መሳሪያ መዘዘ? | አርቲስቱ በሪፐብሊካን ጋርድ የደረሰበት ምንድነው? | "ህዝብ እያለቀ ብልፅግናዎች አስረሽ ምቺው ላይ ናቸው" | Haleta Tv

  Рет қаралды 181,341

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

2 жыл бұрын

#ethiopia #haletatv #አርቲስት ደሳለኝ ሀይሉ

Пікірлер: 681
@amentube5221
@amentube5221 2 жыл бұрын
በእውነት ደሱ ሁሌ ይምታነባውን እንባ የእስራኤል ቅዱስ ይቀበልልህ
@ethiopiyayemama9556
@ethiopiyayemama9556 2 жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ። እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ። በቃችሁ ይበለን።
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 жыл бұрын
ብዙ አርትስቶች ለማሽቃበጭና ለሆዳቸዉ ሲሉ ሀይማኖታቸዉን ቀይረዋል አንተ ግን የሰዉ ሀዘን የገባህ ምርጥ ነህ ሰሌ
@zollohalphaaddis8263
@zollohalphaaddis8263 2 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ውሥጥ ሐይማኖት አለ እንዴ ?
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 жыл бұрын
Igziabher yestlan
@blessed1914
@blessed1914 2 жыл бұрын
ምን ኣይነት ሃይማኖት? ለውጠ ኣልለወጠ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ከፈጣሪ ጋ ምንም ግኑኝነት የለውም። ሁሉም ነፍሰገዳዮች ከበግ በሬ ደሮ ፍየል ስጋ ጾም ነው ብለው ኣይበሉም የሰው ስጋ ግን ጠብሰው የሚበሉ የኣጋንንት ስብስብ ያለባት ሃገር። ይሄ ስብስብ ደግሞ ሁሉን ብሄረሰብ ኣይወክልም። ኣንድ ብሄረሰብ ስብስብ ነው። ማን እንደሆነ ማስረዳት ኣይጠበቅብኝም ለቀባሪ እንደማርዳት ይመስልብኛል።
@zollohalphaaddis8263
@zollohalphaaddis8263 2 жыл бұрын
@@blessed1914 በዕርግጥ የአሥተያየትሕ ጅማሮ መልካም ሆኖ ሣለ መጨረሻላይ አበላሸኸው፣ ይሔውም ከወቀሥክ ሁሉንም ሊሆን ሲገባሕ፣ የየትኛው ብሄር እንደሆነ ባይገባኝም፣ ግን አቀባብለሕ ተኩሠሕ ነበር ግን ምንያደርጋል፣ ሣትከው።
@blessed1914
@blessed1914 2 жыл бұрын
@@zollohalphaaddis8263 ሰው ጠብሰው እንደፍየል መብላት፡ በልተህ ተቀደስ፡ ኣረሜንያዊ ኣገዳደል፡ እነዚህ መጥፋት ኣለባቸው፡ ፍጹም ጥላቻ እንጥላቸው፡...........ወዘተ ብሎ ብሄሩን የሚሰብክ የትኛው ብሄር ነው? ይህ ስብስብ ነው የኢትዮጵያ ጠላት የመፍረስዋም ምክኒያት።
@zeboahmed1110
@zeboahmed1110 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ እንዳንተ ያለዉን ወገን ሲከፈዉ የሚከፈዉን የወገኑ ህመም የሚሰማዉን ያብዛልን
@samiart2989
@samiart2989 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ሰው ነው ኢትዮጵያ የምታስፈልጋት !! ተባረክ !
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 жыл бұрын
ደሳለኝዬ የኢትዮጵያ አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እረ ዘረኝነት እና ባለተራ አትናገሩም የሚል ህግ ሊቀጥል ነው ማለት ነው እረ በቃቹህ በለን በሌላ ተረኝ ደግሞ አታሰቃየን አቤቱ ፈጥነህ ድረሰልን ጌታችን ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@getinetgetu621
@getinetgetu621 2 жыл бұрын
አሁን ሁላችንም በየቤታችን ማልቀስ ነው ያለብን ኢትዮጵያ ሀገሬ ታማለች እኛ ልጆቿ በጸሎትና በእንባ እግዚአብሔርን ልንጠይቅ ይገባል።
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም በየእምነቱ ይፀልይ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ተባረክ ሌላው አርቲስት የአብይ ሎሌ ሆኑዋል ህዝብ እንደቆሎ እየረገፈ እነሱ ድግስ ይደግሱ ለህዝቡ ድምፅ የሆነ ሌላ አርቲስት አላየሁም ያሳፍራል በእውነት;ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ታደግልን አገራችንን ሰላም አድርግልን
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
ትክክል። እንደ ሰው። ምን አለ ቢያስቡ። ለሰው ለፍጡር። እንደ ከብቶቻቸው። ከሚያስቡ ብቻ ጌታ አንድ ተአምር ያምጣ። ለጠገቡትም። የሚያስተነፍስ
@filominahawle
@filominahawle 2 жыл бұрын
Abiy Abiy yemtyw yanchi junta new yha hulu dem yemifesew artistum bihon beye xeye xenkay bat eyehadu hodachew sigol oooo ylalu Abiy mn ydrgsh
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
@@filominahawle ስለአብይ መናገር እኔም እንደአንድ ኢትዮጵያዊ የመናገር መብት አለኝ ምክንያቱም አገሬ ኢትዮጵያ ስለሆነ ስለየትኛው ጁንታ እንደምታወራ አላውቅም ገና ለገና የሰው ስም አያያችሁ ሰውን በስሙ ዘር የምትሰጡ ታሳፍራላችሁ እኔ ዘር ሳይሆን አንድ አገር ነው ያለኝ ኢትዮጵያ የምትባል ሁሌም በኩራት የምናገረው ማፈሪያ
@almeteshayterefe6325
@almeteshayterefe6325 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልን የምንሰማው በጣም ያማል
@Kylian855
@Kylian855 2 жыл бұрын
መድሀኒዓለል እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ምናለበት እንዳንተ ሁሉም አርቲስት ቢጮህ። 🙏🙏🙏💚💛❤
@mussahussen5101
@mussahussen5101 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ሀገራችንን ሠላም አሏህ ያድርግልን ሁላችንም ያንተን ያክል ብንሠራ መፍትሄ ይገኝ ነበር
@neza88
@neza88 2 жыл бұрын
አንተ ከመንጋው ከአጨብጫቢው እና ከሆዳሙ አርቲስት ተብየዎች የተለይህ ሙሉ ሰው ነህ አቦ ተባረክ
@ruthmime73
@ruthmime73 2 жыл бұрын
አይ ወንድሜ ሀገራችን ኢትዮጵያ ታማለች በብርቱ እንጸልይላት ! ሰው አውሬ ሆኖአል። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ። ሁሉም እንደ አንተ ንጹህ ልብ ቢኖረው መልካም ነበር። አንተ የዜግነት ግዴታህን እየተወጣህ ነው👍💚💛❤
@mesitube7906
@mesitube7906 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ እውነተኛ አርቲስት
@supraet
@supraet 2 жыл бұрын
😭😭😭 Be blessed for having humanity in these terrible days.
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
አርቲሰት ደሣለኝ እግዚአብሔር ይባርከህ የኢትዮጵያ አለኝታ ነህ 💚💛❤️
@caleblyrics
@caleblyrics 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነህ! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!
@abosemoonsemoon6449
@abosemoonsemoon6449 2 жыл бұрын
ሀገሬ እንዳንተ ዐይነት ሠው ቢመራት ኑሮ እውነት እሥከአሁን ከአሜሪካ በላይ ነበረች።
@pesefor8707
@pesefor8707 2 жыл бұрын
Ahun eyetenager eydereg yalewin man semito eyetemarebet ena eyetgeberw new ena new ye hager "meri biton noro" malet yemichalew ? Joro yalew melikam hasab hulun semito metegiber new yemibejew
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
አይ መች ሰው ጠፋ እርስ በርስ አንስማማ አልን እንጂ
@abosemoonsemoon6449
@abosemoonsemoon6449 2 жыл бұрын
ደስዬ የኔጀግና! እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ እንዳይለይህ ዕድሜ ልኬን እፀልይልሀለው። አንተ ሁሌም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረብህ የአንድዬ ልጅ ነህ። ሁሌም እንወድሀለን። ሁሌም ስለእውነት ኑር
@risaa8598
@risaa8598 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ቋንቋ ተናጋሪዉ ኦሮሞ ነዉ አንቴ ጀዝባ?
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 жыл бұрын
የጀዘብከውማ አንተነህ የሰው ፍጡር ያልሆንክ ከአውሬም የማትመሳሰል ከሰይጣንም ሰይጣን የሆንክ እግዚአብሔር ይዳብስህ
@bayeashebir742
@bayeashebir742 2 жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ! እግዚአብሔር ያግዝህ። ለኛም ለመሪዎችም ልቦና ይስጠን።
@belachewabebedamtew4178
@belachewabebedamtew4178 2 жыл бұрын
Endet new legochune magnete yemechalew
@godislove.2076
@godislove.2076 2 жыл бұрын
May God bless you more and more I love every word that you spoken 😭
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
You always touch my heart when I view your interview. You are a real human being a real Ethiopian. God bless you more and more. ❤❤❤🙏🙏 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛
@webak242
@webak242 2 жыл бұрын
ደስዬ ትለያለህ ወንድሜ እዉነት ነዉ መቸነው እንደሰዉ የምናስበዉ እግዚአብሔር ያስበን አሜን💔😭
@meronmeriti4613
@meronmeriti4613 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ቁጣውን ያብርደው መቼም ዘንድሮ የአለም ፍፃሜ የደረሰ እየመሰለኝ ነው
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 2 жыл бұрын
አንተ ተባረክ, ሁሌም እንዳለቀስክ ነው ከሻሽመኔው ጀምሮ 🙏🙏 ሌላዉም አርቲስት በቃ ማለት አለበት 💜💜💜✔️✔️✔️
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 жыл бұрын
ለጦርነቱ ያለማለቅ ምክንያቱ አዲስአበባ ላይ ለሚሠሩት አሻጥር ማዘናግያ ነው አዲስአበቤ ንቃ
@dawitadula5132
@dawitadula5132 2 жыл бұрын
ሰው የሆነ ሰው ሕሊና ቢኖረው የእግዜርን ፍጡር አይኑ እያየ አሳት አይጨምርም በጣም ክፉዎች ናቸው ወንድም የላቸውም አባት የላቸውም ግን እግዜርን ያውቁታል ስሙን ይጠሩታል አምላኬ ለህዝቤ እባክሕ ምሕረት አርግለት
@baraktube9123
@baraktube9123 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዛብሔር ይጠብቅህ ስንት እወደድ ባይ አሽቃባጭ በሞላባት አገር አንተን በመስማቴ ተስፋ አርጌአለሁ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 жыл бұрын
ጉድነው ቅድስት የተባለች አገር ባለ2እግር አጋንት ገብቶአል የሰውን ልጅ ከነነብሱ የሚያቃጥል ተቃጠልኩ እያለ እየተፈራገጠ ሲወጣ መልሰው ሲከቱ አረ በዚአራት አመት ኢትዩጵያ ውስጥ ያላየነው የጭካኔ ጥግነው አረ ወይኔ ወዴት እየኤድነው ያሳዝናል ማራናታ ማራናታ 😭😭
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Ene keze buhala agere alegn biye ligiba.
@danielabreham8305
@danielabreham8305 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የባርክህ !!! እውነትን የያዘ ዘላለማዊነት አለው !!! የከንቱ ከነቱ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን ።
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
Dessuye God bless you. I love you, we love you. you really have strong humanity.
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥ያማል በልቶ ያልጠገበ ምስኪን ህዝብ ጨረሱት
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ እትዮጵያን መከራውን ስደትን ረሀብን በቃሽ በላት ፣በፃድቃን በቅዱሳን በሰማእታት ተለመነን ምሕረትን ቸርነትን ላክልን ።አሜን ይሁንልን።
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
የአንተን እንባ እግዚያብሄር ይቁጠረዉ አነባህ ስለኢትዮጲያ ህዝብን እንዴትት መጠበቅ እንዳለባቸዉ ፀጥታ እንዴት ማስከበር እንዳለባቸዉ ምንም ስልጠና አይሰጣቸዉም ትምህርት የሰጣቸው ኤርፖርት ከሀ እስከ ፐ እነሱ ናቸዉ ጭምልቅልቅ ያለ ተረኝነት
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
አንቺንም አጋጥሞሻል እህቴ አፋቸውን እንከዋን ያልፈቱ የሰገጤ መአት
@shwet5513
@shwet5513 2 жыл бұрын
ውዴ እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው
@jilsonkasereka3752
@jilsonkasereka3752 2 жыл бұрын
ይሄ ምላሳችሁ ነው አገር የሚበጠብጥው
@iamethiopian662
@iamethiopian662 2 жыл бұрын
አርቲስት ደሳለኝ ሰው አሽቃ ባጭ አጨብጫቢ በሆነበት በዚህ ዘመን ህሊና ያለህ በመሆንህ አንተን ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዝአብሔር እንባህን ያብሳል፣አይዞህ አንድ ቀን በእንባ ፋንታ አፍህን በሳቅ ይሞላል።
@ishetuhinsarmu4500
@ishetuhinsarmu4500 2 жыл бұрын
Kanka chal alchal yemechal gedeta yelebetem min asewera
@shwet5513
@shwet5513 2 жыл бұрын
ውዴ እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው
@biruknegash2687
@biruknegash2687 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
እመነኝ ስምህ አትርፎሀል ተራ ሰው ብትሆን እንኮን ጎደኞቹ ሊገላግሉህ በጭራሽ አይለቁህም ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ💚💛❤️
@ethiopia1959
@ethiopia1959 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ! እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ!
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 2 жыл бұрын
መቸም የዚህ ወንድመ የዋህነት የተለየ ነው።እግዛብሂር ያንተን እንባ አይቶ ይታረቐን ።አስለቕሰን።አንተ ሲጀመር እንደ አነባህ ነው።የቐሶች አይተናል ።መቸም በዚህ ግዘ ይጶማሉ ብየ አላምንም።God bless you Brother. ❤❤❤
@alemneshmengesha5864
@alemneshmengesha5864 2 жыл бұрын
የጃቸውን ያገኛሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እነመለስን የጠረገ አምላክ አሁንም በመንበሩ አለ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 жыл бұрын
ፈጣሬ ይርዳህ ወንድሜ እንተ ተናግረህ ተናግረህ እሚሰማህ የለም እኮ ኢትዬጵያዊ በስቃይ እያለቁ ነው ተጨካክነናል
@masesisay5008
@masesisay5008 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመልከተን ኢትዮጲያ ውበቷ ህዝቦቿ ገዳማቷ ናቸው ግን በዘር ቆጠራ እንዲጠፉ እየተደረግን ነው
@habtamudessiew6193
@habtamudessiew6193 2 жыл бұрын
ወንድማችን ትልቅ ነገር ነው የሰራሕው በጣም ትልቅ ነገር ነው አብዛኛው ሰው መከራ ሀዘን ቤቱ ጋር ካልገባ ሀዘኑ አይገባውም እና ለዛ ነው አስተዋይ ልቡና እግዚአብሔር ያድልን ወንድማችን እናመሰግ ናለን አርቲስት ደሱየ እንዲሁም አቅራቢው አካል
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
ደስዬ ሩሩህ አዛኝ ሰው ነህ ለተቸገሩ በአስከፊ ሁኔታ ላሉ ወገኖች ሁሌ ድምጽ እየሆንክ እያነባህ የምታስተላልፈውን መልእክት ሁሌ እከታተላለሁ እግዚሃብሄር አምላክ በጸጋው ይጠብቅህ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ተባረክ ወንድሜ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ !!! ርህራሄህ ያስደንቃል !!!
@tilahung3043
@tilahung3043 2 жыл бұрын
I am sorry my Brother I feel your pain. I am not in Ethiopia but Everything I hear and see on TV Affect my daily life It so depressing. I hope a better day is ahead of us. Thank you 🙏
@azukira9743
@azukira9743 2 жыл бұрын
እንዳንተ ያለውን ያብዛልን መድሐኒት አለም ወላዲተ አምላክ ያንተን እንባ አይቶ ይታደገን አሜን አሜን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተንጌታ ይጠብቅህ ስለ አብይ እንኳ ጭንብል አጥልቆ የሚኖር ሰው ነው በስልት ቤተክርስቲያንን የሚያጠቃ ነው ፖሊሱን ውረሱ ብሎ ሌብነት የፈቀደ ጀግና ነው የኛን አገር ፖሊሶች ፈጣሪ ይፍረድባቸው 💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥
@hareg6874
@hareg6874 2 жыл бұрын
ትክክል: ቲያትረኛው አብይ በአፉ ኢትዮጵያ እያለ በስራው ግን አገራችንን እያፈራረሳት ነው ይሄ የሳር ውስጥ እባብ
@freealemayehu9425
@freealemayehu9425 2 жыл бұрын
ምፅአት ስለደረሰነዉ ጌታ እየሱስ ሊመጣነዉ ሁላችንም ንስሀ እንግባ ትንቢቱ እየተፈፀመ ነዉ ንስሀ እንግባ ቃሉ ሊፈፀም ግድነዉ መንግስት በመንግስት ላይ ይነሳዘንድ ግድነዉ የዘመኑም ባለስልጣኖች አዉቀዉም ይሁን ሳያዉቁ የ666አገልጋዮች ናቸዉ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸዉ
@seladagne5336
@seladagne5336 2 жыл бұрын
የናት ሆድ ዥጉርጉር እንደሚባለው ;አንተንና ታማኝን የመሰሉ ፍፁም እትዮጵያዊንት ሰባአዊንት ሩህሩህ ዜጋ እንደለ ሁሉ እሁን እያየነው የለው ሞትያስመርጣል ; እግዚኣብሔር በቃ ይበለን 🙏🏽 ወንድማችን አንተን የሚገልፅህ ቃል የለም ተባረክ ❤️
@shwet5513
@shwet5513 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው ውዴ
@blessed1914
@blessed1914 2 жыл бұрын
እኔ ኣላውቀውም ግን እንደታማኝ ነው ካልሽ ሰውየው መጥፎ ዘረኛ ነው ማለት ነው። ጥሩ ሰው ከሆነ ታማኝ ጋ ኣትቀላቅይው።
@seladagne5336
@seladagne5336 2 жыл бұрын
@@blessed1914 እኔ እስከማውቀው ክህወሃት ዘመን ጀምሮ እስካለንበት ሰአት ኢትዮጵያዊነቱ ነው እማቀው
@blessed1914
@blessed1914 2 жыл бұрын
@@seladagne5336 ታማኝ መርጦ ኣልቃሽ ብቻ ሳይሆን ለኣማራ ህዝብም በነጻ የሚያገለግለው ይመስልሻል? ኣይደለም። ታማኝ ጎፋንድሚ (ገንዘብ ሲሰበስብ) 30% ገቢው ለሱ ነው። ሁሉ የሚያውቀው እውነት ነው። ከፈለግሽ ጠይቂ። ይህ ደግሞ ቆንጆ ቢዝነስ ነው ። ኣይመስልሽም። ይሄ ሰውየም እንደታማኝ ከሆነ ከሆነ ነው ያልኩት ለቢዝነሱ ነው ማለት ነው። ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ።
@seladagne5336
@seladagne5336 2 жыл бұрын
@@blessed1914 ይሄ ኮነው ችግራችሁ እሱ አማራነኝ ብሎ ላማራ ብቻ አልቆመም ,በኢትዮጲያዊነት ,በሳባዊነት እንጂ !! ለማንኛውም ለወገኖቻችን ድምፅ እንሁን 💚💛❤️‼️
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
ኢትዮጰያዊነት ከዘረኝነት ይበልጣል ማሸነፉም አይቀሬ ነው
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለዎገኖችህ እምታነባው ን እንባ እሚያየው የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ስምቶህ በቃችሁ ይበለን 🙏
@thenewlookethiopia2565
@thenewlookethiopia2565 2 жыл бұрын
ደሱ ፈጣሪ በእጥፍ ይክፈልህ፤ አብዝቶ ይባርክህ። የምስኪኑ ህዝብ ህመም የሚያምህ፣ በተግባር የተገለጠ ደግነትህ ለመሰሎችህ እና ለሌሎችም ኢትዮጵያዊያን አርአያ የሚሆት ተግባር ነው የፈፀምከው። ውለታውን አምላክ ይክፈልህ 🙏🙏!
@user-fy1vn2ze1v
@user-fy1vn2ze1v 2 жыл бұрын
❤ የምህረት ልብ አለህ ። ሁሉም እይታው እዳንተ ካለሆነ እየተጠላለፈ ይወድቃል
@maraki6786
@maraki6786 2 жыл бұрын
Please go for it. 100% they need to learn before they act.
@eromoteketel517
@eromoteketel517 2 жыл бұрын
May God bring his mercy up on us....great man God bless you
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
አንተ ጀግናነህ እውነት ተናግረህ መሞት ነው አይዞህ በርታ እንባህ ወደለያይ ነው የሚፈሰው አይዞህ ኢትዮጲያ ሰላሞ ይመለሳል 💚💛❤️
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 2 жыл бұрын
Egzabher yibarkesh Something is wrong but we all need to pray and cry to God. Nothing seems to make sense at all🙏🏾🙏🏾
@user-nj2nc3xf1l
@user-nj2nc3xf1l 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ሰለ አንተ እንባ ብሉ ይማረን እፍፍፍፍፍፍፍ
@romandemissie2416
@romandemissie2416 2 жыл бұрын
ተረኞቹ የሚያስብት በጡንቻቸው ነው ከእውቀት የፀዱ ናቸው እግዚአብሔር መላ ይስጠን!
@pesefor8707
@pesefor8707 2 жыл бұрын
Ewiket yalachew ayidel yemiyacharisun ,yemileyayun!!! Ke ewiket tsedew ema selamawi new ewiketachew yasitabeyachew hager liyasatun new
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ወታደር በእኩልነት ሕዝብ ማሰተናገድ ሢገባው የፓርቲ አገልጋይ ነው አሣፋሪ ነው
@eduameduam8884
@eduameduam8884 2 жыл бұрын
ወ ንድሜ እባክህ እንዳትለቅ ያነተ በጤና መኖር የሚያስፈልጋቸው እጅግ ብዙ ነብሳት አሉ :: እግዝያብሔር በቃችው ይበለን
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 2 жыл бұрын
አርቲስት ደሳለኝ የእግዝር ሰው እንተማረዥም እድሜ ኑር ::ታስፈልጋለህ:: እውነት ነው ምን መኖር ያስመኛል : ያሳዝናል::7ኛው ንጉስና ትንቢቱ ይፈፅም ዘንድ እንዲህ ወረድን::አምላክ ሆይ የእንዳንተ አይነቱን ንፁህ ሰው እንባ ይስማ::እቤቱ ይቅር በለን::
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 жыл бұрын
አይ ደስዬ ዘመኑ ሰይጣኖች የበረከቱበት ዘመን ነው አግዚአብሔር ያስታውሳቸው በተአምራቱ አይዞህ ባክህ ጠንክር
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
ችግሩ ምን መሰለህ እነዚህ ሰወች ምንም እውቀት የሌላቸው የሰውን መብትም ሆነ የራሳቸውን መብት የማያውቁ . ምንም አይነት ትሬኒንግ የማያውቁ ሰገጤዋች ናቸው
@genkeb6480
@genkeb6480 2 жыл бұрын
ፀጥታ አስከባሪው መከልከል ካለበት በስርአት ቢሆን መልካም ነበር። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን። በእውነት ስታለቅስ እኔም አስለቀስከኝ።
@agerewondale560
@agerewondale560 2 жыл бұрын
ወንድሜ እድለኛ ነህ እንደ ኤልያስ ሞትን ለምነሀልና እግዚአብሔር ፀጋዉን ያድለህ
@iamfanoenemfanonegn
@iamfanoenemfanonegn 2 жыл бұрын
Stay strong my people the true God will see our tears and will give us the victory just don't stop fighting for truth.
@heywet
@heywet 2 жыл бұрын
Truth was / is/ will / not with Amara
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፍርዳ ወይ አገሬ😭😭😭😭
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
እውነት,ነው,እግዚአብሔር,የባረከህ,ነህ,አንተ,ውድ,ወንድማችን,እግዚአብሔር,ይማረን😭👐
@user-ds9bk9ix3d
@user-ds9bk9ix3d 2 жыл бұрын
መሪ ተብዬውን ጨምሮ ሀገሪቷን በአፍጢሟ የደፏት እነሱን በድፍረት እንጠይቅ ዋናው ተጠያቂ እርሱና ስርዓቱ ነው በቃ✊✊✊✊
@blessed1914
@blessed1914 2 жыл бұрын
የበራልሽ ነሽ
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሀን የሚያየው ልቦና ላንተ ለሰጠክ አመስግን ጉደኛ ሰዎች የመሰሉ አውሬዎች ባሉበት አገር ደግ ሰው እንዲ ስናይ እንፅናናለን
@hiliftygebretathios4884
@hiliftygebretathios4884 2 жыл бұрын
ውለህ ግባ ድንግል ይጠብቅህ ርህሩህ ሰው ነህ!!!
@tesfaasefa8616
@tesfaasefa8616 2 жыл бұрын
እዲሜና ጤና እስከ ዘርሕና እንዲሁም ለምትወደውና የምታከብረው የኢትዬጲያ ሕዝብ ሰላም ፍቅር ይስጥልኝ የኔ እርሁሩሕ
@berhanegirmay6096
@berhanegirmay6096 2 жыл бұрын
ወንድም ደሳለኝ እውነት በመናገርህ ታተርፋለህ እንጂ አትጎዳም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@almazalaye8931
@almazalaye8931 2 жыл бұрын
ታሪክ እራሱን እየደገመነው በንጉሡ ጊዜ የወሎሕዝብ በርሃብ እያለቀ ለውሻ ሀውልት አሰሩ በደርግዜ የውሎና የትግራይ ሕዝብ እየተራበ አስረኛውን የኢሰፓን ምስረታ በታላቅፌሽታ አከበረ አሁንም ይሄሁሉ ሕዝብ እየተሰቃዬ ምኑአስደስቶአቼውነው አስረሽምችው የማሉት ይሉኝታምእኮ ያስፈልጋል የእዚአብሔር ዋንጫ የሞላለት ወዴትነው መደበቂያው?
@yayinedesta235
@yayinedesta235 2 жыл бұрын
አታልቅስ የኔ ጌታ ፀልይ ሁሉ ነገር ያማል መንግስት የለም ብልፅግና ለደሃ አይሆንም ባለስልጣኖቹ በራሳቸውአለም ላይ ናቸው እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም ቦታቸውን ይሰጣቸዋል እኔ ፈራሁ የዚህ ሁሉ እንባ አወዳደቃቸው በጣም በጣም የከፉ ነው እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶ ያሳየን
@mohammadmo9261
@mohammadmo9261 2 жыл бұрын
ተባረክ አምላክ ይባርክ
@senaitbekele957
@senaitbekele957 2 жыл бұрын
Thank you my brother you are very amazing guy you are telling the truth 😰😰
@selenatlakew1472
@selenatlakew1472 2 жыл бұрын
አይዞን እግዚአብሔር አለ
@fasiga1082
@fasiga1082 2 жыл бұрын
አቦ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ለህዝብ ብዙ ሆነሀል ስንት አርቲስት ባለበት በጣም ጥቂቶች ናቹህ የወጣችሁት ህዝቤ ተጎዳ ብላችሁ ሌላዎቹ ህዝባችን ነው ሀብታችን ምናምን እያሉ ሚለፈልፉ የታሉ አንተን ግን አንድ ነገር ብቻ ልበልህ አታልቅስ በቃ መበርታት
@lazer106
@lazer106 2 жыл бұрын
I'm protestant follower . You are a good Christian. You are generous & kind . I don't know how i contact global alliance . May God bless you
@haymanotalemu516
@haymanotalemu516 2 жыл бұрын
የአተ እንባ እነዚ ጨካኞችን እንደጎርፍ ይወስዳቸዋ የቀን ጉዳይ ነው
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 2 жыл бұрын
Good bless you brother what can I say I don’t have a words
@alemubekele1201
@alemubekele1201 2 жыл бұрын
ወድሜ ደሳለኝ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ !
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
My brother, Sorry to see you crying. I share your thoughts.
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 2 жыл бұрын
Deae brother you always , concerned about our Emma Ethiopia. . May God Bless You.
@jonnyleo5355
@jonnyleo5355 2 жыл бұрын
ይህ ሰው ትንሽ እረፍት ቢወስድ ጥሩ ነው 🚩🚩🚩
@abosemoonsemoon6449
@abosemoonsemoon6449 2 жыл бұрын
የኔጀግና
@user-jp6uh6xt3n
@user-jp6uh6xt3n 2 жыл бұрын
ወይ ደሳለ አይዞህ አምባህ ሰማይ ያርጋል ሰዋች የምዕራባዉያን ባህል በደንብ ተጋብቶብን የዋህነታችኙ ነጥቀውናል ሐዘኒታችን ርሁሩህነታችን አውልቀውናል ምንናረግ አንተ ግን ጠንቀቅ በል ብዙ ሰው ይጠብቅሃልና አመሰግናለሁ።
@NonoNolawi101
@NonoNolawi101 2 жыл бұрын
ባለተረኞቹ ገና ስንተነፍስም ገና አስፈቅዱ ይሉናል ይሄ ሁሉ የአብይ ስራ ነው ማንም ያልተማረ የበታችነት የሚሳማውን ህዝብ አሰፈረብን
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Betikikil
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
@@markshawn6967yeatifiwoch hasab kalitefa sew kesew tilacha kalkere yeatifiwin abatun bitigelew liju astesasebun kalkeyere geday yihonal. Mesadeb kelal new megdelim lewenjelegnoch endezaw gin sew yehone metifo hasabin yitagelal begidia sayhon bemasamen lemalet new.
@saradawit9287
@saradawit9287 2 жыл бұрын
እንኝህ ደግሞ ከረፉ በጣም
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
ትክክል
@bz1225
@bz1225 2 жыл бұрын
አማሪኛው የገጠር ሆኖ ይሆናል እንጅ ቤተመንግሥትኮ ኦሮሞው አብይ ብቻ ነው።
@nunuteferi3602
@nunuteferi3602 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ ሰው ነህ አንተ ያየኋውን የመንግስት አካላት እንክዋን ሄደው ሊያዩ ሌላ አማራ እያሳረዱ ነው እነሽመልስ ትክክል ነህ ወንድሜ ከካንሰርም ካንሰር ነው
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 жыл бұрын
ወንድማችን ደሳለኝ ለወገን ደራሽነህ:እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቅክ 🙏🏽 ሁላችንም በፀሎት እንበርት
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
ይህን ሁሉ ያመጣው የዘር ፓለቲካ ነው ስለዚህ መንግስት ተብዬው ይህን መንገድ ካላስቆመ ሰላም አይመጣም የመንግስትን ቅንነት ያስፈልጋል
@munaahmed3868
@munaahmed3868 2 жыл бұрын
You always tuch my Heart brother God bles you
@salemgemechu5891
@salemgemechu5891 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@selamlimena7902
@selamlimena7902 2 жыл бұрын
Abiy ahmed geday neww Ortodox tel
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
ደሱ መድሃኔዓለም ከነ እናቱ ይባርክ አታልቅስ የሚሉህ የእንባን ጥቅም የማያውቁ ናቸው ጌታችን ለአላዛር አዝኖ አልቅሶአል ቅዱስ ዳዊት ፍራሼ በእንባዬ አርሳለሁ ብሎአል ።አባቶቻችንም የዳዊትና የጴጥሮስ እንባ ስጠኝ ብለው የሚፀልዩት የእንባን ጥቅም ስለሚያውቁት ደሱ እና ታድለሃል ጌታችንም እንባህን ያባብሰዋል ይብላኝ እንባን ላልታደሉት እንጂ አንተ እንባን የሚያፈልቅ እሩህሩህና አዛኝ አንጀት ስለተሰጠህ ደስ ይበልህ ተባረክ ። ሽመልስ ተሊላ
@abosemoonsemoon6449
@abosemoonsemoon6449 2 жыл бұрын
እንወድሃለን
@HhHh-un8pr
@HhHh-un8pr 2 жыл бұрын
👍👍👍👍ዉነት ተናገረሃል
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ገና ብዙ እናያለን ጠብቁ
Ethiopia -
19:47
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 6 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Of Love and Life - Juhi Chawla In Conversation with Sadhguru
1:14:41