Yohannes Girma - Egziabheir Teret Aydelem // እግዚአብሔር ተረት አይደለም - (Talking Songs -Live)

  Рет қаралды 470,903

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Apostle Yohannes Girma - Johnny

6 жыл бұрын

Yohannes Girma - Egziabheir Teret Aydelem // እግዚአብሔር ተረት አይደለም - (Talking Songs -Live)

Пікірлер: 502
@yeshiyeshi2112
@yeshiyeshi2112 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የገባኘ ነገር አለ ጌታን እንድቀበል ጸልዩልኘ ሁሌም የናንተን መዝሙር ስሰማ አለቅሣለሁ ተባረኩ አሜን
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 2 жыл бұрын
AMEN 🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
እህቴ " ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አይጣፍጥም " ጉዳዩ አንቼ ከእግዚአብሔር ጋር ይለሽ ታማኝነት ነው አንቺና ፈጣሪሽ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው 🙏
@zionfikire5356
@zionfikire5356 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሚፈልጉት ሁሌም ቅርብ ነው እሱ ያግኝሽ እጸልይልሻለው እውነትን ወደማወቅ ያድርስሽ እህቴ በእግዚአብሔር መንግስት 1 ሰው ሲጨመር ደስታዬ ወደር የለውም እግዚአብሔር ይረዳሻል አምናለሁ።
@hewangezahegn1698
@hewangezahegn1698 2 жыл бұрын
God is everywhere you don't have to go here and there make sure you know Orthodox before you shift aymesleshm
@wendwosenmamo6379
@wendwosenmamo6379 2 жыл бұрын
@@hewangezahegn1698 When God opens your eyes of spiritual understanding and touches your heart with His love, only then will you know what she means. Bless you!
@mekdestsegaye1604
@mekdestsegaye1604 6 жыл бұрын
እግዚአበሔር ተረት አይደለም! እግዚአበሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በእውነትና በመንፈስ ሊስግዱለት ያስፈልጋቸዋል ተብሎ እንደተፃፈ ሊሰገድለት የሚገባ ያለና የነበረ ወደፊትም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ልብወለድ ያልሆነ ዘለአለም የሆነ ኤልሻዳይ እርሱ ብቻውን ጌታ የሆነ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ የኃያላን ኃያል ............... ስሙ ለዘለአለም ይባረክ!!!
@GenetSol
@GenetSol 3 жыл бұрын
Amenn gata yebarkeh
@yokabdchannel452
@yokabdchannel452 Жыл бұрын
amen
@bereketmamo7383
@bereketmamo7383 3 жыл бұрын
Who ever is reading this please note that your situation is easy in the eyes of the Lord. Breathe. slow down. relax. the Lord of Lord is with you. In Jesus Name. Go and conquer this day. Love you.
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
AMEN TO THAT AND BLESS YOU MORE !!!
@bereketmamo7383
@bereketmamo7383 3 жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny Thank you for representing Jesus.
@alemituseifu7426
@alemituseifu7426 8 ай бұрын
understanding this reality is how much blessing ? thanks to lord
@teshomeabera8895
@teshomeabera8895 5 күн бұрын
ቃሎቼ ን ልጠቀማቸዉ ብሞክር ሁሉም ደከሙብኝ በዝምታዬ ውስጥ ብዙ ነገር መንፈስ ቅዱስ አወራኝ 😢በቃ እግዚያብሔር እሱ እራሱ ነው።
@Burte-vj2vn
@Burte-vj2vn 14 күн бұрын
የእኔ ቀንና ሊልት በአንተ ዝማሬ ነብሴ ተስራ ቀረች የእውነት አፖሲትል ኑርልኝ በጣም እወድሃሎ የሰማይ አምላክ ይመስገን ለዘላዓለምምምምም😭🔥🔥🔥📖🔥🎻🔥📖💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤
@zeharamohammed1596
@zeharamohammed1596 4 жыл бұрын
ጆኒዬ ጌታ አብዙቶ የባረከህ ነህ ያንተን ዝማሬ ስሰማ መንግስተ ሰማያት ያለሁ ነው የሚመስለኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 6 жыл бұрын
It's an honor and blessing to live and serve among you Zetseat! We will live for HIM!!! Today, more than ever! I love you!
@samuelejigu2817
@samuelejigu2817 4 жыл бұрын
Yes Meriyee. Your team is World class christian. Selflesly glorifiying God. You too uniquely gifted. I hope i will have chance to personally attend your program. God bless you.
@ereanteseweyabotahenewekek7587
@ereanteseweyabotahenewekek7587 3 жыл бұрын
@@samuelejigu2817 hgbbb:m. M
@solomontirfe8959
@solomontirfe8959 3 жыл бұрын
@@samuelejigu2817 0
@MrClaudiobua
@MrClaudiobua 3 жыл бұрын
ራእይ 21: 1 አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር አዲስ ሰማይን እና አዲስ ምድርን አየሁ ፣ ምክንያቱም የመጀመሪያው ሰማይና የመጀመሪያው ምድር አልፈዋልና ፣ ባህሩም ከእንግዲህ ወዲህ አልነበሩም ፡፡ Rev 21: 2 እናም እኔ ዮሐንስ ቅድስት ከተማዋን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን ለባሏ እንደተጌጠች ሙሽራ ተዘጋጅታ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ ፡፡ Rev 21: 3 ከሰማይም። እነሆ የእግዚአብሔር ማደሪያ ከሰው ጋር ይሆናል እርሱም ከእነሱ ጋር ያድራል የሚል ታላቅ ድምፅ ሰማሁ። ሕዝቡም ይሆናሉ እግዚአብሔርም እንደ አምላካቸው ከእነርሱ ጋር ይሆናል። Rev 21: 4 እግዚአብሔር እንባን ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል እናም ከእንግዲህ ሞት አይኖርም ፣ ከእንግዲህ ወዲያ ማልቀስ ፣ ማልቀስ ፣ ህመም አይኖርም; ምክንያቱም የመጀመሪያዎቹ ነገሮች ተከስተዋል ፡፡ Rev 21: 5 በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው። እነሆ እኔ ሁሉንም ነገር አዲስ አደርጋለሁ አለ። እርሱም አለኝ: ​​ጻፍ; ምክንያቱም እነዚህ ቃላት ታማኝ እና እውነተኛ ናቸው። Rev 21: 6 እርሱም አለኝ። እኔ አልፋ እና ኦሜጋ ፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውሃ ምንጭ በነፃ እሰጣለሁ ፡፡ Rev 21: 7 ድል የሚነሣ ሁሉን ይወርሳል እኔም አምላኩ እሆናለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል። Rev 21: 8 ፈሪዎቹና የማያምኑ ፣ ጸያፍ እና ገዳዮች ፣ አመንዝሮች እና አስማተኞች ፣ ጣዖት አምላኪዎች እና ውሸታሞች ሁሉ በእሳት እና በዲን በሚቃጠለው ሐይቅ ውስጥ የእነሱ ድርሻ ይኖራቸዋል ፣ ይህም ሁለተኛው ሞት ነው።
@markosdukamo5574
@markosdukamo5574 6 ай бұрын
this is God's goriness tested generations..haleluja ..ameeen
@kokebekokebe8948
@kokebekokebe8948 5 жыл бұрын
Oh እግዚአብሔር ተረት አይደለም የኔ አምላክ ተረት አይደልም እርሱ እግዚአብሔር ነው ሁሉን የፈጠረ እግዚአብሔር ነው የሁሉ መገኛ ጌታ ኢየሱስ ትናትናም ዛሬም ለዘላለም ሕያው ነው ዘመናችሁ ለዘላለም ይባረክ ጸጋው ይብዛላችሁ
@hannateka5988
@hannateka5988 6 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ካለሁበት ድካም ብድግ ያረገኝ ድንቅ አምልኮ
@segedutessema1602
@segedutessema1602 5 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@godlove2099
@godlove2099 6 жыл бұрын
ምን እንደምል እኮ አላውቅም ባንተ ዝማሬ
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ይህ መዝሙር አይጠገብም እግዚአብሔር ተረት አይደለም
@user-dc8ze5zr5b
@user-dc8ze5zr5b 6 жыл бұрын
ዋው, ዋው ውሽጥካ ዝትንክፍ ምግላጽ: ጎይታ የሱስ ይባርኩም: " እግዛብሔር",, እቲ ዝነበረን: እቲ ዘሎን: እቲ ዝህሉን,, ኢዩ::ኣሜን ,,
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 6 жыл бұрын
Though I do not understand what you said exactly I say Amen !
@user-dc8ze5zr5b
@user-dc8ze5zr5b 6 жыл бұрын
Jesus Christ the same yesterday, and to day . for ever . እግዛብሕር ታሪክ ኣይኮነን :: እግዛብሕር, እቲ ዝነበረን :እቲ ዘሎን : ዝህሉን ኢዩ. ጎኦይታ የሱስ ይባርኻ ተባረክ Man of God.
@etafarawhailu8400
@etafarawhailu8400 5 жыл бұрын
Amen
@qiz0
@qiz0 6 жыл бұрын
ኡ...ሃሌሉያያያያ እግዚአብሔር ተረት አደለም እኛ ምናመልከው ተረት አይደለም እሱ እግዚአብሔር ነው ሁሉን የፈጠረ ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆነ አሜንንንንንንንን
@seniabreha1239
@seniabreha1239 23 күн бұрын
I'm ortodox and I love all your mazemre ❤❤❤❤
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 7 ай бұрын
መዝሙር የሚሰጥህ የዜማው ባለቤት ጌታ እየሱስ ይባረክ።መዝሙሮችህ ከጌታ እንደተቀበልካቸው ግልፅ ነው።መዝሙሮችሀን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ዋው ነፍስም አይቀርልኝም
@AdanuAlmu
@AdanuAlmu 6 жыл бұрын
እግ/ሔር ተረት አይዴለም ዬኛ ጌታ ተረት አይዴለም አሜን በእኛም ዘመን ይሰራል ይህንን ዚማሬ ሰዳምጢ በእንባ ነው ዬጨረስኩኝ ተባረከህ ለበረከት ቅሪ መንፈስ በቤትህ አይለይ
@betelihembella3592
@betelihembella3592 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተረት አይደለም ባለፈው ታርክ እያነሳን እንደዝ አርጎ ነበር የምንል ሳይሆን አሁንም በእኛ ሕይወት እየሰራ ያለ ደሞም የምሰራ እረፍት የለለው እምላክ ነው ያለን ስላንቴ ጌታን አመሰግናለው
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 жыл бұрын
እግዛብሔር እሱ ተረት አይደለም እምነትን የምያጠነክር መዝሙር ጌታ ይባርካቹ የተከደዳቹ
@sultanabate1967
@sultanabate1967 4 жыл бұрын
እሄንን መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ አልጣገብኩም እሰካሁን ጆዬ ምን ልበል አንተን በቃ ዝም ብዬ ተበራክ ልበል አንተ የክርሰቶሰ ሃሳብ ሙሉ በሙሉ የለህበት ሰው እንደሆንክ አያሌው ለዘላለም ተበርካ ቅርህ
@destina_bk
@destina_bk 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ✝️✝️እግዚአብሔር ተርት አይደለም 🙏አሜን እልልልልልል እየሱስ ትላንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰✝️✝️ተባረኩ
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 6 жыл бұрын
It's TRUE!!! He is more real to us than the physical world we see with our eyes!
@sunshineabraham4926
@sunshineabraham4926 2 жыл бұрын
So true💖💖
@tihtinadiriba5217
@tihtinadiriba5217 4 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ስጋን አጥንትን የሚያነቃቃ ነፍስን ወደ ጌታዋ የሚመልስ ዝማሬ ጆይ ያንተ ዝማሪ ሁሌም ለውስጤ ልዩ ማሃዛ የሚሰጠኝ ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ ቤተሰብህን ልጆችህን ይባርክህ
@user-yo2pj2dw4i
@user-yo2pj2dw4i 6 жыл бұрын
ኦሆ ዘመናት የማይቀይሩህ ለዘላለም ያው የሆንክ የነ ገታ እልልታ ላንተ አምልኮና ውዳሰ ላንተ ይሁን ጆን ተባረክልን በገታ
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 Жыл бұрын
እኔግ እግዚአብሔር የምገልፀው በህንባ ብቻ ነው ቃለት ስሌለኝ።።።።።።
@bersabhamenu6034
@bersabhamenu6034 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ተረት ከይደለም አዎ ትላንት ሰምተን የምንረሳዉ ዛሬ ደግሞ ትላንት ብለን የምናወራዉ በነበር ያላለፈ አለ ብለን የምናወራዉ ብዙ ነገር ቢለወጥ የማይለወጥ ትልቁ የትንሳኤዉ ሀይል ያለበት እርሱ እግዛብሔር ነዉ።
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 5 жыл бұрын
ከላይ እንደወረደ የተዘመረ መዝሙር በቀጥታ ወደ ላይ ይዞ የሚሄድ ምድርን የሚያስረሳ መዝሙር የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ተባረክ ተረት ላለመሆኑ ምስክር እኔን ሙስሊሙን ለውጦ ልጁ አደረገኝ ድንቅ አይደለም?
@user-pz4nm5wu8g
@user-pz4nm5wu8g 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@woldebesunew7059
@woldebesunew7059 2 жыл бұрын
g f
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 жыл бұрын
አንተስው ኡዑዑፍፍፍ እንደው አንተላይ መንፍስ እኔእፍወስበታለው ፀጋ በዚቶልካል 😍😍😍😍😍😚😚😚😚😚😚
@habtdawa5961
@habtdawa5961 6 жыл бұрын
God is reall and he is alpha and omega!!!
@brukeberhanu2327
@brukeberhanu2327 5 жыл бұрын
I am really touched by this song. i am hearing this when i read and i cry when i remember the glory of God GOD bless more mere jo.......
@kiddysolomon8767
@kiddysolomon8767 5 жыл бұрын
ዘመናት አለፉ ዘመን ዘመንን ተካ ትውልድ መቶ ሄደትውልድ ትውልድን ተካ ሁሉ ሲለዋወጥ በዐይናችኝ አንተ ግን ያው ኣንተ ኣንተ ነህ ተባረኩልኝ ዘመናቹ ይባረክ
@amanuelfarmer9694
@amanuelfarmer9694 5 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜንንንንንንንንን ጌታ ይህን ጽጋ ደርቦ ይስጥ ሁሉንም ሰው እንዳንተ ቅን ያሉት ይነሱ
@bezat2918
@bezat2918 4 жыл бұрын
Zaream be egna gezea tiseraleh Ye yanea emibale. Amlak legna yelem Yegna geta teret aydelem Amlakachin teret aydelem Yegna niguse teret aydelem Egzabher tere aydelem👆👆👆👆👆👆 Hulun yefeter teret aydelem👆👆👆👆
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተረት አይደለም :ጌታዬ ተረት አይደለም !!!!! ህያው የሆነውን እየሱሰን አመልካለሁ : አሜን! ተባረኩ!!!
@menenkitchen
@menenkitchen 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
@solomonaynalem9035
@solomonaynalem9035 6 жыл бұрын
ሀሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ብቻ ይሁን ፡፡፡ ጆን ጌታ ይባርክህ እጅግ በመዝሙሮችህ እየተባረክን ነው ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@genet84belachew41
@genet84belachew41 6 жыл бұрын
ብሰማው ውዬ ባድር የማይጠገብ .. እውነት የሆነ ዘመናት ያልፋሉ እየሱስ ህያው እርሱ እርሱ ነው
@sweetpeathomas
@sweetpeathomas 2 жыл бұрын
Please come to Seattle, Washington - your worship is needed here. I pray blessings upon you all continuously. Love all with the breath of our Lord, Jesus the Christ.
@dagniomfethariberaki9023
@dagniomfethariberaki9023 5 жыл бұрын
ፓስተር ጆን ይህ መዝሙር በችግሬ ግዜ በ1999 ዓ.ም ትልቅ ጉልበት የሠጠኝ መዘሙር ነው፡፡ ጉልበት ብቻ አይደለም በክርስትና ጉዞዬ እንድጠነክር አድርጎኛል፡፡ በብዙ ተባረክ፡፡
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 5 жыл бұрын
Amen Egziabiher ahunimi abizito yibarkihi !
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
እሱ እግዚያቤሔር ነው ዛሬ ከእቅልፊ ስነቃ በአደበቴ ያገኘሁት መዝሙር አደበቴን ተቆጣጥሮት ዋለ እሱ እግዚያቤሔር ነው ስል ዋልኩ ከዛ ሰርች አረኩት አምላኬ እግዚያቤሔር ነው ደስ ሲል 🙆‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👋
@frehiwotgabayo9352
@frehiwotgabayo9352 6 жыл бұрын
My soul is burning out by this song Beka egzaber yibarkih jonnye. Egzaberin bicha sasib maninetun sasib bene lay tekemiro yeneberewun tiyake resaw
@biniamteklu6396
@biniamteklu6396 4 жыл бұрын
ሲዘጋጋብኝ እና ስንፍናዬ እንጂ ይህ አምልኮ በጊዜው ቢሆን እግዜርን ቁልጭ አርጎ በልቤ ላይ ነበር የሚሳልልኝ ዛሬም ጌታ መልካም ነው joዬ ውድድድ bless u
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 Жыл бұрын
God is reall and he is alpha and omega !!!💯💘🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵
@AbinetBekeleHD
@AbinetBekeleHD 3 жыл бұрын
What a Song! Hallelujah ❤ He is My God
@lovewin1582
@lovewin1582 6 жыл бұрын
እሰይ!!! ለረጅም ግዜ ስጠብቀው የነበረ መዝሙር upload ተደረገ! ጆኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!
@lulesgedmohammad6791
@lulesgedmohammad6791 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@nisirtube7951
@nisirtube7951 6 жыл бұрын
What can I say Johyeee!!!!! I am really speachless of this God's presence which is revealed in you!
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
Wow amen geta ybarkh egziabher ybzalh "egziabher teret aydelem" "zarem satneka yaw honeh" hallelujah yemnamelkew geta eyesus teret aydelem ersu egziabher new egziabher new hulun yefetere bchawn ewnetegna amlak yehone hallelujah really blessed mezmur LOVE YOU tebareku grum mezmur Geta ybarek
@meazatesfay5062
@meazatesfay5062 4 жыл бұрын
God bless you more and more Am blessed with this mezmur
@nardimok
@nardimok 6 жыл бұрын
Ufffaaa...yes my all time favorite mezmur...ersu Egziabher new!!!!
@michaelgeberyesus1328
@michaelgeberyesus1328 6 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ቀምሼ አይቸዋለሁ እግዚአብሔር ተረት ተረት አይደለም እያየሁ አባት ነፍስ አልቀረልኝም አሜንንንንንንንንንንን እርሱ የዛሬም ነው!!!!
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
I can not stop listening to this gospel music. Bless you, all. You have opened my eyes and heart.
@ephremdaniel9351
@ephremdaniel9351 4 жыл бұрын
if I was there to worship, I would fly in the presence of God. praise the Lord!
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Ewunet new! GETTA YESUS zarem, negem, eske zelialem yaw new!! Simu yikiber le zelialem!!!
@betelihembella3592
@betelihembella3592 5 жыл бұрын
Johon indet indemiwedik ጌታ ይባርክህ በዝማሬዎችክ እጅጉን ተባርክያለው ፀጋውን ያብዛልክ እውድሀለው በጌታ ፍቅር
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 2 жыл бұрын
THANK YOU LORD JESUS CHRIST for this powerful song. GOD ALMIGHTY IS THE same, yesterday, today, and forever to come! PRAISE GOD ALMIGHTY.
@yemeru9732
@yemeru9732 6 жыл бұрын
astonishing * song , * sound quality * videography ....Blessings.
@godisgood3224
@godisgood3224 6 жыл бұрын
Wow I love this brother and sisters thnx hollysprit
@tegegndamiyo3157
@tegegndamiyo3157 4 жыл бұрын
God bless you joy! God is great and forever, it’s beautiful song keep singing......................thanks!
@user-bj6sl5dd1p
@user-bj6sl5dd1p 6 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዮኒ
@nigatunigus1021
@nigatunigus1021 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተረት አይደለም ዬኛ ጌታ ተረት አይደለም...Amen!! God Bless You!!
@belaybrhanubrhanu
@belaybrhanubrhanu 2 ай бұрын
Wow Amen geta yibarikachu❤
@tsehaytemes1718
@tsehaytemes1718 6 жыл бұрын
Ameeeeen halaluyaaa Egiziabihar terti ayidelem tiliqi amilaki new tebareku
@lovejrusi3524
@lovejrusi3524 2 жыл бұрын
Apostle John blessed bezih worship Yale God of presence yleyal
@tsigeredatafessemulugeta4944
@tsigeredatafessemulugeta4944 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ ነዉ፡፡ የጥንቱ እግዚአብሔር ኃይሉ ጉልበቱ ማዳኑ ፍቅሩም ዛሬም አዲስ ነዉ፡፡ ዘመናትን አብሮኝ ከኖረ ከአስምና ሳይነስ በሽታ በቅጽበት የፈወሰኝ፡ ሃኪም መርምሮ አለብሽ ያለኝን የጡት እጡ በአንድ ሌሊት ያሟሸሸዉ ያጠፋዉ፡ በሀኪሞች ተስፋ የለዉም ይሞታል ቤቱ ሄዶ ይሙት የተባለዉን አባቴን የፈወሰዉ በእግሩ ያቆመዉ ዘመናትን የጨመረለት፡ መሪዉ በተነቀለ መኪና መሪ ሆኖ በቁልቁለት መንገድ ከሞት አደጋ ያዳነኝ፡ ዉጊያዩን የተዋጋልኝ፡ በህይወቴ ሁሉ ሞገስ የሆነኝ መንገድን የከፈተልኝ ቆጥሬ በማልጨርሰዉ በረከት የባረከኝ… ከሁሉ በላይ ደግሞ ብዙዉን ሀጥያቴን ይቅር ያለኝ የበደሌን ብዛት ቆጥሮ ፊቱን ያላጠቆረብይ የልቁንስ ፈልጎ ያገኘን በፍቅሩ የጠራኝ እግዚብሔር እሱን ለማመስገን ምን ቃላት ይበቃሉ? አረ እገዚአብሔር ተረት ነዉ የጥንት አምላክ ነዉ የሚለዉ ማነዉ? እስኪ እኔን ያነገጋገርኝና የህይወት ምስክርነቴን ላስረዳዉ፡፡
@Joshua.8704
@Joshua.8704 6 жыл бұрын
my God is Amazing wow ....
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
ምን ልበልህ ጆን ተባረክ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
አሜን አሜንንንን እውነት ክበርልኝ የኔ ጌታ የኔ ውድ ወገኖቼ እናንተን በረከት እድርጎ የሰጠን እ/ር ይመስገን በጎ ስጦታ ሁሉ ከእ/ር ነው
@fikreendale1536
@fikreendale1536 3 жыл бұрын
Glory to mighty God I don’t have words to say something about this verse this song it’s a wonderful amazing God bless you all of you guys you are handsome keep doing Antille Christ day.
@mulukenisrael1606
@mulukenisrael1606 3 ай бұрын
I always loves to hear this song😍😍
@OseboGirma
@OseboGirma 4 ай бұрын
ዋው!!በዚህ መዝሙር እኔም በጣም ተባረኬያለሆ ስሠማ ስሠማ አይሰለቻኝም እግዚአብሔር ተረት አይደላም ዛሬም ሕይወኃ ነው!!! ጆዬ ተባርክ እንወዳሌን ❤❤❤❤
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ዛሬም ሳትነካ ያው ሆነህ አንተ አንተ ነህ አሜን እግዚአብሔር ተረት አይደለም እርሱ እግዚአብሔር ሁሉን የፈጠረ ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆን አሜን እልልልልልል ተባረኩ ተባርካችሁ ቅሩ
@andylemu7124
@andylemu7124 6 жыл бұрын
Glory to our Heavenly Father, There’s none like him! Wow.
@genetiyob7893
@genetiyob7893 6 жыл бұрын
amen amen amen Geta yibarkiiiii Jone God Bless You All
@ethiominaddis8367
@ethiominaddis8367 6 жыл бұрын
Joye your Our Blessing Its Amezing Song My God Bless You More We Loves You!
@egzhabeharteliknwmanemayaw2311
@egzhabeharteliknwmanemayaw2311 6 жыл бұрын
Oofffffffff joney yetibark sew zimarawochk hulu k melikoti ga yagigagale nebsa erkach kebr le menifes kedus yehun
@muleabebe953
@muleabebe953 2 жыл бұрын
ምን አይነት እስከ ጥግ ያተበርከችዉ ነችዉ ዋዉ በኡነት እርሱ ያዉ ነዉ በምንም በማንም ያመይተካ 💕እነደገነ ይጠቃምበችዉ Im So Bellasd🙏
@halenhalen8930
@halenhalen8930 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውል ጌዜ መዝሞሮች በሰማሁ ጌዜ እራሴን ነው ማይሁ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ውሌ እግዚአብሔር ብዝማሬዎች ያፅናናኛ እውነት ነው እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ተርት አይደለም ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ. ዘመንህ ይባርክህ ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክህ ይባርካችሁ
@birukm4154
@birukm4154 6 жыл бұрын
Wow...It amazes me the gift of singing that is been given to the church!! Be blessed
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 2 жыл бұрын
Kedusan Hulu geta yesuse yebarekachu yehenene mezemur sesemaw be eneba new ye Egezihabere talakenet genananet heyawnet hulune chayenet aberonet yemayelewawet amelak endehone yemigeletse weyeme yeresune genana nete enedihume aberonetune senasebe degemo yefekeru bezate yasayegnale bebezu tsega tebarekulegne🙌❤️❤️❤️
@lovejrusi3524
@lovejrusi3524 2 жыл бұрын
Real esu bcha new semayna mdr Hulu yefeterew egzabher bcha tebarek apostle jhoni
@molaligntafese19
@molaligntafese19 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተረት አይደለም. እራሱ እግዚአብሔር ነው ተረት አይደለም. በጌታ በእየሱስ ስም ተበረኩ ዘማንክ. ዘማናቹ ይባረክ ተበረኩ. እረሱ እግዚአብሔር ነው ብቸውን አምለክ ነው. ጌታ ስሙ ይባረክ.
@lililg9891
@lililg9891 4 жыл бұрын
God bless him! This song blessed me so much! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ashanafiertiri
@ashanafiertiri Жыл бұрын
አሜን አሜን አንጀት የምይረሰርስ መዝሙር እግ/ር አብስቶ ይበርከችሁ
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
Hulu silewawet baynachn ante gin yaw anteh neh egziabher teret aydelem ersu egziabher new egziabher new bchawn amlak yehone hallelujah really amazing mezmur in my heart
@mamojoffe6778
@mamojoffe6778 5 жыл бұрын
I love this song. John's songs takes to the heart of worwhip so deep. God bless u more.
@neanegn3210
@neanegn3210 6 жыл бұрын
እስስይይይ እየሱስ ዘሬም እስከ ለዘለዓለም ህያው ነው ተበርክ
@bestallwaysful
@bestallwaysful 4 жыл бұрын
Wow glory to his name forever, God is ridiculously beautiful and amazing I just love him he is the true judge and the truth love!!!
@bekeludesta2225
@bekeludesta2225 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnnn Egziahbherrr heyaw new!!!!! Hallelujiahhh
@savedbygrace5370
@savedbygrace5370 6 жыл бұрын
What an anointed man of God. God bless you more!
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 6 жыл бұрын
አንተ ግን አንተ ነህ ያው ነህ!!!እርሱ እግዙአብሄር ነው። እግዚአብሄር ነው ሁሉን የፈጠረ ብቻውን አምላክ የሆነ!!!!!!! አሜን ሀሌሉያ
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 Жыл бұрын
EGZIABHER sifeteren ande argo feteren All you have to do is TRUST IN HIM and be faithful.
@hanageleta3002
@hanageleta3002 6 жыл бұрын
Amen May God bless you apostle joy & all
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 5 жыл бұрын
Betame yetnekahubet mezemur new Egezihabeher yemayelewawet teleke amelak yekerebemem amelak fekere yehone new beatekalaye getayene yemegeletsebet kalat yelegnem sesemaw beeba new yemetatebew kebere Hulu lesu yehun yalena yenebere lezelalem yeminore getayena amelake kebere Hulu lesu becha yehun👐 wegenoche bebezu tebarekulegne👐
@FrayTV
@FrayTV 6 жыл бұрын
This hit me soo hard😭😭😭
@jehovajireh4741
@jehovajireh4741 3 жыл бұрын
I have never seen like this pastor in Ethiopia or any other country. He is so wonderful.
@yesewzernegasi1673
@yesewzernegasi1673 5 жыл бұрын
Wowwwww mn lbel kalat ateregn .. geta aylewawetm .hiyaw amlak new ..tebarek ye Egziabihar sew ...
@user-dk1jp5lt6t
@user-dk1jp5lt6t 6 жыл бұрын
Ohh Amazing worship joniye
@fitumdamte5856
@fitumdamte5856 6 жыл бұрын
Woooooow. Paster. Joye. Geta. Eysus. Yebarkeh. Be zemarh. West yemiynt. Timiher. Abezeto yebatrkeh
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egezihaber bebezu yebarekachu
@addisealem4311
@addisealem4311 6 жыл бұрын
ቀጥታ ሠማይነነው የገባሁት blessed Jon
@beliyoukebede5981
@beliyoukebede5981 6 жыл бұрын
Amen Amen God bless you all.keber hulu Legeta yehun!
@beliyegetalijbeliyegetalij6103
@beliyegetalijbeliyegetalij6103 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen!!! Egizabher negem zarem hiyawu new amen. Joniye geta ye Eyesesi kezih ybelet tebarek zemenih beteseb yante yehonu negero Hulu ybareku joneye bless u more than love u son of God
ናፈቀኝ  - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 463 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 46 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
Yohannes Girma // የልቤ ደስታ// Yelibe Desta
9:46
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 2,3 МЛН
Yohannes Girma - Eregnaye
9:35
YohannesGirmaVEVO
Рет қаралды 959 М.
Yohannes Girma - Kibir Zina // ክብር ዝና - Live
13:03
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 392 М.
Talking Songs - Episode Five || Bante Menor By Yohannes Girma
39:33
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 46 МЛН