ай бұрын
ሻለቃ አድማሱ ከሆንክ ማንነቴን መናገር ለጉግ ማንጉግ ህዝብ መናገር አልፈልግም እንጂ እንዳንተ ያሉ ሃያ ሰዎች ባገኝ በኢትዮጵያ ብዙ ነገር አደርግ ነበር ያልከኝ ስሆን በውነት ለዛ አይነት የአድናቆት ስም ላገኝ የሚገባኝ ነበረ ወይ ብየ ከሁሉ በፊት እራሴን የጠየኩበት ጊዜ ሲሆን በእርግጥም ሃገርህን የምትወድ ጀግና ነሕ ግን በህይወት መኖርህ የእውነት ያለቃ ከሆንክ ጀግና ነህ በኔ በኩል ከመከላከያ ሚኒስቴር የመጨረሻው ፎቅ ላይ የመከላከያ ሚኒስቴር አዛዥ የነበሩት ድረሴ ዱባለላናግረው ብለው ከቢሯቸው ስገና በጣም ሰፊina ጥቁር ሶፋ ነበር ውስጡ ከወንበራቸው ተነስተው አለቃህ እንዳንተ አይነት ጎበዝ ገጥሞኝ አላውቅም ብሎ ብዙ አለቆች ባሉበት በመናገሩ ነው ልተዋወቅህ ብየ ያስጠራሁህ ብለው ነበር የተዋወኩት ለሁሉም እኮራብሃለሁ መልክህ ይመስላል ግን በአጠቃላይ በእድሜየ ብዙ መለስ ብየ ሳየው ትግሬዎች በአማራው ላይ በደል በሁሉም መልኩ ብቻ ሳይሆን በቅኝ ግዢ ወይም በባርነት አድርገው ቀጥቅጠውታል ይህንን ለማለት እስከዚህ ለምን አደረሳቸው ለማለት ከ1875 አጼ ዮሃንስ ግብጽ የቱርክ ቅኝ ሳለች እነሱ የሾሙት የቱርክ የጦር መሪ የቱርክ ወታደሮችና የግብጽን አድርጎ ኢትዮጵያን ሊያስገብር ጦርነት በገጠመ ጊዜ እነራስ አሉላ ወንድሙ ጭምር ከሃማሴን ከሰራየ ከሌሎችም የኤርትራ ልጆች ጋር በጦርና በጎራዴ የትግራይ ልጆች መስዋእት ሆነው የቆሰለውን የቱርክ ወታደር አሸክመው ነበር ወዳገራቸው የመለሷቸው ያኔም ምኒልክ ከጣሊያንና ከእንግሊዝ ንግድ ያካሄድ ነበር እራስ አሉላም ጣሊያንን ካገራችን እናስወጣ እያለ ከአጼ ዮሃንስ ጋር ይከራከር የነበረው እሳቸው ግን ጣሊያንን ጦርነት ከመግጠም በፊት እዛው እያሉ ጠላት ለሁለተኛ ጊዜ ሃይሉን ጨምሮ ነበር ከግብ የአሜሪካንን የጦር መሪ ጨምሮ ያዘመተው ያንን ሁሉ የሞቱላት ኢትዮጵሻ ለማሳጠር ያህል በጣሊያን ጦርነት ጊዜ ትግሬዎች ሴሮቹ ከወንዝ ወሃ በጀርባቸው ለአርበኛው አጠጥተው የቆሰለውን ባለችው ቤታቸው አስታመው ከብቶቻቸውን ቀለብ አቅራቢ መንግት በሌለው አርበኛ የትግሬን ከብት አርዶ ዛፉን ቆርጦ ይከ ይትረፍ ሳይሉ የትግሬን አገር ምድረ በዳ አድርገዋት ከጦርነት በኋላ ትግሬ ለማኝ ሆነ ከዛን ጊዜ ጀምሮ አማራ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ምቀኛ ጉራ የነፋው ትግሬን ሃገር እንደሌላቸው የለማኝ ልጅ እየተባሉ ያደጉy ልጆች ከዛም ሌላ በደርግ ጊዜ ከጓዶቼ ጋር ማይጨው ምሳ ፓስታ አዘን ስንበላ የአስር አስራ አምስት እድሜ ያላቸው ከበር ላይ ከበውን ነበርና ከጎኔ የነበረው አስተያየታቸውን አይቶ ያዘዘውን ፓስታ ሲሰጣቸው ፓስታው ሲሻሙ ከአቧራው መሬት ላይ ተበታትኖ ሲወድቅ ከነአቧራው እያነሱ ሲበሉ አስታውሳለሁ ታዲያ ከነዛ አይነት አስተዳደግ እድል የገጠማቸው ልጆች አማራ ምንድነው የሚጠብቀው የሚገርመው አሁንም አማራ በኢትዮጵያ ተኮላይቶም ጾታውን ሁሉ የገበረ ትውልድ ከጥፋት መማር ሳይሆን መደናቆር አሁንም የቀሰፈ አጋንንት ሳያቀስ አይተውም እንደሚሉት ባላምንበትም አማራ የመጨረሻ በህይወቴ ብዙ አንብቤአለሁ ግን ምንም የማይማር ዘር human psychology. biological, cognitive psychodynamic, ቢቆፈር ቢነበብ በምንም አይነት አይምሯቸው ተመሳሳይነት አለው አልልም እርግጥ ከዛሬ አርባ አመት ገደማ የጥቁር አይምሮ ከነጭ አይምሮ ጋር በፍጹም አይመሳሰልም ብሎ ጥናት ያደረገውን ተወው ችግር ጩኸት ነው የሚበዛብን ብለው እንዲቀር እንዳደረጉት አስታውሳለሁ ይህ ነው በኔ በኩል ያለኝ አስተያየት ምናልባት ሁኔታዎች ተሟልተው የጻፍኩትን ስታነብ ማን እንደሆንኩ ታውቀዋለህ እስከዛ ግን የጀነራል ድረሴን ቢሮ ምልክት የነገርኩህ እውነት እንደነበር ስለምታውቀው ነው በህይወቴ እጂግ የማደንቅህ ሃገርህን ከማንም በላይ የምትወድ ነበርክ ግን ምን ያደርጋል በበቂ አልተማርንም
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
"መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም፣ የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አል ወልድም" የተባለለት ጨካኙ ነው ወይስ የስም ሞክሼ??
@raheemamohamed9800
@raheemamohamed9800 2 жыл бұрын
አላህይጠበቃቸው
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 2 жыл бұрын
yihn chekagn takerbalachihu
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 35 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 86 МЛН
ቀይ ሽብር በጎንደር // የእግዜር ታናሽ ወንድም
25:07
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 17 М.
"በዓሉ ግርማ ራሱን በራሱ ነው የገደለው" | ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ
1:01:22
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН